ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባክሽ ፊቺልኝ
እህትዋ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሽኩረንንንንን❤❤❤
እህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።
አሚን ማማዬ አመሰግናለው
ላይክላይክ❤❤
Wealeyikumi selami werahimitu llahiweberkatuhu habibeti
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ በህልም ጥፍር መቆረጥ ላገባ ላላገባ ለተፈታ ብለሽ ፍቺልን
habibeti betami ameseginalhu allhi duneya akerashin allah yasamrilshi ❤❤❤
Mashallah
Alihamedulih yichemirilish tikikilegna hilim new yemitifech
በርቺ ባትፈቺልኝም ጎበዝነሽ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ሸኩርን ሁቢ
ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ።❤❤❤
👍👍👍👍👍 ፋቾችሽ ይስማሙኛል እኔ ግን ገና ጠየኩሽ
ውደ እደምመልሽልኝ ተስፋ አለኝ በህልሜ ከምወደው ልጅ ጋር አጨት ሰብሬ ከርሻየ እሱ ግመል ይዞ መቶ ከተሸከምዱበት ወደግሙ ጭኖልኝ ወደቤታችን እተሳሳቅን ሄድን ከቤት ጀማአ በዛ ብሎ ይስለኛ ል ቡና እንካድማለን እሱም አለ ፋችልኝ የኔ ውድ ❤❤❤👍👍👍👍👍
እሽ ማማዬ ግን ሁሉም የተፈታ ህልም ነው ቡና ፣ ግመል ፣ እንጨት ሁሉም እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
ዋሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ውዴ በህልሜ አዲስ አረጓዴ ቀሚስ ለብሼ በጣም አምሮብኝ ነበር በጣምም ደስ ብሎኝ ነበር ሼቤም ከኖርማል በተለየ አምሮብኝ ነበር እግሮቼን አጠላልፌ ቆሜ ረጅም አስባል አጥር ጥግ ቆሜ ፍቅረኛዬን እየጠበኩት ነቃሁኝ አዲስ ልብስ ላይ የፈታሽው አይቼ ነበር ግን የኔ ህልም ይለያል በአላህ ፍቺልኝ ከጭቀት ስለምትገላግዩን ጀዛኪላ ሀይር አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
እንካን ደህና መጣሺ እህቴ አይዞሺ ተክሪ 😍😘
as wr wb
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ህልም ስትፈቺ ❤❤
ስል ምነው ህልሜን ፈታሽው እየጠበኩሽ ነው እህቴ
ላይክ ላይክ አድርጉ ቪድዮዎችዋን🎉🎉🎉
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ እህቴ ማሻ አላ አፈታትሽ ደስ ይላል እኔ የሲህር ተጠቂ ነኝ በህልሜ አንድ የአክስቴ ልጅ እግሩን ዘርግቶ ተቀምጦ ላዩ ላይ ተቀምጨ ሰዓት በሱእጅ ሆኖ ደጋግሜ ሰዓት ሰጠይቀው ቆይቼ ከአሁን በኋላ በራሴ እጅ አቆጥራለሁ ስለዉ የሚገርመው እጆቼ ላይ እጆቹን ደርቦ ነበር
እህቴ በህልም ሰርግቤት መኸድ ማየት ምንድነዉ ለባለትዳር ሴት ሰርጉድግስ አለዉ
ቢያንስ ይሄን ፍቺልኝ ውዴ እዚው በኮመንት በህልሜ ሳር እና ዛፍ የበዛበት ቦታ ነበርኩ አክስቴ ከውጪ መታ ሻንጣዋን ተቀብዬ እየጎተትኩ በዛ ደን ውስጥ መንገድ እየመረጥኩ ወደ ቤት ሄድኩ የሄድኩት አጎቴ ቤት ነው ሁለቴ የተጋገረ ቆጮ ከነሽኮባው ተሸክሞ ከኪችን ሲወጣ አየው እህቱም የሆነ ቦታ ልትሄድ ለባብሳ ጫማ ላመጣላት ኪችን ስሄድ ጭቃ ደርቆበታል ጫማው ላይ ከላዩ ላይ አራገፍኩኝ ክፍት ትንሽ ከፍ ያለ ሽሮ ከለር ነበር በዛው መሀል ደግሞ ቤት ሄድኩ ቤተሰብ ጋ የሆነ ሰው ለኔ ሚቀርብ ወንድ ከውጪ መቶ ስልክ ይዞልኝ መጣ አንድ ስክሪኑ የተሰባበረ አንስቶ ሰጠኝ የኔ ነው ስለው ትፈልጊያለሽ እይፎን ነው አገላብጬ አያለው በኢሞ ጂጂ ምትባል ጋር ተፃፅፎ የነበርውን ሸፍኖታል ሌላ ሰው እንዳያየው ነው ይለኛል እና ልቤ ሁለት ቦታ ነው ያመጣልኝ አዲስ ሻንጣ ውስጥ አለ እህቴ እሱዋም ይኔም ስክሪኑ እንዲህ ነው እያለች ከላይ ያለውን ትንሽ አንስታ ስታሳይ ያንቺ የላዩ ይቀየራል ምንም አልሆነም እላታለው በዛው መሀል ሌላ የአክስትቴ ሻንጣ ልብስ ቀሚስ ቆንጆ ልብሶች አሉት አንስቼ አያለው የቱን ልውሰድ እያልኩ ከዛ የሆነ በርጩማ ስጥቼያት ቁጭ አለች ከሀላዋ ግን የሽንት ቤት ቆሻሻ ይመስል ገደል አለ ቤት ውስጥ ለጥቂት ወድቃ ነበር ከዛ ወንበር ቀይሬ ቁጭ አለች አጠገቤ አደራ ፍቺልኝ እኔ ትዳሬ ፍቺ ላይ ነኝ የአንድ ልጅ እናት ነኝ
በጣም በሀሳብ ተበታትነሻል በዛም ምክነያት ከትዳሪሽ ጋር ስምምነት የለሽም ፍች ሊፈጠር ይችላል የተሰባበረ እስክሪን ፀብን የጥንዶችን መለያየት ያሳያል የሰጠሽ ሰው ካወቅሽው ችግሩ ከሱ ይጀምራል ይሰራል የምትያት ልጅ የሱዋም ሂወት ውስጥ ችግር አለ ግን ይስተካከላል።
@@addismedia9882telegram record adergalew please tell me
@@addismedia9882 ጀኪላህ ሀያቲ በተደጋጋሚ ሁለት አልጋ ፍራሽ አያለው አንዴ የተነጠፈ እንዴ እራሴ ሳነጥፍ አልጋው አንድ ሰው ሚያስተኛ ነው ጥንድ ነው ማየው በአላህ በነካ እጅሽ ፍቺልኝ
እንኮን መጣሺልኝ 2ተኛ ፊዲው ላይ ጥፊልሺ ነበር ፈችልኝ
ሠላም እህት እኔ ያየሁት ህልም አንድት እምወዳት ጓድኛዬጋ አብረን ሁነን ይመሠልኛን እናም እሶ ያልቺ ሀገር ነዉ ሁላቸንም ባለትዳር ነን እሶ እሩጉዘ ናት እናም የሶ አጎት ክብት እያሮጠ ሊወጋን ይመሠልኛን እናም እኔን ለይቶ ሊወጋኝ ይመስለኛን እኔና እሳ ደሞ እየሳቀን እንሩጣልን ብቻ ከብቱ እደምንቀልድበት ያሳያኛን እኒናሶም እንሩጣልን እየሳቀን
Slefetashlgn des blognal❤❤❤❤
የሚጠቅም ቻናል ነዉ እናሳድገዉ
እልሜን ስለፈታሽ አመሰግናለዉ እማ ❤ አዉንሚ ፍችልኝ የትማትሚ ማሳ አያለዉ ዉስጡ ገብቼ ሁለት ትማትም ቆርጬ በእጄ ሁለት ብረት ድስት አለ ዉስጡ አርጌ ከማሳዉ እወጣለዉ ፍችልኝ
የኔውድ አነ እኮየምፈችው ሁላትክክልነው ውድድድድ አረግሻለሁ
💋💋💋😍
በናትሽ እህቴ የተደጋገመ ህልም አያለዉ አንደኛዉ ልጅ ሳጫዉት ልጅ ይዜ ሳመልጥ ልጅ ይዤ የእሳተ ጎመራ አበገብ ያለምንም ፍራት ስራመድ እሳተጎመራዉ የተረጋጋና አንድ አስባልት ይዞ የሚሄድነዉ ልጅ ይዤ በዛፍ ስር እያወራሁት ስሄድ ብቻ ብዙ ነዉ እደዚ አይነት ህልም ማየዉ በናትሽ ፍቺልኝ ሌላ ደግሞ በተደጋጋሚ ሙዝ ስበላ አያለዉ
የትዳር ሕይወትሽን አልፃፍሽም
እህት እደት ነሽ ሁለየ ሴት ሕፃን ታቅፌና ምግብ ሳበላት አያለሁ እና የሆነች የማላቃት ሴት ምግብ ሰታኝ ከታች ጭምልቅ ያለ ነው ከላይ እሾህ ይመሥላል አልበላም መልሽ ብየ መለሰችው ራሴ ቢዛ አንስቸ በላሁ ምድን ነው ውደ 😍😍😍😍😍
ጀዛኪ ሏህ ኽልይረን እህቴ ፍተሽልኛል በህይወቴ የወሰኩት ውሳኔ ስላለ ነው የሙቃሀውን ፍችልኝ እዳይበዛብሽ ብየ ነው ተይው ያልኩሽ ግን እኔ ብዳ የበላችኝ ሴትየ አለች ጎረቤታችን በውነቱ አለም ነው እና በህልሜ ሶስት ግመል ትስጠኝ እና በሽታየን አነሳለሁ ትላለይ እኔ ደሞ እደት ሶስት ግመል ትላለይሽ እላለሁ ግመሎቹም ይታዩኛል ምድን ነው ፍችልኝ እደምፍችልኝ ተስፋ አለኝ። ውዴ ለግዜው ባለትዳር ነኝ በሽታዋን እድታነሳልኝ እፍልጋለሁ ግን ያለሁት ስደት ነው በሷ ምክንያት ነው ታገር የወጣሁት በጣም ታምሜ ልሞት ደርሸ ነበር በሰአቱ በሽታዋ ከባድ ነው
ኮሜንትሽን ሳነብ ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ ወላሂ 😢
@@Seadayemam-dr7ln አታስለክፍኝ ነው ሀያቲ ልጆቿን ሁሉ ነው እምትበላው ግን ታነሳለይ ብር ልብስ ጌጣጌጥሽን ሁሉ ሰተሽ አድኛይቱ ልጇን ትዳሯን ፍታች አድኛይቱ ደሞ መውለድ ዘጋት አሁን ግን ልጆች ወልደዋል ባል ጋ ተታደረ ሁልጌዜ ሽትማጥ ነው ትዳሩም ሁሉም ነገር ነው እሚያስጠላው ወላሂ አላህ እዳላቀኝ ዱአ አድሪግልኝ
@@user-xt8sq1wn7i አላህ ይርዳሽ እህቴ እኔ በልጅነቴ በሰው አይን ምክንያት በአይንና በአፍ ባፍጫዬ ደም እየተፋሁ አደኩኝ ትልቅ ስሆን በሲህር ምክንያት ትዳር አልበረክትልሽ ብሎኝ በስደት ተደብቄልሻለሁ በ15አመቴ ትዳር የጀመርኩኝ 26አመቴ ሲህር ያደረጉብኝን በህልሜ ሁሉ አያቸዋለሁ ሳስፈታ እያደሱት ነው መድሀኒቱን ይሉኛል 😭እውስጤ ስላለ ነው መሰለኝ እንደዚህ ያለ ነገር ስሰማ ሰውነቴን የሚሰማኝን ነገር አትጠይቂኝ
አሰላምአለይኩም እር ፍችንኝ ባለትዳር ነኞ ግን በህልሜ ሁለት ሰወች ባልሽ አይሆንሽም ፍችው አሉኝ ሁለቱንም ያገኘዋቸው የተለያየ ቦታ ነውእባክሽ ፉችልኝ
የዛሬው ቪደወ ላይ ተፈቷል ማማየ
@@addismedia9882 የለም ሁለግዜ አዳመጥኩት ማሌሽ
አሰላሙአለይኩም በህልሜአንድት ልጅ ፅጉሬን ሰራችኝ ልጅቷን በእውነቱ አለም እማቃት በስሟ ብቻነው ከባለቤቴ ጋር ግን ትግባባለች እኔባአካል አላቃትም ልጅቱ ክርስቲያንናት እዳታልፊኝ መማሽልኝ❤
ባለትዳር ነኝ
እህት ባለ ትዳር ነኝ
ጥያቄሽ የታል
የኔ ውድ ትላንት አንድ ሕልም ልኬልሽ የተፈታ ነው ብለሽ ይሆን አላውቅም አልፈሽኛል እኔ ግን ማወቅ የፈለኩት ጫካ እና ጥይቱ ወደ መሬት ወታደሮች ሲወረውሩ እሳቱ አይታየኝም ሲፈነዳ ሌላው ሕልሜ ግን አባቴ ሶፋ ላይ ተቀምጦ እኔ ቆሜ በቀበቶ ሲመታኝ ቀበቶውን ተቀብዬ እመታዋለሁ አንተ ነህ ይህንን ሰውዬ እንዳገባ እምትፈልገው እያልኩ እየተናደድኩ እመታዋለሁ የኔ ውድ እህት እባክሽ አትለፊኝ ስወድሽ የፈታሁ ነኝ ፍቺልኝ በጣም እወድሻለሁ የኔ ምርጥ!!!!!
ጫካ ውስጥ ሆኘ ጥይት ሲተኮስ ያልሽው አንች ከሆንሽ ተፈቷል ቪደወ ጠብቂ ስለ አባት መምታት ለተፈታች ሴት ከዚህ በፊት ፈትቻለው በርካታ ህልሞች ቪደወ ውስጥ
ኡኡኡ ፈችልኝ
መጨረሻ ቪዲዮ ላይ ፃፊ
እንደምን አለሽ እህቴ እባክሽ ፍችልኝ አግብቻለሁ ትዳሬ ግን ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለምየድሮ ፍቅረኛዬ ቤት ሄጄ ይመስለኛል አብራኝ የተማረች ልጅ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ እሱ እግሯ ይዳብሳታል እንዴት እንደዚህ ታረጋለህ ስለው እሷ እኮ ናት ፍቅረኛዬ አንች ጋር እኮ ያቆምኩት እሷ ጋር ስለጀመርኩ ነዉ ይለኛል እኔም በጣም ተናድጄ ከቤት እወጣለሁ እሱም ተከትሎኝ ይወጣል እኔም እንዴት ያንን ሁሉ ነገር አብረን አሳልፈን በእሷ ትቀይረኛለህ እያልኩ በጣም እጮሕበታለሁ ከዛ የሆነ አግዳሚ ወንበር አጊኝቼ ቁጭ እላለሁ እሱ መጣሁ ብሎ ተመልሶ ይሄዳል ሲቀርብኝ ልደውል ስል ሁለቱም ስልኩ እኔ ጋር ነዉ ያለው ከዛ ወደቤቴ ልመለስ ስፈልግ አካባቢውን አላቀውም ሰው ልጠይቅ ወደ ተራራ ነገር ወጣሁ እና ስጠይቃቸው ከዚህ ወደ መገናኛ ታክሲ የለም ወደ ሩፋኤል ነዉ ያለው ወይም ራይድ ጥሪ ሲሉኝ እሱ ይሻለኛል እላቸዋለሁ ከእነሱ መሃል አንዷ ችፕስ እየጠበሰች ነበር ስጭኝ እላታለሁ ልትሰጠኝ ወደ ያዝኩት ፌስታል ስትገለብጥ ከግማሽ በላይ የሆነው ይደፋል እኔም ፌስታሉ ውስጥ የገባውን ይጄ እንዴት እንዴት እንደምሄድ ግራ እንደገባኝ እሱስ እንዴት መጣሁ ብሎ በዛው ይቀራል ብዬ በጣም እንደተበሳጨሁ ነቃሁ ተራራው ላይ ያ ገኘኃቸው ሰዎች ወጣትም አሮጊቶችም ነበሩ*** (ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በሥራ እንገናኛለን ብዙ ብርም እሱ ጋር አለኝ )አመሰግናለሁ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን. የኔም ህልም ፋቺዉ🌹
አረተይ ግን ፍችልኝ ደግም አልጥይቅሽም ስንት ግዜ እለፍሽኝ እኔም ስለጨነቀኝ ነበር የጨቀጨኩሽ
የትኛው ቪደወ ስር ነው?
ብዙ ጊዜ አለፍሽኝ እማ
ያ አላህ የትኛው ቪደወ ስር ነው 🙏
As wr wb weda thank u feteshelgale yha degmo lela neew. ቤቱ ኅደኛየ ጋር ይመስለኛል የባልዎ መኪና ተበላሽቶ በኔ ባል መኪና የኔ ባል እየነዳ ይወጣሉ እኔና እስዎ ደግሞ በየራሳችን መኪና ከነሱ ብሀላ እንወጣለን ግን የምንሄደው አንድ ቦታ ነው የሆነ ቦታ ስደርስ እኔ መገዱ ጨለማ ሁነ በጣም ዳገት አያለሁ መኪናየ ይወጣዎል እያልኩ ግን እኔ በጣም ፍራሁ ወጥቸ ለማለፍ ከዛ በሌላ ቦታ እሄዳለሁ ወደገጠር ቦታ ይመስላል አንድ ትንሽ ሻወር ቤት አገኛለሁ ብር ተከፍሎ የሚታጠበት እዛ ጎደኛየን አገኛታለሁ እና እንፋሌት መታጠቢያ ነው ልብሴ ወልቆ ገላየን ሳሽ ከሰውነቴ የተፍተለተለ ቆሻሻ ይወጣል በእፍሎቱ ጎደኛየን አሳያታለሁ እስዎም የምትታጠብ ይመስለኛል ከዛ ያሉኝን ፓንቶች ሁሉ እዛው አጥባለሁ ሰውነቴን ለማለቅለቅ ወደ ሻወሩ ገባሁ እየተለቀለኩ ሻወሩን መሬቱ ቁሻሻ ነው ለጎደኛየ እደዚህ ቆንጆ ሰርተው መሬቱን እደዚህ አደረጉት እያልኩ ነቃሁ ምን ይሆን😢😢😢
ዛሬም አለፍሽኝ ሁቢ
ሰላምሊኩም ውድ። እስኪ ህልሜን ፍችልኝ ስለሞተሰው ሁለቱንም አይቸው አለሁ እማላቀው ሀገር ነው በህልሜ እየህድኩ የኔ የሆነ ሁሉ ከሚምራት ሴት ቤት ህጁ ልደር መሸአደል እያልኩ። ከሞተች ቆይታለች አያቴ ህጀልደር ስል። ከነበረው ቤት ህጁ አድሬ የተበደረችውን አንድ ሽብር ሰጥታኝ አለች 500 ብር ትለኝ አለች ስልክ ደዉላ። እሶን ሳወራ ሳላያቸው ሁለት ወንዶች በሆላየ ሊይዙኝ ሲሉ አንድ ወንድ ያባረቸዋል ሁሉንም አላቃቸው አግብቸ የፈታሁ ነኝ። እውነት። አንዳደየ ግራ ሲጋባኝ። ደባድነገር። በህልሜ አያታለሁ
በህልም የየሁት የሞተ ሰው የቤት ምንጣፍ ይሰጠኛል እኔ ደሞ አንድ ሺ ብር እሰጠዋለሁ ጨንቆኛል
ህልሜን አልፈታሽዉም ግን ላይክ አርገሽዎል አግብቼ የፈታሁ ነኝ መሻአላህ ህልም ሰትፈቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ
ሺኩርን ሀቢብቲ ድጋሜ ልፃፍልሺ ብዙህልም ፅፊልሺ ነበር እደምንም ፍችልኝ ቢበዛብሺም ይቅርታባለትዳር ነኝየድሮ ፍቅረኝየ በስልኪ ደጋግሞ እየደወለ 5ጊዜ ደውየ ለምን አታነሺም እያለኝ አየሁ $ ከቤቱ ሂጀ ይመስለኝል አባቶጋ ተገናኝተን ይመስለኝል አባቱ በሂወት የለም ግን እዳለ ሁሆ አየዋለሁ ከዛ ከቤት ገብቸ ስጋ ወጥ ነበር አውጥቸ እየበላሁነበር በስሃን አድርጊ አጥትም አለው ፍቅርኝየን አገቱላይ ሳምኩት ስስመው ባፌ አጥት ይዥ ነበር ከዛ ቆይ ብየ ጣልኩት እና ከስሃን የነበርው አጥንት ባፉ አስያዝኩት እኔ ምግቡን እየበላሁ ወደቤቴ ሂድኩኝ እሱም ተከተለኝ በሌላ ቀን ደሞ ባፊ ጥቁር ደም ስተፋ አየሁ
ውቤ ♥♥♥በህልሜ የተቆላ ገብሰ ኬኔቶ ልሰራበት የቀቀልኩት ይደፍብኛል 2ሴቶች አሉ ከተደፍው ብረድሰት ገብሰ ተርፍል በቃ ውሀ አድርጌ እንደገና ቀቅየ እሰራበታለው እላለው .አላገባውም .ኬኔቶ መሥራት ምንድን ነው
ሰፍ ብዬ ጠበኩሽ ግን አልፈታሽልኝ
Sorry 😔
ከጥያቄው ስር ከደገና ፃፊልኝ
Yene ehit be alicha wet mebilat midinew? Yembelaw be sefi serbir new
እርዝቅ ነው እንደ ሁኔታሽ ቢለያይም
አረ ውዴ ለኔ አልፈታሽልኝም ዛሬም በኮመንት ቢሆንም ፍቺልኝ😢
wa wr wb ውዴ በፊት ትፈችልኝ ነበር አሁን ግን ፈተሽልኝ አታውቂም እዳታልፊኝ ይሄ ህልም ያየው ወንድ ነው ከሰፈራችን ታክሲ ውስጥ ገባን እሱ አልገባም ሲል እጁን ይዤ አስገባሁት ባለታክሲው አላውቀውም አለኝ እረጅም መገድ ከተጓዝን በሀላ ወራጅ አለ ብለሽ ወረድን ከዛ መናፈሻ ገባን መናፈሻው ውስጥ ትልቅ ገንዳ ነበረ እኔ ገባሁና ና እንግባ ስትይኝ አልገባም አለ እኔ ገብቼ ውሀው ስከፍተው ሳሙና አረፋ ሆነና እዛው ገዳ ስር ጠፋሽብኝ አለኝ ከዛን እያለቀስኩ ስፈልግሽ አጣሁሽ እየፈለኩሽ ነቃሁ አለኝ ያየው እሱ ነው እሱ አገርቤት ነው አንድላይ አደለንም እርቀት ላይ ነን አላገባሁም❤❤ ከዚ በፊት ብዙ አልፈሽኛል አሁን አትለፊኝ ውዴ
አሁንም ሊታለፍ የሚችል መልክት ነው የላክሽው የትዳር ሕይወትሽን አልፃፍሽም ግን ታክሲ መሳፈር እና ደርሶ መውረድ ደስተኛ ሂወት ትጀምሪያለሽ ለረጅም ጊዜም ትቆያለሽ መናፈሻውም ደስታ ነው በምታገኝው ምቾት ወንድምሽን ታስቢዋለሽ ስለ ዋና እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ 🙏
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ አላገባሁም ህልሙም እኔ አደለሁም ያየሁት የሰፈሬ ልጅ ነው ያየው መዋኛ ገዳ ውስጥ ገብተሽ ስትዋኚ ውሀውን ስከፍቺው አረፋ ሳሙና ብቻ ሆነ ከዛን አጣሁሽ እያለቀስኩ ስፈልግሽ አጣሁሽ አለኝ ካላስቸ ገርኩሽ በኮሜንት መልሽልኝ እሱም አላገባም ሁለታችንም ሲግል ነን ደሞ እረሰስቼው የማላውቀው ቦታ ይዘሽኝ ሄደሽ ነው የዋና ገዳ ውስጥ የገባሽው ብሎኛል
@@addismedia9882❤❤
@@addismedia9882ውዴ አረፋ ሳሙና ንገሪኝ በኮሜንት ካላስቸገርኩሽ
ሰላም እህቴ ስላልተፈታልኝ ደግሜ መጣሁብሽ በህልሜ የምወደውን ሰው (አሁን እሱ አግብቶ ሳይፈታ አይቀርም እርግጠኛ አደለሁም) የድሮ እኔ የተወለድኩበት ግቢ ይመጣና እኔ ጎረቤት ጋር ነበርኩ ተጠርቼ ስወጣ አየሁት እና በላስቲክ ያዘውን እቃ የውጪ ገመድ ላይ አንጠለጠለው እኔም ስነካው የአምቦ ውሀ ፍሌቨር ነው ብሎኝ እዛው ትተነው የኔ ቤት ገባን ከዛም አልጋዬ ላይ እሱ ዘና ብሎ በጀርባው ዘና ብሎ ተደግፎ ሲቀመጥ በመስኮት የሚገባው ፀሀይ እሱን ስላገኘው መጋረጃውን እያስተካከልኩ ጎረቤት ቤት የሄድኩት ቤት ለማፅዳት እንደሆነ እየነገርኩት ነቃሁ። አላገባሁም ይቅርታ አበዛሁብሽ ግን አትለፊኝ
chenklate kosaslo ayehut bezu bota
ጭንቅላት ሲጎዳ ማለም ጥሩ አይደለም
degmoko ybezuwochachehu endaltfeta ergetegna negn ymtyw awkesh yalfshew endalesh ergetegn slhonsh nw
ረበና ይሰማህክ 😮
Aslam walyekum ehit slam new b hilme gibeye wust shankora ale wadasu sihed ebabi ayewu shasheche war buwanbuwau sihed ezam lela ebabi hulatum yamlitalu keza bet sigba lela tinsheye ebabi sichawu balbete yekatkitwal kezabaegiru sitalz yene shete egire mhal sigba dangiche siwarawurawu kiredaruga yewadikal keza balbete b egiru chefilki siyargawu tawu marzu siminto laye yekarna sanawuk eniragitwaln alkut ebakishe b Comment fichlgn baltdar set ngne
Wuude minawu alfishegn kaze gar 3alftashelgnm
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እባክሽ ፊቺልኝ
እህትዋ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሽኩረንንንንን❤❤❤
እህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።
አሚን ማማዬ አመሰግናለው
ላይክላይክ❤❤
Wealeyikumi selami werahimitu llahiweberkatuhu habibeti
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ በህልም ጥፍር መቆረጥ ላገባ ላላገባ ለተፈታ ብለሽ ፍቺልን
habibeti betami ameseginalhu allhi duneya akerashin allah yasamrilshi ❤❤❤
Mashallah
Alihamedulih yichemirilish tikikilegna hilim new yemitifech
በርቺ ባትፈቺልኝም ጎበዝነሽ
🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ሸኩርን ሁቢ
ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ።❤❤❤
👍👍👍👍👍 ፋቾችሽ ይስማሙኛል እኔ ግን ገና ጠየኩሽ
ውደ እደምመልሽልኝ ተስፋ አለኝ በህልሜ ከምወደው ልጅ ጋር አጨት ሰብሬ ከርሻየ እሱ ግመል ይዞ መቶ ከተሸከምዱበት ወደግሙ ጭኖልኝ ወደቤታችን እተሳሳቅን ሄድን ከቤት ጀማአ በዛ ብሎ ይስለኛ ል ቡና እንካድማለን እሱም አለ ፋችልኝ የኔ ውድ ❤❤❤👍👍👍👍👍
እሽ ማማዬ ግን ሁሉም የተፈታ ህልም ነው ቡና ፣ ግመል ፣ እንጨት ሁሉም እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
ዋሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ውዴ በህልሜ አዲስ አረጓዴ ቀሚስ ለብሼ በጣም አምሮብኝ ነበር በጣምም ደስ ብሎኝ ነበር ሼቤም ከኖርማል በተለየ አምሮብኝ ነበር እግሮቼን አጠላልፌ ቆሜ ረጅም አስባል አጥር ጥግ ቆሜ ፍቅረኛዬን እየጠበኩት ነቃሁኝ አዲስ ልብስ ላይ የፈታሽው አይቼ ነበር ግን የኔ ህልም ይለያል በአላህ ፍቺልኝ ከጭቀት ስለምትገላግዩን ጀዛኪላ ሀይር አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
እንካን ደህና መጣሺ እህቴ አይዞሺ ተክሪ 😍😘
as wr wb
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ህልም ስትፈቺ ❤❤
ስል ምነው ህልሜን ፈታሽው እየጠበኩሽ ነው እህቴ
ላይክ ላይክ አድርጉ ቪድዮዎችዋን🎉🎉🎉
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ እህቴ ማሻ አላ አፈታትሽ ደስ ይላል እኔ የሲህር ተጠቂ ነኝ በህልሜ አንድ የአክስቴ ልጅ እግሩን ዘርግቶ ተቀምጦ ላዩ ላይ ተቀምጨ ሰዓት በሱእጅ ሆኖ ደጋግሜ ሰዓት ሰጠይቀው ቆይቼ ከአሁን በኋላ በራሴ እጅ አቆጥራለሁ ስለዉ የሚገርመው እጆቼ ላይ እጆቹን ደርቦ ነበር
እህቴ በህልም ሰርግቤት መኸድ ማየት ምንድነዉ ለባለትዳር ሴት ሰርጉድግስ አለዉ
ቢያንስ ይሄን ፍቺልኝ ውዴ እዚው በኮመንት
በህልሜ ሳር እና ዛፍ የበዛበት ቦታ ነበርኩ አክስቴ ከውጪ መታ ሻንጣዋን ተቀብዬ እየጎተትኩ በዛ ደን ውስጥ መንገድ እየመረጥኩ ወደ ቤት ሄድኩ የሄድኩት አጎቴ ቤት ነው ሁለቴ የተጋገረ ቆጮ ከነሽኮባው ተሸክሞ ከኪችን ሲወጣ አየው እህቱም የሆነ ቦታ ልትሄድ ለባብሳ ጫማ ላመጣላት ኪችን ስሄድ ጭቃ ደርቆበታል ጫማው ላይ ከላዩ ላይ አራገፍኩኝ ክፍት ትንሽ ከፍ ያለ ሽሮ ከለር ነበር በዛው መሀል ደግሞ ቤት ሄድኩ ቤተሰብ ጋ የሆነ ሰው ለኔ ሚቀርብ ወንድ ከውጪ መቶ ስልክ ይዞልኝ መጣ አንድ ስክሪኑ የተሰባበረ አንስቶ ሰጠኝ የኔ ነው ስለው ትፈልጊያለሽ እይፎን ነው አገላብጬ አያለው በኢሞ ጂጂ ምትባል ጋር ተፃፅፎ የነበርውን ሸፍኖታል ሌላ ሰው እንዳያየው ነው ይለኛል እና ልቤ ሁለት ቦታ ነው ያመጣልኝ አዲስ ሻንጣ ውስጥ አለ እህቴ እሱዋም ይኔም ስክሪኑ እንዲህ ነው እያለች ከላይ ያለውን ትንሽ አንስታ ስታሳይ ያንቺ የላዩ ይቀየራል ምንም አልሆነም እላታለው በዛው መሀል ሌላ የአክስትቴ ሻንጣ ልብስ ቀሚስ ቆንጆ ልብሶች አሉት አንስቼ አያለው የቱን ልውሰድ እያልኩ ከዛ የሆነ በርጩማ ስጥቼያት ቁጭ አለች ከሀላዋ ግን የሽንት ቤት ቆሻሻ ይመስል ገደል አለ ቤት ውስጥ ለጥቂት ወድቃ ነበር ከዛ ወንበር ቀይሬ ቁጭ አለች አጠገቤ አደራ ፍቺልኝ እኔ ትዳሬ ፍቺ ላይ ነኝ የአንድ ልጅ እናት ነኝ
በጣም በሀሳብ ተበታትነሻል በዛም ምክነያት ከትዳሪሽ ጋር ስምምነት የለሽም ፍች ሊፈጠር ይችላል የተሰባበረ እስክሪን ፀብን የጥንዶችን መለያየት ያሳያል የሰጠሽ ሰው ካወቅሽው ችግሩ ከሱ ይጀምራል ይሰራል የምትያት ልጅ የሱዋም ሂወት ውስጥ ችግር አለ ግን ይስተካከላል።
@@addismedia9882telegram record adergalew please tell me
@@addismedia9882 ጀኪላህ ሀያቲ በተደጋጋሚ ሁለት አልጋ ፍራሽ አያለው አንዴ የተነጠፈ እንዴ እራሴ ሳነጥፍ አልጋው አንድ ሰው ሚያስተኛ ነው ጥንድ ነው ማየው በአላህ በነካ እጅሽ ፍቺልኝ
እንኮን መጣሺልኝ 2ተኛ ፊዲው ላይ ጥፊልሺ ነበር ፈችልኝ
ሠላም እህት እኔ ያየሁት ህልም አንድት እምወዳት ጓድኛዬጋ አብረን ሁነን ይመሠልኛን እናም እሶ ያልቺ ሀገር ነዉ ሁላቸንም ባለትዳር ነን እሶ እሩጉዘ ናት እናም የሶ አጎት ክብት እያሮጠ ሊወጋን ይመሠልኛን እናም እኔን ለይቶ ሊወጋኝ ይመስለኛን እኔና እሳ ደሞ እየሳቀን እንሩጣልን ብቻ ከብቱ እደምንቀልድበት ያሳያኛን እኒናሶም እንሩጣልን እየሳቀን
Slefetashlgn des blognal❤❤❤❤
የሚጠቅም ቻናል ነዉ እናሳድገዉ
እልሜን ስለፈታሽ አመሰግናለዉ እማ ❤ አዉንሚ ፍችልኝ የትማትሚ ማሳ አያለዉ ዉስጡ ገብቼ ሁለት ትማትም ቆርጬ በእጄ ሁለት ብረት ድስት አለ ዉስጡ አርጌ ከማሳዉ እወጣለዉ ፍችልኝ
የኔውድ አነ እኮየምፈችው ሁላትክክልነው ውድድድድ አረግሻለሁ
💋💋💋😍
በናትሽ እህቴ የተደጋገመ ህልም አያለዉ አንደኛዉ ልጅ ሳጫዉት ልጅ ይዜ ሳመልጥ ልጅ ይዤ የእሳተ ጎመራ አበገብ ያለምንም ፍራት ስራመድ እሳተጎመራዉ የተረጋጋና አንድ አስባልት ይዞ የሚሄድነዉ ልጅ ይዤ በዛፍ ስር እያወራሁት ስሄድ ብቻ ብዙ ነዉ እደዚ አይነት ህልም ማየዉ በናትሽ ፍቺልኝ ሌላ ደግሞ በተደጋጋሚ ሙዝ ስበላ አያለዉ
የትዳር ሕይወትሽን አልፃፍሽም
እህት እደት ነሽ ሁለየ ሴት ሕፃን ታቅፌና ምግብ ሳበላት አያለሁ እና የሆነች የማላቃት ሴት ምግብ ሰታኝ ከታች ጭምልቅ ያለ ነው ከላይ እሾህ ይመሥላል አልበላም መልሽ ብየ መለሰችው ራሴ ቢዛ አንስቸ በላሁ ምድን ነው ውደ 😍😍😍😍😍
ጀዛኪ ሏህ ኽልይረን እህቴ ፍተሽልኛል በህይወቴ የወሰኩት ውሳኔ ስላለ ነው የሙቃሀውን ፍችልኝ እዳይበዛብሽ ብየ ነው ተይው ያልኩሽ ግን እኔ ብዳ የበላችኝ ሴትየ አለች ጎረቤታችን በውነቱ አለም ነው
እና በህልሜ ሶስት ግመል ትስጠኝ እና
በሽታየን አነሳለሁ ትላለይ እኔ ደሞ እደት
ሶስት ግመል ትላለይሽ እላለሁ ግመሎቹም
ይታዩኛል ምድን ነው ፍችልኝ እደምፍችልኝ ተስፋ አለኝ። ውዴ ለግዜው ባለትዳር ነኝ
በሽታዋን እድታነሳልኝ እፍልጋለሁ ግን ያለሁት ስደት ነው በሷ ምክንያት ነው ታገር የወጣሁት በጣም ታምሜ ልሞት ደርሸ ነበር በሰአቱ በሽታዋ ከባድ ነው
ኮሜንትሽን ሳነብ ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ ወላሂ 😢
@@Seadayemam-dr7ln አታስለክፍኝ ነው ሀያቲ ልጆቿን ሁሉ ነው እምትበላው ግን ታነሳለይ ብር ልብስ ጌጣጌጥሽን ሁሉ ሰተሽ አድኛይቱ ልጇን ትዳሯን ፍታች አድኛይቱ ደሞ መውለድ ዘጋት አሁን ግን ልጆች ወልደዋል ባል ጋ ተታደረ ሁልጌዜ ሽትማጥ ነው ትዳሩም ሁሉም ነገር ነው እሚያስጠላው ወላሂ አላህ እዳላቀኝ ዱአ አድሪግልኝ
@@user-xt8sq1wn7i አላህ ይርዳሽ እህቴ እኔ በልጅነቴ በሰው አይን ምክንያት በአይንና በአፍ ባፍጫዬ ደም እየተፋሁ አደኩኝ ትልቅ ስሆን በሲህር ምክንያት ትዳር አልበረክትልሽ ብሎኝ በስደት ተደብቄልሻለሁ በ15አመቴ ትዳር የጀመርኩኝ 26አመቴ ሲህር ያደረጉብኝን በህልሜ ሁሉ አያቸዋለሁ ሳስፈታ እያደሱት ነው መድሀኒቱን ይሉኛል 😭እውስጤ ስላለ ነው መሰለኝ እንደዚህ ያለ ነገር ስሰማ ሰውነቴን የሚሰማኝን ነገር አትጠይቂኝ
አሰላምአለይኩም እር ፍችንኝ ባለትዳር ነኞ ግን በህልሜ ሁለት ሰወች ባልሽ አይሆንሽም ፍችው አሉኝ ሁለቱንም ያገኘዋቸው የተለያየ ቦታ ነውእባክሽ ፉችልኝ
የዛሬው ቪደወ ላይ ተፈቷል ማማየ
@@addismedia9882 የለም ሁለግዜ አዳመጥኩት ማሌሽ
አሰላሙአለይኩም በህልሜአንድት ልጅ ፅጉሬን ሰራችኝ ልጅቷን በእውነቱ አለም እማቃት በስሟ ብቻነው ከባለቤቴ ጋር ግን ትግባባለች እኔባአካል አላቃትም ልጅቱ ክርስቲያንናት እዳታልፊኝ መማሽልኝ❤
ባለትዳር ነኝ
እህት ባለ ትዳር ነኝ
ጥያቄሽ የታል
የኔ ውድ ትላንት አንድ ሕልም ልኬልሽ የተፈታ ነው ብለሽ ይሆን አላውቅም አልፈሽኛል እኔ ግን ማወቅ የፈለኩት ጫካ እና ጥይቱ ወደ መሬት ወታደሮች ሲወረውሩ እሳቱ አይታየኝም ሲፈነዳ ሌላው ሕልሜ ግን አባቴ ሶፋ ላይ ተቀምጦ እኔ ቆሜ በቀበቶ ሲመታኝ ቀበቶውን ተቀብዬ እመታዋለሁ አንተ ነህ ይህንን ሰውዬ እንዳገባ እምትፈልገው እያልኩ እየተናደድኩ እመታዋለሁ የኔ ውድ እህት እባክሽ አትለፊኝ ስወድሽ የፈታሁ ነኝ ፍቺልኝ በጣም እወድሻለሁ የኔ ምርጥ!!!!!
ጫካ ውስጥ ሆኘ ጥይት ሲተኮስ ያልሽው አንች ከሆንሽ ተፈቷል ቪደወ ጠብቂ ስለ አባት መምታት ለተፈታች ሴት ከዚህ በፊት ፈትቻለው በርካታ ህልሞች ቪደወ ውስጥ
ኡኡኡ ፈችልኝ
መጨረሻ ቪዲዮ ላይ ፃፊ
እንደምን አለሽ እህቴ እባክሽ ፍችልኝ አግብቻለሁ ትዳሬ ግን ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለም
የድሮ ፍቅረኛዬ ቤት ሄጄ ይመስለኛል አብራኝ የተማረች ልጅ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ እሱ እግሯ ይዳብሳታል እንዴት እንደዚህ ታረጋለህ ስለው እሷ እኮ ናት ፍቅረኛዬ አንች ጋር እኮ ያቆምኩት እሷ ጋር ስለጀመርኩ ነዉ ይለኛል እኔም በጣም ተናድጄ ከቤት እወጣለሁ እሱም ተከትሎኝ ይወጣል እኔም እንዴት ያንን ሁሉ ነገር አብረን አሳልፈን በእሷ ትቀይረኛለህ እያልኩ በጣም እጮሕበታለሁ ከዛ የሆነ አግዳሚ ወንበር አጊኝቼ ቁጭ እላለሁ እሱ መጣሁ ብሎ ተመልሶ ይሄዳል ሲቀርብኝ ልደውል ስል ሁለቱም ስልኩ እኔ ጋር ነዉ ያለው ከዛ ወደቤቴ ልመለስ ስፈልግ አካባቢውን አላቀውም ሰው ልጠይቅ ወደ ተራራ ነገር ወጣሁ እና ስጠይቃቸው ከዚህ ወደ መገናኛ ታክሲ የለም ወደ ሩፋኤል ነዉ ያለው ወይም ራይድ ጥሪ ሲሉኝ እሱ ይሻለኛል እላቸዋለሁ ከእነሱ መሃል አንዷ ችፕስ እየጠበሰች ነበር ስጭኝ እላታለሁ ልትሰጠኝ ወደ ያዝኩት ፌስታል ስትገለብጥ ከግማሽ በላይ የሆነው ይደፋል እኔም ፌስታሉ ውስጥ የገባውን ይጄ እንዴት እንዴት እንደምሄድ ግራ እንደገባኝ እሱስ እንዴት መጣሁ ብሎ በዛው ይቀራል ብዬ በጣም እንደተበሳጨሁ ነቃሁ ተራራው ላይ ያ ገኘኃቸው ሰዎች ወጣትም አሮጊቶችም ነበሩ
*** (ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በሥራ እንገናኛለን ብዙ ብርም እሱ ጋር አለኝ )አመሰግናለሁ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን. የኔም ህልም ፋቺዉ🌹
አረተይ ግን ፍችልኝ ደግም አልጥይቅሽም ስንት ግዜ እለፍሽኝ እኔም ስለጨነቀኝ ነበር የጨቀጨኩሽ
የትኛው ቪደወ ስር ነው?
ብዙ ጊዜ አለፍሽኝ እማ
ያ አላህ የትኛው ቪደወ ስር ነው 🙏
As wr wb weda thank u feteshelgale yha degmo lela neew. ቤቱ ኅደኛየ ጋር ይመስለኛል የባልዎ መኪና ተበላሽቶ በኔ ባል መኪና የኔ ባል እየነዳ ይወጣሉ እኔና እስዎ ደግሞ በየራሳችን መኪና ከነሱ ብሀላ እንወጣለን ግን የምንሄደው አንድ ቦታ ነው የሆነ ቦታ ስደርስ እኔ መገዱ ጨለማ ሁነ በጣም ዳገት አያለሁ መኪናየ ይወጣዎል እያልኩ ግን እኔ በጣም ፍራሁ ወጥቸ ለማለፍ ከዛ በሌላ ቦታ እሄዳለሁ ወደገጠር ቦታ ይመስላል አንድ ትንሽ ሻወር ቤት አገኛለሁ ብር ተከፍሎ የሚታጠበት እዛ ጎደኛየን አገኛታለሁ እና እንፋሌት መታጠቢያ ነው ልብሴ ወልቆ ገላየን ሳሽ ከሰውነቴ የተፍተለተለ ቆሻሻ ይወጣል በእፍሎቱ ጎደኛየን አሳያታለሁ እስዎም የምትታጠብ ይመስለኛል ከዛ ያሉኝን ፓንቶች ሁሉ እዛው አጥባለሁ ሰውነቴን ለማለቅለቅ ወደ ሻወሩ ገባሁ እየተለቀለኩ ሻወሩን መሬቱ ቁሻሻ ነው ለጎደኛየ እደዚህ ቆንጆ ሰርተው መሬቱን እደዚህ አደረጉት እያልኩ ነቃሁ ምን ይሆን😢😢😢
ዛሬም አለፍሽኝ ሁቢ
ሰላምሊኩም ውድ። እስኪ ህልሜን ፍችልኝ ስለሞተሰው ሁለቱንም አይቸው አለሁ
እማላቀው ሀገር ነው በህልሜ እየህድኩ የኔ የሆነ ሁሉ ከሚምራት ሴት ቤት ህጁ ልደር መሸአደል እያልኩ። ከሞተች ቆይታለች አያቴ ህጀልደር ስል። ከነበረው ቤት ህጁ አድሬ የተበደረችውን አንድ ሽብር ሰጥታኝ አለች 500 ብር ትለኝ አለች ስልክ ደዉላ። እሶን ሳወራ ሳላያቸው ሁለት ወንዶች በሆላየ ሊይዙኝ ሲሉ አንድ ወንድ ያባረቸዋል ሁሉንም አላቃቸው አግብቸ የፈታሁ ነኝ። እውነት። አንዳደየ ግራ ሲጋባኝ። ደባድነገር። በህልሜ አያታለሁ
በህልም የየሁት የሞተ ሰው የቤት ምንጣፍ ይሰጠኛል እኔ ደሞ አንድ ሺ ብር እሰጠዋለሁ ጨንቆኛል
ህልሜን አልፈታሽዉም ግን ላይክ አርገሽዎል አግብቼ የፈታሁ ነኝ መሻአላህ ህልም ሰትፈቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ
ሺኩርን ሀቢብቲ ድጋሜ ልፃፍልሺ ብዙህልም ፅፊልሺ ነበር እደምንም ፍችልኝ ቢበዛብሺም ይቅርታ
ባለትዳር ነኝ
የድሮ ፍቅረኝየ በስልኪ ደጋግሞ እየደወለ 5ጊዜ ደውየ ለምን አታነሺም እያለኝ አየሁ
$ ከቤቱ ሂጀ ይመስለኝል አባቶጋ ተገናኝተን ይመስለኝል አባቱ በሂወት የለም ግን እዳለ ሁሆ አየዋለሁ ከዛ ከቤት ገብቸ ስጋ ወጥ ነበር አውጥቸ እየበላሁነበር በስሃን አድርጊ አጥትም አለው ፍቅርኝየን አገቱላይ ሳምኩት ስስመው ባፌ አጥት ይዥ ነበር ከዛ ቆይ ብየ ጣልኩት እና ከስሃን የነበርው አጥንት ባፉ አስያዝኩት እኔ ምግቡን እየበላሁ ወደቤቴ ሂድኩኝ እሱም ተከተለኝ
በሌላ ቀን ደሞ ባፊ ጥቁር ደም ስተፋ አየሁ
ውቤ ♥♥♥በህልሜ የተቆላ ገብሰ ኬኔቶ ልሰራበት የቀቀልኩት ይደፍብኛል 2ሴቶች አሉ ከተደፍው ብረድሰት ገብሰ ተርፍል በቃ ውሀ አድርጌ እንደገና ቀቅየ እሰራበታለው እላለው .አላገባውም .ኬኔቶ መሥራት ምንድን ነው
ሰፍ ብዬ ጠበኩሽ ግን አልፈታሽልኝ
Sorry 😔
ከጥያቄው ስር ከደገና ፃፊልኝ
Yene ehit be alicha wet mebilat midinew? Yembelaw be sefi serbir new
እርዝቅ ነው እንደ ሁኔታሽ ቢለያይም
አረ ውዴ ለኔ አልፈታሽልኝም ዛሬም በኮመንት ቢሆንም ፍቺልኝ😢
wa wr wb ውዴ በፊት ትፈችልኝ ነበር አሁን ግን ፈተሽልኝ አታውቂም እዳታልፊኝ ይሄ ህልም ያየው ወንድ ነው ከሰፈራችን ታክሲ ውስጥ ገባን እሱ አልገባም ሲል እጁን ይዤ አስገባሁት ባለታክሲው አላውቀውም አለኝ እረጅም መገድ ከተጓዝን በሀላ ወራጅ አለ ብለሽ ወረድን ከዛ መናፈሻ ገባን መናፈሻው ውስጥ ትልቅ ገንዳ ነበረ እኔ ገባሁና ና እንግባ ስትይኝ አልገባም አለ እኔ ገብቼ ውሀው ስከፍተው ሳሙና አረፋ ሆነና እዛው ገዳ ስር ጠፋሽብኝ አለኝ ከዛን እያለቀስኩ ስፈልግሽ አጣሁሽ እየፈለኩሽ ነቃሁ አለኝ ያየው እሱ ነው እሱ አገርቤት ነው አንድላይ አደለንም እርቀት ላይ ነን አላገባሁም❤❤ ከዚ በፊት ብዙ አልፈሽኛል አሁን አትለፊኝ ውዴ
አሁንም ሊታለፍ የሚችል መልክት ነው የላክሽው የትዳር ሕይወትሽን አልፃፍሽም ግን ታክሲ መሳፈር እና ደርሶ መውረድ ደስተኛ ሂወት ትጀምሪያለሽ ለረጅም ጊዜም ትቆያለሽ መናፈሻውም ደስታ ነው በምታገኝው ምቾት ወንድምሽን ታስቢዋለሽ ስለ ዋና እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ 🙏
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ አላገባሁም ህልሙም እኔ አደለሁም ያየሁት የሰፈሬ ልጅ ነው ያየው መዋኛ ገዳ ውስጥ ገብተሽ ስትዋኚ ውሀውን ስከፍቺው አረፋ ሳሙና ብቻ ሆነ ከዛን አጣሁሽ እያለቀስኩ ስፈልግሽ አጣሁሽ አለኝ ካላስቸ ገርኩሽ በኮሜንት መልሽልኝ እሱም አላገባም ሁለታችንም ሲግል ነን ደሞ እረሰስቼው የማላውቀው ቦታ ይዘሽኝ ሄደሽ ነው የዋና ገዳ ውስጥ የገባሽው ብሎኛል
@@addismedia9882❤❤
@@addismedia9882ውዴ አረፋ ሳሙና ንገሪኝ በኮሜንት ካላስቸገርኩሽ
ሰላም እህቴ ስላልተፈታልኝ ደግሜ መጣሁብሽ በህልሜ የምወደውን ሰው (አሁን እሱ አግብቶ ሳይፈታ አይቀርም እርግጠኛ አደለሁም) የድሮ እኔ የተወለድኩበት ግቢ ይመጣና እኔ ጎረቤት ጋር ነበርኩ ተጠርቼ ስወጣ አየሁት እና በላስቲክ ያዘውን እቃ የውጪ ገመድ ላይ አንጠለጠለው እኔም ስነካው የአምቦ ውሀ ፍሌቨር ነው ብሎኝ እዛው ትተነው የኔ ቤት ገባን ከዛም አልጋዬ ላይ እሱ ዘና ብሎ በጀርባው ዘና ብሎ ተደግፎ ሲቀመጥ በመስኮት የሚገባው ፀሀይ እሱን ስላገኘው መጋረጃውን እያስተካከልኩ ጎረቤት ቤት የሄድኩት ቤት ለማፅዳት እንደሆነ እየነገርኩት ነቃሁ። አላገባሁም
ይቅርታ አበዛሁብሽ ግን አትለፊኝ