ሙሽራዋ ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች ። በ1ኛ ሚዜ የተከዳው ባል !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @gojotubee
    @gojotubee  2 หลายเดือนก่อน +27

    ክፍል 2 👇👇
    th-cam.com/video/zb6NYuYinxg/w-d-xo.htmlsi=mwmPkU_LMzwEt9GL

    • @AbasaderZefihun
      @AbasaderZefihun 26 วันที่ผ่านมา

      በናትክ እዉነት የሆነ ነገር አቅርብ ዉሸታም ነክ።

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 2 หลายเดือนก่อน +352

    ሚኪን የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @afi99gessese95
      @afi99gessese95 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም የጋራ ሆኗል

    • @fikertegetnet3562
      @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@afi99gessese95እንደ ኮንደሚኒየም

    • @דבריהטקאה
      @דבריהטקאה 2 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💪

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 2 หลายเดือนก่อน +44

    ሚኪ ስራህ ሁሉ ምርጥ ነው አታጋልጥ የሚሉ ካሉ የሰይጣን ቁራጮች ናቸው እጮኛዋም ማወቁ ትክክል ነው

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +169

    ሚኪ በጣም ጎበዝ ደፋር ጀግና መርማሪ ጋዜጠኛ ሆነሃል። ከንስር አይን ቀጥሎ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህደ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @edentekle3980
      @edentekle3980 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @wendemu-f8l
    @wendemu-f8l 2 หลายเดือนก่อน +16

    ምንም አላደረክም አነዚህን ባለጌዎቾ በማጋለጥህ እ/ር የሚወደዉን ሥራ ሠረታሀልና በርታ!

  • @mamealemu9539
    @mamealemu9539 2 หลายเดือนก่อน +125

    ሚኪ ጎበዝ ዝሙትን እንቃወማለን በፍፁም እውነቱን አሳውቀው እነዚህን ሴሰኞች አዋርዳቸው።

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 2 หลายเดือนก่อน +36

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። ይህን ነውር ማጋለጥ ትዳርን መበጥበጥ ሳይሆን ለእውነት መቆም ነው።

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 2 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን እውነት ነው❤❤

  • @gojotubee
    @gojotubee  2 หลายเดือนก่อน +198

    ሙሽራው ጳውሎስ መልካም ሰው ነው ይህ አይገባውም ። ክፍል ሁለትን ነገ ማታ ይጠብቁን

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i 2 หลายเดือนก่อน +3

      ንሥር ዓይን መርማሪ policy መሆን ነበረበት

    • @AminaaMuhammed-u4n
      @AminaaMuhammed-u4n 2 หลายเดือนก่อน

      Lakk kee nu ergii mee

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሚክዬ ስወድህ የትንሽ ትልቅ ሀቢቢቢ አላህ ይጠብቅህ ጀግና እኮ ነክ❤❤❤ 👍

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 2 หลายเดือนก่อน

      ልጅቷ ጢብ ጋ.. ነች ቆሻሻ

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነህ ሚኪ❤❤❤❤

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 2 หลายเดือนก่อน +23

    ውል ወንድሜ የዋህ እና ጥሩ እግዝብሄር የወደደህ የመረቀህ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 2 หลายเดือนก่อน +100

    ወላሂ የልጅ አዋቂ የልጅ ጀግና ነክ አላህ በደረስክበት ሁሉ ይጠብቅህ

    • @zahraali6400
      @zahraali6400 15 วันที่ผ่านมา

      Betam yemigerm lej new miki jegna edmi yisth

    • @zahraali6400
      @zahraali6400 15 วันที่ผ่านมา

      Aneeet qelit kkkk Kkkk qelitam hulaaa nachew

  • @zehara5
    @zehara5 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሚኪ ጀግና እናት ወልዳለች ጎበዝ እስኪ ሚኪን የምታደቁ በላይክ ደምሩኝ ❤❤

  • @wynitoub193
    @wynitoub193 2 หลายเดือนก่อน +110

    ሚኪዬ ጀግናቺን አድናቂ የሆናቺሁ ብቻ ላይክ ደምሩኝ ሰወዳቺሁ❤❤

    • @edentekle3980
      @edentekle3980 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤

    • @ገንy3k
      @ገንy3k 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel 2 หลายเดือนก่อน +30

    ሚኪ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน +113

    ሚክ የልጅ ጀግና እግዝአብሄር አምላክ ከለላ ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Ambo-h9w
      @Ambo-h9w หลายเดือนก่อน

      ?🙏🙏🙏

  • @mohammedgihad8545
    @mohammedgihad8545 2 หลายเดือนก่อน +13

    እሰይይ ሚኪዬ እውነት ሀቁን ያወጣው የሱ መልካምነቱ ነው ሀቁን ያጋለጠው የንዑ አምላክ እልህ አጋለጣቸው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 หลายเดือนก่อน +83

    ሚኪ እራስህን ጥብቅ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርኀዊ በዓል አደረሳችሁ

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ🎉🎉🎉❤😊😊

    • @titiwolde8153
      @titiwolde8153 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 2 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደርስን❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሚኪ ወንድሜ ልክ ነህ ❤ነገም ያሠብትን ምን ይታወቃል ሊገሉት ይችላሉ 🎉አሁኑ ከህይወቱ ያሥወጦቸው

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 2 หลายเดือนก่อน +47

    በእውነት እነዚ በለጌውች ፊርድ ይሰጥ ሸርሙጦች ሁሌቱም

  • @EdenBaye
    @EdenBaye 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሚኪየ ወንድሜ ቃላት አጣውልህ እመብረሀን ትጠብቅህ እረጂም እድሜ ከጤና ይሥጥህ ❤❤❤❤❤❤ የእውነት ጀግና ነህ ትለያለህ።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሊያገባት የተዘጋጀ ልጅ ጳውሎስ ግን በጣም የዋህ፣ትሁት፣መልካም ነው።ግን ከሀዲ ሴት አጋጠመው ኣይዞህ ጠንክር።ከነሱ ራቅ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሚኪን፣ የንስር አይንና ዱካን የወለደች ማህጸን ትለምልም ሚኪዬ ራስህን ጠብቅ ቀጣም እንሳሳልሐለን🎉🎉

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጋዜጠኛው እውነት ነው አልበጠበጥክም ባለጌዋች እንዴ መዋረድ አለባቸው ኢትዮጵያዊ ባህላችን አባላሹት ወራዶች እንዲህ ማዋረድ አለባቸው ጋዜጠኛው በርታልን ባህላችንን በከሉት

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 2 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ እደዚህ ለሠማሁት ልቤ ተሰብሯል አሳዘነኝ😢የስራሺን ይስጥሺ ፈጣሪ

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t 2 หลายเดือนก่อน +24

    ወይባል ተብዬው ሲያሳዝን ሚስኪን🎉🎉መልካም ሰው ይመስላል ሚስት ተብዬዋ ካህዴ የጂሽን ታገኛታለሽ አይሁዳን ሴት አሠዳቢ እርኩስ ጥቅመኛ ነሽ የተሠቡሩ ልቦችን አላህ ይጠግንልን !!!🎉🎉🎉

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪዬን የሚጠብቀዉ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም የኔ የዋህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 หลายเดือนก่อน +26

    ከእድሜህ በላይ ጀግናነህ ሚኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @meseretabera5699
    @meseretabera5699 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ልሙት አባትና እናትህ የወለዱህ የጀግና ጀግና ነህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴ ራሰ ይሄን ነበረ የፈለኩት። ከዚህ በኋላ ሁለቱም ቂሊንጦ ይግቡ እኔ ስንቅ አቀብላለሁ ለሆዳቹ አታስቡ ግረቤት ነን፡ አብሺር፡ ብቻ ጳዉሎስ እንኳንም እውነታውን አወቀ።

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሚኪዬ ጀግና ነህ የኔ ጌታ እንደዚህ አይነት መሠሪዎች አይጠቅሙም አክባሪህ ነኝ ሚኪዬ ተባረክ❤❤❤

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪዬ ድፍረት ታበዛለህና እንዳትቀደም ዉዳችን፣

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 2 หลายเดือนก่อน +35

    የእኔ ቀጮ ጉበዝ በርታ ወንዴሜ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ስላምህ የብዛልኝ እስከ ስራ ባልዴርቦችህ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔምለው ሚኪ ከመቸ ጀምሮ ነው እዲህ ጎበዝና ቆራጥ የሆነው

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 2 หลายเดือนก่อน +59

    እር ወደይት እየህድን ነው ማነው እሚታመነው ሚኪ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ጀግናው 😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢ሀገራችን ሰላም ያጣችሁው በሀጢያታችን ምክንያት ነው😢😢

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ይነገረው ይቺ ውሻ 😢 ልብዋ ሌላ ቦታ ደግሞ ለሰርግ መዘጋጀት ለምን የወደድሽውን አታገቢም ታዲያ??

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 หลายเดือนก่อน

      Allah yitebikih

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያexactly 💯

    • @htwy52
      @htwy52 2 หลายเดือนก่อน

      በቃ ያሬድና ራሄል ይጋቡ። ጳውሎስ ያወጣውን ወጭ እነ ያሬድ ይክፈሉ ። የምን ሠርግ ፣ Finito.

  • @SamrawitHibu
    @SamrawitHibu หลายเดือนก่อน +1

    በተቻለህ መጠን መረጃ የሚሰጡሁንጨሰዋች አደጋ ላይ ስለሚወድቁ እንደዚ አሉኝ አትበል በተረፈ ጎበዝ ነህ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 หลายเดือนก่อน +32

    አይ ሰው አሁንስ ደከመኝ 😢ጀሮዬ ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀው

  • @zemzemhegano8597
    @zemzemhegano8597 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነክ አሏህ ይጣብቅክ በለግ ነሽ አሏህ የስረቹን ይስጣቹ ሁለተቹም በለግ ነቹ

  • @lubabaYasin-q9c
    @lubabaYasin-q9c 2 หลายเดือนก่อน +36

    እናት የወለጀች ጀግና ትለያለህ አቦ

  • @abdishemsu4156
    @abdishemsu4156 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ ይላል።ብዙ እንደዚ የተጎዱ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ያጋልጣቸው፣አንተ ግን በርታ

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 หลายเดือนก่อน +17

    የኔጀግናወንድም የምሣሣልህ እራሥህንጠብቅ መቸሥ የኢትዮህዝብ ጥሩሥራየለው ያልሠማነውእንጂ ያልተሠራየለም ብሏል ዘላለም ዘገየ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዝያብሄሩ የስራቸዉን ይስጣቹ ግድ ነዉ ባልየዉ ማወቅ አለበት ሁለቱም ከሀጂ ናቸዉ ሁለቱም የጃቸዉን ያገኛሉ

  • @AzebAyele-p1n
    @AzebAyele-p1n 2 หลายเดือนก่อน +22

    ሚኪ ጀግና የኔ ወንድም በርታ አጋልጥ አዋርዳቸው

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትንሹ ጀግና አደቀሃለው በርታ ነገርግን
    በጣም አትጋፈጥ ራስክን ጠብቅ ለማንኛ
    ውም 💪💪💪ጀግናነህ ፈጣር ይጠብቅህ
    ትንሹጀግና👍🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 หลายเดือนก่อน +15

    ካንሰሩ ቢገልሺ ይሻላል ምን አይነት ተንከሲሰ
    ❤ናቹ❤❤❤ጳውሎሰ ፈጣሪ አወጣህ

  • @almekebedekebede6725
    @almekebedekebede6725 หลายเดือนก่อน

    አይ. ሚኪሻ. ጀግና. ኮ ነክ. ስወድክ. ግን. ራስክን. ጠብቅ. እልህ. አታብዛ. ምክኒያቱም. ከሽጉጥ. ጋር. ነው. ምትፋጠጠው. እግዝቤር. ይጠብቃቹ. አንተንም. የንስር. አይንም. 2ታችውም የኔ. ጀግና .ናችው 💖👏👏👏🙏

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሚኪ ወንድማችን ፋጣሪ ይጣብቅ በርታ❤❤❤❤❤ ኢቺ በታምርም ምስት ልቶን አችልም በላጌ ሴት አሳዳቢ

  • @fitsumdebebe2266
    @fitsumdebebe2266 2 หลายเดือนก่อน +1

    Definitely አዲስ አበባ ስመጣ አገኝሃለሁ ። ጥንካሬህ እኮ ይገርመኛል ማፋጠጥህ አልፋታ ባይነትህ 1st class ነው።

  • @MuluLegese-ir2df
    @MuluLegese-ir2df 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሚኪዬ. በጣም. ጎበዝ. ባለጌ ናት. ነገም. ያውናት

  • @QwertyuiAsdfghjk-z5k
    @QwertyuiAsdfghjk-z5k หลายเดือนก่อน +1

    ሜክዬ ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅ ጎበዝ ነክ የኔ ወንድሜ ♥️♥️♥️የናቱ ልጅ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሚኪየ ጀግናየ የልጂ አዋቂ ስወድህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ በጣም ደፋር ጀግና ነህ አራስህን ጠብቅ እነዚህ በጣም ባለጌ ዱርዬ ና አደገኘ ዱርዬ ናቸው።የሷ ባሏ በደንብ መሠሪነቷ ማወቅ ጨለበት ጓኛተብየው እባብ ነው ሙሽራው ጠላቾቹን ማወቅ አለበት በርታ።ጀግናው

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 2 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግናዉ መጥቷል ገባገባ 👍👍👍👍👍👍👍ፍጠኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ዝምያለነጃ ወጣ አሉረሡል ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 2 หลายเดือนก่อน

    ጳዉሎስዬ ወንድሜ አይዞህ የኔ ጌታ አለም እንዲህ ነች ግን ፈጣሪ ስላንተ እንዲህ ይቆረቆራል አየህ በሌለህበት የአንተን እዉነት ፈልፍሎ አወጣዉ ታዲያ ለአንተ አዲስ የህወት ጅማሮ ነዉ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 หลายเดือนก่อน +29

    ወላሂ እደሀይንት ጀግንንት በረታ ሚኪዬ❤❤❤😮

  • @بيزه
    @بيزه 2 หลายเดือนก่อน

    ጅግና ነክ ዝሙትን አንቃወማለን አግብታም አርፋ አትቀመጥም ባልጌ ናት ሚኪ አንተ ግን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 2 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግናነህ በርታ ጎበዝ ትክክል ነህ

  • @KtabTegaru-ls3ur
    @KtabTegaru-ls3ur หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም የኔ ጀግና ስነምግባር እየገነባህ ነው ቀጥል ያበጠው ይፈንዳ

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 2 หลายเดือนก่อน +35

    አረ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነዉ ምን ይሻላል የማንሰማዉ የለ 😢😢😢

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ወዴት እየሄድን ነው ሚባለው 😢😢😢😢
      ሃገርማ ከነ ግሳንግሳችን ተሸክማን ትኖራለች!!!
      ደከመኝን ሰለቸኝን ሳታሰማን !!
      ቻለችን እኮ!!!
      ቻለችን !!!
      መቀሰር ለምዶብን መከራችንን አየን !!!!😢😢😢😢😢😢

  • @KibineshiShimeles
    @KibineshiShimeles 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ በሚኪ ሐሳብ በደንብ አስማማለሁ ትክክል ነዉ ስሜት ያልከዉ ሚዜ አንተ አህያ ነህ ስሜትህን መቆጣጠር የማትችለዉ በቁሙ ገደልከዉ እንደአንተ አይነት ጋደኛ አያስፈልግም አንቺም ብትሆኝ ባለጌ ጋጠወጥ ነሽ ልጅን ጎዳሽዉ በመጨረሻም ጋዜጠኛዉን ከልቤ አደንቃለሁ አቦ ተባረክ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ግን ራስህን ጠብቅ ወንድሜ አንተን ያፈራች ማህጽን ትለምልም!!!!!!!!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ የዋሕ ሥደት ፍቅርና እምነትን አሥተማረን ለብዞዎቹ ለሚገባን ወንድሜ ብርታቱን ጌታ ይሥጥሕ ወይኔ በአንተ ቦታ የለሒም ያማል ሕመምሕ ልብ ይሠብራል እንዴት እንደምናገኘ ገዘብ እናቀዋለን በርታ💔💔💔

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የልጅ አዋቂ የልጀ ጀግና ነህ አላህ በደረስክበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 2 หลายเดือนก่อน +9

    አብሽር ወድሜ አላህ አለህ የፈጠረህ ፈጣሪ አዲት ነብስ ያዳነህ ነብሱ ይማርለታል አዞክ በርታ ok እደውም ጠክር ብርም ተመልሶ ይመጣል

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪዬ በርታልን የኛ ጀግና ግን እራስክን ጠብቅ

  • @Susu143j
    @Susu143j 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሚኪሻ ጀግናችን ራስህን ጠብቅ

  • @melshweyaya
    @melshweyaya 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪየ ጀግናነህ በዚህ ቀጥልበት ድርቅናህ ማወጣጣት እንደንስር ትችላለህ

  • @bushman3946
    @bushman3946 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሚኪ በርታ ጀግነሀል ጎበዝ

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya6917 2 หลายเดือนก่อน

    መኪ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ ሀሳብ መስጠት የፈለኩት information የሚሰጡህን ሰዎች ማንነት ላለማሳወቅ ሞክር ለሰዎቹ safty ሲባል ጎበዝ ነህ በጣም 🥲👍❤️

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 2 หลายเดือนก่อน +8

    ብጥብጥ ቢል ይሻላል እንደዚህ ያለ ትዳር ከሚገነባ ጀግና ብዬሀለሁ ሚኪዬ የተባረከ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪየ የኛ ጀግና እንዳትፋታው በርታልንሚኪ❤❤❤ዋጋሽን ታገኛለሽ እሱም ቢሆን ለህግ መቅረብ አለበት ሚኪ እደሰትፋታቸው።።

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሚኪዬ ተዉ ተረጋጋ እነዚሂ ሰይጣን ናቸዉ ወይኔ ሚስት ተብዬ ይድፉሽ አቦ የቀለልሽ

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪዬ የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለጽህ አንተ ጀግና የጀግና ጥግ እግዚአብሔር አምላኬ ዘመንህን እጥፍ እጥፍ ይባርክ የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @wynitoub193
    @wynitoub193 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ በግዛቤር❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ በረታ የኛ ጀግና ኑሮልን ግን በፍጣራ እራሴህን ፀብቅ

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጋዜጠኛውን ስላደንቅህ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክህ. በጣም ያሳፊራል እውነት ካሃዲዎች ናቸው.

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ ድሮ ቀረ ጓደኛ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሚኪ አቅምህ ሲያዩህና ስራህ በጣም የሚገርም ነው በጣም አደንቅሀለሁ

  • @ሀረገወይንተፈራ
    @ሀረገወይንተፈራ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትነው ማወቅአለበት አለበለዚያ ጥሩአይሆንም እንደዚአይነት ሌቦችመጋለጥ አለባቸው እግዚአብሔር ነውያጋለጣቸው❤🎉

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና ነህ ምኪ እዉነት ማወቅ አለበት

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪየ አዲናቂህ ነኛ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน +7

    ግን ለምን ሁሌም በቅርብ ሰው እንጎዳለን ወገን፣በተለይ በቤስት ጋደኛ 😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ፡ትክክል፡ነህ፣በርታ። ጳውሎስን፡ ጥራውና፡ዕውነቱን፡ይወቅ።

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና እኮን ደናመጣህ ሚኪ ❤❤❤ከባድ ነዉ ባሁንሰሀት ሁሉም ነገር ያስፈራል😢😢የወደፊት ባሌንም ሳላቀዉ አስፈራኝ😢😢😢

  • @FaezaTamam
    @FaezaTamam 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድመ ጀግና ራሲን ጠብቅ ሐይለኛ የሆኑ ጋርዶች ይኑራኪ

  • @Zinash2921
    @Zinash2921 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቆይ ለምንድነዉ ግን ትክክለኛ ሰዎች የማይገናኙት? ዉይ 😢😢😢😢😢

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጋዜጤኛዉ ለኡነት ፍርጥርጥ አርጎዉ የሚያወጣ ጀግና ፡፡፡ 👍👍👍👍👍

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና በርታ እነዝ ባለገዋች

  • @tsigeredahaddis
    @tsigeredahaddis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚክ የልጅ ጀግና እግዝአብሄር አምላክ ከለላ ይሁንልህ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና በርታ ዘንዲሮ መቸም መልካም ነገር መስማት የለም

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo 2 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔🙄🙄🙄

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ ጀግና ነህ ጳውሎስ ይስማ ይቺ ካገባችም በሁዋላ ትማግጥበታለች ልጆቹምዲቃላ ይሆናሉ ማጋጭ ነች

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน +33

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ተባረኪ

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ ወንድሜ፦ ዘግይቼ ነው ያየሁት። ግን ደግሞ ሲበዛ ተደነቅኩብህ።
    በርታልኝ ጀግናዬ...!!!

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሚኪየኔጀግና ስጠብቅነበር❤❤❤❤🎉

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል እውነቱ ይነገረው ነገስ ቅሌታም ለሱ ማሰብ ያቃታት መረዳት አችልም ፈጣሪ ከበሽታ ያውጣሽ በለጌ ነሽ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ fb አስጠልቶኝ የመጣውት ወደዩቱቭ መልካም ነገር ማየት ብዬ ስመጣ መልካም ነገር መስሚያ የትነው ያለው😢

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቸርች

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @Zinash2921
      @Zinash2921 2 หลายเดือนก่อน

      እስካአስተማረ ድረስ ይህም መልካም ነዉ

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ ጀግናው በጣም ጎበዝና ጠንካራ ልጅ በርታልን 😢😢

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሚክየ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew 2 หลายเดือนก่อน

    በፍፁም ተዳር በጠበጥ የሢኧል አለብዬ አላስብም እንደዉም ከሳት አወጣህዉ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነህ

  • @BereketBichamo
    @BereketBichamo 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሚኪዬ እግዝአቢሔር ይበርክ እራስህን ጠቢቅ ጀጌና ❤❤❤❤❤❤

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ, ሰዉ በጣም መቀጣት አለበት, በግዚ ደርሰህለታል

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @SherifKemal-r6m
    @SherifKemal-r6m หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ይሄ እውነት ነው ሀገርን ማዳን እለዋለው።ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሚኪየ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤😢😢

    • @MazidahshukreyMazidah
      @MazidahshukreyMazidah 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሚኪየ።የኔጀግናበታበደቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅