ስለምወደው ይቀየራል ብዬ ነው .........Ahadu podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 198

  • @Deratube95
    @Deratube95 7 หลายเดือนก่อน +23

    ይሄን ልጅ በስርአት ብትሰሙት አንድም ሴት በፍቅር ምክንያት ልቧ አይሰበርም አንድም ወንድ በፍቅር ምክንያት አያዝንም እኔማ ምነው ድሮ አውቄህ ኖሮ እያልኩ ነው አሁንም አረፈደም ግን በርታ ጓበልብን በደንብ❤

    • @ااا-ت9و9ع
      @ااا-ت9و9ع 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔ እራሱ ቀደሜ ሰምቼ በሆነ እላለሁ አሁን ፍቅር የሚባል መከራ ዉሰጥ ገበቼ መዉጣት አቃተኝ ሰጠላ አልጠላ አልኩኝ 😢😢😢

    • @ااا-ت9و9ع
      @ااا-ت9و9ع 4 หลายเดือนก่อน

      ኡፈፈፈፈፈ ያማል

  • @helenebelay9175
    @helenebelay9175 7 หลายเดือนก่อน +33

    ትክክል ነህ ኪራ እኔ ትላንት ነገ ይቀየራል ብዬ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል አሁን ላይ ግን በዝምታ ስርቅ እኔ ወደ መስመር ገባው ለእሱ ግን ትልቅ ፀፀት አተረፈ ዝምታ ትልቅ መድሀኒት ነው ምክንያቱም ዋጋችን ማወቅ አለብን በተለይ እኛ ሴቶች

    • @HappyDominoes-pg2gh
      @HappyDominoes-pg2gh 7 หลายเดือนก่อน

      Tikikilnesh wude tigstun bisetn man endezimta

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 7 หลายเดือนก่อน +38

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ኪሩ አቢኒና የኪራ ቤተሰቦች ኪራ የዛሬውን ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ እኔን ይመለከታል ግን ከአስር አመታት በኃላ ልገላገል ነው ። ኪሩ ተባረክ በቃ ይህን ኘሮግራም በዚህ ስዓት ስለሰራህው እየጠበኩህ ነበር እንደምሰራው ።

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 7 หลายเดือนก่อน +4

      Ymeslegnal Yememhr Tesfay Temarinesh Weym Nek mokrekal /mokreshal Malet Bemenfesawiw Ye Memr Tesfay Abera Temeri Kehonsh Eytashn Menfesawinew Mareg New Yalebsh By Asbalew Ykrta Ke Astastafshnew

    • @alemneshyirga6325
      @alemneshyirga6325 7 หลายเดือนก่อน

      ​​​@@tegegnanjlot.a6394እኔም የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተለውጫለው በትምህርቱ የኪራም አንድ አታልፈኝም በጉጉት ነው የምጠብቀው የዛሬው ግን የኔ ነው ፍቅረኛ አለኝ 5 ዓመት ሊሆነን ነው መጀመሪያ ላይ በመንፈሳዊ እንደምንጋባ ተነጋግረን እሺ ብሎኝ ነበር አሁን ግን እንገናኝ እያለ ይረብሸኛል እኔ ደሞ አልችልም ስለው እኔኮ በመንፈሳዊ ስትይኝ እሺ ያልኩሽ ላጣሽ ስለ አልፈለጉ ነው እንደምንም አሳምናታለው ብየ ነው አለኝ እወድዋለው ግን በቁርባን እንድንጋባ ነው እምፈልገው እሱ ግን ፍላጎት የለውም አሁን የኪራ ትምህርት ሰምቸ በቃ መወሰን አለብኝ .....🙏

  • @Eyou12
    @Eyou12 7 หลายเดือนก่อน +14

    በትክክል እኔም እስማማለው በዚ ሃሳብ ከብዙ ሰው ጋም ተከራክሬበታለው እውነቱን ይደብቁ እና የሰው ልጅ አይቀየርም አትበይ ይሉኛል ( እቀይረዋለው ከማለት እለምደዋለው ማለት ይሻላል) የሰው ልጅ የመቀየር ፍላጎት ከሌለው መቼም ላአንተ ብሎ አይቀየርም🙅‍♀️

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ይሄ እኔም በጣም የምከራከርበት ነገር ነው ሴት ልጂ ወድልጂ ትቀይራለች ሲሉ ይገርመኛል እነሡ በጂ ካረጉን ምንም አዝይመስላቸውም

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 7 หลายเดือนก่อน +12

    ለ 8 አመት ያፈቀርኩት ሠው አግብቶ የሠርጉን ፎቶ ፕሮፋይል እድርጎት አዬሁ።ብዙ አለቀስኩ ብዙ አዘንኩ ለሡ ግን እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ አለክ አልኩት ። ብቻዬን አለቅሳለሁ ለሡ ግን ምንም ብየው አላቅም።እራሴን እያሠብኩ ነበር የሠማሁት እናመሠግናለን ኪራ።

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ አረግሽ👏

  • @ሸምስ-ሐ3ቨ
    @ሸምስ-ሐ3ቨ 7 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ አተልጅ ፍቅር ያዘኝ😂 ከምክርህ❤❤ይመችህ ይሄንን የሚመስል ትምርት እያለ ቲክታክላይ ግዜን መግደል ሆ ምን ይሉታል ግን አሁን ነቅቻለሁ።

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 7 หลายเดือนก่อน +7

    እውነትም ጓ የዛሬው ተለየብኝ እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት ቪዲዮውን የተናገርከው በሙሉ እውነት ስለሆነ ያማል ግን ምን እንደተመኛሁ ታውቃለህ ኪራ ከዛሬ አምስት አመት በፊት ኖረህ ቢሆን ማርያምን ምን አልባት አሁን ያለሁበት ምስቅልቅል ሂወት ውስጥ ባልገባሁ ነበር ብቻ ግን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @ኣዙጋልትግራይ
    @ኣዙጋልትግራይ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራየ ለባመይ ❤ ከመይ ድየ ዝፈትወካ መዓረይ ንግግርኻ ኹሉ ኣብ መርየት ጠብ ኣይብልን ❤የቅንየልና ቀፅለሉ ከዓ❤🙏

  • @Kidist-vw1wl
    @Kidist-vw1wl 7 หลายเดือนก่อน +11

    ተባረክልኝ ወንድሜ ይሄን ነገር ተናግሬ እንደክፋት ታይቶብኝ ከተጋቡ በኋላ አምስት ወር ሳይቆዩ የተፋቱ ሰዎች አቃለው ሰው የሆነ ነገር ሲነግረን ዞር ብለን ማየት ጥሩ ነው

  • @godolyastube
    @godolyastube 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራዬ ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ ማርያምን እኔ ዋጋ አስከፍሎኛል ከመጀመርያው ብዙ ስህቶቶችን እያየሁበት ይቀየራል ብየ አግብቼው ጭራሽ ብሶበት ቁጭ አለ 😢 አሁን ግን ተመስገን ተገላገልኩት ኡፍፍፍ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነበር የእውነት ሂወት አስተምራኝ በጣም ጠንካራ ሴት ሁኜ ወሰንኩ ከሂወቴ አሰናበትኩት 😍

    • @ምርጥኢትዮጵያዊ
      @ምርጥኢትዮጵያዊ 7 หลายเดือนก่อน

      ጎብዝ አልልሽም ግን ጠካራ ሆነሽ የልፋሽበትን ከባድ ነው መተዉ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 7 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ! እንደዝምታ ቅጣት የለም ዝምታ ምርጥ መልስ ነዉ! ከእኔ ሌላ ጋ ምርጫዉ ሆና ከሄደ ከእኔ ምን አተህ ነዉ ብይሄ ማብራሪያ በመጠየቅ
    ከመድከም ፀጥ ደስ ይላል!!
    ተግባር ያለዉን እርምጃ ያያል በማሳየት ነዉ ማሳመን በመጨቃጨቅ አይደለም
    ሁሉም ጥሩ ምክር ነዉ Thank you!!!

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውቀት ከፈሪሃ እግዚአብሔር ጋር የታደልክ ስነስራዓት ያለህ ልጅ ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ❤ ስለምትሰጠን ምክሮች እጅግ አርገን እናመሰግናለን ።

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🌹🌷🌹🌹🌹🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪አቦ ዘመንክ ይባረክ የተናገርከዉ በሰዎች ልብ ላይ ፍሬ ያፍራ የጨበጥከዉ የያዝከዉ ነገር ሁሉ ይግነን ለሰዎች መገለጫ ያድርግህ ተባረክ ኪሩዬዬዬ ሀቢቢ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YehassetKetema
    @YehassetKetema 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ልካችንን የሚነግሩን ሰዎች ይብዙልን❤❤

  • @ቤላቤላሀበሻዊት
    @ቤላቤላሀበሻዊት 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወደራሴ እንድመለሰና እራሴን እንዳከብር ዋጋዬን እንዳውቅ የረዳኝ ያንተ ትምህርት ነው ብሮ በጣም ነው የማመሰግንክ 🙏🙏

  • @mefordad
    @mefordad 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራችን እሄም የኔ ሀሳብ ነው እውነት በጣም ነው ምናደድ ወንድም ሴትም ሲለያዩ እራሴ ላይ መስራት ጀመርኩ ይላሉ ለምን አብረው እያሉ እራሳቸው ላይ አይሰሩም 🥰🥰🥰 አልሙህም ይመችህ ወንድሜ በርታልን❤

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ወንድሜ በአንተ ትምህርት በሂወቴ ብዙ ተቀይሪያለው አመሰግናለው

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 7 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን የጠፋ ሠው አቦ ይመችህ እኔም ምንም መስፈርት ሣላደርግ አገባሁት ከተጋባን እምንመካከር አላማችንን ባድ እምናሣካ ብየ እሡ ወፍ የለም ብቻ ከፉ በርታልን ትምርቶችህ ውስጤ ናቸው👌

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኬራየ እንኳን ደህና መጣህ ስለምክሮችህ እጂግ በጣም ነው የማመሰግነው ከአመታት በፊት ምክሮችህን ሰምቸ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር 😢😢😢😢 ይቀየራል በሚሊ ተስፋ እድሜቸንም ጊዚየንም ጨርሻለሁ መቸም ቢሆን የመይቀየር ሠው ነው በስተመጨረሻም ተለያየ አሁን ላይ ፍቅርም ፍቅረኛም አልፈልግም ሀሉም አስመሳይና ውሸታሞች ናቸው ጥቅም ወዳጂ ነው ሁሉም😢😢😢

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 7 หลายเดือนก่อน +3

    እደው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በሚዳ መጃጃላችን ነው ይህንን ጉድ ይዞ የመጣው እግዚአብሔር በይፈቅደስ ጋብቻ ግንኙነት ጀምረን ነው 😢የከሰርነው እኔ እሚገርመኝ የኮሜቱ እስኪ እንጽልይ ትዳር እኮ ይህንን ብለው ከሚመክሩን ሰዎች አይደለም እሚገኘው ከእግዚአብሔር ነው ስለዚህ ድክመታችንን ለእግዚአብሔር እንገረው የባላችንን ድክመት እና የሚስቱን ድክመት እሚችለው /እምችለው ከእግዚአብሔር ጋር ስንሆን ነው እንደ አህያ እና እደ በቅሎ በሚዳ እየውቅን ተሰብረን ቀረ እግዚአብሔር ይማረን

  • @mulu5
    @mulu5 7 หลายเดือนก่อน +10

    በእዉነት ዛሬ የኔን ህይወት ነዉ የተናገርከዉ እኔ ተይ አይሆንሽም ስባል ይቀየራል እያልኩ ይሰራል ግን ብዙ ጓደኞች በዙሪያዉ አሉ ሲያጣ ስልክ እንኳን አያነሱለትም ተዉ አስተካክል ስለዉ እኔ የሰዉ ጥላቻ እዳለብኝ ነዉ እሚሰማዉ ግን አይደለም ለአምስት አመት ኖርን አልተቀየረም ግን ፀባዩ ጥሩ ነዉ እድቀየር ከፈለግሽ ዉለጅልኝ አለኝ እሽ አንተን ከቀየረ ብየ አረገዝጉ እሱ ግን ለሌላ ነዉ ያሰበዉ ማርገዜን ሲያዉቅ ተቀየረ መሳደብ መማታት ጀመረ ለኔ አድስ ሆነብኝ ለምን ስለዉ የትም አትሄጅ ብሎ መለሰልኝ ጭራሽ ስራ ፈትቶ ተቀመጠ ለምን አሰራም ስለዉ ምን አገባሽ ጀመረ ተወለደ ጭራሽ ነገሮች ተካረሩ ጭራሽ ልግደልሽ አንች ስራ ከሰራሽ አፈልጊኝም የሆነ አካልሽን አጎላለሁ እያለ ብዙ ነገር አደረገኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን ይቆስላል በጊዜዉ ደም ይፈሳል እድናለሁ ከዛን ጥየዉ ወጣሁ ግን ዛሬም ይረብሸኛል 😢ከባድ ነዉ በእዉነት ከዛን ቦሀላ እፈራለሁ ግን ለወንዶች ግድ አይሰጠኝም ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @ZedGeremew-y9p
      @ZedGeremew-y9p 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ በመውለድሽም አትፀፀቺ መሆን ያለበት ነው በህይወትሽ የሆነው ህይወት ይቀጥላል ካሳለፍሽው ህይወት የተነሳ ለወንዶችም መጥፎ አመለካከት አይኑርሽ እግዚአብሔር የህልምሽን እና የሚክስሽን ወንድ ሳይሆን ባል ይሰጥሻል በርቺ ራስሽ ላይ ስሪ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔርን እመኚ ታሪክ ይቀየራል እህቴ አይዞሸ።

    • @mulu5
      @mulu5 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@ZedGeremew-y9p አሜን፫ እሽ አመሰግናለሁ በመዉለዴ እማ መቸም አልፀፀትም ምክኒያቱም ልጅ ለኔ ብዙ ነገሬ ነዉ ነገን እዳስብ የሚረዳኝ ነዉ

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 7 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ ነነህ 4 አመት 😢 ይለወጣል ብዬ ጭራሽ ባሰበት ተዉኩት 6 month ago tawukut tamasgan betam dana nany ahun

    • @sebleyic7667
      @sebleyic7667 7 หลายเดือนก่อน

      Yimechish yarada lij gn bizu sew waga yikeflal leka ene bicha yimeslegn neber

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 7 หลายเดือนก่อน +12

    yesእኔ የከፍልሁትን ዋጋ ማንም አልከፍለው አይቀየርም ብቻ ተመስገን ልገላገል ነው

    • @sebleyic7667
      @sebleyic7667 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤ere kene aybeltm lebego new

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 7 หลายเดือนก่อน +4

    ክራዬ ምርጥ ስው የኔ እጮኛ ሴት ማታራማስ አባዜ ነበርበት ግን ሲያግባኝ ይትዋል ብዬ ብዙ ዋጋ ክፍዬ አሁን ድክማኝ ውላ

  • @KidistKm
    @KidistKm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኪራዬ ተመልካችም ጌታን ኢትዩፒያ ላይ ጤነኛ ወድ የለም እሚያወሩትንም አያቁ ማድረቅ ብቻ ሲግል መሆን ይሻላል ካተ ኪራዬ ብዙ ተማርኩ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 19 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ ኪራየ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ የሂወት መምህሬ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኪራ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርከው አሳብክ የሚጣል የለውም እውነት ነው ኪራ እኔ የደረሰብኝ ነገር ነው የተናገርከው ቺት ሲያደርግብኝ ነጌ አብረን ስንሆን ይቀየራል ብዬ አስብ ነበር እጂ ከፍንጂ ሳገኘው ደግሞ ባንቺ ምክንያት ነው አላረፈውም እኔ ደግሞ አግብቼው ሕይወቴ ከመበላሸቱ በፊት ከሱ ለመራቅ ተገድጃለው ኪራዬ እንዴት መከዳት እንደሚያም እኮ💔💔💔💔💔

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራየ ምርጥ ነገር ነው የነገርከን ሳናቅ ብዙ ጥፋት እጥፋተናል ጌታን እናመሰግናለን በጣም ነው ምወድህ በርታልን❤❤❤❤

  • @yasiieyn4235
    @yasiieyn4235 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ በጣም ነው ምትመቸኝ ዛሬ ደሞ በጣም ተመችቶኛል vdeo ው ❤

  • @Hulud95
    @Hulud95 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብዙ ተማሬበታለሁ
    🙏ወንድሜ ቀጥልበት

  • @hadeya22
    @hadeya22 7 หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ዘመን ያልተጎዳ አለ ብየ አላስብም ግን ደስ እሚለው ነገር ብዞውቻችንን ጠንካራ አድርጎን አልፎል ብቻ ዛሬላይ በማነም አልደገፍም

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራዪ ወንድማችን እናመሰግናለን ከምር በፍቅርኝነት ጊዜ ያልተቀየረ በትዳር ውስጥ አይቀየርም,😍😍

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ አንተኮ ትለያለህ አቤት ስንቱ ሰው ተለውጦ ይሆናል ከልቡ ከሰማህ እኔ አንዷ ነኝ መንታ መንገድ ላይ ነበርኩ አሁን ትክክለኛውን መንገድ ጀምሬአለው thank you kira we love you 🥰

  • @aziቲ
    @aziቲ 7 หลายเดือนก่อน +1

    💚😊መካሪ አለን ችግሩ የመከሩንን መኖር ነው የከበደን😌

  • @ቃልዬ-ደ5ቨ
    @ቃልዬ-ደ5ቨ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ዛሬ የኔ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ወንድማችን በጣም ደስስ የሚሉ ሃሳቦች ነው ምታቀርባቸው ቀጥልበት----------❤❤❤❤

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለምትሰጠን ምክር እጅግ እናመሰግናለን ኪራዬ🙏😍

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል እውነት ነው ኪሩ እናመሰግናለን😍❤🙏

  • @ቤላቤላሀበሻዊት
    @ቤላቤላሀበሻዊት 2 หลายเดือนก่อน

    የምትናገረው ነገር አንዳለ እኔ ሳደርጋቸው የነበሩ ናቸው በጣም የጎዱኝ ደሞ እሱ አጥፎቶ እኔ ይቅርታ ጠይቄ ነበር ግንኙነታችንን ለ9አመት ያቆየውት አውን ግን በጣም ደከመኝ እናም እናም ፈጣሪ ጥንካሬውን ሰጥቶኝ ውሳኔ መወሰን ቻልኩኝ በቃ አልኩኝ በጣም እየጎዳኝ ነው ግን ጠንካራ መሆን እንዳለብኝ ገብቶኛል ብዙ ተምሬአለው እናም እራሴን አግኝቻለው ተመስገን አሁን ተረጋግቻለው በጣም 🙏☝️☝️😊😊

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 7 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ኪራዬ❤

  • @Seadi_24
    @Seadi_24 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም ጥሩምክር እናመሰግናለን ወኖድማችን❤❤

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 7 หลายเดือนก่อน +1

    Antem Egziahber yesteh Berta Melkam meker nwu Lezi gize wetatoch Egziahber mestwelen Yechemereleh moges yehuneh Ameen Ameen Ameen

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እሚገርም አገላለፅ ነዉ የብዙ ሴቶቺ አስተሳሰብ ነዉ ከተጋባን በሗላ እቀይረዋለሁ ከወለድን በሗላ እቀይረዋለሁ እያለቺ 2/3 ትቀፈቅፍና ልጆቹ ይገላታሉ ያለስራቸዉ ሠዉየዉ እኳን ሊቀየር እደዉም ብሶበታን አድ ሠዉ እራሱ ፈልጎ ካልተቀየረ ፍፁም ሌላ ሠዉ አይቀይረዉም አትሞኙ ሴቶቺየ ከሆነ ይሆናል ካልሆነ ለቀቅ ነዉ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላምመጣህ ወንድማችንን❤❤

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 7 หลายเดือนก่อน

    ነብይ ኪራ ብዬሀለሁ የልባችንን ስለምታወራ ❤እኔ ደግሞ የማወራው ልጅ ዝምብሎ መነጫነጭ ነው ትዕግስት የሚባል ነገረ የለውም ፅፎልኝራሱ ካልመለስኩለት ስራ ላይ ሆና ነው ብሎ ማሰብ የለም በዛ ይጨቃጨቃል ለኔ ዝቅ ማለት ወይም መረታት አይፈልግም ሳየው እልህ አለበት በርቀት ነው ያለነው 5 አመታችን ስናወራ አሁን ነይ እያለኝ ነው እኔ ደግሞ ወደትዳር ለመግባት ፈራሁ ስትመጪ እተዋለሁ ስለራቅሽኝ ነው ይለኛል እኔ ግን ፈርቻለሁ ቤተሰብ ጠይቅ ስለው ደግሞ ዝምብሎ ማቅማማት ነው አንደዬ ሽምግልና አንሄድልህም አሉኝ ይላል አንደዬ ደግሞ ስትመጪ ነው በቃ ጣጣው ብዝት ያለ ነው ከቻልክ በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ ስጠኝ ኪራዬ አደራ እንዳታልፈኝ ?? አመሠግናለሁ

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y 7 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kiru, you always teach genuinely, I really appreciate that❤

  • @ወይኩንፈቃደከ
    @ወይኩንፈቃደከ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ እግዝያብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምናመሰግነው

    • @ወይኩንፈቃደከ
      @ወይኩንፈቃደከ 7 หลายเดือนก่อน

      የፃፍኩልህ ነገር ነበር እዳበዛሁት አውቃለሁ ግን እስኪ የሆነነገር በለኝ

  • @tomiman-l6d
    @tomiman-l6d 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ኪራየ

  • @Makitakecho
    @Makitakecho 3 หลายเดือนก่อน

    Betam akbarkh neg❤❤

  • @hewantazebachew5356
    @hewantazebachew5356 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ yee ewnete mete lije neki

  • @yemisrachadane4549
    @yemisrachadane4549 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hey let me ask u a favour pls, I need u to do a session abt hw to control emotions, hw could I hold my reactions, specially when ppls do wrong on me I cudn't leave wizout an argument. Tnx

  • @SaniyaMll
    @SaniyaMll 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኮ በትክክል ግን እንኻንም በስላም መጣህ ወንድምችን 😢😢😢❤❤❤❤ ነገርች ሁልህ እዉነተኛ ናችው Thanks Yen 🎉🎉

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 3 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Thankyou kera

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 7 หลายเดือนก่อน +19

    ሴቶች ዋጋችሁን ከፍ አርጉ ወንድ በተፈጥሮው መልፋት ይወላል

  • @Nebity
    @Nebity 7 หลายเดือนก่อน

    Ohhh yene smooth jazz metahlegn?
    Eski kuch beye ladamteh yene muzika. Nafkehegn neber

  • @JoJo-id4kv
    @JoJo-id4kv 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ግን ኪራ ግርም የሚለኝ እነዛ ሰዎችን ለመለወጥ ዋጋ እየተከፈለ መሆኑን አውቀው ለምን ትንሽ እንኳን ለመራራት አቅም ያንሳቸዋል😢😢😢😢

    • @AdelahuShewangzawe
      @AdelahuShewangzawe 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ይሄ ብቻቻቻቻቻ

  • @godislove1474
    @godislove1474 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow, I'm proud of you. I can see you have a lot experience from life, and you are so humble and wise. I'm so happy. Well done. Your big sister is here❤❤😮😮😮 Tuti

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  7 หลายเดือนก่อน +1

      Respect 🙏🙏🙏 sis

    • @godislove1474
      @godislove1474 7 หลายเดือนก่อน +1

      I love you and proud of you❤

  • @GalTigray-v5x
    @GalTigray-v5x 6 หลายเดือนก่อน

    Yes 💯 ✅ my bro

  • @WionshetFikadu-qv7je
    @WionshetFikadu-qv7je 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትህን ነው ግን እንዲ አይነቱ ከየት ይገኛል

  • @Mamo-k4r
    @Mamo-k4r 7 หลายเดือนก่อน +1

    exactly true bro big respect🥰

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ማንም ሰው በፍቅርም ይሁን በትዳር ሰው ፈልጎ ካልተቀየረ በስተቀር አይቀየርም ወይም ለምወድ ሰው ከሆነ ነው

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 7 หลายเดือนก่อน

    ወንደሜ ምታነሣቸዉ ነገሮች ደሣሥ የሚሉ ናቸዉ በሥት መከራ በሠት መገራ በብሰከራብ አረኩ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሁላችንም ታሪክ

  • @Eskedarr
    @Eskedarr 7 หลายเดือนก่อน

    የኛ መካሪ እናመሰግናለን

  • @FikreNgus
    @FikreNgus 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትነው እመቤቴን በጣም ስለማፈቅረው በትንንሽ ነገሮች በጣምነበር የምነጫነጨው ከዛከጓደኞቻችን ጋር እየተዝናናን እሱ ጋበዘን የሱን ግብዟ አልፈልግም ብየ መጥፎቃል ተናግሬ ትቻቸው ሄድኩ ይሄንያክል ምን አደረኳት እሷን ከማፈቀርውጭ ብሎ ዝም ለምን አላለኝምቢለኝ መልስነበረኝ እሱግን ለጓደኞቹ እራሱ ሰለኔ መጥፎም ጥሩም አያወራም እኔ በየሄድኩበት መለፍለፍ😂😂😂

  • @waseyeshewalul2466
    @waseyeshewalul2466 7 หลายเดือนก่อน

    wow special advice kira keep going!

  • @eskedardamtie2070
    @eskedardamtie2070 7 หลายเดือนก่อน +1

    enamesegnalen Kiru Bertalgn

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝምአዪነቅዝምእናመሰግናለንኪራየ❤🙏❤❤❤❤❤

  • @metasebiyameti9114
    @metasebiyameti9114 7 หลายเดือนก่อน

    ኪራዬ thank youuuu❤

  • @eskedardamtie2070
    @eskedardamtie2070 7 หลายเดือนก่อน +1

    enamesegnalen Kiru Berta

  • @Mahder822
    @Mahder822 7 หลายเดือนก่อน

    Wow egziabher yakbrlgn kiraye🙏

  • @MekdesTeshome-q9t
    @MekdesTeshome-q9t 7 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalewu kira kante bizu temiralewu🎉🎉🎉🎉

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በደህና መጣክ ❤❤❤❤❤ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🖐🖐🖐

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 7 หลายเดือนก่อน +1

    Exactly 💯 present thanks brother 😊

  • @NatnaelNati-lb6ow
    @NatnaelNati-lb6ow 7 หลายเดือนก่อน +1

    kira bro thanks

  • @tarikulakealemu1257
    @tarikulakealemu1257 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ የዛሬው ይለያል በርታልን

  • @NegstMeseret
    @NegstMeseret 7 หลายเดือนก่อน +1

    Leni Giziwn yetebeke meker video salasbew new yalekebghe Egzaber Ewktun ychemrlk

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kiruy tebarki 🙏❤️❤️❤️

  • @HayatHayat-ne6iz
    @HayatHayat-ne6iz 7 หลายเดือนก่อน

    ኪራዬ አባቴ እናመሰግናለን ❤️❤️

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤኒ ታድሎ ❤❤!!

    • @MobilePlus-ml8de
      @MobilePlus-ml8de 7 หลายเดือนก่อน +1

      እዛው ቁጭ ብሎ ስለሚማር ነው 😂😂😂

  • @HtJ-tx3il
    @HtJ-tx3il 7 หลายเดือนก่อน

    ስለምሰጠን ምክር እናመሰግናለን 👏ከጓደኛዬ ጋር 9/ወር ሞልቶናል olani አይጠቀምም ኮንጎ ስልክ ነው የያዘው ሁሌ እነንኝ ምደውለዎ ካርድ ኢየሞላዉ አሁን ግን ከበደኝ የወር ካርድ የምሞላዉ ብር ኢትዮጵያውያን ስዘረዘር ከ2300በላይ ነው ስከዛረ ለሱ ለመደወል የሞላዉትን ሳስበው ያዞረኝል አሁንስ ከበደኝ የሆነ ነገር በለኝ ወንድሜ😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 7 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ይደዉልልልሽ ዋጋ መክፈል አለበት😮😮

  • @BezaSolomon-ng5zl
    @BezaSolomon-ng5zl 7 หลายเดือนก่อน +1

    txs Kiru edmai yisteh

  • @buzebelachew2447
    @buzebelachew2447 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 7 หลายเดือนก่อน +1

    Exactly, thank you !!!!

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላ................ም ኪራየ😊

  • @አራህማዬቴብ
    @አራህማዬቴብ 7 หลายเดือนก่อน

    ምኬሬህ። ይመቸኚልበለህበትሠላምህ። ይብዛ

  • @ጡልየ
    @ጡልየ 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ምን ትዝ አለኝ መሰለህ ይለፈኝና ቶሎ ቶሎ ልቀቅ 😂እስኪ ሚስት ያላቸው ወንዶች ያስቸግሩኛል አንድ በላቸው

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gin min yakil gize enestachew endiyastekakelu?

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 7 หลายเดือนก่อน

    ጓኣ በልልን የኛ ጀግና

  • @RuthTsega-bl3ys
    @RuthTsega-bl3ys 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Kiraye

  • @mariaemnet4218
    @mariaemnet4218 7 หลายเดือนก่อน

    Wow tnxs ❤❤❤

  • @MesaratMessy
    @MesaratMessy 7 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ኪራ የሆ ነገር በለኝ ፍቅረኛዬ ለሱ ያለኝን ፍቅር እንዲሰማው እና እንዲያይ ይፈልጋል እኔ የቻልኩትን እያደረኩ ነው ነገር ግን ለሱ በቂ አደለም ግራ ገባኝ 😥 በዛ ላይ የርቀት ፍቅር ነው ምን ላድረርግ ምከረኝ እባክህ ወንድም አለም

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kiru buna enteta atlm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ena kiru hulem andegna mirt ebakachihu estochiye besu mikr telewetu astewlu hule megodat yelebnm bemigerm huneta ligebabet kenebere metfo hiwot tadgognal kemre new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بنتبابا-ن1ق
    @بنتبابا-ن1ق 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይቀየራል ብዬ ብዙ መፅዋትነት ከፈያለሁ ዛሬ ግን ልቤን ሰበረው አይ ይች አለም😭😭💔

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ኪራየ እኔ ባሌን ያጣሁት እራሴን አለመንከባከቤ ነበር ለእራሴ ሳይሆን ለእሱና ለቤተሰቦቹ ነበር ትኩረቴ ግን አሁን እራሴን እየተንከባከብኩኝ ነው ግን እሱ ጋር ሁኜ ለምን አላደረኩትም እሱ ሌላ ሴት አገባ እኔ ግን ልቤ ቆሰለ

  • @AbduetupAhmodetpiy-tx8fq
    @AbduetupAhmodetpiy-tx8fq 7 หลายเดือนก่อน +1

    Batiqiqil bro

  • @ሸዊት-zg8pr
    @ሸዊት-zg8pr 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይስጥህ ዛሬ ስለኛ ነው ያወራሀው😢😊