🔴 ነፃ እቃ አወጣሁ ስለ ካርጎ ሙሉ መረጃ እሄንን ሳትሰሙ እቃ አትላኩ ጠቃሚ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 402

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว +22

    ወላሂ ቪድኦውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ነው የሠማሁት ጥሩ መረጃ ነው ደረሴዋ😍🙏 እደኔ በደብ ስሙ እሺ ሳዱሎችየ🙋😜😃😃

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +84

    ዛሬ ክፈት ብሎኛል አይ ሰደት አላህ ሁላችንንም ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን
    የሰፈሬን ልጂ በሰደት አጣሗት ኡፈፈፈፈፈ💔😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ከርታታ ወልዳ እንኳ ለመሳም አልታደለይም እሰኪ ሁላችሁም ዱአ አዲርጉላት ለሷም አላህ ጀነተል ፈርዶሰን እንዲወፈቃት

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  ปีที่แล้ว +49

    ሁላችሁ መረጃውን በደንብ አድምጡ ለሌሎች አድርሱ ቪድኦን ላይክ በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ ሳዱላው ጎረምሳው ሳታዳምጡ ጥያቄ አጠይቁ

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 ปีที่แล้ว

      ደረሴ. ለሣውድ. ብቻ. ነው. ወይስ. ኬየትም. ይሠራል

    • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
      @ሠአዲ-ፈ6ቘ ปีที่แล้ว

      Kuwaitከተቻለ መልስልኝ ወንድሜ ካቻ ድርስ ሽኩርን አሁን ሌቦቹ ይመጡልሀል እናትና ክክክክ አይአብዱየ ይመችህ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  ปีที่แล้ว +11

      @@fatemahmohamed2233 ከዱባይ ከኮይት ከባህሪን ከተቻለ አጣርቸ ነግራችኃለሁ

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ ปีที่แล้ว

      @@abdiwollotube ተኮየትመላክይቻላልወይ

    • @mazenmaged3819
      @mazenmaged3819 ปีที่แล้ว

      @@abdiwollotube ከየት ነው ያወጣኽው አብዱ ከአድስ አበባ ኩምሩክ ወይንስ ወይስ ከኮቦልቻ ነው ማለት ኩምሩክ በባህርም ይሁን ባየር ልዩነት የሚኖረው አይመስለኝም

  • @HawaTadele
    @HawaTadele 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደርሳው. ፍልጌህ ነበር. ባንተ ለመላክ ቁጥር አስቀምጥ. እና ደሞ. ከኳተር. ኮ/ቻ. በባህር ካለ አሳውቀኝ ውንዲሜ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 5 หลายเดือนก่อน

    አበዲደረሳው፣አሰላማሊኩም፣ዲባይጠይቅልኝ፣ካለደላላ?

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ ปีที่แล้ว +3

    እውነትህን ከሆነ መቆየቱ ችግር የለውም ግን ታማኝ ናቸው ወይም ቦሀላ ክፈሉ እዳይሉ እኔ ከሳኡድ መላክ እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጥ የሚልኩትን ሰዎች

  • @Rahi-h1y
    @Rahi-h1y 19 วันที่ผ่านมา

    መረጃው ጥሩ ነበር ግን ይፈተሻል አይፈተሽም የሚለው ይጎለዋል

  • @taibah1116
    @taibah1116 7 หลายเดือนก่อน

    አብድ እኔም እልካለሁ ባንተ በታማኝነት ተተቀበላችሁ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว +1

    አረተባበረኝ በብሀርየሚላከዉእደትነዉግንን

  • @zeytuna9934
    @zeytuna9934 ปีที่แล้ว +7

    አሰለሙ አለይኩም ወራልመቱለሂ ወባራካቱሂ ሀገርም የሰዉም ሀገር የለቹ ኢሂት ዋንድሞች አላል ካክፍ ነገር ይጣብቃቹ ወቶ ከመቅራትም አላህ ይጣብቃቹ በሰለም ለሀገራቹ የብቃቹ አሚን አላሁማ አሚን

  • @hhhvghvhhhhg9971
    @hhhvghvhhhhg9971 8 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻአላህ ነው ለአድ በርሜል ስንት ይሆን ከሳኡዲይ ?

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 ปีที่แล้ว +1

    ከብዲ,አንተ,ማውጣት,ትችላለህ
    ወይ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +5

    ሀገር ሰላም ይሆን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐🌺👍

  • @sayedhadiya2457
    @sayedhadiya2457 ปีที่แล้ว

    አብዱለምንዱባይአይከፈትም በበሀር

  • @zainabtube9265
    @zainabtube9265 ปีที่แล้ว

    ከዱባይ ዬለም ወይ እኔም መላክ እፈልጋለሁ

  • @momin8886
    @momin8886 ปีที่แล้ว

    ቆየት ያለቪዶ ነው መሠል ከዱባይ አለ

  • @امينهاحمد-ف6ظ
    @امينهاحمد-ف6ظ ปีที่แล้ว +1

    ስልክህን አስቀምጥልን በሜሴጀር መልክት አስቀምጨልህ አላየኸዉም ከተመቸህ እይና መልስልኚ ዶሩሪነዉ አብዲ

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru ปีที่แล้ว +2

    ረያን ካርጎ በነአምሮ የሚሰሩ ይፈተሻል እያሉ ነው ይከረጣል ምን ማድርግ አለብን

  • @سميرهسميره-ك1س
    @سميرهسميره-ك1س ปีที่แล้ว +2

    ቁጥሩን ላክልን መላክ እፈልጋለሁ

  • @sofiyoutube5510
    @sofiyoutube5510 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አብድ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታልን ላይክ ሸር

  • @ተዋህዶእናቴመጠጊያዬ
    @ተዋህዶእናቴመጠጊያዬ ปีที่แล้ว

    Aba betam geltse edehonelgn ebakek silk kuterhen ahun efalegalew ke wechi eka lelak wdene be airplane beye nabr emelekaw sew gen be marekab lelak alegn hulunm nagrehalew lakilgn

  • @kadraMohammed-b7q
    @kadraMohammed-b7q 10 หลายเดือนก่อน

    በማን ካረጓ ነዉ የተቀበልከው

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውንድማችን እንኳንም በሰላም ላገርህ በቃህ ዛሬ ገና አየሁ ተመስገን ግን ሁሌም አስብህ ነበር እና ጥሩ ነገር ነው ያካፈልከን ግን የት ሀገር ነው መጨርሻ ላይ የሚያርፈው ማለትም አንተ ቅድም የወሰድክ በት ማርፊያው ቦታ ????!!!

  • @ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ

    ቁጥር ስጡኝ እስኪ ታማኝ የሆነ የካርጎ

  • @ላታሀዘንኢነላህማአና
    @ላታሀዘንኢነላህማአና 7 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ በባህር መላክ ይቻላል ወይይይይ ???😊

  • @leylaali488
    @leylaali488 ปีที่แล้ว +1

    አብድዬ አዲሣባ ያለነው እዴት መላክ እችላለን እናደሞ ዱባይ ያለነው በባህር መላክ አለ ወይ እባክህ ነገርን ባአላህ አብድዬ

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ለመረጃው ዴረሴተውሂድ💦
    በዱንያ የስኬታማ ሂወት
    በአኼራ የዘላለም ደስታ
    💦 ሽርክ
    በዱንያ የተምታታ ሂወት
    በአኼራ የዘላለም ስቃይ

  • @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ
    @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መልካም መረጃነው። እኔም መላክ እፍልጋለሁ። ሪያድ። ካለ ቁጥር ስጡኝ የምታቁ። ያወጣከው ከኮበልሻነው። ወይስ ከ አዲስ አበባ ነው

  • @zuzu4920
    @zuzu4920 ปีที่แล้ว

    አብዲ የፈተሻል እንዴ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +1

    አወ እኔም የማቃቸው ሁለት ጎደኞቸ ልከው ደርሶላቸዋል

  • @taibah1116
    @taibah1116 7 หลายเดือนก่อน

    ቁጥራቸውን ስጠን

  • @ዜድየሀይቋያባቴናፋቂ
    @ዜድየሀይቋያባቴናፋቂ ปีที่แล้ว

    ከባህሬን ይቻላል

  • @JameelaOmar-l9c
    @JameelaOmar-l9c 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @miri8656
    @miri8656 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ ይሁንብህ እኔ ሳኡዲ ነኝ ብርድልብስ ብቻነው እና ድርያ ነው በማዳበርያ ነው የኔ በአላህ አድራሻ ሪያዲ ነኝ ተባበረኝ በቁረአን ይሁንብህ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube ปีที่แล้ว +2

      በአላህ ካልሽ በቂ ነው ሜሪ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 ปีที่แล้ว

    ከኩዌትስ ደረሴ

  • @AaAa-ih6bn
    @AaAa-ih6bn ปีที่แล้ว

    መሸአላ

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አብዲሻ እኔም እልካለው

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 ปีที่แล้ว +1

    ሺኩረን እብዲ ጥሩ መረጃ ነው በተለይ ለኛ ለክፋለ ሀገር ልጆች ቁጥሩራቼውን እስቀምጥልን እብዲየ

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 ปีที่แล้ว

    እሸ ሹክረን ደረሳው

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 9 หลายเดือนก่อน

    በባህር የተላከ ኢትዮጵያ ቀረጥ የለውም የታወቀ ነው እኔም እህቴ ልካ በሰላም ቤተሰባችን አውጥተውታል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว

    ደሴ አለ ወይ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 ปีที่แล้ว

    እኔ ኢንሻ አላህ ከተወሰኑ ወራቶዎች ብሗላ እመጣለሁ እቃ እጭናለሁ ግን ዱባይ ነኚ በሰሜ ነው የማደርገው እስኪዱባይ በብሀር የሚልክ ታማኚ ሰው ፈልጊና ሽኩ በለኚ ለአላህ ወስላቴ

  • @نوحالاسمري-خ8ع
    @نوحالاسمري-خ8ع ปีที่แล้ว +2

    አህለን አብዲ ወድማችን መሻአላህ በጣም ደስ ይላል ለኛ የሚጠቅሙንን ነገሮች ስለምታስረዳን ጀዛኩም አላህይር
    በአላህ እኔ እሪያድ ነኝ ያለሁት ኮትራት ነዉ ያለሁት ያኒ ጠለብ ማለት ነዉ እናም
    ወደ ሀገር ለመግባት አስቤ ነበር
    እቃ የላክበትን ቁጥሩን አስተዋዉቀኝ
    ኸይር መስራት ለራስ ነዉ እና

    • @ZinetAdem-c7s
      @ZinetAdem-c7s ปีที่แล้ว

      እኔም ሪያድ ነኝ ጠለብ መላክ እፈልግ ነበር ቁጥር ላኪልኝ ካጀኘሽ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว

    ለኔምእሥቲተቀረፅ ነፃ አዉጣልኝ አብድየ እኔሠዉየለኝም ወድሜየሚያወጣሠዉከሡኡድየተመለሠም

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም ปีที่แล้ว +1

    ወደ ቡታጀራ እንዴት እንደ ሚደርስ ንገረኛ አብዱዬ

  • @እሙኢማን-ደ6ጐ
    @እሙኢማን-ደ6ጐ ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነዉ ቅቤ ይቻላን ወይ መልስልኝ ልልክ ነበር

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  ปีที่แล้ว

      ቅቤ ሀገር አላይደልዴ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 ปีที่แล้ว +2

    መቆየቱ ብዙም አይጎዳም ነበር። ግን አብድ ከሳኡድ ቢያንስ እስከ ኮ/ ቻ ወይም በየ ክፍለ ሀገሩ አያደርሱም ማለቴ ሙሉ ክፍያ ከተከፈለ እንደገና አድስ አበባ ሌላ ፕሮሰስ ነው በተለይ ትንሽ እቃ ከሆነ ቤተሰብ ለመላክ!
    ከሳኡድ እስከ አለንበት ሀገር ሲሉ ነበር ባለፈው የሰማሁት ።ያልኩህ አይነት ከሆነ ጠቁመኝ ወንድም አለም

    • @RahmaAhmad-kx8kc
      @RahmaAhmad-kx8kc 8 หลายเดือนก่อน

      ኮቦልሻ ያስገባሉ እኔ ሀይቅም ያደርሳሉ እኔ ገብቶልኛል አንድ በርሚል አምስት መቶ ሪያል ነው የግፈልኩት

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም እስከመጨረሻ ሰምቻለሁ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠከን ግን ከቻልክ እችን መልስ ስልኮችና ኮፒተሮችን ብንጨምር አያለችግር ይደርሳል ???

  • @ተምሬአሊ
    @ተምሬአሊ ปีที่แล้ว +4

    ለመረጃውእናመስገናለንአብዲዱባይካለኒገርን

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  ปีที่แล้ว +1

      አለ በሰሞኑ ሙሉ ማብራሪያ ይዤ ቀርባለሁ

    • @ተምሬአሊ
      @ተምሬአሊ ปีที่แล้ว

      @@abdiwollotube እሻአላህስለመልክልንአመሰግናለሁ

    • @ተምሬአሊ
      @ተምሬአሊ ปีที่แล้ว

      @@abdiwollotube እሻአላህስለመልክልንአመሰግናለሁ

  • @hadraseid4616
    @hadraseid4616 ปีที่แล้ว

    እረአብድከዱባይበመርከብይውሠዱንባየርአችልምቀረጡን👍👍👍

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሀሪፍ ነው ወላሂ ከ ዱባይ ከ ተጀመረ እኔም እልካለሁ

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش ปีที่แล้ว +1

    እኔም።እልክ።ነበር።ወንድሜ።ግን።ቀረፅ።ፊራሁ።።ምን።እንደማደርግ።ግራ።ገባኝ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  ปีที่แล้ว

      በዚህ ቀረጥ የለውም

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 ปีที่แล้ว

    ወድሜ መቆየቱ ይቆያል 3ወር የሚደርስም አለ ግን ዋና በጥንቃቄ ካስገቡ

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 ปีที่แล้ว +1

    ከዱባይ በባሕርአለወይ

  • @nurasara
    @nurasara ปีที่แล้ว

    አንታ ሰውዬ እሄን ነጋር ስታወራ አስባሀበት ነው ከጀርባ ቡዙ ነጋር አዝሎዋል እናም እጋ ወጥ ነው አያስታማምንም ደሞ እሄ በዩቱብ ይነጋራል

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว +5

    በሰዎች ልብ ውስጥ የምታስገባት ደስታ አንድ ቀን ማረፍያዋን ባንተ ልብ ውስጥ ማድረጓ አይቀርም። ፕሩፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ እውቀት ያገኙቀታል👈👍

  • @Aande621
    @Aande621 ปีที่แล้ว

    እሲከ. ኮበልቻ የላከችሁ ሳወድ ያላችሁ
    በረሜኑ አይታጀገምእንደ

  • @safiyabints4609
    @safiyabints4609 ปีที่แล้ว

    ግን ፍተሻውስ እንዴት ነው

    • @safiyabints4609
      @safiyabints4609 ปีที่แล้ว

      ማለት አብዛኛው ነገር ከዱባይ መላክ እፈልጋለውኝ

  • @AskalAskal-ee1cl
    @AskalAskal-ee1cl 9 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️🇪🇹🙏🙏🙏

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 ปีที่แล้ว

    አብዲየዋለይኩምእሰላም።።እስቲተዱባይ።.ይቻላልወይ

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 ปีที่แล้ว

    ስላም እኔምለው ፍሬጁ ሳይታሽፍግ እንዳለ ነው የሚልኩት ይታሽጋል ይሚሉት ውሽት ነው ማለትነው

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 ปีที่แล้ว

    እረ መላክ እፈልጋለሁ ኩዊይትም በባህር መላክ ከተቻለ ላኩልን?

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว

    በቆርቆሮ እዳትልኩ አጋጣሚ በደህና ደርሶጂ ይወለጫጨማል ይተረተራልም በዛላይ ዉስጡ ግዛዝነገር ካለዉ ይሰባበራል ብለዋል ነገር ግን ትልቁ ብረድስት ወይንም ሮቶዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ብለዉኛል የላኩት ገብቶም ይጠቅማል ብረድስቱ ለየሰደቃና ለየሰርግ ይከራይላቺኋል በጣም ትልቁ ብረድስት 68ቁጥር እሮቶዉ ደግሞ ለድግስ ጊዜ ዉሄ ማጠራቀሚያና ለሊጥ ማኖሪያ በዛላይ ልብስም ቆጥሮ ያስቀምጣል ለሀፍ በጣንያ የመሳሰሉትን ቁም ሳጥል ለሌለዉ ሰዉ ይጠቅማል ቆርቆሮዉ ግን ትልቁ 500or600 እሪያል ይገዛል ሀገር ሲገባ ዉልጪምጪም ይላል አስቶ መጣልጂ ጪራሽ አይጠቅምም ብለዉኛል የዉስጥ አዋቂወች በብረድስትና በሮቶ ሚገባዉ እቃ ግን ሳይጎዳ ይደርሳል ብለዉኛል የዉስጥ አዋቂወች

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይፕ አድርጊለሁ አብዱ ወንድሜ ኮምበልቻ ይደርሳል ወይ

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว

    ለመረጂዉ እነመሠግነለን ግንከሳኡዲብቻነዉ ወይስ ከሁሉምአረብሀገርነዉ ከሆነ ቁጥር አሥቀምጥልን አድራሻቸዉሥ የትነዉ

  • @-hadiya-youtube
    @-hadiya-youtube ปีที่แล้ว

    በስንት ገን ይደርሳል

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ ปีที่แล้ว

    ሳኡዲወችማ ደስ ይላል ብዙ አማራጭ አላችሁ
    ባህሪን አይልኩም አ በበሃር ይመስለኛል እምታቁ እስኪ ንገሩኝ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 ปีที่แล้ว

    ግን ፍሪጅ ቴሌብዥን እዳው በሰላም ይገባል እሚሰባበር ይመስለኛል መላክ እፈልግ ነበር ግን የሚሰበር የሚሰበር ይመስለኛል በተለይ በባሀር

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ አብዲ ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg ปีที่แล้ว

    እሽ እስከ መጨርሽው ስመሁት ግን ያኔ ጥያቄ ከርጎ በምነደርግ ግዜ ነው በበሀር አድርጉልኝ ያምበለው እዴት ነው ምንም አልገበኝም እኔ መድርግ ይፈልገለሁ ግን አሁን በያ ምድያው ሁሉም እሪ ነው ያምለው እሽ ነገሩ እዴት ነው ተደ በርሜልም አይቻልም አሉ መስለኝ አራ በአለህ እስቲ ንገሩኝ
    ደራሴ ያምተውቀው ከለም ነገር ከለ

  • @ekrim01
    @ekrim01 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለህ ጡሩ ነዉ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว

    ኮዌት አለ እንደ በባሀር ለመላክ አደራ መልስልኝ ካየሀው ወንድም የሚልኩም ካለ አሳውቀን ቡዙ ልጆች አለን ከኮዌት የምንልክ

  • @اماكرم-ي6ز
    @اماكرم-ي6ز ปีที่แล้ว +3

    ከዱባይ እሮቶመላክ ይፈቀድ ይሆን ወንድም

    • @fatumafatuma1758
      @fatumafatuma1758 ปีที่แล้ว

      አይፈቀድም

    • @اماكرم-ي6ز
      @اماكرم-ي6ز ปีที่แล้ว

      @@fatumafatuma1758 በምንድነው መላክ ይቻል ይቻላል

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @zd2105
      @zd2105 ปีที่แล้ว

      ይቻላልከዱባይርቶ

  • @zeburazebura5353
    @zeburazebura5353 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኽይር ወዲም እስኪ የምታቃቸው በበሀር የሚልኩ ቁጥር ሥጠኝ እዳለህ አብደል

  • @سلطانالصيعرس
    @سلطانالصيعرس ปีที่แล้ว

    እቃወች አይጠፋም ብጠፈስ መነው ተጠያቂ?

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቃ ስምትወሩ አብዲ ኮበልሻነበር ገብቷል ይወጣል እያሉኝ እሄው ስምትወሩ

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 ปีที่แล้ว

    በማን ነው የተላከው በራያን ካርጎ ነወይ አብዲ እስኪ አስረዳን

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር አብዱ አዲስ አበባ ላለነው በባህር መላክ እንችላለን እንዴትስ እንቀበላለን

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 ปีที่แล้ว

    ቦርቄ ያደኩበት ሰፌን አሳየሀኝ አይ ኮቦልቻየ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว +2

    እኔም በውዱ ባለቤቴ ስም ልኬ በነፆ ወቶልልኛል በጣም ጨንቆኝ ነበር አልሀምዱሊላህ
    እዝህ ግን አንድ ሺ ራያል ከፍያለሁ የኪሎ በብሀር አይደለም የነፆ ወረቀት ካለ ቀረጥ የለም በእርግጥ እስምድል ነው ሁሉንም እቃ ከፈተሹ ትንሺ ይቀርፆሉ እኔ ሁሉንም አላዩብኝም ዱአ አድርጌባቸው አይናቸውን ጋረደልኝ ክክክ

    • @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
      @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ ปีที่แล้ว

      መቸነው መልሽ

    • @ሉሉሀላሌንናፋቂ
      @ሉሉሀላሌንናፋቂ ปีที่แล้ว

      አረ እደት አረገሽ ውደ ነገሬኝ እሲ እስርቤት። ወረት ነው እንደ

    • @አላህበቂየነው-ዀ8ዠ
      @አላህበቂየነው-ዀ8ዠ ปีที่แล้ว

      በአላህ እናት እኔም በቅርብ ካርጎ ማርግ ፈልጊ ነው በውሰጥ ሀይ በይኚ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว

      @@አላህበቂየነው-ዀ8ዠ በእስር ቤት ነበር የገባው እህት የነፆ ወረቀት አፆፎ እና እድል ነው ይፈትሻሉ የተወስነ ይቀርፆሉ ግን ብዙ ጊዜ ከላይ ከላይ ነው እድል ነው እኔ ስው ብዙ ሲያወራ ጨንቆኝ ነበር አላህ ረድቶኛል አንድ ወር አለፈው ካወጣ እና ከእስር ቤት በገባ ስው ስም አስገቡ ቢቀረፆም ብዙ አይጎዳችሁም የካህረባ እቃ ከሁሉም አይነት አንድ አንድ ብቻ ላኪ

  • @qeew2686
    @qeew2686 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱህ ወበረካቱ አህለን ወድማች ቁጥርህን ፈልጊው ነበር እደት ላግኝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም
    እሽ አብድ እኔ በጣም አምናሀለሁ እናም ጥሩ መረጃ ነው ስትቀን ይቆያል ግን አክስትህን አጣርተህ ስት እደከፈለች ስት ቀን እደቆየ ንገረን

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እደምመልስልኝ ተስፋ አረጋለሁ እኔ በባሀር ለመላክ እየረተብኩ ነበር ግን አድስ አበባ ድረስ ከሆነ የቀርጥ ያስከፍላሉ አሉኝ እኔ ደሞ አድስ አበባ ነዉ እድደርስልኝ የምፈልገዉ እስቲ የዚህን መረጃ ካለህ ጠይቀህም ቢሆን መልስልኝ ወንድሜ ባረከሏህ ፊክ

  • @Madin969
    @Madin969 ปีที่แล้ว

    እሽ አብዱየ ከዱባይም መላክ ከተቻለ። ቁጥራቸውን አስቀምጥልን ከዚህ የኪሎ እከፍላለን እደ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ
    ክክክ ይህ ሁሉ አፉ የተሰረው ምንድነው
    እንዴ ይህመ የግመሉ ወተት ሰይሆን አይቀርም እሱን ይሁን እንዴ ከሪጎ የደርከው

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ መረጃ ነው እና ስልካቸውን አስቀምጥልን ሲቀጥል ከነብና ሶፋ ተላዛ ቴሌቢጅን ወዘተ ነውጂ ሌላውን ኮተታችሁን አጅምሩክ ቢሆን ያን ያህል አይቀርጡም ካህረባ ያለበት እቃ ነው ቀረጥ እሚበዛበት

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 ปีที่แล้ว

    አብዲ ከዱባይ በባሀር የምልክ ከሌ ንገሪኘ

  • @mahadiyakonjo1155
    @mahadiyakonjo1155 ปีที่แล้ว

    አብዶ ሳዉዲብቻነዉ ወይሰ ዱባይም አለ መልሰልኝ እሰኪ

  • @medinamedina5557
    @medinamedina5557 ปีที่แล้ว

    አብዲ ጀዛክ አላህ ኸይር ከዱባይስ በዚህ መልኩ መላክ ይቻላል እንደ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว +1

    እደታሸገ ሣይፈታቱ ካደረሡት ጥሩነው ችጊሩ ከፈቱት ደሥ አይለም እደተረተበ ጭነው ካሥገቡት ጥሩነው

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 ปีที่แล้ว

      አረይፈትሹታል

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว

      @@saudihosen8183 ምን ዋጋለው ያሥጠላል

  • @Neimabintmuhammed1
    @Neimabintmuhammed1 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻ አላህ ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው የት ነው ወደ አዲሳባ በዚህ አይነት ይልካሉ ማለቴ አድራሻ ስንት ግዜ ይፈጃል😳😳😳

  • @Zed645
    @Zed645 ปีที่แล้ว

    ውዶችየ ከባህሬንስ ይቻላል ወይ በባህር? ደረሴ እባክህ ጠይቅልን። Air Cargo እማ አልተቻለም ቀረፁ

  • @ዜድየሀይቋያባቴናፋቂ
    @ዜድየሀይቋያባቴናፋቂ ปีที่แล้ว

    እሲኪ ከባህሬንይቻልእደሁ ንገሩኝ

  • @rahimahrahimah9797
    @rahimahrahimah9797 ปีที่แล้ว

    አሰላሙሊኩምወውድምበበሀረይላከልእደአሁላይሰኪህነላኪልኝ

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 ปีที่แล้ว +1

    ሥልክኽንላኽ

  • @shamsbellal2886
    @shamsbellal2886 ปีที่แล้ว

    Selam
    Walking.warahamatu.lahe.wabarkatu.abde.endit.nahe..babahar.yabelkaw.sawy.selk.kalahe..Ena.yalahot.sade.new.bacomnt.asekamteleg

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว

    አብይ ሳያይ የገዛችሁ ላኩ መቃቱ አይቀርምና አንድ ቀን ኪኪኪኪ
    ግን እኮ ሀገር መግዘቱ አህሰን ለአንድ በርሚል የሚከፈለው ብዙ እቃ ይገዛል
    ያው አያስችለንም መሰብሰብ ነውጅ ስራችን