ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እውን ዳግማዊ ላሊበላ? አጃና ሚካኤል ፍልፍል ዋሻ ቤተክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2023
  • #ውሃ_ልክ #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 41

  • @user-ol4vb3si8c
    @user-ol4vb3si8c 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርምና የእግዚሃብሄር ድንቅ ስራ የሚታይበት ቦታ ነው በተለይ የፀበሉ አወራረድ የፈጣሪን ድንቅ ስራ የምናይበት ቦታ ነው የእግዚሃብሄር ፍቃድ ሆኖ ቦታውን አይቼዎለሁ አጃና ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ዳግም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 ปีที่แล้ว +1

    የፈውሴ ቦታ ነው ቀስተደመና ረቦ የምትጸበሉበት ነው ግሩም ድንቅ ነው ወደፊት ገናና የሚሆን ነው ፋና እናመስግናለን ግን መንፈሳዊ ፕሮግራም በ ክላሲካል ማጀባችሁ ደስ አይልም ይስተካካከል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm ปีที่แล้ว +1

    በቦንብ ልታፈርሱት ነው መቼም ዘንድሮ ቤተክርስቲያን አንይ ብላችኋል
    አሳስቧችሁ አይመስለኝም

  • @sifen5
    @sifen5 ปีที่แล้ว

    💐💐💐💐🌹👍👈

  • @user-fz4xs9kn2k
    @user-fz4xs9kn2k ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የፈቀደው ማንም አያስቆመዉም

  • @gechogecho9726
    @gechogecho9726 ปีที่แล้ว +1

    የትነው የሚገኘው?

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 ปีที่แล้ว

      የእኔም ጥያቄ ነው።

    • @user-ob9jy8xt2t
      @user-ob9jy8xt2t ปีที่แล้ว

      ሲእል

    • @totoshj6400
      @totoshj6400 ปีที่แล้ว +1

      seladegaye nw botawu ka daberaberehan 42 kilo metere laye nw yamigegnawu

    • @user-lj2dr5hc3b
      @user-lj2dr5hc3b ปีที่แล้ว +1

      ሠላ ድንጋይ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም እንደደረስክ ባጃጆች አሉ ወደ አጀና ሚካኤል የሚያደርሡ ስፍራው ልዩ ነው የፀበሉ ተአምር ድንቅ ነው

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-lj2dr5hc3b ላ አደለም

  • @user-lg8gz2sz8s
    @user-lg8gz2sz8s ปีที่แล้ว

    🦘🦘Hagerachinin Le Hagerachin Mistr Argtenal Bilachu Asibu Hagerim Lerasu Hagre Mistr Honalichi Inde Bilachu Ethiopian Ethiopia Megobnget Masgobnget Jemiru🚁🚁🚁🚁🚁🦘🦘🦘

  • @user-cs5nb2ud3j
    @user-cs5nb2ud3j ปีที่แล้ว

    Yeajana Kidus Michael Debre Mihret Betekiristian Ena beahun seat bemefelfel lay yemgegnew yemeskele kirstos filfil washa andenet gedam yemigegnew Besemen Shewa Bemojana wedera woreda Sihon keaddis Abebeba 202km new,aktachawm Betsadkane Mariam Bete kirstian bekul Sela dingay kederesu behualaa 10km riket geba bilo yigegnal

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 7 หลายเดือนก่อน

    Be science ena ke nechu alem betemarkew ke serahew esu filfil washa sayhone Terbe sheleqo yebalale !

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የአማራ መሬ ብሆን በየቦታው ውሀ ሲፈልቅ ፀበል እያለ የሚጃጃለውን ሰብስቢ አንድ ቦታ አርጌ ከዚ ከዚያ ለጉብኝት ለአትግልት አርጌ ይህንን በባዶ እግሩ የሚሂድ ምስጌን እዝብ ቀን ይወጣለት ነበር

    • @user-tr8ni6yk6p
      @user-tr8ni6yk6p 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ልሳንህን ይገስፀው 👹

  • @mule6347
    @mule6347 ปีที่แล้ว +1

    ፓለቲካችሁ ይበቃችኋል ቤተ ክርስቲያንን ተዋት እባካችሁ

  • @user-ob9jy8xt2t
    @user-ob9jy8xt2t ปีที่แล้ว +1

    በየዋሻዉ የሚያንከራትት የፍልፈል መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 ปีที่แล้ว

      AMEN! የሚገርም ሀዝብ፡፡ ያሳዘናል!

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm ปีที่แล้ว

      ምን አገባሽ አገባህ የእርጎ ዝንብ ምን ጉዶች ናችሁ ዝምብለህ በጫማ ተረገጥ አህያ

    • @esraeltamrat6346
      @esraeltamrat6346 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቆሮንቶስ 40 ቀን እና ሌሊት ጾሟል ጸልዩአል!
      በላይህ ያደረው ሰይጣን በ ቅድስት ስላሴ ሰይፍ ይመታ!

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm ปีที่แล้ว

      @@esraeltamrat6346 የናተ ሰይፍ አያልቅ በየአዳራሹ እየተረገጥሽ በጣልያን ጫማ ከናንተ የባሰ ደንቆር በአለም ላይ ከለ ልቀጣ የማንም ጎረምሳ መጫወቻ የማናቅ ይመስልሻል በየ አዳራሹ አየተዳራሽ የማናቅ ይመስልሻል መሳደብ መብትሽ ነው እዩ ጩፍ ይጠፍጥፍሽ

    • @user-ob9jy8xt2t
      @user-ob9jy8xt2t ปีที่แล้ว

      @@DagiAnanu-ox6rm ሰዉ የዋለበትን ቦታ ይመስላል አነጋገራችሁ የማን ልጆች እንደሆናችሁ ይመሰክራል,

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 ปีที่แล้ว

    ሰንት የተራበ ያበላ ነበር ገንዘቡ፡፡ ዕረ . .. እያሰበን? በተ ከረስትያን መች ተፋ በመድሪትዋ?? 😃

    • @user-kt1nv9it3y
      @user-kt1nv9it3y ปีที่แล้ว

      ምን አገባሽ ወሬኛ

    • @esraeltamrat6346
      @esraeltamrat6346 ปีที่แล้ว +1

      እኛ ቤቱን እንስራ እርሱ ያበላናል ያጠጣናል!
      ሰይጣን እግዚአብሄርን ሲፈትነው "አንተ የ እግዚአብሄር ልጅ ከሆንክ ድንጋዩን ወደ ዳቦ ቀይረው"ብሎታል
      አንች ደግሞ ደገምሽው!

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 ปีที่แล้ว

      ለምን አንቺ አታበይም

    • @user-tr8ni6yk6p
      @user-tr8ni6yk6p 4 หลายเดือนก่อน

      አፍር የበላሽ ከርስ እሱ ፈጣሪ መቼ አጣናነው ሚመግበን የሱን ቦታ አፍርሱ ምትሉ

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የአማራ መሬ ብሆን በየቦታው ውሀ ሲፈልቅ ፀበል እያለ የሚጃጃለውን ሰብስቢ አንድ ቦታ አርጌ ከዚ ከዚያ ለጉብኝት ለአትግልት አርጌ ይህንን በባዶ እግሩ የሚሂድ ምስጌን እዝብ ቀን ይወጣለት ነበር

    • @user-tr8ni6yk6p
      @user-tr8ni6yk6p 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሰይጣን የሰይጣን አገልጋይ አንተ የዲያብሎስ እራስ መድሀኒአለም ይገስፅህ ፈጣሪ ካለህበት ይንቀልህ እኛ ፀበል ምንለው ከመሬት ተነስተን አ ይደለም ታምር አይተንበት እንጅ በራሳችን ፈላጎት ተነሳስተን አይደለም ልሳንህ ይዘጋ 👹👹

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-tr8ni6yk6p ወድ እዚህ ጋ ሁሉንም ጠበል ብላችሁ አማራ በድህነት ይማቅቃል