የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 2 (Part Two) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • For a detailed summary of the series in English, please click the following link.
    docs.google.co...
    ++++
    © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    ++++
    -- TH-cam ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
    -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
    ---------------------------------------­­-
    « L I N K S »
    Subscribe: goo.gl/cLLTU7
    Facebook: goo.gl/CnZrMQ

ความคิดเห็น • 333

  • @kiduel
    @kiduel  4 ปีที่แล้ว +22

    ክፍል አንድን ለማድመጥ - th-cam.com/video/wWfpfPfmnko/w-d-xo.html
    ክፍል ሁለትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/WWfA_9mKGGg/w-d-xo.html
    ክፍል ሦስትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/M29TRCCGhcw/w-d-xo.html
    ክፍል ዐራትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/iZEfeifsnD8/w-d-xo.html
    ክፍል አምስትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/8xA1MVAdJuw/w-d-xo.html
    ክፍል ስድስትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/rj7xSauAcuI/w-d-xo.html
    ክፍል ሰባትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/s3D2uS2w5rQ/w-d-xo.html
    ክፍል ስምንትን ለማድመጥ - th-cam.com/video/asqbs5SzBlk/w-d-xo.html

    • @saronamanuel7931
      @saronamanuel7931 5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 😊 tebareku betam link ezi slearegachu qelal new search kemareg

  • @arontsegai
    @arontsegai 5 ปีที่แล้ว +130

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡ እንዲህ ኣይነት መሰረታዊ ትምህርቶች በጣም ኣስፈላጊ ናቸውና ለመጪው ትውልድም ኣስፈላጊ ናቸውና መምህራችን እባክህን በርታልን፡ ቃለ ሕይወትንም ያሰማልን።

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአስተማሩን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว +1

      @የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ እሼ አረጋለሁ እኔ እኔን እንዶተረጉ

    • @mekdesmasresha3586
      @mekdesmasresha3586 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @gghehyehxhshjdhpu9241
      @gghehyehxhshjdhpu9241 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว

      @@gghehyehxhshjdhpu9241 Amen Amen Amen bwenati

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +42

    ከቀድሞው እንዲህ አይነት እውነተኛ የቤተ-ክርስቲያን መምህራንን ብንሰማ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባቸው ከተባሉ ተኩላዎች መናፍቃን በምንፍቅናቸው ልጆቻችንን አይነጥቁብንም እኛንም አያሸብሩንም ነበር መምህራችንንም ይጠብቅልን ቃለህይወትንም ያሰማልን።

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 5 ปีที่แล้ว +45

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    “ፈቃዱንና ውዱን እንድንሰራ ይስጠን”!!!

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 ปีที่แล้ว +16

    ጥበብ ከ እግዚአብሔር ዘንድ ናት
    እድሜህን ያርዝመው መምህራችን
    የህይወት ቃል ያሰማልን
    የሰማነው በስነልቦናችን ያሳድርብን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 7 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ለፃድቃን ለሰማዕታት የሰጠውን አክሊል ፀጋ ያድልልን አሜን ጌታ በማስቸዋል በልባችን ይሳልልን ይህ ትምህርት ለአዳም ና ለሄዋን ለተባልነ ዘር አጅግ የሂወት መሰረት ነው ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን!

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ሔኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ አፍ ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ እውቀት ያዝኩብህ #የህጻኑ ዘካርያስ ታርክ ትትናው ይደቃል እግዚአብሔር የመረጠው እንዲህ ነው የህይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን በርታልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜

  • @olantudinkuas4657
    @olantudinkuas4657 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን ይሄ ትምህርት ለኔ ብሎ የሰራ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው የውስጤን ሁሉ ገልፆ ያሳየኝ ሰው ለካ የሚያስበውን ሲሰማ የተለየ ደስታ ይሰማዋል የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 😍😍😍🙏

    • @zebiderkinfe
      @zebiderkinfe ปีที่แล้ว

      Maryamn ene erasu lene teblo yetesera new yemeselegn

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 5 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @AbebeEmams-uu8xd
    @AbebeEmams-uu8xd 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በውነቱ ድንቅ ምሥጢር ስላሥተማሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤በአገልግሎት ያፅናልን❤❤❤

  • @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
    @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 ปีที่แล้ว +3

    የእስከዛሬውን ስህቶቻችንን ይቅር ብለን ለወደፊት የምትሰጠንን ትዳር በበረከትና በማስተዋል በጥበብ ሙላልን መምህራችን ተባረክልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @ገሊላአጥላዉ
    @ገሊላአጥላዉ 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    በእውነት ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ለወጣቱ የሚጠቅም ትኩርት ሊሰጥበት የሚገባ ምግብ ነው
    ድንግል ማርያም ከዚህም በላይ
    ጥበቡን ትግለጥልክ አሜን

  • @daniYeman-p6r
    @daniYeman-p6r 4 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት የስመዐልና ዛሓወይ ማዓረይ God bless you❤❤❤❤😮😊😮

  • @house8969
    @house8969 5 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእወነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ሰመተን በተግባር አንደናውለው እግዚአብሔር ይረዳን

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +8

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእውነት ደሥ የሚል ትምህርት

  • @ብሃፍታደስታ
    @ብሃፍታደስታ 5 ปีที่แล้ว +10

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን

  • @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
    @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ 5 ปีที่แล้ว +20

    ክፉል አንድን ሰምቻለሁ ዛሬም ክፉል ሁለትን እንሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว +8

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እደ ማር የሚጣፍጥ ትምህርት ጸጋዉን ያብዛልህ እመ አምላክ ትጠብቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @ናታኔምቱዩብ
    @ናታኔምቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን መምህራችን አሜን አሜንአሜን

  • @የደብረገነትየኪዳነምህረት
    @የደብረገነትየኪዳነምህረት 5 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል።

  • @tibebedebalke2464
    @tibebedebalke2464 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እድሜ ጤና ይስጥህ⛪🙏👏

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚ አብሔር ያክብርልን አሜን።ፕ

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በእውነት ጸጋውን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልኝ ተወዳጄ ❤❤። እኛም በደስታ ሰምተን ለመተግበር እንጂ በመከራ እዳክድው ያድርግልን !

  • @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ
    @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሠገን ሰላማችሁ ይብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዘግይቼ እኮ ቴሉለቀቁልን
    ለመምህረችቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen wedmachin amen🙏🙏

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 5 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kabrneshayito7980
    @kabrneshayito7980 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችንየህይውት ቃል ያስማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርብን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይሰጠን አሜን ያሰተማርን የምክርን የገስፅን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለስሙ አጠራሩ ይሁን አሜን ፪
    ክፍል ሦስትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን መምህራችን ወጣቱን እጅግ በጣም የሚቀርፅ ትምህርት ነውና አተ ባስተማርከን

  • @wesengarii7180
    @wesengarii7180 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እግዚሐብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @tamratterefe2078
    @tamratterefe2078 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mshowa2176
    @mshowa2176 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይሰጥልን

  • @habteabtekleabmehreteab3990
    @habteabtekleabmehreteab3990 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንና መምህራችን

  • @nitsuhsisay6421
    @nitsuhsisay6421 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @destaayalew7812
    @destaayalew7812 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ልዑል እግዚአብሔር በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን ተግባርላይ እድናውለው እርሱ ይርዳን አሜን
    ክፍል 3 ቢለቀቅልን የተቋጨ አይመስለኝም

  • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ
    @ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ በባእድ አገር ሁነን ቅዱሰ ቃሉን እንሰማ ዘንድ የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን

  • @isuzuisuzu6596
    @isuzuisuzu6596 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kakaowkakaow7591
    @kakaowkakaow7591 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤትልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እሄው እኔም አሁን ሳድግ ተምህርትህን እየሰማው ነው ምርጥ ትምህርት

  • @hiwotfekadu9907
    @hiwotfekadu9907 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ዲያቆን ኄኖክ ኃይሌ ቃለሂወትን።ያሰማል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሀንልህ እረጅን እድሜንና ጤናን ቅዱስ አማኑኣል ያድልህ የምትወዳት እመብሃን ከፊት ከኃላህ ከቀኝ ከግራህ ትቁምልህ አሜን

  • @MG-yj7fs
    @MG-yj7fs 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ድንቅ ትምህርት ዩ እግዚኣብሄር ፀጋው ኣብዚሑ ይሃብካ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን
    መምህርችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
    @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወት ያሰማልን።መምህራችን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን።

  • @hirutyemariyamlij4737
    @hirutyemariyamlij4737 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @TanchiTaddese
    @TanchiTaddese 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ይበል🙏🙏🙏

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @mikdsetube3217
    @mikdsetube3217 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ወድማችን ቃላ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባናችን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን

    • @fkcnhjghchgu5387
      @fkcnhjghchgu5387 2 ปีที่แล้ว

      በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዉድመምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን 🌼🌼🌷🌷

  • @ሀይማኖትተገንጫቅሌ
    @ሀይማኖትተገንጫቅሌ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርከትህ ይድርሰን

  • @goitomnegasi69
    @goitomnegasi69 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ረጅም ዕድሜ ሰጥቶ በክብር ያኑሩልን

  • @ወለተማሪያምህይወትወለተማ
    @ወለተማሪያምህይወትወለተማ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋእግዚአብሔር ይብዛለወት

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ቃሉን ሰምተን ተግባር ላይ ለመዋል ያብቃን ክፍል 3 እንጠብቃለን

  • @Thescorer16
    @Thescorer16 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ወሳኝ ነዉ

  • @tigestcheru5613
    @tigestcheru5613 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ትምርትህን ሰምቼ አልጠግብም

  • @lmlmgashaw8092
    @lmlmgashaw8092 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃሎት ያሰማልን መምህራችን

  • @MohammednurAbdla-ww5hj
    @MohammednurAbdla-ww5hj ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዎርስልን።

  • @lithiyadhaid7871
    @lithiyadhaid7871 5 ปีที่แล้ว

    በዉነት ዲያቆን ሄኖክ የአገልግሎትህን ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝመዉ

  • @HyabTube8428
    @HyabTube8428 4 ปีที่แล้ว +1

    በፍቃደ እግዚአብሔር እድንመራ እግዚአብሔር ማስተዋልን በልቦናችን ይፃፍልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምርት ነው በተለይ ለአሁን ትውልድ መምራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ፫

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ክፍል ፫ እንጠብቃለን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @አስካለማርያምየድንግልማር
    @አስካለማርያምየድንግልማር 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @abenettesfamariam7028
    @abenettesfamariam7028 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว +2

    ለማምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀገ ይጠብቅልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን 😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    በዉነት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን 👏

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስታዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ፫ ክፍል ሶስት በጉጉት እንጠብቃለን እንዳት ረሱን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

    የሰማነውን ቃለ በልባችን ላይ ይጻፍ እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳ ለመጥመቀ ዮሐንስ ለጥምቀጥ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመተ ሰው ይበለን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን
    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እድሜናጤና ይስጥልን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ያገልግሉ ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏🙏❤💕💕💕

  • @marsratemema658
    @marsratemema658 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንም በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠበቃልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና
    @ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና 2 ปีที่แล้ว

    ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አኛም ሰመተን መልካም አንደናፈራ እግዚአብሔር ይረዳን መልካም ታዳር ይሰጥልን ፈጣሪ🤲👏

  • @zdmasersha5104
    @zdmasersha5104 5 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን የሕይወትን ቃለ ያሰማልን ፀጋውን ያበዛሎት።

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋህ ይጨምርልክ በእውነት እመብርሃን ትጠብቅክ

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተወዳጁ መምህራችን እንዴት ድንቅ ነው በሁሉ ነገር ላይ ይህን አውቃለሁ ያልኩትን ሁሉ ምንም እንዳላወኩ ባዶነቴን አሳይቶኛል #kiduel እግዚአብሔር ያክብርልን ክፍል 3 በቶሎ ብትለቁልን እርግጠኛ ነኝ አላለቀም ቀጣይ ክፍል አለው ይመስለኛል

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እምአምላክ ትመስገን አሜን አሜን አሜን አዎ እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ነው በቤቱ ያፅናን መጨረሻችንን በቸርነቱ ያሳምርልን የጽድቅን መገድ ይምራን ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን መልካሙን መጥፎሆን የማቀውቀው እርሱ ነው ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው እመብርሃን ትመስገን ይገባታል ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚ አብሔርይመሰገን ቃልይወትያሰማልንመምህር ፀጋዉንያብዛልህ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ✟❤

  • @nuruddinsowrov8954
    @nuruddinsowrov8954 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ልኡል እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሒወትን ያሠማልን

  • @fantudamtew4405
    @fantudamtew4405 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን. ተስፋ መንግስተ ስመያትን ያውርስልን በጣም ደስየ ሚል ትምህርት ነው ትርጉም ጋር በአካል ባገኘው ደስይለኝነበር

  • @ብዙሕዝተሓድገሉሙሑር
    @ብዙሕዝተሓድገሉሙሑር 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ይሰማልን መምህራችን

  • @yennhailu1203
    @yennhailu1203 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እርጂምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yishamugetnet3974
    @yishamugetnet3974 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!!

  • @ethiopia6436
    @ethiopia6436 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @GgFc-t8e
    @GgFc-t8e 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ
    @ዛሬምተስፋየባንተነዉ 3 ปีที่แล้ว

    ለቃ ህይወት ያሰማል መምህራችን እድሜዎት ያርዝምልን ፀጋ በረከቱ ኣብዝቶ ያድልልን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫

  • @sarasara9949
    @sarasara9949 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ላላገባንም የተባረከውን ትዳር ይስጠን እግዚአብሄር❤