የጮሮርሳ አሰራር በቀይ ጤፍ በአይብ የተቀመመ || how to make chororso cultural food || Ethiopian food ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว +2

    አይገርምም ለመጀመረያ ጊዘረ ነው ጮሮርሳ የሚባል ምግብ እንዳለ ያወኩት ዋው የቤቷ የኔ ባለሞያ ሁሌም የማናውቀውን እንድናውቅ እየሰራሽ ስለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን ለዛውም በጤፈሰ ዱቄት የተሰራ ልዩ ምግብ ጤናማ እና የሚያምር የሚጣፍጥ ምግብ ነው የሰራሽልን👌😋ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      አዶናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ የኔ ውድ👍👌😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቷዬ ድንቅ ባለሙያ እኮነሽ👏 በጣም እናመሰግናለን ሼር✅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      መኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    Waooo ቤቷ የጮሮሶ አሰራር እጅግ በጣም ሲያምር አይቼው ቀምሽ አላውቅምእስኪ እሞክራለሁ ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ፅግዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የቤቷዬ በጣም የሚያስጎመጅ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ🙏👍🏽❤️ ላይክ ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እደዚ አሰራር ያየሁ እሞክራለሁ በጣም እናመሰግናለን እጇሺ ይባርክ 🙏🙏🙏👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ጮሮርሳ ነው የሰራሽው ልጆቸ በጣም የሚወዱት ምግብ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ዮርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ ቀምሼም ሰርቼም አላቅም እስቲ እሞክረዋለዉ 👌👌😋👍🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว +1

      ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛ እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ በጣም ቀላል በጤም ፈጣን በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏👍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ የቤቶ🙏🙏 በጣም ቆንጆ ለየት ያለን በጤፍ ቂጣን አሰራርን ስላሣየሽን እናመሠግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ👍👍👌👌🙏🙏💖💖

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬም በልዩ ቭዲዬ ዋው አዲስ ሞያ ተማርን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    Bettye yen konjo wow ye zarew degemo yabede new ema wow my mouth is watering 😋 thank you for sharing this amazing food like share 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      አለምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣጅግ በጣም ያምራል ቤቲዬ። ዋዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ኢሌኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ጎረቤትሽ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ 👌👌👌🤣🤣 በርቺ እህት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ፍሬዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 2 ปีที่แล้ว

    ለመጀመርያ ግዜ ነው ምሰማው ጮሮርሶ የሚባል ምግብ መኖሩን በርቺ ቆንጆ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሀበሻዊዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 ปีที่แล้ว

    Bettyae I will definitely try it, thank you for sharing

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 2 ปีที่แล้ว

    Betye zare leyet yale megeb new Le mejemeria gize new yayehut konjo yemeslal selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek 👌👍💕💕💕🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤

  • @nadhishow
    @nadhishow 2 ปีที่แล้ว

    good morning! Keep it up, I love all your cookings.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤቷ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም ያማረኝን ካየሁ የቆየዉትን ምግብ (ጭንቦ)ሰላሳየሽኝ 😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ትንሳኤዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ🥰👀💕

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ በርቺልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ማርቲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዋው እንዴት ያስጎመጃል ለኔ አዲስ ሙያ ነው ያሳየሽኝ እስክሞክረው ቸኩያለው 🥰🥰🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 2 ปีที่แล้ว

    ቂቤውንና ፡ ቅሙን ፡ ቀንሺ ፡ በተረፈ ፡ የማላውቀውን ፡ ነው ፡ ያየሁ ፡ የባህላችንን ፡ በደብ ፡ አስተምሪን ፡ ጤፌን ፡ አዝዤ ፡ እሞክረዋለው ፡ በጣም ፡ ያምራል ፡

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ሰብሊዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe yene konjo 🇪🇹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว +1

      አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይሄን ምግብ ሳይ😍😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ማሂዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @foziyajemal6437
    @foziyajemal6437 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ አዲስ አሰራር ነው በጣም ያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ፎዚያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @tinalemma2969
    @tinalemma2969 2 ปีที่แล้ว

    Slm nesh wey weyy betwaaaa so good

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ቲናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ነኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሺው እኔም ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩትኝ ሱስ ያሲዛል እኔ ግን ምንም አይነት እርሾ አልተጠቀምኩም ዝም ብዬ ቂጣውን ጋግሬ ነው ያዘጋጀኹት እንደዛም ይችላል ለማለት ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว +1

      ነጃትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው በጣም ይጣፍጣል አዎ ያለእርሾም ይጋገራል አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ የኔ ባለሙያ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሰኪናዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 ปีที่แล้ว

    Yummy endet yasegomejal brava

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሜሮንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚጣፍጥ ምግብ ነው ከጭምቦ ምግብ ጋር ይመሳስላል የኦሮምያ ክልል የባህል ምግብ ነው በርቺ እህቴ,,,,

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሙዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @RuhamaTesfaye-g2i
    @RuhamaTesfaye-g2i 17 วันที่ผ่านมา

    Zinjiblna nesh xhunkurti ayigebam chumbo westi wdd

  • @amrullahtofik6412
    @amrullahtofik6412 10 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የቡናቀሌ አሰራር አሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ጥያቄው አልገባኝም ደግመሽ ፃፊልኝ🙏🥰❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ በጣም እሚያምርና ጤናማ አሰራር አቀራረብሽም ያምራል እናመሰግናለን👌👌💕👏🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ምሳዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

    • @FekerteBezane
      @FekerteBezane 2 ปีที่แล้ว

      ጤናማ😳??

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በዛውም የምን አገር ምግብ እንደሆነ ንገሪን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው🙏🥰❤

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @hirutgebrewold8018
    @hirutgebrewold8018 2 ปีที่แล้ว

    ከተስራ በዃላ ስንት ቀን መቆየት ይችላል?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው በቀን ውስጥ ተበልቶ ቢያልቅ ጥሩ ነው🙏😍❤️

  • @rehanaahmed2138
    @rehanaahmed2138 2 ปีที่แล้ว

    ነጭ ሽንኩርት አውጪው

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ባህል ምግብ ነው ግን የመጀመሪያ ግዜ ሳይ ውዴ

    • @nebihatseid8347
      @nebihatseid8347 2 ปีที่แล้ว

      አንዱ የኦሮሚያ ባህላዊ ምግብ ነው ውዴ 😍😍

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

      @@nebihatseid8347 ዋው ደስ ሲል ብዙ ባህል አለንኮ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሰኪናዬ የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው ስለተመለሰልሽ ነው እሺ ዝም ያልኩት🙏🥰❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ ዋዉ እኔ ቅቤ እወዳለሁ እንዴት ፅድት ያለ የጮረርሳ አሰራር ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በመጨረሻ ቅቤዉን ፈሰስ ስታደርጊዉ ምራቄን ጠብ ነዉ ያደረግሽዉ። 💕👌👍🙏ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️

  • @hirutayele395
    @hirutayele395 2 ปีที่แล้ว

    Melly Spaicy ከዚ በፊት አሳይታለች