#ካርጎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025
  • #yetbi#ebsworldwide#comedianeshetu#dawud#nahi tube#donkeytube

ความคิดเห็น • 86

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  ปีที่แล้ว +12

    *ሀባይቢ እንደት ከርማችሗል ያው እንግድህ በጥያቄያችሁ መሰረት ስንት እንዳወጣሁ እና ምን ምን እንደተቀረጥኩ ቪድዮ ሰርቼላችሗለሁ እስከመጨረሻው አዳምጡት ላይክ እና ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ❤*

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ ปีที่แล้ว

      እቃሽ ተገኘልሽ

    • @ኤክራምYouTube
      @ኤክራምYouTube ปีที่แล้ว

      ውዴንገሪኝ የመኪናወረቀትአለሽ

    • @BINTYIMAMtube2223
      @BINTYIMAMtube2223 ปีที่แล้ว

      አሪፍነው የኤሌክትሪክ እቃ እንደመያዝሽ ግን ኢትዮ ባለሰው ስምብናስገባ ቀረጡ እንደትነው

    • @hayathayat2324
      @hayathayat2324 ปีที่แล้ว

      በበሀረ ነዉ እዴ ዬላክሽዉ

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 ปีที่แล้ว

      ማሪ 5ብርድለብስነብርኝ አደ ስ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ ነሽ ብዙ አይደለም እንደወሬሽ መስሎኝ በዚህ ልክ አልጠበኩም ነበር

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህናመጣሽ ቲጅየ
    እህቶቸ ብራችሁን አታባክኑ ወላሂ ሀገራችን ሰላም ይሁንልንእጅ ሁሉም ነገር አለ❤

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 ปีที่แล้ว +5

    እዛ ብዙ ተከራትቻለሁ 12ሺ በነፃ እዳወጣሺ ቁጠሪው እኔኮ 64ኪሎ ልብስ ብቻ ሌላ ምንም የሌለው 107ሺ ነው የተጠየኩት ምዲረ ሆዳም ከትንሺ እስከትልቅ በጉቦ የተጨማለቁ ናቸው እዛ ውስጥ የዲሃ እንባ ግን የት እደሚያደርሣቸው እማያለቅስ እማይወረስ ሰው የለም የሠው እንባ ምንም እማይመስላቸው 😢

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  ปีที่แล้ว +1

      *አረ ኡኡ ወላሂ በይ ምን ጉድ ነው ይሄማ ግፍ ነው*

    • @sosinatub2861
      @sosinatub2861 ปีที่แล้ว

      @@Tgkutabertube የምር በጣም ነው እሚያሣዝነው እኔ ከሚያዚያ 25እስከ ግንቦት15ስከራተት ነበር አዲስ ህግ ወቷን ይላሉ በራቸው ላይ ለጥፈው ይሄ ለህዝብ ግደለሺነት ነው ለዘረፋ እዲያመቻቸው በጣም ያሣዝናል ግሙሩክ ውስጥ እሚሠራ ግፍ እማያለቅስ ከአቅም በላይ ስለሚጠየቅ ጥሎ እሚወጣው ይብሣን

    • @زهرةقوشو
      @زهرةقوشو ปีที่แล้ว

      ይዞ ለመሄድ ስንት ኪሎ ነው ይፈቀዳል

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ ปีที่แล้ว

      ወይኔ 107 ሽ ብር ከፈልሽ ተውሽው😢😢😢😢

    • @nesihatube7325
      @nesihatube7325 ปีที่แล้ว

      ልከሽ ነው ወረቀት ያልተገነጠለ አድርገሽ እንደሁ ለንግድ የመሠላቸውን ይቀርፃሉ ብለዋል

  • @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
    @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd9022
    @zd9022 ปีที่แล้ว +5

    ወሪውን አሳጥሪው ውይ አንች ላውራሽ ስለቸኝ😂😂😂😂😂

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  ปีที่แล้ว +4

      *ተይ እንጅ በኢትዮጵያ ኔትወርክ እንዳውም መመስገን ነበረብኝ እንጅ kkkk*

    • @zd9022
      @zd9022 ปีที่แล้ว

      @@Tgkutabertube ክክክክ ትክክል ነሽ ስንት ደከፈልሽ ለማውቅ ቸኩሌ ብጠብቅ ብጠብቅ ልነግሪን አልቻልሽም

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

  • @SsAa-ez7cu
    @SsAa-ez7cu ปีที่แล้ว

    በጣም ርካሽ ነው አንቺ ግን አካበድሽ

  • @ያዘኝእዳመሌ
    @ያዘኝእዳመሌ ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን እኔም ባህሪን ነኝ በቅርቡ እያሠብኩ ነው ኢንሻአላህ

  • @barkaa4677
    @barkaa4677 2 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ እስቲ ንገሩኝ ወደአገር ልበር አንድ ወርነው የቀረኝ እና አንድ ልጠይቅሽ እህቴ በሄርፖት አንድ ሻጣና አንድ እቃየያዘ ካርቶን ይፈቀዳል እቃውም ልብስነው ብዙም አዲስ የለውም

  • @alemeyoutube2249
    @alemeyoutube2249 ปีที่แล้ว

    wow tenshe new egezabeher yemsgen mara

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 ปีที่แล้ว

    ሀቢበቲ ርካሺነዉ ያንችማሻአላህ❤

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ያች ጥሩ ነው

  • @የናትዋተናፋቂ
    @የናትዋተናፋቂ ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 4 หลายเดือนก่อน

    የመቸ ነው እህቴ እኔ ጥር ልሣፈር አሥቤ ነው መልሽልኝ ማለት የዘንድሮ ነው ያምና

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 9 หลายเดือนก่อน

    ነጻ ወረቀት ባስጽፍ ወረቀቱን የት ነው የምሽጠው ??

  • @AishaAisha-ru9kc
    @AishaAisha-ru9kc ปีที่แล้ว

    እስኪ ሰሞኑን እንዴት ነው የምታቁ ይሄ የቆየ ነው ትኬትስ ስንት ይሆን

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว

    አሪፍነው❤

  • @ሠብሪናሠብሪና
    @ሠብሪናሠብሪና ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው ብዙ አደለም

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 ปีที่แล้ว

    ጥሩመርጃነው

  • @FskaTube
    @FskaTube ปีที่แล้ว

    Ye passports kophi managin sabsibashi yatkflbeti naw sitii😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😢😮❤😂❤

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በአሏህ ጥያቄየን መልሽልኝ እኔ ቅርብ ቀን ወደ ሀገር ልገባ ነው እና አንድ ሳጥን እና በርሚል አለኝ ከቀረፂ ነፃ አፂፊ እስከስንት ነው የሚቀረፅዉ ስንት ያስከፈለኛል ወይስ በባህር ልላክ ደማ በባህር እየተወረሰ ነው አሉኝ ግራ ገብቶኛል እስቲ ንገሪኝ

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል หลายเดือนก่อน

      በገዛሺው ዋጋ ነው የሚቀረፀው ውድ ተመሳሳይ ልብሰ አትላኪ ጎግል እየገቡ ነው የሚቀርፁት እኔ ማሺኖች የዛሬ አመት ለጎደናየ ልኪነበር ግን ተቆርጧል ሰለዚሕ አሳቢበት ውደ😢😢ከባድ ነው ቢንሰ

    • @hffhkg-vb1mt
      @hffhkg-vb1mt หลายเดือนก่อน

      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል እህቴ ጅዛኪ ግን እኔ በባህር ልኬ በሰላም ደርሶልኛል አልሀምዱ ሊሏህ

  • @ሠብሪናሠብሪና
    @ሠብሪናሠብሪና ปีที่แล้ว

    ገን በሠው ሰም ቢላክ እሥከሥንት ይቀርጻሉ ?

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 ปีที่แล้ว

    የት ሳኡድ ትመሥሊኝ ነበር

  • @Sumeya-e2l
    @Sumeya-e2l ปีที่แล้ว

    Welahi.sadbshineber.tigiye.yetefachieyalku.

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ በአገሪ የለም ሻባ ቨልዚን

  • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
    @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ ปีที่แล้ว

    እንዱኒሲዋ የወሰደችብሽ እቃ እንደት ሆነልሽ

  • @rabearabeaa4797
    @rabearabeaa4797 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Seada-f4u
    @Seada-f4u ปีที่แล้ว

    እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኘ ከሁለት ወር በኸላ እመጠለሁ በኪሎ ስት ነው የላክሽው

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 ปีที่แล้ว

    በብሀር ነው እደ የላክሽው

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 ปีที่แล้ว

    Shukrenn 💞

  • @ሀቢባወሎእሙካሊድደሴኩታበ

    ትግስተ ነይማ በውስጥ

  • @fatoma6780
    @fatoma6780 ปีที่แล้ว +1

    የንዉድ እኔ በቅሪቡ እምመጠው ጥሮ ምክሪናው ዉድ ሺጣሥ ዉድ እሬቡሪት እሥክ ሥንት ሺጣ ይቸላል

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      ባንዱ ሻንጣ 23 ባንዱ 23 በትንሿ ሻንጣ አይሮፕላን ውሥጥ የምትይዣት በሷ ከ7እስከ 10ትቺያለሽ

  • @rahmaahmed2172
    @rahmaahmed2172 ปีที่แล้ว +1

    የመቸ ቪድዮ ነው ግን ማለቴ አድስ ነው የቆየ?????

  • @ያዘኝእዳመሌ
    @ያዘኝእዳመሌ ปีที่แล้ว

    እረ ጡሩ ነው ቀረፁ እድለኛነሽ

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔ ከወሬዋ በጣም ፈርቸ ነበር

  • @madinamohammed2286
    @madinamohammed2286 ปีที่แล้ว

    በሀሬን

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +4

    በቃ አታብራሩ ሌላው ይጠቀምበት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 ปีที่แล้ว +3

    ጃካርታ የሄደው ሻጣሽ መጣልሽ ወይ? ?

  • @user-qj7ub3gd1f
    @user-qj7ub3gd1f ปีที่แล้ว

    💝💝💝🌷🌹👍

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 ปีที่แล้ว

    በጣምጥሩነውያቺይ

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ ปีที่แล้ว

    ቁጥር ስጭኝ የላክልሽን እኔባህሬንነኝ ውደ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ ปีที่แล้ว

    ባህሪን ነበርሽንዴ?ማናማ ስትይ እኔም ባህሪን ነኝ ከወራት ቡሃላ እገባለሁ ካርጎም አረጋለሁ።ይህን ያክል እቃ አላዮትም ምናምን ምትይዉን አታብራሪ ቀጣይ ይነቁና በደንብ ፍተሻ ይኖራል

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🥰

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ❤እስኪ ስት ስልክ ያልፋል በእጅ❤ስሪልን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

      የሚፈቀድ ሁለት ነው ተጨማሪውን ደብቆ ነው የሚወሰደው ባትሪውን ለብቻ አውጥቶ በገስቲር ስልኩን ባትሪውን ቻርጁን መጠቅለል እንዳይጮህ ሲያልፍ

    • @زهرةقوشو
      @زهرةقوشو ปีที่แล้ว

      @@እረህመት-ዘ5ተ ከልብስ ውስጥ ነው እምናደርገው ወላ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      @@زهرةقوشو
      በእጅ ሻንጣሽ የተወሰነ የተወሰነው ከልብስ ውስጥ ጠቀላሎ ማስገባት እንዳይለይ ገስቲሩ እንዳይጮህ ነው

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد ปีที่แล้ว

    ሀገር ገባሽ እደ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 ปีที่แล้ว

    ቀልደኝ ነሽ እኔ ለወንድሜ ስም ነው ሁሉም በሁሉም 50 ሺ ነው ወላሂ የከፍልኩት

  • @hayatbaser1452
    @hayatbaser1452 ปีที่แล้ว

    እረ በነፃ እንዳወጣሽ ቁጠሪ እድለኛ ነሽ

  • @heesan5522
    @heesan5522 ปีที่แล้ว

    ቆይበባህር ብልክ በስንትወርይገባልኛል

  • @madinamohammed2286
    @madinamohammed2286 ปีที่แล้ว

    የታርጎ ቁጥር ላክልኝ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  ปีที่แล้ว

      *33 83 54 71 city cargo Bahrain*

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

    20 ሻቦ ሆ

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 ปีที่แล้ว

    ወረቀትኮ ትሸጭ ነበር ተሳስተሻል እያፃፋችሁ ሂዱ

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk 9 หลายเดือนก่อน

      ወረቀቱን ላስጽፍ ፈልጌላለሁ ግን የት ልሽጠው ????

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk 9 หลายเดือนก่อน

      የት ነው የሚሽጠው ?

  • @hayatbaser1452
    @hayatbaser1452 ปีที่แล้ว

    እረ ንገሩኝ የምታቁ ካላቹ አገር ለመግባት ፈልጌ ነበር መስከረም ግን ፓስፖርቴ ለማደስ ሰጥቼ ቆየብኝ እና መሳፈር እችላለዉ እንዴ በጌዜዉ ባለፈ ፓስፖርት

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ አስቸኳይ ከሆነ ሊስባሲ ይሰሩልሽና ትሄጃለሽ

    • @AminaMuhamed-c1b
      @AminaMuhamed-c1b ปีที่แล้ว

      ትቹያለሺ ፖስፖርት የለም ወረቀቱዉ አልቃል እያሉዉ ነዉ ዉደየ ቀራማአ ሳገብይ አገርሺ ግብይ

  • @Alhamdulilah_207
    @Alhamdulilah_207 ปีที่แล้ว

    ካርጎ ያረግሽበትን ቁጥር ስጭኝ

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ ውዶቸ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ปีที่แล้ว +2

    ጃካርታ የሄደው እቃ መጣልሽ ቆንጂት