🔴 ቀለሜን አፉን ያስያዘች ጀግና ኦርቶዶክዊት እህት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል እኮነው በፕሮቴስታንት ፓስተሮች ምን የማይደረግ አለ አንዴ ምእመኑ ሳር ሰታበሉ አንዴ በማስቲካ አንድ ማስቲካ ለሁለት አበለኸቸውና አረገዙ በአካውንትህ አንድ ሚሎን ይገባለኸል ይገባልሻ የሄ የማይካድ ሐቅ ነው በማስረጃ ልላክልህ ምንፍቅና ሂወት ነው ቢባል ምን ይገርማል ኦርተዶክስ ክርስቶስ አትሰብክም ያልከው ስለማታቀው ነው በየቀኑ ክርስቶስ ይሰበካል ለሊት በኪዳን ምን ይባላል ክርስቶስን ከርእሱ እከጥፍር እግሩ የምትሰብክ ብቸኛ እምነት ናት ለፀጉርከ ለርእስከ ለአይንቲከ የከናፍሪከ ለገፅከ የጉሬኤከ ሁሉን አካላቱ የምታመሰግነው ኦርተደኩስ ብቻ ናት መንጤ ግን ስለቁስ ስለምድራዊ አካውንት ደብርህ ይዘህና ዛሬ ጌታ መኪና ይሰጠሃል ቤት ይሰጥሻል ሳትሰራ ወይጉድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጥረህግረህ ብና ነው ያለን

  • @DanoZekarias
    @DanoZekarias 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህክምናውን ሳይጨረስ ለምን ለቀቃችሁት ይህን ቀለሜን

  • @tensaetilahun6663
    @tensaetilahun6663 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ትልቅ ሴት አይደለሽ ባለጌ ቀለመ ቀለመ የለየለት ቀውስ ነው ባለጌ ባለጌ ያሳደገው ይሰማል ባለጌ።

  • @fitsumgetachew9414
    @fitsumgetachew9414 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያጸደቀውን ጻድቃን ማን ሊሽረው ይችላል የማሀይም ችግሩ ለማወቅ አለመፈለጉ ነው እነሡሥ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ብለው ሞተዋል እናንተ ግን የእነሡን የእግራችውን እጣቢ አትሆኑም እናንተ ዝምብላችሁ ጩሁ ወንጌል በመጮህ አይሰበክም።

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 6 หลายเดือนก่อน +2

    በቅዱሳን መከበር የማይሸፈን ክብር ያለው እውነተኛው ኢየሱስ መጥቶ ቅዱሳንን አታዋርድ ብሎ ቢገፅፀውም አይሰማም ፣ ሐሠተኛውን ኢየሱስ ስለሚያመልክ !!!!

    • @HannaM-f7i
      @HannaM-f7i 5 หลายเดือนก่อน

      ቅዱሳን የተባሉት በክረስቶስ ነዉ

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጰንጤዎች ግን በ ኤርምያስ የምታፍሩ ይመስለኛል።

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 หลายเดือนก่อน

    Yesu beti yemitigabu manimi inde ihitachini mikiri lamasixati mokiru
    Kasu yiminimari timirti yelemi ka sidibina ka miqayinat now miasitamiro

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 หลายเดือนก่อน

    ጴጤዋች ግን የአላፋችሁ አሰሙ መጀመርያ ሰዉ ማዳመጫ እንዴት ያጣል በኢየሱስ ስም

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማዝነው የሄን እብድ በቤቱ ቁጭ ብለው ሲሰደቡ የሚያዳምጡትና በቤታቸው ጋብዛውት የዚህን። ለሀጫም መንደሬ የሚያሰሙን እናዝናለን የሚናገረው ነገር ያስቀኛል የሚሉም አሉ ይሄን ዲያቢሎስ ምኑ ነው የሚያስቀው

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 หลายเดือนก่อน

    Iheni yemisama higi akali maxayaqi alabati iheni milasami

  • @meskikebie6289
    @meskikebie6289 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሊጫን ይገባው ነበር ቤተሰቦቼ?

  • @SelamSelam-u9z
    @SelamSelam-u9z 5 หลายเดือนก่อน

    Menfesu.tekatel.wegawuti

  • @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
    @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ይሄ ምን ይጠቅማል ሸር ያ
    ደረጋችሁት

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 5 หลายเดือนก่อน

    አይንህን:ያውጣው:ከኦርቶዶክስ:እራስ:ላይ:ወረድ:አንተ:ቆሻሻ:አፍህ:ይሸታል:ስታወራ:አንተ:እንኳን: ልታስቀድስ:በበሯም:አላለፍክ:ከብት:

  • @absabs9882
    @absabs9882 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ሃይማኖቱ እየተሰደበ ቪዶ እንዲታይልት አንጫጫችው ብሎ ይፖስታል?? አይደለም ማንጫጫት የሚረባ ነገር አልጠየቀችውሟ።
    አንተ ግን ለብር ብለህ ሃይማኖቴ ስትሰደብ ስሙልኝ ብለህ ትለጥፋለህ😂😂😂

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 5 หลายเดือนก่อน

    ምን አገባህ የራስህን ያንተን እየሱስ አንቀበልም ታብዳለህ

    • @biruktigabu9086
      @biruktigabu9086 5 หลายเดือนก่อน

      Wendme Dawit Geta yiwedhal tekebelewna begeta erf bel

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc 5 หลายเดือนก่อน

      ነዉር ልቀበል አልችልም ያረፈም የለም 80ፐርሰንት ፖስተሮቻችሁ እየሸሹ ነው ግማሹ እንዲሁም እስላም እየሆነ ነው

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 6 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ ውሸታም መሆኑን እራሱም ተናግሯር በልጅነቱ ፈስ ፈስቶ አልፈሳውም እል ነበር ብሏል የወሬ አጋንንት አለበት

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 5 หลายเดือนก่อน

    በውሸት እንዳንተ ያሉ በጥላቻ የተሞሉ የሚሉት ነው እንጂ ቤተክርስቲያን እንዲ አይነት ትምህርት ፈፅሞየላትም ጊዜውን ተጠቅመችሁ የቀብራችሁት ፈንጂ ነው::

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ መሐይም ለምንድን ነው የማይደፈር የምትደፍረው ?ከዚህ በሽታህ እንድትፈወስ እባክህ በቅንነት አንብብ ተረዳ!!!

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 หลายเดือนก่อน

    Anite sexani ahuni alifa sowuni ba sow litabalanihi yetanasaki
    Adirisi bitibali atadarimi wishatami

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ቀለሜ፣ አንተ ያልገባህን ነው ቲክ ቶክ ላይ የምዘባርቀው አስቲ ማስረጃህን አቅርብ፣ ምንም የለህም ወሬ ብቻ ። ከ አውቀት ውጭ የሆንክ ሰው!

  • @futureoftech-l6l
    @futureoftech-l6l 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የሽርሙጣ ልጅ