በህልም 🐂በሬን ማለም ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  ปีที่แล้ว +18

    ዉድ ቤተሰብች ላይክ እያረጋቹሁ ሰብሰክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @Rama-fh5bd
      @Rama-fh5bd ปีที่แล้ว +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @LaylaLayla-ee6ej
      @LaylaLayla-ee6ej 6 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ❤❤🌷

    • @AnaniyaMeden
      @AnaniyaMeden หลายเดือนก่อน

      የሚዋጉ በሬዎችማየት

  • @HitbyHitby
    @HitbyHitby 11 วันที่ผ่านมา

    አማና ህልሜን ፍችልኝማ በጣም ህልም አያለሁ አልፎ አልፎ ጎረቤቴ በር ላይ በተደጋጋሚ በሬዎች እርስ በርሳቸው ሲዋጉ ሲሽናነፉ ሳይሸናነፉም አያለሁ ፍቹ ምን ይሆን
    የበሬዎቹ ከለር ዳለቻ ጥቁር ቀይ ነጭ ናቸው።
    በገሀዱ አለምመልካም ጎረቤት ናት እናም ሴትዮዋ ደግ አዛኝ ሩህሩህ ቸር ትሁትና ማንንም በምን. ነገር ሳታበላልጥ ሚዛናዎ ለተቸገሩ አብሽር ባይ ናት ይሁንጅ እንደ እሷ መሆን ያቃታቸው ብምቀኝነት በሲህርና በኢፋዎ ተጽእኖ ሰወች ሲነሱባትም ይታያል ብቻ አላህ ይጠብቃት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 วันที่ผ่านมา +1

      ህልሙን ፈተሸዋል እኮ እሷን የማይወዱ ክፎ ሰዎች አሉ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሠላም ለአለም በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉በጣም ጎበዝ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሸ

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว

    ማሸአሏህ ማማየ ጠክሪ❤❤❤

  • @rukeyasayed2349
    @rukeyasayed2349 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን! እኔ ባለ ትዳር አይደለሁም ግን ብዙ የታሰሩ ቀይ በሬዎች ወደኔ ሲመለከቱ የሚጎዱኝ መስሎኝ እሸሻቸዋለሁ ከዛም ጠበብ ያለ መንገድ ስደርስ የሆነ ሰው መንገዱ ይሄ ነው ብዬ ጠይቄው አወ ሲለኝ ሳልሄድበት እነቃለሁ

    • @HitbyHitby
      @HitbyHitby 11 วันที่ผ่านมา

      😂ኤታባታቸው እንኳን ቀሩብሽ
      ባለትዳር ወንዶች ናቸው😅😅😅😂😂 እኮ ሊበላ ወይኔ በላቸው😂ቀላል ይጎዱሽ ነበር ሆ😢
      ያው ተረጅኝ ህልም እንደ ፈቹ በሚለው 😊🎉🎉🎉

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x ปีที่แล้ว

    በተረፈ በርችልኝ ጎበዝ ነሽ እኔም በደኢትዮጲያ ሥመጣ የዮቱብ ቻናል መክፈት እፈልጋለሁ አሏህ ካለ

  • @RozaFayza
    @RozaFayza 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ እኔ ቡኒና ጥቁር በሬ ዎች መሀል ሆኜ ነው ያየሁት ምንድነው እደሰማሁት ጥሩ ነው

  • @ኣሴ
    @ኣሴ ปีที่แล้ว +1

    የኔም ፈችልኝ

  • @sifusara4428
    @sifusara4428 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እባክሽ መልሺልኝ ነጭ በሬ እያበረረኝ ነበር ግን እሸሻለው አይወጋኝም ከዚያን የበሬው ባለቤት ትልቅ ሰው ናቸው ማለቴ ጋቢ የለበሱ የበሬው ባለቤት ደረሱና ያዙት መልሽልኝ እማ

  • @YaserAllily
    @YaserAllily หลายเดือนก่อน

    አስላም አልይኩም እዴት ነሽ ውዳ እህት አላህ ያግዝሽ ህልሜን ስለምትፍችልኝ ጀዛከላህ ዛሬም አድ ህልም ፍችልኝ ሁለት ሁለት በሬ ሆንው እዳሪ ስዎችን ጭንው እየጋልቡ አየሁ እዴት እደዚ ይሄዳሉ ብይ እያየሁ ነበር እና አስረዬ የልችም ብይ ትኝቼ ስልክ እያውራው ነበር ግን እሳም ተኝታ ታዳምጠኝ ነበር ማንው ምታውሪው ብላ ተቆጣችኝ ከዛ ቀይ ሽንኩርት እየላጠች ሰራ አልችኝ ከዛ አገሬ ገባሁ ያክስቴ ልጅ ተናዳ እየነከስችኝ ነበር እኔም ትቻት ሄድኩ አላገባውም ውዴ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  หลายเดือนก่อน

      ሁለቱ በሬዎች ትዳር ነዉ ያክሰት ልጅ የነከሰችሸ አንቺን መጉዳት የሚፈልግ ሰዉ አለ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  หลายเดือนก่อน

      ሁለቱ በሬዎች ትዳር ነዉ ያክሰት ልጅ የነከሰችሸ አንቺን መጉዳት የሚፈልግ ሰዉ አለ ሸንኩርት መላጥ ሀሜት ነዉ

  • @BadriyaB-t4u
    @BadriyaB-t4u 6 หลายเดือนก่อน

    እህት የፈታሽዉ ህልም ማሻላህ በሂወቴ ያለፈነዉ እናም ትክክልነዉ

  • @HafizaNasir-s7h
    @HafizaNasir-s7h 2 หลายเดือนก่อน

    እናት ፍችልኝ ያባቴ ቤት ይመስለኛል በሬዎችም ላሞችም ተቀላቅለው የማን እንደሆኑ አለወቅንም ግን ቤት አስገባናቻው የቤቶቹ ደሞ ጠፍተውብ ነበር ከዛ የሆነ ሰው ደውሎ የሉበትን ነገረን በቃዘው ይደሩ ከልሉአቸው እና የዘምዘም ውሃ ጋር ይደሩ አልናቸው /አለገበሁም/

  • @فافا-ج8ر
    @فافا-ج8ر 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለምነዉ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 6 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ፣አላህይስጥል፣በትክልፈተሽል

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለም እህቴ በህልሜ ያየሁት ከቤትውስጥ ባለ በትንሽየ ቀዳዳ ወጣሁና ከቤታችን በር ሰፋያለ ሜዳ አለ እና እሱ ሜዳ በጉም ተሽፍኖአል በስሱ ብቻ ይታያል እና አንድ በሬ ወደእኔ ይመጣል ከዛም ልጁ አይታየኝም ግን በግራ ጎን በኩል ሁኖ በሬው መጣብሽ ተጠቀቂ እያለ በተደጋጋሚ ያስጠነቅቀኛል እናም እጀን ዘርግት ሳደርግ በጨረፍታ ነክቶኝ አለፈ የፈታሁ ነኝ ሁለት ልጆች አሉኝ

  • @Hassendillsebo
    @Hassendillsebo 3 หลายเดือนก่อน

    አላሁ ያእለም እያልሽ

  • @sameerasameera5972
    @sameerasameera5972 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አወኩት

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AfnanAfnan-k5g
    @AfnanAfnan-k5g ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ዉድ እንካን ደህና መጣሽ በህልሜ እኔ እና የእህቴ ጎደኛ በሞተር ሳይክል እንሄዳለን እኔ ከኃላ እሷ ከፊት ገበያ እንሄዳለን የእናቴ እህት እና የእናቴ አክስት ነበሩ ገበያዉ በሰዉ ተጨናንቋል እግር ማስገቢያ ቦታ የለም በጣም ትልቅ ፈበያ ነዉ መግቢያዉ ላይ የእናቴ አክስት ሸክላ ድስት እና ሸክላ የቡላ ማቅረቢያ ትሸጣለች እናም እኔም ከነሱ ተቀላቀልኩ አክስቴ ውልዳ ይመስለኛል ካራስትና ወታ ልጃን እያጫወተች ነዉ እሱም እያለቀሰ ነዉ አምሮባታል በጣም ፀጉሯን ተሰርታለች የሚያምር ሻሽ አስራለች ኮቱም ያምራል በእዉነቱ እግሯ አብጧል አሞት በህልሜ ግን ድኗል እናም አክስቴ ፎቶ ላሳሽ ለማስታወሻ እላለዉ ቡናም ፈልታል ሲኒ እያጠብኩ የእናቴ አክስት ተይዉ እኔ አጥባለዉ ቁጭ በይ ትለኛለች እሺ ብዬ እሷ እያጠበች እኔ እቃዉን ለመሸጥ ሞክራለዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว +2

      ወዴ እረጀም ቢሆንም የቻልኩትን ልሞክር ዉዴ ሞተር ሳይክል በፍጥነት መወሰን መቸኮል ነዉ እናም ለዉሳኔ በተለይ በሰዉ ምክር ወይም ሰዉ ተከትለሸ ትወሰኛለሸ ወይም ሰዉ ያደረገዉን ተከትለሸ አንቺም ያንን ታደርጊያለሸ ከልጅቷ ከኋላ ሰለነበረሸ በሰዉ ዉሳኔ ትመርያለሸ ከዛም ገበያዉ ሲሳይ ገቢ ነዉ የሸክላ ድሰትም ከአፈር ሰለሚሰራ እንደዛዉ ገቢ ነዉ አክሰትሸ ህጻኑ ማልቀሱ በሂወቷ የሚያደክማት ነገር አለ ጸጉራን መሰራቷ ገንዘብ ለማጠራቀም ትሞክራለች ሻሹ ደሞ እምነቷን ነዉ ጃኬት መልበሳ ባሏን ያመላክታል እናም ቡና መፍላቱ አሰደሳች ዜና ትሰማላቹሁ የቡና ሲኒ ማጠብም በመጭዉ ግዜ አሰደሳች ነገር ይገጥማቹኋል

  • @selamtariku9734
    @selamtariku9734 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ በህልሜ ፍቅረኛዬ እኛ ቤት መጥቶ ወንበር ላይ ተቀምጠ ከዛ እኔ ሰላም ይለኛል ብዬ ስጠብቅ ዝም አለኝ ከዛ ተነስቶ ወጣ ሌላ ደሞ ድጋሚ እኛ ቤት መጥቶ ፍራሽ ተነጥፎለት ተኛ እናቴና እህቴ ይንከባከቡታል እኔን ግን አሁንም ድጋሚ አያናግረኝም እባክሽን ውዴ ፍችልኝ ህልም አፈታትሽ ጎበዝ ነሽ ከቻልሽ በፅሁፍ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      0592596073ዋትሳፐ

    • @selamtariku9734
      @selamtariku9734 11 หลายเดือนก่อน

      ዋትሳፕ አልጠቀምም ውዴ ቴሌግራም ካለሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      @@selamtariku9734 በዚሁ ልጠይቅሸ በእዉነታዉ ከቤትሸ ይመጣል ?ከጎረቤት ሴቶች አሉወይ ይተዋወቃል ከነሱ ጋ ?ሌላዉ ከህትሸ ጋር ያለዉ ቀረቤታ እንዴት ነዉ?ወይም የቴሌ ግራም ሊንክ ላኪልኝ ከዚህ በፊት የፈታሁልሸ ህልሞች ጋር ሁኔታዉን አዬቼ እንድፈታልሸ

    • @selamtariku9734
      @selamtariku9734 11 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰቦቼ አያውቁትም እሱም አያቃቸውም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      @@selamtariku9734 እንደዛ ከሆነ ፍቅ የለዉም ግን ደሞ ሊያገባሸ ይፈልጋል ማለት ይቅርታ እያሰመሰለ ነዉ ፍቅረ የለዉም ሊያግዝሸ አይፈልግም ደሞ እንጋባለን ይልሻል ለምን መሳሳም ሰላም መባባል መፋቀር መረዳዳት መተጋገዝ ነዉ እሱ በሁለቱም ህልሞችሸ ሰላም አላለሸም ዝም ነዉ ያለሸ ሰለዚህ ፍቅር የለዉም ማገዝ አይፈልግም ግን ደሞ እንጋባለን ይልሻል

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x ปีที่แล้ว

    አሠለሙአለይኩም እህቴ እንደት ነሸ በድጋሜ ዛሬም መጥቻለሁ እና ዛሬ በህልሜ እጮኛ አለኝና ከእሡ ጋር የሆነ ከፋ ያለቦታ ተቀምጠን እና ከመካከላችን በጣም የሚያምር ትንሸየ ህፃን ልጅ አለ እና ህፃኑ ፍፍት ያለ ደሥ የሚል ነውና ልጅንም አቅፌ ይመሥለኛል እና እጮኛየ ደግሞ ከእግሬ ሥር ቁጭብሎ በጣም ወደእኔ ይጠጋልና እዳቅፈውም ይፈልጋል ህፃኑንም እሡንም አቅፊያቸው በጣም በፍቅር እናወራለን ተግባብተን እና ምን ይሆን ህፃኑ የለበሠው ነጭ የሚያምር ልብሥ ነው ቢያንሥ 8 ወር ልጅ ይመሥለኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      ዉዴ ፍቅረኛሸን ከነ ችግሩ ነዉ የምትወጂዉ እናም ወደ ተሻለ ፍቅር ግኑኝነት ወይም ትዳር ትሸጋገራላቹሁ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z ปีที่แล้ว

    ዉዴ ጎደኛዬ ናት ህልሙን ያየችዉ ጠይቂልኝ ብላ ነዉ እና በህልሟ የልጅ ልብስ ስሸጥ አየዉ አለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      የገቢ ምንጯ ይሰፋል እርዚቅ ታገኛለች

  • @uthg7338
    @uthg7338 4 หลายเดือนก่อน

    እኔሁለይከብትአግዳለው😂እጀራጋግራለው😂ውሀቅዳለው😂ምድነው😂እኔአግብቸፍትቻለው

  • @FatumaAbdu-cq6op
    @FatumaAbdu-cq6op 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት እንደት ነሽ አላህ ያሥደሥትሽ እናም ዛሬ ደግሞ አህያ ከቤት ውሥጥ ገብቶ እቤት ውሥጥ እቃ እንዳይሠብር እየተጠነቀኩ እጣቢ ይመሥለኛል ከቧነቧው እየጨመርኩ ሣጠጣ አየሁ እንደምፈችልኝ ተሥፋ አለኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ አህያ ማየት ሀብታም እንደምትሆኚ ነዉ

    • @FatumaAbdu-cq6op
      @FatumaAbdu-cq6op 11 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 አሽ ማሬ ውሀ ማጠጣቱ እሣ ውሀው ልክ ገጠር አንደምንጠቀመው ቧንቧ ነው እሠሀን ላይ እጣቢ ነበር ያንጨርሶ ሲጠጣ እቧንቧው እገድብ እለት አለሁ ይጠጣል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      @@FatumaAbdu-cq6op እእ ትዳር ከሌለሸ ሀብታም ባል ነዉ ዉሀ እርዚቅና ነሰብን ይገልጻል

  • @Hassendillsebo
    @Hassendillsebo 3 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ፍቃድ እያልሽ

  • @Hassendillsebo
    @Hassendillsebo 3 หลายเดือนก่อน

    እልሙን በምንድነው ምትፈቺው

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z ปีที่แล้ว

    አህለን❤😊

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว

    ውዴ ህልሜን አልፈታሽልኝም ❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      ትንሸ ጠብቂ አይቼ እፈታልሻለሁ

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 11 หลายเดือนก่อน

    ለፈጣን ምላሽሽ አመስግናለሁ🔓 በሬ ተጋጥመው ማየትስ??

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      ከለር ምንድነዉ ጥቁር ቡኒ ያየሸዉ

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@haytomer9818ቀይእና ጥቁር በሬ ትልልቅ ናቸው ተጋጥመዋል የማሺላ አዝመራ አለ አከባቢው በሆነ እቃ ብር ይጄያለሁ . ወዴታች ሥወርድም ሁለት ቦታ ብርአገኛለሁ ብእጅ የሚሞላ የሚሞላ በርጃጅም ነው የተቀመጠው ብሩ ልክ ከማሺን የወጣ ይመሥላል አሥቼ ይጄሥሔድ የእነከሌ ብር ነው ወሠዴችው ያዟት ሲሉ ብዙ ወንዶች ከርቀት እኔ ተመልሼ ብሩን ልመልሥ መንገድ ጀምሬ ነቃሁ ፍችልኝ ውዴዋ😢

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ วันที่ผ่านมา

    በህልሜ በሬ ፈረስ እና በጎች እየጠበቅሁ ነበር ፡ፈረስና በግ ማየት ምን ይሆን ፍችልይ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ቪዲዮ ተሰርቷል በተለይ ፈረሰ ይሄን ህልም ያየ ከሚለዉ

  • @FaresAhmad-t5k
    @FaresAhmad-t5k 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልም ከራሴ ህፃን ወንድ ልጄ ጋ ግንኙነት ሳረግ አየሁኝ ካንዴም ሁለቴ በሁለተኛው ጊዜ ብልቱ በጣም ተልቆ አየሁት ምን ይሆን ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      ዉዴ ፍቺዉ የጠፋ ሰዉ መመለሰን ለልጅሸ ያለሸን ጥልቅ ፍቅር አሁን ያለዉ አለመግባባች ማቆሙን

    • @mulusew505
      @mulusew505 9 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ይህ ጥሩ አይደለም ሰይጣን ነው በቤተሰብ ማሃል ብልግናን የሚያለማምድ እንድታደርጊው የሚያረግ መንፈስ እንዳለ ነው በእምነትሽ ፀልይ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላ፣ማለይኩም፣እኔ በህልሜ፣ቀይበሬ፣ቀንድ የሌለው፣ሲያሯሩጠኝ እኔ፣እየሮጥኩኝ፣ስደበቅ፣ይከተለኛል፣የተደበኩበት፣ቦታ ትንሽ አጥር፣ነበረው፣እዛላይ፣ቁሞ፣እያየኝ ነቃሁ፣ምን፣ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      ቀንድ የሌለዉ በሬ ያንቺ ቦታሸን ወይም ሰራሸ እንደሚወሰድብሸ ነዉ አንድ የታመመ ሰዉ ቀይ በሬ ካየ ህመሙ እንደሚብሰበት ነዉ ከበሬ ፈርቶ መሸሸ ወደ ችግር መግባት ነዉ

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም፣አመሰግናለሁ፣የፈታሽልኝ፣ህልም፣ገብቶኛል፣ማለትም፣፣በአካል፣የማላውቀው፣ፍቅረኛ፣ነበረኛ፣እሱልጅ፣ከሚገርምሽ፣28ሽብር፣ልኬለት፣ስልክ፣ግዛ፣ስጦታነውብየው ካዛ፣፣ምን፣ቢለኝ፣ጡሩነው፣ሰደበኝ፣ብሎክ፣አደረገኝ፣ከዛ፣ደግም፣ደወለ፣ሳስበው፣ሌባነው፣አላህ፣ያሳየኝ፣እሡን፣ነገር፣እንድ፣ጠነቀቅ፣ነው፣አበዛሁብሽ፣እህቴ፣አመሰግናለሁ

  • @naima8338
    @naima8338 ปีที่แล้ว +1

    እረእኔአላገባሁም በሬዎችላሞች ከብት ባጠቃላይ እጠብቃለሁ አያለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      አንድላይ ከሆኑ ያዉ ማርባት በይዉ የተሰበሰቡ ሰለሆነ ሰለዚህ በረከት ሲሳይ እርዚቅ ነዉ

  • @MuluTaye-j4z
    @MuluTaye-j4z 2 หลายเดือนก่อน

    አሮጌ አውቶብስ ብር ካፍሎ መአአድ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 5 หลายเดือนก่อน

    thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegereda3416
    @tsegereda3416 ปีที่แล้ว

    እህቴ እባክሽ አትለፊኝ ያገባሁ እና የልጆች እናት ነኝ ዶሮ ወጥ እየሰራሁ ይመስለኛል በትልቅ ብረትድስት እና የዶሮውን አጥንት ከውሃው ውስጥ እያወጣ አባቴ ይሰጠኛል እኔ ደግሞ ቁሌቱ እጨምረዋለሁ
    እባክሽ ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅርብ የሚደርሰ እርዚቅ ሲሳይ ነዉ አጥንት ያልሸዉ የዶሮ ሰጋ ማለት ፈልገሸ ነዉ አይደል ወይሰ ሰጋ የሌለዉ አጥንት ነዉ?

  • @TigstAmare-wl6yj
    @TigstAmare-wl6yj 26 วันที่ผ่านมา

    ለሴቶች ብቻ ነው የምትፈችው

  • @misgeshsh5328
    @misgeshsh5328 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ በናትሽ ፍችልኝ እዳታልፋኝ በህልሜ ሀይለኛ ንፋስ ይነሳና በእጄ የያዝኩትን ጥቁር ቦርሳ ከግቢው አጥር በላይ አርጎ ይወስድብኛል እዳፈልገው ከግብ ጀርባ ጫካና ወንዝ አለ ፈርቼ ሰው እዲያፋልጉኝ እለምናለው ቦርሳው ውስጡ ስልኬ ,መታወቂያ እና ATM ነበረው እባክሽ ፋችልኝ ጨንቆኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      0592596073 ዋትሳፐ ነይ

  • @busman4203
    @busman4203 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ከብቶች በሕልም?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 หลายเดือนก่อน

      ሀብት ነዉ

  • @የደሙፍሬነኝ29
    @የደሙፍሬነኝ29 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይደለም ጥቁር በሬ ካየች የጠቋር መንፈስ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      አይ ህልም እንደፈቺዉ ነዉ ጥቁር ድመትና ጥቁር እባብ መንፈሰን ይገልጻሉ በሬ ከመንፈሰ ጋር አይገናኝም

    • @የደሙፍሬነኝ29
      @የደሙፍሬነኝ29 11 หลายเดือนก่อน

      እንደ ፈቺው የሚለው ያስማማል. ለሁሉም መልስ የምትሰጭውን ነገር በጣም አድንቂያለሁ በርቺ

  • @shhshhe393
    @shhshhe393 10 หลายเดือนก่อน

    በሕልሜ የባቴ በሬ ወች ጉርጓድ ሲገቡ አየሗቸው እባክሸ ፈችልኘ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 10 หลายเดือนก่อน

    ሆዴ በርጅ

    • @ሠሚራይማምእብራሂም
      @ሠሚራይማምእብራሂም 9 หลายเดือนก่อน

      ሆዴ መልሽልኝ ባለቤቴ የትሸነቆቆር ቤት ትከራይቱ አየዋለው ምንድነው

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej 6 หลายเดือนก่อน

    ማሬ እኔ በጣም ብዙ በሬወች ሊወጉኝ ሲመጡ አባቴን አምልጠዉ ያሯሩጡኛል ከዛ እረጎዴ ሳር ዉስጥ እገባና ወዴ ሰዉ ይቀየራሉ ካዛ ሰጋ ጥራችሁን እንበላዋለን ይላሉ እኔም ተደበዃቸዉ እሳር ዉስጥ አላገባሁም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ ዋትሳፐ 0575535627 እሺ

    • @LaylaLayla-ee6ej
      @LaylaLayla-ee6ej 6 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 እሽ ማሬ

    • @LaylaLayla-ee6ej
      @LaylaLayla-ee6ej 6 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ዉዴ የዱባይ ነዉ የሳኡዲ ቁጥርሽ፣

  • @FetiyaMohammed-uh2kc
    @FetiyaMohammed-uh2kc 6 หลายเดือนก่อน

    ከ ኪታብ ነው የመፈቺው

  • @ኣሴ
    @ኣሴ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፈቅረኛየ ኣባቴጋና እናቴጋ እየሀድን እያለን የሆነ ነገረ ያዠልኝ ብሎኝ ሀዴና በረቀት እያየሁት ኣሸዋ ካኣህያ እየጫነ ነበረ የውሀ ምንጭም ኣለ ካጠገቡ ከዛደሞ የሆነች እብድ እየለመነች ሁለት ብረ የሳንትም ብረ ሰጠኋት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว

      እሺ ዉዴ ፍቅረኛሸ ገንዘብ እንደሚኖረዉ ነዉ አሸዋ ገቢ ነዉ አህያም እንደዛዉ ምንጩም ብቻ ሀብታም ይሆናል ማለት ነዉ አንቻም ሴት እብድ ማየትሸ በድንያ ሀብት ማግኘት ነዉ ለምሳሌ ልጅ ገንዘብ ብቻ ጥሩ የሆነ ነገር ታገኛለሸ ከዛም ለተቸገሩ ትረጃለሸ

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም እኔ በህልሜ አንድ የማውቀው ሰው ከርቀት ቆሞ ሲያየኝ አየሁት በደንብ ለማየት ስጥር እደደመና ሆነብኝ በሴክስት መልሽልኝ ከቻልሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว +1

      ትዳር ከሌለሸ አንችን መቅረብ የሚፈልግ ሰዉ አለ ግን ድፍረት የለዉም ወዳንቺ ለመቅረብ አይደፍርም

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 11 หลายเดือนก่อน

      ❤ሽኩረን ውዴ

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 11 หลายเดือนก่อน

      በህልሜ ያየሁት ሰው ነው ሚፈራኝ ግን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      @@Husinhaseni0714 ያየሸዉንማ አታዉቂዉም ሌላ በአቅራቢያሸ ያለ አንቺን የሚያዉቅሸ ነዉጂ

    • @Husinhaseni0714
      @Husinhaseni0714 11 หลายเดือนก่อน

      አውቀዋለሁ ልጁ ያየሁትን

  • @hanahana-v6j
    @hanahana-v6j ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ አዲስ ሞባይል ይዤ አየሁ በቅርቡ ደሞ በውን ለነበረኝ ስልክ ነጭ ከቨር ገዝቼለት ነበር የአዲሱ ስልኬም ከቨሩ ተመሳሳይ ሆኖ ሁለት ሆነልኝ ልጄ አንድ አይነት ሆነ ስትለኝ ምን ይሆነ ፈትቼ ብቻየን ምኖር ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ ባል አግብተሸ ለልጅሸ እህት ተወልጃለሸ ወይም ተመሳሳይ ሰራ ትሰሪያለሸ ወይም የበፊቱን ባልሸን በሆነ ነገሩ የሚመሰል ባል ታገቢያለሸ

    • @hanahana-v6j
      @hanahana-v6j ปีที่แล้ว

      @@haytomer9818 🙏🙏🙏

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም በህልሜ ያባቴን የርሻበርወች ሥዲማ የሚያምሩ ይመስሉኛል ወዴበት እያመጣሁዋቼው እናቴ ተማሳ እጨት ተሽክማ ህጂ እዴርስብሻለሁ ትለኛለይ በሬወቹ ቶሎ ቶሎ ይኽዳሉ እናቴ ቀርይሳ እያልኩ ዙሬ አያለሁ ቁሜ ከዛ በሬወቹ ህዴዋል ይጠፊኛል ፍችልኝ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ ፈቅረኛየ ጋረ ተለያይተነል ከቤቱ ሂጀ ታነሸ ወንድሙ ይመሰለኘል እያወራን እነቱ ከብቶቹን አሰወጣ ትለዋለች በትግረኛ ነው የምታወራው ኤረትረያወች ነቸው እኔ አማራነኝ ከዛ ፈቅረኛየን አየሁት እነ በጥሩ አይኑ ያየኛል እደነግጣለሁ በአላህ ፈችልኝ

  • @megenagnaamsalu-vi9wv
    @megenagnaamsalu-vi9wv 10 หลายเดือนก่อน

    ከመቸ ጀምሮ ነዉ በሬ የሚያብደዉ ባለባበሳችን ወይስ ባረማመዳችን ስታይን ፋራ መሰልንሽ በሬ ራስ::

    • @zenaitzenait5268
      @zenaitzenait5268 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน +1

      እሰይ ለካ ጤነኛ ሰዉ የለም ሆ በህልምሸ እኮ ነዉ በህልም እንኳን በሬ ሲያብድ ይቅርና ቅማል በዱላ ሰትመታሸ ታያለሸ ለነገር መቸኮል ምንድነዉ

    • @ZinabA-fy8pu
      @ZinabA-fy8pu 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@haytomer9818

  • @የኢትቶበር
    @የኢትቶበር 8 หลายเดือนก่อน

    በህልም ያባቴ በሬ ገዴልሲገባአያለሁ ምድነው

  • @ሜሪሀበሻዊትYouTube
    @ሜሪሀበሻዊትYouTube 7 หลายเดือนก่อน

    እዳፍሽ ያርገው

  • @SafaMuzamil-v9v
    @SafaMuzamil-v9v 6 หลายเดือนก่อน

    Anchi bzum gizeyo hlm stfechi leset bicha newo yemtnageriwo

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      ለአንድ ሰዉ የሚለዉ የወንድ ነዉ

  • @Amesiyas_
    @Amesiyas_ 8 หลายเดือนก่อน +1

    በሬ በህልም ሊውጋህ ሲል ማየትስ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙ ፍቺዎች አሉት ከአቅራቢያ ሰዎች ጋር የሀስብ ልዮነት መፈጠር ማለቴ አለመግባባት ችግር ወይም ጥንካሬሸን ሰብእናሸን ማጣት ሊሆን ይችላል

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክባድነወ በተደጋጋሚ ጥቁረሳይሆነ ሌላመልክ ያላቼወ በሬ ሊወጋኝ ኪደረ እያየቺ ሰተተናደድ በሬወደገሞ ሊዋጋ ያዙዙረኛል ተመሰጉን ገን አልወጋኝም

  • @EmanAli-s1b
    @EmanAli-s1b 6 หลายเดือนก่อน

    Lame mayets

  • @uthg7338
    @uthg7338 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔየፍታውነው😮😮የሩቅሀርግልጅነውእና😂የሆነጎዝነግርይዛበኛቤትስርተሽክሞይህዳልእደትቻለውላለው