🔴የባቡጂ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያትና ቲክቶከሮቹ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • የዩቲዩብ ስልጠና ለመመዝገብ - t.me/dallol_order 0955233820
    🔴የባቡጂ ህልፈት ምክንያትና ቲክቶከሮቹ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ | Dallol Entertainment
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

ความคิดเห็น • 990

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 18 วันที่ผ่านมา +236

    ተባረክ የኔ ልጅ መ ማረ እደ አንተ ነው አንተን የወለደች እናት የተመረቀች ናት

    • @addisman5642
      @addisman5642 18 วันที่ผ่านมา +1

      Ashikabach

    • @user-cd3mb3ft5k
      @user-cd3mb3ft5k 17 วันที่ผ่านมา

      Betkkl ykberln kberln

  • @entisar1314
    @entisar1314 18 วันที่ผ่านมา +52

    ብዙ ጊዜ comment አልሰጥም ግን ሁሌም እከታተላለሁ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነው አስተዋይ ስነምግባርህ የሚያምር አርቆ አሳቢ አላህ ባለህበት ይጠብቀን አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ዮናስ ሙሉነህ 😡 ወላሂ በጣም ነው እመጣለሁ እንደሰስት መገለባበጥ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 18 วันที่ผ่านมา +66

    በጣም ያሳዝናል አመሟቱ ብቻም ሳይሆን ስለመሞቱም በሚዲያው እንኳን ነፍስ ይማር አለማለታችን አሳዝናኛል😢 ባቡጂ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatimah-id3of
    @Fatimah-id3of 18 วันที่ผ่านมา +46

    አተ ልጅ አተን የወለደች እናት መሀፀኖ ህየወቶ ምችት ይበላት ቃላት የለኝም ሠወኛነትህ ሥረአትህ እዉቀተህ እዝነትህ አሟልቶ ሁሉንም ሠቶሀል እዳትቀየር አደራ

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 18 วันที่ผ่านมา +50

    ወይኔ አንተ ልጅ በጣም ነዉ ምወድክ ተባረክ ኑርልን❤❤❤❤

  • @Hableelias
    @Hableelias 18 วันที่ผ่านมา +103

    እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው። ምስኪን

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 18 วันที่ผ่านมา +4

      ነብስ ይማር

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x 18 วันที่ผ่านมา +4

      ነብስ ይማር 😢😢😭

    • @Abeni-ck2jg
      @Abeni-ck2jg 18 วันที่ผ่านมา

      nefese yemare

  • @MayanGone-c9y
    @MayanGone-c9y 18 วันที่ผ่านมา +17

    አንተ የልጅ አዋቂና አስተዋይ ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ ጌታ ከክፏ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @liyatras965
    @liyatras965 18 วันที่ผ่านมา +41

    የኔ አስተዋይ ወድም ተባረአክ!!!ባቡጂን ነብሱን ይማረው

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s 18 วันที่ผ่านมา +18

    እኔ በአርቲስቶች ተስፍ የቆረጥኩት በነ አልማዝ ሀይሌ ነው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ)ፀበል እየተጠመቀ ሲቀርፁ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን 😭😭😭እደ ሐሳብ ብትጠያየቁ አሪፍ ነው

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 18 วันที่ผ่านมา +17

    😭😭😭💔 በጣም አዝናለሁ ጌታን ስያገኝ ማሞቱ ነው ሰው ጌታ ከሌለ ፈምስ ማሆን ዋጋ የለውም ሰው ዓለምን ሁሉ ብያታርፍ ናብሱን ግን ብያጎድል ምን ዋጋ አለው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 18 วันที่ผ่านมา +2

      በማሪያም ልጅ በክርስቶስ ነበር እሚያምነው ሌላ ጌታ የለም እኮ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 18 วันที่ผ่านมา +30

    እንደ ልመንህ ማገገሚያ ቢገባ ኖሮ🥺 ምን ነበረበት አይ ባቡጂ ነብስ ይማር ሱስ እግዚአብሔር ይገስፅህ🙌ወጣት የምትጨርስ እርኩስ መንፈስ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 18 วันที่ผ่านมา +78

    በጣም ነዉ ያሳዘነኝ 😭😭😭😭ማሪያምን ምን አለ እረዳታ ቢጠየቅለት ምስኪን ድሀ መሆን 😥😭😭💔ነፊስህን ይማረዉ

    • @Almas-ic9kq
      @Almas-ic9kq 18 วันที่ผ่านมา +1

      ወላ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 18 วันที่ผ่านมา

      @@Almas-ic9kq 😭😭😭😭😭💔

    • @maryaMmaryaM-lw4if
      @maryaMmaryaM-lw4if 18 วันที่ผ่านมา +3

      ነብስ ይማር ወንድማችንን ደሀን ማን ይወደዋል😢😢

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 18 วันที่ผ่านมา

      @@maryaMmaryaM-lw4if በጣም😭😭😭🖤💔

  • @sofiyagugsaalisofimar8381
    @sofiyagugsaalisofimar8381 18 วันที่ผ่านมา +49

    ስክነትህና ሰውኛነትህን አደንቃለሁ በርታ ወንድሜ❤❤

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 18 วันที่ผ่านมา +43

    የበረራ ደህንነት ሰራተኞችና ፖሊሶች ያሳዩት ትዕግሥትና ተማፅኖ የሚያስመሰግን ነው 💯🙏

  • @yegindaworktamiru5018
    @yegindaworktamiru5018 18 วันที่ผ่านมา +9

    እኔን የገረመኝ ያንተ ስብእና አስተዋይነት ቤተስብህን የምታስመሰግን እንደሆንክ እያሰብኩ ኮመንት ለመስጠት ስገባ ልክ እንደኔ ተሰምቷቸው የፃፉትን ሳይ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስተዋይ ወጣት ልጅ ማየት በጣም ነው የሚደንቀኝ በአሁን ሰአት ትልልቅ ሰው ሁሉ ያበደበት ዘመን እያየሁ ስለሆነ ነው ለማንኛውም ነብስ ይማር የቀረነውንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @mahikassahun2778
    @mahikassahun2778 18 วันที่ผ่านมา +14

    ባቡጂን ያሰታወሰ የመጀመሪያው ሰው ፈጣሪ ይባርክህ💕👏

  • @rozasintayehu
    @rozasintayehu 18 วันที่ผ่านมา +37

    ማንም አያወራም ብዬ ሳዝን ነበር አመሰግናለው

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 18 วันที่ผ่านมา +15

    የድምፅህ ቶን ተለውጧል አይዞን ትመቸኛለህ ክፉ አይንካህ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 18 วันที่ผ่านมา +17

    ጎበዝ አስተዋይ ማለት እንዳንተ ነው በርታ ብሮ 👌🏼

  • @user-mo3xz6fg3h
    @user-mo3xz6fg3h 18 วันที่ผ่านมา +6

    ከአነጋገርህ ለዛ የማስተዋል ችሎታህ በጣም ምርጥ ሰዎች ከምላቸው አንዱ ነህ ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ ያብዛልን 👌🏻👌🏻👌🏻

  • @ጎሳየጉራጌልጅ
    @ጎሳየጉራጌልጅ 18 วันที่ผ่านมา +7

    ነብሰህ በገነት ያኖረው ወንድማችን በጣም ያሳዝናል ችግሩ የኛ ሰው ሲሞት ብቻ ነው ከንፈር የሚሳመለስት የኢትዮጵያ አርቲስቶች ብዙ ጊዜ ያለው አርቲስት ሀብታም ከሆነ እንጂ ችግሩ መረዳት አይችሉም😭😭😭😭😭

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 18 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ተባረክ🎉ባቡጂ አሟሟቱ በጣም ያሳዝናል ባይረዱት እንኳን ለሚረዳው ሰው ቢነግሩለት እኔ እስካሁን ውሸት ነው የመሰለኝ አሁን ነው ያመንኩት ነፍሱን ይማረው

  • @tirunnehmekonnen7773
    @tirunnehmekonnen7773 18 วันที่ผ่านมา +80

    በዚሁ መንገድ ጃሉድን እንዳናጣው እሰጋለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂 ጃሉድ ደሞ ማነው

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 18 วันที่ผ่านมา +2

      ግን ጃሉድ አይሁንና ቢሞት ፀጉሩን ላጭተው ነው የሚቀብሩት ወይስ እስከነፀጉሩ አሳሰበኝኮ ፊቱራሱአይታይም

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ktube8920 ግራ ገባኝ እኮ ጃሎድ😂😂😂😂

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይቀርም ዝም ተብሎ እየተሳቀለት ውስጡ ግን በጣም ተጎድቷል😢

    • @حياة-و8ش
      @حياة-و8ش 18 วันที่ผ่านมา

      ከከከከከ

  • @hailemariam-z3q
    @hailemariam-z3q 18 วันที่ผ่านมา +14

    You understand the essence of TH-cam and show immense respect for your audience, as well as for yourself.

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i 18 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ልጅ ነህ አንተ ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ አነጋገርህ የምታቀርበው ነገር ልክ ነህ ብዙ ቆሻሻ ሰዎች እንዳታቀርባቸው ተባረክ

  • @SintayehuAwash
    @SintayehuAwash 18 วันที่ผ่านมา +16

    በመጀመሪያ ባቡጂ ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ሲቀጥል jon ትንሽ ይቸኩላል ፈጣሪ ይርዳው

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li 18 วันที่ผ่านมา +5

    የሆነ ነገር ተፈጠረ ሲባል ለማረጋገጥ አንተ ቲዩብ ላይ ነው የምገባው ስለዚህ ይህ እውነተኛነትህ አይቀየር እና በርታ፣ ወንድማችንም እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ አገላለፅ ነዉ። በእዉነት እመቤቴ ፀባይህንና አመለካከትህን አትለዉጥብሀ። ወንድማለም ይመችህ።

  • @bettisolyana628
    @bettisolyana628 18 วันที่ผ่านมา +5

    ልክነሕ እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ነንፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜን

  • @user-gj7fr8jo1e
    @user-gj7fr8jo1e 18 วันที่ผ่านมา +3

    ንግግር ማስተዋል የበዛበት ነዉ እዳንተ ያለ ይብዛልን ተባረክ

  • @birder5052
    @birder5052 18 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው እ/ር ያክብርህ እንደእናተ አይነቱን ያብዛልን። ይህ ትውልድ በጣም የሚያሳዝን ሆኗል ምንአልባትም ስልጣኔ እየመሰላቸውም ይሆን አላውቅም። ብቻ ፈጣሪ ይታረቀን በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን!

    • @romanjordan1909
      @romanjordan1909 18 วันที่ผ่านมา

      ምነው እህቴ/ወንድሜ ያንሁሉ ስትፅፍ ያለደከመህ የእግዚአብሔር ስም ኣሳጠርከው ኣሳጠርሺው 😢

  • @purpleheart3575
    @purpleheart3575 18 วันที่ผ่านมา

    በአጠቃላይ ምርጥ ልጅ ነው። አንደበትህ መልካም እንደሆነ ሁሉ የምትሠጠው ህክምናም ከአምላክ እርዳታ ጋር ፈዋሽ ያድርግልን። ተባረክ ከፍ ያድርግ🤲💜🤲💜🤲💜

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 18 วันที่ผ่านมา +20

    ሰው የሚወድህ ሲኖርህ ነው አይ ባቡጅ ነፍሰህ በሰላም ትርፍ

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d 17 วันที่ผ่านมา

    እሜሪካ ብኖርም እዩእዩኝ ብዬ እላውቅም ተደብቄ ነው የምኖረው ጌታ ለሁላችንም ማሰተዋል ይሰጠን ተባረክ ወንድሜ ማሰተዋል ያለህ ነህ❤

  • @ninaashenafi4486
    @ninaashenafi4486 18 วันที่ผ่านมา +8

    እንዳንተ አይነት ቅን አስተሳሰብና ፈጣሪውን የሚፈራ ዪቱዪበር ያብዛልን እውነቴን ነው የሆነነገር ሲለቁ ያንተን ከሆነ ብቻ ነው የማምነው ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @hometube8205
    @hometube8205 18 วันที่ผ่านมา +17

    በጣም ያሳዝናል ለሰራበት ስራ ክብር ሳያገኝ ነብስ ይማር 😢

  • @TsionNigusse-t6z
    @TsionNigusse-t6z 18 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት እናትህ ታድላ ተባረክ እናመሠግናለን

  • @user-jg3bs9vp9x
    @user-jg3bs9vp9x 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያሳዝን ነው ነብሱን በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን አመኛለው ስቀጥል እኔ በአርቲስቶች ተስፋ የቆረጡኩት በነ ታሪኩ ባባ እና አልማዝ በተለያዩ አርቲስቶች የተለመደ ነው የሙያ ባልደረቦቹ የት ሄዱ ከሞተ ቡሀላ ማለቀሱ ተገቢ አይደለም እባካቹ አርቲስቶች የሙያ ባልደረባችሁን አስቀድማቹ ለማዳን ሞክሪ ከሞተ ቡተላ ማለቀስ ምንም አይጠቅምም ❤

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 18 วันที่ผ่านมา +7

    ሢያሣዝን ሢኖርህ ነዉ ሁሉም የሚወድህ ሌላዉ አርቲሥት ሢታመምናሢመትማሢያሽቃብጡ እያየናቸዉ ነዉ የኛ ሀገርአርቲሥቶች

  • @Papa-wh3mm
    @Papa-wh3mm 18 วันที่ผ่านมา +2

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች የኔ ልበ ቀና ልብህን አይቀይረው❤❤❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 18 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በገነት ያኑረው 👍😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ልጂ ነህ መማርም ማስተዋልም እንዳንተ ነዉ :: ልጁ ጥሩ ልጂ ነበር ግን ያሳዝናል ጌታ ያግዘዉ በጣም አጥፍትዎል 😭

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 18 วันที่ผ่านมา +22

    ከኢትዩጲያ ውጭ የሚኖሮ ዪቲበሮች ባይኖሮ ኢትዩጲያ ሰላም ትሆናለች ብየ አስባለሁ።

    • @mohammedabagissa1405
      @mohammedabagissa1405 18 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ብለሀል አባቴ

    • @እቢ
      @እቢ 18 วันที่ผ่านมา +4

      ከኢትዮጵያ ዉጭ ያሉ ዩቱበር ባለጌዎች ናቸዉ ኑሮ ሲያጨልላቸዉ ፈረጅ ጋር መስራት ከባድ ነዉ ዉጭ ቁጭብለዉ ምላሳቸዉ ኢትዮጵያ አፈር ይብሉና

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 18 วันที่ผ่านมา +2

      ክብሪት ናቸዉ አፋቸዉን ዪዝጋዉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 18 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል መሳይ እኳ ልሰራ ቢል ዕወቀቱ የሚፈቅደለት ታክሲ መንዳት ብቻ ነዉ ደረጀ ሀብታሙ በሙሉ እንግሊዘኛ ጆራቸዉን ቢቆርጧቹ አይሰሙም የአየር መንገዱንም ሸብርተኛ መኪና ነበር የማሻሸጠወ አለ ዕወቀት የለዉም 12 ክፍል ማትሪክ አልመጣ ሲለኝ ትቼዋለሁ ብሏል
      ወንድሜ አሜሪካን ሐገር በላብህ ጠብ አርገህ ትኖራለህ ዘንጠህ ወይ በእወቀትህ ተዝናንተህ ትኖራለህ አለቀ
      ሰለዚህ እንደ ታማኝ ለምኝ መኖር የሚችሉት በምላሳቸዉ ብቻ ነዉ ታማኝ ለማኝ ለንግግር ሲጠራ ያሰከፍላል የአይሮፕላኑ ሸብርተኘዉ በዚሁ ምላሱ ቱርክ ሄዶ ፀጉሩን አሰተክሎ መጣ ዘንጦ ይኖራል
      ይህንን ቡዳ በአንድ ቀን ማሰቆም ይቻላል ከተፈለገ ቤተሰብነታችንን መሰረዝና ለዩቲብ ሪፖርት ማረግ ነዉ
      ሸብርተኛ መሆኑን ቪድዬዉን ሪፖርት ብናረግ ሁላችን ዩቱቡ ይዘጋል እየተከታተልን ዩቱብን ብናዘጋበት ማንም እንግዳ አይረገዉም ነበረ
      ግን ብዙዎች አሜሪካ የሚኖሩ መዝናት ይፈልጋሉ እነሱ ሰቃይ ዉሰጥ ሰላሉ ከማበዳቸዉ በፊት ከነሱ የከፉ ሰዎቸን ማየት ይፈልጋሉ ተመሰገን እኔ ደህና ቦታ ነኝ ለማለት ያለበለዝያ የአዉሮፕላን ወንብዴዎች እነሱ አይሮፕላን ይከሰከሰ እንዳሉ እኛም የነሱን ዩቱብ ከአየር ላይ እንከስሰላቸዉ የዛን ግዜ ዋጋቸዉን ያገኛሉ

    • @DekuseMekuanint
      @DekuseMekuanint 18 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ብለሀል የልቤን ነው ያገኝህልኝ እነስው ያባካሉ እኝላይ ይጋግራሉ

  • @zerthuniehassen3536
    @zerthuniehassen3536 17 วันที่ผ่านมา

    ትልቁ የዓመቱ መልዕከት ነዉ ለእኔ :: በተለይም ዉጭ ሆነዉ በለዉ በለዉ ለሚሉ ማስተዋልን ላጡ አስተያየት ሰጭዎች የኔ ልጅ ተባረክ እንዳንተ ያሉ አስተዋይ ዩቲቨሮችን ያብዛልን
    በማያገባንና ባላወቅነዉ ጉዳይ ላይ አስተያት ባንሰጥ እና ከዚህ ልጅ ብዙ ብንማር

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ወድሜ የተናገርከው ኡነትክነው አተ የልጅአዋቅ ነክ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቁም ነገረኛ ነህ ተባረክ ወጣትነት ከብስለት ጋር ሲሆን ደስ ይላል ዉበትህ አስተዋይነት ነዉ ቀጥልበት አሳዳጊህን ይባርክ

  • @Yegeta
    @Yegeta 18 วันที่ผ่านมา +7

    Really you are different I always respect your opinion or comments Tanks a lot 🙏

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 18 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ በጣም ልዩ ነህ ወንድሜ የምትናገረው ሁሉ 💯 ትክክል ነው

  • @mahikassahun2778
    @mahikassahun2778 18 วันที่ผ่านมา +3

    ባቡጀ ነፋሰህ በአፀደ ገነት ትርፍ😢😢😢

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 17 วันที่ผ่านมา

    ኑቲዬ ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው🙏
    ብዙ የምወዳቸውና ፎሎው ያረኳቸው ዩቲዩበሮች አሉ ግን እንዳንተ ፕሮግራሙን በሙሉ ቁምነገር የሚያወራ የለም የምር የልጅ አዋቂ ደግሞም የተማርክ ነህና ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይርብህ ሁሌም እንደምለው ዛሬም እላለሁ አንተ "ትለያለህ"👍👏👏👏

  • @takilaadgeh9410
    @takilaadgeh9410 18 วันที่ผ่านมา +3

    ለወድማችን ነፍስ ይማር እላለሁ ሲቀጥል ሁሌም ቢሆን የሄቨነ ጉዳይ መነሳት አለበት ጀምረህ አስክትቸርስ ስለሄቨን አላነሳህም እዲህ ሲሆን ነው ጉዳዩ የሳምት ብቻ ሆኖ ሚቀረው ብትችል ....

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g 18 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ፡አስተዋይ፡ልጅ፡ነህ፡አእምሮህ፡ይባረክ፡

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 18 วันที่ผ่านมา +4

    I believe this is my 3rd time, I am watching you, and you are a wonderful analyzer. I really admire you. Keep doing what you are doing, my brother .

  • @emabet578
    @emabet578 18 วันที่ผ่านมา +1

    I am 100% agree with you about our people who is living outside Ethiopia. They just poure feuls on fire, then they just watch burning. God bless you for your honest and courteous comments

  • @btheend3130
    @btheend3130 18 วันที่ผ่านมา +4

    ታሞ ሳትጠይቀው ሲሞት ልትዘግብለት መጣህ በጣም ያሳዝናል ብቻውን ታሞ ብቻውን ሞተ አፈርንባችሁል የኢትዮጵያ አረትስቶች

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመኑ ከመጥፎ ሰዋች ጋር ነው ጥሩን ሰው ማንም እይወደውም ጌታችን እየሱሰ ክርሰቶሰን ይሰቀል ይሙት ያሉትን ሁሌ እሰታውሱ ❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 18 วันที่ผ่านมา +7

    አንዳንድ ሰው እራሱን ባለመጠበቁና ባለመጠንቀቁ ሲሞት ቀሪን ምን ያህል እንደሚያስለቅስና እንደሚጎዳ ኣያውቅም!😢😢😢

  • @tsnatgetahun8438
    @tsnatgetahun8438 18 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምትሰጣቸው ምላሾች በሳል ናቸው በርታ ከዚ በተጨማሪ የህክምና ባለሙያ ነው /ዶክተር/ነው በሙያውም ትሁት ታዛዥ ነው እናቴታማ እረድቶኛል አመሰግናለሁ። በዚሁ ቀጥል በርታ ወንድማችን

  • @SeidMengstu
    @SeidMengstu 18 วันที่ผ่านมา +3

    አርቲስት ወንዶቹ ብር ሲያገኙ ላላ ስራ አይሰሩም ያገኙት ጋር ተሰብስቦ መጠጣት መጨፈር ያገኙት ጋር መጋደም ነው ስራቸው ጠንካራዎቹ ሴቶቹ ናቸው በእውቅናቸው ይጠቀሙበታል ይሰራሉ ይለወጣሉ ወዶቹ ግን እስታረጁ ድረስ ሌላ ስራ አይሰሩም ከትወና በስተቀር ሀበሻ በሂወት ሲኖር ርካሽ ሲሞት ውድ ነው

  • @rahelyirga3828
    @rahelyirga3828 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ የልጅ አስተዋይ ተባረክልኝ አውነትነው ባቡጂ ያሳዝናል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 18 วันที่ผ่านมา +11

    የአየር መንገዱ እጅግ ይከብዳል ይገርማል 🤔ከጠለፋም አይተናሳስም ያስገብዋቸው ከብሄር ጋር ጉዳይ የለንም በብሄር ማሰብ ማነስ ነው ::--🤔የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ አንጋፋ ትልቅ ተቃም ነው ድፍረት ነው ስለ ድፍረታቸው የዋጋቸው ይሰጣቸው 100%አገር እኮ በብሔር መዳሸቅ ገብታ ስንት ትንንሽ ሰዎች አፈራን 🤔😨😨😨 በጣም ብዙ ግዜ ይሰማል በረራ ተሰርዘዋል ውረዱ አንበርም የሚል በየትኛው አገር ::---ካወቅክ ሙሉ እውቀት አለዝያ ምንም ያለማወቅ ይሻላል ትንሽ እውቀት ጭንቀት ነው 😨😨😨😨

  • @injeramedia8803
    @injeramedia8803 18 วันที่ผ่านมา +1

    የተማረ ይግደለኝ ማለት አንተን የመሰሉ ስናገኝ ነው❤

  • @mesur5022
    @mesur5022 18 วันที่ผ่านมา +5

    It’s amazing that one man can have so many talents, and mostly based on invested knowledge . keep it up, young man we are a fan.

    • @SameeraKebede
      @SameeraKebede 18 วันที่ผ่านมา

      Mota moutimata naw kesu lala mane ala

  • @kiyahirpo5470
    @kiyahirpo5470 18 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጨዋ ንግግርክ ማር ነው( ዮኒ ና ከልጅክ ተማር አንተ ሽማግሌ)

  • @FatiFat-r9q
    @FatiFat-r9q 18 วันที่ผ่านมา +12

    Justice ⚖️ for heaven ፍትህ ለህፃን ሄቨን እና ለኢትዮጵያ ሴቶች 😢እሄ ሄቨን ፍትህ እዳታገኝ የተነሳ አጀዳ ነው ጥጋበኛ 😡

  • @mama-if2to
    @mama-if2to 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጆ ዳኒ ትልቅ ስህተት ያሰራው ይወኒ እና ህዝብ ነው እሱ መጀመሪያ እንውረድ እያለ ነበር ሲያበረታቱት ትክክል የሰራ መስሎት ነው እንጂ ምንም ለራሱ አለማወቁ ያስታውቃል ፈጣሪ ይርዳው አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት ባያድንም ያሳዝናል

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 18 วันที่ผ่านมา +10

    አርቲስቶቹ እርስ በእርሳቸው አይዋደዱም ይልቁንም መጠላለፍ ይቀናችዋል ሲታመሙም እርዳታ ለመጠየቅ ቡድንተኝነት አለባቸው ከዛ ሲሞቱ ጥቁር ለብሰው በካሜራ ፊት እዬዬ!!

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 18 วันที่ผ่านมา

      ያሳዝናል😢

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 18 วันที่ผ่านมา +1

    Hewot Yale Eyesus bado nat!
    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

  • @TinaBiruk
    @TinaBiruk 18 วันที่ผ่านมา +18

    አባክቹ ፍትህ ለ ሄቨን

    • @banchiamsalu6053
      @banchiamsalu6053 18 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ለሰው ፍትህ ለመጠየቅ የሚሆን ስብዕና አለሽ ራስሽን መርምሪ የሰው ባል የልጆች አባት ጠብሰሽ የምትኖሪ🤣🤣

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 17 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር በነገራችን ላይ በጣም የሚቀልዱ ሰውች ቢያዝኑ ማንማ እንደማይረጉቸው ገጠመኝ 250 ኛ የመምህር ተሰፋዬ ብታዳምጡት በጣም መልካም ነው

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 18 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳዝናል በቃ ሰዉ ሲሞት ማዉራትጅ በቁም መጠየቅ ቀረ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 18 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይጨምርልህ መማር ማለት እ አስተዋይ አርቆ አሳብ ሰዉ አክባር ለህግ ተገዥ ማለት ነዉ

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 18 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ንግግር ነው ወድማችን እግዚአብሔር ይሰጥህ እደዚህ መናገርህ ነፍሰ ይማር

  • @tube-bx7du
    @tube-bx7du 18 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክልል እፍፍፍ ምናለ መረዳት ብንችል ዉይይ 💔💔

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 18 วันที่ผ่านมา +11

    ሠው ሢሞት ሁሌም ውድ ነው ምናለ በቁም መረዳዳት ቢኖር ሚሥኪን ለአማራ ድምፅ የሆነ አርሥቲሥ ነበር

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 18 วันที่ผ่านมา

      ምን ለአማራ ትላለህ ለፅንፈኛው፣ ለሽፍታው ብትል አይሻልም እረ ማፈር የሚባል ነገር አለ እኮ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 18 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻሻ ፅፈኛ አተና መሰሎችህ ናችሁ​@@genetyilma7717

  • @maryamjamaal
    @maryamjamaal 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ante lij gin doctor mehon sianseh new. Astesasebhen Betam new yemwedew. I am so proud of you, keep it up.

  • @vcli1507
    @vcli1507 18 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳዝናል በሰው መከበብ ሰው ያለን ይመስለናል ችግሩስጥ ስንገባ አንድም ሰው ከጎናችን አይሆንም

  • @yoditgirma3704
    @yoditgirma3704 17 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድህ እኮ የትምህርት ውጤት የአስተዳደግ ውጤት የሚታይብህ ልጅ ነህ

  • @MillionTekele-wy1yw
    @MillionTekele-wy1yw 18 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክል ዶክተር

  • @emanda1366
    @emanda1366 18 วันที่ผ่านมา

    በተዋናይ ጌታቸው እጅጉ (ባቡጂ) ድንገተኛ ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ፡፡ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ ፡፡ 😭😭😭💔💔💔🕊🕊🕊

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 18 วันที่ผ่านมา +4

    የእውቀት ድሆች በላቸው

  • @user-ik3gf4fd6p
    @user-ik3gf4fd6p 18 วันที่ผ่านมา +2

    ያረፈው ወድማችን አላህ ይዘንለት እርዳታ ቢጠይቁለት እኛ የማዳም ቅመሞች እኳን ለአርቲስት ጠግቦ ስራ ለሚመርጥም እናዋጣለን አላህ ያለው ይሆናል

    • @AbdurehmanGetachew
      @AbdurehmanGetachew 18 วันที่ผ่านมา

      እከካም ስለሆናችሁ ለወንዲምሽ ለተቸገረ ዘመድሽ አትረጂም አችም ብሎ ቅመም ቅማላም

    • @Lula2090
      @Lula2090 18 วันที่ผ่านมา

      Serteh atebelam aheya jeb jelafo senef tejam ekekam​ esoa serta rasoan chelaleche aram@@AbdurehmanGetachew

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 18 วันที่ผ่านมา

      የኔ እናት መልካም ልብ አለሽ ተባረኪ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 18 วันที่ผ่านมา +8

    ኦህህህህ ልቤ ተሰበረ😢 አየ ግዜ😭ለመዝናናት ብለው እስርስር አድርጎ ያስቀምጥቾዋል አየ ሱስ😭😭😭ነፍሱን ይማረው😢

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 18 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አስተዋይ ሰው መሆንህን ተረድቻለሁ ስለ ዮኒ ማኛ ስትናገር 🙏 አለማወቅና የቲክቶክ ጭብጨባ ገደል ይከታል 💯

  • @SmartPhone-zd3yf
    @SmartPhone-zd3yf 18 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም ነብሱን ይማረው

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ምክሮችህ ጠቃሚ ናቸው ጨዋ ከሚባሉ ዩቱዮበሮች አንተ አንዱ ነህ ጌታ ህመሙን ያቅልልህ

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 18 วันที่ผ่านมา +8

    ሞቱን ራሱ ማመን አልቻልኩም ነበር

  • @meserettadesse2907
    @meserettadesse2907 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ የሚገርምህ አንድ አርቲስት ጉርድ ሾላ አይቼው በጣም ነው ያዘንኩት ሞተ ሲባል እሱ መስሎኝ ነበር በጣም ታዋቂ አርቲስትነው እባካችሁ እሱን እንታደገው ሀይለኛ ሱስ ውስጥ ነው

  • @HaimanotMola
    @HaimanotMola 18 วันที่ผ่านมา +3

    ያሳዝናን

  • @fikrtegashaw3629
    @fikrtegashaw3629 17 วันที่ผ่านมา

    ተወኝ እስኪ ተቃጥያለሁ የታሉ አርቲስቶች ነን የሚሉ እነሱ መርዳት ካልቻሉ ምንአለ ለህዝብ ቢያሳውቁ ነፍስ በሰላም ትረፍ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 18 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን ለቀብር ሽር ጉድ ይላሉ ያሳዝናል የምበላህ የምጠጣ እክያጣ ይገርማል

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 18 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነህ ወንድሜ ታሞል እንኳ ተብሎ ሳይወራለት እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሱ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 18 วันที่ผ่านมา +3

    የዛሬ አመት የወንድልጅ አባት ትሆናለህ ብጉንጅ አፍህ ላይ ከወጣ አይዞህ

    • @riimethiopia4661
      @riimethiopia4661 18 วันที่ผ่านมา

      😂 yargilet

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 18 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @EmawayishShimelis
      @EmawayishShimelis 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @yonasgeremewgebre7417
    @yonasgeremewgebre7417 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ትክክለኛ ሃሳብ ነው የሰጠህ እናመሰግናለን።

  • @HaimanotMola
    @HaimanotMola 18 วันที่ผ่านมา +3

    ንፋስ ይማር

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 13 วันที่ผ่านมา

    ባቡጅን ነብሱን ይማረው 😢😢😢 በትክክል እግዚአብሔር ይስጥህ ጎበዝ በርታ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሀበሻ እኮ ካለህ ነው የሚያሽቃብጥ ሀበሻ በመሆኔ በጣም ነው የሚያናድድኝ ማርያምን ኦፍፍፍፍፍፍፍ ያማል😢በጣም ነው ያዘኩት ነብሶን ይማርልን😢😢😢
    ፍትህ ለልጀ ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @biniyamalamerew2899
      @biniyamalamerew2899 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሀበሻ ብቻ አይደለም የሰዉ ሁሉ ፀባይ ነው። ፍትህ ለሄቨን

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 18 วันที่ผ่านมา

      ሐገሪቷን ጥሎ መውጣት ነው ዜግነትሽን መቀየር የማንም እንጭጭ ሐገሪቷ ላይ ተወዝፎ ሲያማርር መስማት ነው ያስጠላኝ የሰዎችን ያልተገራ ፀባይ ከሐበሻነት ወይ ከአሜሪካዊነት ጋር ማዛመድ ድንቁርና ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 18 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚህ ሰዎች መድሎ ወይም ተመርጠው አትሔዱም ቢባሉ የሚያስተላልፊት ትንሽ ሚዛን ያገኝ ነበር። በአየር ለውጥ ለሁሉም አትሔዱም ሲባሉ ፀጥ ብለው መውረድ ነበረባቸው። ስሕተት ነው የፈፀሙት።

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅአስተዋይ ሁሌትገርመኛለህ

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 18 วันที่ผ่านมา +13

    አረቄ መጠጣትን እንደጀብድ ያወራ ነበር ነፍስ ይማር

    • @Emna-nv1li
      @Emna-nv1li 18 วันที่ผ่านมา

      ግማታም ፊሽካ

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 18 วันที่ผ่านมา

      @@Emna-nv1li የሚገማ አረቄ ጠጪ ነው ታጣጭው ነበር? አረቄያም😂😂😂😂😂😂

    • @Emna-nv1li
      @Emna-nv1li 18 วันที่ผ่านมา

      @@chombechombe8423 አሳ አሳ ሸታታ

    • @Emna-nv1li
      @Emna-nv1li 18 วันที่ผ่านมา

      አረቄ ይሻላል ከመደከል

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 17 วันที่ผ่านมา

      @@Emna-nv1li አይሻልም