ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 192

  • @abtt4537
    @abtt4537 7 หลายเดือนก่อน +148

    የኔ ብቸኛ ምርጫዬ ሚስቴ ናት ❤ በመከራና በችግሬ ወቅት አብራኝ የመጣችውን ልዩ ሚስቴን በሌላ አልቀይራትም ። ክረምትን ያሳለፈውን ቤትን በጋ ላይ እንደማቃጠል ነው። ሲኖረኝም ሚስቴ ናት ሳጣም ሚስቴ ናት ❤🙏 በሌላ አልቀይራትም ። ብቸኛ አማራጬ ሚስቴ ናት 😘😘❤

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ 7 หลายเดือนก่อน +18

      የኔ አባት ❤️💋ከልቤ ነው የምወድህ አንተም ለኔ የመጨረሻው ምርጫዬ ነክ ክበርልኝ 🙏እወድሃለሁ እሺ ❤️💋😘

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ 7 หลายเดือนก่อน +6

      Thank you ኪራ በርታልን 🙏🥰🥰

    • @abtt4537
      @abtt4537 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@አስቴርየንጉሡእሺ ህወቴ ❤😘😘

    • @ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ
      @ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ 7 หลายเดือนก่อน +5

      ውይ ፈጣሪ አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @Eyou12
      @Eyou12 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@አስቴርየንጉሡ አስቀናቹኝ 😂 ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ 🥰🙏

  • @Aaamahlet
    @Aaamahlet 6 หลายเดือนก่อน +14

    ይህን የምታነቡ ሁሉ የማታ እጀራ ይስጠን አሜን

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @sofi8983
    @sofi8983 7 หลายเดือนก่อน +33

    ክብር አረብ አገር ሠረተው ቤተሠቦቻቸው የሚያግዙ እህቶች መስባት ብቻ ሳይሆን ከልብ አዳምጡ በተለይ እኛ በአረብ አገር የምንገኝ እህቶች ❤❤❤

  • @hayahasd3102
    @hayahasd3102 7 หลายเดือนก่อน +15

    አንተ የተባረክህ ልጅ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ በርታልኝ 🥰❤️

  • @Sojoo-kg2px
    @Sojoo-kg2px 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜእናጤናይስጥህ
    ወንዶችነንም ልብይስጣችህእግዚአብሔር😢😢😢

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 7 หลายเดือนก่อน +30

    የወደፊቱ ባሌ የት ነህ እየተማርኩልህ ነው የኔ ንጉስ የማከብርህ የምወድህ ቶሎ ና ቤታችንን እንሥራ የኔ ልብ ሁሉን ልስጥህ ልመንህ 😢 ተው ና😁 ይሄን ሁሉ ጽፌልህ በሕልምም ቢሆን ና እሺ ፍቅሬ
    ሚፈቀር ልብን አሳልፎ ሚሰጥ ሰው እኮ ጠፋ የምር እግዚአብሔር እርሱ ይስጣችሁ እንደ እኔ ሲንግሎች በርቱ እራሳችንን እናሸንፍ❤

    • @GenetDesalew
      @GenetDesalew 7 หลายเดือนก่อน +7

      አረፈሽ ስራሽ ስሪ

    • @AdelahuShewangzawe
      @AdelahuShewangzawe 7 หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅 አቦ ተመቼሽኝ❤❤❤

    • @canu4274
      @canu4274 7 หลายเดือนก่อน

      Tasaznalech eko fkrn metemat kebad new yknash enbelat!❤​@@GenetDesalew

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 7 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞን እህት አለም ለበጎ ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ

    • @GenetDesalew
      @GenetDesalew 7 หลายเดือนก่อน

      @@canu4274መቸም በዝህ መንገድ አይቀናትም እኔ እንደሷ ነበርኩ አቀዋለሁ አሁን ወደ ህልሜና ወደራሴ ሳለኩር ድሮ ድሮ የማይፈልጉኝ ሁሉ አሁን እኔነኝ የማልፈልጋቸው

  • @alZain-l9w
    @alZain-l9w 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኪራዬ አንተ ብቻ ተናገር በቃ ተባረክ በርታልን !!!❤❤❤ግን አንድ ነገር እኛ ተመልካቾች ደሞ like share በማረግ እናበረታተው እንጂ ውዶች ❤

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ድንቅ መልዕክት ነው በርታልን ኪሩ ❤❤
    ውዶቸ ላይክ በማድረግ ሸር በማድረግ እናበረታታው በርታ ተባረክ ወንድሜ 🤲🤲🙏

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 7 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ብዙ አማራጭ ሲኖር ከባድ ነው በጣም

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 7 หลายเดือนก่อน +5

    ምንብየ ልኮምት እህ😢😢😢😢 በርታልኝ ኪራየ ምክሮችህ እያበረቱኝ ነው❤❤❤

  • @Tigistshumet-mi2oh
    @Tigistshumet-mi2oh 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 7 หลายเดือนก่อน +20

    የኛ ውድ ነብይም መልካም ሚስት ማለት የሚያገባትን መኸር ወይም ጥሎሽ የምታቀል ናት ብለዋል ከአቅሙ በላይ የማትጠይቀው የሆነች ናት ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 7 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል!! ያለ አግባብ ገንዘብ ስጠይቂዉ ሊያረግልሽ ይችላል ግን እየመዘነሽ ነዉ የሚሄደዉ !! የተናገርከዉ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነዉ!!
    ሁሌም እናመሰግናለን!!!!

  • @addisnegash8077
    @addisnegash8077 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ መውለድ ብቻ ነው የቀረሽ 😂😂😂ኪራ ሁሉም ያልከው እውነት ነው 🥰🥰🥰🥰✌️

  • @SleimanJannoun
    @SleimanJannoun 18 วันที่ผ่านมา

    Maryamin Gen kiraye ante bicha teenager bekaaaaa❤❤❤❤

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክክ በእውነት ፀጋው ያብዛልክ ሁሉም ልክ ነው❤️

  • @YehassetKetema
    @YehassetKetema 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ❤

  • @GultneshTeklay
    @GultneshTeklay 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mnm malet alchlm .....
    Tebarekln kiraye 🙏🙏

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ እኮ ነህ የምትናገረው ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እስኪ relationship ውስጥ ከመግባታችን በፊት አይምሮችን ውስጥ ምን መስራት አለብን እና ወንዶች ግን ከሴት ምን ይፈልጋሉ ?ብዙን ጊዜ አካላዊ ውብት እና አቆም ሲያተኩሩ አያለሁ ስለዚህ ነገር ብታወራበት

  • @haimanottsgaye6856
    @haimanottsgaye6856 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም በርታ በጣም አስተማሪ ነው

  • @hiwotendashaw
    @hiwotendashaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kira enkwanaderesek hulachim enkwan aderesachiwu kira wadime ewedihalewu እግዚአብሔር yitebiki 🥰🙏🏻

  • @dgvh7060
    @dgvh7060 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን በሰላም መጣህ ኪራዬ

  • @seblewengel1401
    @seblewengel1401 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነህ ወይ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩነው ትምህርት በጣም ወስጃለሁ እና ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ ነው

  • @EkramMohammad-h3y
    @EkramMohammad-h3y 6 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ ስወድህ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሠላም መጣክ ኪራዬ በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጣሄልን የኛ ጀግናችን።🥰🥰😍😍

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 3 หลายเดือนก่อน

    waww kiraye ante betam tleyaleh ❤❤❤

  • @Mekdes-q4y
    @Mekdes-q4y 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ነወ ኪራ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ኬራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 หลายเดือนก่อน +2

    Be tikikil kiruy enamsegn alen ❤️❤️❤️

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ የኛ ወርቅ💝🥰

  • @Fireya20
    @Fireya20 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር ነው ❤❤

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማይኩን በቀኝ በኩል ይሁን እንደበፊቱ ደስ አይለም

  • @Lubab406
    @Lubab406 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳ ደህና መጣህ ኪራ

  • @edlawitmesfin2522
    @edlawitmesfin2522 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤ I swear l appreciate

  • @FeyametaCO
    @FeyametaCO 7 หลายเดือนก่อน +2

    tileyalye kira 🙏🙏

  • @Eskedarr
    @Eskedarr 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ እኳን ደና መጣህ

  • @slam1281
    @slam1281 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ አተ 😘😘😘👍👍

  • @bezawitwendwesen6141
    @bezawitwendwesen6141 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kira tnxs for your advices
    Video quality yemigerm eyehone nw Wowwww

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much you right keru!!!❤❤❤

  • @merongatiye3646
    @merongatiye3646 7 หลายเดือนก่อน

    Kiraye swedddd eko and yemtal yelewm niggirh smart neh betam

  • @tigstgulema
    @tigstgulema 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር እወር ነው ሳይሆን ፍቅር ምክኛታዊ ነው ነው የሚባለው የኔ ውድ ለምን መሰለህ ፍቅር እውር ነው ካልክ ፍቅር ክርስቶስ ነው ስለዚህ ክርስቶስ ማለት ነው ሳናውቅ ስለሆነ እሱ ይቅር ይበለን

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር 😔

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kiruye ante lik neh gin hiwot kebad new enawendochi betam yaschegralu

  • @koketTomas
    @koketTomas 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kiru wandimachn 😮😮

  • @edlawitmesfin2522
    @edlawitmesfin2522 7 หลายเดือนก่อน +1

    Please talk about toxic friendship 🙏🙏🙏

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችክ ጀግናዉ

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ኪራዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ismailbadi7024
    @ismailbadi7024 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kira yeliben iyawerahalign nawu

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን

  • @godislove1474
    @godislove1474 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hello there how are you doing I've been missing you how was your holiday I mean, Easter a holiday? It's so good to see you well done. Go ahead. Love you, your sister❤❤❤ Tuti

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 7 หลายเดือนก่อน

    I needed this thanks 🙏🙏

  • @ZenaAyana
    @ZenaAyana 7 หลายเดือนก่อน +1

    you're right bro keep it up.

  • @zahara4564
    @zahara4564 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል👍👍👍✅✅

  • @MekdesTeshome-q9t
    @MekdesTeshome-q9t 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kira

  • @Berinshe
    @Berinshe 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yese tikikilinwe 💞💓💓

  • @nardosbirhane2008
    @nardosbirhane2008 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሃለው እኮ 😍

  • @hawas.chane.9111
    @hawas.chane.9111 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kira baga nagaan dufitee. welcam

  • @Mahiletwubie
    @Mahiletwubie 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egezabeher chemero ystehi ysetochi mdanit kulalet hunhal

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @ያዘመንያዘመን
    @ያዘመንያዘመን 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน

    ኪራዬ❤You like to stir things up😂I like the writing on the left and right of the screen, especially the one on the right.ሚስት አርገኝ በቀኝ መሰለኝ፣ በነገራችን ላይ አብረን ነው ወይ የምንውለው? ሰላም የማትለን እስከ መቼ ነው ስንል የፕሮግራምህ ተከታዮች እንጠይቃለን።

  • @fantucherna
    @fantucherna 7 หลายเดือนก่อน +1

    እርዕሱ ስቦኝ ነው የመጣውት🤗🤗

  • @alemneshyirga6325
    @alemneshyirga6325 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ኪራዬ የት ጠፋ ብየ እያሰቡኩ መጣህልን😘

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 7 หลายเดือนก่อน +8

    የውነት 9 አመት አብረን ቆይተን እድሜን ግዜዬን ልጅነቴን ሁሉ ነገሬን አሣጣኝ ከባድ ነው😢

    • @Sunshine_et
      @Sunshine_et 7 หลายเดือนก่อน

      Be strong 💪 ayezogn

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሸ እኔም ከ11አመት በኋላ ተለያየን 😢😢😢

    • @marakiye6135
      @marakiye6135 6 วันที่ผ่านมา

      Befikr bzu gze mekoyet aysfelgm mknyatu yegna gze bcha new emikatelew enesu mnm ayhonum

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራየ❤❤❤❤❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኪራ አረፈድኩ😊😊

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሸን አመስግኑልን ከጨለማ ወደብርሀን ያመጣኝን

  • @richyeab825
    @richyeab825 7 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራለህ

  • @canu4274
    @canu4274 7 หลายเดือนก่อน +1

    Financial clock ❤ awo yasasbenal !!

  • @AdamaAdama-fx1pd
    @AdamaAdama-fx1pd 7 หลายเดือนก่อน

    Getan bexam tegbabina sakita negn yanten TH-cam channel le 50 gadegnoche new tag yarkut egezabern merx lij neh beytegnawm hager yemtnoru sewoche ebakachu lijun semute please big love and big respect for you ❤❤❤❤❤

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ኪራዬ❤❤❤ እኛ ስደተኞች እግዚአብሔር ይሁነን መርጦ ይስጠን እንጂ ከባድ ነው በቀን ሶስቴ ማውራት ፍቅር ይቀንሳል ወይ መሠለቻቸት ይመጣል ወይ በርቀት ያለነው

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 หลายเดือนก่อน

      በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምናወራዉ የምን ሶስት ጊዜ 😂

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 7 หลายเดือนก่อน +1

      Erasish lay rasmitat ande yishalal woyis sosite? Minim ayshalim alama yishalal.

  • @selamawitmengistu1457
    @selamawitmengistu1457 7 หลายเดือนก่อน +1

    wey gud wey fikir wey gud kira ene ante neh yemihonegnen yemtmertilign ene aktognal

  • @mariaemnet4218
    @mariaemnet4218 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤

  • @SaniyaMll
    @SaniyaMll 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 በእዉነት ይህ የኔ ፍቅርኛ የምያርግው የምር ነው በጣም ይግርምል😢😢😢😢 እህ እፍፍፍፍፍ😢😢😭😭😭

    • @እቢ
      @እቢ 7 หลายเดือนก่อน +1

      hi❤

  • @ወይኩንፈቃደከ
    @ወይኩንፈቃደከ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ ኪራ እዴት ነህ? የምትለቃቸው ቪድዮዎችህ በጣም ደስ የሚሉ እና እውነተኛ ናቸው እናልህ ወደኔ ጉዳይ ስመጣልህ እዴት ብዬ እደምነግርህ አላውቅም ብቻ ልሞክር እኔ አሁን የምኖረው ውጭ ነኝ የርቀት ፍቅር ጀምሬ ነበር ከጀመርኩ 6 አመቴነው ታዳ በዚህ መካከል ብዙ ነገሩች እየተፈጠሩ ነው ፍቅረኛዬጋ የተዋወቅነው በafb ነው እደሚወደኝ እና እደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል ለእኔ ትልቅ ቦታ እዳለው እና ከአንች ውጭ ወደውጭ እስከማለት ድረስ ይገልፅልኛል ታዳ ቃላቱ ሌላ ተግባሩ ሌላነው አጋጣሚ ሆኑ አለመግባባት ተፈጥሩ የሱ ጥፋት መሆኑን እያወቀ እኔን ዞሮ ይወቅሳል ኦላይን ሲገባ እኔን ሰላም ከማለት ይልቅ ሾሻል ሚድያ ቆይቶ ከኦላይን ሊወጣ ሲል ሰላም ይለኛል እደማንኛውም ፍቅረኛ በስነስረአት አያወራኝም እኔ ስለወደፊት ህይዎታችን በምን መልኩና ምን ብንሰራ ነው ልንለወጥ የምንችለው ብዬ ሀሳብ ሳመጣ የምን እቅድ የምን ስለወደፊት ነው ሰው እደሚኖረው እንናኖራለኝ ይለኛል ምንም እቅድ አለማ የለውም ስራወሰ መምህርነው ሌላ ምንም ነገስ የለውም በዚህ መሀል እኔ አረብ ሀገር ነኝ ቦታ ገዝቼ እሶ ሀላፍትናውን ተቀብሎ ቤቱን እያሰራነው ከእሱ አምስትም ሳይጨምር በራሴ ጥረት ነው ቤት ለመስራትም የደረስኩ እዲህ ሆኑ እያለ ወደፊት አንተ ምን እቅድ አለህ ብዬ ስጠይቀው አንች የገንዘብ ፍቅር እጅ የሰው ፍቅር የለሽም ብሎ አድስ ህይዎት ልጀምር ነው ቻው አለኝ አጋጣሚ ሆኑ በዛ ሰአት ስራ ፈትቼ ነበር ጥሎኝ ሄደ በጣም ተጎዳሁ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ ቃል ተገባብተን ነበር ብቻ አያልቅም ተወርቶ እያለቀስኩ ያን ግዜ አለፈ ብሎክ አደረኩት በነገራችን ላይ በጣም ብዙ ግዜ ብሎክ አደርገዋለሁ ከየት መጣ ሳልል አካውንት ከፍቶ ያገኘኛል ሲመጣ ተቀይሮጨይሆናል ብዬ ይቅርታ ሳደርግለት እሱ ግን ያው ኘው በጣም ያመናጭቀኛል የምለውን አይሰማም ያልሆነነገር ሳይበችት ጥሩ አደለም ስለው ያንች ምክር አያስፈልገኝም እራሴን አውቃለሁ ይለኛል ይዘልፈኛል ትንሽ እንኳን አያከብረኝም ለስሚቴ አይጠነቀቅም ይሰማትል ብሎ አያስብም ስርቀው በየትም ብሎ ያገኘኛል እንተርኔት ተቋርጠብኝ ወይም በስራ በዚ ሆኘረ ከጠፋሁ አውቀሽ ነወሰ የጠፋሸው ይላል ተሳስቶ እንኳን ሚስኮል አያደርግም ሁሊ በafb ነው የሚያወራኝ የነበር የሆነግዘረ ሰለየኝ በኢሞ እና በቴሌግራም እናውራ ብዬ በስንት መከራ በነዚህ ለማውራት ቻልን እሱም በፁሁፍ ኘወሰ አንዳንዴ መፃፍ ሲሰለቸኝ እደውልለታለሁ በኢሞ 2 ደቂቀሠ እደሞላ ስልክ ሲደወልለት ጆሮዬላይ ዘግቶ በዛው ይወጣል በቻ አውርቼ አልጨርሰውም 1 አመት ሙሉ ለሙሉ ዘጋሁት ታዳ አዲስ እየከፈተ ይመጣል በመጨረሻ ከ3 ወር በፊት ከዚህ በላይ አልሰቃይ ይቅርታ አድርጊልኝ በእግዚያብሄር ሲለኝ ደግሚ ይቅር አልኩት ግን ምንም አልተለወጠም በጣም ይቆጣኛል ጥፋት ሲያጠፋ ዝም ብዬ አሳልፊ ሲበዛብኝ ለምን እደዚህ ታደርጋለህ ስለው ምንም እዳልተፈጠከ ያለባብሳል የኔ ልብ እየደማ በሞራሌ በጣም እየተረማመደብኝነው ውስጤ ነደደምንም አይረዳእ ሁሌ እሱ ትክክል እደሆነነው የሚናገር እናአሁን የተጀመረውን ቤት እያሰራነወ ታዳ በታማኝነት የምልክለትን ብር ለቤቱ እያዋለነው አንድም አያጠፋም ግን ለእነረ የሚሰጠኝ ፍቅር ሳይሆን ጥላቻ ነው ቤተሰብ ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም ስለእኔና ስለሱ ያውቃሉ አሁን እዳልተወው ቤቶጋ እየለፋነው ሰወሰ ደግሞ ቤቷን አሰርታ ከዳችው ይለኛል እሱ ከእኔ መራቅ አልቻለም ቀርቦኝ እደፍቅረኛሞች አያወራም አያዳምጠኝም ምንም ግድ አይሰጠው ስለእኔ የሚያደርጋቸዎ ነገሩችንም አይነግረኝም ከጓደኞቹም ሆኘ ለሱ ከሚቀርባቸው ሰዎች በፍፁም ማስተዋወቅም አይፈልግም ብቻ በጣም ብዙ ችግሩች አሉበት እና ግራ ገብቶኛል ምን ትመክረኛለል እዲትስ ከዚህ ሰው መቀጠል ወይም መራቅ የምችለው ብቻ አትለፈኝ በማርያም የሆነነገር በለኝ ልቤ ቆስሏል ለእኔ ያለው አመለካከት ወይም ፍቅር በጣም የወረደ በጣም በሞራሌ እየተረማመደ ነው ያለው እባክህ የሆነነገር በለኝ

    • @kokitube552
      @kokitube552 7 หลายเดือนก่อน

      የርቀት ፍቅር ከባድ ነው ያውም በfbተዋውቃችሁ እንደት ወደትዳር ሳትገቡ ይህን ሁሉ ሀላፊነት አምነሺ ትሰጭዋለሺ እህቴ ቤት የማሰራቱን ማለት ፈልጌ ነው አሁን መሬቱ ወይም ቤቱ የተገዛው ባንቺ ስም ነው ካርታና ፕላኑ ወይስ በሱ ስም ነው?እና ደሞ ካንቺጋር ስለወደፊቱ ህይወታችሁ ማውራት ማቀድ ካልፈለገ ካንቺጋር የመኖር እቅድ የለውም ማለት ነው ወይም ደሞ ያለበት ቦታ ሚስት ፍቅረኛ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደምንም ጨክነሺ ከዚህ ሰውዬ መራቅ አለብሺ የቤቱ ካርታና ፕላን ባንቺ ስም ከሆነ መልካም ነው ካልሆነ ደሞ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሺ እህቴ🙏

    • @ወይኩንፈቃደከ
      @ወይኩንፈቃደከ 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚያብሔር ይርዳኝ የፖታው ስም ወይም ካርታ ፕላኑ በእናቴ ስም ነው አዎ በጣም ከባድ ሆኔታ ላይ ነኝ ምን ማድረግና ምን ማሰብ እዳለብኝ አላውቅም ብቻ ግራ በመጋባት ላይ ነኝ

    • @kokitube552
      @kokitube552 7 หลายเดือนก่อน

      @@ወይኩንፈቃደከ በፀሎት በርቺ እህቴ እግዚአብሄር ሆይ ይህ ልጅ ለኔ የምሆነኝ ከሆነ ከኔ አታርቅብኝ ለኔ የማይሆን ከሆነ ደግሞ ከህይወቴ ከልቤ አውጣልኝ ለኔ መልካም የሆነ የትዳር አጋር ወደህይወቴ አምጣልኝ የኔ ፍቃድ ሳይሆን ያንተ ፍቃድ ይሁን ሁሉ ነገር ላንተ አሳልፌ ሰጥቻለው ብለሺ ሀሳብሺን በእግዚአብሄር ላይ ጣይ እሱ የሚሳነው ነገር የለም መንፋሳዊ ነገሮችን ስብከቶችን ስሚ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ እህቴ ያነየ እግዚአብሄር መንገዱን ይመራሻል በተረፋ እግዚአብሄር አምላክ ካንቺጋር ይሁን መልካሙን ነገር ሁሉ ያድርግልሺ እህቴ🙏

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አትረቢም።

    • @gggggggg-z7v
      @gggggggg-z7v 2 หลายเดือนก่อน

      እንደ አግብቶ ህዶ የለደ እንደገና መጥቶ እንዴት ነው አችጋ የሚቀጥለው በዛላይ ቤተሰቦቼሽ አያሰሩምደ ቤትሽን ይቅርታ አርጊለትጅ በፍጹም እሱጋ አትኑሪ እውነቴን ነው እኛ ስዴት ላይ ያለነው ደግሞ ልባችን አይችልም እንኳን ሁሌ ጭቅጭቅና እምልሽ ቢኖረኝ ተይው

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 7 หลายเดือนก่อน +1

    kiru enkane basalame maxake❤❤❤❤

  • @istme4224
    @istme4224 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁመውለድ ብቻነው የቀርሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @hanamelese9942
    @hanamelese9942 7 หลายเดือนก่อน

    yes

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያተን ምክር ሰምቸ ምገድ ጀምርያለሁ ያፈቀርኩትን ልጅ አግብቸ ላተ ስጦታ ወይም ምስክርነት እሰጣለሁ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @istme4224
      @istme4224 7 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @abc12452
      @abc12452 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አሳቅሽኝ በሱ ምክር ጠብ አርጊዉ😂

  • @chg7617
    @chg7617 7 หลายเดือนก่อน +1

    አተወዶቺጣጣቼዉአያልቅምሲራቅምንያቀባርሻል:ሲቀረብትሌላወዲያጣንይመስለዋልእናዉነተኛፉቅርምንምጣጣየለበትምለምክርህእናመሰግናል

  • @እቢ
    @እቢ 7 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ አባካኝ ሴት ማንም አይፈልጋት ትክክል ነህ😂

  • @yonimamo4659
    @yonimamo4659 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እደምወድህ

  • @Mahiletwubie
    @Mahiletwubie 7 หลายเดือนก่อน +1

    Setochiye srgu kerto bsergu weche lwendochi lbe megeza behon lbe mgezat nber abezagnaw dgemo flagena flage aygenagnm

  • @ABDUSEIDAbd-xb1dz
    @ABDUSEIDAbd-xb1dz 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ኮሜት እምታነቡ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ

  • @MotivationAHSahs
    @MotivationAHSahs 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye ❤

  • @linamia53
    @linamia53 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @Hiwi-t1o
    @Hiwi-t1o 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tefak eko

  • @roma_Queen123
    @roma_Queen123 5 หลายเดือนก่อน

    Yagatemegn yhea new snorow yeneam netekegn lebego new bye zm alku kemelkamoch ygtemen🤍

  • @StcStc-s4u
    @StcStc-s4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብቻ ነኝ እምትመቸኝ ዘር ይውጣልህ የኔ ወንድም

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 7 หลายเดือนก่อน

    ከ4አመት በሀላ አፍቀርኩ ግን ፈርቻለሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 หลายเดือนก่อน

    አናተብቻ ተናገር የሄው ናው

  • @Sisco75
    @Sisco75 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hi kira

  • @FekerTufa-py2vx
    @FekerTufa-py2vx 7 หลายเดือนก่อน +1

    😘😘😘

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዶች እኮ ወስላታ ናቸው ሴት ልጅ ስታፈቅር ከልቧ ነው አሁን ግን ሴቶም ብር ፍቅር ሁኗል ግን ወንድሜ ይችን ኮመንት ካየህ የሴቱ ቁንጅና በዩማንሄር በዱቄት ተሸውደው በራሷ ማንነት ያለችውን እንደ ፋራ ያዩያታል

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባማርኛ አውራ

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉