So wonderful, best idea, great counsel and advice Am thrilled and joyful with this kind of message You increased the way of expressing the evil desire nowadays woman correctly and accurately Thanks so much for bold confidence and great altitude for truthful relationship Coach
Gen BzuOchu Wendoch Endeza Ayinet Seat Nyew Yemiwedut Esay Yeblachew 🤣 Endenay Ayenet Miskin Seat Syageinu Tegabchew Aychalem👈 Betam Abuse Yaregalu Misckin👈 Seat Syageginu,👈 So My Point Is Felage Ena Teflagi Aygenanum. So Wedoch Endezhe Ayinet Seat Gageginachu Just Deal With It😂😂 Wedesh Ketedefash Bergtush Aykfash Nyew Negru😂😂 Bitheway Fiker I Like Your Advice And I Am Watching Your Videos When I Have Time To Watch. & Thank You.
ጥሩ ዓስተማረ መልአክት ነዉ እሕታችን በርችልን❤
ቆንጅዬ ምክርሽ ቆንጆ ነው ከሰሙሽ። ግን ከረጅም እድሜ ልምድ ከሰውም ከራሴም ካሳለፍኩት እድሜ የተረዳሁት ምንም ይሁን ምን ወንዶች ክብር ሰተው ሚይዙች አንቺ የገለፅሻቸው አይነት ሴቶችን እንጂ ታማኝ የምትራራለት ሴት እጅ እጅ ነው ምትለው። በጣም ጥቂት ወንዶች ናቸው በሚፈልጉትና በምታስፈልጋቸው ሴት መሀከል ልዩነት እንዳለ ሚረዱት።
ፍቅርዬ እህቴ በረቺልኝ እ/ር ያበረታሽ!!
በጣም ጥሩ ትምህርት ነውከልብ አመሰግናለሁ
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
እንኳን በስላም መጣሽ ፍቅርዬ ❤
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ🙏
በውበቷ የምትመካ ሴት ገጥሞኛል።ሁለተኛዋ ደግሞ ገና እደተዋወቅን እሰዋ አንድ ሳይኖራት ቤት መቢና እኔ የሚያሰፈልገኝን ካሟላህ እቀጥላለን ብለውኝ በዚህ ብቻ ከሁለቶችም ሴቶች ተለያየቻለው።እና የምትይው ትክክል ነሸ የሆነ ነገር በየቀኑ የሚደረግ ሰለሆነ መነገር አለበት።አንዳአንድ የሚያጋጥሙኝ ሴቶችማ ከሆቴል የምታማርጥ ከሪሰቶራንት የምታማርጥ በመልካቸው ብቻ የሚያሰቡ ሁነውብኝ በዚህም ትቻቸዋለው ።ያቺ ሴት የተባለችውን ያሰተዋለችውን ግን አጣኋት።
Fikir yibeltal simish erasuuuu fikir new.
.......I am amased of this important speech about female psychology!!!
....Tnxs a lot!!!!
So wonderful, best idea, great counsel and advice
Am thrilled and joyful with this kind of message
You increased the way of expressing the evil desire nowadays woman correctly and accurately
Thanks so much for bold confidence and great altitude for truthful relationship Coach
አሁን ያልሁበት ህይወት ነው እኔ በጣም እየደከምኩ እየለፋሁ እሷ ግድ የለሽ ናት ከኔ ትንሽ ስህተት ነው የምትፈልገው ሁሌም ፈላጊዋ እኔ ነኝ ትኩረት እንድሰጠኝ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ እንድታስተካክል አስረድኋት ግን ምንም ልትረዳኝ አልቻለችም ምንም አይነት ምክርም ዝክርም አትፈልግም ከፈለገህ ተቀመጥ ካልተመቸህ አንተ ታቃለህ የምትል አይነት በጣም እራሷን ተፈላጊ አይነት ሴት አድርጋ ነው የምታሳየኝ ግን እውነተኛ ፍቅር ለዛ ሰው ደስታ መኖር ነው እኔ የማውቀው እናም ግራ ገብቶኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ከራሴ ጋራ እየተጣላሁ ነው !!!!
የማይወጣ እጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል ይባላል ተዋት እራስህን ለዉጥ መለማመጥ የሚያምረዉ ፈጣሪን ሲሆን ነዉ እኔ 11 አመት የልጅነት ጎደኛዬ ልንጋባ ወስነን እቅድ አዉተን ምክኒያቱን ሳያሳዉቀኝ ነዉ የተወኝ እኔም እያለቀስኩ የማልመልሰዉን ሰዉ እየሳኩ ሸኘሁት በከባድ ህመም ዉስጥ አልፌ እረሳሁት ሁሉም ህመም ያልፋል ድነን ባያልፍ እኳ ሙተን እንገላገለዋለን አይዞን🍀💐👏
ይገርማል አንተ ራሱ ልጅቷ እንደማትሆንህኮ ታውቃለህ እና ከልጅቷ ምን እየጠበቅህ ነው? በል ጠንከር ብለህ ራስህን ለውጥ ወንድሜ።
ግን አንድ ነገር ልገርህ እኔ ባሌን እወደው ነበር ግን እኔ እላቅም ቁጥጥር ሲበዛ ጪቅላቴ ነፀነትማግኝት አልቻልኩም ብዙነገር ነው እምፈልገው እወድሻለሁ እዲለኝ ሁላ ግን ምሳሌ ሰልክ አታውሪ ይላን እኔ ደሞ እህቴ ወንድሜ ጋር ነው አማወራው እንዱት ጎደኛየ ጋር ግን ልገርህ ለሳምት ተዋት ማሰተዋል ትጀምራለይ እኔ ክባሌ ጋር መረዳዳት አቅቶን ተፋታን ገዘብ ሳይሆን ፍቅሩን እዱሰጠኝ ነበር የፈለኩት ልበን ልሰጠው እፈራ ነበር አልተማመን በትም ግን ታገሳት እኔም እሱን መሰማት አቆምኩ ፀጉሬን ሰክባክብ ሙዝ ምናም ን ሰቀባ ተይ አለኝ አድቀን ክዛ ሁሉንም እርግፍ አርጌ ተውኩት አሁን ምን አለኝ ራሰሸአ አጠብቁም አለ በምሀል ታመምኩ ክሰው ተራ ወጣሁ ግን ላተ ተረዳት ተናዳ ሰትመጣ ወዳተ ሰማት ካዛ ራሱ ድርጊትህ ይሰባታን አበዛሁት ይቅርታ
@@ሉባባሰይድ-ወ8ቸእውነት ነው ከባዱ ነገር ለምንወዳቸው ሰዎች ስንል ክብራችንን እናወርደዋለን እነሱ እንደተወደዱ ሲገባቸው ይኮራሉ አፍቃሪው በመሀል ይጎዳል ግን ቢሆን ብቻ የፈጣሪን መንገድ አይዘጉብን ግንኙነቱን እንጂ የሚያቋርጡት ።
@@MogesAbuye-n3uምናልባት ትቀየራለች በሚል ተስፋ ነበር
የዛሬ ምክርሽ በጣም ልዩ ነው አመሠግናለው❤❤❤❤❤
እንኳን በስላም መጣሽ ፍቅርዬ ❤
❤
❤
❤
❤
እንኳን ደህና ቆየሽኝ❤
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ፍቅር thank you
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
ያለተወደደች ጎራሽ ተወደድሁ እንዳትል ሀጢያቷን በኛ አታሳብ ንፁህ ሰው አታስገድል::ለጥቅምም ሆነ ለቁም ነገር አልወድም::ከመጥፎ ተግባሯ የተነሳ ማየት እንደጠላን ማን በነገረልን::
በመንፈሳዊ ህይወት ትደክማለህ ያልሽው
የሰሞኑ የኔ ድክመት ነው መፀለይ የለ ቃልማበብ የለ እውነት ለመናገር እያስመሰልኩ
ነው እጂ አልፈልጋትም ብዘጋት ትጎዳለች ብዬ
ፈራው በደብ ነው ምታወዛግበኝ ህልሜም ጥሩ አይደለም ። አመሰግናለው ፍቅር
እውነት ነው❤❤❤❤
እኔ ከሁሉም የለሁበትም❤
ቆንጆወንድ አግብቼ እንግዲ ልክ እንዳልሺዉ ሆኜ ክክክክክ ተፈታን😅😅😅 ግን በጣም ታማርኩኝ
ምንምን ተማርሽ???
@@girma589 ክክክክልንገርሽ ተግበርለይ ተዉይዋለሽ ሰላም ስጪዉ በላሽነገር ተብቀቂ ወንድልጅ ደክሞት ሲገበ ጭቅጭቅ አተብዢ ኪሱን ጠብቂለት ኮቶታም አትሁኚ እንደራስሽ እንዳ አቅምሽ ኑሪይ እንዳ ጎሮቤትሽ ሳይሆን ወንድልጅ ሳርቶ ትንሽም ብትሆን እዞልሽ የማጠዉን ነገር በፈገግተ ተቃበይዉ ልክ ደይማንድ እንደገዘልሽ አስማስለሽ ፈገግበይለት አማስግኚዉ አማስግኚዉ በደንብ
በጣም አናመስግናለን ፍቅር
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
Hi thanks
Yemiwedut endese sitaregi new
አሁን ይህ ሁሉ እኛ ወጥመድ ውስጥ ከገባን ቦሃላ የምናየውን ነው የምትነግሪን በዚህ መሃል ልጅ ይመጣል ትዳር ይመሰረታል፣ መጀመሪያማ ይሄ ባህሪ ትደብቃለች፣ እህት በወጥመድ ስለተያዘ አይጥ በወጥመድ እንዳይ ያዝ ጎንበስ ብለሽ እንደመ ምክር ነው።
Afari mahonishini eysabashi kkkkkk
😊😊😊😊
Gen BzuOchu Wendoch Endeza Ayinet Seat Nyew Yemiwedut Esay Yeblachew 🤣 Endenay Ayenet Miskin Seat Syageinu Tegabchew Aychalem👈 Betam Abuse Yaregalu Misckin👈 Seat Syageginu,👈 So My Point Is Felage Ena Teflagi Aygenanum. So Wedoch Endezhe Ayinet Seat Gageginachu Just Deal With It😂😂 Wedesh Ketedefash Bergtush Aykfash Nyew Negru😂😂 Bitheway Fiker I Like Your Advice And I Am Watching Your Videos When I Have Time To Watch. & Thank You.
Anytime 😊
የምትይውን ሁሉ እያኖርኩ ነው
Kerasih tesmama
Ke 25-30 lalen lalagebn setoch mn temkeryalsh??
ምንም የሚያጣድፍ ነገር የለም። Best friend የሚሆን ባል ፣ዋጋችሁን ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ክብርና ፍቅር ያለው እስኪመጣ ድረስ ተረጋጉ። ከማይሆን ግንኙነት ብቻን መሆን እንደሚሻል መርሳት የለብንም።
ከሁሉ ቀድሞ ግን ሁላችንም ራሳችንን መውደድ ማክበር አለብን። ራሳችንን ሳናከብር የሚያከብረን መጠበቅ ሞኝነት ነው
hi
enditawerah bleh unlimited moltehlat beken ke 5-10 min bicha sitawerah 🤧🤧😂😂
❤❤
ኧረ ምነው እንግዳ ፊት ለማቀርብ ሴት መከራከር
😊😊😊😊