ወ/ሮ ተሰሩ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Weyzero Tesseru | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 412

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน +218

    What a creativity🔥እነዚህ አማሮች እኮ ችግር አለባቸው ሰው ማይረዳው ነገር ይወዳሉ😂❤
    መልሰህ በአማርኛ ዝፈንልን እንጂ አልገባንም በጭራሽ ወይ ግጥሙን ኮሜንት ላይ ፃፉልን😂ውስጥ ያለው ግጥም ርቆናል....
    አስቼዋ❤❤❤

    • @fekedewhailemariam5979
      @fekedewhailemariam5979 7 หลายเดือนก่อน +9

      Well said.

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 7 หลายเดือนก่อน +13

      ይሄ ስለ አዲስአበባ ነው በጣም ደስ ይላል። ጥንታዊ ሰፈሮች የድሮ ሰዎች ህይወት የአሁን ከተማዋ ጋር ያጋጠማቸውን ግራ መጋባት ነው።

    • @alemalem7798
      @alemalem7798 7 หลายเดือนก่อน +20

      ወይዘሮ ተሰሩ አዲስ አበባ ነች ከመጣው ጋር እያሽቃበጠች አስቸግራ ነው 😂

    • @genetmessalie6041
      @genetmessalie6041 7 หลายเดือนก่อน +14

      ስለ አዲስ አበባ አጠቃላይ ሁኔታ የተዘፈነ ትክክለኛና ወቅታዊ ዘፈን ነው።የወጣቱ አቡሽ በተባለበት ቤት የማርጀት ማህበራዊ ምስቅልቅል፣ ስለ ዳሌ ማማረጥና ጃምቦ መጨበጥ፣ ስለ መቀባባትና ሴሰኝነት፣ ስለሠባ ደረጃና ደጃች ውቤ፣ ስለ ታሪካዊ ስፍራዎች መፈራረስ ...ወዘተ

    • @ethiopiawitnat8374
      @ethiopiawitnat8374 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 7 หลายเดือนก่อน +47

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ💕
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞

  • @birhanumesele6419
    @birhanumesele6419 7 หลายเดือนก่อน +69

    እሽሩሩሩ (4)
    ወይዘሮ ተሰሩ
    እንደምን አደሩ
    እንዴት ሰንብተዋል
    አረ እንዴት አደሩ
    እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ
    ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
    ተኩየ ተድሬ (ምነዉ ብወጣበት)3
    ማሙሽ ባሉኝ እልፍኝ (አንቱ ተባልኩበት)2
    ባል በመጣ ቁጥር ከጓደኞቸ ጋር እያጨበጨብኩኝ
    ሐዉልት እየዞርኩኝ
    የቀን ሳቅ እስቃለሁ እንደ ደጃች ዉቤ መጠዉ እስኪያፈርሱኝ
    ወይዘሮ ተሰሩ
    እንደምን አደሩ
    እኔ እንኳን የጠፋሁ
    ወረት ነዉ ችግሩ
    እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
    ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች
    ፀጉራችንን ሉዲ እየቀባባነ
    ቀበሌ መዝናኛ ጃንቦ እየጨበጥነ
    መሐሙድ ላይ ወርደን ዱሌ እያማተርነ
    ሶስት አንጓ ጨርሰን አራተኛው ገባ
    እኛም ሳናገባ
    ወይዘሮ ተሰሩ
    እንደምን አደሩ
    እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ
    ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
    እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
    ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች
    ወይ ሰባ ደረጃ ብወጣዉ ከበደኝ
    ብወርደዉ ከበደኝ
    መቀመጥ ከበደኝ
    የአንተን ቁጥር በእድሜ ደረስኩት መሰለኝ
    አረ እናንተ ሆየ
    ዘመን ባለ ጊዜ ከከንፈሩ አዋለኝ
    ከጠቶቹ አዋለኝ ከምላሡ አዋለኝ
    እንዲህ አጭሶ ረግጦ ( የሰዉ ቁሮ አረገኝ)2
    ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
    እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ

    • @teddy6326
      @teddy6326 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ante neh yesthew?

    • @bornedagne9818
      @bornedagne9818 6 หลายเดือนก่อน

      Tank you still I don’t understand 😊

  • @khedirmuhamed4305
    @khedirmuhamed4305 7 หลายเดือนก่อน +56

    "እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
    ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች"🖤🖤🖤

  • @hanaworku1108
    @hanaworku1108 7 หลายเดือนก่อน +47

    ተባረክ ጀግናየ ድል ለተገፍው የአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ። 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +18

    ይህ የአማራ ድምፅ ነው።
    ይህ የአማራ ጥበብ መለኪያው SI Unit ነው።
    የአማራ ባህል ፤ የአማራ ስነልቦና ፤ የአማራ እሴት ፤ የአማራ ልህቀት በሙሉ በአንድ አልበም ያሳዬ ነው።
    በዚህ አልበም አማራ ለራሱና ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክቱን ያስተላለፈበት ነው።
    ረቂቅ። ከቃል በላይ ። ጥበብ።
    ወ/ሮ ተሰሩ
    እንገር ወሎ
    አባይ
    አድዋ
    በላይ
    እመት ሸዋ
    ካሲናው ጎጃም
    እናትዋ ጎንደር
    ዊያ ዊያ
    በርታ
    ትዝታ ዘ ቻግኒ
    ፍዬሌን ነብር በላት
    ይህ አልበም የት ደረጃ እንደሚደርስ አላውቅም። ግን ኢትዮጵያ የጥበብሽን ውጤት ለአለም አሳይ ስትባል ቀድማ መዥረጥ ከምታደርጋቸው አልበሞች ውስጥ ከዋነኞቹ ተርታ አስቻለ አለ።
    ኦ አስቻለ!!!!
    ኦ መራቀቅ።
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አማራ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው ኢትዮጵያ
    ይድርስ ከአማራ ለመላው አፍሪካ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አለም።
    ጥበባችንን ተጋበዙልን❤🙌
    Magnificent !!!!!!!!!❤❤❤Aschalew Fetene Ardiie Ardi ታላቅነትህ በስራህ አሳዬኸን። ክበርልን። This is Art in its finest form. 🙌። Kudos!!!🙌🙌🙌🥶🥶🥶❤❤❤

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 7 หลายเดือนก่อน +41

    This is my 23 times listing this music ወ/ሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ ቅኔ በባለቤቱ ሲነገር እንዲህ ነው በቃ ተቀበል አዳሜ

    • @eyerusalemworku4928
      @eyerusalemworku4928 7 หลายเดือนก่อน

      me Too Truely

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ስተኛም ስነቃም ይህንኑ ነው የምሰማ 5ቀኔ 😢

    • @frehiwotmolla8443
      @frehiwotmolla8443 7 หลายเดือนก่อน +2

      Cant Stop Listning

  • @alemalem7798
    @alemalem7798 7 หลายเดือนก่อน +27

    አቤት ቅኔ የገባው ገብቶታል ሁላችንንም አንድ የምታደርገው እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የመለያየት ዘመንን ያጥፋልን

    • @TEMU720K
      @TEMU720K 7 หลายเดือนก่อน

      በምርፌ ሰጣቸው 😂😂😂

  • @woro2000
    @woro2000 7 หลายเดือนก่อน +55

    አንበሸበሻችሁን። እናመሰግናለን። የአይን አዋጅ እንደሚባለው የጆሮ አዋጅ ሆነብኝ። በሙሉ ድንቅ ስራዎች ናቸው። እጃችሁ ይባረክ። እግዚአብሔር የተሻለ ጊዜን ለህዝባችን ያምጣልን።

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 7 หลายเดือนก่อน +13

    ገራሚ ልጅ እንኳን ተወለድክ ጥበብ እንደዚህ ያስደስታል ለካ። ጀግናችን ። ትችላለህ።

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 7 หลายเดือนก่อน +30

    የተባረከ ዘመን❤
    ስለነዛ የተወዛገብክባቸው የታገልክባቸው ይወዱት ይሆን ብለህ እርግጠኛ ያልሆን ብለህ ያነጋህባቸው ለሊቶች ምስጋና❤

  • @derejeyohannes3357
    @derejeyohannes3357 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ara....gobez mindnew negaru...yehin kine yehona leji mindnew miyaseman....abate..tichilalehi...."belagize"...

  • @endalemera25
    @endalemera25 7 หลายเดือนก่อน +7

    አስቻለው፡አንተና፡ዘመኑ፡አልተገናኛችሁም፡በመጥፎው፡ዘመን፡የተገኘህ፡ለዛህ፡የሚጣፍጥ፡ምርጥ፡ኢትዮጵያዊ፡የሀበሻ፡ልጅ።

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +36

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 7 หลายเดือนก่อน +16

    ምርጥ ስራ
    ድል ለአማራ ፋኖ ትንሳዔ ለኢትዮጵያችን

  • @yohanesmem9669
    @yohanesmem9669 7 หลายเดือนก่อน +12

    ቅኔው.......የኔ ጀግና

  • @khedirmuhamed4305
    @khedirmuhamed4305 7 หลายเดือนก่อน +12

    ከምግዜም ምርጥ ሙዚቃዎች አንዱ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው🖤

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 7 หลายเดือนก่อน +23

    ያማል ቅኔው፣ ወይዘሮ ተሰሩ....
    የቀን ሳቅ ስቅለለሁ፣ እንደ ደጃች ውቤ እስኪያፈርሱኝ ድረስ ፣
    ወይ ዘመን፣ ወይ ግዜ፣ ሰንት አሳየን እድሜ።
    ወ/ሮ ተሰሩ...... አዲስ አበባችን ፣ ከመሀሙድ፣ 70 ደረጃ.....
    So deep 🔥 አቤት ችሎታ

  • @አሚድያAMEDIA
    @አሚድያAMEDIA 7 หลายเดือนก่อน +19

    ወይዘሮ ተሰሩ ግጥሙም ዜማውም በጣም ቆንጆ ነው የበለጠ ግን በሁለቱ ውህደት የተዘነቀው መልዕክት ሚዛን የደፋ እውነት ነው ። እንግዲህ ሁሉም ይህንን የአስቼን ሙዚቃ እያጤነ ያድምጥ እላለሁ ። መስማት ሳይሆን ማድመጥ ይሁንልን !!!

  • @Tigraylvethiopia
    @Tigraylvethiopia 7 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ቅኔ !! አቤት ጥበብ !!!❤

  • @YonatanWorku-kq5fh
    @YonatanWorku-kq5fh 7 หลายเดือนก่อน +4

    አመሰግናለሁ አሰከርከኝ በሙዚቃ በስንት ግዜዬ❤❤

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 7 หลายเดือนก่อน +82

    The richness and the depth of the message in the song sparks debate. questions the identity politics and the tribal clowns of today's Ethiopia. It portrays the crisis the masses of these new generation in their facet of lives. It is a storytelling thriller narrated by the great "AF" how challenging is every day social transaction has become and deteriorated .

    • @AD-qz9le
      @AD-qz9le 7 หลายเดือนก่อน +3

      I have no words to this except , even the detailed sound quality assertion is just mesmerizing .

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน +1

      he just tell us where
      today's ethiopia going to😢. 😮 i can't solely named him muscian

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน +1

      he just tell us where
      today's ethiopia going to😢. 😮 i can't solely named him muscian

    • @YDi-gh9tl
      @YDi-gh9tl 7 หลายเดือนก่อน

      😮z😅😅

    • @eteneshtefera2582
      @eteneshtefera2582 5 หลายเดือนก่อน

      ❤👌🙏💚💛💔😭👌

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 7 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለፋኖ ነፃነት ለአማራ ህዝብ😢

  • @wubshetanteneh6033
    @wubshetanteneh6033 7 หลายเดือนก่อน +9

    አንዳች የሂወትን ለዛ የሚዋጅ መለኮታዊ ሀይል ያለው የጥበብን የቅኔን የኋላና የፊቱን የሚያሳይ ሰሃ የማይወጣለት ሸጋ ዜማ ነው። ተባረክ

  • @EziEzi
    @EziEzi 7 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ ደጃች ዉቤ መተው እስኪያፈርሱኝ...👋

  • @tizazueshetu5549
    @tizazueshetu5549 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመን ባለጊዜው ከከንፈሩ አዋለኝ
    ከጣቶቹ አዋለኝ ከምላሱ አዋለኝ
    እንዲ አጭሶ ረግጦ የሰው ቁሩ አረገኝ
    ......

  • @aderajewzelalem
    @aderajewzelalem 7 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ እኮ የለይል ቅኔው ❤❤❤❤

  • @alemayehuayeligne7544
    @alemayehuayeligne7544 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወ/ሮ ተሰሩ part 2 coming soon !!!!!!
    አፌ ቁርጥ..........ይበልልህ!
    Bravo Asche!

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመን ባለጊዜው ከከንፈሩ አዋለኝ
    ከጣቶቹ አዋለኝ ከምላሱ አዋለኝ
    እንዲህ አጭሶ ረግጦ የሰው ቁሩ አረገኝ
    'ቁሩ' ማለት ሲጋራ ተጭሶ ሲያልቅ የሚጣለው ፊልተር ነው
    Good Job, have multidimensional meaning😇

  • @iisteamclubethiopia8957
    @iisteamclubethiopia8957 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሙዝቃው ሰዓት አጠረ ልበል

  • @user-fg5ei1ed8r
    @user-fg5ei1ed8r 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድል መብቱንና ሰላሙን ሀገሩ ላይ ሆኖ ሀገር ለተነፈገው ኢትዮጽያዊያን በሙሉ ይሁን

  • @rasaron2984
    @rasaron2984 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
    ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አቦ ክበርልን 🙏

  • @ethiokonjo9821
    @ethiokonjo9821 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራዬ ሁሉን ትችላለህ :: ወይ ወ/ሮ ተሰሩ? 🥰🥰🥰

  • @zionfreebird6549
    @zionfreebird6549 7 หลายเดือนก่อน +3

    Its all mind blowing !!!
    ወ/ሮ ተሰሩ ግን its in a class if its own !!!!!!!!!!!!!!
    ሲፈልግ ከተማዋን
    "ባል በመጣቁጥር ዘር እየመረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቆማ ቀረች" እያለ ያማታል ።
    ሲፈልግ የ70ዎቹ ጀነሬሽን ጊዜ ክንፍ 40 ያስገባቸው አራዶች ወግ አርጎ
    "ጠጉራችንን ሉዲ እየቀባባነ
    ከቀበሌ መዝናኝ ጃምቦ እንደጨበጥነ
    ማህሙድ ላይ ወርድን ዳሌ እያማተርነ
    ሶስት አንጓ ጨርሰን አራተኛው ገባ
    እኛም ስንገባ .....
    እያለ የጊዜ ትዝብቱን
    በስሱ ቁጭቱን
    በብዙ ታሪኩን
    ኮማሪት ሳይሆኑ የማይቀሩት ወ/ሮ ተሰሩ " ምነው ጠፋህ ብለው "ለጠየቁት በወረት (ጨላ) እጥረት መጥፋቱን አያይዞ ይነግርበታል ።
    እሳቸውም ቢዚናቸው ብዙ አይሰሙትም ።
    ለነገሩ እሱም እየነገረ ያለው ለራሱ ነው
    ጊዜ መቀየሩን
    በጊዜ ሀያል ማእበል ወደዳር መውጣቱን
    ንቅሳትና ወላቃው እንኳን 4 አንጓ መግባቱን ከማስታወስ በላይ እንድርና መሆን ማብቃታቸውን .
    .
    .
    በጊዜ ሀያል ክንድ ድል መመታቱን
    I fucking loooveee it !!!!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +3

    Wowwwww the Latest Massge a'm proud you
    ፀጉራችንን ሎዲ እየቀባባን
    ቀበሌ መዝናኛ ጃንቦ እንደጨበጥን
    መሃሙድ ላይ ወርደን ዳሌ እያማተርን
    ሦስት አንጓ ጨርሰን አራተኛ ገባን
    እኛም ሣንጋባ,,,,,,,,,,,,
    ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
    እኔ እንኳን የጠፋው ወረት ነው ችግሩ
    እሷም ቆማ ቆማ
    እኔም ቆሜ ቆሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ,,,,,,,,,,,,,,,
    ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም ለሁሉም ጊዜ አለው እንዳለው ጠቢቡ ሰሎሞን።

  • @user-sh6bo2bu8c
    @user-sh6bo2bu8c 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ ትችላለህ እ ደሴወች የት ናቹ ❤

  • @solomonAkale
    @solomonAkale 7 หลายเดือนก่อน +21

    Wollo + Shewa + Gojiam + Gondar=Aschalew Fetene(Ardi)❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ተሰምቶ አይጠገብም ታሪካችን አስታውሸን እስኪ እንዳንረሳው አፍራሽ በዝቶዋል 💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏‼🙏

  • @benyumtechane8400
    @benyumtechane8400 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስችዬ ትችላለክ በቃ ሌላ ምንም ልልክ አልችልም ምን እደምልክ አላቅም በዚ ዘመን እደዚ አይነት ድንቅ ስራ እሰማለሁ ብዬ አስቤም አላቅም ሙዚቃችን ሞቷል ብዬ ደምድሜ ነበር እድሜ ለነጊልዶና ለመሰሎቹ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ገደል ለከተቱት እግዚአብሔር ይስጥክ ተስፋችንን አለመለምከው የትኛውን ሰምቼ ላጣጥመው ሁሉም ይጣፍጣሉ ጆሮዬ ምላስ ሆነብኝ አቦ ባለክበት ሰላምክ ይብዛ 🙏🫶❤️

  • @yewolisolij
    @yewolisolij 7 หลายเดือนก่อน +11

    ምን ምሕታት ነው ያመጣህ በጣም የሚጣፍጥ የቆየ የወይን ጠጅ ነው ግጥምህ ወንድሜ ለገባው ይገባል ላገባው ደግሞ ዘፈን ነው ጥሩ ድንቅ ዘፈን ከመልክት ጋር

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ወዲያ የሰው ዘር ይዝፈን good job 👍

  • @abbytesfa2380
    @abbytesfa2380 7 หลายเดือนก่อน +5

    አስቸው ምርጥ የአማራ እንቁ።።
    ምርጥ ስራ

  • @Lily_Gabriel
    @Lily_Gabriel 7 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትህ ነው አስቼ ተወልደን ባደግንበት ሀገር የሰዉ ቁሩ አረጉን😂 ክርበርልኝ🙌

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio 7 หลายเดือนก่อน +2

    😂እረረ ቅኔው ይመዘምዛል በዲማው ጊዮርጊስ😍😍😍🔥🔥🔥

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ እኔኳን የጠፋው ወረት ነው ችግሩ ዋው የሚገርም ግጥም እና ዜማ ነው ድል ለጀግናው እና ለጠቢቡ ለአማራ ሕዝብ እና ለጀግኖቻችን ፋኖዋቻችን💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @Haile-373
    @Haile-373 7 หลายเดือนก่อน +6

    አስቻለው ይችላል 💪💪💪 ይችላል 💪💪💪 ይችላል 💪💪💪

  • @SolomonKhlie-gj5qn
    @SolomonKhlie-gj5qn 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራየ ያሸንፋል የግፉአን አምላክ እግዚአብሔር ከአማራ ጋር ነው

  • @Hiwot-ui3pq
    @Hiwot-ui3pq 7 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለተገፍሁ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤ጀግናው አስቸ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 7 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ወይዘሮ ተዘሩ የኔ ታሪክ መሰለኝ የምር

  • @melona1212
    @melona1212 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ አስቸ በጥበብ ማስተማር እንዲህ ነዉ
    በጣም ትልቅ ጥልቅ መልዕክት አለዉ
    በዉበታቸዉ በሀብት በዝናቸዉ የሚኮሩ እጅግ በጣም ብዙ ሠዎች አሉ እየተኩራሩ ጊዚያቸዉን ሲያልፍ የሚመኩበትም ሲጠፋ ዉበቱም ሲረግፍ ሲጠወልግ ትላንት የናቁት የተኩራሩበት በጊዜዉ ንጉስ ሁኖ ይታያል ግን ምን ዋጋ አለዉ ጊዜዉ አልፏል
    ሁሉም ሠዉ በጊዜዉ ይወቅበት
    ፅጌረዳ የምትወደደዉ በፈካች ሠዓት ነዉ ሁሉም ሊቀጥፋት ሊወስዳት ይሽቀዳደማል ከጠወለገች በኋላ ግን ማንም አያያትም አይፈልጋትም ብትገኝ እንኳ ቆሻሻ መጣያ ዉስጥ ነዉ የምትጨመረዉ

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 7 หลายเดือนก่อน +3

    የነበረው ሁሉ እንዳይኖር ስለሆነ የነበረውን ሁሉ በድምጽህ በግጥምህ ማራኪ ታሪክ ስላስቀመጥክልን ክበርልን አስቼ

  • @vistaethiopia7174
    @vistaethiopia7174 7 หลายเดือนก่อน +6

    በተለይ ይሄ ድንቅ ነው ❤

  • @hayathayat9049
    @hayathayat9049 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ሙዚቃ ቃናቲቪ ካልተረጎመው አይገባንም 🎶🎶🎶🎶👂👌

    • @user-re9ir8xs8c
      @user-re9ir8xs8c 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ያማልቅኔው

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ዘፈን ደጋግሜ ብሰማውም ከተወሰኑ ፓርቶች በስተቀር ምንም ሊገባኝ አልቻለም😂አስተርጓሚ እንፈልጋለን 😂 ወይዘሮ ተሰሩ👉 (😢)

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 7 หลายเดือนก่อน

      ተሰሩ😂አአድስ አበባ ናት❤

    • @benyumtechane8400
      @benyumtechane8400 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወይዘሮ ተሰሩ አብይ ነው እደሴት ሲሰራ አደል የሚውለው ስራ ሳይሰራ😅😅😅😅😅😅😅

    • @msaratm1234
      @msaratm1234 7 หลายเดือนก่อน

      ​​@@benyumtechane8400ወይዘሮ ተሰሩ አራት ኪሎ የሚኒሊክ ቤተ መንግስት ነው😂 በደብ አዳምጠው😂❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +6

    ባለ ቅኔው አስቻለው ፈጠነ❤🔥🔥

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +3

    እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
    ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች
    ምድረ ግምን በቅርቡ
    አንተን ግን ማመስገን አይብቃም ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ተወደድ

  • @Inspired.2024
    @Inspired.2024 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሶስት እንጓ ጨርሰን አራተኛው ገባ
    እኛም ሳናገባ !!!😢😢😢

  • @kazzam474
    @kazzam474 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቻለው , የሀገራችን የዘፈን ደረጃ ከፍ አድርገህ ስቀልከው እኮ . አምላክ ይባርክህ

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 6 หลายเดือนก่อน +1

    የ2016 ምርጥ አልበም ሲሆን የኣመቱ ምርጥ ዘፈን ደግሞ እመት ሸዋ ነው። ይህን የኢትዮጵያን ኦስካር የሚያዘጋጀው ጉማ አዋርድ ኮሚቴ ልብ ሊለው ይገባል።

  • @teferanigussie9605
    @teferanigussie9605 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአስቻለዉ ትልቁ ችግር ሙዚቃው ማለቁ ብቻ ነው

  • @mulukendesalegn8508
    @mulukendesalegn8508 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሌላ ነገር መስማት አልቻልኩም❤

  • @thestar2137
    @thestar2137 7 หลายเดือนก่อน +5

    ለእኔ እንደገባኝ ከሆነ ወይዘሮ ተሰሩ አዲስ አበበባ ትመስለኛለች በባለጊዜዎች የሚደርስባትን ግፍ ነው የሚገልፀው ቅኔው

  • @user-te3ro8ls2i
    @user-te3ro8ls2i 7 หลายเดือนก่อน +4

    Addis Ababa you hear it this is for you Addis abebeeee

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ወ/ሮ ተሠሩ እንደምን አደሩ

  • @dawitniguse576
    @dawitniguse576 7 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ቅኔ ዋው ዋው

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +6

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

  • @geberu899
    @geberu899 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ያስብላል ተባረክ ዘፈኖችህ በሙሉ ጥሩ መልእክት አላቸው ጊዜ የማይሽረው። በርታልን

  • @user-ip9jf4zr4z
    @user-ip9jf4zr4z 7 หลายเดือนก่อน +2

    Mirt ye chagni lij we love you, ye z agwe lij ❤❤❤❤

  • @alehegnbeyene9012
    @alehegnbeyene9012 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ስራ !! ትለያለህ ወንድሜ!

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ከስንት ጊዜ በኋላ የተሟላ ሙዚቃ ለማዳመጥ በቃን። በተለይ አስቻለ የራሱን ታሪክ በዘፈን መልክ ማቅረቡ በጣም ልዩ ነው ።ከዚህ በፊት ቃለ ምልልስ ሲሰጥ ሰምቸው ነበር።❤❤❤❤❤

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ በጣም አሪፍ ነው የምር ከቃል በላይ ነው

  • @user-tf8sk4ef9u
    @user-tf8sk4ef9u 7 หลายเดือนก่อน +13

    Asche jegnaw mirt sira new,, berta. we love you so much our bro, big respect!!!

  • @aschalewalemayehu8057
    @aschalewalemayehu8057 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ግጥም ወይ መልክት ሞክሼ አንበሳ
    የሰው ቁሩ አልክ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክህ wow

  • @goaffconstructions2252
    @goaffconstructions2252 7 หลายเดือนก่อน +4

    I am saying WOW, amazing voice and lyrics. W/o tezeru.

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ዘፈን በግፍ ቤታቸው ለተናደው ለተፈናቀሉት አማራዊያን ይሁን እነ ወይዘሮ ተሰሩ (አብይ ሽመልስ) ግፍ ለሰሩባቸው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወ/ሮ ተሰሩ😅👌ለምን ክላሽ ብቻ በጥበብ ማስረዳት ይቻላል🏅💐ካሲናው እንኳን ተወለድክ

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ስራ ነው አስቼ
    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @tghope5135
    @tghope5135 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ቅኔ አስቻለው የዘመኔ ጥበበኛ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ❤

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 7 หลายเดือนก่อน +2

    Guys ቁሮ ማለት ከሳር ዘር/ ፊላ ቄጤማ የሚሰራ መቀመጫ ነዉ በጎጃም ገበሬወች ሌሊት ከብቶችን በዉጭ ሲያሳድሩ ሲጠብቁ የሚቀመጡበት ነዉ። እሁራ ሲያድሩ ይባላል። ግን የገጠር vocabulary ለከተሜ የ anatomy ቃል በሉት።

  • @palesamokoena5111
    @palesamokoena5111 7 หลายเดือนก่อน +6

    Loving his music all the way from South Africa. I wish I could understand the language

    • @amroteseifu3901
      @amroteseifu3901 7 หลายเดือนก่อน +1

      It doesn't matter, understanding the music is enough. The language is very refined even to me though it is my mother tongue. A refined one this music is!

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 7 หลายเดือนก่อน +1

      I speak the language but I don't understand some of the vocabularies he is using. It is deep.

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አስቹ ይህንያክ አልጠበቁም❤ እውነት ትለያለክ አስቼ🎉🎉

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቼ በጣም በሚገርም ባህላዊ ለዛ መለክትህ ግልፅ ነው❤❤❤

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እስከዛሬ የት ነው የነበርከ
    ው ❤❤❤❤

  • @Restore.s
    @Restore.s 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ ጦዝን እኮ ወገን 🔥🔥💥

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ቃል የለኝም አንተን የምገልትፅበት ብቻ ትለያለህ አንተ

  • @tzetamekonen
    @tzetamekonen 7 หลายเดือนก่อน +2

    ere wuyy mn aynet music nw No Words 🙏🙏🙏💯💯💯💯💯 W/ro Teseru wdejewalew Yamal Kinew🤣🤣🤣😀😀

  • @girmawgetahun5650
    @girmawgetahun5650 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና የአገዉ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!
    አገዎች ከዘረኝነት የፀዱ ለኢትዮጵያ ከፍታ የሚሰሩ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን ከነመገለጫቸዉ የሚወዱ ዜጎች ናቸዉ።ለዚህ የአገዉ ምድሩ/የቻግኒ ልጅ አገዉ ኢትዮጵያዊ አስቹ አንዱ ማስረጃ ነዉ

    • @absinya1988
      @absinya1988 7 หลายเดือนก่อน +2

      Agew malet amhara Amhara malet agew new!!!

    • @user-te3ro8ls2i
      @user-te3ro8ls2i 7 หลายเดือนก่อน

      Agew is amahera proud of to be 🎉🎉

    • @emaye9786
      @emaye9786 7 หลายเดือนก่อน

      Understanding the Agew is the key.

  • @ikramyimam9657
    @ikramyimam9657 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-rx3mb7ig8j
    @user-rx3mb7ig8j 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @user-lg1rd6gs3o
    @user-lg1rd6gs3o 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ascha tichilalehe betam arefe album 🙏🙏

  • @Abuki-al-habeshi
    @Abuki-al-habeshi 3 หลายเดือนก่อน

    3 አንጓ ጨርሰን🤔 ህምምምምም 🙌🙌 ሰላማቹን ያብዛው የጦብያ ልጆች

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያማል ቅኔዉ __ምርጥ ስራ። ጥበብ ትለምልም ።

  • @smoothdejavu
    @smoothdejavu 7 หลายเดือนก่อน +4

    And our prayers have been answered!!! እጅግ እናመሰግናለን! ባህል በሳቱ ልጆች ተከበን ተጨንቀን ነበር። With this album & Teddy Yo's we say goodbye to the Tiktok degenerates. Is good to be reminded of our making & roots, culture & tradition. This is food to the soul ❤❤❤

  • @fasikaAmsalutube5730
    @fasikaAmsalutube5730 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ምን ልበልህ ቃል አጣሁልህ የሚገርም ነው

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 7 หลายเดือนก่อน +2

    Addis abeba semteshal

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያመራል

  • @betasolomon
    @betasolomon 7 หลายเดือนก่อน +1

    My eye's 😢 God be with you my የዋህ ሕዝብ ❤

  • @agidewalamirew9272
    @agidewalamirew9272 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ሮ ተሰሩ =ኢትዮዽያ

  • @nahinash7723
    @nahinash7723 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ያጣሁለት አልበም 🔥🔥🔥