ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦርቶዶክስ ያደረገኝ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏
አምላክ ምን ይሰናዋን ና እኛም ይሄን ድንቅ ቦታ ለማየት ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒✝️❤️👏
ሚገርም ጥበብ ነው ከመስቀሉ ውስጥ የተነሳሺው ፎቶ ያምራል በርቱ ሌላም እጠብቃለን ሶፊ ኡመር ዋሻውን ብታሳዮን 👏👏👏👏💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Geta yibarkish
አቤትመታደል አምላኬ ለንሰሀሞት አብቃኝ 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
ገናዛሬ ጥሩነገር አሳየሽን ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰
አቤት መታደል እኮነው ኦርቶዶክስ መሆን ❤❤❤
መልካም መንገዲ የተከበራችሁ የሀገሬልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ እገዛ አይለያችሁ የምየ የኢትዪልጆች በየአገኛችሁበት አጋጣሚ መልካም ስሩ መልካም አዲርጉ እኛስወች እደብርጭቆ ተስባሪነንና የምንሞትበትን ቀን አናቅምና
ገና አሁን ማንነትሽን አሳየሽን ተባርኪ እህቴ ላሊበላ የክርስትና አርማ ናት።
በጣም ደስ ይላል በአካል ሄዶ ለማየት ያብቃን
You present it like an international documentry movies. Keep it up#
መታደል ነው
እኛም ለደጀ ሰላም ያብቃን ተመስገን ኣምላኽ ተዋህዶ ስላደረከኝ
እረ ኦርቶዶክስ ናት ማርያምን አውቃታለው
@@fevendejene7120 እረ ብዙ ሰው ጌታን ተቀብላለች ሲሎት ነበር
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት እረ ክሯን የምታወልቀው ስራ ቦታዋ ብቻ ነው ሌላው ቢቀር እንደዝነኞች አደለችም ብትሞት እሁድ ጠዋት ቦሌ መዳንያለም ቤተክርስቲያን አትቀርም
@@fevendejene7120አደል እሽ እኔ ካች አላውቅም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Good job , thanks for sharing the history of Nigus Lalibela and the church of Lalibela. Much respect 🙏
ፍጣሪ ይመስገን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Am not Orthodox but I can’t wait to visit this place when I go back home 😊
ዋውው
መልካምጉዞ ዳናይትየ
Brilliantly narrated!!
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ከስደት መልስ እሄዳለሁ
Betam enamesegnalen betam nafkong neber wid hagere bereketachhu ydreset amen
yesew lij endet be chinkilat eyezekete yimetal lalibelan endet endesut sinay egna banfeter yishal neber elalehu
ደጋግሜ ባየው የማፍሰለቸኝ ዘጋቢ
Respect
Behagero.koraw.enkan.teweleku.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amilake hoy lezih abikagn
lemn gn be part kefaflachu muluwn atasayunm
🙏🙏🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🙏
I am from Eritrea, in which zone is lalibela located? Is it in wollo region or Gonder?.and it is nice place.
it is in Gonder !!
North wollo
yane mar inamsginlan
የሚገም ቦታ ነው። አስጎብኝው ታሪኩን በደምብ እንደሚያውቅ ያስታውቃል ። እባክህ ይሄን ሳልናገር እንቅልፍ ነው ስታወራ እንግሊዝኛ ባትጨምር ጥሩ ነው ካወራህ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ በአንዱ ቢሆን ጥሩ ነውና መቀላቀል ጥሩ ልማድ አደለም።
እንግሊዝኛህን ወዲያ ጣል እከካም!!!!!
ቆይ ግን ወደ ኦርቶዶክስ ተመላሰች እንዴ ወንድሟ ዘማር እሷ ደግሞ ቤጤ
ኧረ ዱሮም ኦርቶዶክስ ነች ዩቱዩበሮች ናቸው ጴንጤ ሲሉ የነበርው ወንድሟ ማን ነው ??
Benxe ayedelichem
እሷም ኦርቶዶክስ ናት
Ethiop. 📚📚🇪🇹🙏🏿Subscribe.
Ethio 🌳🏞️
Abubeker / አቡበክር ናስር 🇪🇹💪⚽️🤩👇👇👇th-cam.com/users/shortsxqeJUUAgCFE?feature=share👈
ኦርቶዶክስ ያደረገኝ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏
አምላክ ምን ይሰናዋን ና እኛም ይሄን ድንቅ ቦታ ለማየት ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒✝️❤️👏
ሚገርም ጥበብ ነው ከመስቀሉ ውስጥ የተነሳሺው ፎቶ ያምራል በርቱ ሌላም እጠብቃለን ሶፊ ኡመር ዋሻውን ብታሳዮን 👏👏👏👏💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Geta yibarkish
አቤትመታደል አምላኬ ለንሰሀሞት አብቃኝ 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
ገናዛሬ ጥሩነገር አሳየሽን ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰
አቤት መታደል እኮነው ኦርቶዶክስ መሆን ❤❤❤
መልካም መንገዲ የተከበራችሁ የሀገሬልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ እገዛ አይለያችሁ የምየ የኢትዪልጆች በየአገኛችሁበት አጋጣሚ መልካም ስሩ መልካም አዲርጉ እኛስወች እደብርጭቆ ተስባሪነንና የምንሞትበትን ቀን አናቅምና
ገና አሁን ማንነትሽን አሳየሽን ተባርኪ እህቴ ላሊበላ የክርስትና አርማ ናት።
በጣም ደስ ይላል በአካል ሄዶ ለማየት ያብቃን
You present it like an international documentry movies. Keep it up#
መታደል ነው
እኛም ለደጀ ሰላም ያብቃን ተመስገን ኣምላኽ ተዋህዶ ስላደረከኝ
እረ ኦርቶዶክስ ናት ማርያምን አውቃታለው
@@fevendejene7120
እረ ብዙ ሰው ጌታን ተቀብላለች ሲሎት ነበር
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት እረ ክሯን የምታወልቀው ስራ ቦታዋ ብቻ ነው ሌላው ቢቀር እንደዝነኞች አደለችም ብትሞት እሁድ ጠዋት ቦሌ መዳንያለም ቤተክርስቲያን አትቀርም
@@fevendejene7120
አደል እሽ እኔ ካች አላውቅም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Good job , thanks for sharing the history of Nigus Lalibela and the church of Lalibela. Much respect 🙏
ፍጣሪ ይመስገን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Am not Orthodox but I can’t wait to visit this place when I go back home 😊
ዋውው
መልካምጉዞ ዳናይትየ
Brilliantly narrated!!
እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ከስደት መልስ እሄዳለሁ
Betam enamesegnalen betam nafkong neber wid hagere bereketachhu ydreset amen
yesew lij endet be chinkilat eyezekete yimetal lalibelan endet endesut sinay egna banfeter yishal neber elalehu
ደጋግሜ ባየው የማፍሰለቸኝ ዘጋቢ
Respect
Behagero.koraw.enkan.teweleku.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amilake hoy lezih abikagn
lemn gn be part kefaflachu muluwn atasayunm
🙏🙏🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🙏
I am from Eritrea, in which zone is lalibela located? Is it in wollo region or Gonder?.and it is nice place.
it is in Gonder !!
North wollo
yane mar inamsginlan
የሚገም ቦታ ነው። አስጎብኝው ታሪኩን በደምብ እንደሚያውቅ ያስታውቃል ። እባክህ ይሄን ሳልናገር እንቅልፍ ነው ስታወራ እንግሊዝኛ ባትጨምር ጥሩ ነው ካወራህ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ በአንዱ ቢሆን ጥሩ ነውና መቀላቀል ጥሩ ልማድ አደለም።
እንግሊዝኛህን ወዲያ ጣል እከካም!!!!!
ቆይ ግን ወደ ኦርቶዶክስ ተመላሰች እንዴ ወንድሟ ዘማር እሷ ደግሞ ቤጤ
ኧረ ዱሮም ኦርቶዶክስ ነች ዩቱዩበሮች ናቸው ጴንጤ ሲሉ የነበርው ወንድሟ ማን ነው ??
Benxe ayedelichem
እሷም ኦርቶዶክስ ናት
Ethiop. 📚📚🇪🇹🙏🏿Subscribe.
Ethio 🌳🏞️
Abubeker / አቡበክር ናስር 🇪🇹💪⚽️🤩👇👇👇
th-cam.com/users/shortsxqeJUUAgCFE?feature=share👈
Behagero.koraw.enkan.teweleku.