ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏽
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን
የአለም ፈጣሪ ቅድስት ስላሴን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስን አንዲት ነገር የምለምነው ነገር ቢኖር ንስሀ እንድጋባና ቀኖናየን እስክጨርስ ከኔጋር እንዲሆን በነጋታውም ከመቆሸሸ በፊት በእርሱ ፍቃድ የስጋ እረፍትን እንዲያፐድለኝ ብቻ ነው ፀልዩልኝ ወገኖቸ
መምህር መስፍን ልሳነ መንፈስቅዱስ ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ የትቢቱ መፈፀሚያ አታርገኝ🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
እንኳን በሰላም ተመለስክ ውድ መምህራችን
እድሜንና ጤና ይሰጥህ አሜን
+++ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር መስፍን::+++
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረንእሱ ያውቃል ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ይባርክልን።
ጠላትህ ይቃጠል አንተ ያወከውን አሰትምረን እኛም እንማርለን
ዎው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ቸርነውሁሉም ለበጎነው😢😢❤
ውድ መምህራችን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ዝግጅቶችን ታዘጋጃለህ በጣም እናመሰግናለን ክብርና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሄር መልካም ነው ኤልሻዳይ ነው!!
ቀኑ ደርሳል ሲባል በጣም እፈራለው ምክንያቱም ዝግጁ ሳልሆን እያልኩ ይህንን የምታዩ ሁሉ ለንሰሀ ለሰጋዉ ወ ደሙ እንድንበቃ ፀሉዩልን በፀሎታቹ አሰቡን አኔና ባለቤቴን።
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል የኔ እህት እመብርሃን ትርዳሽ።
እኔም ዝግጁ አይደለውም 😢😢😢
እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ እህቴ እኔንም በጸሎትሽ አስቢኝ
እረ እኔም እፈራለሁ ፈጣሪ ለንስሓ ያብቃን
የኔ ውድ እኔም እነዳቺ እማሰበው አማለጂቷ ተረዳን ሁላቸንንም
ውድ መምህራችን እንዴት ሰነበቱ በጣም ድምጽዎት ጠፋብን እና እንኳን በሰላም ዳግም መጡ በጣም ደስ ብሎናል ❤ እና በጉጉት እንጠብቃለን ለዛ ሰው ይበለን 🤲❤
አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን
መምህር ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤
Memerachen Egzhabehir amelak abzto yebarekot eyew tenbetu yetayei nw geta hoye lensa abkagei
እግዚአብሔር ለንስሓ ያብቃን በሰው ሀገር እየተንከራተትን ለንፍሳችን ሳንሆን😢
HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
አይ መምህር በተስፋ እየጠበኩ ነበርከሌለ የለም አይሉኝም ተሰፋ ከሚሰጡኝ በጣም አዝናለው ማርያም ምስክሬ ነች ከእርሶ እንደዚ ዓይነት ነገር አልጠብቅም ነበር!!!!
Lemegemeriya geze tredahute, Egzhabehere lehulacheneme yegeleselene.Thank you
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ የወርቅ ዘንግ ሚዲያ አጥቾት ድንገት ነው ያገኘሆት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ይሂን ቻናል ሰብስክሪፕ ብታደርጉ ታተርፉበታላቹ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
አድርጊያለሁ ተባረኪ
Waring new to a person who have a chance to back
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን።
😭😭😭😭😭😭
በየቀኑ ይሁን
እንኳን ደህና መጣህ 🙏
enkwan dena metak memeher ketayun kefel begugut entebekalen enamesegnalen
❤
መምህራችን ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው እና እባክሆ በአሉት ቀን መሰረት ይስተምሩን, ስለምትሰጧቸው ትምህርቶች በጥም እናመሰግናለን ❤❤❤
እኳን ደናመጡ መምህር ❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጡ"። ጠፍብን
መምህር መስፍን አንተን መስማት ያስደስተኛል ብዙ ስለምታስተምረኝ::
መምህር እንኳን ደህና መጡልን ባለፈው ከእመቤታችን ስእለ አድኖ የመጣውን ቅባ ቅዱስ ቃል ገብተውልኝ ነበር
መምህር እዴት እደመወደክ ስታሰተመር እኮ ወሰጤ ነው መገባው ❤️❤️🙏🙏
ስለኢትዮጵያ ቤተ መቅደስ ስለ ንጉሠ ሰላም ወጽድቅ ካህኑ መልከጼዴቅ አማናዊ እውነተኛው የቀደመው መንገድን የቤተ መቅደስ ሥርዓት አስተምር፤እውነቱን ተናገር፡፡
እንኳን ደህና መጡ መምህር❤❤❤
betam dinke yehone temhrt aemroachin ykftlen amlakachin yetmsgne yekun
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር ይመገን
እናመሰግናለን መምህር
Menfes Kidus Ayileyih
And ewnet new yalew lezam new alem Vs Islam yehonew be
Min agebahi besew hager.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ጠፍተዋል በፅሎቶዎ አስቡኝ
መምህር ሆይ ትምህርትሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው ባለሆት ጊዜ ቶሎ ቶሎ ቢመጡልን
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
ለምን ነው ቀርጸውና አቀናብረው የጨረሱትን ትምሕርት ከፋፍለው በሳምንት ልዩነት ያቀርቡታል? የቱ ይበልጣል ገንዘብ ወይንስ እውቀት?
አሁን የምትናገረው መምህር ስለ እስራኤል ዘስጋ ከሆነ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር አይገናኝም
የትግርኛን ታሪክ የጦቢያ ነው አትበል ባክህ..
ትግራይ የማን አካል ናት አሁንም ከዘረኝነቱችሁ አትወጡም መቼም እግዚኦ መሐረነክርስቶስ😊
@@Ye-maryam ለ ሁሉም ነገር credit ያስፈልጋል !!
Memihr yet tefu ehe yerso TH-cam new ?
አዎ አዲስ ወይም ተጨማሪ ቻናል ነው። ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናድርግ ❤
SAMINT LEMIN MEKOYET ASFELEGE....YIHE EKO YEDIRO ASERAR NEW....LEMIN NEGE ATAKERBEWIM MEMIHIR....NEGEROCH EKO BEFITNET EYETEKEYERU NEW
አብርሐም ልጁን ሊሰዋ የሄደበት ሞርያ ተራራ ጎልጎታ ነው መቅደሱ ያለበት አይደለም
ጥያቄው “ቤተ መቅደሱ የት ነው የሚሰራው” ሳይሆን ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረው የእግዚያብሄር የቃል ኪዳኑ ታቦት ከየት ይመጣል ነው . እርስዎም “ከኢትዮጲያጋ ይገናኛል “ የሚሉት ታቦቱ አክሱም ፂዎን ላይ አለ ስለተባለ ነው . የቃል ኪዳኑ ታቦት ፂዎን ላይ የለም . መሆንም አይችልም . ምክንያቱም የቃል ኪዳኑ ታቦት በእስራኤልና በእግዚያብሄር እንጂ በኢትዮጲያ እና በእግዚያብሄር አይደለም. ሁለተኛ , ዮሃንስ ራእይ ላይ “የኪዳኑን ታቦት ሰማይ ላይ አየሁት” ይላል.
ደስ እየለክ ያቀረብከው እየነፈቀክ ይቀራል። እኔ በጣም ሚገርመኝ ከአይሁድ ጋር ጠላት ብትሆኑም በሙስሊም ጉዳይ ላይ ግን መተባበር ትፈልጋላችሁ። እኛምንም ለዚህ በቁርአን አላህ ሁለታችሁም ማመን እንደሌለብን የነገረን።
ከንቱ ተረት አምላኪ ሁላ ቁርአኑን የትኛው ነቢያችሁ ነው የፃፈላችሁ ? በቅርቡ የእግዚአብሔርን ፍርድ ታዩታላችሁ ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ በስተቀር ሁላችሁም ተረትተረት አምላኪዎች ናችሁ ይመራል ግን መዋጥ ግድ ነው!!!!
እስማኤላውያን ተረጋጉ መኸር ስለደረሰ
የሰው ልጅ አይባልም። ይህ የሚትሉት ጉዳዩ ለአይሁድም ለክርስቲያንም የመጨረሻ ውርደት ነው ይዞባቹህ የሚመጣው።
7up😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አበሻ ሚገርም ፍጡር ነው የሰው ሀገር ቤተመቅደስ ካሚንግ ሱን ተባለ ብእለህ የገደል ማሚቶ ሁኑህ መጣህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደረሰ ስትባል ግን እንኳን ልታስተጋባው ወደ ማጥላላት ገባህ ፍርዱን ለራስህ ትውኩልህ
አይ ቸከሉ ሰለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ሰባቱን የአባቶቻችን ትንቢቶች በመናገር ብዙ ሰርተናል ሳታዮ ለትችት ቸኮሉ
ወንድሜ ብርሐን ከሶሻል ሚዲያ እርቀሕ ነበር ስለኢትዮጲያ ትንሳኤ ይሔ ወንድማችን በሚያስደስት ሁኔታ ነግራል ሶሻል ሚዲያው አጥለቅልቆታል ታዲያ ዛሬ አንተ ልትተች ተገኘሕ ወደኋላ ሔደሕ እዚሕ ሚዲያ ገብተው ተመልከትየኢትዮጲያ ተስፋ አላት
ጨለማ በቀለ ተዉ እንጅ
ሶስተኛው ቤተ መቅደስ እኛ ኢትዮጽያውያንን አይመለከትም፤ለአይሁዶቹ ለአሸክናዚዎች ተውላቸው፤ስለ ራሳችን ስለ መልከጼቅ ሥርዓተ ቤተ መቅደስ አውራ፤በተረፈ ተረተረት ተው ፣ሲነግሩህ ስማ እኔ ብቻ አውቃለሁ ድርቀትህን ተው!!!
Kalaweke zeme bele mejemeriya bedenb adamete kemawerathe befit......
በማያገባህ አትግባ መቅደሱ ለይሁዲወች ተወዉ ዝም ብለህ ሣታነብ አትዘባርቅ ስለራስህ እወቅ ቅድሚያ እሽ
ቂል
Mejemeriya anteme bedenb adametwe kemawerate befit ke weste lemadamete mokere keza eygebahe yemetale wendem
ባክህ መፀሃፍቅዱሥ አንብ ተረታም
ገልቱ stupid
Feri swe mechershawe eko yehe nw
ምንም ቢሆን ለሰው ክብር ይኑራችሁ ደደሞች እውነት የመቀበል አቅም የለላችሁ አህዛብ ሁላ ከአባታችን ራስ ውረዱ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏽
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን
የአለም ፈጣሪ ቅድስት ስላሴን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስን አንዲት ነገር የምለምነው ነገር ቢኖር ንስሀ እንድጋባና ቀኖናየን እስክጨርስ ከኔጋር እንዲሆን በነጋታውም ከመቆሸሸ በፊት በእርሱ ፍቃድ የስጋ እረፍትን እንዲያፐድለኝ ብቻ ነው ፀልዩልኝ ወገኖቸ
መምህር መስፍን ልሳነ መንፈስቅዱስ ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ የትቢቱ መፈፀሚያ አታርገኝ🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
እንኳን በሰላም ተመለስክ ውድ መምህራችን
እድሜንና ጤና ይሰጥህ አሜን
+++
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር መስፍን::+++
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
እሱ ያውቃል ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ይባርክልን።
ጠላትህ ይቃጠል አንተ ያወከውን አሰትምረን እኛም እንማርለን
ዎው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ቸርነውሁሉም ለበጎነው😢😢❤
ውድ መምህራችን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ዝግጅቶችን ታዘጋጃለህ በጣም እናመሰግናለን ክብርና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሄር መልካም ነው ኤልሻዳይ ነው!!
ቀኑ ደርሳል ሲባል በጣም እፈራለው ምክንያቱም ዝግጁ ሳልሆን እያልኩ ይህንን የምታዩ ሁሉ ለንሰሀ ለሰጋዉ ወ ደሙ እንድንበቃ ፀሉዩልን በፀሎታቹ አሰቡን አኔና ባለቤቴን።
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል የኔ እህት እመብርሃን ትርዳሽ።
እኔም ዝግጁ አይደለውም 😢😢😢
እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ እህቴ እኔንም በጸሎትሽ አስቢኝ
እረ እኔም እፈራለሁ ፈጣሪ ለንስሓ ያብቃን
የኔ ውድ እኔም እነዳቺ እማሰበው አማለጂቷ ተረዳን ሁላቸንንም
ውድ መምህራችን እንዴት ሰነበቱ በጣም ድምጽዎት ጠፋብን እና እንኳን በሰላም ዳግም መጡ በጣም ደስ ብሎናል ❤ እና በጉጉት እንጠብቃለን ለዛ ሰው ይበለን 🤲❤
አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን
መምህር ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤
Memerachen Egzhabehir amelak abzto yebarekot eyew tenbetu yetayei nw geta hoye lensa abkagei
እግዚአብሔር ለንስሓ ያብቃን በሰው ሀገር እየተንከራተትን ለንፍሳችን ሳንሆን😢
HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
አይ መምህር በተስፋ እየጠበኩ ነበር
ከሌለ የለም አይሉኝም ተሰፋ ከሚሰጡኝ በጣም አዝናለው ማርያም ምስክሬ ነች ከእርሶ እንደዚ ዓይነት ነገር አልጠብቅም ነበር!!!!
Lemegemeriya geze tredahute, Egzhabehere lehulacheneme yegeleselene.
Thank you
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ የወርቅ ዘንግ ሚዲያ አጥቾት ድንገት ነው ያገኘሆት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ይሂን ቻናል ሰብስክሪፕ ብታደርጉ ታተርፉበታላቹ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
አድርጊያለሁ ተባረኪ
Waring new to a person who have a chance to back
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን።
😭😭😭😭😭😭
በየቀኑ ይሁን
እንኳን ደህና መጣህ 🙏
enkwan dena metak memeher ketayun kefel begugut entebekalen enamesegnalen
❤
መምህራችን ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው እና እባክሆ በአሉት ቀን መሰረት ይስተምሩን, ስለምትሰጧቸው ትምህርቶች በጥም እናመሰግናለን ❤❤❤
እኳን ደናመጡ መምህር ❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጡ"። ጠፍብን
መምህር መስፍን አንተን መስማት ያስደስተኛል ብዙ ስለምታስተምረኝ::
መምህር እንኳን ደህና መጡልን ባለፈው ከእመቤታችን ስእለ አድኖ የመጣውን ቅባ ቅዱስ ቃል ገብተውልኝ ነበር
መምህር እዴት እደመወደክ ስታሰተመር እኮ ወሰጤ ነው መገባው ❤️❤️🙏🙏
ስለኢትዮጵያ ቤተ መቅደስ ስለ ንጉሠ ሰላም ወጽድቅ ካህኑ መልከጼዴቅ አማናዊ እውነተኛው የቀደመው መንገድን የቤተ መቅደስ ሥርዓት አስተምር፤እውነቱን ተናገር፡፡
እንኳን ደህና መጡ መምህር❤❤❤
betam dinke yehone temhrt aemroachin ykftlen amlakachin yetmsgne yekun
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር ይመገን
እናመሰግናለን መምህር
Menfes Kidus Ayileyih
And ewnet new yalew lezam new alem Vs Islam yehonew be
Min agebahi besew hager.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ጠፍተዋል በፅሎቶዎ አስቡኝ
መምህር ሆይ ትምህርትሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው ባለሆት ጊዜ ቶሎ ቶሎ ቢመጡልን
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
ለምን ነው ቀርጸውና አቀናብረው የጨረሱትን ትምሕርት ከፋፍለው በሳምንት ልዩነት ያቀርቡታል? የቱ ይበልጣል ገንዘብ ወይንስ እውቀት?
አሁን የምትናገረው መምህር ስለ እስራኤል ዘስጋ ከሆነ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር አይገናኝም
የትግርኛን ታሪክ የጦቢያ ነው አትበል ባክህ..
ትግራይ የማን አካል ናት አሁንም ከዘረኝነቱችሁ አትወጡም መቼም እግዚኦ መሐረነክርስቶስ😊
@@Ye-maryam ለ ሁሉም ነገር credit ያስፈልጋል !!
Memihr yet tefu ehe yerso TH-cam new ?
አዎ አዲስ ወይም ተጨማሪ ቻናል ነው። ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናድርግ ❤
SAMINT LEMIN MEKOYET ASFELEGE....YIHE EKO YEDIRO ASERAR NEW....LEMIN NEGE ATAKERBEWIM MEMIHIR....NEGEROCH EKO BEFITNET EYETEKEYERU NEW
አብርሐም ልጁን ሊሰዋ የሄደበት ሞርያ ተራራ ጎልጎታ ነው መቅደሱ ያለበት አይደለም
ጥያቄው “ቤተ መቅደሱ የት ነው የሚሰራው” ሳይሆን ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረው የእግዚያብሄር የቃል ኪዳኑ ታቦት ከየት ይመጣል ነው .
እርስዎም “ከኢትዮጲያጋ ይገናኛል “ የሚሉት ታቦቱ አክሱም ፂዎን ላይ አለ ስለተባለ ነው . የቃል ኪዳኑ ታቦት ፂዎን ላይ የለም . መሆንም አይችልም . ምክንያቱም የቃል ኪዳኑ ታቦት በእስራኤልና በእግዚያብሄር እንጂ በኢትዮጲያ እና በእግዚያብሄር አይደለም.
ሁለተኛ , ዮሃንስ ራእይ ላይ “የኪዳኑን ታቦት ሰማይ ላይ አየሁት” ይላል.