⛔ የአኬ ማያዳግም መልስ ለፓስተር ኤርሚያስ/ቀለሜ እና ዘማሪት ሶፊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዟችሑ እውነት ታሼንፋለች ነገርግን ጥረት ትፈልጋለች

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በቅድሚያ ሠላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።
    ይህ ኤርሚያስ የሚሉት አንዲህ በቃ ለየለት ማለት ነው? አንዲህ መዘላበዱ ክፉ መንፈስ አንዴት ቢሰለጥንበት ነው።
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ዳኛ ተማላጅ እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ያላመኑና አማላጅ ከሚል ከሀዲና የክህደት አስተማሪ ፣
    ለቅድስት ድንግል ማርያም ለቅዱሳንና መላክትና ለፃድቃን ክበር ከሌላቸው
    የክርስቶስ ጠላት የሆኑት አንደነ ኤርሚያስ የመሳሰሉት ከኢትዮጵያ ተዋህዶ ሀይማኖት ጋር ምንም የሚጋሩት ነገር ሳይኖራቸው ስለ ድርሳነ ሚካኤል አንነጋገር ማለቱ ምን አይነት ሀፍረት ቢስና የመንፈስ ደሀ ቢሆን ነው። ስለ ድርሳነ ሚካኤል ቀድመውኑ ምንስ ይመለከተዋል?
    በአጆቻቸው መፅሀፍ ቅዱስ ይዘው
    በአፋቸው ደግሞ ኢየሱስ ከርስቶስ አማላጅ ነው አያሉ ከመመሰከርና ከሚያስተማር በላይ ክህደት የለም።
    አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😊😊❤❤❤