ወንድ ሆነህ ድንግል መሆን ከባድ ፈተና ነው በቤተክርስቲያን ካሎነ አላገባም ብያለው ...yefikir ketero official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 326

  • @mollymolly6934
    @mollymolly6934 3 ปีที่แล้ว +17

    እንድዚህ አይነት ውንድ አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገርማል
    ፈጣሪ ለሁላችን ንጹህ አፍቃሪ ይስጥልን
    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

  • @ሜዳነውሀገሬ
    @ሜዳነውሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +101

    ሴት ልጅ ፍቅር የሚይዛት ብዙ ጊዜ ከ ማይወዳት ጋር ነው።

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ማርያም ያማይወደን ነው ምን ወደው

    • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
      @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው እኔም ይህው

    • @angeeange7824
      @angeeange7824 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው ልክ እደኔ ወድዋለው ግን ኮራቱ አሰቸረኝ

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 3 ปีที่แล้ว

      @@angeeange7824 ቀላል እኮ ነው ታዶ አቺም አትኮሪም እዴ እጂሽላይ እኮ ቀላልእኮነው

    • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
      @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@angeeange7824 በጣም እልክ ያዘኝ ብታይ ኦላይን ቁጭ ብሎ አያወራኝም በቃ አሁንማ ልቆርጥ ነው ፈጣሪ የሚያስቀይ ፍቅር ይስጠው ለሚያሰቃዮን ስቀርባቸው ይሸሻሉ ስንርቃቸው ይቀርባሉ ቲሽ ዘረጦዎች ክክክ

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว +6

    እሽ እዚህ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው የዚህን ፔጅ ሊንኩን ልኮልኝ አዳመጥሁ የወንድማችንን ታሪክ በመሰረቱ ልፁህ ልብ ስላለህ እግዚአብሔር ይወድሃል። ደሞ ያለምንም ትርጉም የለሽ ሕይወት አመታቶቹ ማለፋቸው ምንም ያህል መንገድ ብንጓዝም እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም አለቀ አንተ መንፈሳዊ ሰው እንደሆንክ ስታወራ ሰምቻለሁ በእግዚአብሔር ቃል እራስህን ማፅናናት ነው ሱባኤ መያዝ ቶሎ ቶሎ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ መስገድ ነው ሰው ወደ ትዳር ሳይገባ እንደዚህ ከሆነ ሲገባ ምን ሊፈጠር ነው መገመት አያዳግትም የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ፈጣሪ ነው
    ፈጣሪ ላሰብክለት አላማ ክብር ያድርስህ ሰው ቢጤውን አያጣም መልካም እድል ።

  • @meneliksolomon7984
    @meneliksolomon7984 3 ปีที่แล้ว +15

    እንደዚህ እይነት ሴቶች ምስኪን ወንድን ነው ለመደበሪያ የሚያድኑቱ። የአንዳንድ ወንዶች ችግር ሁሉም ሴት ጥሩ ነው የምትመስላቸው፣ ምንም ብታደርግ ሆን ብላ ነው ብለው አያስቡም። እኔም እንደዛ አስብ ነበር። ግን ውንድም ሴትም አንድ ነው ሁሉም ጥሩና መጥፎ ስላለው አይናችንን እንግለጥ፣ የስዎችን ቃል ብቻ ሳይሆን ድርጊታቸውንም በደንብ እናስተውል

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ቢቻልህ ግን በተክሊል ለማግባት እምትፈልጋት ሴት በሰንበት ትምህርት ቤት ያደገች መንፈሳዊ ህይወቷ ጠንካራ የሆነች ቤተ ክርስቲያን እንደማታጣ እርግጠኛ ነኝ ዉጭ እምትተዋወቃቸዉ ዋሽተዉ ምንም አላቅም ካንተ ዉጭ የሚሉም አለ እና እግዚአብሔር ይርዳህ ባለመሳሳትህም እግዚአብሔር ን አመስግን

    • @maln2069
      @maln2069 3 ปีที่แล้ว

      Mehamed to the okqh6dbf

    • @maln2069
      @maln2069 3 ปีที่แล้ว

      Nłer y

  • @solot.5304
    @solot.5304 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የጎዳህ ግልጽነትህ ነው አሁንም አይተዞህ ሁሉም እሴቶች አንድ አደሉም እግዚአብሔር ላንተ ያላት አለች በርታ በርታ ጠንክር እግዚአብሔር ይረዳሀል ደግሞ መፈተን ግድ ነው ።
    አሁንም የምታምነው አምላክህ ይርዳህ ደግሞም እንደሚረዳህ አምናለሁ ወንድሜ ።

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍ የኔ አባት ምን አለበት ለኔ ብትሆን

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
    @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    ወንድም ሴትም በጣም አስቸገርዋችው ናቸው ጥሩ ወንድ ጥሩ ሴት አያገኝም ጥሩ ሴትም እንደዛው ብቻ ዓለም ከበድ ናት ተስፋ የምሆን አምላክ እንጅ ተስፋ የምሆን ሰው ዬላም ቸሩ መድህን ዓለም ሄይ ተስፈዬ አንተ ብቻ ነ ተመስገንልኝ🙏🙏🙏

  • @haymanotdibabaa8930
    @haymanotdibabaa8930 3 ปีที่แล้ว +37

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለንተ የሚትሆነዉን እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +5

    ጸልይ በአንተ ብቻ ነገሮች አይከናወንም ለፍቅር ቦታም ክብርም መስጠት ተገቢ ነው እግዚአብሔርን የምፈራ ወንድ የምትፈራም ሴት ማግኝት መታደል ነው ግን መንገዶች ዝብርቅርቅ ናቸው ስኬት ግን አንድ ቀን ይመጣል ተስፍ የምሰጥህ የታመነ ነው ጌታህን ጠብቀው

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +12

    በመብርሐን ስም የሚገርም ታሪክ ያተ መልካምነት ትግስትህ ድንቅ ነዉ ያለኝ ግን አሁንም ድግል ነክ በምን ሁኔታ እዳለክ ሣጨርስልን አለቀ 😢💔የፍቅር ቀጠሮች አመሰግናለሁ በስደት ከሳኡዲ አረቢያ ነዉ ሁልግዜ የማዳምጣችሁ 💓

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል አይዞህ መልካም ሴት ይሰጥሃል አምላክ ብቻ ንፁ ልብ ይኑርህ

  • @betelhemmelaku4263
    @betelhemmelaku4263 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር የፈቀደዉ ነው የሚሆነው አይዞህ ለሱ የሚሳነዉ የለም ፍላጎትሕን ሊያሟላልሕ ይሆናል

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +9

    አይዞህ ወድም እግዚአብሄር የተሰበረልብ ይጠግናን እናም ጠልይስገድ መፈስም ይፈታተንሀን እና ጠልይስገድ አይዞህ ወድም በርታበጠሎት

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 3 ปีที่แล้ว +16

    ወንድሜ ታሪክህ በጣም ይገርማል ያሳዝናል ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፍቅር እኮ መሰዋትነትን ይጠይቃል የሁለታችሁም ሰሜት አንዳይነት ከሆነ ግን ከታሪክህ እንደተረዳሁት አንተ ብቻ ነክ ያፈቀርከዉ እና ንፁህ ፍቅር ሰትሰጣቸዉ የነበረዉ ሁለቱም ሴቶች ፍቅር አላቸዉ ማለት ይቸግረኛል ምክንያቱም እዉነተኛ ፍቅር ቢኖራት የመጀመሪያዋ ሴት ካንተ ተለይታ አትሄድም ወይም ሂወትም ካሰገደዳት ሳትነግርህ አትሄድም ብቻ ብዙ ሰህተቶች ያለምክንያት ነበረባት የሁለተኛዋም አፈቀርኩህ አለች እንጂ የምትሰራ ሰራ ያፈቀረ ሰዉ የሚሰራዉ አይደለም ፍቅር ቢኖራት ላንተ ትጨነቅ ነበር ሰልክም 48 ሰአት ከሌላ ሰዉ ጋር አታወራም ነበር ሲያምህ ያመኛል ትል ነበር ግን ምን ያረጋል ፍቅር በወሬ ሳይሆን በተግባር ታሳይህ ነበር ግን አልሆነም ለሁሉም የፍቅር አምላክ የጃቸዉን ይሰጣቸዋል አንተ ግን ሰትናደድ በመጠጥ ንዴትህን ለመርሳት ከመሞከር ቤተክርስቲያን ሄደክ ብትፅልይ መበርታትን እና ከዛ ሙድ ዉስጥ ትወጣለህ አይዞህ እግዜር ባርኮ እንዲሰጥህ ፅልይ እላለሁ

    • @sudialemayehu9848
      @sudialemayehu9848 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ግን ይ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@sudialemayehu9848😉

    • @ቅድስትከናዝሬት
      @ቅድስትከናዝሬት 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ምነው በወቅቱ አውቄህ በነበረ እግዚያብሄርን ስጠይቀው የነበረው ወንድ አንተ እዚህ ሚድያ ወተህ እኔ ሳላይ እንዴት አላየሁትም ያሳዝናል😢😢😢 ግን አሁን አግኝቶ ይሆን??የፍቅር ቀጠሮዎች እኔም በትሱ አይነት ተጎድቼ ነበር አይይይ ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኙም እሚባለው እህህ ይሁን ተመስገንንን

  • @ኤልሻዳሄአዶናይ
    @ኤልሻዳሄአዶናይ 3 ปีที่แล้ว +3

    አይቅር እደኔ ማፍቀርም መፈቀርም አቁሙ ብቻ ሰላም አለሁ በቃ ሺአመት ለማይኖር ህይወት የት አባቱ እች ምድር ማለት የተጣለ ዳቢሎስ የሚኖርባት አለም ሆና እዴት ለንፁ ፍቅር ቦታ ይኖራታል በቃ ብቻ መሆን ሰላም አለሁ ብዙ በፍቅር ከተጎዳቹ ብቻቹሁን ሞክሩ

  • @holymuler3616
    @holymuler3616 3 ปีที่แล้ว +24

    እስካሁን ከሰማዋቸው የፍቅር ታሪክ ያንተ የተለየ ነው አትዘን ፈጣል ከዚቺ የበለጠ ይሰጥካል

    • @መወለየዋ
      @መወለየዋ 3 ปีที่แล้ว

      ፥።፤ሀሃሃህህሄህህ

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@መወለየዋ ???

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ የፈጣሪ ያለህ ሲያሳዝን በመጨረሻ መልካም ሴት ታገኛለህ ፈጣሪ ይርዳህ😥

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372 3 ปีที่แล้ว +5

    Yoni! Your so kind and lovely young man I hope you work hard for lover ❤💕♥💖 I'm proudly of you ❤ your patience , your kindness ,,, amazing 👏 hope you struggle alot

  • @ኡሙነህላ
    @ኡሙነህላ 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሁላ እውነት ከሆነ ግን ለትግስትህ እነ ጥረትክ ብችልአግኝቼ በሻለምኩህ ነበር ግን የንድ ዋገን ታሳምቶ ማፍረድ ይካብዳል ብቻ አለቅም በፍቅር ነው የዳማጥኩት እነ እንደንታ ታገሻን ይስጥክ አሚን ።

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ምናለ ያንተ አይነቱን ሀይማኖተኛ በሰጠኝ🙏የፊልም ታሪክ ነው ሚመስለዉ

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +27

    እኔ የሚገርመኝ. ሴቶች የሚያፈቅራቼዉን አይወዱም. ወንዶች ለሚሸነፍላቸዉ ቦታ የላቼዉም እሺ እኛ ምን እንሁን.

    • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
      @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 ปีที่แล้ว +2

      አቤት ውሸት እኔ አለሁ አይደል እንዴ እያፈቀርኩት የሚኮራብኝ እኛስ ምን እንሁን ክክክክ

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብ እንሁን

    • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
      @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 ปีที่แล้ว

      @@zewdneshtadese በጣም

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚአብሔር-ሐ2ገ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @rahatuqalb7405
    @rahatuqalb7405 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ኮመንቱን የምታነብ ከሆነ
    ከልቤ አላህ ላንተ እንዳንተ ንፁህ የሆነች መልካም የተጎዳ ልብህል የምታክምልህን ጥሩ ምስት ደስተና ኑሮ እንድሰጥህ አላህን እጠይቃለሁ ዎደፊት ካቆየን ካንተ መልካሙን ዘና እንደምንሰማ ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @tekekelsifeno1149
    @tekekelsifeno1149 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አንተ አለቅም አልካት እንጂ የጎንን አጥንትህ አይደለችም ድንግል ከድንግሊቱ ጋር ይጋባ ነው የሚለው እግዚአብሄር ላንተ ያላትን ይስጥህ መንፈስ ቅዱስ ያቅርብልስ አሳሳቹን ያርቅልህ

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +9

    የመዳም ቅመሞች ምን አለ እኛም እንደዚህ ያለ አፍቃሪ ብናገኝ

    • @hafizakedir5073
      @hafizakedir5073 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkkk

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 ปีที่แล้ว

      እህቶች የኔውም አፍቃሪ እንደዚህ ነው ቅነታቸው መከራ ነው የኔውም በቅናት ስያሰብደኝ ሀገር ጥየ ወጣው

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 3 ปีที่แล้ว

      ፍንላግና ተፍላግ አይግነንም ማሬ ብቻ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለኛም መልካም ትደር ይስጠን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +8

    እረረረረ ምነው ጃል ወገባን ኤደተመታች ድመት ይህን ያህል እሳስር መድበስበስ የአሁን አይመሴለኝም በ 60 መሆን አለበት ምነውጃል አንተን ለኔ በጣለልኝ እደአወራርህ ከሆነ እውነተኛ አፍቃሪነህ የሚያፈቅርሽ ይግጠምሽ በሉኝ

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว

      አረ ጦሤን ምን አይነት ሠገጤ ነው

  • @Taduhoy
    @Taduhoy 3 ปีที่แล้ว +1

    ታርኩ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን በጣም የሚጌርም የትግስት ፀጋ አለብህ እውነት ይብዛልክ ወንድሜ .

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶች ጨዋ ወንድ እንደማይወዱ የተረዳሁት አንተን የመሰለ የፍቅርና መልካም ሰው መቅረብ አለመፈለጋቸው ነው። አምላክ ዋጋህን ይከፍልሀል። መልካምነትህን እንዳይሸረሽሩት ተጠንቀቅ ወንድሜ። ይህ ለመልካምነትህ የመጣ ፈተና ነው። የእነሱ ባህሪ መጥፎ መሆን እንዳይጎዳህ። ልጅቷ ትዳር ውስጥ ሆና ነው እንደዛ የምታደርግህ።

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 3 ปีที่แล้ว +17

    ለካ ወንዶችም ያፈቅራሉ እንዴ የውነት ትለያለክ ወንድሜ

  • @Panda-fe8gi
    @Panda-fe8gi 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፍቅር። የሥራህን,😭ተዋት ማፍቀር መታደል ነዉ አይዞህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว +3

    አንድም ሰው ቢሆን ሊንኩን ገብታችሁ ብታዩት በእውነት ትጠቀማላችሁ እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ።👆👆👆

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ፍቅር እንዲህ ያደርጋል ያአላህ እረ አንተው ጠብቀኝ የማያፈቅረኝን ከማፍቀር

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 3 ปีที่แล้ว +2

    kbru Ysfa Medhanialemከሀጥያት የጠበቀህ በዚ ጨምላቃ ግዜ እንዳንተ ራስን መግዛት ሀብት ፣ኩራት ፣ጌጥ ነው። ማናችንም ምንቀናበት ነው ህይወትህ እንኳን ቀሩብህ ሰይጣን ሊጥልህ ነበር በቸርነቱ ተርፈሀል።አምላክ ለታመኑት የታመነ ነውና እንዳንተ ራሷን ከሀጥያት የጠበቀችና በሀይማኖት የፀናችውን አዘጋጅቶልሀል ብቻ ታገስ።ተሰሎንቄን ናቃት ።እማምላክ ታበርትህ።

  • @በሻዱወለተማርያም
    @በሻዱወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ የምት ደንቅ ልጅ ነህ አይዞን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናልን ግን አንተ በርትተ መፀል አለበ እንደማስተሙሩን ቃሉን ከጠበቅነው ድንግል ሴትም ትሆን ወንድ በቤተ ክርስቲያን ሁለቱም ድንግል መሆን አላባችሁ ካልሆነስ ተክልል ላንተ ብቻ ይደረጋል እንጂ እንዴት በድብቅ በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ ስለ ሰው ብለን እግዚአብሔርን እንደፍራለን እናስተውል ልብ ይስጥልን ማናችንም ከእግዚአብሔር በላይ ሰው መወደደ እንዳማይገባ ሰምተናልን አይተናልን ከእሷ ልብ የሚሰብር ነገር ቢኖር ወደ እግዚአብሔር ብቻ አዞትረ መፀል አለበ ከእግዚአብሔር ጋ ስለ ሆነከ ና ለእሱ ስለ ተገዛነው ይህ ሁሉ ዘመን ከፈተና ከዝሙት የጠበቅው አንዳንድ ጊዜ እውነት ፍቅር አስመስሎ ጥላት ዳቢሎስ ወደ ጉድጋድ የምጥልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላቺንም ንፁ ፍቅር ይስጥልን ወንድማችን በርታ ተስፋ አትቁረጥ ካስብከው ይልቅ የአሰበለህ ይበልጣልና እንደ ፍቃደ ይሁንልኝ በልህ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድነትህን አንድ ቀን ብታሣያት ታከብርህ ነበር፡ሤቶች አንድ ድብቅ የሆነ በሀሪአችን ውሥብስቡ ስሜታችንን እንዲረዱ እንፈልጋለን ወንድነቱን እንዲያረጋግጥልን እንፈልጋለን ያማለት ግን ያባልገን ማለት አይደለም ማመልከቻ ግን እሥከ ምናሥገባ ድረስ እንዲጠብቀን አንፈልግም

  • @eyarstlahunu4270
    @eyarstlahunu4270 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትግስተኛነክ ፈጣሪ የበለጠውን ይስጥክ ይሄ ፈተናነው ህይውት ትፈትነናለክ ያማር ህይውት ይስጥህ ውድሜ

  • @shmsatyti939
    @shmsatyti939 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣሙን ልብ ይነካል ምን አለበት እንዲህ ድግል የሆነ ወንድን ጨዋለሆነቸሰ ሴት ፈጣሪ ቢያድላት አይዞኝ ወንድም አለም ላንተ ያላት ሔዋን ከጎንህ ነች አንድ ቀን ትከሰት ይሆናል በትግስት ጠብቃት ።💔💔💔

  • @hope8944
    @hope8944 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔን ወንድሜ አይዞህ ለካ ያንተም ብጤ ወንድ አለ😢

  • @kokobekoko2669
    @kokobekoko2669 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወድሜን አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው የሚሆንህን የሚጠቅምህን እጅ የማይጠቅምህን አይሰጥህም እና እግዚአብሔር የባርካትን ይሰጥሀል ባሁኑ ሰአት እደዚህ በቤተ ክርሰቲያን የሚል ማግኝት መታደል ነው እኔንም በፀሎትህ አሰበኝ እኔም ሁል ግዜምኝዎቴ እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ ከሰደትመልሰ በቤቱ እዲሆንልኝ ምኝዎቴ ነው

  • @radiusmusaradiya107
    @radiusmusaradiya107 3 ปีที่แล้ว +3

    የተሻለች አንተን መሳይ እግዚአብሔር ይሰጠሃል አይዞህ

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว +3

    ትግሥቱ ከመልካም አንደበት ጋ እሥኪ እንደሡ የፍቅር ሠው

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እማይሆን ቦታ የማይጠቅመን እንዳንወድቅ እንዳንረክስ ሲከለክለን እኛ ግን እሳት ካልጨበጥን ብለን እንደ ህፃን ልጅ እናለቅሳለን። አንተ ግን እግዚአብሔር አምላክ እንዴት እንደጠበቀህ አስቸውል። ስለዚህ ይሄ ፍቅር የተባለው ነገር ሰይጣናዊ ፍቅር እንጅ መለኮታዊ ፍቅር እውተኛ ፍቅር አልነበረም አንተን ከክብርህና ከእግዚአብሔር በረከት ከቅዱስ ቁርባን ሊለይህ የመጣ ፈተና ነበር ። ፈጣሪ በቸርነቱ በሀይሉ ጠብቆሀል አሁንም በማስተዋል ኑር ወንድሜ

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ላንተ የምትሆንህን ይስጥህ ጥሩ አፍሪቃ ነህ። ታሪኩ ግን በጣም ያሳዝናል እንዳንተ ያለ አፍሪቃ ይስጠን ለሁላችንም

  • @sarahmunashahrukh4266
    @sarahmunashahrukh4266 3 ปีที่แล้ว +1

    Anegagerih betammm desss yilal fetari yitebikih ayizoh hulum lebego new

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +5

    አተነ ሳዳምጥ ጨቅላቴ የፀንንል እኔም ብዙ ብሶት አለኝ ገነት ቁጥረህንአጣሁት

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ የኒ አባት ምናለ እኔን ብታገባኝ እንዴት እንደቀናሁብክ አያገጣጥምም😍😍😍

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +6

    ምን ቅብጥር ያለ ነገር ነው:: ሳትፈልግህ, በፊትም ያንተ አልነበርችም, አለቅ ያልከው አንተ ነህ. አልገባኝም

  • @euyoutuber8159
    @euyoutuber8159 3 ปีที่แล้ว

    አይዙህ ሁለት አመት የሰፈሪ ልጅ በስደት እደወደሜ እማየው ጠየቀኝ እሸ ብየው እያወራን ያገባው አይዙህ ፈጣሪ የሜወደውን ነው እሜፈት ነው ተሰፍ አትቁርጥ እሸ የሰሪቃዋ አርሴምየ እምታሰባት ሴት ይሰጥህ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሀል ያስቀመጠልህ ላንተ የምትሆንና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ሴት በትእግስት ጠብቅ ትመጣለች::ከገሊላ ገላግሎሀል
    JUST KEEP PRAYING 🙏🏾 WITH GOD HELP EVERYTHING IS GOING TO BE OKAY I WILL PRAY FOR YOU TOO AND BE SAFE

  • @sammi4026
    @sammi4026 2 ปีที่แล้ว

    አይዞክ ወደራስክ ተመለስ ፈጣሪ ቆጥሮ ፍረሀተ እግዚአብሔር ያላት ይስጥክ

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ጎበዝ ጠንካራ አፍቃሪ ነህ ምን አለ እዳንተ አይነት አፍቃሪ ብናገኝ በድንግል መታደል ነው

  • @ellenigetachew1905
    @ellenigetachew1905 3 ปีที่แล้ว +5

    I appreciate your mindset 👍

  • @ኤልሻዳሄአዶናይ
    @ኤልሻዳሄአዶናይ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ነገ ዛሬ አገኘዋለሁ ብዬ እሱ የሚኖርበት አገር ልሄድ ትንሽ ቀርቶኝ እስቲ ለአራት አመት ፍቅሩ ልቤን ሰወረኝ እስቲተረጋግቼ ሳላገኘው ልፀልይ ብየ ነገሮችን ለትንሽ ቀን አዘግይቼ ስፀልይ ለካ እሱ አግብቶ አልፎም ልትወልድ ደርሳለች ሚስቱ ቤብህ ሻወር ፎቶ ፖስቶ ማናት ስለው የጎደኛሄ ምስት ነት አለኝ ከሳምት በዋላ እፃን ልጅ ፖስቶ አተ ልጅ ምንድነው ስለው የጎደኛሄ ምስት ወልዳ አለኝ ጎደኛው እየአለቀሰ ደወለልኝ እኔ እደሱ አላለቀስኩም በኔ ጉጉት መና መቅረቱ ረበሸው ከደረሰብኝ ይርቅ ፍቅሩን መርሳት ነበረ የጎዳኝ በቃ ፈጣሬ መልካም ነው እሱን ብረሳም ሌላ ማፍቀርም ማውራትም አልቻልኩም በቃ መቼም ማፍቀርም በፍቅር መኖርም አልችልም በቃ ተመስጌን እሱ ግን ግፍ ስለሰራ ትዳሩም እሳትና ጭድ ሆኖበት ቢያንስ ይቅርታ አድርጌልኝ አዎ አሳዝኝሻለሁ አሆ ግዛሽን በከቱ አባክኜብሻለሁ ብሎ ባላስለመነኝ የአይማኖት አባት የለም ከፈጣሬሄ በላይ የምወደው ነገር የለም መቼም ይቅርም አልለውም ይቀጣ ስራው ነው

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እሜያሳዝን ታሬክ እንደዚህ አይነት ወንድ አገራችን አለ ይገርማል ፈጣሬ ያሰብከውን ይስጥህ

    • @abebateshome2847
      @abebateshome2847 2 ปีที่แล้ว

      ለትምህርት መሆን አለበትጂ የለም

  • @bethimerdekios400
    @bethimerdekios400 3 ปีที่แล้ว +21

    ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው ወንድሜ አንተ ጥሩ ሠው ነህ ጥሩ ሴት ታገኛለህ።

  • @ዳናዊትየሮሰን
    @ዳናዊትየሮሰን 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እደዚ የእውነት ሲሆን ጥግ ድረስ ነው ደስ ይላል ስቃዩም

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈቅረነ የሚከብረ በሙሎ እኔን ዘመድ ያረገኝ ሥለፈቅረ ብላችሁ ደምሮኝ በፈቅረ

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +11

    አንተ ጥሩነትክን ቀጥልበት እግዚአብሔር። ላንተ ያለውን ይሰጥሀል አትዘን ደስተኛ ለመሆን ሞክር

  • @ተወዳጂቲዩብ
    @ተወዳጂቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ወንድሜ መልካሙን ነገር ይግጠምህ እግዚያብሔር መንገድ አለው

  • @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶከብሬ
    @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶከብሬ 3 ปีที่แล้ว

    ይምር አኔእድህአይነት የፍቅር ታሪክ ሰምችአላውቅምከወዶችሁሉየተለየህነህአተ እግዚአብሔር ላተየምትገባህን የሰጠህ❤️❤️❤️

  • @ህይወቴነሽድንግል
    @ህይወቴነሽድንግል 3 ปีที่แล้ว +3

    እድለኛ ነበረች
    አይ በዚህ ዘመን ከሁሉም ነገር ንጹህ የሆነ አፍቃሪ መግፋት አለመታደል ነው ክክክ

  • @hiwotidasaling2968
    @hiwotidasaling2968 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሁለችንም እንደዝህ አይነት ትግስትና ፍቅር ያጎነጽዕፈን ግን እንደዝህ አይነት ሴትን አንተን ለምማስል ለቅን ሰው አይደለም እንደእሷ ለላው አስማሰይም አይስጥ እንደዝህ አይነት ሴት ለፍቅር አይደለም ለጥለቻም አይሆንም

  • @ተወዳጂቲዩብ
    @ተወዳጂቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጠንካራ ሁን እግዚያብሔር መልካም ነገር አስቦልሀል

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 ปีที่แล้ว

    የልብህን መሻት እግዛብሄር ይፈፅምልህ እኔ ምለው አፍቃርና አፍቃር ለምን ይሆን የማይገናኛው እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት መልካም የሆነች ሴት ይስጥህ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 ปีที่แล้ว

    Wodem enda afikri alsemehum egizabhre ....mastewola yichmarlehui

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ታሪክ 2010 ለይሰምቸዋለሁ በጣም አሳዘነኝ የምር

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 ปีที่แล้ว

    አቤ አቤት እምታ ውራ ሳይሆን ተራኪ ነው የም ትመስለው በጣም ምርጥ ስውንህ ማራያምን

  • @ekramekram7472
    @ekramekram7472 3 ปีที่แล้ว +15

    እኔም አሁን ላይ ልቤ እየተሰበረ ነው ታሪካችን ተመሳሳይ ነው 💔

    • @aliali3438
      @aliali3438 2 ปีที่แล้ว

      💚💛❤እግዚአቢሔርይርዳህየኔሀይማኖተኛሁሉሠውእዳተቢሆን

    • @aliali3438
      @aliali3438 2 ปีที่แล้ว

      M,ነኝከሳኡዲ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሴት እግዚአብሔር ይገስፃቸው ግን በጣም ፅኑ ነክ በርታ ላንተ የማይጠቅምህን መቼም አምላክ አይሰጥህም ፀልይ ወንድም የተሻለ ነገር አለ ላንተ

  • @salamalqattan4910
    @salamalqattan4910 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣይዞሆ ወንድሜ ስቴ ብሆንም እንዳንት የፊቅር ህወት ኣሳልፌለሁ ፈጣር መፅናናቱ ይስጥህ ፈጣር ላንተ ያላት ትኖራለች ለሁሉም ግዜ ኣለው ወንድሜ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እዳንተ መልካሟን ሴት ያጋጥምህ የእውነት የፍቅር ሰው ነህ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 ปีที่แล้ว +5

    የዚህን ልጅ ታሪክ ደግሜ ስሰማዉ! አሁን ምን ላይ ይሆን?

  • @bezashow4841
    @bezashow4841 2 ปีที่แล้ว

    Ati gn betam afekare nh atin yagebch tadela

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372 3 ปีที่แล้ว +1

    Young man Yoni God bless 🙌 you

  • @ማሪያምፍቅርተ
    @ማሪያምፍቅርተ 3 ปีที่แล้ว

    የእዉነት እንደዚህ አይነት ወንድ አለ እረ እኔ በጣም እፈራለዉ ወንድን መቅረብ መጎዳት ሆነ መጉዳት አልፈልግም እረ የምን ፍቅር ህልም አለኝ ወደ ተቀደሰችዉ አለም መሄድ
    አሁን ድረሰ በህልሜ ፀንቻለዉ የወደፊቱን አላቅም
    አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ ያንተ ያለዉን የትም አይሄድም ሁሉ ለበጎ ነዉ ሰዉ ሳይፈተን አያልፍም ፈጣሪ መልካሟን ሴት ያጋጥምክ

  • @meklitfenta4133
    @meklitfenta4133 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ታሪክ ነው በማርያም ውስጤን ስብር ነው ያደረገው

    • @sofayysefu7484
      @sofayysefu7484 3 ปีที่แล้ว

      ጂል ነህ የወዱ ጂል

  • @EthioEyfd
    @EthioEyfd 4 หลายเดือนก่อน

    Setasazene Atiku adekoya naw gin betame asaznkaghe gin betam tigaremalche gin geltsente yansachehele

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372 3 ปีที่แล้ว

    Yoni you are Amzing you never give up

  • @jamilaaa571
    @jamilaaa571 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ልክ እንደሐላሌ ምርጥ አፈቃሬ ነህ

  • @yeshitilahun9495
    @yeshitilahun9495 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል እንደዚህም የሚያፈቅር ወድ አለ እኔስ የሚከዱኝ እንጅ የሚወዱኝ አያጋጥመኝም

  • @bruhgize6553
    @bruhgize6553 3 ปีที่แล้ว

    ቸርች መስርት ያዋጣሃን እዩን ፍልገው

  • @rushelrehal7024
    @rushelrehal7024 3 ปีที่แล้ว +3

    ይቅርታ ስልክ ማግኘት ይቻላል እምነግርህ አለኝ pleas

  • @Denai-kz9mt
    @Denai-kz9mt 3 ปีที่แล้ว +4

    💔ወንድሜ የኔ ኪዳነ ምርት የተሠበረውን ልብህን ተጠግንልህ ላንተ ያላት አለች አይዞን ወንድሜ 👈

  • @zainabshaikhhussain9735
    @zainabshaikhhussain9735 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላሕንፁሕሰውነሕየፍቅርሰውነሕእጥሩከፍቃሪነሕ

  • @ሜዳነውሀገሬ
    @ሜዳነውሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ትምህርት ነው።

    • @alemkassahun7370
      @alemkassahun7370 3 ปีที่แล้ว

      የሚገርም አፍቃሪ

    • @ሜዳነውሀገሬ
      @ሜዳነውሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

      @@alemkassahun7370 ልክ እንዳንች አይነት!

    • @alemkassahun7370
      @alemkassahun7370 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @ሜዳነውሀገሬ
      @ሜዳነውሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

      @@alemkassahun7370 የመጀመሪያ እውነት ሀሰት መልስ ሀሰት በመሆነ ወደቅሽ

    • @alemkassahun7370
      @alemkassahun7370 3 ปีที่แล้ว

      መልካም ዘመን ስለራስህ ማውራት የምትችለው አንተ ወይም አንቺ ብቻ ነሽ

  • @ዘሀራ-ዸ3ሰ
    @ዘሀራ-ዸ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሥወድህ ወላሂ

    • @hawamohammed6406
      @hawamohammed6406 3 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ሁሉም ያልፋል

    • @abdubai164
      @abdubai164 3 ปีที่แล้ว

      Ye ewunet batem tilayele wandm bewukiki Desi yelagnle

  • @MAISESOIM
    @MAISESOIM 3 หลายเดือนก่อน

    ጁግና ዉንደንክ እመብራሀን ትርድክ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍ ሰታሳዝን የኔ ጌታ 😭

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሂወት ወዳጄ ሁላችንም ያው ነን

  • @esikedar.mikashea7462
    @esikedar.mikashea7462 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይስጥህ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 ปีที่แล้ว

    እራስህን ሳታከብር ሰው እንዲያከብርህ አትጠብቅ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወድም ምምህር ተስፋየ ብልህ በይቱብ ተከታተል መፍትሄ ታገኝበት አልህ አይዞህ

  • @tubeethiopiafertetube719
    @tubeethiopiafertetube719 3 ปีที่แล้ว

    ወኔ የኔ አዳም ተጓድተሀል እግዚአብሔር ይካስህ ቶሎ መተው ነበረቦህ

  • @omarsherif864
    @omarsherif864 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል አተ ተስፋአትቁረጥ የበለጠችውን ፈጣሪ ይስጥህ

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 ወይ ፍቅር

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት የፊልም ታሪክ ነው የመሰለኝ ምናለ ያንተ አይነቱን ወንድ ታጋሽ ሀይማኖተኛ ሰው በሰጠኝ ፀሎቴ ነው በእንደዚህ አይነቱ ሰው ላይ ፈተና አይጠፋም ታገስ ወንድሜ ❤

  • @hidayazaban3505
    @hidayazaban3505 3 ปีที่แล้ว

    Yemir iska macharasha nebre yayahutina liju gin baxam tigstengya new wly wiwowoowowwo biyalew tigstuni baxam das yilal ye liju tigstina aglalesiu

  • @martintutuburtukanlama511
    @martintutuburtukanlama511 3 ปีที่แล้ว

    Iwune mesitogn new yadametkut yezin yahalim ale lefiker beteley wend tigist tirunetikin ayito tiru set yistik fetari yefekede inji sewu yale ayihonim wendime😱😱😱😱wusten nekagn

  • @Adkamdiebek
    @Adkamdiebek ปีที่แล้ว

    Yih liji gin lijituwa sitifeligew alifeligatim yilatili satifeilgew sitiker atifeligegnm simeti yetatim yili indezi ayineti wondochi yesew hiwoti yimiyawozagebu nachu😳