What a sad story you shared with us sister 😢 really sad but I see how strong you are sister what doesn't kill you makes you stronger with God help i hope you will be able to heal this wound and overcome this trouble i hope you will forget it all and live your best life in the future ❤ thank you for sharing God bless
Sorry for what happened to you. Thank for sharing. My sister forget him .The solution for your problem is Jesus. Read Bible and pray 🙏 to God almight God.with out serenading your life to Jesus you can't overcome. God bless you.
የኔውድ እህት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እናኮ የግድ ወደስራ መመሰጥሽ ጥሩ ከሰው ምንም አይጠበቅም አይዞሽ አብሽሪ እህ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ
ከእንደዚህ አይነት እስስት ሰው አላህ ይጠብቀነ ያረብ
ይሄንን ታሪክ የሰማሁት ከ 5 አመት በፊት ነው፡ እስከዛሬ እንደዚ አይነት ድንቅ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ አልሰማሁም። ልጅቱ ግን አሁን ምን ደረጃ ላይ ፡ የጤናዋ ሁኔት እንዴት ሆነች update ብታደርጉን ደስ ይለኛል
Be degame ko kerba tenagralech bezu sew erdatdatawal bergetengnet teru deraja lay tehonalech bye Asebalew
ከጅምሩ ብር ብር እያለ እንዴት ነው ባል ይሆናል ኧራ ያንቺውስ የጉድ ነው
ያሳዝናል ሙኑን ይታመን አይዞሸ ብርች እህት አግዚአብሄር ብርታቱን ይሰጥሸ በርች ጠንከር በይ ያልፍል ዋናው ጤናሸ ደህና ይሁንሸ።
ያሳዝናል እህቴ ሴትልጅ ያስለቀሰ የተዋከበ ሂወት ነው ሚኖረው ሜቼም አይረጋጋም አይዞሽ
ትክክል ዉዴ
በጣም ነው እምታሳዝኝ. አላህ ይርዳሽ
😭😭😭😭😭😭የአሏህ ቁጣ ይውረድባቸው
እህቴ ሁላችንም እንሸወዳለን። ያንቺ ግን በዛ አይዞሽ 'ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል'
ደግ አደረገሽ የወንድ ሱስ አለብሽ
ሲጀመርእውነትየሚወድሽከሆነ ገዘብአይልምነበረ የራስሽስህተትነው
ይሄ አውሬ አብሮሽም ቢዘልቅ የባሰ ይጎዳሽ ስለ ነበረ ነው ፈጣሪ ከእሱ የገላገለሽ አይዞሽ እህት አታልቅሺ
ብዙ የሆንሽልት ሰው ነው ብዙ የሚጓዳሽ
እንዴት ላግኛት ፕሊስ
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ከእሱ የተሻለዉን ጥሩ ሰዉ ይሰጥሻል አንቺ አልበደልሽዉም የእጁን ያአገኛል
ታሪክሺ በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ምናለበት እኔን እንዳቺ የምትወደኝ ባገኘሁ ያለስራ ቁጪ አድርጌ የማስተዳድራት
@@נתנאלאסמרו 😋😋ine
ሠላም ላንች ይሁን እህቴ ይቅርታ እኔ የተሰማኝን ልገርሽ ከተሣሳትኩ አርሚኝ ጥረሽ ገርተሽ ያፈራሽውን ገንዘብሽን በረከት እድኖርው ላንችም የተርጋጋ ሂወት ወይም ትዳር እድኖርሽ ማልቀሥ እና መናደድን ትተሽ ዛሬ ነገ ሣትይ ቅዱሥገብሬኤል ወንቅሸት ገዳም ሂጅ እና ተጠመቂ እርግጠኛ ነኝ ተፈውሰሽ ትመለሻለሽ። ሥራሽም ንብርትሽም ቤተሠቦችሽም ጤናሽም ሁሉም እደድሮው ይሆንልሻል። አታረፍጅ
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ነገም ሌላ ቀን ነው አዲስ ህይወት አለ እሱን ከውስጥሽ አውጥተሽ ጣይው እንደዚህ አይነት ወንድ አያስፈልግሽም ህይወትሽን ከዜሮ መጀመር ትቺያለሽ ከምንም በላይ ግን ፈጣሪሽን ከፊትሽ አስቀድሚ በርቺ
What a sad story you shared with us sister 😢 really sad but I see how strong you are sister what doesn't kill you makes you stronger with God help i hope you will be able to heal this wound and overcome this trouble i hope you will forget it all and live your best life in the future ❤ thank you for sharing God bless
የሴቶች ችግር እወድሻለሁ ያለውን ሁሉ ማመናቸው ነው
ትክክል
ሰላም እህቴ እውነት በጣም ያማል እና እራስሽን ጠብቂ እረ ምን አይነትወንድ ነው የሚታመነው እውነት እኔ በጣም እየፈራሁ ባፈቅር እንኮን ውስጤን የምሰጠው ወንድ የለኝም እፍፍፍፍፍፍ 😂😂😂😂
😭😭😭💔💔💔
ኮሜንት ሰጪዎች ድዋ እናርግላት መሳደብ ጥሩ አይደልም አትፍረድ ይፈረድብሀ እህቴ አይዞሽ እሱ ቢሄድ ከሱ የተሻለ ይመጣል አንቺብቻ ጎብዢ ለሰው አትጨነቂ ከቤተሰብ ጀምሮ ሲደላሽ እንጂ ስትወድቂ ሁሉም ይረቅሻል ብቻ አንቺ ይሄን ልጅ ከልብሽ ለማውጣት ሞክሪ ሌላው ቀላልነው የኔ ዉድ
በጣም ያሳዝናል ከመጀመሪያውም እንደማይሆን ያስታውቃል እንዴት እንዳመንሽው ግራ ያጋባል በምን ማግኘት ይቻላል አልቺን አይዞሽ እህቴ
ታሳዝኚያለሽሽ: አቅሜ እና እውቀቴ የቻለውን ያህል ብረዳሽ ፈቃደኛ ነኝ: እኔ በአሜሪካ ሀገር የምኖር የሕግ ባለሙያ ነኝ: በእድሜ አያትሽ ልሆን እችላለሁ:
እህቴ አንቺ እንደዚህ እያደርግሺለት አመስግናለሁ ሳይልሺ ሲቀር ምን እያሰበነው እንኳን አትይምን
I listened to the story maybe 10 times 😭this is amazing un humans. I am so sorry to hear that
በጣም፡ይሰለቻል፡ንግግርሽ።አታሳጥሪውምእንዴ?አልጨረስኩትም
እስኪ አድራሻሺን ላኩልኝ በተቸለኝ አይዞሺ ልበልሺ በግርሺ መቆም እንድትችይ በዚህ መፃፍ አስፈላጊ ስላልሆነ
አይዞሽ እህቴ ሴትን ልጅ ያስለቀሰ ወንድ መቸም ቢሆን አይቀናውም አታልቅሽ
Ayzosh hulum yalfal esh gn kekrstna hiywet endatwech
የተከበራችው የፍቅር ቀጠሮ አድማጭ ቤተሰቦቻችን ይህ ተቋርጦ የነበረው ትክክለኛው ቻናላችን ነው የአስተያየት ተሳትፏችው እንዲኖር ይፈለጋል ተሳተፋ ቻናሉን እንደ አዲስ ለማስተዋወቅ ከማስታወሻ ማህደራችን እያስደመጥናችው ነው ወቅታዊ አዲስ ታሪኮችን እናስደምጣችዋለን እንድትሳተፉ ተጋብዛችዋል
አቦ አናደሽኛል አንቺ አበበች ጎበና ነሽ እዴ ለወንድ ልኝ ለዛውም በደንብ ሳታውቅው
😄😄😄😄👍
በጣም ያሳዝናል ግን ሲሄድ ሲመጣ መጠርጠር ነበረብሽ ቀድንመነን ብንነቃ ስበብ እየፈለገ ሲመጣ መጠርጠር ነበረብን የስራውን ይስጠው
አይ ሴት ምን ይሻለናል
Angetsh yikatel huuff akatelchign
ይሄ ሰው ሳይሆን አውሬ ነው እህቴ አይዞሽ ሰው ከሆነማ እቃሽን ከነ ዶክመንቶችሽ ለቃቅሞ አይወስድም ነበር ከአውሬው ነው ያጋጠመሽ
ይገርማል አቺም አስተሳሰብሽ የግራነዉ ቺግሩሽም ያቺዉነዉ እንደት ስሙን እንኳን አታዉቂም አቺም አይገባሽም እየደጋገም ብር ብር እያለ ሲጠይቅሽ አንድ አንድ ሴቶች ልባቸዉ መሬት የደረሰነዉ ለማንኛዉም ተማሪበት ይጠቅምሻል ለቀጣይም አተወድቂም
በጣም የምትጋርም ሴት ነት
እህቴ ሠው አንዴ ይሸወዳል አንች እድሜ ልክሽን ሙሉ መሣሣት መሸወድ ደግ አረገ ላሜ ቦራ ሢገኝ ይለብ እንጂ እንኩአን አላወኩሽ ባቅሽ ኖሮ 40 ነበረ የምለጠልጥሽ
አይባልም ሁላችንም ያገጥመናል ሴት ነሽ አይደል ወዴን አደለም የምንሸውዴው ሥለዚህ ነጌ በኔ የሚለውንም ማሠብ ነው
@@titiyoutub6254 anede yatalegn hulem endet yatalelgnle asebi anechi ande yatalesh hule siyatalelesh ayinorem ande ken wde rase lemles yigebale
አንቼ ግን በጣም ደደብ መሆንሸን ሰለተረዳ ብቻ ተጫዉተብሸ አትረቢም።
ሤቶች እባካችሑ ተጠንቀቁ
Endeziaynet teru yefeker setochem endalu alawkemem neber bewenet,
Ena yetbelen enetewawek endeziaynet seat ezih wechi yalenew, teeru sew akbari felagi.
Sorry for what happened to you. Thank for sharing. My sister forget him .The solution for your problem is Jesus. Read Bible and pray 🙏 to God almight God.with out serenading your life to Jesus you can't overcome. God bless you.
Thank you for the respond.May almight God encourages you 🙏.
Yegzir beg anchi nesh
ስታሳዝን አሁን እምን ዴረሰች በናታችሁ እምን እዴደረሰች አሳውቁን
Ehite ayzosh negem lela kene new
በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይ
😭😭😭😭😭 yasaznal ayzosh ehte gn yhn yahel lebsh yet tafto nwo ehet esu gn ayqnawom ayzosh yeset emba hewotu ymsqaqelal yeh leba
Ayzosh fetenna new. Be strong 🌷💕🌹
ኤድያ አንቺስ ልብ የሌለሽ ላም ነገር ነሽ እንዴት በወር 30 ግዜ ብር ብር ሲልሽ ትንሽ መጠርጠር ያቅትሻል ?
YeneMarrrrHayizoshHullumNegereLebegonwishi❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሺ
ግምነሽ እርካሽ ሴትነሽ የተለያዩ ፀባዮችን በግልፅ እያሳየሽ ቆምብለሽ ማሰብ ስትችይ ግደለሽሆነሽ ሲያይ የበለጠ ተጫወተብሽ ሴትማለት በተለያዬ አቅጣጫ ነገሮችን ማየት መቻል ይገባሽነበር
አይዞሽ እናቴ መበርታት አለብሽ ከምንም በላይ ጤንነትሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ እሱም ፈጣሪ ይፈርድበታል አንችን እንደዚህ ሂወትሽን አመሳቅሎ በሰላም አይኖርም ተቅበዝባዥ ነው የሚያደርገው
አይ ወንዶች ! ይእኛም እኮ ልባችን እንደ ጡታችን የተንጠለጠለ ነው
Anchi lelawu yekere worekun yewosedebesh se'at nebere maweke yeneberebeshe ahun ershewu egeziabeher yeserawun yesetewal kechaleshe tele amelekechina be gps liyezut yechelalu.
Selk kutreshin Endet mageget ecilalew?metaweku kalaciu sher adergu
Ayezoshe yene wude ❤❤❤
jil nesh
አያድርስ ነው
Yemigermew gin birr endalat kaweqena biqerbat tiqebelewalech. Endegena endiatalilat tifeqdletalech.
Ewnti btami tnkara sti nsh esuni lmagigti batimokr ftari ftari yrdash lbgo nw ehte
የፍቅር ቀጠሮዎች እችን ልጅ ማግኘት እፈልጋለሁና ስልኳን እንድትልኩልኝ እፈልጋለሁ
የአለማችን ሞኝ
ገዳይ ጠፍቶ እንጅ ሟች ሞልቷል ።
እራሥሽ ጠቢቂ
ጭራሸ ልብ የለሸም እያጭበረበረሸ እኮነዉ
Ahun
በምን እንርዳሽ
Terrible story, am sorry for you my sister
You was busy with maffia not with lover person.
Ahun mn mnindemttebki algebagnm yhe lj leba new irshiw hiwenshin lememrat mokri leba new beka
እንዴ አንች ደንዝዘሻል እንዴ እንዲህ ሲያደርግ ደግሞ በየቀኑ ብር እያለሽ ይወደኛል ብለሽ ማሰብሽ ሆሆሆሆ
ደግ አርጎል ካንዲ ሁሌቲ ሲዋሽሽ አይገባሽም
እንዴ አንቺ /እንዴ አንተ አይናቱ ነዉ ይህ ስው
Azosh ete ataleqsh ezaber ale terslesh
btame tegremiyalshe endte atetrterime
ይቅርታ ይደረግልኝና ሰው አንዴ ሁለቴ ሶስቴ ይታለላል አንቺ ግን ሺሚልየን ግዜ ሲጫወትብሽ ወደሽ ፈቅደሽ አስተናግደሽዋል አሁን እዚህ መተሽ ምን አርጉኝ ነው? አንቺንም አስይዞ አለመበደሩ ትልቅ ውለታ አርጎልሻል😄😄
Kkkkkkkk
😂😂😂
You need Jesus Christ he is the only true Love
መጀመርያምያንችሰዉአልነበረም
የተደገመ ፕሮግራም ነው
አሁን ምን ላይ ኔሽ
Yhnen bpolse masyz nebrbsh anchen bcha sayhuon lelawchen endzh ydergal slzh askumw Le polic mnagr albsh, Ebakachu enant ategbwa ylachu bdnb mekrwt yhnegr tekekl almhonun asrdwat Ebakachu!
እና 12000ሺ ብር አለዋ 11 ቤት 4 አለው
Btam mogn neshe lulum temhert yonshal engzh atdrg sew chkan know tnkake aderg lwdft, bzusew chkan new bstaszn.
ክፍል 2 አለው ?
Hahahahaha ere
@@FIKERish
ምን ያስቃል
አሁን ምን ደረጃ ላይ እንዳለች ለማወቅ ነዋ
ደግ አደረገሽ አያወ የተኛ የሚባል ተረት ድንጋይ
ድቆሮ መሆንሽኝ ስላውቀ ነው
መ
ምን ልርዳሺ
አይ ሴቶች
Wow💔💔💔💔💔💔💔
አይዞሽ የኔ እናት
አይዞሽሁሉምነገርለበጎነውምሆናሁ#ነገርግንግዘሁስደርስሁሉምነገርወደነበራሕይወትይመለሳል#መልካምንአድርግመልካምይሆንልሀልእንደተባለ፡አንቺለመልካምአድርገሻል#ጌታሁሉንነገርያስተካክላል።
Manim tifat yelebishim yagtemesh sew sew meslo sew yalhone dyblos algedeleshim awo migbaru gin ye sew aydelem yihen ershiw astemrosh alfual
Btame new ymgremew
😢😢😢😢💔💔💔
ImbetQidstYachinGaTihunuYeneIhiteeWuddd😭😭😭😭😭
ጂል
Once a lire always a lire. Your life love experience is a education. Don't trust no one. This guy is robbery criminal. U have to report to police.
ምን አጥተሺነው የምታለቅሺው ናፍቆሺነው ሌባው መ ማርሺ ብላሺነው
አንቺ በዚህ በከፋ ግዜ ጂሎ
j`e`i`e`l`
`
ቆይ ታመሻል ሌባ መሆኑን ሲገባሽ አያስጠላሽም ዋጋ ብታወጪ ይሽጥሻል አንቺነሽ ሰነፍ
ጅል``
Yne eht lwdft tetenkake yeh weshetam atalay know ayyyy gel athuhn eytchawetbsh know yhe leba durry mhun albt
You are too fool. The whole mistake is yours!!!
ይህን አጭበርባሪ ማግኘት ለፓሊስ ክልል መሆኑን አታውቂም? በGPS ማግኘት ይቻላል። ያወራችሁት ንግግር ሁሉ እንደ ማስረጃ ከቴሌ ፓሊስ ይወስዳል።
😢😢😢😢💔💔💔💔
Foolish