ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU |
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU |
  • 282
  • 140 935

วีดีโอ

እልልል ተጠመቀች ውቤ | mezmure yared |zemaryam |
มุมมอง 122วันที่ผ่านมา
እልልል ተጠመቀች ውቤ | mezmure yared |zemaryam | እልልል ተጠመቀች ውቤ | mezmure yared |zemaryam | እልልል ተጠመቀች ውቤ | mezmure yared |zemaryam |
የሥላሴ ሰዕል ፊት መስከድ ይከብደኛል አለች | | ዘማርያም | mezmure yared | felegeatnatyos |
มุมมอง 107วันที่ผ่านมา
የሥላሴ ሰዕል ፊት መስከድ ይከብደኛል አለች | | ዘማርያም | mezmure yared | felegeatnatyos | የሥላሴ ሰዕል ፊት መስከድ ይከብደኛል አለች | | ዘማርያም | mezmure yared | felegeatnatyos | የሥላሴ ሰዕል ፊት መስከድ ይከብደኛል አለች | | ዘማርያም | mezmure yared | felegeatnatyos |
ሀረብ ሀገር ላሉ ሴቶች ትልቅ ምክር | ልደተ ቃል | lideteqal |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU |
มุมมอง 73วันที่ผ่านมา
ሀረብ ሀገር ላሉ ሴቶች ትልቅ ምክር | ልደተ ቃል | lideteqal |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU | ሀረብ ሀገር ላሉ ሴቶች ትልቅ ምክር | ልደተ ቃል | lideteqal |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU | ሀረብ ሀገር ላሉ ሴቶች ትልቅ ምክር | ልደተ ቃል | lideteqal |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU | #orthodoxmezmur #ortodox #ሐዋዝ #ethiopianorthodox ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ሜሎስ ኦርቶዶክሳውያን አባታቸው ውሀ ነው አለን |ጋዲሳ | Gadisa |
มุมมอง 136วันที่ผ่านมา
ldetekal,felegeatnatyos,mezmure yared,zemaryam,ake,ሐዋርያዊ መልሶች,apostolic answers ,gadisa,ጋዲሳ,temesgen #orthodoxmezmur #ortodox #ሐዋዝ #ethiopianorthodox
ኦርቶዶክስም ልሳን ተናጋሪ አላት | zemaryam | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |
มุมมอง 6014 วันที่ผ่านมา
ኦርቶዶክስም ልሳን ተናጋሪ አላት | zemaryam | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | ኦርቶዶክስም ልሳን ተናጋሪ አላት | zemaryam | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | ኦርቶዶክስም ልሳን ተናጋሪ አላት | zemaryam | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |
አንድ እንኳን ከ ዶግማ ሚጠይቅ ጠፋ | ፈለገአትናትዮስ | gadisa | zemaryam|
มุมมอง 8014 วันที่ผ่านมา
አንድ እንኳን ከ ዶግማ ሚጠይቅ ጠፋ | ፈለገአትናትዮስ | gadisa | zemaryam|
ኤርሚ HD ኤፍሬምን አፋጠጠው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU |
มุมมอง 8014 วันที่ผ่านมา
ኤርሚ HD ኤፍሬምን አፋጠጠው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | NU BEBRHANU |
ቲክታከር ጆሲ በ አኬ ቤት | አኬ | | hawaz | Apostoloc Answers | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |
มุมมอง 18021 วันที่ผ่านมา
ቲክታከር ጆሲ በ አኬ ቤት | አኬ | | hawaz | Apostoloc Answers | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |
ዘንድሮም ስለ ቅዱስት ስእላት ትጠይቃላቹ ? | felege atnatyos | | zemaryam|
มุมมอง 12121 วันที่ผ่านมา
ዘንድሮም ስለ ቅዱስት ስእላት ትጠይቃላቹ ? | felege atnatyos | | zemaryam|
ቤተ ክርስቲያን ሳትሆን እኛ ነን የምንታደሰው | Binyam shitaye | zemaryam|
มุมมอง 14821 วันที่ผ่านมา
ቤተ ክርስቲያን ሳትሆን እኛ ነን የምንታደሰው | Binyam shitaye | zemaryam|
ለ ሐዋዝ ድንቅ የወንድሞች አቀባበል | hawaz | ake | gadisa | eyob zemikaiel |
มุมมอง 14528 วันที่ผ่านมา
ለ ሐዋዝ ድንቅ የወንድሞች አቀባበል | hawaz | ake | gadisa | eyob zemikaiel |
አኬን ያስቆጣው የ ተስፋዬ ንግግር | mezmure yared | Binyam shitaye |
มุมมอง 33828 วันที่ผ่านมา
አኬን ያስቆጣው የ ተስፋዬ ንግግር | mezmure yared | Binyam shitaye |
ጺዮን ከተማ ናት ድንግል ማርያም?|sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
มุมมอง 20528 วันที่ผ่านมา
ጺዮን ከተማ ናት ድንግል ማርያም?|sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
ይህ ለ ሶፊያ ብቻ አይደለም |sofia shibabaw | Binyam shitaye |
มุมมอง 124หลายเดือนก่อน
ይህ ለ ሶፊያ ብቻ አይደለም |sofia shibabaw | Binyam shitaye |
አሳፋሪው የ ሶፊያ ሽባባው ንግግር |sofia shibabaw | ቢኒያም ሽታዬ | መዝሙረ ያሬድ|
มุมมอง 379หลายเดือนก่อน
አሳፋሪው የ ሶፊያ ሽባባው ንግግር |sofia shibabaw | ቢኒያም ሽታዬ | መዝሙረ ያሬድ|
ፕሮቴስታንቶች እስከመጬ በጭለማ | hawaz| begashaw | eyob zemikael |
มุมมอง 180หลายเดือนก่อน
ፕሮቴስታንቶች እስከመጬ በጭለማ | hawaz| begashaw | eyob zemikael |
ሶፊያ ሽባባውን የመሰጣት የነ መዝሙር ስብከት |sofia shibabaw | Binyam shitaye | mezmure yared |
มุมมอง 963หลายเดือนก่อน
ሶፊያ ሽባባውን የመሰጣት የነ መዝሙር ስብከት |sofia shibabaw | Binyam shitaye | mezmure yared |
አሁን እናተም እምነት አለን ትላላቹ ? | ሶፊ| ዘማርያም | mezmure yared |
มุมมอง 1.8Kหลายเดือนก่อน
አሁን እናተም እምነት አለን ትላላቹ ? | ሶፊ| ዘማርያም | mezmure yared |
ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ | በዘማሪ ዲያቆን ቃለአብ ክብሮም | 21 | @NUBEBRHANU
มุมมอง 107หลายเดือนก่อน
ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ | በዘማሪ ዲያቆን ቃለአብ ክብሮም | 21 | @NUBEBRHANU
የ ሐዋዝ መመለስ የግር እሳት ሆነባቸው |hawaz | | mezmure yared |
มุมมอง 193หลายเดือนก่อน
የ ሐዋዝ መመለስ የግር እሳት ሆነባቸው |hawaz | | mezmure yared |
ሴት የሚያቅፍ አጥማቂ ነኝ ባይ መጣ | mezmure yared |
มุมมอง 173หลายเดือนก่อน
ሴት የሚያቅፍ አጥማቂ ነኝ ባይ መጣ | mezmure yared |
ለራሳቸው የሚያዘምሩ አባት ነን ባዮች | mezmure yared |
มุมมอง 158หลายเดือนก่อน
ለራሳቸው የሚያዘምሩ አባት ነን ባዮች | mezmure yared |
በፕሮቴስታንት ውስጥ ያለው የጥንቆላ አሰራር | mezmure yared | Binyam shitaye |
มุมมอง 46หลายเดือนก่อน
በፕሮቴስታንት ውስጥ ያለው የጥንቆላ አሰራር | mezmure yared | Binyam shitaye |
ድንግል ማርይምን ይማዋረድ ዘመቻ በ ፕሮቴስታንት | አኬ | mezmure yared | Binyam shitaye |
มุมมอง 47หลายเดือนก่อน
ድንግል ማርይምን ይማዋረድ ዘመቻ በ ፕሮቴስታንት | አኬ | mezmure yared | Binyam shitaye |
አኬ በ ሐዋዝ መመለስ ደስታውን ገለጸ | ሐዋዝ | mezmure yared | Binyam shitaye |
มุมมอง 155หลายเดือนก่อน
አኬ በ ሐዋዝ መመለስ ደስታውን ገለጸ | ሐዋዝ | mezmure yared | Binyam shitaye |
ዘማሪ ሐዋዝ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ | mezmure yared | Binyam shitaye |
มุมมอง 462หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ሐዋዝ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ | mezmure yared | Binyam shitaye |
ላለማመን ያመኑ ጴንጤዎች | mezmure yared | Binyam shitaye |
มุมมอง 283หลายเดือนก่อน
ላለማመን ያመኑ ጴንጤዎች | mezmure yared | Binyam shitaye |
የዛር ውላጅ ወሬ ነው የሚያወሩት | Binyam shitaye | zemaryam|
มุมมอง 137หลายเดือนก่อน
የዛር ውላጅ ወሬ ነው የሚያወሩት | Binyam shitaye | zemaryam|
በ ሐሰት ለሚከሱኝ ይህን አድርሱልኝ | zemaryam | felege atnatiyos |
มุมมอง 58หลายเดือนก่อน
በ ሐሰት ለሚከሱኝ ይህን አድርሱልኝ | zemaryam | felege atnatiyos |

ความคิดเห็น

  • @Saneyit
    @Saneyit 6 วันที่ผ่านมา

    Nu BebirhanuTemelalesu ❤❤❤Aemem 🎉 ⛪⛪⛪🌹

  • @Ferena-k7t
    @Ferena-k7t 10 วันที่ผ่านมา

    አቤት ትህትና😢🙏

  • @Ferena-k7t
    @Ferena-k7t 10 วันที่ผ่านมา

    በቅርቡ ነው ያወኳችሁ በቱርክ ፊልም በሙዚቃ እና በዋዛ ፈዛዛ ያሳለፍኩት ጊዜ እንዲቆጨኝ ነው ያደረጋችሁት።😞 እናንተን ካወኩ በኋላ ክርስትናን ማተብ ከማሰር ባለፈ ለማወቅ እና ለመኖር ጥረት ጀምሬያለሁ። በአዲሱ ቻናል ከድሮ በበለጠ ሆናችሁ እንደምትመጡ እምነቴ ነው ። የቴሌግራም ቻናሉ ትምህርት እስኪጀምር በጉጉት ነው ምጠብቀው! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።🙏 የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን🙏 እወዳችኋለሁ🥰

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 11 วันที่ผ่านมา

    OMG ሶፊ የማትረጁ ከሆነ መከራከር ቢቀርብሽ እንደዚህ የጌታ የሆኑትን በሰማይ ሳያቋርጡ የሚያመሰግኑትን ሰለስሙ በአለም መስክረው ወንጌልን ያስተማሩና የተጋደሉትን አይገባቸውም እያልሽ ክችች በቃሽ ለክብርሽ ብለሽ ነው እንጂ ገብቶሻል አሞላክ ይርዳሽ

  • @Saneyit
    @Saneyit 11 วันที่ผ่านมา

    Nu BebirhanuTemelalesu ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alembelet
    @alembelet 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Saneyit
    @Saneyit 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤Aemem ⛪⛪⛪🤲🤲🤲🥰

  • @lotterylottery9185
    @lotterylottery9185 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DaniBoy-v7d
    @DaniBoy-v7d 13 วันที่ผ่านมา

    አንተ ምን አይነት ሰውነህ ሶስት መቶ ሙሉ የአንድ ሃይማኖት ወሬ ሲታወራ አይደብርህም በቃ ሃይማኖቱን ቀይራል አይደል ለምን የትክክበት ቦታ ወንጌል አትስብክም ሁሌ የጴንጤ ወሬ ስታራ ትንሽ አይደብርህም

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 13 วันที่ผ่านมา

    አይ ሚናስ ገና አልበስለም

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 13 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃን ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenwoldemarkos
    @temesgenwoldemarkos 14 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 14 วันที่ผ่านมา

    Begid fitur kalamelekin belachew muchich be eyesus sem wogew

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 14 วันที่ผ่านมา

    Sofi sijemer yemayimetenesh bota new yemetashew ebakesh yikerebesh

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 14 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 15 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ የበለጠ እድትሰሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤የተዋህዶ መብራቶች።❤❤❤❤😂❤

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 15 วันที่ผ่านมา

    ለመግለፅቃላት የለኝም ወድሞቼ ከነ አርዮስ እራሳችሁን ጠብቁ ለቤተክርስቲያን አይኗ ናችሁ !!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤በጣም እወዳችኋለሁ።❤❤❤❤❤

  • @sabakiflekiros313
    @sabakiflekiros313 15 วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ በዚ እጅግ ፈታኝ እና አስጨናቂ ዘመን ሚዲያውን ለመልካም ስራ ለክርስቶስ ቃል መጠቀም ምንኛ መመረጥ ነው ወንድሞቼ የሁላችሁንም ፍፃሜ ያሳምርላቹ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 15 วันที่ผ่านมา

    እውቀቱን ጥበቡን ያብዛላችው ያኑራችሁ ቸሩ መድኃኔአለም

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 15 วันที่ผ่านมา

    diyaqon.zeremariyam.from 🇬🇧

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 15 วันที่ผ่านมา

    የመንፈስ አባቴ አለ

  • @NatnaelsweetLove-g1c
    @NatnaelsweetLove-g1c 17 วันที่ผ่านมา

    ቲወሪና ተግባር ይለያያል

  • @NatnaelsweetLove-g1c
    @NatnaelsweetLove-g1c 17 วันที่ผ่านมา

    ቲወሪና ተግባር ይለያያል

  • @NatnaelsweetLove-g1c
    @NatnaelsweetLove-g1c 17 วันที่ผ่านมา

    መላእትን ድንግልማሪያም አታመስግኑ የሚልየመፅሀፍት ቅዱስ ጥቅስ አለወይ ሌላው ዘመናዊ ሙዚቃ መሳሪያ ምሳሌ ጊታር ፒያኖ አጠቃላይ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለወይ መዝሙረ ዳዊት በምን እደምናመሰግን ገልጿል

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 18 วันที่ผ่านมา

    መጵሀፍ ቅዱስን አንድ ቃል ብቻ አንስተው መከራከር አይቻልም አውዱን ተመልከቱ አታድርቋት እየሱስን ክብር ብትሰጡት ኖሮ አዲስ አበባ ውስጥ በስሙ ያለ አንድ ብቻ ነው እሱም ፈረንሳይ ለገሳዮን አለ ለቅድስት ማርያም ግን ከ20 በላይ አለ ምን ያሳያል ግልጵ ነው

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 18 วันที่ผ่านมา

    ሶፍ በርቺ እእምሮቸወ ሁሉ ከጌታ ውጭ ልባቸውን ስላደነደኑ ቅን አይደሉም

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 18 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነው ኦየሱስ ማመን ነው ቁም ነገሩ

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 18 วันที่ผ่านมา

    አእምሮ ችሁ ሁሉ ሌላ ተሰታችኋል ስለዝህ አልተገለጠላችሁም

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 18 วันที่ผ่านมา

    ለጌታ ነው ዝማሬ በቃ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መንገዱን ያብራልህ አይነ ልቦናህን ይግለጥልህ

  • @Happiness2233
    @Happiness2233 22 วันที่ผ่านมา

    Bini pls tnsh anegagirh astekakl... Sofi tiru lb alat tebareki, and gzie timechiyalesh wede betechristian 🙏🏼 dn demariyam Gobez, beka anegagih snt sew wede orthodox yimelesal

  • @waw301
    @waw301 24 วันที่ผ่านมา

    ሶፍያ ሶፍያ እያላችሁ አንድ አድናቆትና እውቅና የምትፈልግ ሴት ላይ ሙጭጭ አላችሁ

  • @yade716
    @yade716 24 วันที่ผ่านมา

    ሶፊያ መንፈሳዊ ነገር የገባት ናት። የአጋንንትና የጣኦት ትምህርት አይመስጣትም።

  • @Ashenafi-zv8ig
    @Ashenafi-zv8ig 25 วันที่ผ่านมา

    እረ በጣም ይቀርሻል እጅግ በጣም ማንበብ መረዳት ይቀርሻል ገና ሀሁ ላይ ነሽ

  • @bty1629
    @bty1629 25 วันที่ผ่านมา

    ሶፍያ ታማኝነቷ ለመጣችበት ቤተ እምነት ነው። ቀላልና ቀጥተኛ የሆነውን የጌታ ሥጋና ደም እውነተኛነት ጥያቄ እንኳ ለመመለስ አልደፈረችም። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስን አነበብኩ ማለቷ ጥቅሙ ምንድን ነው? ሰው የሚድነው በዕውቀት አይደለም። ያማ ቢሆን ፈሪሳውያንን የሚቀድማቸው አልነበረም። ቀድሞ ገነት የገባው "ዕውቀት አልባው" ፈያታዊ ዘየማን ነው። በውኑ ሶፍያ ከኦርቶዶክስ ከመውጣቷ በፊት እንዲህ ብታጠራ ኖሮ ይሄ ሁሉ አይመጣም ነበር። ፕሮቴስታንትን በተመለከ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጥላቻ ከመሠረቱ የራሳቸው አቀራረብ ነው። ጌታን ተቀብሎ የሚኖረውን ሰው እንደ አሕዛብ ጌታን ተቀበል ይሉታል። ይሄ ለላቸው ምዕራባውያን ይሠራ ይሆናል፤ እነሱጋ ብዙ አቴስቶች ስላሉ። ሌላው እመቤታችንን፣ ቅዱሳንን፣ መስቀልን፣ ወዘተ እየተሳደቡና እያራከሱ (አቴንሽን ለማግኘት ሪዲኩል በማድረግ) ነበር የመጡት። ስለዚህ የጠበቃቸው ምላሽ ተፈጥሯዊ ነው።

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 27 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tbb9074
    @tbb9074 27 วันที่ผ่านมา

    አውቆ የተኛን ብትቀሰቅሰውም አይሰማህም ፣ እንደው ልብ አድርቅ ነው ‼️🙏🏿🙏🏿🙏🏿👃🏿👃🏿👃🏿

  • @fasikamerete
    @fasikamerete 27 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 27 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 28 วันที่ผ่านมา

    መዝለል መጨፈር ብቻ እናንተ የምታውቁት እናነባለን ትላላችው እንጂ ምንም

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 28 วันที่ผ่านมา

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 28 วันที่ผ่านมา

    ሶፍያ በጣም በመንፈሳዊ ነገር ቤቢ ነሽ።መዝሙረ ዳዊትም የሚናገረው ስለጌታ ነው።እንዳልሽውም ሁሉንም ማንበብ የበለጠ ጌታን እንድናውቀው ይረዳናል።

  • @AdisalemChanie
    @AdisalemChanie 28 วันที่ผ่านมา

    እረሶፊያ በጣም ታሳፉሪያለሽ መፅሐፋ ቅዱሱን ታነቢዋለሽ እንጅ አትረጅዉም አዕምሮሽ ተደፍኖብሻል በደንብ ፀልይ እንዲልፅልሽ ወንድሞቸም እግዚያብሔር ያበርታችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @Lesgo1kchatFootballv3boys
    @Lesgo1kchatFootballv3boys 28 วันที่ผ่านมา

    አላማዋ ምንም ነው

  • @Misri-f7w
    @Misri-f7w 28 วันที่ผ่านมา

    This guy is a lost man, he doesn’t know what he’s talking about! The Mariam please don’t waste your time on this kind of people. He’s a confused man

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @baru4079
    @baru4079 28 วันที่ผ่านมา

    ኢሳይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ♥️♥️♥️♥️እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃ ልን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏

  • @ngsti277
    @ngsti277 28 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

    • @NUBEBRHANU
      @NUBEBRHANU 28 วันที่ผ่านมา

      amen

  • @SelamTeji
    @SelamTeji 29 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ምንም አያውቅም አትድከሙ ሀ ብሎ መማር አለበት ጊዜያችሁን አታባክኑ

  • @mercy9108
    @mercy9108 29 วันที่ผ่านมา

    ከጴንጤ ግን ይሄ ልጅ በጣም የተሻለ ነው ብዬ አስባለው !!!