ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ አለም ማን ነው ታማኝ ከአላህ ውጭ የለም።
100% &5%አይጠፋም ውዴ
ተኣማኝ እኔ ኣለሁ
ልክ ነሽ እኔም ብዙ ለይቻቸዋለሁ ለቁም ነገር የሚፈልጉሽን ግን ፍቅር እይዘኝ ነበር እኔ ለካስ ሁሉም በግዜው ነው የሚሆነው ግን ሰውን ለመጉዳት ለቤ ስለማያስብ በመጨረሻ ምርጥ ህይወት ፈጣሪ ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ
እኔም እንዳንችነኝ እህቴዋ ዱአ አድርጊልኝ በአላህ ቃል ከገባልኝ አምናለሁ ግን ሙናፊቆችናችው
ስላም የፍቅር ይበልጣል ተከታታዮች ስላማችሁ ይብዛ ላችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ለቤቱ አድስ ነኚ እስኪ በላይክ ተቀበሉኚ ክክክክክ
እኔ ብጣም እምውደው ፍቅርኛ ነው ያለኝ ግዜ ፣ ብጣም ይሰጠኛል ብፈለጉኩት ስአት አገኛው አሎሁ ቡቻ እግዛብሔር መጨርሻው ያሳምርሽ ብሎኝ መጨርሻ ስያምር ነው ዋናው
ፈጣሪ አድሎሽ ውደ
የተናገረሽዉ በጣም ትክክል ነዉ እኔም ጋር የዝህ አይነት በሀሪ ነዉ የሚያሳየኝ ለምን እንዲህ ይሆናል ስል ምክንያት ነዉ የሚደረዲረዉ አሁን ግን ላሰናብተዉ ነዉ እዴሚ ላንች ትምህር ብዙ ተምሪ አለሁ በረች እህቴ በጣም ዉዲጄዋለሁ
ማርያምን አሳቅሺኝ አኔ ባለኝ አቅም ፍሺን አከተላለሁ አራሴን አጠብቃለሁ ልክ አዳች ሳቂታነኝ ጌታን😢 ግን በቃ የምታገጭው ምን ፈለጋነው ይለኝል ሁሌ አደናቶች ሺሺን ቀሚስ አድለብስ ነው የሚፈልገው የሆነ አመር ካለብኝ ምን አስበሺ ነው ወድነው እኔን ይዘሻል ይለኝል አኔ በነገራችላይ ሱሪኮ አለብስም ቀሚስ ነው የምለብሰው በብዛት ግን በቃ ተጎደኞቸጋ ከተገናኝሁ ሌላ የጠበስሁ ነው የምመስለው 8ቀነው አያነሳ የሚነተርከኝ ካስተዳደጌም ፍሪ ሆኝነው ያደኩት የተጨናነቀ ነገር አሎድም አሱደሞ መጀመሬ ነግሬው ተስማምቶ ነበር ከዛ ስንተዎወቅ ደሞ የማስተካክለው ነገር ነበረኝ እና ለሡ ግዜ ስጠኝ ሳንገናኝ ሳንገባ ብየው ተስማምቶ ነበር ከዛ ቃል በገባ 2ወር ባልሞላው አድሜ አዳለ ተቀያየር ካልተገናኝን ብሎ አሺ ቢስ ቤተሰብ አስተዎውቅ ስልው ከተገናኝን ቡሀላ አስተዎውቀለሁ አለኝ ደሞ የመጀመሬየ ነበር ከዛ ተውኩት ሳይው ምንም አይጠቅመኝም 😢😢😢
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ብዝት ይበል እናመሰግናለን እህት ሶስተኛ ፓርት እኔም ገጥሞኛል እኔም በጣም የምወደው ፍቅረኛ ነበረኝ ስለኔ ሁሉን ያቃል ስለሱ ግን ምንም አይነግረኝም ነበር እንዲህም ሆኖ አስር አመት ጠብቄዋለው እሱ ሀገር እኔ በስደት አሁን አሁን ግን ስለሱ በደንብ ተረዳሁት አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ከሱ የተሻለ የሂወቴ አጋር ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ
ስልኬ ሳይለት ነበር እና ስልኬ ሰው ጋር ነበር ብሎ መዋሸት ብሄራዊ ውሸት ነው የኔው በተደጋግሚ ስደውል አያነሳም በተለይ ቅዳሜ እና እሁድ ያለውን ግዜ ለእኔ አይሰጠኝም ነበር እሁድ ከሴኞ እስከ አረብ አልፎ አልፎ ያወራኝ ነበር ግን እኔም ቶሎ ነቅቼ ለምን እንደዚህ ይሆናል ብዬ ስጠይቀው በቃ የማያሳምን ምክኒያት ነው የሚሰጠኝ ህፃን ልጅ እንኳን ማሰመን አይችልም በል የኔ ወንድም በመጣህበት እግርህ ጥርግ ብለህ ከህይወቴ ውጣ ብዬ ተሰነባበትን በዛው ጠፋ ግልግል
ጥርግ ይበል ተይው
ጎብዝ
ጀግና ነሽ በየት መጣሽ እህቴ ተመቸሽን እደበግ እየተነዱ ፍቅር ነው ይላሉ
ደግ አደረግሽው
ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ጥርግ ይበል
ሳህ ትክክልነሽ እኔ ብዙ አመት አብሮኚ የነበርውን ወድ እንኳን ከሱጋ ብዙ አመት ቀርቶ የአድቀን እንኳ እደማላውቀው ሁኔነው ያገኘሁን የነበርነው በትዳርነበር ግን አልሀምዱሊላሂ በጣም ትምህርት ሁኖኛል ሴቶች ስለስሜት ብቻ የሚያወራ ወዲ እዳቀርቡ ድብን ብሎይቅር
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አንችን ያለ ማድነቅ ንፍግነት ነው እህት
እኔ በእውነት በጣም አድርጌ ነው እማደንቅሽ እምታስተምሪያቸው ሁሉ ቁም ነገር ያዘሉ ስለሆነ እማናቀውን አሳውቀሽናን እና በርችልን ፍቅርዋ!
የዛሬው ደሞ እጅግ በጣም አሰፈላጊ issue ነዉ እናመሰግናለን ፈቅር ሰላምሸን ይብዛዉ
ትክክል ነሽ ማር እናመሰግናለን ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልሽ ያወቁትን ማሣወቅ ደግነት ነው😘
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ እነዚ አሁን የተናገርሻቻዉ ሁሉ ኡነት ናቻዉ 😭 በነ በራሰ አጋጥመኛል 💔
እኔ መጀመሪያ ጓደኛ ነበረኝ እናም ቤተሰብ አስገድዶ ዳረኝ ግን ያጋርም ተፍታን ግን የበፊቱጋር እናውራለን ቅርብ ነው ቤታችን ቤተሰቦቹን አውቃቸዋለሁ እሱ ለናቱ ነግሯታን በጣም ተወደኛለች አግብቸም ብፈታ ችግር የለውም እቀጥል ይለኛን ውድሞቹን አላውቃቸውም ነበር ውጭ ነው የሚኖሩት በፎቶም አስተዋውቆኛን በስልክም ብሎኝ ነበር እኔ ፈራሁ እናም እናቱ እሁን ድረስ በስልክ እነጋሪያት ይለኛን ታውቃለች በፊትም ግን ፈራሁ በጣም ግፅነቱ ደስይ ይለኛን እናም ካልሻቸው ነገሮች አዱም የለበት ያው አብሬው ሳለሁ በጣም ነበር የሚውደኝ አሁን ግን ስደት ነኝ እናም ያዝልቅላቹህ ብላቹ ፀልዩልን እኛም እፀልይላቹሀለን በጣም ነው የምንዋደደውውው
አላህ ይጨምርላችሁ
@@sofibnetmohammed50 አሜን አሜን
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ጎበዝ በርቺ ያወቁት ማሳወቅ ምልካም ነው
ፍቅር እናመሰግናለን የኔ ማር ❤👑ንግስቲቷ ውድድ
ፈግታሽ ❤ጨዎታሽ❤ አክሽንሽ❤😂😂😂😂
ትክክልነሽ ያለ ነገር ነው ፍቅር ክእግዚእብሔር ነው እህቲ የዛሬ ወንዶች እፍቺው ቅቢ ነው
ውይ ፍቅር ያለሽበት ቦታ የፎች ድምፅ ደስ ስል ጥሩ ምክር ነው
እውነት ነው የኔ እህቴ ተባረክ ማስተዋል ይጨመር
የኔ ቅመም ዉድድ ነዉ የማረግሽ ፍቅረኛ እንኳ የለኝም ግን ለወደፊት ይጠቅመኛል እናመሰግናለን😍😘😘
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ ትክክል ነው ያልሽው
ሰላም ላንች ይሁን ፍቅር የምትሊኪያቸውን ቢዶወች እከታተላለሁ በጣም አስተማሪ ነገሮችን ነው እምትለቂልን እናመስግናለንእኔ ላማክርሽ የፈለኩት ምን መሰለሺ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው በፍቅር የማወራው ልጅ ነበር እሱ ያለው ኢትዮጵያ ነው ግንኙነታችን ያንድ ሀገር ልጅች ኢትዮጵያ እያለሁ በፍቅር ይፈልገኝ ነበር እኔ ግን ያን ያህል ሲሜት አልነበረኝም ከቤትም ወንድሞቼ ሀርድ ናቸው እዚህ ከመጣሁ ብሀላ በስልክ ማውራት ጀመርን እወደዋለሁ እሱም እንደዛው ነው እሚለኝ ሁል ጊዜ ነይ ነይ እዚህ አብረን ሆነን እንሰራለን ተጋብተን ነው እሚለኝ እኔም በቅርብ ልመምጣት ወስኝ ነበር አሁን ግን ትንሽ የተቀየረ ነገር አለ በየቀን ነበር እምናወራው ሰሞኑን ግን ለስወስት ቀን ያህል ብዙም ደስተኛ አልነበረም እናም የሆነ ስህተት እንደ ሰራ ና በጣም እንደተፀፀተ ነገረኝ ምንድ ነው ስላለው ግን በግልፅ ቃይ ለኔም ጋራ አጋብቶኛል ላጣራ ነው እሚለኝ ምንም ነገር ቢፈጠር እንደማትርቂኝ ቃል ግቢልኝ ነው እሚለኝ የተፈጠረውን እንኳ ሳላቅ ምን ብዬ ነው ቃል እምገባው ቃል ከባድ ነው ሰማይ ና ምድር የፀናው በቃል ነው ምነምን ስለው ተናዶ ምናምን ደስ እንዳለሽ ነው ያለኝእውነት ግን በጣም ግራ ገብቶኛል ግልፅ ባይሆንልኝም የመሰለኝ ነገር ግን ከሆነች ሴት ጋር ግንኙነት እንደጀመረ እና ሌላ ነገር እንደተፈጠረ ነው እሚገባኝ ምን ትመኪሪኛለሽ እውነት ብሀላ እማልፀፀትበትን ውሳኔ መወሰን ስለምፈልግ ነው
አሰረግዞልሽ ይሆናል ፈልገዉ ያረጉትና ስተት ነዉ ብለዉ ማለቃቅስ ይጀምራል
መሲ እኔም እዳችው ሆኛለሁ ስህተቱን ሳይነግረኝ ተቀብየው ነበር ግን እሱ ፈራኝ በጣም ነበር የሚያከብረኝ ከዛ በስህተት የሆነ ፒክቸር ልኮልኝ አጠፍ ጥፌ ሰድቤው በግድ አባብሎ አባብሎ ተገናኘን ከዛ በጣም ተቀየረ በጣም እራቀኝ እያወራሁት ኦላይን ፈጦ ለምን አታዋራኝም ስለው ወሬ ትርጉም የለውም ይለኛል ሊቀርበኝ ይፈራል ለምን በትዳር መንገድ አብረን እንኑርም አልኩት አልቻለም ጥሩ ሠው መሆንም ይከብዳል ለካ እኔናች ልዮነት አለን ነው የሚለኝ ኡፍ ግን ይናፍቀኛል ኦላይ ሣየው ይነደኛል
@@marditube1775 አይይ አይዛሽ እህቴ እኔ አንድ ነገር እመኝ እግዚአብሔር የፈለግነውን ቶሎ ከሰጠን በእምነት ጠንካራ እንሆናለን ካዘገየብንም ትእግስትን እያስተማረን ነው ጨርሶ ከከለከለንም ለኛ ሌላ ያዘጋጀልን መልካም ነገር ስላለ ነው ። በርግጥ በጣም ይከብዳል እውነት ለብዙ ጊዜ ተስፋ ያደረግሽበት ነገር ዝም ሲቀር ምንም ባላወቅሽው ነገር ሲርቅሽ ከባድ ነው ያ ስሜት አሁን ይሰማኛል ግን ምን ታደርጌዋለሽ እውነት ግን እህቶች ሁላችንም በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሴት እህቶቼ የሆነ የፍቅር ግንኙነት ስንጀምር ይሆናለም አይሆንም ብለን ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል ድንገት እንድህ ያለ ነገር ሲፈጠር ጠንካራ እንሆናለን
@@meseret2813 ትክክል እህቴ በፊትማ እኔ እርቄው እዳልተፎቀቀ ዛሬ በራሡ ጊዜ ፍሬን ለቀቀ ለሁሉም ግዜ አለው ግፌም ይሆን ብየ አሰብሁ ስራ ሣይኖራቸው ነው ትዝ የምንላቸው ስራ ከያዙማ ሆ ብቻ ሆድ ይፍቸው ጌታ ከላይ ሲሠጥ ነውጂ በጥረት አይደለም
መጀመሪያ ሁኔታውን አጣሪ፡፡ ነገሮች ግልፅ ሳይሆኑ ለውሳኔ እንዳትቸኩይ
The video was great keep it up and ur comment see also great all your program great and we will wait for more programs
የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅራችን መቸም በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው የምታስተላልፍው ሰሞኑን ደግሞ የተሰማው ወንጀል እጅግ በጣም ኣሳምሞኛል በሕፃናት የመደፈር ጥቃት ላያውም በኣባቶቻቸው ብቻ ቃላት ኣጣሁ እኔኮ ለልጆቸ እኔ ኣፈር ሆኜ እናንተ በኔ ላይ ለምልሙ እላቸዋለሁ ምክንያቱም እራሳቸውን እስከምያውቁ ድረስ እኔኔኝ ሀገር እኔኔኝ ራዕያቸው ሃላፍናት ኣለብኝ እንድህ ስል ብቻዬን ኣይደለም ከኣምላኬ ከእግዚአብሔር ጋር ምርጥ ከሆኔች ውድ ባለቤቴ የሕይወቴ ቅመም ከሆኔችው ባለቤቴ ጋር ሀላፍነት ስለዚህ እነዝያ ክፉ ኣድራጊ ሰዎች የኣባትነት ማዕረግ ኣይጋባቸውም ዝም ኣንበል በመጨረሻም እርግጠኛ ነኝ ያንቺ ት/ም ጥግ እንድኖረው ከማይፈልጉ ሰዎች ኣንዱ ነኝና ኣባቴ እግዚአብሔር ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቅልኝ ውድድድድድድድ!!!
You are so good because you teaching nice things
Enameseginalen teru temehert new mar tebareki
የኔ ማር ስወድሽ ከልቤነው ትምርትሽ በጣም ከውስጥነው የኔ ፍልቅልቅ
እኔ ለወንዱ ብሎ መኖር አያስፈልግም በዚህ የከፋ ዘመን ነው
Setoch yezarew mikir lenante sile hone sebseb beluna adamtu! thank you fiker!!!!
በጣም አሪፍ ምክር ነው ፍቅር thank you so much dear
ሠላምሽ ይብዛ ዎው ምርጥትምህርተ ነው የቀሠምኩት
ዛሬ ነው ያየሁሽ ጎበዝ ነሽ ብርች ብዙ ት/ት አግኝቻለሁ አድናቄሽ ነሽ ከአሜሪካ❤️
ፍቅር የኔ ውብ ዋውውውው ነው ትምርትሽ አመሰግናለው ቡዙ ነገር ተምርያለው ካቺ
ትምርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው እህቴ ደስ ትያለሽ
ትክክል ነሽ እማ
እኔ ነደድኩኝ ለስሜቴ አንድም ቀን ተጨንቆ አያቅም ጊዜም ሰቶኝ አያቅም በስደት ሀገር ላይ ልደፋ ነው ግን በጣም አፈቅረዋለው
አይዞሽ ማማየ እንደማይሆንሽ ካወቅሽ በጊዜ መሸኘት ነው መለማመጥ አያስፈልግም።
እውነት ነው ማማዬ እኔም ደርሶብኛል
እህቴ እኔም እንዳንችው ነው ጊዜም የሚባል ነገር አይሰጠም አሁንስ በጣም ነው ያስጠላኝ
ስለወደፊት ምንም አያወራም
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንዴት ነሽ? ? ? ኣይዞሽ ኣይዞሽ ኣይዞሽ የተከበርሽ እህቴ፡ ለፍቅር ስትይ መንደድሽ ክብር ይገባሻል ምክንያቱ ፍቅር ዋጋ መክፈል ስለሚጠይቅ ኣንዳንዴ። ግን ኣየሽ ባታቂን ነው እንጂ በስሜትሽ በጣም ምናስብ፡ ኣንዳች ነገር እንዳትሆኝብን ምንመኝ፡ እውነቴን ነው ሲከፋሽ ሚሰማን ሰዎች ኣለን። ግን ኣንቺ የትኛውንን ነው የምትመርጭው? ? ደሞም ስንት ሼቶች እህቶቻችንና ወንዶች ወንድሞቻችን እንደዚው ሳይተነፍሱት ዝም ያሉትም ኣስቢ፡ ማንም ሃሳባቸውን ሳይሰማ ልባቸው የተጎዱትን ኣስቢ።እና ኣትጨነቂ ብቻሽን ኣይደለሽም፡ ኻንቺ ብዙ የምንጠብቀው ኣለ፡ ታስፈልጊን ኣለሽ እህቴ!!! እሺ?
እኔ እሄን ቪድዮ ያለውት ዛሬ ነው የ 7 አመት ፍቅረኛ ነበረኝ እወደዋለው ግን እሄን ሁሉ አመት ስንኖር አንድ እማስታውሰው ቁምነገር ያወራነው የለም ስራው እራሱ እማይረባ ነው ቀይር ብለውም አልሰማኝም ይሁን ነገ አይታወቅም ብዬ ጠበኩት አሁን ላይ ሳስበው ሳስበው ያለምንም ነገር ከእርሱ ጋር እድሜዬን እየጨረስኩ እንደሆ ነው የተሰማኝ እና በቃ ከዚ በኋላ አልፈልግም ብዬ ተውኩት ግን ውስጤ አረሱን ብቻ ነው እሚያስበው አናግሪው ይቅርታ ጠይቂው ይለኛል ውስጤ ግን ምንም ላለማለት እራሴን እየረቆጣጠርኩ ነው በጣም ይከብዳል
ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ ከትምህርትሽ ባሻገር ውስጤ ነው
7 አመት አብርን ነበር ሁለት ወልደናል ግንተጋብተን ነው ዝም ብለን አይደለም ግራ ነው የሚገባ ማለቴ ከሰው ሜስት ጋር ያወዳድርኝል ጥያቄ ስጠይቀው አው አው ልክነሺ የወደፊት እቅድ የለውም ምሳሌ ቤት እን ግዛ ስለው ብር እናጠራቅም ወንድሜ እንደዚህ እናርግ ወንድሜ ያርግልኝል የሁነ በሰው ሳንባ የሚተነፍስ ባል ነበር የደርሰኝ አላህ ገላገለኝ ኮንዴም ሜኔየም እሰጥህ አለሁ ብሎኝል አገር ሲሂድ ዘመዶችን በሲስተም ጠየኮኝ ይህ ወሸታም ለራሱም ባገኝ ምን አለፍሺ ብዙ ወሺት ከዚያ ልወልድ ስሂድ ከሊላ አገር ያለች የበፊት ፍቅርኝው ጋር አውርቶ በኢሞ አገኝሁኝ ይህ ምንድነው ስለው አንች የለሺም ደበርኝ አውራሁ አለኝ ይቅርታም አላለኝም እንደ ሰራህልኝ እሰራል ሀለሁ ብየ ዝም አልኩኝ ደግነቱ ልጂቱ የመለሰችለት መልስ የሚገርም ነው አልፍልግህም ነበር ያለችው እንደማንም ብየ ልጀን ሁለተኝ ወዳውኑ ደገምኩኝ ሞያ በልብ ነው ብየ አቅጀበት ነበር ልክ ወልጀ ስመጣ አይንህ ማየት አልፍልግም ብየ አሁን ፍታኝ አልፍልግህም ብየ ፍታኝ ሴቶች ጠንካራ ሁኑ አትፍሩ ይሁናል ብለን እንሞክራለን ካልሁነ ግን ይሂድ ሊላው ይመጣል ሴቶች ወደ ፍቅር ስትገብ አንድ ግራችሁን ብቻ አስገብ ብሖላ ለመውጣት አትቸገሩም ሁለቱን አታስ ገብ ገንዘብ አልስጥም ነበር ለዚያም መሰለኝ እሱ ባሰበው አላገኝም ጎበዝነኝ ብዙም ገንዘብ አልተበላሁም አሁን ላይ ስፍታ ማልቀስ የለ ምን የለ ደስታ ነው ብልጥልጅ የያዘውን ይዞ ያለቅሳል ይባላል ???????
እህእህቴዌእኔምበገንዘብተጣልቻለሁምንእንደሚሻለኝአላውቅምዱአአድርጉልኝአላህይገልግለኝ
Yene konjo nurileyegi fetari yebarkish
Betam enamsgnalin fikir😘😘😘Ene bekalkidan yemitsbikegn ye 5 amet guadegna. Alegn gin lijju bizu sira aywedim ene hula tinsh enquan bitehon sira selw eshi yel ena keza demo sayew aystam fikir gira gbit alegn endaltwew #kalan ferahu# endalagbaw mechrsaya min yehon biya asebhu esu gin betam yewedegnal 5 amet yale minm gengnunt tebkognal ere ebakish ehta mikrshin akafyign yalehuit besdet new
የኔ እህት ያንቺን ጉዳይ በተመለከተ ሰውን አወያያለው እና ምላሹን በቅርቡ ጠብቂ፡፡ በዚህ ጊዜም እንዳንቺ ቃሉን የሚጠብቅ ሰው መኖሩ በጣም ያስደስታል፡፡
@@fikeryibeltal eshi mamaya etsbkalehu egzabhar yakbrlign
የኔ እንዋደዳለን ግን ቤተሰብ ማስተዋወቅ አይፈልግም ምን ላድርግ መጀመሪያ እንገናኝና ነው እንዳለው ምከሩኝማ እመኝኝ ይላል
እውነቱን ለመናገር ፍትር፡ እንደዚ የሚያረጉም ሴቶች ኣሉ፡ ግን እሄን ኣውቀን ለመስደብ ወይ ለመተቸት ወይ ለመመርመር ሳይሆን። እውነቴን ነው ፈጣሪን በመፍራት በስርኣት ከቀረብን እራሱ እግዚኣብሄር ያቅልናል ያሳየናል እውነቱን። የድሮ ሰዎች እንደዚ ነበረ የሚያረጉት፡ እንደው የዛሬን ኣያርግውና።
betam tekekel nh wondm
@@zddd5746 ሰላም እህቴ እንደምን ዋልሽ? ? እንግዲ እንኳን ለጰራቀሊጦስ ባእልና፡ ለ ነገ የሚጀምረው ጾመ ሃዋርያት ዋዚማ ኣደረሰሽ!!!!
@@ermaboy5547 እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ነህ?አመሠግናለሁ ወንድሜ ስላሰብከኝ ፈጣሪ ያስብልኝ።እንኳን አብሮ አደረሰን።
ፍልቅልቅ አሁንም የወንድን ብቻ ምነዉ ስለናተ መልስ የለም ከወንድ ይበልጥ ሤት አስመሳይ ናችሁ ምክር ለሁሉም ይሁን
Kkkkkkkkkk
ፍቅር ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም በግልፅ አስቀምጠሽልናል😘😘
የኔ ውድ እናመሰግናል በርች ያች ምክር ብዙሆችን እያስተማረ ነውና
የኔ ማር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እስኪ ሀሳብ የምሰጡኝ ካላችሁ አለሁ በሉኝ
Hi
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሣቅሽኝ አብሬሽ ነው የሠሠኩት
እናመሰግናለን ምርጤ
u are just likable...
Thank you baxamii arfii now widde
ፍቅር ውዴ❤ እስቲ ባአንቺ አፍ አንዴ ስሜን ጥሪው ለቤተሰቤ በዩ ቲዩብ ቻናል ላይ ስሜ ተጠራ ልበላቸው😂
ሀኒዬ በቀጣይ ቪዲዮ ጠብቂኝ
ሀዩ ክክ አሳቅሽኝ
ሀሀሀሀሀ እኔምልጥራሽ hanan hanan
hanan
ክክክክ እኔም ስወዳት አብራ እንድጠራኝ ንገሪልኝ ሀናንየ
Hulumi isgaber yaqaal ye wadii baharii buzunw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
Eshi fikr eindat neshi ካስተላለፍሽው መልእክት በኔ የደረሰ ነው የሚመስለው ልጁ በአካል አላውቅም የወንድሜ ሚስት የአጎትዋ ልጅ ነበር እና ብዙ ጊዜ ቤተሰብም ዘመድም ሰው ሲያመጡብኝ እስዋ ያመጣችው ይሻላል ብዬ ተቀበልኩኝ ምንም ሳንተዋወቅ ኒካህ ይታሰር ተባለ ስለ ልጁ የተነገረኝ ሌላ ሳየው ሌላ በስልክ ነው ምናወራው በዛ ላይ ትልቅ ሰው ነው መጀመርያ እሺ ብዬ ምን ላደርግ ነው ብዬ እራሴን አሳምኜ ፍቅር ካለው አስተሳሰቡ ጥሩ ከሆነ እድሜው ችግር የለውም ብዬ እራሴን አሳምኜ ሽማግሌ ተላከ ልጄ ለልጅህ ተባባሉ ቤተሰብ ከዛ ከጊዜ ቦሀላ ስለምፈራ ነው አይን አፋር ነኝ ለዛ ነው ማላወራሽ ይለኝ ነበር እናቱ ትምጣ ሲሉ ልምጣ ስላለው ጊዜሽ ጨርሰሽ ነው አለኝ በመሀል የወንድሜ ሚስት አልተስማሙም ተለያዩ በነሱም የመጣ እመጣለሁ ስለው ያቀድኩት እቅድ አለኝ ይበላሽብኛል አለኝ ቤተሰቦችህ ስርግህን ይፈልጋሉ ስለው ቤተሰቦቼ ደስታቸውን አይቼያለሁ አታስቢ አለኝ ከዛ ስደውልም ስራ ላይ ነኝ ትንሽ ቆይቼ እደውላለሁ ስራ በዝቶብኝ ነው እቤት ሰራተኛ ሄዳ ነው በቃ ማይ ሆን ምክንያት ይነግረኝ ጀመር ለምን ቦታ አትሰጠኝም ጥፋቴ ምንድነው ስለው የኔና ያንቺ ነገር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ሚያዋጣኝ ስራዬ ነው አለኝ መልሶ ደውሎ ይቅርታ ተናድጄ ስለነበረ ነው አለኝ ይሻላል ብዬ ሳስብ ዘመዶቹን በሞት ጨረሳቸው እከሌ ልጅ ሞቶ ነው ገጠር ለቅሶ ሄጄ ነው ውሽታም ነው በቃ ሁሌ ይዋሻል ሳማክረው የሚያውቅ ሰው ጠይቂ ይለኝ ነበር ከዛ ማቆም አለብን አልፈልግም ስለው ቦሀላ እደውላለሁ የኔ ሀሳብ ብሎኝ በዛው ድብቅ ብሎ ጠፋ
የኔ ውድ ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው ።ተምሬበታለሁ ።ጥያቄ አለኝ። የኔ እህት አንቺን ሳይ ዘመዴን አስታውሳለሁ እነሱን ነው የምትመስለው ።አንቺ ዘመዴ ወይ ትንሽ ራቅ ያለ ዝምድና ያለኝ ይመስለኛል። please ወይ ስልክሽን ስጭኝ ወይ የኔን ውሰጂ። እግዚአብሔር ግን የእውነት ያርገው እላለሁ ።አንቺ ዘመዴ መሆነ አለብሽ።መልስ እጠብቃለሁ እወድሻለሁ ።
ምርጥ ምክር ነው ዋውውው ፈጣሪ ይጨምርልሽ ፍቅር ነሽ እንደ ስምሽ
ትክክል ነሽ ዉዴ
እውነት ብለሻል ፍልቅልቅ
ጌታ ልክ ነሽ እኔማ እንደ ነገረኛ በዓይኔ ነው ምጠብቀው ብቻ ስዉድሽ
Yena konjoo bexami tikikili nesh thanks temertisha baxame teru new bezu neger tamer alewu 😘😘😘
ጐደኛዬ ከፍቅረኛዋ ጋር ስድስት አመት ያህል ቆይተዋል አሁንም አብረው ናቸው በርቀት ስለሚኖሩ ብዙም አታስብበትም ሆኖም አገርቤት ስትሄድ ጐደኞቹን አላስተዋወቃትም እናቱን በስልክ ለበአል ጌዜ እንኳን አደረሶት ከማለት አታልፍም ወንድም እህቶቾን በስመ እንጂ በመልክ አታውቃቸውም በስልክም አናግራቸው አታውቅም ይህ ሁሉ ሲሆን ለነ ስትነግረኝ በጣም እበሳጫለሁ ተይው እንዳልላት በሌላ በኩል ደግሞ ጥሩ ከሚባሉት ወንዶች አንደ ነዉ ግን ጔደኞቹንና ቤተሰብን ያለማስተዋወቁ ትንሽ ጥርጣሬን ያሳድርባታል ስታማክረኝ የምመልስላት መልስ ይጠፋብኛል እኔ በትዳር ለ20 አመት ቆይቻለሁ በክፉ ስደት ላይ ስለተገናኘን በሁሎም ነገር እንተዋወቃለን የጔደኛዬ የፍቅር ግኑኝነት ግን ግራ ያጋባኛል ስለዚህ አንቼ ምን ትያለሽ
6 አመት ሙሉ በፍቅር ሲቆዩ ቤተሰቦቹን አለማስተዋወቁ ይህ ከባድ ነገር ነው፡፡ ለዚህም ምላሽ በቀጣይ ቪዲዮ ይዤ እመጣለው
የዛሬው በጣም ተምሬበታለሁ ግን ከኔ በላይ በፍቅር የተጎዳ አለ
እናመሠግናለን ፍቅር
እናመሰግናለን
Slam slam beyalehue ehiety euenet aleshi 🌷🌷🌷
የኔ ጓደኛ ግልፅ ነው ስለራሱም ስለወደፊቱም ቡዙ ነገር ይነግረኝል ስላሳለፋቸው ላይፎች ጥሩም መጥፎም ነግሮኝል ግን በደወለ ቁጥር ስለወሲብ ነው የሚያወራው እኔ ደሞ አልወድም እሱን ለማስደስት ብዬ አስመስዬ አወራለው ጊዜ ይሰጠኝል ስራ ይበዛበታል በርግጥ ግን ለምሳ ስት እኮን የተሰጠቺውን ደቂቃ ጠብቆ ፈጥኖ ይደውልልኛል
ወንዶሆች ሁላ ፈረሃ ሕግዚያአብኤር ከወ ሰጣቸው እርቋዋል መሰለኝ አሰመሳይ ብቻ ልሰማሸ እንጂ ከደሙ ንፁሁ ነኝ ሰለምወድሸ ነው የምሰማሸ እማቲ
እውነት ያልሻችውን ሁሉ ቢንስ አምስቱ እኔ ደግሞ እልክ ያዘኝ ወደድኩት ምን ይሻላል እንዴት ብርቀው ጥሩ ነው
እንደኔ ኔቶርክ ሆነብኝ አሁንማ
ትክክል ብለሻል ማር
አንድም ስህህተት የሌለው ምክር እናመሰግናለን ስወድሽ
የኔቆንጆ እናመስግናለንለመረጃወችሽ
Yena konjo betam inamsegnalew
ዉዋ በጣም እንምስገናለን የኔየ ቆኑጆ
You are smart!!
ይመችሽ ዉዴ እግዛቤር ይማረን ነዉ ።
በጠም አርፍ ምክር ነው ጡሩ ትምርት አግቼበተለሁ አመሰግነለው
የኔ ውድ እውነት ነው ❤️❤️
Thank you kojoo enwadishalani❤❤❤❤❤❤
Yene konjo mkrsh arif barchi
የኔ መልካም እህቴ ልክ ነሸ
ትክክል ነሽ ፍቅርዬ
Fiker alebabesch betam newu yemwedewu mkniyatum indezemenu satoch gelasch atasaym 😘😘
Thank you yene mari❤
እናመሠግናለን ማር❤❤❤❤
ልክ ነሸ እኔም ደርሶብኛል
Thanks 🙏🏼 u ❤️
ትክክል እህቴ
በ ትክክል ነው 👍👍👍👍
አድስ መጣሁልሽ በጣም ደስ ትይኛለሽ እህቴ የኔ ፉልቅልቅ
yen mar ....lek nesh aweraresh des yelale yalewen new yawerashew thanksssssssssssssssssssssssssssss
I'm very happy thank you
Abo nurilgn nafe amet mikir wustee new lawodefet yitakkmegnal 💕💕💕💕💕💕💕💕swodeshe ka lebe ❤👈
Wow betam thank you ❤️🥰
ምክርሽ ጥሩዉ ነዉ ።ግን እኔይ በጣም ጥያቄይ የሆነብኝን ነገር ነዉ የሰራሽዉ ቨዲዮ እኔይ ያለሁት ዱባይ እሱዉ ኢትዮ ነዉ ደርሸየ ከመጣሁ 1,አመት ሆኖኝል አሁኛል ስልኬን ከሲስተር ወስዳ አወራኝ እና ደነገጥኩ ከሳ ብዙዉ ነገር አወራኝ እሚያስበዉ ጥሩዉ ነገር ሆኖዉ ሳለ ሁልየ አልጋላይ ጨዋታ ነዉ እሚያወራኝ በጣም ግራ ተጋብቼ በጣም ተየኩት ሁል ጊዜይ ስለ ወሲብ ነዉ እምታወራኝ ምንድነዉ ብየ ጠየኩት እሱም ስለምወድሽ ነዉ አለኝ ግን አሁንም ድርስ ጥያቄይ ሆኖብኛል እህት እስከ እምማት እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላል ልቤይ ግን ሊምነዉ አልቻለም ምን ላድርግ ??
የኔም እንዳችው ነው አሁናሁንማ አስጠላኝ ኡፍ
ስለምክርሽ እናመሠግናለን ዛሬ ግን የደበረሽ ትመስያለሽ የኔ ቆንጆ
የኔ ቅመም ነሽ ወላሂ ቡዙ ነገር አስተመረሽኛል የፍቅር መምህር ወድድድድድድድ
በዚህ አለም ማን ነው ታማኝ ከአላህ ውጭ የለም።
100% &5%አይጠፋም ውዴ
ተኣማኝ እኔ ኣለሁ
ልክ ነሽ እኔም ብዙ ለይቻቸዋለሁ ለቁም ነገር የሚፈልጉሽን ግን ፍቅር እይዘኝ ነበር እኔ ለካስ ሁሉም በግዜው ነው የሚሆነው ግን ሰውን ለመጉዳት ለቤ ስለማያስብ በመጨረሻ ምርጥ ህይወት ፈጣሪ ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ
እኔም እንዳንችነኝ እህቴዋ ዱአ አድርጊልኝ በአላህ ቃል ከገባልኝ አምናለሁ ግን ሙናፊቆችናችው
ስላም የፍቅር ይበልጣል ተከታታዮች ስላማችሁ ይብዛ ላችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ለቤቱ አድስ ነኚ እስኪ በላይክ ተቀበሉኚ ክክክክክ
እኔ ብጣም እምውደው ፍቅርኛ ነው ያለኝ ግዜ ፣ ብጣም ይሰጠኛል ብፈለጉኩት ስአት አገኛው አሎሁ ቡቻ እግዛብሔር መጨርሻው ያሳምርሽ ብሎኝ መጨርሻ ስያምር ነው ዋናው
ፈጣሪ አድሎሽ ውደ
የተናገረሽዉ በጣም ትክክል ነዉ እኔም ጋር የዝህ አይነት በሀሪ ነዉ የሚያሳየኝ ለምን እንዲህ ይሆናል ስል ምክንያት ነዉ የሚደረዲረዉ አሁን ግን ላሰናብተዉ ነዉ እዴሚ ላንች ትምህር ብዙ ተምሪ አለሁ በረች እህቴ በጣም ዉዲጄዋለሁ
ማርያምን አሳቅሺኝ አኔ ባለኝ አቅም ፍሺን አከተላለሁ አራሴን አጠብቃለሁ ልክ አዳች ሳቂታነኝ ጌታን😢 ግን በቃ የምታገጭው ምን ፈለጋነው ይለኝል ሁሌ አደናቶች ሺሺን ቀሚስ አድለብስ ነው የሚፈልገው የሆነ አመር ካለብኝ ምን አስበሺ ነው ወድነው እኔን ይዘሻል ይለኝል አኔ በነገራችላይ ሱሪኮ አለብስም ቀሚስ ነው የምለብሰው በብዛት ግን በቃ ተጎደኞቸጋ ከተገናኝሁ ሌላ የጠበስሁ ነው የምመስለው 8ቀነው አያነሳ የሚነተርከኝ ካስተዳደጌም ፍሪ ሆኝነው ያደኩት የተጨናነቀ ነገር አሎድም አሱደሞ መጀመሬ ነግሬው ተስማምቶ ነበር ከዛ ስንተዎወቅ ደሞ የማስተካክለው ነገር ነበረኝ እና ለሡ ግዜ ስጠኝ ሳንገናኝ ሳንገባ ብየው ተስማምቶ ነበር ከዛ ቃል በገባ 2ወር ባልሞላው አድሜ አዳለ ተቀያየር ካልተገናኝን ብሎ አሺ ቢስ ቤተሰብ አስተዎውቅ ስልው ከተገናኝን ቡሀላ አስተዎውቀለሁ አለኝ ደሞ የመጀመሬየ ነበር ከዛ ተውኩት ሳይው ምንም አይጠቅመኝም 😢😢😢
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ብዝት ይበል እናመሰግናለን እህት ሶስተኛ ፓርት እኔም ገጥሞኛል እኔም በጣም የምወደው ፍቅረኛ ነበረኝ ስለኔ ሁሉን ያቃል ስለሱ ግን ምንም አይነግረኝም ነበር እንዲህም ሆኖ አስር አመት ጠብቄዋለው እሱ ሀገር እኔ በስደት አሁን አሁን ግን ስለሱ በደንብ ተረዳሁት አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ከሱ የተሻለ የሂወቴ አጋር ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ
ስልኬ ሳይለት ነበር እና ስልኬ ሰው ጋር ነበር ብሎ መዋሸት ብሄራዊ ውሸት ነው የኔው በተደጋግሚ ስደውል አያነሳም በተለይ ቅዳሜ እና እሁድ ያለውን ግዜ ለእኔ አይሰጠኝም ነበር እሁድ ከሴኞ እስከ አረብ አልፎ አልፎ ያወራኝ ነበር ግን እኔም ቶሎ ነቅቼ ለምን እንደዚህ ይሆናል ብዬ ስጠይቀው በቃ የማያሳምን ምክኒያት ነው የሚሰጠኝ ህፃን ልጅ እንኳን ማሰመን አይችልም በል የኔ ወንድም በመጣህበት እግርህ ጥርግ ብለህ ከህይወቴ ውጣ ብዬ ተሰነባበትን በዛው ጠፋ ግልግል
ጥርግ ይበል ተይው
ጎብዝ
ጀግና ነሽ በየት መጣሽ እህቴ ተመቸሽን እደበግ እየተነዱ ፍቅር ነው ይላሉ
ደግ አደረግሽው
ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ጥርግ ይበል
ሳህ ትክክልነሽ እኔ ብዙ አመት አብሮኚ የነበርውን ወድ እንኳን ከሱጋ ብዙ አመት ቀርቶ የአድቀን እንኳ እደማላውቀው ሁኔነው ያገኘሁን የነበርነው በትዳርነበር ግን አልሀምዱሊላሂ በጣም ትምህርት ሁኖኛል ሴቶች ስለስሜት ብቻ የሚያወራ ወዲ እዳቀርቡ ድብን ብሎይቅር
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አንችን ያለ ማድነቅ ንፍግነት ነው እህት
እኔ በእውነት በጣም አድርጌ ነው እማደንቅሽ እምታስተምሪያቸው ሁሉ ቁም ነገር ያዘሉ ስለሆነ እማናቀውን አሳውቀሽናን እና በርችልን ፍቅርዋ!
የዛሬው ደሞ እጅግ በጣም አሰፈላጊ issue ነዉ እናመሰግናለን ፈቅር ሰላምሸን ይብዛዉ
ትክክል ነሽ ማር እናመሰግናለን ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልሽ ያወቁትን ማሣወቅ ደግነት ነው😘
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ እነዚ አሁን የተናገርሻቻዉ ሁሉ ኡነት ናቻዉ 😭 በነ በራሰ አጋጥመኛል 💔
እኔ መጀመሪያ ጓደኛ ነበረኝ እናም ቤተሰብ አስገድዶ ዳረኝ ግን ያጋርም ተፍታን ግን የበፊቱጋር እናውራለን ቅርብ ነው ቤታችን ቤተሰቦቹን አውቃቸዋለሁ እሱ ለናቱ ነግሯታን በጣም ተወደኛለች አግብቸም ብፈታ ችግር የለውም እቀጥል ይለኛን ውድሞቹን አላውቃቸውም ነበር ውጭ ነው የሚኖሩት በፎቶም አስተዋውቆኛን በስልክም ብሎኝ ነበር እኔ ፈራሁ እናም እናቱ እሁን ድረስ በስልክ እነጋሪያት ይለኛን ታውቃለች በፊትም ግን ፈራሁ በጣም ግፅነቱ ደስይ ይለኛን እናም ካልሻቸው ነገሮች አዱም የለበት ያው አብሬው ሳለሁ በጣም ነበር የሚውደኝ አሁን ግን ስደት ነኝ እናም ያዝልቅላቹህ ብላቹ ፀልዩልን እኛም እፀልይላቹሀለን በጣም ነው የምንዋደደውውው
አላህ ይጨምርላችሁ
@@sofibnetmohammed50 አሜን አሜን
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ጎበዝ በርቺ ያወቁት ማሳወቅ ምልካም ነው
ፍቅር እናመሰግናለን የኔ ማር ❤👑ንግስቲቷ ውድድ
ፈግታሽ ❤ጨዎታሽ❤ አክሽንሽ❤😂😂😂😂
ትክክልነሽ ያለ ነገር ነው ፍቅር ክእግዚእብሔር ነው እህቲ የዛሬ ወንዶች እፍቺው ቅቢ ነው
ውይ ፍቅር ያለሽበት ቦታ የፎች ድምፅ ደስ ስል ጥሩ ምክር ነው
እውነት ነው የኔ እህቴ ተባረክ ማስተዋል ይጨመር
የኔ ቅመም ዉድድ ነዉ የማረግሽ ፍቅረኛ እንኳ የለኝም ግን ለወደፊት ይጠቅመኛል እናመሰግናለን😍😘😘
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ ትክክል ነው ያልሽው
ሰላም ላንች ይሁን ፍቅር የምትሊኪያቸውን ቢዶወች እከታተላለሁ በጣም አስተማሪ ነገሮችን ነው እምትለቂልን እናመስግናለን
እኔ ላማክርሽ የፈለኩት ምን መሰለሺ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው በፍቅር የማወራው ልጅ ነበር እሱ ያለው ኢትዮጵያ ነው ግንኙነታችን ያንድ ሀገር ልጅች ኢትዮጵያ እያለሁ በፍቅር ይፈልገኝ ነበር እኔ ግን ያን ያህል ሲሜት አልነበረኝም ከቤትም ወንድሞቼ ሀርድ ናቸው እዚህ ከመጣሁ ብሀላ በስልክ ማውራት ጀመርን እወደዋለሁ እሱም እንደዛው ነው እሚለኝ ሁል ጊዜ ነይ ነይ እዚህ አብረን ሆነን እንሰራለን ተጋብተን ነው እሚለኝ እኔም በቅርብ ልመምጣት ወስኝ ነበር
አሁን ግን ትንሽ የተቀየረ ነገር አለ በየቀን ነበር እምናወራው ሰሞኑን ግን ለስወስት ቀን ያህል ብዙም ደስተኛ አልነበረም እናም የሆነ ስህተት እንደ ሰራ ና በጣም እንደተፀፀተ ነገረኝ ምንድ ነው ስላለው ግን በግልፅ ቃይ ለኔም ጋራ አጋብቶኛል ላጣራ ነው እሚለኝ
ምንም ነገር ቢፈጠር እንደማትርቂኝ ቃል ግቢልኝ ነው እሚለኝ የተፈጠረውን እንኳ ሳላቅ ምን ብዬ ነው ቃል እምገባው ቃል ከባድ ነው ሰማይ ና ምድር የፀናው በቃል ነው ምነምን ስለው ተናዶ ምናምን ደስ እንዳለሽ ነው ያለኝ
እውነት ግን በጣም ግራ ገብቶኛል ግልፅ ባይሆንልኝም የመሰለኝ ነገር ግን ከሆነች ሴት ጋር ግንኙነት እንደጀመረ እና ሌላ ነገር እንደተፈጠረ ነው እሚገባኝ
ምን ትመኪሪኛለሽ እውነት ብሀላ እማልፀፀትበትን ውሳኔ መወሰን ስለምፈልግ ነው
አሰረግዞልሽ ይሆናል ፈልገዉ ያረጉትና ስተት ነዉ ብለዉ ማለቃቅስ ይጀምራል
መሲ እኔም እዳችው ሆኛለሁ ስህተቱን ሳይነግረኝ ተቀብየው ነበር ግን እሱ ፈራኝ በጣም ነበር የሚያከብረኝ ከዛ በስህተት የሆነ ፒክቸር ልኮልኝ አጠፍ ጥፌ ሰድቤው በግድ አባብሎ አባብሎ ተገናኘን ከዛ በጣም ተቀየረ በጣም እራቀኝ እያወራሁት ኦላይን ፈጦ ለምን አታዋራኝም ስለው ወሬ ትርጉም የለውም ይለኛል ሊቀርበኝ ይፈራል ለምን በትዳር መንገድ አብረን እንኑርም አልኩት አልቻለም ጥሩ ሠው መሆንም ይከብዳል ለካ እኔናች ልዮነት አለን ነው የሚለኝ ኡፍ ግን ይናፍቀኛል ኦላይ ሣየው ይነደኛል
@@marditube1775 አይይ አይዛሽ እህቴ እኔ አንድ ነገር እመኝ እግዚአብሔር የፈለግነውን ቶሎ ከሰጠን በእምነት ጠንካራ እንሆናለን ካዘገየብንም ትእግስትን እያስተማረን ነው ጨርሶ ከከለከለንም ለኛ ሌላ ያዘጋጀልን መልካም ነገር ስላለ ነው ። በርግጥ በጣም ይከብዳል እውነት ለብዙ ጊዜ ተስፋ ያደረግሽበት ነገር ዝም ሲቀር ምንም ባላወቅሽው ነገር ሲርቅሽ ከባድ ነው ያ ስሜት አሁን ይሰማኛል ግን ምን ታደርጌዋለሽ እውነት ግን እህቶች ሁላችንም በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሴት እህቶቼ የሆነ የፍቅር ግንኙነት ስንጀምር ይሆናለም አይሆንም ብለን ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል ድንገት እንድህ ያለ ነገር ሲፈጠር ጠንካራ እንሆናለን
@@meseret2813 ትክክል እህቴ በፊትማ እኔ እርቄው እዳልተፎቀቀ ዛሬ በራሡ ጊዜ ፍሬን ለቀቀ ለሁሉም ግዜ አለው ግፌም ይሆን ብየ አሰብሁ ስራ ሣይኖራቸው ነው ትዝ የምንላቸው ስራ ከያዙማ ሆ ብቻ ሆድ ይፍቸው ጌታ ከላይ ሲሠጥ ነውጂ በጥረት አይደለም
መጀመሪያ ሁኔታውን አጣሪ፡፡ ነገሮች ግልፅ ሳይሆኑ ለውሳኔ እንዳትቸኩይ
The video was great keep it up and ur comment see also great all your program great and we will wait for more programs
የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅራችን መቸም በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው የምታስተላልፍው ሰሞኑን ደግሞ የተሰማው ወንጀል እጅግ በጣም ኣሳምሞኛል በሕፃናት የመደፈር ጥቃት ላያውም በኣባቶቻቸው ብቻ ቃላት ኣጣሁ እኔኮ ለልጆቸ እኔ ኣፈር ሆኜ እናንተ በኔ ላይ ለምልሙ እላቸዋለሁ ምክንያቱም እራሳቸውን እስከምያውቁ ድረስ እኔኔኝ ሀገር እኔኔኝ ራዕያቸው ሃላፍናት ኣለብኝ እንድህ ስል ብቻዬን ኣይደለም ከኣምላኬ ከእግዚአብሔር ጋር ምርጥ ከሆኔች ውድ ባለቤቴ የሕይወቴ ቅመም ከሆኔችው ባለቤቴ ጋር ሀላፍነት ስለዚህ እነዝያ ክፉ ኣድራጊ ሰዎች የኣባትነት ማዕረግ ኣይጋባቸውም ዝም ኣንበል በመጨረሻም እርግጠኛ ነኝ ያንቺ ት/ም ጥግ እንድኖረው ከማይፈልጉ ሰዎች ኣንዱ ነኝና ኣባቴ እግዚአብሔር ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቅልኝ ውድድድድድድድ!!!
You are so good because you teaching nice things
Enameseginalen teru temehert new mar tebareki
የኔ ማር ስወድሽ ከልቤነው ትምርትሽ በጣም ከውስጥነው የኔ ፍልቅልቅ
እኔ ለወንዱ ብሎ መኖር አያስፈልግም በዚህ የከፋ ዘመን ነው
Setoch yezarew mikir lenante sile hone sebseb beluna adamtu! thank you fiker!!!!
በጣም አሪፍ ምክር ነው ፍቅር thank you so much dear
ሠላምሽ ይብዛ ዎው ምርጥትምህርተ ነው የቀሠምኩት
ዛሬ ነው ያየሁሽ ጎበዝ ነሽ ብርች ብዙ ት/ት አግኝቻለሁ አድናቄሽ ነሽ ከአሜሪካ❤️
ፍቅር የኔ ውብ ዋውውውው ነው ትምርትሽ አመሰግናለው ቡዙ ነገር ተምርያለው ካቺ
ትምርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው እህቴ ደስ ትያለሽ
ትክክል ነሽ እማ
እኔ ነደድኩኝ ለስሜቴ አንድም ቀን ተጨንቆ አያቅም ጊዜም ሰቶኝ አያቅም በስደት ሀገር ላይ ልደፋ ነው ግን በጣም አፈቅረዋለው
አይዞሽ ማማየ እንደማይሆንሽ ካወቅሽ በጊዜ መሸኘት ነው መለማመጥ አያስፈልግም።
እውነት ነው ማማዬ እኔም ደርሶብኛል
እህቴ እኔም እንዳንችው ነው ጊዜም የሚባል ነገር አይሰጠም አሁንስ በጣም ነው ያስጠላኝ
ስለወደፊት ምንም አያወራም
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንዴት ነሽ? ? ? ኣይዞሽ ኣይዞሽ ኣይዞሽ የተከበርሽ እህቴ፡ ለፍቅር ስትይ መንደድሽ ክብር ይገባሻል ምክንያቱ ፍቅር ዋጋ መክፈል ስለሚጠይቅ ኣንዳንዴ። ግን ኣየሽ ባታቂን ነው እንጂ በስሜትሽ በጣም ምናስብ፡ ኣንዳች ነገር እንዳትሆኝብን ምንመኝ፡ እውነቴን ነው ሲከፋሽ ሚሰማን ሰዎች ኣለን። ግን ኣንቺ የትኛውንን ነው የምትመርጭው? ?
ደሞም ስንት ሼቶች እህቶቻችንና ወንዶች ወንድሞቻችን እንደዚው ሳይተነፍሱት ዝም ያሉትም ኣስቢ፡ ማንም ሃሳባቸውን ሳይሰማ ልባቸው የተጎዱትን ኣስቢ።
እና ኣትጨነቂ ብቻሽን ኣይደለሽም፡ ኻንቺ ብዙ የምንጠብቀው ኣለ፡ ታስፈልጊን ኣለሽ እህቴ!!!
እሺ?
እኔ እሄን ቪድዮ ያለውት ዛሬ ነው የ 7 አመት ፍቅረኛ ነበረኝ እወደዋለው ግን እሄን ሁሉ አመት ስንኖር አንድ እማስታውሰው ቁምነገር ያወራነው የለም ስራው እራሱ እማይረባ ነው ቀይር ብለውም አልሰማኝም ይሁን ነገ አይታወቅም ብዬ ጠበኩት አሁን ላይ ሳስበው ሳስበው ያለምንም ነገር ከእርሱ ጋር እድሜዬን እየጨረስኩ እንደሆ ነው የተሰማኝ እና በቃ ከዚ በኋላ አልፈልግም ብዬ ተውኩት ግን ውስጤ አረሱን ብቻ ነው እሚያስበው አናግሪው ይቅርታ ጠይቂው ይለኛል ውስጤ ግን ምንም ላለማለት እራሴን እየረቆጣጠርኩ ነው በጣም ይከብዳል
ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ ከትምህርትሽ ባሻገር ውስጤ ነው
7 አመት አብርን ነበር ሁለት ወልደናል ግንተጋብተን ነው ዝም ብለን አይደለም ግራ ነው የሚገባ ማለቴ ከሰው ሜስት ጋር ያወዳድርኝል ጥያቄ ስጠይቀው አው አው ልክነሺ የወደፊት እቅድ የለውም ምሳሌ ቤት እን ግዛ ስለው ብር እናጠራቅም ወንድሜ እንደዚህ እናርግ ወንድሜ ያርግልኝል የሁነ በሰው ሳንባ የሚተነፍስ ባል ነበር የደርሰኝ አላህ ገላገለኝ ኮንዴም ሜኔየም እሰጥህ አለሁ ብሎኝል አገር ሲሂድ ዘመዶችን በሲስተም ጠየኮኝ ይህ ወሸታም ለራሱም ባገኝ ምን አለፍሺ ብዙ ወሺት ከዚያ ልወልድ ስሂድ ከሊላ አገር ያለች የበፊት ፍቅርኝው ጋር አውርቶ በኢሞ አገኝሁኝ ይህ ምንድነው ስለው አንች የለሺም ደበርኝ አውራሁ አለኝ ይቅርታም አላለኝም እንደ ሰራህልኝ እሰራል ሀለሁ ብየ ዝም አልኩኝ ደግነቱ ልጂቱ የመለሰችለት መልስ የሚገርም ነው አልፍልግህም ነበር ያለችው እንደማንም ብየ ልጀን ሁለተኝ ወዳውኑ ደገምኩኝ ሞያ በልብ ነው ብየ አቅጀበት ነበር ልክ ወልጀ ስመጣ አይንህ ማየት አልፍልግም ብየ አሁን ፍታኝ አልፍልግህም ብየ ፍታኝ ሴቶች ጠንካራ ሁኑ አትፍሩ ይሁናል ብለን እንሞክራለን ካልሁነ ግን ይሂድ ሊላው ይመጣል ሴቶች ወደ ፍቅር ስትገብ አንድ ግራችሁን ብቻ አስገብ ብሖላ ለመውጣት አትቸገሩም ሁለቱን አታስ ገብ ገንዘብ አልስጥም ነበር ለዚያም መሰለኝ እሱ ባሰበው አላገኝም ጎበዝነኝ ብዙም ገንዘብ አልተበላሁም አሁን ላይ ስፍታ ማልቀስ የለ ምን የለ ደስታ ነው ብልጥልጅ የያዘውን ይዞ ያለቅሳል ይባላል ???????
እህእህቴዌእኔምበገንዘብተጣልቻለሁምንእንደሚሻለኝአላውቅምዱአአድርጉልኝአላህይገልግለኝ
Yene konjo nurileyegi fetari yebarkish
Betam enamsgnalin fikir😘😘😘
Ene bekalkidan yemitsbikegn ye 5 amet guadegna. Alegn gin lijju bizu sira aywedim ene hula tinsh enquan bitehon sira selw eshi yel ena keza demo sayew aystam fikir gira gbit alegn endaltwew #kalan ferahu# endalagbaw mechrsaya min yehon biya asebhu esu gin betam yewedegnal 5 amet yale minm gengnunt tebkognal ere ebakish ehta mikrshin akafyign yalehuit besdet new
የኔ እህት ያንቺን ጉዳይ በተመለከተ ሰውን አወያያለው እና ምላሹን በቅርቡ ጠብቂ፡፡ በዚህ ጊዜም እንዳንቺ ቃሉን የሚጠብቅ ሰው መኖሩ በጣም ያስደስታል፡፡
@@fikeryibeltal eshi mamaya etsbkalehu egzabhar yakbrlign
የኔ እንዋደዳለን ግን ቤተሰብ ማስተዋወቅ አይፈልግም ምን ላድርግ መጀመሪያ እንገናኝና ነው እንዳለው ምከሩኝማ እመኝኝ ይላል
እውነቱን ለመናገር ፍትር፡ እንደዚ የሚያረጉም ሴቶች ኣሉ፡ ግን እሄን ኣውቀን ለመስደብ ወይ ለመተቸት ወይ ለመመርመር ሳይሆን።
እውነቴን ነው ፈጣሪን በመፍራት በስርኣት ከቀረብን እራሱ እግዚኣብሄር ያቅልናል ያሳየናል እውነቱን።
የድሮ ሰዎች እንደዚ ነበረ የሚያረጉት፡ እንደው የዛሬን ኣያርግውና።
betam tekekel nh wondm
@@zddd5746 ሰላም እህቴ እንደምን ዋልሽ? ? እንግዲ እንኳን ለጰራቀሊጦስ ባእልና፡ ለ ነገ የሚጀምረው ጾመ ሃዋርያት ዋዚማ ኣደረሰሽ!!!!
@@ermaboy5547 እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ነህ?አመሠግናለሁ ወንድሜ ስላሰብከኝ ፈጣሪ ያስብልኝ።እንኳን አብሮ አደረሰን።
ፍልቅልቅ አሁንም የወንድን ብቻ ምነዉ ስለናተ መልስ የለም ከወንድ ይበልጥ ሤት አስመሳይ ናችሁ ምክር ለሁሉም ይሁን
Kkkkkkkkkk
ፍቅር ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም በግልፅ አስቀምጠሽልናል😘😘
የኔ ውድ እናመሰግናል በርች ያች ምክር ብዙሆችን እያስተማረ ነውና
የኔ ማር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እስኪ ሀሳብ የምሰጡኝ ካላችሁ አለሁ በሉኝ
Hi
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሣቅሽኝ አብሬሽ ነው የሠሠኩት
እናመሰግናለን ምርጤ
u are just likable...
Thank you baxamii arfii now widde
ፍቅር ውዴ❤ እስቲ ባአንቺ አፍ አንዴ ስሜን ጥሪው ለቤተሰቤ በዩ ቲዩብ ቻናል ላይ ስሜ ተጠራ ልበላቸው😂
ሀኒዬ በቀጣይ ቪዲዮ ጠብቂኝ
ሀዩ ክክ አሳቅሽኝ
ሀሀሀሀሀ እኔምልጥራሽ hanan hanan
hanan
ክክክክ እኔም ስወዳት አብራ እንድጠራኝ ንገሪልኝ ሀናንየ
Hulumi isgaber yaqaal ye wadii baharii buzunw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
Eshi fikr eindat neshi ካስተላለፍሽው መልእክት በኔ የደረሰ ነው የሚመስለው ልጁ በአካል አላውቅም የወንድሜ ሚስት የአጎትዋ ልጅ ነበር እና ብዙ ጊዜ ቤተሰብም ዘመድም ሰው ሲያመጡብኝ እስዋ ያመጣችው ይሻላል ብዬ ተቀበልኩኝ ምንም ሳንተዋወቅ ኒካህ ይታሰር ተባለ ስለ ልጁ የተነገረኝ ሌላ ሳየው ሌላ በስልክ ነው ምናወራው በዛ ላይ ትልቅ ሰው ነው መጀመርያ እሺ ብዬ ምን ላደርግ ነው ብዬ እራሴን አሳምኜ ፍቅር ካለው አስተሳሰቡ ጥሩ ከሆነ እድሜው ችግር የለውም ብዬ እራሴን አሳምኜ ሽማግሌ ተላከ ልጄ ለልጅህ ተባባሉ ቤተሰብ ከዛ ከጊዜ ቦሀላ ስለምፈራ ነው አይን አፋር ነኝ ለዛ ነው ማላወራሽ ይለኝ ነበር እናቱ ትምጣ ሲሉ ልምጣ ስላለው ጊዜሽ ጨርሰሽ ነው አለኝ በመሀል የወንድሜ ሚስት አልተስማሙም ተለያዩ በነሱም የመጣ እመጣለሁ ስለው ያቀድኩት እቅድ አለኝ ይበላሽብኛል አለኝ ቤተሰቦችህ ስርግህን ይፈልጋሉ ስለው ቤተሰቦቼ ደስታቸውን አይቼያለሁ አታስቢ አለኝ ከዛ ስደውልም ስራ ላይ ነኝ ትንሽ ቆይቼ እደውላለሁ ስራ በዝቶብኝ ነው እቤት ሰራተኛ ሄዳ ነው በቃ ማይ ሆን ምክንያት ይነግረኝ ጀመር ለምን ቦታ አትሰጠኝም ጥፋቴ ምንድነው ስለው የኔና ያንቺ ነገር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ሚያዋጣኝ ስራዬ ነው አለኝ መልሶ ደውሎ ይቅርታ ተናድጄ ስለነበረ ነው አለኝ ይሻላል ብዬ ሳስብ ዘመዶቹን በሞት ጨረሳቸው እከሌ ልጅ ሞቶ ነው ገጠር ለቅሶ ሄጄ ነው ውሽታም ነው በቃ ሁሌ ይዋሻል ሳማክረው የሚያውቅ ሰው ጠይቂ ይለኝ ነበር ከዛ ማቆም አለብን አልፈልግም ስለው ቦሀላ እደውላለሁ የኔ ሀሳብ ብሎኝ በዛው ድብቅ ብሎ ጠፋ
የኔ ውድ ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው ።ተምሬበታለሁ ።
ጥያቄ አለኝ። የኔ እህት አንቺን ሳይ ዘመዴን አስታውሳለሁ እነሱን ነው የምትመስለው ።አንቺ ዘመዴ ወይ ትንሽ ራቅ ያለ ዝምድና ያለኝ ይመስለኛል። please ወይ ስልክሽን ስጭኝ ወይ የኔን ውሰጂ። እግዚአብሔር ግን የእውነት ያርገው እላለሁ ።አንቺ ዘመዴ መሆነ አለብሽ።መልስ እጠብቃለሁ እወድሻለሁ ።
ምርጥ ምክር ነው ዋውውው ፈጣሪ ይጨምርልሽ ፍቅር ነሽ እንደ ስምሽ
ትክክል ነሽ ዉዴ
እውነት ብለሻል ፍልቅልቅ
ጌታ ልክ ነሽ እኔማ እንደ ነገረኛ በዓይኔ ነው ምጠብቀው ብቻ ስዉድሽ
Yena konjoo bexami tikikili nesh thanks temertisha baxame teru new bezu neger tamer alewu 😘😘😘
ጐደኛዬ ከፍቅረኛዋ ጋር ስድስት አመት ያህል ቆይተዋል አሁንም አብረው ናቸው በርቀት ስለሚኖሩ ብዙም አታስብበትም ሆኖም አገርቤት ስትሄድ ጐደኞቹን አላስተዋወቃትም እናቱን በስልክ ለበአል ጌዜ እንኳን አደረሶት ከማለት አታልፍም ወንድም እህቶቾን በስመ እንጂ በመልክ አታውቃቸውም በስልክም አናግራቸው አታውቅም ይህ ሁሉ ሲሆን ለነ ስትነግረኝ በጣም እበሳጫለሁ ተይው እንዳልላት በሌላ በኩል ደግሞ ጥሩ ከሚባሉት ወንዶች አንደ ነዉ ግን ጔደኞቹንና ቤተሰብን ያለማስተዋወቁ ትንሽ ጥርጣሬን ያሳድርባታል ስታማክረኝ የምመልስላት መልስ ይጠፋብኛል እኔ በትዳር ለ20 አመት ቆይቻለሁ በክፉ ስደት ላይ ስለተገናኘን በሁሎም ነገር እንተዋወቃለን የጔደኛዬ የፍቅር ግኑኝነት ግን ግራ ያጋባኛል ስለዚህ አንቼ ምን ትያለሽ
6 አመት ሙሉ በፍቅር ሲቆዩ ቤተሰቦቹን አለማስተዋወቁ ይህ ከባድ ነገር ነው፡፡ ለዚህም ምላሽ በቀጣይ ቪዲዮ ይዤ እመጣለው
የዛሬው በጣም ተምሬበታለሁ ግን ከኔ በላይ በፍቅር የተጎዳ አለ
እናመሠግናለን ፍቅር
እናመሰግናለን
Slam slam beyalehue ehiety euenet aleshi 🌷🌷🌷
የኔ ጓደኛ ግልፅ ነው ስለራሱም ስለወደፊቱም ቡዙ ነገር ይነግረኝል ስላሳለፋቸው ላይፎች ጥሩም መጥፎም ነግሮኝል ግን በደወለ ቁጥር ስለወሲብ ነው የሚያወራው እኔ ደሞ አልወድም እሱን ለማስደስት ብዬ አስመስዬ አወራለው ጊዜ ይሰጠኝል ስራ ይበዛበታል በርግጥ ግን ለምሳ ስት እኮን የተሰጠቺውን ደቂቃ ጠብቆ ፈጥኖ ይደውልልኛል
ወንዶሆች ሁላ ፈረሃ ሕግዚያአብኤር ከወ ሰጣቸው እርቋዋል መሰለኝ አሰመሳይ ብቻ ልሰማሸ እንጂ ከደሙ ንፁሁ ነኝ ሰለምወድሸ ነው የምሰማሸ እማቲ
እውነት ያልሻችውን ሁሉ ቢንስ አምስቱ እኔ ደግሞ እልክ ያዘኝ ወደድኩት ምን ይሻላል እንዴት ብርቀው ጥሩ ነው
እንደኔ ኔቶርክ ሆነብኝ አሁንማ
ትክክል ብለሻል ማር
አንድም ስህህተት የሌለው ምክር እናመሰግናለን ስወድሽ
የኔቆንጆ እናመስግናለን
ለመረጃወችሽ
Yena konjo betam inamsegnalew
ዉዋ በጣም እንምስገናለን የኔየ ቆኑጆ
You are smart!!
ይመችሽ ዉዴ እግዛቤር ይማረን ነዉ ።
በጠም አርፍ ምክር ነው ጡሩ ትምርት አግቼበተለሁ አመሰግነለው
የኔ ውድ እውነት ነው ❤️❤️
Thank you kojoo enwadishalani❤❤❤❤❤❤
Yene konjo mkrsh arif barchi
የኔ መልካም እህቴ ልክ ነሸ
ትክክል ነሽ ፍቅርዬ
Fiker alebabesch betam newu yemwedewu mkniyatum indezemenu satoch gelasch atasaym 😘😘
Thank you yene mari❤
እናመሠግናለን ማር❤❤❤❤
ልክ ነሸ እኔም ደርሶብኛል
Thanks 🙏🏼 u ❤️
ትክክል እህቴ
በ ትክክል ነው 👍👍👍👍
አድስ መጣሁልሽ በጣም ደስ ትይኛለሽ እህቴ የኔ ፉልቅልቅ
yen mar ....lek nesh aweraresh des yelale yalewen new yawerashew
thanksssssssssssssssssssssssssssss