የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 1 (Part One) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 479

  • @kiduel
    @kiduel  4 ปีที่แล้ว +76

    ክፍል አንድን ለማድመጥ - th-cam.com/video/wWfpfPfmnko/w-d-xo.html
    ክፍል ሁለትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/WWfA_9mKGGg/w-d-xo.html
    ክፍል ሦስትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/M29TRCCGhcw/w-d-xo.html
    ክፍል ዐራትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/iZEfeifsnD8/w-d-xo.html
    ክፍል አምስትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/8xA1MVAdJuw/w-d-xo.html
    ክፍል ስድስትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/rj7xSauAcuI/w-d-xo.html
    ክፍል ሰባትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/s3D2uS2w5rQ/w-d-xo.html
    ክፍል ስምንትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/asqbs5SzBlk/w-d-xo.html

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 4 ปีที่แล้ว +26

    ይሄ ትምህረት ግን በየገጠሩ ላሉ አቢያተ ክርስትያን እንደ ኮርስ ቢሰጡ ብዙ ወጣቶች ከጥፍት ይድኑ ነበረ ምክንያቱም አብዛሀኛወቻችን ከእውቀት ማነስ ነው ወደ ጥፍት እም ሄደው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ተግሳጽ በውስጣችን የለም ቃሉ በውስጣችን የለም ስለዚህ እባክህ መምህረ ሆይ በየገጠሩ ላሉ ወጣቶች ትምህርት እንዲደረሳቸው የቻልከውን አድርግ በጫት በሲጋራ በዘፈን በመስራት ነው የሚውሉት

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 5 ปีที่แล้ว +123

    ባስፈላጊ ግዜ ነው ያገኘሁት ትምህርቱት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @yemariamlijdestaaddisu3166
    @yemariamlijdestaaddisu3166 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህርዬ ቃለ ሕህወትን ያሰማልን

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 ปีที่แล้ว +23

    ዲ/ን ሔኖክ በእውንት ጸጋ ያብዛልህ ብዙ ነገር ተማርኩበት እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ ኡፍፍ ደስ የምትል ሰው ነህ በወጣትነት ዘመንህ ለዚህ ብቁ ክብር የጠራህ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ጉድ!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ ልኬን በቤቱ አድጌ የአባቶቼን ትምህርት ስሰማ አድጌያለሁ መምህር ያንት እይታ ግን ይለያል እድሜ ይስጥልን።

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ እግዝሐብሄር ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel4394 3 ปีที่แล้ว +25

    ግሩም ስብከት ነው። ወጣቱን እያተረፍክ ነው ወንድማችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว +30

    *አሜን ስል ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተማስገን ይሁን ለመምህረችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫*

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว +223

    የኣንተ ስርግ ወይም ጋብቻ ለማየት ጓጓሁት መልካም እና የማረ ትዳር ሚስት ፈጣሪ ይስጥህ መምህራችን እንወድሃለን።

    • @hay5360
      @hay5360 3 ปีที่แล้ว +6

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @andatdtapostolicfathers5979
      @andatdtapostolicfathers5979 3 ปีที่แล้ว

      pp

    • @andatdtapostolicfathers5979
      @andatdtapostolicfathers5979 3 ปีที่แล้ว

      😒

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 3 ปีที่แล้ว

      @@andatdtapostolicfathers5979 ምን ነው?😀😏

    • @user-os9yx8ul7y
      @user-os9yx8ul7y 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏼

  • @sebliyilma3834
    @sebliyilma3834 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ዲያቆን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አንተ ና ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ምታስተምሩትን የእግዚአብሔርን ቃል ለማዳመጥ ሁሌም እጓጓለው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ልብ ይስጠን

  • @hana-gb6zq
    @hana-gb6zq 4 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እሚገርመው ያለምንም ማጋነን ከመጀመርያው እስአመጨረሻው የራሴው ታሪክ ነው ግን ደሞ ሁሉም ነገር ተዘበራርቆ ተዘበራርቆ አሁን ላይ ብቸኝነትን መርጨ በስደት ላይ ስተቶቼን እየተማርኩነው የወደፊቱን እግዚአብሔር ያቃል

    • @eshetiebishaw6323
      @eshetiebishaw6323 4 ปีที่แล้ว +1

      እንቁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @serkalemgoche6409
      @serkalemgoche6409 2 ปีที่แล้ว

      የእኔም ልክ እንዳንቺ ነው ከእንግዲህ እግዚአብሔር ያለው ይሁን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን መምህረ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በዉንት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ሁልጊዜም የማይጠገብ ትምህት ነዉ

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +10

    ከቀድሞው እንዲህ አይነት እውነተኛ የቤተ-ክርስቲያን መምህራንን ብንሰማ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባቸው ከተባሉ ተኩላዎች መናፍቃን በምንፍቅናቸው ልጆቻችንን አይነጥቁብንም እኛንም አያሸብሩንም ነበር መምህራችንንም ይጠብቅልን ቃለህይወትንም ያሰማልን።

  • @abiytinsae8107
    @abiytinsae8107 5 ปีที่แล้ว +19

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። ይህ ርእስ እጅግ መሰረታዊ ነው ምክያቱም በዚ ጉዳይ ዙሪያ ብዙ ብዥታዎች አሉ ብዬ አስባለው። የኦርቶዶክስ ልጆች በዚህ ርእስ ዙሪያ ብዙ ትምህርት ያሰፈልገናል። ምክያቱም አብዛኞቻችን ከጋብቻ በፊት እና በጓደኝነት ጊዜ ምን ማድረግና ምን አለማድረግ እንዳለብን ምንም እውቀቱ የለንም። ጭራሽ ትንሽ ከፍ ስንል መቁረብ ማቆም አለባቸው ይባላል። ይህ ማለት እስካልቆረብን ድረስ ሌላ ነገር ማድረግ የሚፈቀድ ነው ሚይስመስለው። ለቁርባን የምናደርገው ጥንቃቄ እንዳለ ሆኖ አንድ ልጅ እያደገ ሲመጣ (teenager ሲሆን) ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት፣ ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት ጾታዊ ግንኙነት ማድረግ እንደሌለበት፣ ከተቃራኒ ጾታ ጋር የት የት መሆን አንደሌለበት የመሳስሉትን ማስተማር አለብን። እኔ ለምሳሌ ከእድሜዬ በላይ ቶሎ ነበር ያደኩት። እና ከህጻናት ጓደኞቼ ጋር ለፍልሰታ ልቆርብ ስሄድ ሰው ሁሉ እንደ ጉድ ነበር ሚያዩኝ። እኔ የዛን ጊዜ በጣም ነበር እማፍረው። የዛኔ የሚመስለኝ የነበርዉም በቃ ትንሽ ልጅ ብቻ የሚቆርብ ነበር። ቤተሰቡቼን ጨምሮ አንድ ሰው እንኳን ንጽህናኤን እስከጠበኩ ድረስ መቆረብ እንደምችል ያስተማረኝ ሰው የለም ነበር። በጣም የሚያስዝነው እኛን ለቅዱስ ቁርባን ብቁ እንድንሆን ከማስተማር ይልቅ እንድንሸሽ ነው ሚያደርገን። እንደዉም በዛው እየቆረብን ብንቀጥል ኖሮ ከዙ ነገር እራሳችንን እንቆጥብ ነበር ብዬ አስባለሁ። ሌላው ደሞ አንድ ክርስቲያን ጋብቻ መፈጸም ያለበት በቁርባን ብቻ እንጂ ሌላ አማራጭ እንዳለ ማሰብ የለበትም። በጭፈራ በሆታ በአለማዊ ማግባት በፍጹም ልክ አይደለም። እኔ እንደምረዳው አብዛኞቻችን ሁለት አማራጭ ያለ ነው ሚመስለን። የግብጽ ሆርቶዶክሶችን ብናይ በጣም ነው የሚያስቀኑት። እሁድ እሁድ ከቅዳሴ በኋላ እንድም ክርስቲያን ሳይቀር ነው ተነስቶ የሚቆርበው። ምክንያቱም ሁሉም ሰዎች ህጉን ጠብቀው ነው ሚኖሩት። እግዚአብሄር እኛንም የስም ብቻ ክርስቲያን ከመሆን አውጥቶ እውቀቱን ጥበቡን ይግለጽልን። I really hope that Memhir Henok will give us a detailed explanation on these issues in the upcoming videos.

  • @addisalemworku6264
    @addisalemworku6264 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ወሳኝ በሆነ ግዜ ነው የሰማሁት...በተለይ በዙሪያህ ያሉ መሰሎች ካንተ በትዳር ሲለዩ ብቻ ላለመሆን በጣም ለማግባት የምትገፋፋው የሚለው በጣም እኔን ያስቸግረኛል..በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና
    @ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና 2 ปีที่แล้ว +4

    ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አኛም ሰመተን መሰተዋል ልበና ይሰጠኝ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ወንድማችን

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምርትነው መምህር ቃለሂዎትን ያሰማልን ኑሩልን ክበሩልን መምህር በጣም ሀርፍትምርትነቅ

  • @hdhgehe4612
    @hdhgehe4612 4 ปีที่แล้ว +44

    ብቸኝነት ያጠቃኝ ሰዉ ነኝ አሁን ግን ተፅናናሁ ተመስገን

  • @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
    @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በየቤተክሪሲቲያን መሰበክ አለበት ስለጋብቻም በክርስቶስ ፍቅር እባካችሁ ወጣቱ ምንም ማወቅ አልቻለም ብቻ ማግባት መፍታተት ከኔ ጀምሮ 😭

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 5 ปีที่แล้ว +56

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን*
    *" እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።*
    *አሜን አሜን አሜን*
    *(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች **13:13**)*

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን

  • @loveisgood
    @loveisgood 5 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ደስ የሚል የህይወት ምግብ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእርሰወ አደሮ አስተምሮኛል በእውነት የኔ ህይወት እንደዚህ ነው ፀጋውን ያብዛለወት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን።

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃ ለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 5 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው እጅግ ደስ የሚል ትምህርት በተለይ ለኛ ለወጣቶች አማምላክ ከዚ በላይ ሚስጥሩን ይግለፅልክ ቃለ ሒወትን ያሠማልን እባካችው የሚነገረው የእግዚአብሔር ቃል ነው ምን ያሥቃችዋል ይሄ ጆሮን ብቻ ሳይሆን ልብን ከፍቶ የሚሠማ ለስጋም ለነብስም የሚጠቀም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሒወትን ያሠማልን እርስተ መንገስተ ሠማያትን ያሠማልን

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 2 ปีที่แล้ว +2

    በእወነት መምህራቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድመ ይስጥልን የሰማነው በልቦናቺን ይፃፍልን
    ግና መምህረ ለምን ሁለት ሳዓት ኣይህንም ለማንኛው እኔየ ያንተ ት/ት በረከት ታከፋይ ያደረግን እግዜአብሔር ይመስገን መምህረ ኑሪልኝ🙏

  • @albloushi6189
    @albloushi6189 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔስ በሀጥያት የታጠብኩ ሰው ሆኛለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ታማልደኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

    • @sraayele840
      @sraayele840 3 ปีที่แล้ว

      ፀቃዉን ያብዛልህ ወድማችን

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ያሰማኑ እግዚአብሔር በ ልበናችን ያሰድርልንንን👐👐👐⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር / በፀሎ አስቡኝ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በጣም ጭንቅ ብሎኛል ዛሬ ሁሉም ለኔ ነዉ የተሰበከው 😥😥😥 እባካችሁ ካለሁበት ጭቀት እድወጣ በፀሎት አስቡኝ 😥😥😥

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ የኔ እህት አይዞሽ ፅልይ❤

  • @alali9477
    @alali9477 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን መልካም ፊሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን !እንደው እግዚአብሔር ለእኛ ያዘጋጀውን ባርኮ ይስጠን!የሰጠንም ይባርክልን!❤❤❤❤ 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ልቦና ይስጠን ማስተዋሉንም ያድለን(፫)🙏🙏🙏 አድየ መድሀኒ አለም ወይኩን ፍቃድከ

  • @abenettesfamariam7028
    @abenettesfamariam7028 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ድንቅ ትምህርት ነው ለተማረበት በበኩሌ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለምምራናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @11አርያም22የድንግልማርያም
    @11አርያም22የድንግልማርያም 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን እኛም የሰማነው በልባችን ሰሌዳ ይፅፍልን

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር..ቃለ.ህይወት.ያሰማልን...አሜን.አሜን.አሜን.ጠጋውን.ያብልን.መምህራችን...👏👏👏💖💖💖...በጣም.ጥሩ..ትምህርት.ነው...ስሰማው.....ሆድ.ባሰኝ....እይወቴ....ተበላሽቷል..አዘንኩ.በራሴ.😭😭😭😭.እኔ.በትክክል..ይሆነኛል.ብዬ.አምኘው..እሱ.ግን..በእይወቴም..በገንዘቤም..ተጫወተብኝ...አሁን..አልመልሰው..ነገሩ.....😭😭😭

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว +12

    አዳም ብቻውን ነበር
    1 አዳም በገነት ሳለ 4 ቁም ነገሮችን ይሠራ ነበሩ
    1 ከእግዚአብሔር ፍት ነበር
    2 ገነትን ይክተኩታቼ ያበጃጃት ነበር ሥራ ይሠራ ነበር
    3 ለፍጥረታት ስም ያወጣ ነበር
    4 በገነት መካከል ተኝቶ ነበር

  • @maheltmmm635
    @maheltmmm635 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ት /ት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gezahegnsisay284
    @gezahegnsisay284 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልሆ አሜን አሜን

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሬ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alifast3589
    @alifast3589 4 ปีที่แล้ว +4

    ጨምሮጨማምሮ ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @akezaaberha3502
    @akezaaberha3502 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን ያማረና የተባረከ ትዳሪ ይስጥህ መምህራች 💕💕💞💞💞🙏🙏🙏

  • @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ
    @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እግዚ አብሄር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ የሰማነዉ በልቦናችን ይደርብን አሜን አሜን

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዉርስልን አሜን ፫

  • @ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ
    @ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ሔኖክ
    መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ኄኖክ መምህሬ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ የስማነውን እንድነኖርበት እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን ግን ዲስላይክ የምታደርጉት ስዎች ግርም ነው የምትሉት ልብ ይስጣቸው

  • @yonassolomon9548
    @yonassolomon9548 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ኣምላክ የበለጠ ጥበቡን ይግለጽልህ ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ
    @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ 5 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ቀጥዬ ክፍል ይለቀቁልን በጎጎትነው የምንጠብቀው

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን❤💜💔

  • @ቤተክርስቲያንአንድትናት
    @ቤተክርስቲያንአንድትናት 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት የሚጥም ትምህርት ነው

  • @ጌታየደክሞኛልናአትተወኝጌ
    @ጌታየደክሞኛልናአትተወኝጌ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም እናመሠግናለን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን፫ እጂግ ጥሩ ትምህርት ነው!

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን!ወንድማችን የሚገርም ትምህርት ነው!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 ปีที่แล้ว +39

    እናመሰግናለን መምህር ብቸኝነቴን አደ ነውር አየው ነበር ተመስገን ሁሉም ነገር ለመልካም ሆነልኝ ።

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ን ያዋርስልን አሜን

  • @yohanesbazezew7413
    @yohanesbazezew7413 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ውድ መምህሬ የህይወትን ቃል ያስማልን የእናንተን ትምህርት ስስማ ምንም እንደማላውቅ ባዶነቴ ይሰማኛል ኑሩልን መምህራኖቻችን #kiduel ክፍል ሁለትንም ልቀቁልን ለዚህም ክበሩልን

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat1849 5 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ወንድሜ ኢሳያስ ተምሮ በእግዚአብሐር ፀጋ እንዳንተ አይነት መምህረ ህይወት እንዲሆንልኝ ነው ጥረቴና ፀሎቴ

    • @mihretyohannes1786
      @mihretyohannes1786 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ghebremeskeltesfaldet2392
    @ghebremeskeltesfaldet2392 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት የስምዓልና።

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @wudase5544
    @wudase5544 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ከእግዚአብሔርዉጭሌላአምላ
    @ከእግዚአብሔርዉጭሌላአምላ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልወት ። ፀጋዉን ያብዛለወት እግዚአብሄር አምላክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህሮቻችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yennhailu1203
    @yennhailu1203 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @olantudinkuas4657
    @olantudinkuas4657 5 ปีที่แล้ว +25

    የሚገርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😍😍😍🙏

  • @ማኅሌትየድንግልማርያምልጅ
    @ማኅሌትየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ድንቅ ትምህርት ነው

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏❤

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @kebede943
    @kebede943 3 ปีที่แล้ว +6

    ወዳጄ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስትልኝ እንደነዚህ ግልጽ የሆነ ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል እኛ ልጅ እያለን ሁሉንም ነገር ነውር ነው እየተባልን በማደጋችን ብዙ ችግሮች ደርስውብናል ።ግን እንደነዚህ ግፍንና ነውርን ብንማርው ኖሮ ጥሩ ነበር ።ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልኝ

  • @فاطمهعع
    @فاطمهعع 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @oliyas9794
    @oliyas9794 2 ปีที่แล้ว

    በአዉነት ቃልህይወት ያሰማልን አሜን፫ መምህርችን

  • @የደብረገነትየኪዳነምህረት
    @የደብረገነትየኪዳነምህረት 5 ปีที่แล้ว +63

    የትነበርኩ እስከዛሬ እንደት ይጥማል። ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልን የሰማነውን በለባችን ያሳድርብን አሜን!!!

  • @burukthibru1083
    @burukthibru1083 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሔኖክ ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመን ህን ያርዝምልን

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @እመንጅይአትፍራእመንጅይአ
    @እመንጅይአትፍራእመንጅይአ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር
    👏❤❤⛪👏❤⛪👏⛪

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 2 ปีที่แล้ว

    ብአውነት ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን አኛም ሰምቴን መልካም ፈራ አንደናፈራ አግዚአብሔር ይረዳን መልካም ታዳር ይሰጥልን አኛ ያሰበኖው ሳይሆን ፈጣሪ ያሰብልን ይሰጠን አሜን፫

  • @SofyaKassaw-f6w
    @SofyaKassaw-f6w 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን

  • @tibebneshtiruneh9058
    @tibebneshtiruneh9058 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሚገርም ትምህርት በሚገርም ጊዜ ነው ያገኘሁት
    አመሰግናለሁ መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ 😍🙏
    ተባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን መምሕራችን እውነት እያንዳዳችን የሜሥተምረን ትምሕርት ነው ተባረክልን ዘመንሕ ይባረክ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን🤲🤲🤲🤲

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚልና የምያፅናና ሀሳብና ትምርት ነው ያነሳህው ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ

  • @አበበችወለተሚካኤል-ኸ1መ
    @አበበችወለተሚካኤል-ኸ1መ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምሕራችን

  • @allaama9702
    @allaama9702 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃል ህይወት ያሰማል
    አሜን አሜን አሜን💓💞💞💞💒💒

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 3 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያድልልን መምህር ህይወትን ነው የዘራህብኝ

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 ปีที่แล้ว +19

    ክፈል 2 በጉጉት እጠብቃለን እያዝናና ያስተምራል እናመሰግናለን

  • @fanamulu1079
    @fanamulu1079 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mahimahie424
    @mahimahie424 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለኝ መምህራችን

  • @DuheQeter
    @DuheQeter ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትያሰማልንመምሕራችንአሜንአሜንአሜን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህርቃለህይወትያሰማልን አሜን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ድቅ እና ልዩ ትምህርት ነው

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄርይጠቅልንወንድማችንቃለሂወትያሰማልን

  • @ابراهيم-ث6ب3ه
    @ابراهيم-ث6ب3ه 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ በእውት ቃለ ህይወት ያሰማልን