አስፈሪው ታክሲ ውስጥ ደፍሬ ገባሁ መንፈሱ ሹፌር አደረሰኝ Abel Birhanu Driverless Taxi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 605

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +142

    ወንድ አደለህ እንዴ አትፍራ😅 እውነት ግን ይገርማል የኛ ሀገር በዘር እንባላለን ሰዉ ሀገር ቴክኖሎጂ እዚህ ላይ ደርሷል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን 🙏😢

    • @abdulazizyusuf8307
      @abdulazizyusuf8307 ปีที่แล้ว +7

      እነሱ እኮ ናቻው በሴራ በባንዳ የሚያባሉን እንዳናድግ

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 ปีที่แล้ว +1

      Mnm ayegeremem America dabilosn metamelk hager nech so new world bela yejemerechiw hulu setanawi sra slejone mnum ayasgeremem

    • @makamaka3019
      @makamaka3019 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪዬ ድረስልኝ እኔ አድስአበባ ምስሎኝ አገሬ ሳላየት በየት አዴገችልኝ እያልኩ 😂 የት ነዉ

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 ปีที่แล้ว +3

      @@makamaka3019 አይይይይ እኛ ጋርማ ደህና የተሰራውን ቤት እያፈረሱ ነው አናታቸው ይፍረስ እና

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 11 วันที่ผ่านมา

      @@mesilove9815 አሜን

  • @africantube
    @africantube ปีที่แล้ว +8

    አቤላ ምርጥ የሀገራችን ዩቱበር ነክ። አቦ ይመችህ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +5

    አቤላ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ 😍😍

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ አቤላ በጣም ነው ያሳከኝ ለመጀመሪያ ግዜ እኔም ሳየው ፈርቼ ነበር 😀😀ጭራሽ አተ ውስጥ ገብተህ ሄድክበት እኔ ብሞት አልገባም😂😂😂😂😀😀😀😀

  • @Alhamdulillah1g
    @Alhamdulillah1g ปีที่แล้ว +5

    ኤኔ እሞታታለሁኝ እንጂ አልገባትም በዚች መኪና😂

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አቤላ በጣም ብዙ ነገር አሳይተኸናል
    በግሞም ታዝናናለህ

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for shering Abel yegrmal ❤️

  • @saron6381
    @saron6381 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል አቤሎ 👍👍👍

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 ปีที่แล้ว +4

    Dear Abel, you are a born adventurer, just like king Minilik!
    He deared to speak through phone, drive a car, sew clothes...
    He installed restoration. In Thehaytu restaurant!
    Bravo! Thank you!

  • @mekiaslegese8098
    @mekiaslegese8098 ปีที่แล้ว +2

    Crazy technology, thanks for sharing us

  • @bereketbelechew12
    @bereketbelechew12 ปีที่แล้ว +2

    አቤል ዩቱቤር ከሆኑ አይቀር እንደ አንተ አዳድስ ነገር መሰያት እናመሰግናለን

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ አቤል አትዳፈር ጥሩ አደለም አማትበክ ግባ

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኔእፍራለሁ በርግጥ አላህ ከቀደርው ይቀርም በምንም ብንሂድ ግን ሰበቡን ማደርሰ ግድነው

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +7

    ወይ አበሎ የሚገርም ቴክኖሎጂ ነው 😄😄

  • @noonialjezani8403
    @noonialjezani8403 ปีที่แล้ว

    አላህ ረዥም እድሜ የሰጠው ሰው ቡዙያሳየዋን

  • @ፊትአውራሪ-ጰ6ሸ
    @ፊትአውራሪ-ጰ6ሸ ปีที่แล้ว

    አቤሉ ምርጥ ሰው

  • @ChalewyohannesCj
    @ChalewyohannesCj 7 หลายเดือนก่อน

    በኢየሱስ ስም ስትል ደስ ትላለህ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ነዉ!

    • @CCG-ks2me
      @CCG-ks2me 6 หลายเดือนก่อน

      አይ ጴንጤ👎

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂አቤላ እግዚአብሔር tbkohl 😂😂😂መስታዎት ይጠርጋል er muod yiyizal😂😂😂😂😂😂😂😂አይ አቤላ

  • @MohammedRshedi
    @MohammedRshedi 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሣኸኝ

  • @TeeodrosMenberu
    @TeeodrosMenberu หลายเดือนก่อน

    ወይ አቤሎ የቴክኖሎጂ ነገር መጨረሻው አስጊ ይመስለኛል

  • @tesfaneshyekedyalehg7897
    @tesfaneshyekedyalehg7897 ปีที่แล้ว

    እውነትም መንፈስ😂😂 የገባህው አንተ የኔ መሳቀቅ

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 ปีที่แล้ว

    ወይ አቤል ምን አይነት ድንቅ ብቃት ነው ይለህ

  • @EdomiyasHagos-um5ql
    @EdomiyasHagos-um5ql ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢gen yasaznal

  • @adu286
    @adu286 ปีที่แล้ว

    Selam le Hagere lijoch bemulu ye Ethiopia selam yimelis igizabiher selam el Ethiopia na le hizibochuwa.Adis neger memokeriko des yilali gin tinikake adrg aderakin ❤❤

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว

    ትላንት የሆነ ቦታ እያየሁት አጂብ አልኩኝ ነበር ከራሳችን ጋር እያሰብኩት እኛ ነገ ምን እበላ ይሆን በሚል ከርሳችንን መሙላትኳ አቅቶን አለን እነሱ ከሆድ አልፈው ተሻግረዋል
    ሁላችንም እኩል በ9 ወር ዕርቃናችንን ተፈጥረን ሳለ ጭቅላታቸውን ለስራና ስራ ብቻ የተጠቀሙበት አለም ቀድመውን 5ሺ አመት ከዛም በላይ ሄደዋል።
    እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጭቅላታችንን በክፋት ፣በምቀኝነት፣ በወሬ፣ በጉራ ፣ ገና ቃቢልና ሀቢል ወይም አቤልና ቃዬል ዘመን ላይ ተቀምጠናል ወላሂ ከሞቱት በላይ ለቆምነው የሚለቀስልን ትውልዶች ነን ያረቢ ከተኛንበት አንቃን ካለንበት የወረደና የጨለማ አስተሳሰብና አመለካከት አውጣን።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 27 วันที่ผ่านมา

    እረ ይገርማአል

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 ปีที่แล้ว +2

    Wow technology

  • @raheltk7473
    @raheltk7473 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አቤላ ጉድህ ቢያንስ ፀልየህ አትገባም

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว +3

    😮😮😮😮በስማም ደፋርነህ ወይኔ ስራአጥ መብዛቱ አይቀርም😂😂😂

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว

    Thanks for the information.

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 ปีที่แล้ว

    ክክክክ አቤት አሳከኝም ፈራሁልህም በእውነት በጣም ይገርማል አይ አንች አለም!!!

  • @shskurahmed7667
    @shskurahmed7667 ปีที่แล้ว

    አቤል ከታክሲው የበጠ አንተ ፓስደስታለህ በርታ

  • @FAFIALUSHi
    @FAFIALUSHi 8 หลายเดือนก่อน

    wow wow 🎉 beautiful 🎉

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 አቤሎ በማታ ግን የሚደፈር አይመስለኝም።

  • @KlN-l7s
    @KlN-l7s ปีที่แล้ว

    Wolahe seyetane newu

  • @sellamu
    @sellamu ปีที่แล้ว +1

    የእኛዋ ላዳ ለ5 ገፍተህም አትሄድም 😂😂Thank you anyway ❤

  • @warqiihayilee7216
    @warqiihayilee7216 หลายเดือนก่อน

    Wahoo bistii❤😂😂❤

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣምደስይላል የታክሲሹፌሮች አስመርረዉኚነበር ተመቸኚ😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 ปีที่แล้ว

    ክባድ

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting ปีที่แล้ว

    የመኪናው ብሔሩ ምንድነው 😂😂😂 አይ ኢትዮጵያዊያን አረ እየነቃን አለም ጥሎን እየሄደ ነው።

  • @finally7664
    @finally7664 ปีที่แล้ว

    ደሞ መስታወቱን ይጠርጋል😀

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji ปีที่แล้ว

    😂አቤሎ.ውሰደኝ.እስኪ

  • @YeabseraKelbesa
    @YeabseraKelbesa 5 หลายเดือนก่อน

    Yematreba gedel giba beris tatalilaleh

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 ปีที่แล้ว

    እዴ ወላሂ ገርሞኛል አረ ፍራ ሆ ፈሪ የናቱነዉ በኔ ቢጄምርስ አላልክም

  • @Merry2989
    @Merry2989 10 หลายเดือนก่อน

    እረ ሌላም ነገር ባሰርኩ Part😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fichubuser6833
    @fichubuser6833 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እና ድፍረት የሌለ ነው

  • @tabocell8263
    @tabocell8263 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘመን

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 ปีที่แล้ว

    እረ በቃን

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ ปีที่แล้ว

    ኢትዬ ሀገሬላይ እየተባላንባለንበትዘመን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +25

    ሰላም ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እድሜ ይስጠን እንጂ የማናው እና የማንሰማው ጉድ የለም እኮ 🤣🤣🤣ድፍረትህ እኔ እግሬንም አላነሳ ሆይ 🤣

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅 አየ ግዜ ዕድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK ปีที่แล้ว +1

    አቤላ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ 😍😍

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr ปีที่แล้ว +12

    አቤሎ አላህይጠብቅህ እኔግን መቸምአላረገው በግሬ አቀጥነዋለሁጂ 😂😂😂😂😂😂

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ ปีที่แล้ว +5

    እኔ አንተን ብሆን መጻፍ ቅዱስ ይዤ ነው ምገባው ይሄማ መንፈስ ነው😂😂😂

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 ปีที่แล้ว +20

    ወይ አቤል የውነት ጀግናነህ ሁሉን ነገር ትሞክራለህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @kedija-vl6if
    @kedija-vl6if ปีที่แล้ว +18

    እኛ ከዘር መበላት መቸወጣን እዚህ እንደርስ ይሆን
    አላህ ሆይ ሰለም ለሀገራችን

  • @Bemni99
    @Bemni99 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቴክኖሎጂ እና መንፈስ አለመለየት😂

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ ปีที่แล้ว +18

    አይ አቤላ❤ጎበዝነህ ህልምህን እየኖርክነዉ እኛንም ፈታ እያረክ😂❤

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr9714 ปีที่แล้ว +6

    አለም እዚ ደርሷል እኛ ገና ብሔር እየቆጠርን እንፋጃለን

  • @sayameen760
    @sayameen760 ปีที่แล้ว +14

    ሱብሓናላህ : እውቀት ብርሃን ነው ይላል ሃይማኖታችን : እኔ ግን ለዚህ ለመራመር ጭንቅላታችን የፈጠረ ኣላህ ሱብሓናላህ ለሰው ልጅ እንዴት ዉብ አርጎ ነው የፈጠረ ብየ አደንቃለሁ

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂 አይ አቤሎ አላበኝ አላልክም 😂😂😂😂😂😂

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂ሀገራችንማ ብዙ ደፋሮች አሏት አቤላ እንደዚ የሚያስቅክ ጭንቀት እና ፍርሀቱ ነው በራስ መተማመንክን አደንቃለሁ

    • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
      @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว +1

      ምን ይተማመናል ፈርቶ 😂😂😂(ብር) የቪደዋ ነገር ሁኖበትጂ ሚገባ ሁሉ አይመስለኝም ሀገራችን ስንቱን ያበቅላል

  • @brkti_tube
    @brkti_tube ปีที่แล้ว +9

    😃😃😃😃😃 ላቭ በላቭ ኣይ ኣንተ እንደው ሁሉም መሞከር በርታ በል እኔ ብሆን ግን ተጎትቼ ካልሆነ ሹፌር የሌላት ታክሲ ኣልገባም💛😃😃

  • @የሚችል
    @የሚችል ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂 እኔ ሞትኩ በሳቅ የአንተ ንግግር ነው ፈታ ያደረገኝ አትጀነጅናትም ነበር 😂😂😂😂

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 ปีที่แล้ว +7

    አቤል የእዉነት አንደኛ ነህ ገና ስገባ ላይክ አረግሀለዉ ታዲያ አላሳፈርከኝም በርታ ስልኬን ግን እንዳትረሳ

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 ปีที่แล้ว +2

    ድንቄም ቴክኖሎጂ አልገባህም ወንድሜ

  • @ruthzewde8272
    @ruthzewde8272 ปีที่แล้ว +13

    😂😂😂😂😂😂ወይ አቤላ የማታመጣው የለህም🎉

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 ปีที่แล้ว +9

    ሳንሰማው አሳየህን 👍👍👍👍👍ብቻህን መሆኑ እራሱ አረ በጣም ነው የሚያስፈራው ተባረክ አብሎ

  • @ሱለይማንአብደላ
    @ሱለይማንአብደላ ปีที่แล้ว +11

    እደው አቤል እኛ እንከታተልሀለን ሁሉተኛው ይቱብህ 7መቶ ምናምን ገባህ ግን የተቸገረ ሰው ስትረዳ አይቸህ አላውቅም😢

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 ปีที่แล้ว +9

    አቤል እኔ በአንተ ፋንታ ተሳቀኩኝ እግ/ር ይርዳህ!!

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob ปีที่แล้ว +5

    ሳንሰማው አሳየህን 👍👍👍👍👍ብቻህን መሆኑ እራሱ አረ በጣም ነው የሚያስፈራው ተባረክ አብሎ

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 ปีที่แล้ว +6

    አቤል የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ነዉ ለሌሎች እንደንተ ቀና እና አውነተኛ እንድሆን አስተምራቸው

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እኔስ አይኔ ያረፈው ቤት የሚጠርገው ሮቦት ላይ። ከሰራተኛ ችግር በገላገሉን

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว +10

    ማርያምን ፈራወ ባተቦታ ፈጣሪ ይመብቅህ❤❤❤

  • @workechalla7505
    @workechalla7505 ปีที่แล้ว +52

    ውይ ያለንበት ዘመን እኔስ ማርያምን የድሮ ዘመን በተመለሰ ቴክኖሎጂ ጥንቅር ይበል

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +4

      ለምን?😂

    • @africantube
      @africantube ปีที่แล้ว +5

      @@abelbirhanu1 ቴክና አዉሬ ስለምጣመሩ

    • @miserms4091
      @miserms4091 ปีที่แล้ว

      Wuneti newu

    • @NaodTedrose
      @NaodTedrose 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ

    • @SeniyeGebriel
      @SeniyeGebriel 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ያስፈራል😢

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 ปีที่แล้ว +2

    ድፍረትህን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ በቪድዎ ላየሁት ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ 😂

  • @lamerotwubeshet8214
    @lamerotwubeshet8214 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ሹፌር አልባ እይመስለኝም የሆን የማይታይ መንፈስ እያሽከረከረ ይመስለኛል 🙄🙄

  • @kidu715
    @kidu715 ปีที่แล้ว +1

    ጎትተው ቢከቱኝ እራሱ ኡኡኡ ነዉ የምለዉ😅😅😅😅😂😂😂

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 ปีที่แล้ว +5

    አቤሎ የኔ አንበሳ ለኔ ጀግናዬ ብርታቴ ነክ 🙏

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ግን በስላሴ ስም በጣም ደፉር ነህ የመናፍስት ስራ ይመችካል አይንህ ባያየው ምን አይነት መንፈስ ይዞህ እንደሚሄድ እግዚአብሔር ነው የሚያቀው እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ ድፍረትህ ለቤተሰብህም ይተርፉል አስተውል

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว +2

    ማይክሮ ቺፕሱን ትሞክረዋለህ?

  • @Elsahiwot2121
    @Elsahiwot2121 ปีที่แล้ว +1

    ሞት ባይኖር ኖሮ በምድር (በአለም) እደነቅ ነበር አቤል የቴክኖሎጂ ጥጉን ያዩትም at the end of the day አፈር ውስጥ ይገባሉ So አልደነቅም

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ እንሱ በራሳችው አጀንዳ ስው ቀንስው መኖር ሃብታም ብቻ ድሃን ጭርሷው መስላችዋል

  • @Davidm127
    @Davidm127 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ እኔ እራሴ ለማየት ፈራሁ እንኳን ልሳፈር ገራሚ ነው ግን

  • @w.G7017
    @w.G7017 ปีที่แล้ว +1

    ማነዉ የሚነዳዉ ሰዎች ዝብላችሁ አትመልከቱ መርምሩ አድናቂ ብቻ አትሁኑ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ችብሱን እኛላይ ካረጉ እንደመኪናው የፈለጉበት ያሽከረክሩናል እረ ሀገሬ ማሪኝ ትንሽ ቆይተው በፕሌን ያለፖይለት እንዳይልኩን ፍሩ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    I can tersete this all most averting control 😂😂😂😂 አለምን አዚህ ደርሳል ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛዉ በደንብ ተሳቀቅ😅😅😅😅 አቤል ብርሀኑ አግዚአብሔር ይሁንህ

  • @tesfuking6039
    @tesfuking6039 ปีที่แล้ว +3

    የኢሉምናቲ አንዱ አጀንዳ ነው መጨረሻውን ለማወቅ ያብቃህ

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว

      🤔🤔🤔

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ህዝቤ ከየዋህነቱ የተነሳ የተሰጠውን አሜን ብሎ መቀበል ለምዷል ዘመነ ሰለጠነ እየተባለ እየተሰየጠነ ነው ማሰብ ያለብን ዝምንናውን ሳይሆን ዘመንን በሚል ምክንያት ስራውን ሁሉ በሮቦት እያሰሩ የሰውን ልጅ ስራ አሳጥቶ ተስፋ ማስቆረጥ ወደ ማይፈልገው አቅጣጫ ማስገባት ነው አላማቸው

  • @nebah_media
    @nebah_media ปีที่แล้ว +1

    አቤላ የነገው የሰው ዘር ጠላት በለው ይሄንን🤔ሰው ምን ሰርቶ ይብላ❓

  • @taklekumarra7227
    @taklekumarra7227 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ያሳቀኝ ታክሲው ሳይሆን አንተ ነህ!!!

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ መታወቱን ይጠርጋል ሙድ ይይዛል እንዴ ስትል እንዴት እንዳሳከኝ አቤላ ይመችህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ልጅ የሚሰረው ሁሉ ያስገርመኛልም ያስቀኛልም 😀😂😂😂

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 ปีที่แล้ว +3

    😂😂አምኜ ወደዚህ መኪና ልገባ አልቻልም, ግራ የገባው ዘመን🙄,You make me laugh so much😂❤

  • @DaveA34229
    @DaveA34229 6 หลายเดือนก่อน +2

    አላበኝ😂😂😂😂😂😂

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 ปีที่แล้ว +2

    ቴክኖሎጂዉ በጣም ያስደምማል ያተ ድፍረት ደግሞ ይገርማል ጎበዝ ወንድ ልጅ ቆረጠ😂😂😂

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አቤላ 😅 ይመችህ ስንቱን ታሳየናለህ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +5

    አቤሎ በእዉነት ደፋር ነህ

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +1

    አቤላ ይዞብክ እንዳይጠፋ 🤣 Accident ምናምን አይደርሰውም ግን?

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ልጅ ግን አንድ ቀን በሙከራ እንዳትሞት ለኛስ ብዙ አዳድስ ነገሮችን እያሳየኸን እያስገረምከን ነው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @jaJa-h6v
    @jaJa-h6v 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቅደም ጎበዝ አዲስ ነገር

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ገደልከኝ 😅😅ግን በነፃ ነው ያለክፍያ