የአክስቴን ልጅ ዱዳ ያረገችው ሴት ታወቀች ። ሚስጥሩ በሙሉ ይፋ ወጣ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @gojotubee
    @gojotubee  4 หลายเดือนก่อน +335

    ቤተሰቦች ሱሉልታ ሄጄ ነበር ዛሬ ያገኘሁት ነገር አለ ነገ ማታ ይጠብቁኝ

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 4 หลายเดือนก่อน +6

      ኢሸአላህ ከይር ኢሸአላህ አላህ ጥሩነገር ያሰማን አብሽር አላህ የሚፈትነዉ የሚወደዉ ሰዉነዉ አብሽር ወንድሜ

    • @bizu831
      @bizu831 4 หลายเดือนก่อน +5

      ከይር ያሰማን😢😢

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@gojotubee እሽ እጠይቃታለሁ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 หลายเดือนก่อน

      ከይርን ያሰማን

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 4 หลายเดือนก่อน +5

      ምንም ይሁን አባትክ ማገኝት ብቻ ነው ምንፋልጎ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 4 หลายเดือนก่อน +40

    ይህች የ ሚኪ ኣክስት ድንቅ ሴት ኣንደበተ ርቱዕ። ይቅር ባይ፡ በጣም ርህሩህ ናት የምትሉLike.🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 4 หลายเดือนก่อน +75

    አክስቲቱ በጣም ከሚገባ በላይ መልካም ድንቅ ሴት ናት

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 หลายเดือนก่อน +101

    አታልቅስ አባቴ ይችን የመሰለች አክስት እነዚህን የመሰሉ ወንድሞች ስላገኘህ በርታ

  • @eyrsezenebe
    @eyrsezenebe 4 หลายเดือนก่อน +75

    ይቺ ሴትዮ ከናት በላይናት ሚኪ አይዞህ አክስትቱ ጀግና ንግግሯ ትግስቷ መልካምነቷ ምንኛ መታደል ነዉ እመብሀን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ ሺ አመት ያኑርሽ የኔ እናት❤❤❤❤

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 4 หลายเดือนก่อน +192

    ጎጆየ ጀግና የምትሉ በላይ ግጩኝ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 4 หลายเดือนก่อน +2

      እናትህንም ፀበል አስጠምቃት እሷም ቢያማት ነው ባክህ ተረጋግተህ አስብ ለምንም አትቸኩል!ፀልይ እግዚአብሔር ያግዛችሁ!

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 4 หลายเดือนก่อน +38

    አክስትህ እግዚአብሔር ይስጣቸው። በጣም ጥሩ ሴት ናቸው።

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 4 หลายเดือนก่อน +74

    ወይ አክስትህ ወላሂ ምርጥ እናትናት🎉🎉🎉

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 4 หลายเดือนก่อน +25

    አክስትህ ምን አይነት የተባረከች እናት ናት ጀግና እናት ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ልጅሽን ድኖ ለማየት ያብቃሽ ሚኪ አባትክን አግኝተኝክ ደስ ይበልክ የአክስትክ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ከአሁን በሃላ ጥሩ ወንድሞችክ ናቸው በጣም ደስ ይላል

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 4 หลายเดือนก่อน +96

    ሚኪ አክስትህ ጥሩ ሰዉ ናት እሷ የምትልህን ስማ እሽ ያለፈ ታሪክ በይቅረታ ይታለፍ

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 4 หลายเดือนก่อน +51

    እንደው የሚገርም አክስት ናት ውርስ እናት እንዴ ይገርማል ምርጥ አክስት የማትገኝ ለልጆችሽ ኩራት እስከ ልጃችዋ ወይ ጉድ ልትኮራ ይገባሀል ይችን የመሰለች አክስት አለክ

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 4 หลายเดือนก่อน +113

    ለአክስትክ ቃል አጣሁላት ❤❤❤❤

    • @Mominaa-
      @Mominaa- 4 หลายเดือนก่อน +2

      Awo bawent faxeru yimarelsh

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @ሀይት-የ8ሸ
      @ሀይት-የ8ሸ 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 4 หลายเดือนก่อน +42

    አክስትህ ምርጥ ሴት ናቸው እንኳን ዘመድ አገኘህ አባትህንም አላህ ያስገኝልህ አንተም ጠንከር ሚኪ ወንድሜ

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጠንቆዯዋንም አሰደራጊዋንም ከኢትዮጵያ ምዱር እንዲጠፉ እዝብ አንዱ መሆን አለባት

  • @accacc5974
    @accacc5974 4 หลายเดือนก่อน +113

    የሚኪዬን አክስት አገር ስገባ ባገኛት እናት የሆነች ሴት ትሁት ወንድማችንንም ፈጣሪ ይማርልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሚኪ አክስቴ ብቻ አትበላት ::
    ደግ እናትም ጭምር ናት ከምር
    መልካም እናት የዛሪው መድሀንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ::
    ልኡልን ምሮት @ አንደበቱ ተፈቶ በዚህ ሚድያ ለመስማት ያብቃን :: ሚኪ አባትህም ተሽሎዋችው .. ወደ ጤናችው
    ተመልስው በዚሁ ሚድያ ለመምጣት ያብቃችው .. በጣም መልካሞች ::
    እናት እና ልጆች ተባረኩ አቦ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @accacc5974
    @accacc5974 4 หลายเดือนก่อน +157

    እኔም ጠርጥሬ ነበር ልጁን በመድሀኒት እንዳበላሹት ወይ አክስትዬ በጣም የተባረከች እናት ናት እድሜ ከጤና ይስጥህ አክስትዬ ሚኪዬ በርታ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ

    • @MuluDemeke-m4v
      @MuluDemeke-m4v 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሚኬዬ ሳይደግስ አይጣላም አሉ መልካም አክስት አለህ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
    @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን 4 หลายเดือนก่อน +102

    ሚኪ በጨራሽ እናትን እዳትጠላት ምንም ብታጠፋም 9 ወር አርግዛ አምጣ ነው የወለደቺክ ጥፋታቸው ከባድ ነው ግን የቅራታ ትልቅነት ነው ሁሉንም አስተካክለክ እናትን ይቅር በላት እምትሉ👍👍

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 4 หลายเดือนก่อน +5

      ልክ ነሽ እናት መቼም እናትነታ አይቀየርም ስንት ዉጣዉረድና መካራ አይታ ነዉ ልጆቻን የምታሳድገዉ ለአለህ ብለህ ይቅር በላት

    • @ethiopia-wj3vo
      @ethiopia-wj3vo 4 หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ አፈር ትብላ ባሌጌ ናት እንደውም በህግ መጠየቅ አለባት።

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 4 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@ethiopia-wj3voእረ ወገኖቼ አይባልም 😭 በሰዉ ልጅ ብዙ መከራ አለ ፡ አንድም በሀጥያታችን፡ ምን አልባት የዝሙት መንፈስ ይኖርባታል 😭

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 หลายเดือนก่อน +3

      የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትም አለ ወጣ ሚኪ እመብርሀን ፅናት ብርታት ትሁንህ. ልጁንም እመብርሀን አንደበቱን ትፍታው 😢😢😢

    • @arsemaarsemawit-o9j
      @arsemaarsemawit-o9j 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ይሁን ምን እናት ነች​@@ethiopia-wj3vo

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 หลายเดือนก่อน +90

    አክስትህ በጣም አስተዋይ ነች ማሻአላህ ❤❤❤❤ ምርጥ አክስት አለችህ ሚኪየ❤❤❤❤

    • @KamariyaKamar
      @KamariyaKamar 4 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ወላሂ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይገርማል አክስቴ በጣም ትልቅ ሰዉ ናት ማርያምን ምንም ቃላት የለንም እረጅም እደሜና ጤና ይሰጣት ሚኪ ከምንም በላይ ለአባት ወደ ቀደም ባታ ተመለሶ ለማየት ያባቃን

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 4 หลายเดือนก่อน +30

    የሚኪ አክስት ተባረኪ ። ልኡልየም ፈጣሪ ይማርልሽ ። ሚኪ ማዘረካ ተጠንቀቃ ክፉእቲ እያ ናይ ባሓቂ ።

    • @lensami2970
      @lensami2970 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yes yes yes

  • @mesenegera
    @mesenegera 4 หลายเดือนก่อน +20

    አክስቴ ድንግል ማርያም በምህረትየ አብርሃሙ ስላሴ በጤና በበረከት ከቤትሽ አይውጡ ሚኮ ምርጥ እናትና ወንድሞች አግኝተአል

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 4 หลายเดือนก่อน +139

    ወይዘሮ መሰሉ በህግ ትጠየቅ የምትሉ?
    ማርያምን የዚህ ሁሉ ሰው ህይወት መመሰቃቀል ምክንያት ከሆነች በህግ ትጠየቅ

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 4 หลายเดือนก่อน +21

    ሚኪዬ የኔ አባት ገና ሳይህ ነው እንባዬ ማቆም አቃተኝ ግን በእናትህ የደርሰብህ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ካሰህ አክስትህን ከአይምሮ በላይ ነች እድሜና ጤናዉን ያድልላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ አክስትህን የእውነት ክርስቲያን ነች ሰውን መሆን ያየሁባት በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት እናት ማግኘት ቀላል አይደለም ወድማችንም እማምላክ አደበትህን ትክፈትልህ❤❤❤

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 4 หลายเดือนก่อน +81

    ሚኪየ አክስትህ ፈረሀ እግዚአብሔር ያላት ሴት ነች በጣም መልካም ሴት ነች የምር ምን ያህል ፈጣሪን እምትወድ ነች እግዚአብሔር የልጅሽን ጤና ይመልስልሽ
    ከእናታችን ስውሯ ማርያም ውሰዱት ይድናል ማርያምን
    እኔ ባክስትህ ቀናሁ እደስዋ በሆንኩ ብየ ተመኝሁ😢

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ማርያምን እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢
      ያህን ያክል ውስጦ ቆስሎ የይቅርታ ልብ ነው ያላት ምንኛ መታደል ነው😢😢😢

    • @rahelhaftielsa1652
      @rahelhaftielsa1652 4 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ ኤርትራዊት ነኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ፈቃደኛ ከሆኑ ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር። እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው በጣም ኣከበርኳቸው። ማዘርየ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልዎት። የተባረኩ እናት ነዎት ለልኡሌም ጤና ተመኘሁለት። ደግሞም ይድናል ማዘርየ ያመናችሁት እግዚኣብሄር ኣያሳፍርዎትም።

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 4 หลายเดือนก่อน

      እልህ ሁሉንም ያሳካላችሁ።

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሁሉንም ያሳካው

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አይነት ችግር ክፋት የበዛበት የተወሳሰበ ነገር ነው ያጋጠመው ይህን ቤተሰብ።አላህ ይፍታው።

  • @Etsay-i8y
    @Etsay-i8y 4 หลายเดือนก่อน +23

    ሚኪየ የኔ ወንድም 😍😍አከስትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏😘😘😘

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 4 หลายเดือนก่อน +40

    አክስተህ በጣም ጥሩ ሰው ና ት ። እሷን ስማ ።

  • @AbayneshiTsegaye
    @AbayneshiTsegaye 4 หลายเดือนก่อน +17

    አክስትህ ዋው ነች የተባረከች ልጅሽን ፈጣሪ አባትህንም ፈጣሪ ያስገኝልህ ያሽርልህ

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 4 หลายเดือนก่อน +39

    አክስትህበጣምትግስትያላቸው እናት ማሻአላህ

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 4 หลายเดือนก่อน +18

    100%ይድናል ፈጣሪ ይፈውሶው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa 4 หลายเดือนก่อน +16

    በእውነት አክስትህ ትልቅ የይቅርታ ልብ ተሰቷታል ጌታ ይባረክ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 4 หลายเดือนก่อน +29

    ተሜ ተባረክ ፡ የሚኪ ታሪክ ያሳዝናል እና ባክህ እርዳው ከጎኑ ሁን ሓደራ ይብለካ ።

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow 4 หลายเดือนก่อน +11

    እንዲህም አይነት አክስት አለች አንቺ እህት ጌታ ይባርክሽ ለሚክዬም እናት ሁኚለት አንቺ ለብዙ ትበቂያለሽ አስተሳሰብሽ ብዙዎችን ያቅፋል ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ ተባረኪ ።

  • @AlemMaru
    @AlemMaru 4 หลายเดือนก่อน +31

    በዚዘመን እንደዚ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው አክስትህ መግለጫ ቃል የለኘም እድሜናጤና ይስጣቸው ሁሉለበጎ ነው

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 4 หลายเดือนก่อน +12

    የሚኪ አክስት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 หลายเดือนก่อน +65

    እራስህን ጠብቅ ሚኪየ. አባትህንም ካለበት አሳው ያሳደገክንም አባትህን እዳታስቀይመው ይህ ሁሉ ሴራ የናትህ ነው እሷንም እናት እናት ናት ተከባከባት ❤❤❤

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 4 หลายเดือนก่อน +13

    አክስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን በምህረቱ ይፈዉስልሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeinebn_4_n
    @zeinebn_4_n 4 หลายเดือนก่อน +35

    እንኳን አልሞተብሽ እናትዬ አንች ጥሩ ሰው ነሽ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 4 หลายเดือนก่อน +11

    አክስትዬ በጣም ደግ ናት ፈጣር እድመና ጤና ከኔ ልቾችሽ ይጤብቅሽ ማማዬ ምክየ ኣይዛህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 หลายเดือนก่อน +46

    ሰው እኮ ወዳውሬነት ተቀየረ ምን ይሻላል ወገን😢😢

  • @Jeidj-m1o
    @Jeidj-m1o 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሚኪ አሁን ሁሉም ተገልጦልሀል በርታአክስትህን አላህ ይጠብቃት

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 4 หลายเดือนก่อน +40

    አሁንስ ስለ ኢትዮጵያውያን ክፋትና ተንኮል መስማት ስልችት አለኝ የዚህን ያህል ክፋት ተንኮል እኔ እጃ ቃላት ሁሉ ጠፋብኝ😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢የተደበቀ ክፋታችን ቢጎረጎር ገና ከዚህ የባሰ ይገኛል😢

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 4 หลายเดือนก่อน +7

    አዲስ ተወልጄ አድጌ አኛ በነበርንበት ግዜ ህዝቡ ደህና ነበር አሁን ግን በከፋተኛ ኑሮ መወድ ድህነት ሰው በሙሉ አውሬ ሆነ አዛ ለመሆድ ፋራሁ ለምን ትንሽ ትልቁ አሮጊት ህፃን በሙሉ መተተኛ ጠንቁዋይ ወንጀለኛ ህዝብ ሆነ ያችይ የመሰለች ቆንጆ አገር የሰይጣ አገር ሆነ፣ይሄ ነው ኢትዬጲያ የቅድሳን አገር የሰይጣን አገር እንጂ በትክክል የሰይጣን አገር ነው ሚኪ ፣እና ተመስገን በጣም ደስ ይሉኛል የመጨረሻ ታማኝ መልካም ናቸው

  • @wina-663
    @wina-663 4 หลายเดือนก่อน +24

    እግዞኦ ማህርነ ክርሰቶሰ ምን አይነት መሰሪ እናት ናት በፈጣሪ እውነት አክሰትህ በጣም በጣም ጥሩ ሴት ናት 😢❤❤❤❤ይች ለናቷ ልጅ ያልሆነች ለሌላም አትመለሰ እግዞኦ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ABANSHMM9
    @ABANSHMM9 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪ ያክስትህን ልጅ እና አባትህን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ዉሰዳቸዉ በርግጠኝነት እዛ ይድናሉ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 หลายเดือนก่อน +72

    እናትህ ግን ጥፋተኛ ነች ሱበሀን አላህ የስራዋን ይስጣር

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 4 หลายเดือนก่อน +1

      እናቱኮ ደለችም ያረገችበት እልጁላይ ያባቱ ልጂ እህቱ ናት የሚኪ እናት አደለችም ጨረሣችሁ አዳምጡ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ በቀል ምንም አያደርግም እናትህ በጣም ትልቅ ሰው የተከበረች እናት ናት እምነታ ያድነዋል አይዞህ ፈጣሪ ስራን ይቀይራል ይች እናት ብዙ ለፍታለች እመቤቴ ትዳብስዋለች

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 4 หลายเดือนก่อน +10

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ስብሀን አላህ. ሚኪ ጠንካራ ትግስተኛ መሆን ነው አለብህ እንግድህ ላያስችል አልመጣም የሆነው ሆኖ አልፍል አንተ በመልካም ነገር ከነሱ ተሽለህ መገኘት አለብህ በርታ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 4 หลายเดือนก่อน +17

    እናትየ አላህ ይባርክሽ ሁሌም ኑሪለት አስተዋይ አክስት ❤አይዞህ ነሱ ትጽናናለህ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 4 หลายเดือนก่อน +19

    የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነውየሚሉት ይህ ያንተ ፕሬግራም ጥሩ ምሳሊ ነው አክስትየው እጅግ እጅግ በጣም የተባረከች ሴት ነች እናት ተብዬዋ ጣነኛ አትመስለኝም የዲያቢሎስ ፈረስ ጋንጩር የሆነች ሴት ነች ሚኪ ሁሉም ፈተና ጠንካራ ከሆንክ አስተምሮ የሚያልፍ ነጭና በርታ እነዚህን ዘመዶችህን አትለያቸው እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይገሪማል

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አይነት መልካም ሰው ነሽ ልኡልን እግዚአብሔር ይማርልሽ ሜኬ አይዞህ ጥሩ ወንድሞች አግኘተሃል❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እነዚህ በአንድ መሃፅን ነው የተወለዱት ሚኪ እግዚአብሄር ስጥቶሃል ምርጥ አክስትና ወንድሞች አገኘህ የእናትህ ስይጣናዊ ስራ የልጁን አንደበት በስይጣን መንፈስ አስይዛው ነው አስፈታት ያስደረገችበትን ፅበልም ይግባ ይፈወሳል

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 4 หลายเดือนก่อน +32

    የሚኪ እናት ግን መሰሪ ናት ንስሀ ትግባ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እነዚህን የመሰሉ ወንድሞች አክስት በማግኘትህ አብዝቶ ደስ ብሎኛል ክብር ተሸውደው ጭጃቸው ያልሆነ ልጅ ለሚያሳድጉ አባቶች ግን ቅር ያለኝ አክስትየው ለምን እስከአሁን ድረስ ለምን አባትየው በሂወት እንዳለ አላወሩም መልካም መንገድ በሰላም ተመለሱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 4 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ይማረው እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኘው ፀበል ውሰዱት ፣ የሚኪ እናት ግን አረመኔ ናት ክፉ ሚኪ እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 4 หลายเดือนก่อน +1

      የእናት ሆዱ ዥጉርጉር ነው ይባላል አክስትየው ልዩ የሆነች ሰው ናት አንደበቷ ራሱ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የልጆችሽ እናት ያርግሽ ተባረኩ ❤

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 4 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ሚኪ ከዛች ጉደኛ እናትክ አክስትክ ቅን መልካም አክስት ናቸው አስተዋይ ትልቅ ቅን ልብ ያላቸው ናቸው እድሜ ጤና ይስጥ ልክ ግን ሚኪ አክስትክን ካሳቸው በጣምም በተመልካች ስም ይቅርታን ጠይቅ ይሔን ሁሉ ጊዜ የናትክን ምክር እየሰማክ ልምን አትጠይቃቸውም አጥፍተካል እውነት😊😊😊

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 4 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪየ እናትህ ብዙ ነገር አጥፍታለች በጣም ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ቡዙ ነው ችግር ሚኪ እግዚአብሔር ለአባትሽህ የዳሮ ጤናዋ የመልስለት ፈጣሪ😢😢😢❤. አክስትህ ግን መልካም ናት በጣም ግን እንኳን ትፈጠረ ልበል የአክስትህ ልጆች እኮ ተዋውቀሀል ተመስገን ነው በአን እኩል በደል እያ እና የአክስትህ የልጅ ቅዱስ ሚካኤል አደበቱ ይፍታዋ ስያሳዝን እናቱ ግን ጥሩ መልካም ሴት ናት በጣም በልጆችሽ ተደስት አይዞሽ እግዚአብሔር አይሳነው ይሻለተዋል🙏🙏🙏❤

  • @teshe4T
    @teshe4T 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቦ አክስትህ በጣም መልካም ሠው ናትና በደንብ ቅረባት

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 4 หลายเดือนก่อน +13

    ማርያምን ጠሪጥሬ ነበሬ አንደበቱ የተዘጋው በመተት እንደሆነ እናም የመምህር ተስፍየ አበራ ትምህርቲ አዳምጡሚክየ

  • @user-hana365
    @user-hana365 4 หลายเดือนก่อน +5

    አክስትህ በጣም ንፁህ ሰዉ ናት በእግዚአብሔር ምንገድ የምታምን ♥️👌

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሜኪ አይዞህ መደሐኒያለም ፅናቱን ይስጥህ፡ላያስችል አይሰጥም።😢😢

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 4 หลายเดือนก่อน +5

    የአክስትህ ልጆች ግን ፈርሃ እግዚአብሔር አላቸው በጥሩ ስብእና ነው ያደጉት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሚኪዬ አንተ እንደዚህ ባትሆን እነዚህን የመሰሉ ዘመዶችን በዚህ ፍቅር ልክ አትገናኙም ነበር ወገን ማግኘት ቀላል አይደለም

  • @MartaBerhanu-u9x
    @MartaBerhanu-u9x 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሚኪዬ እግዚአብሔር መልካም ነው አክስቴህ የአክስቴህ ልጆችም በጣም ጡሩ ሰው ናቸው በዚህ ሳአት አይዞህ የምልህ ሰው አጠገብ በምያስፈልግህ ጊዜ ነው እኛን ሰዎች ፈጣር ስለሰጠክ በጣም ደስ ብሎኛል አውቃለሁ ያለህበት የሰማክ ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው ግን ብያንስ ፈጣር እነኝን ሰዎች ሰቶሃል አይዞህ ወንድም ሁሉም ያልፋል በርታ ፈጣር ብርታቱን ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @YonathanHailu-su3tg
    @YonathanHailu-su3tg 4 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞህ ሚኪ ጠንካራ መሆን አለብእ እግዛብሐሔ ጥንካሬና ምህረቱን ይስጥ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 4 หลายเดือนก่อน +10

    አላህ ይጠብቃችሁ ስታምሩ በተለይ አክትህ ጥሩ ሰው ናት

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምኒቱ የተርገመይ ናት እናትህ አቤት ጭካኔ ሚኪየ አይዞህ በርታ አክስትህ በጣም ጎበዝና አስተዋይ ናት ልጅዌም አላህ አፉን ይፍታዉ አቦ ይናገር ያርብ

  • @YonathanHailu-su3tg
    @YonathanHailu-su3tg 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪ አይዞህ እግዛብሔር ዘወትር ከአንተ ጋር ይሁን ግ እናትህም ብትሆን ወዳ አይመስለኝም መንፈስ ይሆናል ከቻልክ ወደ ፀበል ትሂድ አንተ ግነ መቻል አለብህ ነገሩ ከባድ ነወ ጤናህን እባክ ጠብቅ ጌታ ይርዳህ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 4 หลายเดือนก่อน +8

    wow አክስትህ ባጣሜ አስተዋይ ፈረሀ እግዚአብሔር ናት የተባረከች 😘🙏ልጁ ግን ስውራ ማርያም ውሰደው🙏❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሚኪያ እንኳን ደስ ኣለክ ኣንዳንድ መጥፎ ኣጋጣሚዎች ለበጎነው ወደ ኣክስትህ በመምጣትህ ኣባትህንም ኣገኘህ ምርጥ ወድሞችም ኣገኘህ❤🎉

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ ምሪጥ አክስት ወዉ ያለችህ አላህን ምትፈራ አዛኝ የበደላትን ሰዉ ክፉማትመኝ ደግናት አላህ ልጅሽን አፍያ ያሪግልሽ ደገነት ለራስ ነዉ

  • @accacc5974
    @accacc5974 4 หลายเดือนก่อน +15

    የሚኪ እናት ለፍርድ አደለም ለሙሉ ግድያ ቢወስንባት አታሳዝንም

  • @asratabera7219
    @asratabera7219 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም አክስት ናት ብድሩን በልጆቻ ታግኘው አይዞሽ አደበቱ ይፈታል የሴጣን ስራ ይፈርሳል

  • @FsrRrg
    @FsrRrg 4 หลายเดือนก่อน +13

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት😢😢

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +18

    እናትህ እድህ ናት የምትሉ ሰወች ምንም ቢሆን እናት ናት አርግዛ አጥብታ አስተምራ ለዝህ አብቅታው ጥፋቷ እዳለ ሆኖ እናት ናት ከቻላችሁ አፅናኑት ካልቻላችሁ ዝም ያለፈ ታሪክ ነው 30አመት የቀረበው ታሪክ ነው በቦታው አልነበርንም የተጨመርበትም ነገር ይኖራል አታራግቡ ሚኪ አይዞህ አብሽር እናት ናት እዳትፀፀት ደሞ በጣም ትወዳሀለች እናትህ ይቅር በላት ሚኪየ አይዞህ እናት ሰው ብትገል እኳን አትከዳም

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ምንም ማለት አልችልም በጣም ከባድ ነው

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 4 หลายเดือนก่อน

      እናትም ብቶን ይህን ሁሉ ግፍ እማ ይዛ ከኔ ጋር አትኖርም ለህግ አቅርቢያት እዛው እዳዋን ትጨርስ

  • @فاطمهفاطمه-ح9ص
    @فاطمهفاطمه-ح9ص 4 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞህ ቢኪ ፈጣሪ እሚወደውን ሰው ነው እሚፈትን እና አንተ ጠካራ ልጅ ሁን እሽ እርስክን አታስጨንክ አትጉዳ ሁሉም ለበጎ ነው ብለህ አምነህ ተቀበል እሺ ጠካራ ሁን ፈጣሪ ከጎንህ ይቁምልህ አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ ተሽሎህ ለማየት ያብቃን ጠካረው ወንድማችን ቢኪ

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ ፡ የአክስትህ ፡ የልጆቿ ፡ በቃላት ፡ የሚገለፅ ፡ አይደለም ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሰሆች ፡ ናቸው ፡ አንተ ፡ ደግሞ ፡ የድንግል ፡ ማርያም ፡ ሌጅ ፡ ከእንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ 🙏 ፡ አንተ ፡ ደግሞ ፡ በጣም ፡ እድለኛ ፡ ነህ ፡ በርታ ፡ እግዚአብሔር ፡ መጨረሻውን ፡ ያሳምርልህ ፡ 🙏🙏🙏

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 4 หลายเดือนก่อน +13

    ግን በአላህ እዉነትነዉ ልቤነዉ የተሰበረዉ 💔😭

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 4 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ አክስትህ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ናት እንዴት ከእናትህ ጋር ከአንድ ሆድ ወጡ አክስትህ በጣም የእግዚአብሔር ሰው ናት ለይቅርታ ያላት ልብ የሚገርም ነው እና ሰለሁሉም እግዚያብሔር ይርዳችው በጣም ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ነው ያገኘኸው ሚኪዬ በርታ ጥሩ ወንድሞች እና አከሰት አግኝተሃል ደስ ሊልህ ነው የሚገባው በርታ አባትህንም ፀበል ከሄደ ይፈወሳል አንተ ለበዙ ሰው ደረሰናልና እግዚያብሔርም ይረዳሃል ይድንልሃል፡፡

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 4 หลายเดือนก่อน +19

    ፈጣሪ ይርዳህ ሚኪያ አይዞን ወንድሜ❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪየ አገበቱን የያዘችውን እህቱን ፈልገህ አግኛት እና ድግምቱን ታስፈታ ወዳ ሳይሆን በግድ ያስጠነቆልችበትን ታስፈታ😢😢😢😢😢😢

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 4 หลายเดือนก่อน +13

    ምን ጉድ ናት እናሊላህ ወኢነኢላሂ ራጁኡን
    ሜኬ ፅናቱን ይስጥህ😢😢

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪዬ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳቹ።ነገር ሁሉ ለበጐ ነው የንት መጐዳት የበዙ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን ነው እግዚአብሔር እሄን ያደርገዉ ምክኒያት ነው ።አክስትህን ግን በጣም ወደድኳት።የሚኪ አክስት አድናቂዎች ግጩ 👍👍👍

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሚኪየ አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነወ ጠካራ ሁን እናትህን ያለማወቅ ሊሆን ይችላል❤❤🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እናቱ ጭራቅ ጨካኝ አረመኔ ሴት ናት እጭጭጭ

  • @TigistTesfaye-qh1ys
    @TigistTesfaye-qh1ys 4 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር አምላክ ይማርክ ሚኪ በጣም ያሳዝናል የ እዉነት በየጊዜው የምንሰመው ነገር እና ፈጣሪ መፍትሄ ይስጠው 🙏🏻አክስቲክ ደግሞ በጣም አስተዋይ ሰው ናቸው አግዚአብሔር ረዥህም እድሜ እና ጤና ይስጣት ዘብሩ ገብርኤል chariso ልጇን ይማርለት 🙏🏻❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 4 หลายเดือนก่อน +14

    😢❤❤❤ወይ ጉድ የመድሃኒያለም ያለህ አቤት የሰዉ ክፉት አቤት የሰዉ ጭካኔ ይድናል የአጋንት ሴራ በመድሃኒያለም ስም የተወጋ የታሰረ ይሁን ይፈታል እማ በፈጣሪ ፀበል ይዘሽዉ ግቢ ገዳም ግቢ ይድናል ንስሀ ገብተሽ የማይፈታ የለም በእረሱ❤

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን እንኳን መጣህለት ሚኪን አግዘው እግሩ እስከሚሻለው

  • @hejueu
    @hejueu 4 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ይርዳህ ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለኸው ለኸይር ያድርግልህ አይዞህ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ሚኪ እድሜ ለግፈኛ እናትህ የተረገመች ናት

  • @NEWTUBE-8
    @NEWTUBE-8 4 หลายเดือนก่อน +3

    Mike yamire akisit ina lijochuwa baxami xuru nachowe akisit egzabhar edima ina xana abizito yisxachowe😢

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 4 หลายเดือนก่อน +2

    የነዚህ ሰዎች ደስታ እና ታሪክ ተቀይሮ ማየት ጓጓሁ ።፣፣፣
    አብሽሩ ፈተናው ለከይር ነው አላህ ያለ ምክንያት አይፈትነንም እኮ

  • @akberetgeltigraygirmay
    @akberetgeltigraygirmay 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪ ሓወይ ብጣዕሚ የ ዝፈትወካ ናትካ ታርኽ ብመጀመርታ ጀምረ ተኻታትለዮ የ ግን ኮሜንት ኣይጻሓፍኩን ማራዩ ገርምኒ ታርኽካ ማዓረይ መጨረሹኡ ግን ደስ እልኒ ኣቦኻ ብህወት ኣሎ ስለ ዝሰማዕኹ ደስ እልኒ ❤❤❤❤ መጨረሽኡ የጸብቀልካ ደሞ ኣስሕካኒ ቁስሊ እግርኻ ረስዕኻስ ኣይይ ኣክስቲ እግሬን ላጣምረው ነብር ኣይይ ስትል ሳኩኝ😂❤ብዝኾነ ምሉእ ምሕረት ይግበረልካ

    • @lensami2970
      @lensami2970 4 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen

  • @azebdeldebo6768
    @azebdeldebo6768 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ እግዚአብሔር የተወሳሰበብህን ሕይወት እግዚአብሔር ያስተካክልልህ አንድ ነገር ልንገርህ ለልዑል በርሜል ጊዮርጊስ ውስዱት እባካችሁ ድኖ ይመጣል እርዱት ቶሎ ቶሎ ውስዱት በርሜል እኔ ከውጭ ነው የምነግርህ ከአሜሪካ ሆኜ ነው የአንተን ታሪክ እየተከታተልኩህ ነበር እኔ ክዚህ ኤጃለሁ በር
    ሜል ጊዮርጊስ ስለማውቀው ነው እና እባክህ ውስደው በርሜል

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪ አንተን አላህ ያሽርህ ❤❤❤❤. እናትህ ግን ምን አይነት ጉድ ናት. 😢😢😢😢 ባአላህ. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 4 หลายเดือนก่อน +2

    እመኝ እንጂ አትፍሩ ይባላል ዘብር ገብራል በጣም ያድነዋል እግዚአብሔር ይማርልሽ እመቤቴ ትድረስለት እውነት ነው ወረቀት ይሰጣል ዘብር ዘብር ይፈታዋል

  • @destasenbeto7038
    @destasenbeto7038 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኤረ የሚኪ እናት ብትሞቺ ይሻልሻል

  • @ציונה65
    @ציונה65 4 หลายเดือนก่อน

    ልጆቹ ግን ምን አይነት ደግ ልጆቺ ናቸዉ ልክ እደናታቸዉ ትግስታቸዉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 4 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ያግዝህ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 4 หลายเดือนก่อน +1

    አክስትህ ግን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጣት መልካም ሴት ልጆቿም ታዛዢ ናቸው።ሚኪ ጥሩ ቤተሰብ አግኝተሀል እንዳትለያቸው አብራችሁ ተያይዛችሁ ኑሩ።

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 หลายเดือนก่อน +7

    የሚኪ እናት ግን መተታምናት ንስሀ ትግባ

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪያሰ እንኮን ደሰ አለህ ደሰ ይላል ያሰደገህን አባት እንዳትተወ ለሱም ገና ጉድ ነዉ እሚሰማዉ ያሳስናል እሱ ጥፋት የለዉም ለአክሰትህ ልጂ ሰዉሯ ማሪያም ፀበል ይድናል ንሰሀ ግቡ አንችም የልጅሽ አንደበት ይፈታል እህትሽን ይቅር በይ አይዞሸ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እዚህ ቤት ደስ ስለ የእግዚአብሔር ፍራት ዋዉዉዉ ይጨምርላችሁ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ደስታህ ደስታየ ነው ሚኪ አግኝተሀው እስከማየው አባትህን በጉጉት በተስፋ እየጠበኩነው ያረብ ያረብ ያረብ አላህ ያርዳህ ያወገኔ ሚኪ ጓደኛህም አላህ ይስጠው ጓደኛ ለመቸነው ባዘንና በደስታ ጊዜ ቢሆንጂ