♦️እናቴ የተገነዘችበት፣ የተቀበረችበት፣ የተነሳችበት፣ ያረገችበት ቦታ... ኢየሩሳሌም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @Frewe771
    @Frewe771 หลายเดือนก่อน +16

    ማርያም ማርያም ማርያም ስምሽ ጠርተን የማን ጠግባው አምላካችን ያገኝንብሽ እናታችን ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน +16

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ በረከትሽ አይለየን 🤲🤲🤲

    • @S-Seriess245
      @S-Seriess245 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x 25 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

  • @MatiwosSolomon-k9f
    @MatiwosSolomon-k9f หลายเดือนก่อน +12

    እመቤቴ ከመከራ አውጪኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis1578 หลายเดือนก่อน +5

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከትሽ ልመናሽ ይቅረታሽ ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን ከዚህ ከዳቢሎስ አለም ክፉ ዘመን ጠብቂን ለንሰሀ ሞት አብቂን ከልጀሽ አስታረጊኝ ሀጢያታችን በዝቶአልና ለሀገራችንም አብቂን አሜን አሜን አሜን

    • @S-Seriess245
      @S-Seriess245 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 หลายเดือนก่อน +8

    የአምላክ እናት እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል

  • @hfj4001
    @hfj4001 หลายเดือนก่อน +6

    እናቴ ሆይ ድንግል ማርያም በረከትሽ ይድረሰኛ ለኔ ለብቸኛዋ ልጅሽ እረጂኛ አግዥኛ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ ማርያምየ ባለሁበት ዳብሽኝ ከደዌየ ፍውሽኝ አንች ነሽ ተስፋየ የጌታየ እናት 😢😢😢😢🙏❤❤

  • @tigaethio
    @tigaethio หลายเดือนก่อน +25

    እመቤት የልቤን ታውቃለሽና በትሳኤሽን ትንሳኤን አውጅል ደክሞኛል ከልጅሽ አሰታረቂኝ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen ❤❤

    • @heremelawesene
      @heremelawesene หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tigaethio
    @tigaethio หลายเดือนก่อน +6

    ባረኪኝ እመቤቴ እናታችን በረከትዋ ይደረብን

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu หลายเดือนก่อน +7

    እመቤቴ ሆይ አማላጄ ሆይ እናቴ ሆይ ፍቅርሽን እዴት ልግለፀዉ

  • @GebRela-w9r
    @GebRela-w9r หลายเดือนก่อน +10

    እመቤቴ አዛኝቷ በረከትሽ ይደርብኝ የልጅሽን ያንቺን በረከት ይደርብኝ

    • @Meskeremgeta-s8d
      @Meskeremgeta-s8d หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @S-Seriess245
      @S-Seriess245 28 วันที่ผ่านมา

      Amen AmenAmenAmen

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z หลายเดือนก่อน +4

    እመ ብርሃን እናቴ ኣማላጄ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን❤❤❤

  • @EALtube
    @EALtube หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም ማርያም ማርያም ስምሽ ጠርተን የማን ጠግባው አምላካችን ያገኝንብሽ እናታችን የአምላክ እናት እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል

  • @stc6291
    @stc6291 หลายเดือนก่อน +2

    የእመቤታችን የቅድስትድግማረያም እረደኤቷ አማላጅነቷ የልጇቸርነት አይለየን ወድማችን እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yk3rc8cm6r
    @user-yk3rc8cm6r หลายเดือนก่อน +1

    የአምላክ እናት ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል የልባችን መሻት ፈጥሚልን የክብር መቃብሯን ለመሳለም ታብቃን ፣ከልጇም ከወዳጇ ታማልደን!!!!

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን ይቅርም በይኝ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴት በርከትሽ ይደርብን የእኛ እናት አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r หลายเดือนก่อน +1

    እናታችን ቅድስት ድንግልማርያም ከልጅሽ አስታርቄኝ እመብዙሀን ወላዲተአምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤

  • @user-op8ok9eb2j
    @user-op8ok9eb2j หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ እመቤቴ በረከትሸ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem หลายเดือนก่อน +1

    እናታችን ንፅህይተ ንፁሀን ቅድሰተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ጥበቃሸ ምልጃሸ አይለየን 🤲🙏አሜን❤️አሜን❤ አሜን❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላምታ ይገባሻል❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ሆይ ከስደት መልሰሽ ለንስሐ አብቂኝ መጨረሻችን አሳምሪልንንን

  • @user-pv4sn8ov2g
    @user-pv4sn8ov2g หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ላንች ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🙏
    እመቤቴ አንች የጎደለኝን ታዉቂያለሽ እና ፈፁሚልኝ አሜን🙏 ስደት ምረረ ብሎኛል የሚረዳግም ሠዉ የለም በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሠማዕት እያላችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-br8cz9kz2g
    @user-br8cz9kz2g หลายเดือนก่อน +2

    የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ተስፋችን ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 26 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ማርያም አስቢኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j หลายเดือนก่อน +2

    ወላዲተ አምላክ ሀጥያታችን ሳትመለከት የከበረ መቃብሯን ለመሳለም ታብቃን፣ ከልጇም ታማልደን!!!

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ፈጣሪየ❤❤የልቤን❤❤❤መሻት❤❤ታውቂያለሽ❤❤❤ እመብርሀን❤❤እኔንም❤❤እባክሽ❤❤እናቴ❤❤ለዝህ❤❤ክብር❤❤አብቂኝ❤❤❤ አሜንንንንን(፫)❤❤❤❤❤❤

  • @RozaFayza
    @RozaFayza หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታችሁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ማህፀን ውስጥ የሆነ ስጋ አለ ያስፈራል እግዚአብሔር ምረት ይላክልኝ ለሁሉም የታሰረ ይፈታ እግዚአብሔር ድረስልኝ ተጨንቃለው

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የእናታችን በረከት በሁላችንም ላይ አድሮ ይኑር❤❤❤

  • @sfhhbhh-bu7ms
    @sfhhbhh-bu7ms หลายเดือนก่อน +2

    አዛኚቷ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እኛንም ደጇን ለመርገጥ ታብቃን 🙏

  • @Ehtalmeuuuiii
    @Ehtalmeuuuiii หลายเดือนก่อน +2

    እጅጉን በብዙ የምወድሽ እናቴ ፍቅርሽ ይትረፍረፍልኝ !!!

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 หลายเดือนก่อน +2

    ወላዲተ አምላክ ደግነትሸ ወደር የለውም በተለይ ለእኛ ለሴቶች የተለየሸ ነሸ እመቤቴ ጸጋሸ በዝቶልኝ ኢየሩሳሌም መጥቼ አይቼሻለሁ ለእኔ ልዩ ነሸ።

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 29 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ድግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን
    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 หลายเดือนก่อน +1

    አናታችን እሜቤቴ ድግልማርያም አገራችንን ሰላም አደርጊልን ይቅርበይኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HannaDemise
    @HannaDemise หลายเดือนก่อน +3

    እሥራኤል ማርያም መቃብር❤❤❤❤

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይመስገን በናተ ይህንን ስላየን የእውነት በረከታ ይድረሰን እናቱን የሰጨን አምላክ ይመስገን እናተ ኦርቶዶክሶች እመአምላክ እመብርሀንን ባትኖረን ምን እደምንሆን አስባችኻል ኡፍፍፍፍፍፍ አታስቡትበጣም ከባድነው ለምን እሳ ለኛ ኦክስጅንናችንነች አዘኩላላወቃት አዘኩ ከቤታ ለወጡ አነተተባረኩ ጸጋውን ነያብዛለቹ

  • @user-km9wf6nc6w
    @user-km9wf6nc6w หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ማርያም ርህርህቲ ህልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 25 วันที่ผ่านมา

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለአንቺ ክብርና ምስጋና ይገባሻል😢❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Meskeremgeta-s8d
    @Meskeremgeta-s8d หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ይሁንልን

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 29 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!!!

  • @kishnniwonniwon
    @kishnniwonniwon 21 วันที่ผ่านมา

    ድንግል ማርያም ሆይ በመንፈስ ደክሚያለሁ እና እረጂኝ

  • @welansaali674
    @welansaali674 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን እመቤቴ ምስጋና ይግባሽ❤❤❤❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork หลายเดือนก่อน

    እስይ እልልልልል ክብርምስጋና ለመድሀኒ አለም

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እመብዙሃን ትህትናን ፍቅርሽን አሳድሪቢኝ እናቴ ❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ልኡሌ የኔአባት ኑርልኝ😊

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመቤቴ ወለላይቱ ማሪያም ፍቅርሽን አብዢልኝ አይነ ልቦናዬን ክፈችልኝ በረከትሽ አይለየን 💚💛❤🙏

  • @user-vk6jz1rb1h
    @user-vk6jz1rb1h 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ቅድስት ሀገር ጽርሀ ጽዮን ነው ያለኸው

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ፣በስደት፣ጠብቂን፣የአስራት፣አገርሺን፣ከመከራ፣ጠብቆት፣

  • @user-vz8yw4hi1j
    @user-vz8yw4hi1j หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሩሳሌም የማርያም መግነዟ

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 26 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ሆይ ልጅሽን አስቢኝ እዘኝልኝ ማሪኝ ከልጅሽ አማልጂኝ አትተይኝ እማማ

  • @zebenaynatan3148
    @zebenaynatan3148 26 วันที่ผ่านมา

    ሳይገባኝ የፈቀድክልኝ ክብር ይግባህ ከነ ናትህ

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 หลายเดือนก่อน +1

    .እናቴ ሆይ ምረሽ አስምሪኝ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 หลายเดือนก่อน +1

    እማ አምለክ ጥበቀሽ ከኔም ከቤታሠቦቼም ገ ይሁንልኝ

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse 29 วันที่ผ่านมา

    እማምላክ ለኔ ልዩነሽ በረከትሽ ይደርብኝ ልኡሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እማምላት ፍቅሮን ታብዛልሕ።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 หลายเดือนก่อน +1

    Emebetachen temesegen Amen 🙏

  • @user-ok5dn9if1o
    @user-ok5dn9if1o หลายเดือนก่อน +1

    እመ ብርሀንእናቴ❤❤❤❤በርከትአድይኝ

  • @AlemneshWerku
    @AlemneshWerku หลายเดือนก่อน +3

    አቤትመታደል,የጌታየእናት
    የነገርኩሽን,አትርሽብኝ❤❤❤

  • @EphremBekele-xw2fn
    @EphremBekele-xw2fn หลายเดือนก่อน +1

    Thank You, Betam Dese Yelale.

  • @lemlemdemissie7186
    @lemlemdemissie7186 28 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ በቤተሰቦቼ በህይወቴ ያለዉ ሳልነግርሽ ታዉቂዋለሽ የተቋጠርዉአንቺ ይቻልሻል ፍችልኝ

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns หลายเดือนก่อน +1

    እናቴማሪያምአቺጠብቂኝ❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንስ ተስፋዬ ማነው የማርያም ልጅ ክርስቶስ አይደለም እን

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x หลายเดือนก่อน +2

    😢😢ታድለህ ልኡሌ

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏❤️🇪🇹🇸🇪

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 หลายเดือนก่อน +1

    እምዪ ኢትዪጵያን ጠብቂያት !!!

  • @teferikebede9722
    @teferikebede9722 หลายเดือนก่อน

    በረከትሽ ይደርባን!

  • @user-xn7dd8ni8k
    @user-xn7dd8ni8k 21 วันที่ผ่านมา

    እመቤቲ እነቲ ማሪኝ እናቲ ለደጅሸ ያብቃኝ

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Emebet-zb3wq
    @Emebet-zb3wq หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ หลายเดือนก่อน

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ እማየ አድኝኝ ተጨንቂያለሁ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p หลายเดือนก่อน

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥹🙏🏾🥰💕😇😍✝️✝️✝️

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ😢

  • @MelatMerry
    @MelatMerry 29 วันที่ผ่านมา

    Eme Amlak Kbr Masgana ygebashal

  • @lamesgnadrashotlamesgnad-jf5dm
    @lamesgnadrashotlamesgnad-jf5dm หลายเดือนก่อน

    My ever mom

  • @EmuHabesha-bs6md
    @EmuHabesha-bs6md 19 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ለደረሰ አብቂኝ

  • @user-hg2yk9im3h
    @user-hg2yk9im3h 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 26 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏!!!

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis1578 หลายเดือนก่อน

    ቋንቋዬነሽ ሚዲያ እዴት ነው ወደ እስራኤል ጉዞ ምታደረጉት ማለቴ ለመሔድ ምንድን ነው የሚያስፈልግ በህብረት ለመሔድ ከናተጋ ማለት እግዚአብሔር ቢፈቅድ የምኖረው ውጭነው ግን በጣም ነው መሔድ የምፈልገው

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam หลายเดือนก่อน

    እየሩሳሌም

  • @abebe7532
    @abebe7532 26 วันที่ผ่านมา

    Wey Metadel ‼️
    Kiber Le Emebetachn🙏🙏🙏
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Emebete🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o หลายเดือนก่อน

    እናቴ እናት ያይን አባላ ትጋርዳለችና ጋርጅይ

  • @user-km9wf6nc6w
    @user-km9wf6nc6w หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @user-yr4rs8qg6x
    @user-yr4rs8qg6x 26 วันที่ผ่านมา

    እማ ሰገዳገድ እዳልወድ ቅደግፊኝ ካቺየሚርቀኝ ንከእኔ አርቂልኝ ዳብሽኘ ፈዉሽኝ

  • @asterene8408
    @asterene8408 หลายเดือนก่อน

    ይህን ቦታ በአካል አየው ይሆን

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @asiafon4861
    @asiafon4861 24 วันที่ผ่านมา

    😘😘😘😘😘😘

  • @user-ph1xg3bn7k
    @user-ph1xg3bn7k หลายเดือนก่อน

    💛❤💚💛💛❤💚🙏🙏🙏🙏

  • @desetagedefew8348
    @desetagedefew8348 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴማሪያምሆይበረከትሽአይለየንለንሰሀሞትአብቂኝከልጅሽአስታርቂኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb หลายเดือนก่อน

    Selam leki emeh amlaek🙏🙏🙏🙏🙏🙏