የኦርቶዶክስ ጥርት ያለው ትምህርት "ያመነ የተተመቀ ይድናል ይሉና ማመን በማይችሉበት እድሜ ላይ በህፃንነት ይጠመቁና ክርስቲያን ነኝ ይላሉ።" "Please remember to be humble in the presence of the word of God."
Ake please ewiket endasitabiyatchu take care lelelotch enkifat endatihonu. And ofcourse orgiinal Sin no one will be asked by zat Sin but in new Testement we all shall beleive in Jusus christ we have now new rule በአንድያ ልጁ በማመንና ባለማመን ነዉ የሚፈረድብን
This is exactly why most protastant love Aklilue, something tells us what’s going on this guy minds, orthodoxian pay attention on aklilue, and compare about Protestant arguments and Aklilue lessons, it seems to me the same! This guy tried to separate orthodox unions. Nothing else!
Ayee Abu never expect zis kind of explanation from u I wonder, Adam yametaw merigem ahun lay manin besu ayiteyekim but in new testement z heaven is already opened cause of Jesus christ and we all we will be asked Jesus christ bemamenina balemamen
Akililu if you really think kiss Deb-kulu was wrong you can not jump to attack our spiritual father on the public? That’s absolutely unacceptable and wrong. Again do not criticize anyone because you are wrong? Of course protastant it could be happy on this argument, the question is must be how this happened? Because your own hiding interest.
We also think that Kesis is wrong . Kesis is the first one who started criticizing . Kesis made abunch of wrong teachings by claiming it is the Orthodox church teachings but he don't have any evidence for it .
መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር በእእድሜና ጤና ይስጥል ለሚያዳምጠው ምዕመንና የሚጨነቅና ለቤተክርስቲያናችን የሚያስብ ሰው እንዳንተ ነው
*እውነት ለመነጋገር አባታችንም አኬም ለእኛ ውዶች ናችሁ ግን አለመግባባቶችን በውስጥ መስመር መፍታት ያስፈልጋል!
*አኬ አባታችንን ይቅርታ መጠየቅህ እንደ ልጅ ተገቢ ነው ተባረክ!
*የድንግል ልጅ ሁላችንም ይጠብቀን!
አነተ ብቁ ንቁ የሆንክ ጄግና ወጣት ነህ፠ለቤተክስቲያናችን ታስፈልጋለህ ጎበዝ ተባረጨልን በጠመጠመ አይደለም ትክክል
ህ መማር አለብን የቤተክሪስቲያን አስተምሮ ጠንቅቀን ማወቅ አለብን
አኬ ወንድማችን ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የድህነት ትምህርትን ለ እኛ ብቻ አይደለም ለሌሎች ለወንድሞቻችን ጭምር የሚስተምር ምርጥ ወንድማችን ነው።
ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ በመረጋጋትና በመመርመር እንማር።
አክሊል ከአባታችን ጋር የምታደርገውንክርክር እየሰማሁ ነበር ክርስቶስ የሞተው ወይንም ቤዛ የሆነው በዓለም ለሚኖሩት እና በኀጢአትበግዞት ላሉት ጭምር ማለት በሰይጣን በሲዖል ላሉትስለሆነ እነዛ ሰዎች ድነዋል ማለት ነው ግን ክርስቶስከተነሳና በምድር ላይ ካስተማር በኃላ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንም እኔ እንደገባኝ
አባትና ወንድሞች እግዚአብሔር አንደበታችሁን እየመራ ያስተምረን! በተረፈ ለሚከሰቱ የቃላት አለመግባባት ከሁላችንም በላይ የሆነች የከበረች ቅድስት በተክርስቲያን ስላለችን መጫጫህ አያስፈልግም የሚመለከታቸው ሊቃውንት ጋር ፈታችው ለወደፊት ኑ
ፍቅር ትህትና እና ትዕግስት በአንድነት ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ትበልጣለች ትዕቢት ሳጥናኤልን ከመላእክት አለቅነት ወደ ሰይጣንነት የለወጠ አደገኛ ስውር ሀጥያት ነው ሁላችንም እናስተውል
መናፍቃን አፈሩ ???ማፈር ያለብን እኛ ነን በቲክ ቶክ ላይ እርስ በእርስ መከራከር ❤ ወደፊትም ጌታ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤❤
የምን ይሄን ያህል ማካበድ ነው ሰዎች መሆናቸውን እትርሱ። እንዳነበቡት እንዳዩት እንደተረዱት የሆነ ቦታ መለያየት ቢኖርና ቢወያዩ ከነሱ የተለየ ሰው ይፈታዋል አለቀ። አዋጊዎች ነገር አራጋቢዎች እዚህ ቁጭ ብላችሁ እሳት የምትጭሩት እናንተ ናችሁ ይልቅ እናንተ አቁሙ!!
አኬ እርግማንን እና የዕዳ ደብዳቤአችንን በመስቀል ጠርቆ አስወገደው ይላል ያንን መልሰህ ወደ ዓለም እያመጣኸው ነው ከጌታ ስቅለት በኋላ እርግማን ዓለም ላይ በአንድ ሰው ላይ የለም ያ ማለት በሚያምንም በማያምንም ላይ እርግማን የለም የክርስቶስ ማዳን ልክ እንደ ፀሐይ ነው ፀሐይ ለሁሉ እኩል ታበራለች ክርስቶስም ማንንም ሳይለይ አድኗል ታድያ ይህን ድነት ያልተቀበሉ አለማመናቸው ሐጢያት ሆኖ ያስፈርድባቸዋል እነዚህ ሰዎች አይጠመቁም በክርስቶስም አያምኑም
ትዕዛዛቱን ሁሉ ያዛባሉ ስለዚህ እነዚህ ሁሉ ሐጢያት ስለሆነ ከክርስቶስ መንግስት ይለያቸዋል
Kises kale hiwot yesemalin 🥰🥰🥰
ያሬዶ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
የኦርቶዶክስ ጥርት ያለው ትምህርት "ያመነ የተተመቀ ይድናል ይሉና ማመን በማይችሉበት እድሜ ላይ በህፃንነት ይጠመቁና ክርስቲያን ነኝ ይላሉ።" "Please remember to be humble in the presence of the word of God."
ሲጀመርም የመምህራኑ ውይይት የቤተክርስቲያን ትምህርት እደነሱ አረዳድ የተምታታ አደለም ማነም በተረዳውና በገባው መጠን ሊናገር ይችላል ያ ደሞ ያንዱ ስህተት አረዳድ ይፈጠራል አረዳዱን ለማረም ደሞ ቤተክርስቲያን ያልተንገዳገደ ትምህርት አላት ችግሩ በዚህ ይፈታል አበቃ።ኑፋቄና ክህደት ከሆነ ደሞ ተገስፆ ተምሮ እንቢ ካለ ተወግዞ ይሸኛል።ምክንያቱም ማንም ሠባኪ ከቤተክርስቲያን በላይ አደለምና።እንዲህ አይነት የግለሰቦች አለሠግባባት ግን መጀመሪያ በግል ቢፈታ ጥሩ ነበር ከሆነም ማንንም አያስፈነድቅም የነሱ አለመግባባት አለቀ ቁልፉ ቤተክርስቲያን ጋር ስለሆነ
የጉርምስና ያለመብሰል ያመጣው ችግር! ቀሲስ ያሉትን በአግባቡ ለመረዳት ያለመሞከርም አንድ እርሞጃ ወደሀሳባቸው ለመቅረብ ያለመፈለግ ይታይባቾኋል ስከኑ ጎረምሶች።
ያሬዶ ያንተን አይነት አመለካከት ያላቸወን ያብዛልን !! ተባርክ🙏🙏🙏
Wd wendma aka hulun nger beslam mftatu btam ds yelggal lela gza wd wendma bwest tngageru betrefe wendma endtenagerkw kdus tofffit kbebloche hulunm yasrdal orthodox tewahedo hymanotachn hla yw nt betkrestian 1 nat egzabher khulachnm gr yhun amen ❤❤❤
ዳቆን መዝሙር ያሬድ ትክክል ብለሃል:: ሁሉም ከቤተክርስቲያን በታች ነው:: ብዙ አባቶን አንድ አይነት ትምህርት አስተምራ ሁለት ሃሳቦችን አንድ ታደርጋለችና ከ አባቶች እንማር:: ሁለታችሁም ለቤተክርስቲያን ካላችሁ ቅናትነት ነው እንጅ ለግል እውቅናም ጥቅምም ወይም እኔ አዋቂ ነኝ ለማለት እንዳልሆነ አውቃለሁ::
መታዘዝ ከመስዋት ይበልጣል እያልን እኛ የማንታዘዝ ከሆነ ከንቱነት ነው!
Ake please ewiket endasitabiyatchu take care lelelotch enkifat endatihonu. And ofcourse orgiinal Sin no one will be asked by zat Sin but in new Testement we all shall beleive in Jusus christ we have now new rule በአንድያ ልጁ በማመንና ባለማመን ነዉ የሚፈረድብን
1
ሰው አትከተሉ ግን ክርስቲያኖች ።
Tekekel abatachin kalehiwhot yasemalegn
አባ ኦሪትን ነው ያወሩት አኬ ሀዲስ ነው ለማንኝውም እንኳንም ተግባባችሁ🥰
መጀመሪያ በቲክቶክ የሚንጫጩት ለገንዘብ መሸቀጫ ነዉ እንጂ የጠለቀ የአብነት የቲዎሎጂ ትምህርት ተምረዉ አደለም በራሳቸዉ ቃርመዉ የተረዱትን እከሌ እከሌ እንደሚሉ መረዳት አለብን።
ለዓለሙ ድህነት የተሰቀለዉን የፍቅር ፍጻሜ ቂመኛ አድርጎ ያመነ ከሲኦል ወጣ ያላመነ ቀረ ፈርኦን ሔሮድስ አልወጡም የወጡት ጥቂቶች ናቸዉ የሚሉት እነዚህ የቲክቶክ ሐዋርያት ናቸዉና ተጠንቀቁ ለማለት እወዳለሁ
Aka please erasehen beku atarege endateset
ለምን ግን በዉስጥ ተገናኝታችሁ ብታወሩ እና ብታስተካክሉና ግልጹን ለሚከታተላችሁ ብታስተምሩ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ አይነት አስተምህሮ ስላላት እንደ ጴንጤ የተደበላለቀ አይደለምና❤❤❤❤
ተደበላልቋል እንጂ የምን መሸምጠጥ ነው?
This is exactly why most protastant love Aklilue, something tells us what’s going on this guy minds, orthodoxian pay attention on aklilue, and compare about Protestant arguments and Aklilue lessons, it seems to me the same! This guy tried to separate orthodox unions. Nothing else!
የቃላት ድርድር ነው ያስቀመጥከው ይህ ዘመን በማስረጃ እንጂ በመሰለኝ በደሳለኝ አይሆንም ምሳሌ አስቀምጥ በዚህ አስተምሮው ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ያፈነገጠ ነው ብትል አደንቅሀለሁ ያደነኩህ ጥሩ እንግሊዝኛ ትፅፋለህ😂😂😂😂
@@haymanotarega1105
ሙሉ videoውን ራሱ ያየው አይመስልም
Aka gedelatena deresanat anbebe orthodoxawi menefes telabesalehe beraseh atetabey tesetalehe, wendemawi mekera new ,beluy ena adis kidane menorun ateresa ,denenale eyedanene new, enedenalen this is Orthodoxawi temeheret,
አረ አኬ እንዴት አባታችንን መረዳት አቃተህ ? የሚናገሪት ስለ ኦሪት ነው ጥቅስ ጠቅሰው ተፈፀመ ሲሉህ ስለ በአዳም በወሰድነው እርግማን በክርስቶስ አየሱስ በመስመል ላይ ሆኖ በመጨረሻዋ ሰዓት ተፈፀመ አለና ዘጋወውው ሲሉህ ለምን ማለት የፈለገጉትን መቀበል አልፈለክም??
2----ክርክርህ እኔ በልጦታለሁ ይመስላል
3- ለምን እየሱስ ክርሰቶስ አትልም?? ጌታ ጌታ ትላለህ ለስሙ ክብር የለለህም እንደ ኦርቶዶክሰ አባቶች በሙሉ ስሙ ጥራ ኢየሱስ ነው የምትለው
4-አሁን አንተ ለማስተባበል መጣህ ቀሲስስ ?? እና ግዜ ሰጥቼ ስለምማር ጉራህ አዋቂ እኔ ብቻ ነኘኝ የምትመስል ጢቢራህን ቀንስ መንፈስህ ኤፍሬም ባለ ግዜ ይመስላል እና ኦርቶዶክስ ሁን አስተምህሮትህም እንደ አባቶቻችን
Ake be iwnet arif hasab new yanekew beteley sint sew new yewaexaw bilo mekerakeru ayasfeligim mekniyatum ayimeleketenim tiru new ake
አኬ ግን አጉል እየተመራመርክ እንዳትስት እመብርሃን ትጠብቅህ
እንዴት በውስጥ መስመር አታረጉትም? ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አታስተቹ።
ትቢትን አስወግዱ ፍፃሜው ዉድቀት ነው
😂ፔንጤ ፔንጤ ለምን
ewunte nw kesis egname esun nw yemnelew
አኬ ጉረኛ ነው መጨረሻው የራሱን ሪፎርም ማስነሳት ነው።
ቱሪናፋህን አትንፋ መሀይም
ክርስቲያንክ ከሆንክ ንስሀ ግባ ክርስቲያንካልሆንክ (ፕሮቴስታንት )መከፋፈል ልማዳቹ ስለሆነ አያስደንቀንም። ሁለቱም አልተሳሳቱም የየራሳቸው መረዳት ነው።
አኬ ግን የተሰማህን ሁሉ አትናገር
Ayee Abu never expect zis kind of explanation from u I wonder, Adam yametaw merigem ahun lay manin besu ayiteyekim but in new testement z heaven is already opened cause of Jesus christ and we all we will be asked Jesus christ bemamenina balemamen
ሲጀመር ከተወሰኑት በስተቀር አብዛኞቹ ምንም የኦርቶዶክስ ጠርን ያላቸው አይደሉም ይሄንንም እያወቅን በአደባባይ እንደዚህ ግብዝ መሆን ለምን አሰፈለገ። ያለሽ መሰሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል አለች አንዷ😅😅።።
ይህ ቻናል ግን?
Shame on you all, betrayers ? 🏃🏿♂️➡️👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
Akililu if you really think kiss Deb-kulu was wrong you can not jump to attack our spiritual father on the public? That’s absolutely unacceptable and wrong. Again do not criticize anyone because you are wrong? Of course protastant it could be happy on this argument, the question is must be how this happened? Because your own hiding interest.
We also think that Kesis is wrong . Kesis is the first one who started criticizing . Kesis made abunch of wrong teachings by claiming it is the Orthodox church teachings but he don't have any evidence for it .
ቀሲስኮ ዘበነን ከመናፍቃንጋ ሆነው ዘበነን ሲሳደቡ ነበር ምንም መረጃና እውቀቱ ባልነበራቸው ጉዳይ
እነዚህ ጎረምሶች መጭረሻቸው ምንፍቅና ነው
ይድፋህ
ለምን?@@Hana-oc1fn
በኃይማኖት መሃይም መሆን አያድርስ ነው። ተማር
አኬ ምን ሸ ነው ይህ ሁሉ ትብት 🙅 ወደ ምንፍቅና
ምን አይነት ትእቢት ነው? ከአባቶች በላይ አዎቂ ነኝ አልክሳ! አክሊለ ውስጥህ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስላል!!!
አኬ ምን ሸ ነው ይህ ሁሉ ትብት 🙅
አኬ ምን ሺህ ነው ይህ ሁሉ ትብት 🙅
😂ፔንጤ ፔንጤ ለምን
አኬ ምን ሸ ነው ይህ ሁሉ ትብት 🙅 ወደ ምንፍቅና
አኬ ምን ሸ ነው ይህ ሁሉ ትብት 🙅
አኬ ምን ሸ ነው ይህ ሁሉ ትብት 🙅 ወደ ምንፍቅና