🛑በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @rahelgezehagne6585
    @rahelgezehagne6585 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አትሰልቺኝ ስወድሽ በሕልሜ ፖስታ እየበላሁ ፖስታው ምንም ሶስ የለውም በልቼ ስጨርስ ሊያስመልሰኝ ይፈልግ እና ማስመለሱ ቀርቶ ጉሮሮዬ ላይ የኮሶ ትሎች ማለትም ነጫጭ ትሎች ጥቅጥቅ ብለውብኝ እጄን አፌ ውስጥ አስገብቼ ነቅዬ ነቅዬ አወጣቸዋለሁ እሱን እንደጨረስኩ ሌላእንጀራ ቃሪያ ከጎን ያለው ይሰጡኛል እሱን ልበላው እያልኩ ባነንኩ የተፈታሁ ነኝ ካስቸገርኩ ይቅርታ የኔ እመቤት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      ያ አላህ 🙏 የኔ ቆንጆ እስካሁን ያወራነው ቪደወ ጋር ይያያዛል እና በእርዝቅሽ ላይ እንደሀሰዱሽ እናም ወደ እጦት እንድትጋለጭ አድርገውሻል ግን አልሀምዱሊላህ ከሱ ተፈውሰሻል እንጀራ በቃሪያም ነገር የበዛበት ይወት ነው ነው በሌላ መልኩ ገንዘብ እና ፍቅር የሞላበት ሂወት ነው አንዳንድ ሙፈሲሮች ቃሪያ ገንዘብ ነው ይላሉ

    • @rahelgezehagne6585
      @rahelgezehagne6585 ปีที่แล้ว +4

      የኔ እመቤት ምን ብዬ ላመስግንሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ዘመንሽ የተባረከ ደስታ የበዛበት ሠላም የሞላው እስከ መጨረሻው እድሜሽ በልጆችሽ የምትደሰቺ በክብር የምትጦሪ የልጅ ልጅ አይተሽ ተደስተሽ ኑሪ እህቴ ሌላ ብዙ ብልሽ ያንስሻል እኔ ባጎደልኩት የምታምኚው አምላክ ይሙላው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +2

      @@rahelgezehagne6585 አሚሚሚሚሚ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏😭የኔ ውድ የምፈልገውን ዱአ ነው ያረግሽልኝ ለሁላችንም ሀጃችን ይሙላ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭🙏

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว

      ​@@addismedia9882 እኔም ምግብ ሲሰጡኝ ምናምቴ ይሆናል ተጠይፌ እየወዋለሁ 3ጊዜ አየሁ

    • @zainabyzz
      @zainabyzz ปีที่แล้ว

      ​@@addismedia9882በሰማያዊ መኪና እኔና ፍቅረኛየ እኔ እየሾፈረኩ እሱ ከውሀላ ተቀምጦ ትንሽ እደተጎዝን መገድ ላይ አውረጂኝ ይለኛል ከዛም ለምን እያልኩት ገዛም ይወረዳል እኔ ደሞ ትንሽ እደተጎዝኩ መገድ ይጠፉኛል እምሄድ የነበረው ወደ እስራየል አገር ነው ግን እኔ ሙስሊም ነኝ እና አግብቸ የፈታሁ

  • @usr66696
    @usr66696 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም እየመረጥሽ ነው የምትፈቺው ይቅር ይበልሽ ተለማመጡኝ አበዛሽ ደሞ ህልም እኮ ነው አላም የማይወደውን አታድርጊ ብዙ ዎቹ እየለመኑሽ ነው የሚፈታ ሞልቷል ይህንን.በማለቴ ይቅርታ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      እሽ ማማዬ ደንበኞቸን ላለማስቀም የተቻለኝን እያረኩ ነው 🙏😍

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว +2

    አሜ ሁላችንንም ይጠብቀን ተባረኪልኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    ማላቴ በሂልሜ እንኳን ለራሴ ቤታሳቤ ጋ ያለን ነገር ያሳየኛል ሱባሃን አላህ መቀኞቼን ወርዉሬ ወደ ሚዲር ዳረጃ መሠላል እወጣለሁ እድለኛ ነኝ መንፈሴ ጠንካራ ነዉ አላሃምዱሊላ

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 3 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል

  • @Redu27
    @Redu27 ปีที่แล้ว

    በህልም ከተመሳሳይ ፆታ ጋር በሚለዉ ስር ህልሜን ፅፌልሻለሁ ፍቺልኝ 🙏

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    አላሂ ጠቢቀን ከመጥፎ ነገር እኔ ምቀኛ አለኝ ዲል አድራግ ነኝ እንጂ ኪቢር ለ አለሚቱ ጌታ አላሁ ሱባሃናሁ ታአላ

  • @temiremuhaba7605
    @temiremuhaba7605 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አለህን እህት በጣም ደሥ ይላል አላህ ይጠብቀን ዉዲ እህት ወዲሜቸ
    የኔ እህት እኔ በህልሜ አሠርየ ሥጥታ ትሠጠኛለቸመ ሥጦታዉ ነጪ ሸሚዝ እና ፒንክ ሡር ነዉ እኔ ጠጉርን እዳታይብኘ በፎጣ እጠቀልልላለሁ ማሻአላህ አምርብሻል ትለኛለቺ ደሥ እያለኚ እኔም ልብሡን ወዲጀዋለሁ ግን እደወደዲኩት አልነግራትም
    ባለትዳር አደለሁም አግብቸ ፈትቻለሁ
    በእዉነታዉ አለም በሥሂር ተጎዲቻለሁ
    የኔዉዲህት አላህ ይጠብቅሺ በኮሜትም ቢሆን እጠብቅሻለሁ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว +1

    ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓💓

  • @amirhassen5201
    @amirhassen5201 9 หลายเดือนก่อน

    ወድ ነኝ ያላገባሁ አብይ መግስታችን ሠላም ብሎኝ አ ረጅም እድሜ ይስጥህ አልሁት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 หลายเดือนก่อน

      በቀጣይ ቪድዮ ጠብቅ

    • @Aisha-m3z
      @Aisha-m3z 7 หลายเดือนก่อน

      ​ሀሊማዬ እዚሁ መልሺልኝ እባክሽ በህልሜ. አርግዤ ሆዴ ብዙም አያስታዉቅም ከዛ ሁለት ሴት ልጆች ወልዳለዉ እናም አንዷ ትልቅ አንዷ ትንሽ ናት ሁለቱንም ደረቴ ላይ አስተኝቼ ግን መሀፀኔ እያመመኝ ነበር ልጄም ደም አለባት እናም እኔ ግን በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን መሀፀኔ እያመመኝ ነበር የትዳር ሁኔታ አግብቻለዉ@@addismedia9882

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን እህት🎉

  • @toybaali1212
    @toybaali1212 ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ውደ በረች ህልም ፍችልኝ አብይ ይመሠለኝል ከወንበር ላይ ቁጭብሎ እኔና የአጎቴ ልጅ የተከተፈ ስጋ ቅቅልም ይመሠለኝል በትልቅ ብረት ምጣድ እንጠብሳለን በጣም ብዙ ነው ስጋው ብረት ምጣዱ ሞልቶ አልችል በሉ የተረፈውን ሰጋ ጉበት ኩላሉት ቅልቅል ይመሠለኝል የተረፈው በሸክላ የክቶፎ ማቅረብያ እግር ያላት የምታምር መጥበሻ ናት የሸክላዋ እየጠበስኩ ከቅቅሉ ስጋ በጣም እበላለሁ ከብረት ምጣዱም እያነሳሁ በጣም እበላለሁ ስንጨርስ አብይ ለሁሉም ሰው ያድላል እያልኩ የብረት ምጣዱን ከነ ብረት ምጣዱ ቁጭ አድረጌ በሸክላው ያለውን እያመሠልክ እያለ ሳልጨርስ አብይም ሳያድል ነቃሁኝ እናም ፍችልኝ ውደ ትዳር ፈትቻለሁ የለኝም እያሰበክ ነው ገና

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    አላሂ ይጠቢቀን መንፈስ ማለቴ ጠባቂ ማለይካ ልል ፈሊጌ ነዉ ጠባቂ ማለይካ አለኝ ከ ላይ የተላከልኝ

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 ปีที่แล้ว +1

    Like ሳላረግና ቪድዮ ጨርሼ ሳልሰማ አላልፈም
    እኔ አላገባሁም ሴት ነኝ ያለሁት ሳኡዲ ነው እናም በህልሜ ወደ ሃገር የገባሁኝ ይመስለኛል ግን ከተማ ነገር ነው እጅ በጣም ሰው የበዛበት ሁሉም ክፍል ክፍል አላቸው ቤቶቹ ሁሉ ነጫጭ ናቸው የኛ ቤት ነው ብዬ ስገባ እናቴና አባቴ አላገኘሗቸውም ወንድሞቼም እስከዚም ሆኑብኝ ኤሄ ሁሉ አመት ቁጭ ብዬ ስመጣ እንዴት ሰፋ ብለው አያናግሩኝም እላለው ዞር ብዬ ሳይ የታናሼ ታናሽ መፅሐፍ እያነበበነው ሚያነበውም ቆሞ ነው ምናይነት መፅሃፍ እንደሆነ አላቅም መልሼ ደሞ ገጠር ሄድኩኝ እላለው ከዛ የሆነ ጎረቤት ይመስለኛል እዛም ብዙ ሰው ነበር ከዛ የምወዳት ጓደኛዬ እናቷን አግቼ ድስ ብሎኝ ከልጅሽ ላገናኝሽ በቪድዮ ስላት አይ ሁሌ እያወራችኝነው አልፈልግም ብላኝ ሄደች ከዛም የጓደኛዬም እህት አየሗት እሷም ላናግራት ብዬ ዞር ስል አጠሗት ከዛም ሰው ሁሉ እኔን እያየ ኬት የመጣችናት ብሎ ይጠቃቀስብኛል ከሀገር ከወጣሁኝ ስለ ቆየሁኝ ይሆናል ብዬ አሁንም ወጣ ስል የሆኑ ሴቶች ውጪ ላይ ቁጭ ብለው አገኘሁኝ ከነሱጋ በተቀመጥኩበት አንድ የማላቃት ሴቶዮ እርጉዝም ናት ህፃን ልጅም ይዛለች ሳያት ደከማት ላግዝሽ አምጪው ህፃኑ ቤትሽ የቱጋነው ብዬ እሷም እሺ ቤቴ እዚጋ ነው ብላ ህፃኑ ሰጠችኝ ከዛ ትታኝ ሄደች ህፃኑም በኔ ላይ ትታው ኧረ ልጇ ጥላብኝ ጠፋች ብዬ ስፈልግ አጥቻት ወላሂ አደላቂቄ አሳድገዋለው እያልኩኝ ህፁኑን አቅፌ በተቀመጥኩበት ሌላ አሮጊት ሴትዮ መጣችብኝ አንቺ እቺን ህፃን ልጅ ኬት አመጣሽ ትለኛለች እኔም ዝም አልኳት ጭንቅም ብሎኛል አያቱ ትሆን ይሆን እያልኩኝ ልስጣት አልስጣት እያልኩ እጨነቃለው ከዛ ነቃሁኝ
    ግን የህፃና ፆታ አላወኩም ሴት ትሁን ወንድ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 ปีที่แล้ว +1

    Btam amsgenalew yene konjo ❤❤

  • @ETEGuta
    @ETEGuta ปีที่แล้ว

    እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በአለ ፊችልኝ እኔ ሴት ኔኝ አላገባሁም በህልሜ አበቴ ልብሱን ልያጥብ ወደ ወንዝ በባዶ እግሩ ስሄድ አየው አባቴ በህይወት አለ እባክሽን ወዴ ፍችልኝ 🙏❤️

  • @مدينةمحمد-د2غ
    @مدينةمحمد-د2غ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአልየኩምወራሂምቱላሂ እህትሰላምነሸ ሰላምሺ የበዛ ህልም መፍታት ትችያልሸ ማሸአሏህ እወቅትሺነ አላህየጨምረልሽበዙቅንፅፊልሻልሁአሁነ እካነአትልፊኝሰወድሺ እባክሸ አሰቢልሁ ህልሜ ያሥይኘነ ልግረሸ አገሬገበች የመሰልኛልየኔሰራግየመሰልኛል ደገሡ ሙቅያልነው አምሟታው ብባሰ ምልቴ በመኪናነውመክናው አይቶቢሰንው እና አደጃፋችልይ ቆሞ ክልሰ ያርጋል እኔ እደገባብት የጥበቅኛል ምልቴ የጮሀል ከላሰክ ያረጋል እኔም አልግባሁበትም መደነወላላህበልሸ ነገሬኘ ባልይልኛም ፍትነኘ እጥበቅሻልሇ

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሰላም ውድ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩምሰላም፡ወራህመቱሏህ፡ወበረካትሁ።እህት፤ሰላም፥ነሽ
    ባለትዳር አይዴለሑም ግን የማወራው ልጅ አለ የእሱ እህት ነጭ ነገር አጎረሰችኝ እሱም ጣፋጭ ነው እባክሽ ፍችልኝ

  • @kairyah
    @kairyah หลายเดือนก่อน +1

    ፍሮፋይልሽን ለምን አቀይሪውም

  • @medinaadem5547
    @medinaadem5547 ปีที่แล้ว

    እባብሲነክስኝአየሁእኔማህፅኔን በአላህእዳታልፊኝከተፍታሁ1አመትሞላኝ

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ነው ሲሰቃዩኝ ኑረዋን😢

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
    @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እማ እኔ ሲግል ማም ነኝ ትላት ለዛሬ ጠዋትያየሁት ቀኝ እግሬላይ ባቴላይ ሶስት ማእዘን ዉስጡ አድ አይን ብቻ እግሬላይ አለ እና አብረውኝ የሚሰሩ የስደት ጎደዬቼ እየጠራዋቸው እዴት እዚላይ አይን ይወጣል እያልኩ በጄ አፉርጭ ላወጣው ስሞክር ባጥትና ባጥቴ ይሾልክና ደደጫጩት ይሆንብኛል በውነታው ስደት ላይ ነኝ ግን ምንም ሳልሰራ ድክም ድብር ይለኛል ከሁለቀን አብራኝ የምሰራዉ ልጅ ደግሞ የምሰራበት ቤቱ እዳለ እባብ ብቻነው እና አድን እባብ አናቱብለሽ ገደልሽው ብላ አለችኝ ከቻልሽ በኮመት በልሽልኝ እማ በናትሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/2Yay1mlOU-g/w-d-xo.htmlsi=OfLU2nDLDb-NVf-v 👈
      th-cam.com/video/WgUf1ORxORs/w-d-xo.htmlsi=WZXifamZRoJZSqMQ 👈

  • @ወሎየዋ-ነ7ጠ
    @ወሎየዋ-ነ7ጠ ปีที่แล้ว

    እህቴ በተመሳሳይ ፁታ ስር ፍችልኝ😢😢😢😢

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 ปีที่แล้ว

    As wr wb ene yayauti.yehonech tukur wafiram seteyo fituwa ya tabalashe .😢 eya abararaching ene saher neng eyalaching eya rotuk .masigid weset.egabalew kirubing eyaleku.echawale alagabum.set neng.❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      እራስሽን በሩቂያ እና በኢባዳ መፈወስሽን እናም በሩቂያ እራስሽን መጠበቅ እንዳለብሽ ያሳያል

    • @asdasdf2050
      @asdasdf2050 ปีที่แล้ว +1

      Eshallha ehet jzk allha yewafikiki

  • @MessiAhmedi-ys3fb
    @MessiAhmedi-ys3fb ปีที่แล้ว

    እረ በአላህ የኔን ንገሪኝ እኔ በህልሜ እጄን የሰአት ማሰራየ ከመዳፊ ስር ማለት ነው ጆሮው በጣም እረጂም ጥቁርም ይመስለኛል ጢቸል ይመስለኛል በጥርጡሱ ና በጥርሱ አቆ ይዞኛል በጣም ያስታወቀኝ አይኑና ጆሮው ነው ከቅልፎ መንቃት ፈልጌ እታገላለሁ ቁርአንም ለመቅራት እታገላለሁ መቅራት ስጀምር በጣም ያጠብቀኛል መጨረሻ ከቅልፌ ነቃው በጣም ያስፈራል ከቅልፌ ስነቃ ያ የያዘው እጄን ድክም ብሎታል ባጭሩ ያስፈራል ሁለተኛየ ነው ከዚህ በፊት ድመት ነበር ባለ ትዳር ነኝ

  • @Rumana-lw9tj
    @Rumana-lw9tj ปีที่แล้ว

    አስላምአሊኩም እህት. እዴትነሽልኝ. በርቺ.
    እስኪ. የዛሬው. ህልሜን. ብዙ. ምግብ እስራለሁ. በጋዝነውእምስራው. በጣም ትልቅ ነው. ብዘአይነትምግብነውእምስራው. አላውቅም ነጭሩዝስርቼ. እዴትይጣፍጣልይላሉ. ከነብርድስቱይበላሉ. እኔምእቀምሳለሁ. እህቴንእዴትቡናሳይፍላብየ. በጉን ቡናም እቆላለሁ. ላቤ. ለጉድ ይሄዳል. መንገድላይነውእሚመስለኝእምስራው. እና. ሻርቤን ለብሼ. ወደናቴቤት ስሄድ. የሆነስውየ አጭርሱሪለብሶ. በቆሎእሽት. ይዞ. ፍጥኖይደርስእና. ላቺ. ነው. ቆይ. ልሥጥሽብሉ. እያወጣይስጠኛል. አንገቴንድፍአአርጊ. እኔም. ብዙ አታክልት. መዝራትእወዳለሁ እለዋለሁ. በጣምጉበዝነህበዝህስአትበቆሎመዝራትህእለዋለሁ. ተቀበልኩት. ነጭ ነው. በቆሎው. እና. ገናእሽት ነውገና. እና. ትዳር. የፍታሁነኝ. ገና. ላገባአ ትንሽ ወርቀርቶኛል. ኢሻአላህ. አላህ ያሳምርልኝ ብዙ. ውጣ ውርድ. በህይወቴአሳልፌለሁ. በስደት. በትዳርም. ብቻ. አላህ. በቃብሎኝ. ላገሬያብቃኝ. ዱአም አድርጊልኝ.

  • @UfHdf
    @UfHdf 26 วันที่ผ่านมา

    በአላህ መልሺልኝ በህልሜ ተምሜ ሲስታውከኝ ከሆዴ ውስጥ ጉራጥ ይወጣል ከሆዴ የወጣው ጉራድ በጀ ስነካው ብራ ይሆናል በአላህ መልሺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  25 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/FWQxhxwYh_0/w-d-xo.htmlsi=uuItAfVXrDHBtX--

  • @sadamohammed
    @sadamohammed ปีที่แล้ว

    wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti

  • @ziyadsalih7940
    @ziyadsalih7940 ปีที่แล้ว

    ሰላም አእናት የራሴንስ አይን ማየት አላገባሁም

  • @kibineshyubo4494
    @kibineshyubo4494 ปีที่แล้ว

    Selami endet nish bi helim Ayate injer tegagiralch ena be 3 mesob niw yemit woxaw gin injera yeqorarisbatal ena lagizesh biye bi hulet mesob awoxawulat ene yegagirku aleteqorarism alegibahum

  • @meserat1627
    @meserat1627 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነሽ እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ከድሮ ፍቅረኛዬ. 15 አመት እያለሁ ከሱ ልጅ ወልጄ ማሳደግ አልችልም ብዬ ለሱ ዘመዶች የሰጠው ይመስለኛል ግን መስጠቴን እረስቼ ከብዙ ጊዜ በሀላ አስታውሼ ልጅ ወልጄ ነበር በምን ሁኔታ እንዳለ አላውቅም እያልኩ እሱ ፍቅረኛዬ እሳማ መጽናኛዬ ናት እያለ አየሁ ፈት ነኝ በኮሜንት ከቻልሽ ፍችልኝ

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እባብ መርዙን ሲተፋ ነዉ የማየዉ😢

  • @HiHi-in3me
    @HiHi-in3me ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    አህለን እማ

  • @ጀሚላያሲን
    @ጀሚላያሲን ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውዴ እሰኪ የኔን ፍችልኝ አኔ በለትዳር ነይ የልጆች እናት ነይ
    ወደህልሜ ሰገባ እኔና ባለቤቴ ከድሮ ቤታችን ሁነን ድገት ሰልክ ያወራል ባለቤቴ ከዛ ሰልክ የደወለችለት የድሮ ፍቅረኛው ትመሰለኛለች ከዛ ድምጿን ሲሰማ ያለቅሳል ሌትወርክ እቢይ ብሎት መሰኮት ከፍቶ ያናግራታል ትንሸ እደቆየች በአካል ትመጣለች ከዛም ሰለ ነበራቸው ሰላሳለፊት ሰለፍቅራቸው ትነግረኛለች እኔም እናደዳለሁ ከዛ ሸትቤት ልጠቀም ገብቼ ሽትቤቱ የተሰባበረ ቁሸሽ ያነ ነው ተጠቅሜ ወጣሁ ተመልሼ ወደቤት ሰገባ ባለቤቴ ሁለት ጫማ እሚሸጡ ፈረንጆች ጋ እቤት ቁጭ ብሎ ባድጁ ጫማ ይመርጣል ባድጁ ምግብ ከነሱጋ ይመገባል ከዛ ከዛ ሰወቹ ከወጡ ቡኋላ እኔና ልጄ እጀራ አቅርበን ና አብረን እንብላሰንለው አልፈልግም ይለናል ማማየ ፍችልኝ እዳት ረሺኝ በአሏህ እኔና እሱ ባድ አንኖርም እኔ ሱኡዲ እሱ ኢትዮ ነው

  • @FatomaOmar-qk3tp
    @FatomaOmar-qk3tp 4 หลายเดือนก่อน

    እኔዛሬጉድጋድማሸላአናወጣትለኝእናቴመልሰንደፈነውፊችልኝ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว

    ውፊቱ ደስትላለች

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ነሽ እልሜን ፍችልኝ ልኬልሽ ነበር አላገባዉ በህልሜ የበፊት ፍቅርኞዬ ሚስት ፍራሽ ላይ ተኝታ ፊቱን በመርፌ ወጋታለዉ ታለቅሳለች የለበሰችዉ ልብስ ቀዳዳ ነዉ የፍረተ ስጋዋን አያለዉ ያየዉት አገርቤት እያለዉ ነዉ ያየዉት አዉን በስደት ነኝ

  • @naimaseid5331
    @naimaseid5331 ปีที่แล้ว

    አህለን እህት እንኮን ደና መጣሺ እኔ ዛሬ ግራ እጅን ጅብ ሲነክስንኝ አየሁ እማላቃት ሴትዩ ጨርሶ ሊበላሺ ነው ትለኝ አለች እኔ እየታገልኩት ነቃሁ እናደሞ እናቴ ስው ገለሻል ብለው ፓሊስ ሊይዛት ስመጣ ፓሊሱ የለበስው የአማር ልዩ ሀይል ልብስ ነው አንተ ፓሊስ አደለህም ብዩ መስሪያውን እናም ተዋት ባለ ትዳር ነኝ

  • @wttdgg6221
    @wttdgg6221 ปีที่แล้ว

    ሰላምእህት በህልም ሸረሪት ማየት ፍችምድነው አላሚው ህልሙን ያየው ወድነው እና ሸረሪትሸቶብኝእያለይ ታሳየውአለይ ተዛልስማትስል ሸተተችኝአለ ባአላህምድነው

    • @wttdgg6221
      @wttdgg6221 ปีที่แล้ว

      አልሳምኩትምአለ ባሉሙቶባታል አሁንትዳርየላትም

    • @wttdgg6221
      @wttdgg6221 ปีที่แล้ว

      ?????

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ሸረሪትን ለአንድ ወንድ በህልም ማየቱ ለጥፋቱ ምክንያት ለመሆን ወደ ህይወቱ ለመግባት የምትፈልግ ሴት እንዳለች ይጠቁማል ፣ ስለሆነም እሱን በጣም መጠንቀቅ አለበት እና ከማንም በፊት ወደ ህይወቱ የሚገባውን ሰው አይሰማም። በደንብ ያውቀዋል።

  • @hanahana-v6j
    @hanahana-v6j ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ በህልሜ ልጄን አሟት አየሁ መስኮት ደሞ ተገንጥሎ ሲወድቅ ምንድነው ባለፈው ደሞ ትሎች ከእግሬ ላይ እነሱም ሊወጡ ብቅ ብቅ ብለው እየነቀልኩ ስጥላቸው ሴት ነኝ የፈታሁ

  • @NejatHassen-ug4nl
    @NejatHassen-ug4nl 9 หลายเดือนก่อน

    Selme nege nat

  • @mstimer173
    @mstimer173 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ያመኛል ያልሄድኩበት የለኝም እና ዛሬ ሩቅያ ስሰማ እንቅልፍ ሸለብ አድርጎኝ ነበር እና የሆነች ሴትዮ ነይ ወደ ሺንት ቤት ልውሰድሺ ብላ ትወስደኛለች ከየት እንደመጡ ሳላቅ ደመቶች አንዷ መሀል ጣቴን ግብግብ አድርጋ ነከሰችኝ ጣቴን ልትቆርጠው ነው ብየ እኔም ግብግብ አድርጌ ነከስኳት ብንን አለኩ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አላህ ይፈውስሽ ሽንት ቤት መግባትሽ ላለሽበት ችግር መፍትሄ መፈለግ ነው ግን ካለሽበት ጉዳት አተፈወሽም

    • @mstimer173
      @mstimer173 ปีที่แล้ว

      እና ደግሞ መልሶ ሸለብ ካደረገኝ ብሆላ ይመስለኛል አባቴ እና እህቴ ጋ ተገናኝተን በመኪና አብረን እየሄድን ከዛ መኪናው ገደል ገባ እኔ ሀስቤላሁ ወኒእመል ወኪል እያልኩ እየጮሁኩ ከዛ የሆና ገደል ውስጥ ገባሁ እዛ ውስጥ ጥቋቁር ሰወች አሉ ሕፃን ልጅ ያዘዛኩ ይመስለኛል እና እንደት እደምወጣ ሳያዩኝ ስፈልግ ስፈልግ አገኝሁ መሰላል እና ስወጣ ስወጣ ስወጣ መጨረሻ ላይ ስደርስ ብንን አልኩኝ ይችን ብቻ በአላህ

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ብቻየን ነው ምኖረው ጡቴ ወተት እየፈሰሰው አየሁ እና ልጅ ሳይወለድም ወተት ይፈሳል ማለት ነው ብየ ስል አየሁ ምንድነው ቸኩያለሁ ለፍቺው

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 หลายเดือนก่อน

    የበፊት ባሌ ዓይኑ ቀልቶ አየሁት ምንድነው?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/WBmql7PWzD4/w-d-xo.htmlsi=onG55dMCXqY9D95I

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ ปีที่แล้ว

    ውዴ እኔ ፍት ነኝ የፍታሁት ባሌ በህልሜ ከሚስቱ ኒካህ አውረዱላት ይመስለኛል እኔ እራቅ ብዬ ተቀምጭ ከፍታሀት ምን ታድርጋለች ካተጋረ ሰለው አቀረቅሩ ለልጄ ስል ነው ይለኛል ተለያይተው በህልሜ ግን አብርው ናቸው በህልሜም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ልጅ ካላቸው ሊመላለሱ ይችላሉ

  • @SbadinShafa
    @SbadinShafa 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይን ህፍራለው ህዬ መዳኒት ንገሪኛ ወንድ ነኛ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2Yay1mlOU-g/w-d-xo.htmlsi=GOZwU6qf-NXUK5JS

  • @فوزيةسيد-خ8س
    @فوزيةسيد-خ8س ปีที่แล้ว

    ውዴእባክሽፍቺልበተደጋጋሚነውየማየውልጄሲጠፋኝአያለሁእኔያለሁትስደትነውአግብቸፈትቻለሑአሳብሑኖብኞ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አታስቢ ህልሙም ማሰብሽን ያካትታል ልጅ ሲጠፋ በይና ፃፊ ብዙ ቦታ የበርካት ህልሞች ውስጥ ተፈቱዋል ካላገኘሽው ንገሪኝ

    • @فوزيةسيد-خ8س
      @فوزيةسيد-خ8س ปีที่แล้ว

      ዉድአለገኘውትም

  • @kibineshyubo4494
    @kibineshyubo4494 ปีที่แล้ว

    Lelaw demo kif Yale terara laye hong ye hon sew ezi eko yedur arawet ale yelingal kiz wedi filefit say Anzo ayew kiza wedi Geraa say Nic Anbes ayew kiza ene yebilngal biy seshish Anbesw kefi wed ale dagit rox say nikng gin esu ki roxibet dagit weshi bexam Eye roxichbng mexach be hayel niw yemit roxew wedi ne geni alenikesçhingm amelixikat roce

  • @amniaamu
    @amniaamu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @dherakabale55
    @dherakabale55 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤