ከገጠር የመጣው ወጣት በሴት ተደፈረ አስገራሚ ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ yefikir ketero official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 676

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 ปีที่แล้ว +29

    ሁፍፍፍፍ ወንድ ልጂ ስከፋው ደስ አይለኝም ሰላም ለአገራችን እስክ እንደእኔ የአገሩ ነገር እንቅልፍ የናሰው ቤተሰብ አድርጉኝ በአላችሁበት ጸልዩ ስለአገራችን

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 ปีที่แล้ว +9

    የነፍስ አባት ያዝ እና ንስሀ ግባ በህይወትህ ውስጥ ያጋጠመህ ብዙ ውጣ ውረድ ለወደፊቱ ጥሩ ትምህርት ይሁንህ። ጓደኛህ ምቀኛህ ነበር። ጓደኛ ጥሩም አለ መጥፎም አለ እና ዝምብለህ ሰው አትመን። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የወደፊቱን ያሳምርልህ።

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እድልህ በጣም ያሣዝናል በመጀመሪያ የገጠመህን የማለዳ ሲሳይ ስለገባሀው መጨረሻህ ምን ይሆን?
    የዋህ የገጠር ልጅ

  • @lubabahussen9870
    @lubabahussen9870 3 ปีที่แล้ว +17

    አይ እንጀራ እናት የኒ ምግብ አከለክለኝም አትመታኝም ቁጣ ብቻ ነበር ግን አባቴ ሲመጣ አብሬ እበላለሁ አይ የልጅ ነገር አባቴም ስንበላ ካላየ የበላን የጠገብን አይመስለዉም ነበር አይ ሞት ሞት ለየን ይሄን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ አላህ ለአባቴ ጀነተል ፊርዶስ እንዲወፍቀዉ ዱአ አድርጉለት

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +52

    እኔስ ለመስማት ፈራሁ ወንድ ልጅ ተጎድቶ ማየት መስማት አልፈልግም ምክንያቱም ወንድሞቸን በዛ ቦታ እያደረኩ ነው እማየው

    • @tamagntadesse1106
      @tamagntadesse1106 3 ปีที่แล้ว +1

      P

    • @אננייהשפראו
      @אננייהשפראו 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክለኛ ነሽየኔ ማር ምክኒያቱም ወን ድ ልጅ ማለት አባት ወንድም እሚታ አጎት ሊሆን ይችላል ለኛ ማለት ነው /እሴትም ብትሆን ።
      አይጣል ፈተናውን ሁሉ እያለፈ ነው።የገጠር ልጅ ሰለሆነም አይደል
      መተባበርን መተዛዘንን የድንጋዩን ልብ አውጥቶ ዠስጋውን ልብ የሰጠን ።የኔም ቀን ለቤተሰቦቻችን እንሰብ።ጊዜ ሳይታሰብ ይደርሳቸዋል።💔

    • @simensimen1615
      @simensimen1615 3 ปีที่แล้ว

      Batame yegarmal saytane Sera we rakik

    • @zeynebaahmed8499
      @zeynebaahmed8499 3 ปีที่แล้ว

      ውይይይይይይይ

    • @elsatsegaye5412
      @elsatsegaye5412 3 ปีที่แล้ว

      @@אננייהשפראו
      0
      km

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ገራሚ ነዉ ለመታደልህ ጎደኛ አልሚሞ ነዉ አጥፊም ነዉ ከርታታይቱ እደል ይዛይ ነዉ ስታሳዝን መጨረጫህን ያሳምርልህ ወድሜ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሁሉም ሁሉንም አልፈህ በህይወት መኖርህ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገንልህ ግን ድሃ ሲያልፍለት ነው እንዴ ማማረጥ የሚጀምረው ጥጋብህ ያመጣብህን እይተሃል ወይስ ለጓደኛህ ታማኝ መሆንህ ነው የገረመኝ ግን ለምን የሀፍታሟን ልጅ ተውክ ዘመድ አረካት እንዴ !2ኛ ደሞ የአባትህን ሀብት ስጦታ ገፍተህ ሄደህ ምን ነበር የምትሻው ትገርማለህ ግን ጥሩ የዋህ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ረድቶሃል ሌባው ጓደኛህ ምቀኛህ እንዲያልፍልህ እይፈልግም ነበር ግን እግዚአብሔርን ሁሌም አመስግን ምህረቱን አብዝቶልሃል ሰውን በቀላሉ አትመን ደግነትህ ጥሩ ነው ከመምህር ተስፋዬ አበራ #th-cam.com/users/memihirtesfayeabera እንደተማርነው ግን ይህን ሁሉ የሚያደርግብህ ከሰዎቹ የተጋባብህና አንተ ላይ ያለው የዛር የክፉ መንፈስ ነው ቅድስት አርሴማ ትድረስልህ እግዚኦ ምን እይነት ክፉ ዘመን ነው ፀበል ተጠመቅ እራስህን አፅዳ እግዚአብሔር ይማርህ አሜን

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 3 ปีที่แล้ว +11

    ያንተስ ነገር አስቸጋሪ ነው በጣም ሰው ስንት ጊዜ ይሞኛል ። ሰው ከአንዱ ሥህተት አይማርም ግን የመጀሪያዋ ልጅ ግፍ ነው እንደዚህ ሚያደርግህ ሴቶች ግን አሮጊቶች ሳይቀሩ ያሳድዱሀል

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 3 ปีที่แล้ว +5

    ያሰቃል በተለይ ሀብታሙ ልክ ድራማ የሚሰራ ነው የሚመስል .ግን ደግሞ ታሪኩ ያሳዝናል በጣም ጥሩ አባባል አለ የመጀመሪይህን አለመግፋት ከመጥፎ አወዳድቅ እንወድቃለን ።

  • @ሀገሬ-ዠ3ገ
    @ሀገሬ-ዠ3ገ 3 ปีที่แล้ว +8

    ተመጥፎ ጎደኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ቀብራረው
    @ቀብራረው 3 ปีที่แล้ว +15

    ሽማግሌዋ ተመቹኝ 😂😂😂😂😂😂ግን ልጁ መብሰያ የለውም እውነትም ገጠሬ ከርፍፍ እስካሁን የናጠጠ ሀብታም ነበር እሚሆን ገና ሠውነቴ ወፍሯል ለዘመድ ልታይ ብሎ መሸወድ ቱቱ😂😂😂😂

    • @ቀብራረው
      @ቀብራረው 3 ปีที่แล้ว

      @ጌታየ ከእኔ ጋር ነው ኸረ ያስቃል ሆሆ

    • @amnishia1156
      @amnishia1156 3 ปีที่แล้ว +5

      አሮጊትም ያስፈልገዋልደ ሀሀ ደም ዝውውሬ እድስተካከል ሴክስ አዴርገኝ ሆ ገራሚነውኮ ልጁ በግነው አቦ ገጠሬ ስለሆነ አደለም ሁላችንም ገጠር ተወልደናል ከተማ ከተወለዱት እንበልጣለን

    • @ቀብራረው
      @ቀብራረው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@amnishia1156 በጣም ልጁ እማ እበት በፈጣሪ ልጅቷ ለሱ ብላ ችኳን ተጣልታ ሴትየዋ ቤቱን አውርሰው ወፍሪያለው ብሎ ገጠር ሀሀሀሀሀ አይ መለከፍ

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 3 ปีที่แล้ว +1

      😃😃😃😃😃😊eko. Ene bihon keza bet nikink alilem

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 ปีที่แล้ว +5

      ልጅነት ነው እደዝህ ያረገው ፣ ደግሞ የገጠር ልጅ ነኝ ኔ ክርፍፍ አትበይ .......!!

  • @netsanetnegash4550
    @netsanetnegash4550 3 ปีที่แล้ว +38

    ምን አይነት ልጅ ነው እኔ በጣም ተናደድኩው እንደ ከብት መነዳት ነው እድልክን በራስህ ስአት ነው ያጠፋሀው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም በናትሽ ግን ያሳዝናል

    • @mebrathayat1271
      @mebrathayat1271 3 ปีที่แล้ว +3

      አትፍረድ ነው ፈርዶበት ነው ተይዞነው

    • @duratube
      @duratube 3 ปีที่แล้ว

      Aybalm yegohnet new

    • @andamlakfanta6037
      @andamlakfanta6037 3 ปีที่แล้ว +1

      ere endzahie ayneat yewhnate ale yeblawe esuse bayehonae setyowaen lijtewa beka anjaet yeblalu melikaime sewachoe neberu.......endzahie aynet chikema aygegaime........beka yeblawe yelgbawe geleb

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +55

    የእውነት የልጅቱ እናት ጥሩ ሰው ናት

    • @mekidessisay4178
      @mekidessisay4178 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @Truth-12
      @Truth-12 3 ปีที่แล้ว +1

      Brtun biworsew enkuwan be’agbabu mitekemew ayimeslegnm.... be 1000 birr tetallo yishetew yichilal... kezeh belay ketegebe degmo lijotuwanim likedat yichilal

    • @ሀገሬ-ዠ3ገ
      @ሀገሬ-ዠ3ገ 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጡሩ ብቻ አይገልጣትም ወላሂ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ወደቤቴ ኑ ደምሩኝ አመሠግናለሑ

    • @belaineshreta6795
      @belaineshreta6795 3 ปีที่แล้ว

      9795

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ ปีที่แล้ว +1

    ህይወት ጥሩ ጎኗን አሳይታህ ነበር ግን መጥፎ ጓደኛ ከባድ ነዉ😢ታሪክህ ያሳስናል አነጋገርህ ደግሞ ያስቃል😂

  • @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
    @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሚስኪን ጋደኛክ ግን ክፍነው አይይይይ ፈጣሪ ይጠብቀን ከመጥፎ ጋደኛ የሚያልፍልህን አይይይ አንተም ልጅነቱ ነው በሠው ሀሳብ የምትንዳው የሚያልፍልህን መቸምአመዳም እድል መቸምአትለቅም

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว +18

    አቶቢስ ተራ አልጋ የሚሰሩ ሰዎች በፓሊስ እይታ አይን ባይወጡ ጥሩ ይመስለኛል ።ልጁ ግን ታእሪኩ ግን ያሳዝነል ለሌላውም ትልቅ ትምህርት ነው።

    • @zvfh990
      @zvfh990 3 ปีที่แล้ว

      እንደ ግመል በሰው ነው የምትሳበው ረግመሃለች የበፊቲቱ

  • @-l5243
    @-l5243 3 ปีที่แล้ว +6

    በነገራችን ላይ ይሄ history ምርጥ ፊልም መሆን ይችላል እናማ ተፍ ተፍ በሉበት መሆን ይችላል የሚትሉ like 👍ግጩኝ

  • @fafis9259
    @fafis9259 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ መስኪን በጣሞ የዋህ ነው ኡፍፍፍፍ በልጁ ታሪክ ልቤ ተሰብራል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @eexx7875
    @eexx7875 3 ปีที่แล้ว +3

    1,ለዚህ ላደረሰህ ፈጣሪህን አመሰግን 2,ጓደኛ ምረጥ 3,ስተትህ ያን የመሰለ ቤት ለቀህ ስትወጣ ሁሉም ነገር ቀረ ከዚህ ያደረሰህ የሴትዮዋ እርግማን ይሆናል :: 4,ከፀፀት እርቀህ በሙሉ ልብ ወደስራህ ተመለስ 5,አባትህን ይቅርታ ጠይቅ 6,በመጨረሻ ለፈጣሪ የሚሳነው የለምና በርትተህ ተማፀነው (ያስቀየምካትን ልጅ ልታገኛት ትችላለሁ ) 7,ትተሀት እደሄድከው ካገኝሀት( )::

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 ปีที่แล้ว +13

    ግን ለምንድነው እናንተ የምትሳደቡት :ልጁ ባብዛኛው ያጋጠሙት ችግር ያሳዝናል :እሰኪ እናንተ የምትሳዱ ሰዎች ማለት :አያጋጥምም ብላችሁ ነው ወይስ ለምን ተናገረ ብላችሁ: እንዴ ብዙም ባያጋጥምም እኮ አልፎ: አልፎ: ያጋጥማል: ልጁ ብቻ የዋህ ሰለሆነ ነው እንጂ: ደግሞም: የገጠር ልጅ ነው።

  • @እቱገላ
    @እቱገላ 3 ปีที่แล้ว +8

    አማርኛው ሲያምር 🥰

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 3 ปีที่แล้ว +2

    በራስህ ጥፈት ነዉ የተቀጣሐዉ ከስህትህ ተማር እግዚአብሔር ደህና ቤት ቢያስገባህ እረግጠህ የልጀቷን ፍቅር ገፍተህ ስለሄድክ ነዉ ያሁሉ ፈተና ያጋጠመህ ይሄኔ አሜሪካን ነበርክ ከልጅቷ ጋር ተጋብተህ ለማንኛዉም ሂወት ታስተምርክ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞን ወንድሜ ሂይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት በዚህ ዘመን ጡሩ ጏደኛ ካለ ሎተሪ ነው ይክብዳል በርታ ቤተሰብ እንሁን ደመርኩህ ደምረኝ ሰብ ላይክ ሼር አትርሳ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 3 ปีที่แล้ว +7

    አሁንም ልብ ግዛ አይምሮ የተሰጠን ክፉ ደግ ለማሰቢያ ነዉ።

  • @SamsungA-ck4xx
    @SamsungA-ck4xx 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወድሜ ባለፈው ተማር በት እጂ አታማርበት ሂይወት በዙ ወጣ ውረድ አለባት ውላሂ በጣም በጣም ነው ያሳዘከኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @workneshgetahun8240
    @workneshgetahun8240 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነወ! ቀጣይ ሂወትህ ስኬታማ እንዲሆንልህ ከፈለክ አባትክን ከጉልበቱ ተደፍተህ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሀል:: እንዴት ይቅነህ በጅጉ አባትክን አሳዝናሀል

  • @ahmedmuhaba4858
    @ahmedmuhaba4858 3 ปีที่แล้ว +7

    ትች ምኑ እንከፋ ነው ሢያሥጠላ ሥንት ሞኝ አለ በአላህ ሙባይል ልግዛልህ አለችኝ ኧሯሯሯ

    • @sayyidsayyid50
      @sayyidsayyid50 3 ปีที่แล้ว

      ደደምነዉ የኸ የፍቅር ታሪኩ ደሥ አይለም

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 ปีที่แล้ว +8

    የሚያሳዝን ህይወት ነዉ አተግን የጓደኛ ምክር መስማት የለብህም ነበር ጥሩ ገጥሞህ ነበር ፈጣሪ እጀራ ሰቶህ በራስህ ገፋዉ

  • @ሰአድነኝየራያዋ
    @ሰአድነኝየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ሚስኪንዋ በየሄደበት እምስ. አኡዙ ቢላ መጥፎ አገጣጣሚ ከህፃን እስከ ባልትን እቃዉን አዳርሰኀዋንጂ ምኑን ታወራዋለህ ታሪኩ ቢያሳዝንም በሳቅ ወደ ታመመ የልጁ አወራር ሚስኪንዋ

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣይ የገጠር ልጅ መሆን ስንቱን እድል ኣሳለፍከው

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 ปีที่แล้ว +30

    እይ ስንቴ ነው የምትሞኘው ያለህን ተመስገን ማለት አቅቶህ ኤዲያ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ ሚሲኪን አደየ ታሳዝነኛለህ አዳዳየ ደሞ ታስቀኛለህ አብሽር ወድሜ ያልፋን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 ปีที่แล้ว

      እሕኔ ነይ ደምሬኝ እቤቴ አመሠግናለሑ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +7

    I hear a good movie script for Hollywood, what an interesting story which represent millions ✅

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ የዩቱፕ ገንዘብ ማጠራቀምያ ሊጠቅማቹ ብላቹ የሰው ስም አታጥፉ

  • @johnjoye3388
    @johnjoye3388 3 ปีที่แล้ว +6

    ድራማ ነው የገጠር ልጅ አልመሰልም አሁንም ገጠሬ ነህ ንግግርህ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬጎደኛ:የነገጥላትመሆኑንአትዘንጋ:ግን ድርገት በጣምያሳዝናል:የመጀመርያው:የጣትእንጀራይመስለኛል:እንደኔአመለካከት:የማታውንያሳምርልህዊናውን:በተርፈ:ጎደኛእታብዛ!!!!

  • @መሲየናቲእህትአማራዊቷአማ
    @መሲየናቲእህትአማራዊቷአማ 3 ปีที่แล้ว +18

    ይህን ከሰማች አለሁ ብትለው

    • @meskizewde9878
      @meskizewde9878 3 ปีที่แล้ว

      I wishe🤔

    • @biniyamalex7
      @biniyamalex7 3 ปีที่แล้ว

      That would've been the best of the best 👌

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታዛዝናለህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ።

  • @wultageste538
    @wultageste538 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የዩቱቢ ጉድ🤔🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ታሳዝናለህ ግን ጐጃም ነህ?? አይዞህ ወንድም ከነማማ ቤት በእመቤታችን ስዕል አድኖ ምለህ ነበር ለዛ ነው ይህ ሁሉ እግልትህ🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @zeharatadese5085
    @zeharatadese5085 3 ปีที่แล้ว +3

    ወሀቅዳ ወሀ መልስ ነው ያተስራ አተማስቢየለህምደ የስውልጅ በስውእሚመራ ከሆነ ወላሂ እመኑኝ እደዚልጅ ከቱሁኖነው እሚቀርው እህትወድሞቸ የዝልጅስቃይ ለኛትምህርትነው ስለዚህ በራሳችሁ አስተሳስብብቻ ወደፊትቀጥሉ መቸምቢሆን አትወድቁ እኔ ጥሎብኝየጋደኝ ወሬአልስማም

  • @birtukantefera4051
    @birtukantefera4051 3 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ጎደኛ ምቀኛ አለ ህይወትህን ያበላሸዉ ጎደኛህ ነዉ አሱንም አምላክ ፈረደበት አንተ ግን የዋህና ሰውን የምታምን ነህ ከዚህ በሗላ ተጠንቀቅ:: የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว

    አንተ አማራ ነህ እንዴት አሳዘንከኝ አለም ሁሉ አማራን ምቀኛ ለወገኑ የማይሆን እያሉ ይላሉ እውነት ነው ግን አንተ በምትናገረው አማራ ብሎ ስው በፍፁም ጥሩ አይደላችሁም እይወትህ መለወጥ የቀና ክፍ ነው ይህ በእይወትህ የመጣ ክፍ የስራውን ስጠው። ሌላው ፓሊስ ያልታወቀ ከባድ ወንጀል አልጋ ተከራዩ እያሉ ስውን ጨረሱት! ፓሊስ ! ምንእየስራ ነው ይቆጣጠር አንተ ግን አትሞኝ አንተን የመስለ ሞኝ አላየሁም ግን በርታ

  • @sadamohamed2455
    @sadamohamed2455 3 ปีที่แล้ว +1

    በደህናው ዘመን ስለሆነ ነው እጂ የዛሬው ግዜ ቢሆን ኩላሊታቺሁ ይሼጥ ነበር አይይይይይ ግዜ ሁሉ ነገር

  • @fikremariyamkassa4777
    @fikremariyamkassa4777 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል ቢያሳዝነኘም እስከዛሬ ያየሗቸዉ ኮሜዲፊልም ፊልምም የሄን ያህል አላሳቀኝም የምር

  • @abelkassahun6168
    @abelkassahun6168 2 ปีที่แล้ว

    የውየገባህውንቃል ስላላከበርክነው መሀላመጥፎ ነውለማንኛውም አይዞህ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰዎቹ ግፍ ነው ሲሳይህን እራስክ ነው የደፋሄው ወደ አባትህ እርዳታ ተመለስክ ያንተስ ሞኝነት በዛ
    በጣም ነው ምታናድደው ያኔ ኮ በገንዘብ ስትጫወት አባትህንም አረዳህም የሆንክ ሰነፍ ቲሽ አናዳጅ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 ปีที่แล้ว +8

    ልጁ አዝናናኝ እደኔ የገጠር ልጅ ነው እናም ከበሽታው እንኳን ነጳ ሆንክ

  • @ሸገርየሁሉሀገር
    @ሸገርየሁሉሀገር 3 ปีที่แล้ว +1

    የአውቶቡስ ተራው ዝርፊያና አስገድዶ ብድ በሳቅ እምባዬን ነው ያስጨረሰኝ። "በቃ እንደዚህ እንደቆመ ሊቀርብኝ ነው ማለት ነው?" 😂😂😂

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህ ልብ አለክ ወንድሜ ግን እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ግልፅነቱ በፃቅ ገደለኝ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +6

    እረረረ"በመጨረሻያስቃል"ደግጦ"ወደይትልህድ"እባየዱብዱብአለ"ክክክክክክ

  • @zebibaahmed7242
    @zebibaahmed7242 3 ปีที่แล้ว +10

    ወየዉ በሳቅ ጀመሪ በሳቅ ጨረስኩት

    • @gme464
      @gme464 3 ปีที่แล้ว

      Minu new yemiyaskew?

  • @hawlethawlet6042
    @hawlethawlet6042 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እየሣኩም እየተገረምኩም ጨረሥኩት ሥትልጂ ወድን መድፈር ጀመርች አኡዚቢላ😢

  • @eyerusbity3871
    @eyerusbity3871 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርታ የሄም ቀን ያልፋል እሺ

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 ปีที่แล้ว +2

    ታሪክህ ያሳዝናል ወንድም። የመጀመሪያዋን ፍቅረኛህን መግፋት አልነበረብህም። ልጅቷም እናቷም በጣም ነበር የሚወዱህ። ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሁንህ የክፉ ሰው ወሬ አትስማ። ልጅቷን ተስፋ ሳትቆርጥ አፈላልጋት። ስልክ ቁጥሯን እንደምንም ብለህ አግኝ።

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 ปีที่แล้ว +8

    ሲጀመር ከልጅቷ ቤት መውጣት አልነበረብህም. ከዚህ በዋላ ጓደኛ ማመን የለብህም

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk እረ ይሄ ልጅ በሳቅ ገደለኝ ! አጋንንት ስራውን ሰራበት በዝሙት መንፈስ ተይዞ ነው እኮ! ምስኪን እንዴት የዋህ ነው ደግሞ አይማርም ! የማንም መቀለጃ ሆነ ለሴት አሮጊት ነው የሚባለው ክክክክክክክ ወይ ጉድ የማይሰማ ጉድ የለም ሼር ሼር ክክክክክ የመጀመረያዋ ልጅ ትሻልህ ነበር ሳይቸግርህ ተንከራተትክ !

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደውም ይባስ የመጨረሻውን ከፋሳ ???
    ያሣዘነኝ የማዘሪየዋ ኡ ኡ ኡ ስኳር ማሚ ዕድልህ በሴት ተጎዳህሳ ???

  • @elsamekonnen5120
    @elsamekonnen5120 3 ปีที่แล้ว +5

    አነተ ሰው ወደ እግዚአብሔር ካልተጠጋህ የብልጦች መጫወቻ ነው የምትሆነው

  • @kukiነኝየሰያሸጋሚስት
    @kukiነኝየሰያሸጋሚስት 3 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያዋ እርግማን ነው አተ ወስላታ እዳሳዘከኝ ልነግርህ አልችልም ወላሂ 😥

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሠው አምናለሁ ወድሜ ብልጥ ሁን አሁን ካለፈው ተምሬበታለሁ አሁን ብልጥ ሆኛለሁ አተንም ብልጥ ያርግህ ኦፍ ያማል ቅኔው

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 3 ปีที่แล้ว

      እኔም፡ዚበዛ፡የዋነኝ፡ያዉም፡የገጠርልጅ

  • @zbhkteach6355
    @zbhkteach6355 3 ปีที่แล้ว

    የዛች ልጅ ግፍ እና የናቷ ግፍ ነው በል በል ሳትሞት ይቅር በላቸው ከልብ አስቀይመሀቸዋል

  • @zuzuyoutube4253
    @zuzuyoutube4253 3 ปีที่แล้ว

    ያንተ ሞኝነት የጠና ነው እደት ሰው 3ጊዜ ይታለላል ሚስኪን በጣም ነው ያሳዘከኝ ወላሂ ውስጤን በላከው እሚታመን ጓደኛ የለም በተለይ ኢትዮጵያ ከበላሽታለይ አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን ያረብ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 ปีที่แล้ว

    ምን ብዬ ኮመንት እንደምሰጥ ግራ ገባኝ በታሪክህ አዝኛለሁም ተናድጃለሁም እድልክን ያበላሸብክ ያገርክ ልጅ የመጀመሪያ ጎደኛክ ነው ግን አንተ ደግሞ ከዛ መማር ነበረብክ በጣም ሞኝነት አብዝተሀል ሲቀጥል መጨረሻላይ አሮጊቶን እንደዛ ስትልክ ጥለሀት መውጣት ትችል ነበር አሁንም ሰው አትመን ወንድሜ

  • @alemnew8437
    @alemnew8437 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል የኔ ወንድም የለፊከቻሁ ፈተናዎች አይዞክ ፈጣሪ ያበርታክ

  • @hamudasfaw7326
    @hamudasfaw7326 3 ปีที่แล้ว +6

    አንተ አሁን ሰው ነህ የሰው ሁማር የጎጃም ከብት ካንተ አይሻልምደ

  • @hamocell4720
    @hamocell4720 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣምነዉ ያሳዘነኝ የዋህነዉ በጣም ድሮም ለዋህሰዉ አይሆንለትም

  • @حسينالحبشي-س9ف
    @حسينالحبشي-س9ف 3 ปีที่แล้ว

    እኔምአቀዋለሁ የናትያኑሮ አኡዙቢላ ይሔዉ አገቴሳይጠና በረሀገብቸቀረሁ

  • @selam7747
    @selam7747 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገባሀል የመቤቴን ምስል ይዘህ የገባህውን ቃል አፍርሰህ ነው የፈረደብህ

  • @sarahahmad8434
    @sarahahmad8434 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ልጂ Fb ጎደኛየ ነዉ ታሪኩን ነግሮኛል ያሳዝናል

  • @DA-uz6ib
    @DA-uz6ib 3 ปีที่แล้ว +18

    ጓደኛማመን ይቅርብህዝንጥ ያለሀብታምነበርክ አይ

  • @nasyaart6179
    @nasyaart6179 3 ปีที่แล้ว +7

    አንዳንዴ ዘማድም ይሁን ዋዳጅማማን ጥሩአይማጣም

  • @ነዋፍወሎየው
    @ነዋፍወሎየው 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ. የባልቴቶ ነው ያሳቀኝ. የደም ዝውውሬ አይሽከርከርም አልይ. አለ ክክክክክክክ

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 ปีที่แล้ว

    World Transformation Movement™
    Freedom
    ማንኛውም የጎሳ ተጠሪ ነኝ ባይና የዝንጀሮ ቤተሰብ ፖለቲካ የሚያራምድ መፅሃፉን ገልጣችሑ ማንበብና መረዳት ቢያቅታችሑ፣ Jeremy Griffith ቃለመጠይቅ ዕያስተረጎማችሑ ኣስረጂ ባለበት ትምህርት ውሰዱ፣ ተወያዩበት፣ ከቁሻሻ ኣመለካከትና ባህርይ ትፈወሳላችሑ። ዕብደታችሁም ይቀንሳል። ቦታውንም ለጤነኞች ችሎታ ላላቸው ለቃችሑ፣ ሰላም ዕንድትነግስ ትገደዳላችሑ።
    ሃይል መናፈቅ ጥሩ ዓደለም። ዕንደቅሪላ መረገጥና፣ ቅኝ ግዛትን ባርነትን የናፈቃችሑ ኣይነት ነው ተግባራችሑ።
    ከዚህ ጠባብነትና መንደርተኛነት ተላቀቁ ዕየተባላችሑ ተለምናችሗል። በተለይም የቤኒሻንጉልና የዖሮሞ ክልል ኣመራር ሰጪዎች ሕወዓትን ለማገዝ ሽርጉድ ማብዛታችሑን ማንም ዓውቆታል። በምንም ዓይነት መስፈርት ሀገር ልትሖኑ ዓትችሉም፥ ይሄንን ኣረጋግጥላችሗልሑኝ። የዖሮሞውን ኣደገኛነት በመረዳት ኬንያም በከፍተኛ የጦር ልምምድና ዝግጅት ላይ ነች። ዓውሮፓ፣ ኣሜሪካና፣ ኣውስትራልያ በተጠንቀቅ ላይ ናቸው፣ምክንያቱም ይህ ኣይነት የተመረዘ ጉዞ ዒትዮጵያ ዕየሄደች ያለችው ኣደጋ ያመጣል፤ የተለያዩ የኣለም ሕብረተሰብ ኣባላትን በስደተኝነት በመቀበላቸው።
    ይሄ ሑዋላቀር የጥሻ ፖለቲካ ለማንም ኣይመችም። ዛሬ ዕንግሊዝኛ ቋንቋን በመረዳታችን ከኣድማስ ባሻገር ባሉ ሃገሮች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በደል ግድያ ስንሰማ ተቃውሞ ዕናደርጋለን ዕንገሥፃለን ዕንደኣስፈላጊነቱም በቦታው ተገኝተን ለማስቆም ዕንፋለማለን።
    ይሄም ዕድል የተገኘው ኣንዱን የዓለም ያደገውን ቋንቋ ማዳመጥ መረዳት መናገርና ማንበብ መፃፍ በመቻላችን ነው። ቋንቋው የቅኝ ገዢዎች ነው ብለን ኣልተውነውም። ያደረሱትን ጉዳት ያክልም የጠቀሙት ነገርም ዓለ። ይብርቱካንም ፍሬ መራራ ነውና። ያ መራራው ፍሬ ተተክሎ ነው ብርቱካን የሆነው። የኣንዱ ኣፍሪካዊ ክፍል ላቅ ማለት ሊያስኮርፋችሑ ሊያስቆጣችሑ ኣይገባም። መበላለጥ ያለ ነው። ከፈርስ ቤት ከመስራትና ደም ከመለቅለቅ፣ የሰው ሬሳ ከመብላት፣ ጥርሷን ያበቀለች ሕፃንን በወላጆችዋ ከመገደል ለማዳን የሚሮጠው ጀግና በልጦህ ነው። ያ ተልካሻ በህልህ ከስገራ ጉድጓድ ኣይሻልም። ምነው ምንነካችሑ፣ ዕንዴት ኣታስቆሟቸውም፣ ዕንዴት ኣታስተምሯቸውም መባል ዓለ። ላንተ ሳይሆን ለክብሬም ጭምር ነው ተው የምልህ። ዕንዴት ዕናንተ ዕያላችሗት ለዛች ሐገር ይህ ዓፀያፊና ዘግናኝ ተግባር ይተገበራል

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 3 ปีที่แล้ว +7

    ደግሞውት ነው እጅ የቆየ ነው ልጅ በሳቅ ሰውን ይገላል አነጋገሩ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ጅል የእንግዴ ልጅ ነው ይሄ ባካችሁ? ደሞ አያፍርም ይቀባጥራል ይሄ ከንቱ ነው ይሄ ልንገራችሁ ወደ ፊትም የሚረባ ሰው አይሆንም ሊሆንም የሚችል አይነት ሰው አይደለም ካለፈው የማይማር የማይገባው ልክስክስ ነገር የራሱን ጥፋት በሁሉም ሴቶች ይለጥፍና ብዙ መከራ አየሁ ከዚህ ተማሩ ይላል ጅል ደሞ የፈጣሪ ስም ይጠራል የት ያውቀዋልን ፈጣሪን በሄደበት እንደ ውሻ ሲልክስከስ ነው ደሞ እነሱን ላይ ይለጥፋል ጥፋቱን ሰው አንዴ በዚህ አይነት ይሸወዳልኮ ምንም አይደለ ገን በተደጋጋሚ እየፈለገ እያደረገ? ደሞ ብዙ በሽታ አለ ሲፊሊስ ጨብጥ ኤድስ አባለዘር ተቀብሎ ወስዶ ለሌላው ደሞ ጦስ ይሆናል እንዲህ አይነት ማሀይም ከገጠር የመጡ ሰዎች ጨው የቀመሰ ከብት ይሆኑና ለሬሳቸውም ለሌላም ሰው ለሀገርም ችግር የሚፈጥሩት ደሞ ምክር ይሁናችሁ ብሎ ሲቀደድ ሞንኛ ጅል ነገር እንደሆነ ይገርማል የከተማ ልጅ ይህንን ያውቃል ገጠር ግን ይህንን አይሰሙትም ሚዲያ ከፍተው ይህንን ማቅረባችሁ ራሱ ምን ይጠቅማል ብላችሁ ነው?

  • @ዳባቴዋነፍጠኛ
    @ዳባቴዋነፍጠኛ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምስኬን በጣም አሳዘነኝ
    ከግንባሩ መተት አለበት ለዛ ነው ሴቶች ሲያዩት እንዲገናኛቸው የሚፈልጉት አግዚአብሔር የማርህ።

    • @monkeyd3700
      @monkeyd3700 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ እሱን መተ ት የት ነው እማገኝዉ እወዳለሁ ማድረግ

    • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
      @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      @@monkeyd3700 ሀራም

  • @zuzuyoutube4253
    @zuzuyoutube4253 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ ከሰቃይተካል ወዲም ፈጣሪ ይጠብቅክ ኡፍፍፍ በጣም አሳዘከኝ ሰው አትመን

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 3 ปีที่แล้ว +5

    "ለአህያ ማር አይጥማትም" ሞኝ የሚለው ቃል የማይገልፅህ ሞኝ ነህ!

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔስ ይሄፍቅርየሚሉት አስመርሮኛል ማንምአይታይም በጀራናትያደገያቀዋል

  • @እግዚአብሔርይመሠገን-ቀ3ነ
    @እግዚአብሔርይመሠገን-ቀ3ነ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ስምትኛዉ ዘመን አንት ግን እንዴዉም በጣም ትልቅ ችግረ አለብህ የሰዉ ልጆ አንድግዜ ይፈተኛል አንት ግን ከአንድ እንኳን ትምህራት አልወሰደከም

  • @mishu372
    @mishu372 3 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ ያሳዝናል በእውነት ጥሩ ሠዎች እንዳሉ ሁሉ ጔደኛ ማለት ምቀኛ መሆኑን የተረዳሁበት ታሪክ ነው ሁለቴም ህይወቱ ቢበላሽ በሰዉ ነው ሌላው ታሪኩ የሚያስተምረን ባለን ነገረ ተመስገን ብለን መኖር ሲገባን የበለጠ በመፈለግ የተሠጠንን ደስታ እንነጠቃለን እና ወንድሜ አሁንም አረፈደም በሰዎች ላለመመራት ሞክር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ساره-ض6ح7ر
    @ساره-ض6ح7ر 3 ปีที่แล้ว

    በሰው ነው የምትመራው እዴ ያዴው ሲገርመኝ ደግሞ ሁለተኛው ልጅ ብቻ ስህተት ስህተትን ያስተምራል አሁን ለራስህ እወቅ አይ አተ አባቴ ጉድህ አያልቅም ሆይ

  • @alemgezahegn9138
    @alemgezahegn9138 3 ปีที่แล้ว

    አደራ ብላ በማሪያም ሰም የተቀበልከውን አደራ መብላት ከባድ ነው ሌላው ነገር ዋሸሀት ተፈተንኮ ንሰሐ ያሰፈልገሐል

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ምስኪን አይጓደኛ ምቀኛ ፈጣሬ ከክፍ ጓደኛ ይጠብቀን
    የዋህነት ይጎዳል እህ በኔም ደረሶብኝ አይቻለሁ
    የገዛ ጓደኛየ እምወደውን ጓደኛ ይዛ የጠቀማት መስሏት ግን መጨረሻዋ አላማረም እንደጓደኛ ክፍ የለም

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ😂የልጁ አነጋገር ግን 😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ😅

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት በርታ አይዛክ እርኩሰ መንፉሰ ነው

  • @sarahalathyobyah504
    @sarahalathyobyah504 ปีที่แล้ว

    Yetedebelaleke semet tesemtognal seyasazen bageta ayzoh negem lela Ken new wendme geta yerdah 😭😭😭😭

  • @mahlatmolayoutube6665
    @mahlatmolayoutube6665 3 ปีที่แล้ว +1

    ግንለምድነው የእንጀራናትክፉየሚሆኑት አምላኬሆይመጨረሻየንአሳምረውነውመቼም😥

    • @zamzamjibril7390
      @zamzamjibril7390 3 ปีที่แล้ว

      Yene Konjo hulum Ye enjera enat and adelum Le Msale Ene Ye Njera enat nech Yasadegechgn Gin semwa Ye Enjera enat hone enji eswa enate nech Bicha Le Kifu enjera enatoch fetari Lbona Ystachu

  • @rahemmarahema8303
    @rahemmarahema8303 3 ปีที่แล้ว +24

    ታሪኩ ያሳዝናል ደሞም ያስቃል 😢😂

    • @mekdimz6985
      @mekdimz6985 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ በሣቅ

    • @Sofia-ip1lc
      @Sofia-ip1lc 3 ปีที่แล้ว +1

      ምንያስቃል

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ አያስቅም 🙄☹️☹️

    • @zamzam-ex9if
      @zamzam-ex9if 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @diborahdiborah2639
      @diborahdiborah2639 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢

  • @samorayesus7465
    @samorayesus7465 3 ปีที่แล้ว +8

    Is this guy telling a dream story!!!!!!!

  • @ethiopia9094
    @ethiopia9094 3 ปีที่แล้ว +5

    ትምርት ነው ለሌላው: ስንቶቻችን እድላችንን በገዛጃችን አበላሽተነው ይሆን?? የደምዝውውሬ የሚዘዋወረው 😂😂😂😂

    • @tejitumuluken8117
      @tejitumuluken8117 3 ปีที่แล้ว

      እንደት አረጎቶን እንኳ ምናለ እቢ ብትላት ገንዘብ ምን ይሠራል ቤቱን ባንተ ስም አደርግልሀለው ትላለህ እንዴ ብትልህስ ገንዘብ ምን ይሠራል እኔ ምልህ ፀበል ተጠመቅ ለዛውም ንሳሀ ገብተህ ሰይጣን አለብህ ሴቶች ሳያዩህ ለ ሌላ ነገር የምፈልጉህ ጅል እመቤታችን ይዘህ እህቴናት ትላለህ የማልከው ማሀላ ነው እንድ የምያከራትትህ

  • @betelhemgirma5951
    @betelhemgirma5951 3 ปีที่แล้ว +5

    ሚስኪን እንዲህ አይነቱ ነበር ማግባት ሚስኪን

  • @AB-fd8wt
    @AB-fd8wt 2 ปีที่แล้ว

    እደውዘና አረገኝበሳቅ የልጂቱጡርገናብዙያስለፋሀል

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይሢዝን"የአሏህ"የእጅራእናት"ምንአይነትጭካኔነው" እድሜናጤናለእናቶችን"ያረብ

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 3 ปีที่แล้ว

      ጥሩዎቹሙ፡አሉ፡በእጀአራ፡እናት፡አደኩኝ

  • @fanta3636
    @fanta3636 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ😭😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @salamadis1342
    @salamadis1342 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም. የሚገርም. እና. የሚያሳዝን. ታሪክነው

  • @salinag6478
    @salinag6478 3 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት አሳቀኝ የምር ልጁ ንግግሩ ታርኩ 😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @alemgashaw9643
    @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔን የ ሂዎት ታርክ አቅርብልኝ please 🙏🙏🙏

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ያላለህ ይከን ታሪክ የዛሬ 4አመት ስምቼዋለሁ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 3 ปีที่แล้ว

    እናትህ ስላልወደደችዉ እጂ ቆጆ ስላልሆነ አይደለም ቆጅ ቢሆንም ካልወደደችዉ አትወደዉም