I wish you success dear Madam Desta. Maybe the first Ethiopian woman with this aspiration. You’re strong and ambitious young woman who can solve complex problems of this country. Go ahead!
Mrs (Woyzero) Desta Tilahun appears to be Demonstrating,_Not Just a REMARKABLE Depth Of Intelligence on the Subjects She Is Talking About, but also has Notably a Broader View on the issues related!! Besides, She Carries herself with a COOLEST Of Head and a Lovely GRACE, when Conversing; so Is She Impressively Conveying her Point Of Views with The Highest Of ARTICULATION!! I Do See A GREAT Promise, In This Young Woman, as an ASPIRING Politician, and,_ Possibly, a GOOD Leader,_as of, In the Near Future!! A Good Conversation😁❤️👍👍 THANK You Both: To The Hosts and the Guest!!
Are you guys really journalists very sad how our country going down by everything I respect your gust, she is amazing , you guys should learn manner and may be she would teach you about journalism.
I am confused on the inquiries of the man journalist, he need to accused someone through her speech. It is not good inquiries. Because, any politician could not wrongly accused the government. The interviewee is wise in correcting and framing
ይቺን ጀግና ሴት ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ፊደል መቁጠር ግድ ይላል እናንተ ጋዜጠኞች ግን ተደበቁ❤
በጣም በጣም ደስ ትያለሽ እህቴ ቶሎ አሳውቂን እንቀላቀላለን ❤ አንድ ኢትዮጵያ ❤ አንድ የጥንቃቄ መልክት 😢 ples be carefull what u eating & drinking😢
ወ/ሮ ደስታ ፡አስተሳሰብሽ የበሰለ በቂ እዉቀት ያለሽ ነሽ እንዳንቺ አይነት ቆራጥ ሴቶች በብዛት ይስፈልጕናል ።እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጋዜጠኛ ያነበበ የተመራመረ ሲሆን ውይይቱ ያምራል ትምህርትም ይገኝበታል ።ተጠያቂው እንደዚህ ጠንካራ እና ዕውቀት ያለው ሲሆን የጋዜጠኛን ቅሽምና ቁልጭ ያደርግና ቃለ መጠይቁ ተመልካችን አያስደስትም ።ተዘጋጅታችሁ ለመጠየቅ ሞክሩ እንጂ የመጣላችሁን ብቻ በመጠየቅ ወደፊት መሔድ አትችሉም።አንብቡ ተዘጋጁ የጋዜጠኝነት ሥሙን ብቻ ይዞ መቅረብ ነውር ነው።
በጣም ነውየተመቸችኝ ወንዱጋዜጠኛ ዶማነገርነው ጥያቄው የሰገጤነገርነው በርች እህቴ
She apparently outsmart the journalists. Good luck young lady
ሐሳብሽንና እይታዎችሽን coherenctly የገለጽሽበት ሁኔታ በጣም ማራኪ ነው። ስለፖለቲካ ያለሽ መረዳት፣ የራስ መተማመንሽ እና እርጋታሽ ልዩ ነው። እንዳንቺ ያሉ ጠንካራ ሴት ፓለቲከኞች ያስፈልጉናል። በርቺ!
እዚህ አሉታዊ አስተያየቶችን የሚጽፉ ተከፋይ የዲጂታል ካድሬ ቡድኖችን አትስሚያቸው ። በርቺ👏👏👏
I wish you success dear Madam Desta. Maybe the first Ethiopian woman with this aspiration. You’re strong and ambitious young woman who can solve complex problems of this country. Go ahead!
እንዲያው ከደረጄ ጋር ቃለ መጠይቅ ብታደርግ ደስ ይለኝ ነበር።
ምን ነክቶህነው አጠያየቅህ ፋና ቲቪ ቀጥታ ስርጭት መሠለኝ እስኪታይ የመንግስት ተጠሪ እስክትመስል ድረስ አጠያየቅህ የሆነ ውክልናህ የመንግስት ይመሥላል ለኔ በግሌ ማለት ነው በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳሽ ከምርጫ በፈት ይሄን ዕድል ማግኝትሽ ተመችቶኛል ።
ልጁ አሽከር ነው በተፈጥሮው።
ደስታ ጥላሁን በኢትዮጵያ ፖለቲዊ ትግል ውስጥ ተሳትፎሽን በበለጠ እናየዋለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አስተሳሰብሽ እና ማንነትሽ ለአዲሱ ትውልድ ብሎም ለሴት ልጆች በተለየ፣ ከድብርት ውስጥ መነቃቂያ ነሽ ብዬ በግሌ አምናለሁ!! አደራሽን ብልፅግናን እንዳትቀላቀይ!
ወይ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ምን አይነት ናችሁ ግን?አርትስ ቲቪ ከሌሎች የተሻላችሁ ብዬ ነው የማስበው። እንደዚህ አይነት እንግዳ ስትጋብዙ ምን አለ ተመጣጣኝ በሰል ያለ ጠያቂ ብትመድቡ 🤦🏾♀️
ሰለ መደመር ማወቅ ከፈለክ ባለቤቱን አቅርበህ አወያያቸዉ። ዝምብለህ አትንተባተብ! ያስተዳደሩ መወነባበድ በቂ ነዉ። ዝም ብለህ አዳምጥ! አዳምጡ! እዉቀት ሰለሚጎላችሁ ማለት ነዉ።
which is ok
ደስታ ጥላሁን በርቺ ለአዲሱ ትውልድና ለብዙዎች ህብረተሰቦች ለአገራችን ጠቃሚ ተስፋ የሚታይባት ወጣት ነሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
በትክክል!! አሜን!!
"ምኞት አይከለከልም" አብዛኞቻችን የንጉሳውያን ቤተሰብ በእውቀት፣ በስነ-ምግባር በአገር ወዳድነት ወደር የለሾች ስለሆኑ፣ ልዑል በእደ ማርያም ወይም ልኡል ኤርሚያስ ኢትዮጵያን ቢመሩ እንመኛለን።ወንድም እህቶቻችንን በየመንገዱ የረሸነ፣ እነዛ ምርጥ አገር ወዳዶች ሊህቃን ሚኒስቴሮችን የረሸነ፣ እናቶቻችንን በሀዘን እድሜያቸውን ያሳጠረ፣ ስንቶቻችንን ካለወላጅ ያስቀረን ርእዮተ አለም ውስጥ የነበረን ታጥቦም የማይጠራ፣ አብዛኛው ህዝብ የወንበዴው መንግስቱ ርዝራዦች በጭራሽ ስልጣን ላይ እንድትወጡ አይደግፍም።
I find this lady very interesting🙏 Berichin Ehitachin❤
ወንዱ ጋዜጠኛ ብስለት ይጎለዋል መጠየቅ ያለበትን ሳይሆን ሌላን ሀይል ለማስደሰት የሚጠይቅ ነው የሚመስለው
ብስለት ይጎድለዋል ብቻ ሳይሆን ከኣብዪ ቀጥሎ ያለ እልም ያለ ደንቆሮ ነው።"
ለማስፈራራት ይሞክራል።
ጠይቅ የተባለውን እንጂ የራሱ ምን አለውና ?
Desta Yalat Meregagat Ena beselet yegazetawen Alemebesel Agoletotal Yasaferal !!
የአመለካከት ለውጥ እስካላመጣ ድረስ እንዲሁ ሳይበስል ጥሬ ሆኖ ሚቀጥል ነው ሚመስለኝ😂😂😂😂😂😂😂
ጥላሁን እንደሻው ጠንካራ ፖለትከኛ ነበሩ። ሶሻል ዴሞክራሲ ትክክለኛ የፖለቲካ መስመር ነው። ደስታ ጥላሁን በርቺ።
እውቀትና ነባራዊ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ በሳል ትተና ነዉ የሰጠሽዉ በርቺ .
1. በርቺ በሏት፥፥ቀላል አይደለም በዚህ ዘመን ለህዝብ ልቆርቆር ብሎ ወጥቶ መታገል፥፥ፓለቲከኛዋ በሳል ናት፥፥ 2. ጋዜጠኞቹ አፋፍ ማለት ወግ አድርገውታል፥፥ጋዜጠኛ ሲያነብ፣የሚጠይቀውን ሲያውቅ፣በሳል ሲሆን አክቲቭ ሊስነር ወይም ጥሩ አድማጭ ይሆናል፥፥ተረጋግታ የምታወራውን የምታውቅ ፓለቲከኛ ሲገጥምህ ከመክለፍለፍ ማዳመጥ ይጠቅማል፥፥ ክሪቲካል ጥያቄ ጠይቆ መልሱን ማዳመጥ ነው፥፥ፍርዱን ለህዝብ መስጠት፥፥
3. ህዝቡ ከጋዜጠኞች የተሻለ ሚዛን ስላለው የጋዜጠኞች ሚና ማስተናበሩ ላይ እና ወሳኝ ጥያቄ ጠይቆ ማዳመጥ ላይ ማተኮር ነው፥፥የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የአክቲቭ ሊስንኒንግ ስኪል ሀ ብለው ሊማሩ ይገባል፥፥ሁለት ጆሮ አንድ ምላስ ለምን አለኝ ብለው ራሳቼውን ሊጠይቁ ይገባል፥፥
4. ፓለቲከኛዋን በርቺ ይቅናሽ ማለት እወዳለሁ፥፥
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ።
ስታምር!! ፀጉርሽ ያምራል አንቺን ከተስማማሽ ለኢትዮጲያ ህዝብ እንዳትጨነቂ. ❤
ወደው አይስቁ
Ayamereme
ቅናታሞች!!
AHEYA KAMAERSH ESKI MOKERIW DENZ YETEKBR BAHEL ENA HAYEMANOT ALEN DIKALA
ምኑ የተመታ ጋዜጠኛ ነው ግን ለአርትስ ቲቪ አይመጥንም😊
ጋዜጠኛው ምንድነው የሚያወራው? ሰለደርግ እውቀቱ የለውም ምክንያቱም ደርግ ድህነት አከፋፈለ አልተባለም መሬት ለአራሹን ፣ የቀበሌ ቤቶችን ማንሳት ይቻላል።
ጀግ ሴት ናት በርቺ
Oh she is so wise & intelligent
Mrs (Woyzero) Desta Tilahun appears to be Demonstrating,_Not Just a REMARKABLE Depth Of Intelligence on the Subjects She Is Talking About, but also has Notably a Broader View on the issues related!! Besides, She Carries herself with a COOLEST Of Head and a Lovely GRACE, when Conversing; so Is She Impressively Conveying her Point Of Views with The Highest Of ARTICULATION!!
I Do See A GREAT Promise, In This Young Woman, as an ASPIRING Politician, and,_ Possibly, a GOOD Leader,_as of, In the Near Future!!
A Good Conversation😁❤️👍👍 THANK You Both: To The Hosts and the Guest!!
Keep it up we need you👌you will be our leader we have to be change the dictator ship of men leadership system by women
ጀግና፡ሴት፡፡
ምን እንደምትጠይቅቅ እወቅ
እነዚህ ጋዜጠኞች ወደ ቲክቶክ አለም መግባት ነው ያለባቸው ለ ቲቪ አይመጥኑም
I flound Ethiopia!!!!
ጋዜጠኞቹ የጋዜጠኝነት መስፈርት አላሟሉም
የእርዮተ ዓለም ጥያቄ ሳይሆን ፐርሰናል
ጥያቄ ነው ለመሆኑ ሁለት ጠያቂ ምን ያደርጋሉ
ሚድያውን የማይመጥኑ ጋዜጠኛ
ገለልተኛ ሳይሆን የብልፅግና ገረድ መሆኑ ያሳብቃል
በርቺ በርቺ እኔ አለሁሽ
ጥሩ ነው ሴቶችን ወክላ ጠቅላይ ሚኒስት እስከመሆን መመኘቷ. BUT, ወንድ መስላ more of በወንዶች style አቆራረጥ አና አለባበስ መቅረቧ still ከባድ የወንዶች ተፅኖ ያለባት ያስመስላል. ደስ የሚል መልክ ነው ያላት, therefore, አለባበሷም more pf ሴቶችን የወከለ ቢሆነ ደስ ይላል. ስለ ፖለቲካው ወደፊት በተግባር የሚወሰን ይሆናል.አሁን ምንም በሌለበት መናገር ይከብዳል.
ልጂት🎉🎉🎉💚💛❤️🎉🎉🎉 የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ተምሳሌት ። 🎉🎉🎉💚💛❤️🎉🎉🎉
ጋዚጠኛው ገና ነህ ተማር አንብብ ሌላው ቀርቶ ሶሻል ዴሞክራሲ የጠ/ሚኒስቴር ስም መስሎታል
ልጅቱን በጣም አደንቅሻለሁ በርች ግን በእኛ ሀገር እንዳንቺ ያለችውን ተንከባክቦ ማብቃት ሳይሆን ቆርጦ መጣል ስለመ
ሚቀናን ጠንቃቃ ሁኝ
ቀጣዪ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደምትሆኝ ጥርጥር የለውም ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳንች አይነት ወጣት ፖለቲከኛ በሀሳብ ልዕልና ፍትሕ ነፃነት ሰላምና አንድነት እንዲረጋገጥ የበኩልሽን እየተወጣሽ ነው
ደስትዬ በርቺ ከጎንሽ ነን እንወድሻለን ሌላ ግዜ ሚድያና ጋዜጠኛ ምረጪ የማንም ጩጬ ጋር ሄደሽ ልብሽን አታድክሚ በተረፈ በርቺ
ጠያቂዉ የሚገባህን ስራ አልሰራህም 👍 ስሜታዊ ነህ ።🤔እራስህን አስጠቆርክ ዜማህ እራሱ🤣🤣🤣 ኧረረረረ መንስት ደጋፊ እንደሆንክ ።። ደስታ በርቺ
ወይጉድ አገራችን እንዴት ታሳዝናለች? በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ይባላል:: ገና ብዙ እናያለን:: እግዚአብሄር ይርዳን::
Social Democrat, Bravoooo! ጋዜጠኞቻችን ሾሻል ዴሞክሲ ለእናንተ የበለጠ የሚጠቅሙ መሆናቸውን እወቁ። ሽሙጥ ለጋዜጠኞቻችን!!
Are you guys really journalists very sad how our country going down by everything I respect your gust, she is amazing , you guys should learn manner and may be she would teach you about journalism.
She is confident wow
ደስታ ጥላሁን ትልቅ ደራጃ ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋላሁ ምንም እንዳትፈሪ ጠንክራሽ ስርበት
Betam tiru new Good luck 🙏🏾 ሴት ብልህ ነች ለምርጫው ተግተሽ ሥሪ!!
እንደው ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ እንዲህ ሆኖ ይቅር ልጁ በእውነት ጋዜጠኛ ነው ወይስ ቶሎቶሎ ለፍልፈህ ውጣ ነው የተባለው ሀብሎ ሲጀምር ነጠላዬን አቀብሉኝ ያለነው የሚመስለው ተጠያቂዋ በጣም አዋቂና የተረጋጋች ነች ሳላደንቃት አላልፍም ጋዜጠኛው ተብዬው እውቀት ከሷ ተማር አወኩ ብለህ ከምትንቀለቀል ትምርትቤት እንደገና ግባና ተማር የትይደርሳል ያሉትልጅ ጨርቅ ተራ ይገኛል ሆንክብኝ ተረጋጋን ረጋብለህ በጥሞናና በእውቀት ለመጠየቅ ሞክር ንቀትህን ትተህ ዜሮ ጭንቅላትህን ለማበልፀግ ሞክር ሴቷም ጋዜጠኛ ብትሆኚ ጥያቄሽ በሙሉ አሉባልታ ነው እባካችሁ የጋዜጠኛነት እውቀት ሳይኖራችሁ ዝምብላችሁ ጋዜጠኛ ወንበርላይ ቁጭ አትበሉ
ወንድሜ ስለምትጠይቀው ጉዳይ በቂ ሳይንሳዊ እውቀት ይኑርህ።
የወለዱ አይመስሉም አላለም 😂😂😂 የወለዱ እንዲመስሉህ ዳቧቸውን ያሳዩህ?😂😂 ስግጥ ያልክ
ወይ ጋዜጠኛ ... የት ነው ግን የተማረው ? በጣም የወረደ ጥያቄ : አንዳንዴ የወረዱ ጋዜጠኞች ያሉበትን ሚዲያ ላይ ቃለመጠይቅ ባትሰጡ:: ወይ አጠያየቅ ወይ ... ይ😅
ጋዜጠኞች አይመጥኗትም መብስል አለባቸው
Desta yes you can achieve your dream!!! A social Democrat PM
ድንቅ ልጅ ሳይሆን አዋቂ ነሽ። በርቺ ሚድያ ዎቻችን ፍጹም አትመኚ ስራስሽን ስሪ በርቺ ። ነሽም social democrat። በሀሳብ ብስለትሽ ምርጥ ነው።
በልጅነት ዕድሜ የምነገር ህልም ይመስላል
አረ እቺ ሐገር ተስፍ አላት! የኔ ሐሳብ ኢሐፓን ባትለቂ የአባቶቻችንን, እና የአጎቶቻችንን ራኢ ብታስቀጥይ እናም ደግሞ ወጣቱን ቀስቅሰሽ ኢሐፖን ብታስተካክይው ጥሩ ነበር:: ሌላ ደግሞ, ሳቅሽን ቆጠብ ቆፍጠን መረር ነው ማለት:: እንደ ካሜላ ሐሪስ ሳቅ አትውደጅ:: በተረፈ አዲሱ ትውልድ ባንቲ ተስፍ አለን ❤❤❤❤! ጋዜጠኞቹ ደግሞ ይበል የሚያስብሉ ናቸው በርቱ
የምታወራውን እና የምታነበው ን ንገር ለመተግበር በጣም ከባድ ነው ።የሰለጠነ እና የተማረ ህዝብ ሲሆን ለመምራት ቀላል ነው ።የኛ ህዝብ በጣም ህዋላ ቀር እና አብዛኛው መሀይምና ዘረኞች ስለሆን የማይገባው ብዙ ነገር አለ ። በዘር የተከፋፈለ እንዴት አድርጐ እንድ ማድረግ ይቻላል ። ለምሳሌ የትግሬ ትውልድ ስልጣን ሲይዝ በየመስሪያ ቤቱ ከፅዳት ሰራተኛ ከዘበኛ ጀምሮ እስከ ማናጀር በሙሉ ትግሬዎች ነበሩ ።አሁን ደግሞ በየመስሪያ ቤቱ በብዛት ያሉ በሀብት ደረጃ ላይ የተቀመጡት አምባሳደር እየሆኑ በየሀገሩ የተላኩት እነማን እንደሆኑ እያየን ነው ። እና በጣም ከባድ ነው ። ያለው መንግስት ሁሊንም ግንባታውንም የመንገድ ስራውንም ለጊዜው አቁሞ ሙሉ ሀይሉን ግብርና ላይ ቢያውለው እርግጠኛ ነኝ ሀገራችን በደንብ ከድህነት ትላቀቅ ነበር እነ ቡና ሰሊጥ ኑግ የመሳሰሉትን በስፋት ቢያመርት ወደ ውጭ በመላክ ዶላር ማግኘት ይችል ነበር ።
ወንዱ ጋዜጠኛ እባክህን አንብብ፣ብሰል።
ጤና ይስጥልኝ ደሃ አይደለንም እውነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ይቅናሽ እህት❤❤❤🎉🎉🎉
የዚች ልጅ ምኞት ግን ድራማ ነው
ወይስ የእውነት ነው ይሆን? ወይጉድ ወይጉድ ቤተሰብን መምራት ሳይችሉ ጠቅላይ ሚንስትር እሆናለው ማለት ይገርማኛል!!
ምን ዝግጅት አደረግሽ?
ምነው ወንዱ ጋዜጠኛ በሰላም ነው😊
አሁን ይሄ ጋዜጠኛ ነው እሷን ለመጠየቅ ብቁ እውቀት የለውም
We’re okay with PM Dr Abiy Ahemed. He is doing very great job 👌🏾
ጋዜጠኞቻችን ምን ነዉ ምናችሁ ነዉ ያመማችሁ? 😭😭😭😭😊
አንተን ነው ያመመህ እከክ
Dirom gazexegnoch ke iwuqet yetsedu bado chinqilay yalachewu mehonachewun aqi neber😏
አይ ጋዜጠኛ! አሁን አንተም ጋዜጠኛ ተብለህ ትጠራለህ፣
መጠሪያው እንጂ እውቀት እና ብቃት የተነፈገህ ለደምዝ የታደልክ እንደው ጋዜጠኛ ቢቸግር ጋዜጠኛ!
እስቲ በርችልን:እስትናይቨ::
Keep it up, you are the hope of the coming generation.
እንኳን ደስታ ጥላሁን ይቅርና የ4ኛ ሀ ክፍል ተማሪ የሆነው ጨቅላው አብይም ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኗል። በርቺ የኛ ጀግና!!!
ቀሽም የማትርቡ ጋዜጠኛ ነን እንዳትሉ እቺን የመሰለች በሳል ፖለቲከኛ እርግጠኛ ነኝ ብታቃቹ ኖሮ አትቀርብም ነበር
አስተዳደሩ ሰዉ በላ ስለሆነ፣ በኘሪንስፕል የተሞላ ስላልሆነ፣ ሰብአዊ መብትም ስለሚጎላቸዉ እና በጠቃላይ "የጋዜጠኞቹ" አጠያየቅ በሳል ስላልሆኑ ለጊዜዉ ከሁሉም መራቅ ትክክል እና ለወቅቱ ወሳኝ ሀሳብነዉ። እግዚአብሔር ይርዳ!! በጣም ብቁ እዉቀት ያላቸዉ ጀግና ፓለቲሺያን እግዳ ናቸዉ።
ደደብ ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ማለት በፖለቲካ የሚሳተፍ ማለት እነደሆነ እንኳን አታውቅም? ሴትዮዋ የፓርቲ ከፍተኛ አመራር ሆና ስትሳተፍ አይተኸል ሌላ ምን ፈልገህ ነው?
የሽማግሌ ስብስብ ውስጥ አንቺን አግኝተናልበርቺ ልን እንወድሻለን እናከብርሻለን ተመልሰሽ ወደ ፖለቲካው እስክትመለሺ እንናፍቃለን
ለምን መሆን ትቸያለሽ ግን የኢሀፓ አስተሳሰብ እንካን ለኢትዮጵያ ለእራሱም አልበጀውም ቅሪባት ለኢትዮጵያ አትበጃትም።
😂😂😂😂 ምን ያህል ተስፋ ብትቆርጥ የኢሀፓ😂😂😂
Smart woman
I appreciated her as she clearly explained her view which is knowledge based
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች //ጆርናሊዝም ት/ት ክፍል// ኃላፊነት ወስደው ስራቸውን እየሰሩ አይደለም ስራቸው በገሀድ እዚህጋ እየታዬ ነው።
i like her brilliant
ጋዜጠኞቹ ከተጣሉት ሰው ጋ የሚያወሩ ይመስላሉ እንዴ ለምንድነው የተናደዱ የሚመስሉት 😂
ጋዜጠኛው።ባንዳ።መሰለኝ።በራሱ።የማይተማመን።ይቺን።ምሁር፤የተማር።ጋዜጠኛ።በጠየቃት።በጣም።የማደንቃት።ምሁር።ሴት።ናት።ኢትዯጵያ።ብትታደል።እቺ።ነበረች።ለጠ።ሚንስትርነት።እኛም።መጥተን።ሥራ።እንከፍት።ነበር።ያለፍርሀት።ሌባና።አፋኝ።ታጠፋልን።ነበር።አገሪቷን።ትቀይራት።ነበር።ፈጣሪ።ሀሳብሽን።ይሙላልሽ።
በርች ከመነሻሽ ያሳየሽው ቆራጠኝነት ጎብዝናሽን ያሳያል
የመኪና እስፒዮ መነፅርሽ የታረክሽው?
ከምን ጋር አገናኘሄው?
አይዞሽ ጠ/ሚር ለመሆን አፍ ብቻ ነው የሚያስፈልገው!
😂😂😂😂 እኮ
ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እንደ አንቺ አይነቶቹን ያብዛልን !!!!
እልልል። የገበርዲን እና የከረባት ዘመን እንዲያከትም ማሰብ በራሱ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ደፋር ዕሳቤ ነው። ይበርቱ❤❤❤❤❤❤
Ande Be hiywet yalech Tekawami Bitnor Esua Nat wow I LIKE Her
ወ/ሮ ደስታ, ከጥቂት ሰዎች ጋር መግባባት ካልቻልሽ እንዴት ሀገር መምራት ትችያለሽ??
ኢህአፓስ በሀገራችን ብዙ እልቂት የፈጠረና መጥፎ ትዝታ ያለው መሆኑን ትውቂያለሽ ወይ??
ብቻ ብስለት የሌለውና መታወቅ የመፈለግ ጉዳይ ይመስላል::
😂 ዋው እንዴት እንዴት ነው የምታስበው። ወይዘሮ ደስታ አሉ ከሚባሉት ፖለቲክኞች የበሰለ አስተሳሰብ ያላት ነች። ኢንጅነር ይልቃልም እንደዛ ነው እማየው። ኢሕአፖ በወቅቱ ያነሳው ሀሳብ ስህተት ሆኖ አይመስለኝም። ቢሆን እስካሁን አቁዋሙን ይዞ አይኖርም ነበር። ስለዚህ አገር ለመምራት የማትችልበት ምንም ምክንያት የለም።
@@xFlavoriaxኢሕአፓ አቋሙ ትክክል ሆኖ ሣይሆን ያ ትውልድ ክፉና አውዳሚ አስተሣሠብ ያላቸው ፣ እና የሀሣብ መለዋወጥ የማያሣዩ ግትሮች በመሆናቸው ነው።
@@netsanethAndinet እስኪ በጥቂቱ የ ኢሕአፓ ችግር ነው ከምትለው ጥቀስልኝ። የግለሰቦች ችግር አትንገረኝ።
@@xFlavoriax ኢሕአፓ አማራን ጨቋኝ ብሎ ኦርቶዶክስን ኋላ ቀር በሚል ፈርጆ የሚንቀሳቀስ ቡድን ነበር
የከተማ ትግል በሚል ነጭ ሽብር ብሎ የጀመረው ኢሕአፓ ነው። ጨካኞች ነበሩ አሁንም ናቸው።
ወይዘሮ ደስታ የአንቺ ፖለቲካዊ አሰላለፍ የሞተው የኢሕአፓን ፓለቲካዊ ታሪክ አድንቀሽ የገባሽ ቀን ነው።
ጎበዝ ሴት ደፋር ይህንን ድንጋይ ጠቅላይ ሚንስተር መቶ ፕርስት ትሻያለሽ ይህንን ጠቅላይ ሚኒስተር ማሙሽን ይሻላል።😂😂😂
ጋዜጠኛው የመንግስት ጠበቃ ነው የምትመስለው:: ለምን በትክክል ሳታዳላ በትክክል አትጠይቅም? ወይም እውቀትህ አነስተኛ ነው::
Very true, not the first time noticing that
ልጆቻችን ጋዜጠኛ ከሚሆኑ የማናፍርባቸው ቀን ሰራተኛ ቢሆኑ ይመረጣል =
ኮመንት ሠጭውም ጠያቂውም ይገርማሉ በግልፅ ቋንቋ ኢሕአፓ የታገለው እኩልነት ወድማማችንት ለማምጣት ነበር አልተሣካም አገሪቱም ከችግር አልወጣችም ሶሻል ዲሞክራት ሠዋች በእኩልነት እዲኖሩ የሚታገል አይዶሎጅ ነው
በጋዜጠኝነት ስም የደንቆሮ መአት የታጎረባት አገር መሆኗ ያሳዝናል። የአገር ወደኃላ
መሄድ በጣም ያሳፍራል።
አይ ጋዜጠኛ ናችሁ ማለት ነው የአፈር ጋዜጠኛ ናችሁ
I am confused on the inquiries of the man journalist, he need to accused someone through her speech. It is not good inquiries. Because, any politician could not wrongly accused the government. The interviewee is wise in correcting and framing
እግዚአብሔር ይርደሽ እኛ በቦሌም ብሆን ባባሌም ሀገሬ ሰለም እንዲትሆን ነዉ ምፈልጋዉ ጠያቅ ገዜጣኛ አንቴ በንዳ ነክ እንደጋና ማመር ይጣበቅብሃል ባዳ ነክ😢
እንመርጥሽ ነበር ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ጋዜጠኛ እሚባለው ዘርኛ እና መንግስት ተሳዳቢ ስትሆን ነው ፡፡ለኔ ምርጥ ጋዜጠኛናቹህ እህታችን ደግሞ ይቅናሽ ስልጣን መመኘት ክፋት የለውም ዋናው እንዴት ስልጣን ይይዛሉ እሚለው ነው
What is a brave report!!!! If you think you are a politician, no comfort zone !!!
መደመር ረዕዮት ነው እያልከን ነው?
እስቲ አብራራልን!
ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አብይ ጠ ሚ ከሆነ ትግስት ጥላሁን በትክክል ልትመራ የምትችል ጠ ሚ ትሆናለች
ጀግና ሴት በርቺ