🛑የእርጥብ አሰራር በልዬ መንገድ //Ethiopian Food// How to make ertib

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 120

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube ปีที่แล้ว +1

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi yene wud Selamsh yibza baleshibet waw betam konjo yedench sanduch aserar new yeserashiwu ❤🎉🎉❤❤

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የፍቅርዬ ! በጣም ቆንጆ እና የሚጣፍጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ! ሲታይ ሲያምር !ሰሊጥ ያለው ዳቦ ላይ መሆኑ ለአይን ደስ ይላል። በቀላሉ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰክናለን ። ድንቹ ሳይሰባበር ነው ያበሰልሽው።

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የእግዚኣብሔር ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን በሰላም ነሺ ሁሉ ሰላም ነው በታም አሪፍ ነው ቆንጆና ሰራሽ በተጫማሪ ጀሸ ባራክ ተባራ ይኖረዋል ይህን በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም አሪፍ ቆሎ አሰራር

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን
    ወወወዎዎዎዎዎ በጣም
    አርፍ በርጌር እጅሺ ይበርክ ስለነበሬን ግዜ በጣም እናመሰግናለን ስለናበሬን አርፍ ቆይታ በጣም እጅሺ ይበርክ ደስ ዬሚል አርፍ ግዜ ነበሬን

  • @Azeb1
    @Azeb1 ปีที่แล้ว

    selam ejish ybarek des ymil arif
    aserar new keleb enamsegenalen
    melekam ysera zemen ywenelesh berichi💞💞

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 ปีที่แล้ว +4

    ውሀ እየፈለጉ የቆንጆ ስራው በጣም የአርሲ መልካም ስራን ሁሉ ተመሳሳይ የሆኑ ተግባራትን በአንድ አውጣቸው በያላችሁበት ቦታ ማርቆሳይ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን እጀሽ ይባረክ በቆንጆ ሁኔታ ነው ያዘጋጁሽው ሲያዩት እራሱ በጣም ያምራል ቀላልና ፈጥኖ የሚደርስ አድርገሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የእርጥብ አሰራር ነው ያሳየሽን የድንች አጠባበስሽ ደግሞ ከለሩን ሳይቀይር ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበስሽው ጤናማ የሆነ አሰራር በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከዉ

  • @tube20134
    @tube20134 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም የሚያምር የሰደወች አስራር ነው እያሳየሽን የነበረው ከልብ እናመሰግናል ያላወቁትን ማሳወቅ መልካም ነት ነው

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ዋው ብላፋ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @astersimatube
    @astersimatube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣልሸኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ🎉🎉🎉🎉💐💐💐

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 ปีที่แล้ว

    Selam selam ehetchn enkan dena mtash baleshbet selamesh bezet yebel wowow betam des yeml mert megeb new aref koyeta neber ❤🎉🎉

  • @yenutube21
    @yenutube21 ปีที่แล้ว +1

    ስላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በርችልን በጣም ደስ የምል አስራር ነው ያሳየሽን ምርጥና የምያምር አምገር ዋውውውው በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ምርጥ ምግብ ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን

  • @tube32
    @tube32 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዋው ምረጥ ሀባረጋ ወድናየተከ በራቹ የሀገሬልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሰላም እና ደስታ ፍቅር አድነት መተሳሰብ መከባበር ያምጣልን ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሃሰሰባችን አላማችን አሳካልንአሪፊነው

  • @astretube4607
    @astretube4607 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ እህታችን ዋዉ በጣም ደሰ የሚል አሰራርና አቀራረብሽ እጅሽ ይባረክ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ የሳንድች አሰራርነው ጎበዝ ናለሙያነሽ እህት ጡሩስራነው እየስራሽ የምታቀርቢልን ለተመልካች በርችእናመሰግናለን ከልብ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እዴት ነሽ ፍቅርህየ በውነት በጣም ማስጎመዥ ምግብ ነው ስልት እራሱ በጣም ቆዦ ከረር ነው እናም በጣም እሪፊ የሆነ ነገር ነው እናመሰግናለን ውዶ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርዬ በላሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ምርጥ የሆነ የእርጥብ አሰራር ነው ሰርቸሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያውቀው ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም ያምራል አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዚት ይበል ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ እህታግን እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህት እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አሜን በጣም የሚያምር አሰራርነው እጅሽን ይባርከው ዋው ባለሙያነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቀጣይ በሌላ❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ለየትያለ የእርጥብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ ባለሞያ ነሽ በርች አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን🙏❤❤❤❤❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።እጅሽ ይባረክ ውዴ ምርጥ አሰራር ነው ። 💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን ።🕊🕊🕊

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አሪፈ አስራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ይሄ እርጥብ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ችክን ጥብስ አርገሽ አሳምረሽ አጣፍጠሽ ነው የሰራሽው እንደሁል ግዜው እጆችሽ ይባረኩ አንደኛ ነው 👌👌👌❤

  • @Kabbaatube
    @Kabbaatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታቺን ኡንካን ደና ጤና ዎው በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ ስለ ነበረን ቃይታ እና መሰግናለን ሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ሁላቺንም ባለንበት ሰላምና ጤና ይስጠን በስደት ያለነው በሰላም ላሃገራቺን ያብቃን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @mersa12
    @mersa12 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም እንኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውእእነትያምራል እናመሠግን አለን ወድናየተከበርአችሁ እህትወድሞቸ አላህ ወበያለንበት ይጠብቀን አገርአችነንም ሰላም ያርግልን

  • @faiza5
    @faiza5 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ በሪቺ አለህጨየጊዘሺ በሪቺ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ በጠም አሪፊ ነው በሪቺ🎉🎉

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋው ምርጥ አስራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን እጅሽ ይባረክልኝ❤❤

  • @chaltutusee
    @chaltutusee ปีที่แล้ว

    Wow mashallah taabarakaala nyaata baayee baredaa jabadhu hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ላቸይሁን በጣም አሪፍ ቆይታነው ወደ ዋው በጣም አሪፍ ነው ባለሞያ ነሺ ፈጣሪ አገራቸንንን ሠላም አድርጎልን ባገራቸን እፍይ ብለን የምንሠራ ያርገን በጉብ አሠሪራ በጣም ቆጀ ነበር እናመሠግናለን ሥለትምርትሺ ወደ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว

    slam selam liz bet yehun fkerya yen balemoya wowwww betam konjo na yemiyiyasgomez betam tewdage sera new egesh yebarek enamesegenalen ❤❤❤

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ ማሸአለህ በጣም ደስ የምል ምግብ ነው የኔ ወድ አለህ አለህ አገራችን ሰላም ይደረግልን ቤተሰብቻችን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን

  • @elanahermontube
    @elanahermontube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አስራርሽ ጽዳቱ እራሱ መብላት ባንፈልግ እራሱ ለመብላት ይጋብዛል እናመሰግናለን

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሂበት ሰላማችሁ ይብዛ ዋውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ገና ሲያዩት ያጠግባል

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ምርጥ የእርጥብ አሰራር ነው የድንችው አከታተፍ አጠባበሱ በጣም በአሪፉ ኘው የጠበሽው ከለሩ ሲያምር 👌 ሽንኩርቱ ሁሉም የቸጠቀምሶሻቸው ግባአቶች ጤናማ ናቸው በርበሬው ከለሩ እንዲያምር እንዲጣፍጥ ያደርገዋል በጣም ልዩ ነው ሚጥሚጣው 👌😋አሳመርሽኝ በጠዋቱ ዋው የኔ በለሞያ እጆችሽ ይባረኩ ከተለመደው የተሐየ አሰራር ነው እኔመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 👌🙏😋

  • @ጽዮንyoutube
    @ጽዮንyoutube ปีที่แล้ว +1

    ከእግዚአብሔር የሆነ ሙሉ ሰላምና ጸጋ ይብዛልሽ ውዴ እንደምን አለሽ ሰላም ሙሉ መልዕክት ሁላችንም በሰላም የጠበቀው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህ አሪፍ ቆይታ ነበር ይህ ግን ንሽታ ተጣማሪ አሠራር ነው በርቺ ጉድይ ባለሙያው

  • @Naney-io5gk
    @Naney-io5gk ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳ ደህ መጣሽ ሰላም ፍቅር ብዝት ይበልሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ዋው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አሪፍ ነው በርችልኝ ውዴ

  • @FETWATUBE1
    @FETWATUBE1 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው nice

  • @habitayetubi
    @habitayetubi ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ አሰራ ነው አመሰግናለሁ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አሪፍ አሰራር ነው ያሳይስን እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 ปีที่แล้ว +1

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን ይሁን ዋዉዋዉ የኔ ባለሞያ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤ አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የፍቅር እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አሪፍ የሚያሰጎመጅ እርጥብ ነው የሰራሸው ዋውው ወድጄዋለሁ እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @mesimekdi
    @mesimekdi ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ቆንጆ አዘገጃጀት አሰራር ነው የኛ ባለሙያ ሴት ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን

  • @Amewollo
    @Amewollo ปีที่แล้ว

    Selam selam wdi yehagere ljoch selamachhu bzt ybel beyalachhubet selamachhu bzt ybel masha allah metam des yemil aserar new waw allah ychemrldh kqonjo aserar new

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow ปีที่แล้ว

    Noorii bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu mashallah mashallah rabbin biyyaa kenaa nagaa haa godhuu inshallah wow good job like video 📹

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube ปีที่แล้ว +1

    ስላምለዚህቤትስላምብለናልሁላችሁንም
    ማሻአላህ ተባርክአላህ እጅሽይባርክይኔባለሙያ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ፈጣን ፣ ጤናማ የሆነ የእርጥብ አሰራር ነው ሲያምር ግመጡኝ ግመጡኝ ይላል።ድንቹን ፣ ቲማቲሙን ጠብስብስ አርገሽ የሚጣፍጥ አሰራር ነው❤ቅ👌🙏

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 ปีที่แล้ว

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa ❤❤❤

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 ปีที่แล้ว

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen betam das yemile Aserar new ejish yebarak yene Ehit Alem

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว +1

    እጆችሽ ይባረኩ ፍቅርዬ ምርጥና ጣፋጭ አርገሽ ነው የሰራሽው እኔ ከሶስቀን በፊት ለመጀመሪያ ግዜ ስሰራም ስበላም እርጥብ ተወዳጅ ምግብ ነው አንቺም ቶፕ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ ❤❤❤👌

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 ปีที่แล้ว

    Nagaan mana kanaaf akkasumaa biyyaa keenyaaf ❤ dhugaa namni hunduu ogummaa addaa addaa qaba kana hundaa waan beknu waal irra baraachuu hedduu namati tola akkanuman itti fufii qimamikoo ❤

  • @batitube3367
    @batitube3367 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው እጆችሽ ይባረኩ እንደት እንደሚያምር የኛ ባለሞያ በርችልን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ተመኘሁሁሁሁሁሁ

  • @Tadalutube
    @Tadalutube ปีที่แล้ว

    Nageenyii waqayyoo siif haa bayyatu bagaa nagaan dhuftee obbolleeti koo woww dhugaa nyaata bayyyee namati toluudha qalalii kan jedhee galatomi ❤❤ waqayyoo biyya keenyaaf nagaa nuf haa kennu

  • @20MF766
    @20MF766 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋወወወወ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ እህቴ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርችልን በሌላ ቪድው እንጠብቃለን በርችልን እህታችን❤❤😊❤😊❤😊❤😊

  • @ganibatube6733
    @ganibatube6733 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እህት እንኳን በሰላም ማጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ደስየሚል አስራር ነው ሁላችሁም ተጠቀሙ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን🎉❤

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon ปีที่แล้ว

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too wauuu bayee namatii tolaa jabadhuu jabdduu tiyyaa ❤

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ዴህና መጣሽ
    ሞክሬ እውነትን እነግርሻለሁ ሲያዩት ቀላል ይመስላል

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እህቴ ባለ ሞያ ነሽ ❤

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube ปีที่แล้ว

    selam Selam wed Yager lij selamsh yebza melkam geza wowwww batam arefi aserare new brch weda melkam geza emgnlgnalhu

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi woowow betam yimari konjo new barichi jagni wude ye hagri lijochu selamchu yibazi ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር yisatin😍😍😍

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 ปีที่แล้ว

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte nyaata baredaa jabbadhu ogumaa qabda jabbadhu kanuma caalaa itti cimii good food ❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላምነሽ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ
    በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንን
    እናመሰግናለን

  • @emebetbekele6000
    @emebetbekele6000 ปีที่แล้ว +1

    Tefr kelemesen atefe kook setaderge beterefe 👍

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የፍቅር ሰላምሸ በክርሰቶሰ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሸልኝ ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሸ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤

  • @emumasudetube
    @emumasudetube ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገረችን ሰለም አላህ የድርግልን ዘረኝነት ከምድረ ገፅ አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን በጠም ቆንጆ አስተመሪ ቭድዮ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ እነመሰግነለን ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ጉዞ ወደፊት❤

  • @mekdimekdi9
    @mekdimekdi9 ปีที่แล้ว

    Selama tanaystalagn enakana beslama matasha ehatalama wooooooow meshalah batama yamarala yene balamoya barachalagn gobaza meshalah hagarachan selama yaragalana

  • @Asna_tube
    @Asna_tube ปีที่แล้ว

    Very nice Very good nyaata ajaiibbaa hojetee barumsa baayee qaba jaabadhu itti fufii haalumaa kaani waani beekeetuu irraa nu qadee gaalatomi gudaasa ebifami

  • @ogummaaharkaa6642
    @ogummaaharkaa6642 ปีที่แล้ว

    Nagaan waqayyoo sif haa baya'aatu anaa dhufuu baga nagaan dhuftee nyaata bareedaa dhugaa heduu bareedaa harkaa ebifamii

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ስላም ላንቺ ይሁን ፍቅር ዋውውውው እንዴት ያምራል ልዬ ነዉ ለመብላት ያጓጋል ፍቅርዬ እርጥብብአልሽው እውነትም ይገባዋል በጣም ነዉ የሚያምረው ❤❤❤❤ እናመቅግናለን ሺር ስላረግሽን

  • @eshelove
    @eshelove ปีที่แล้ว

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane.metesh yene mar wow liyuuu yehone yeertab aserira new yene mar sila akefeleshen kalibe amasegenelen yene.mar ejash yeberek

  • @dessichanel
    @dessichanel ปีที่แล้ว

    Nageenyi rabbi siif ha ta,uu bareeduko bagaa nagaan dhufte jecha wwwo moha qabetiko dabbonke heddu namati tola harkike ya ebbifamu

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንካን ደና መጣሽ ዋው ደስ የምል የበረገር አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረክህ እጅሽ ይበረክት የአሳብሽ ተሞልቶው አላህ በቅርብ ለአገርሽ ያብቃሽ አሚንንን🎉🎉🎉

  • @seni7092
    @seni7092 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ ማሻ አላ በጣም ምርጥ አሰራር እና አቀራራቢ ነዉ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ 👌👌👌👌

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial ปีที่แล้ว

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow yummy yummy 😋 dhugaa bayyee bareddaa harkaa fayyaa argadhuu oggetii koo

  • @genetkedir3202
    @genetkedir3202 ปีที่แล้ว

    Akam jirtaan atif hordofiton ketis baga nagayaa dhufte yero gaarii dabarisine halumaa kanan itti fufii raabin biyaa kenaa nagayaa haa godhun bara kanaa bara nagayaa nu haa godhu vediyo ergaa qabu fide dhuftee jaaabadhuuu merxe megebe😊

  • @sumeya-
    @sumeya- ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ እንዴት ናቹ ሁሉን ሰላም ከኔ ሁሉ ሰላም ነው በጣም አሪፍ የሆነ የበርገር አሰራር ነው ውዴ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ሰራሹ ሁሉም አሪፍ ነው ❤❤❤

  • @METITUBE
    @METITUBE ปีที่แล้ว

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref now wude ijesh yiberak

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saadi659
    @saadi659 ปีที่แล้ว

    Hojiin kee heeduu namatii tolaa jabadhuu ittii fufii hojii garii siif haa ta'u cimii dalagaa bareedaa wwwwwww akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee matii jalalaa jabadhuu yadaa bareedaa ittii fufii

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላምሺ ይብዛ በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉ ገና ሲያዩት ማማሩ አደኛ ነዉ እጂሺ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሠግናለን ይከንን የመሠለ ሞያ ስለጋበዝሺን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስርቤት ለሚሠቃዮ ወድሞቻችን ድምፅ እንሁናቻዉ

  • @Tezatatube
    @Tezatatube ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ ይብዛልሽ እህት እኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽና ስላየንሽ በጣም ዴስ በሎናል የኔ ባለምያ ያምራል አሰራርሸ ውድ ቀጥይበት ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናል በርችልን

  • @SebleLibelo-rc1cd
    @SebleLibelo-rc1cd 9 หลายเดือนก่อน +1

    Serchew sitafet❤❤❤😊

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው እንኳን ወደሽው የኔ ውድ

  • @omureyan
    @omureyan ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እህታቸን ማሻአላህ አሪፍበጣም ቀላልአሰራርነው ከልብእናመሰግንአለን የመዳም ቅመሞች እየሰራችሁ ብሉ እራሳችሁን ጠብቁ በርጋል በቀላሉ እቤታችሁ እየሰራችሁ ብሉ በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን ውድ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer ปีที่แล้ว

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling yene mar enkan dane metesh batem liyuuuu yehone aserira new yene mar sila akefeleshen kalibe enmasegenelen

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርዬ እንኩኩዋን ሰላም መጣሽ የስጋ በርግር የሚያስንቅ ለምሳ ለቁርስ የሚሆን ባይን ብቻ የሚያጠግብ የርጥብ አስራር ሼር ስላረግሽብን እናመሰግናለን👌🙏

  • @abayneshtube
    @abayneshtube ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ዉድ ግን አለ ገባኝ ጥይቅልጣይቅ🎉ምንደነዉ🎉ራጢበ🎉አለቅወም🎉ያላወቁ ት🎉መጠይቅ አጣትአደለም🎉በጣም አረፋ አሰራር ነዉ ቆንጆ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዋዉዉዉ🎉🎉🎉

  • @ricardom7442
    @ricardom7442 ปีที่แล้ว

    Delicious ❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 ปีที่แล้ว

    Like welcome good morning very good ❤❤❤ ‏‪10:46‬‏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የፍቅርዬ ገና ሲታይ እንዴት እንደሚያምር እና እንደሚያስጎመጅ ! ድንቹ ስለተጠበሰ ከሽንኩርቱ ጋር እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ። በቀላሉ ምርጥ እርጥብ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን።

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 9 หลายเดือนก่อน

    nu wodaa betee ❤👍👌❤🙏🙏

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋው እንዲህ ባለ መያ ነሽ በቃ ነገ ተሰራ ለኔ ደሞ እንደዚህ የሚቁላላ እወዳለሁ መዳም የማቃጥል አትወድም እስኪ እናያለን ሰምተሻል ጥሎብኝ ስራ የሚበዛበት አሳብ ነው የሚሆነኝ😂😂😂😂 ብል አፍያ መቸም በልተሽ ስጨርሽ ነው ያሳየሽን 😢😢

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว +2

    አሰራርሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube ปีที่แล้ว

    Yoyyaa bagaa nagaa dhufutee bareduu tenaa jabadhuu wawuu bayee baredaa jabadhuu yadaa baredaa dhaa hojiin kee bayee tokkoo baredaa jabadhuu ittii fufii gobbaazi

  • @EndriasHosiso
    @EndriasHosiso ปีที่แล้ว

    ❤thank you so much like

  • @astertube1721
    @astertube1721 ปีที่แล้ว

    Naagaan waaqaayyoo maana kaanaaf haa baay'aatuu bagaa naagan dhufte jabadhu jaabadu koo

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፍቅርዬ እርጥብ የዛሬ አመት ኢትዮ ሄጄ አቅምሰውኝ ብታይ በቃ ከአፊ ላይ ሊጠፋ አልቻለም ልሰራው ሞክሪ ንገሩኝ ብላቸው እሺ ብለውኝ ሰው ስለበዛባቸው አሰራሩን ሳልቀበል መጣው ብቻ ምን አለፋሽ በራሲ መንገድ ሞከርኩኝ ጣእሙ ልክ አልነበረም አሁን ምርጥ አድርጌ እሰራዋለውኝ ውዴ ይሄንን የመሰለ አሰራር ሺር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ❤

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403  ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የሚጣፍጠው እታችም በተለያየ መንገድ ሰርቼዋለው እዬና ስሪ አመሰግናለው የኛዬ♥️🙏

  • @NatiGmikael
    @NatiGmikael 5 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @hawiitube765
    @hawiitube765 ปีที่แล้ว

    Naga waqayoo sif bayatuu baga nagaa dhuftee wwww nyataa bayee namati tolu hojetee jabdhu itti fufii jabdu nama turtii baredaa wali turee galatomii qali nama