የአቤልን ልደት 1ኛ አመቱ እንደተከበረለት አርገን ሰርፕራይዝ አረግነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ሰብስክራይብ አርጉ

ความคิดเห็น • 858

  • @abelandnetsi
    @abelandnetsi  หลายเดือนก่อน +331

    ሁላቹንም በጣም እናመሰግናለን ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱን እናመሰግናለን

    • @genetmeles
      @genetmeles หลายเดือนก่อน +2

      HBD ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน +6

      ዩቱዩብ አቤላ ክፈት እንዳላልኩኝ አንተ ቤት አንደኛ መቼ ነው የምሆነው😊Hbd 🎉❤አንተ ቀልደኛና ቁምነገረኛ ሰው ረጅም አድሜና ጤናን ያድልህ ወንድሜ❤

    • @SurprisedAlien-eh4gj
      @SurprisedAlien-eh4gj หลายเดือนก่อน +1

      እናተመ ምረጥ ናችህ

    • @ራኬብ
      @ራኬብ หลายเดือนก่อน +1

      ሀፒ ❤🎉🎉🎉🎉🎉እሺ

    • @user-yu5om3mj1g
      @user-yu5om3mj1g หลายเดือนก่อน

      እኳን ተወለድክ አቤላ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ሀፒ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حمديمر
    @حمديمر หลายเดือนก่อน +217

    የአቤል ና የነፂ አድናቂወች እስኪ በላይክ አሳድጉኝ

    • @seniy4518
      @seniy4518 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ የሰዉ ባል አላደቅም 😂😂😂😂

    • @حمديمر
      @حمديمر หลายเดือนก่อน

      @@seniy4518 ፌክ አስተሣሠብ አትሰቢ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 หลายเดือนก่อน

      ​@seni😂😂😂😂y4518

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 29 วันที่ผ่านมา +1

      Mn sertew new degmo enezik yemidenequt

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@tsionemariam1121ደምረኛ

  • @user-nm9tl3jb1j
    @user-nm9tl3jb1j หลายเดือนก่อน +92

    ኣይ ኣቤል ከሰው በታች ኣረግሽን ኣላለም የሳቄ ምንጭ እኮነህ😂😂❤

  • @user-qz7ll6wv7h
    @user-qz7ll6wv7h หลายเดือนก่อน +106

    ስታምሩ የመጀመሪያ ነኝ ይሂን ቤተሰብ እምትወዱ ላይክ አድረጉ አምሮኝ ነው

  • @MessieLove-ox2uc
    @MessieLove-ox2uc หลายเดือนก่อน +42

    የቤቱ ድምቀት አቤልዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሆን ማርያምን ከመጀመርያ እስከመጨርሻው ቪደውውን በሳቅ ነው የጨርስኩት😂😂😂😂 የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsenat21
    @tsenat21 หลายเดือนก่อน +126

    ❤🎉እስኪ ሚስቶች ሰብሰብ ብላችሁ ወንድማማቾችን ፕራንክ አድርጓቼው የምትስማሙ ላይክ ና ደምሩኝ🎉

  • @SimretTube
    @SimretTube 27 วันที่ผ่านมา +15

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ ❤❤🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 หลายเดือนก่อน +38

    ማሪያምን የ90ዎቹን ልደት አስታወሳችሁኝ ወይይ ደስ ሲል እኛ እንዲህ ነበር የሚከበርልን አቤላ መልካም ልደት።ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ አቤላ የሳቄ ምንጭ

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 หลายเดือนก่อน +71

    አቤል በእውነት ኮሜዲ የሆነ ልጅ ነው ❤❤❤😂😂😂በሳቅ ሆዴን አመመኝ

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 29 วันที่ผ่านมา

      ወዝ አለው ቀልዱ😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@JesusisComingsoon-hl5eeደምረኛ

  • @user-if1wc7cn8t
    @user-if1wc7cn8t หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ግን የሁሉም ዩቲዩብ ላይ አይኔ ቶሎ የሚፈልገውና የሚያየው አቤላን እና ዮባን ነው። ከምር ትግላቸው ልፊያቸው ሳቃቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ ይለኛል። በእንባ ታጅቤ ነው የማያችሁ። ልክ እንደናን ተጫዋችና ቀልደኛ ወንድም ነበረኝ።😢😢 እናም ወንድሜን በናንተ ውስጥ አየዋለሁ። እንኳን ተወለድክ አቤላ!!!..ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +94

    ያዚ ቤት ፍቅር እዳኔ ደስ ያሚለው ማነው በላይክ አሰዩኝ 😊🎉❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi หลายเดือนก่อน +71

    አቤላ መልካም ልደት ውይ ይሄ ቤተሰብን እንዴት እንደምወደው በተለይ አቤል እሱ ከሌለ ቤታችሁ አይደምቅም

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 29 วันที่ผ่านมา

      Yes

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekdeskifle9077ደምረኛ

  • @MakyahMakyah-j5g
    @MakyahMakyah-j5g หลายเดือนก่อน +13

    መልካም ልደት አቤላ አዝግ😂😂 እደግ ተመንደግ በእድሜ በጤና በሀብት በበረከት ትዳርህ ተባርኮ ብዙ ልጆች ወልደህ የወለድካቸው አድገው ተምረው ለወግ ለማእረግ በቅ ተው አግብተው ወልደ አያት ቅድምአያት የምትሆንበትን የምታይበትን እድሜ ይስጥህ❤❤🎉 ሚስትየው ወደኋላ እንድንመለስ በትዝታ ስለመለሽን እናመሰግናለን ተባረኪ❤

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u หลายเดือนก่อน +26

    ዲዛይነረ ብቻ አይደለም አቤላ ኮሜዲም ነዉ መልካም ልደት

  • @Magi_koo
    @Magi_koo หลายเดือนก่อน +24

    ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ የሚባለው 👌እናንተ አንቺም ታድለሽ እሱም ታድሎ🙏🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት 🙏

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 หลายเดือนก่อน +9

    መልካም ልደት ። ይህን ቤተሰብ ሁሌም ማየት በፍፁም አይሰለቸኝም መከባበር ያለበት፣ስርአታቸው ፣ስንቱ ይዘሰዘራል ጌታ እየሱስ ዘመናቸውን ይባርክ።

  • @yasewchu
    @yasewchu หลายเดือนก่อน +8

    የሳቄ ምንጭ አቤሎ እንኳን ተወለድክ በስመአብ እንዴት ነው የምታምሩት እግዚአብሔርን ፍቅራችሁ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 หลายเดือนก่อน +14

    ወላሂ የሚያስቀኑ ወንድም አማቾች ናቸውኮ የምር ማሻአላህ አላህ አይለያችሁ መተሳሰባችሁንም ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 26 วันที่ผ่านมา +2

    አቤል በጣም ግሩም ሚስት ነው ያለህ ደስ የምትል ነች በዛ ላይ ደግሞ ተጫዋች ብቻ ሁለታችሁም ስትታዮ ትስማማላችሁ በል መልካም ልደት ይሁንልህ።

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt หลายเดือนก่อน +15

    ወይ ሰንዴ ደባ በጣም ነዉ የናፈቀኝ የምር የናቴ በት ትዝ አስባላቼሁኝ😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu หลายเดือนก่อน +10

    አቤላ እኮ ድምቀት ነው ማርያምን ደስ ስትሉ መልካም ልደት አቤላ 🎉🎉🎉😘🥰🥰🥰🥰💐

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 หลายเดือนก่อน +5

    HBD አቤላዬ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ኑሩልን እንወዳችኋለን

  • @off9783
    @off9783 หลายเดือนก่อน +11

    ያለፋችሁበትን አለመርሣታችሁ ደስ ይላል

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 หลายเดือนก่อน +40

    እነኝልህ ልጆች ለብዙ የወንድማማች ሚስቶች አርአያ ናቸው ❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ስትሉ በማርያም ❤❤ አቤሎ እንደማቱሳላ እረጅም እድሜን ያብዛልህ የኛ የሳቃችን ምንጭ

  • @yitayishasmara5040
    @yitayishasmara5040 หลายเดือนก่อน +11

    በመጀመሪያ መልካም ልደት ነፂ የድሮ ትዝታችንን ነው ያስታወሺን እንመስግናለን

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x หลายเดือนก่อน +14

    አቤላ መልካም ልደት ወይ ይህ ቤተሰብ እንደኔ አሚወዳቸው እስኪ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂😂አይ አቤል😂😂😂😂😂ወንድማማቶች አቤት መረዳዳታችሁ ደስ ስትሉ በማርያም❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 29 วันที่ผ่านมา +3

    አቤላ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የሆን 🎁🎂🎉 ማርያምን ከመጀመሪያ እሰከመጨርሻው በሳቅ ነው የጨርሰኩት 😂
    ነፂ የድሮ ትዝታችንን ነው ያሰታወሺን በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j หลายเดือนก่อน +15

    ጎበዝ ነሽ ከምር እዮኝ እዮኝ የሚሉ ጅሎች አሉ እርጉዝ ደበቅ ሸሸግ ነው የምትለው ቤብ ሻውር የሚባለውንም እዳታደርጊ ለመደበቅ ያደረግሽውን ጥረት አደንቃለሁ እመብርሃን ትቅረብሽ ነጺዬ ❤❤❤❤❤

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed หลายเดือนก่อน +8

    አቤላ በማልቅ እዮባ በማባበል ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ

  • @SaraBerhanu-xo5kp
    @SaraBerhanu-xo5kp หลายเดือนก่อน +18

    ነፂ እንደ ባልሽ ትቀልጅያለሽ ትመቺኛለሽ❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 หลายเดือนก่อน +19

    የምር ሰብስክራይብ አድርጓቸው ምርጥ ቤተሰብ ያብዛቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ🥰👍

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ አቤላ መልካም ልደት❤❤❤

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ "በጣምነው ደስየምትሉት በተላይ የወንድማማቾች መዋደዳቸው ሲገርመኝ"" ሚስቶቻችሁም በእውነት ደስትላላችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @MekaMehamed-zt7my
    @MekaMehamed-zt7my หลายเดือนก่อน +25

    አይ አቤል የሳቄ ምንጭ ፈታ ነውኮ የምታደርገን ይመችሁ የቤተሰቦቹ ድምቀት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +7

    Nesi ጎበዝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የእናትነት ወግ::የእናትነት ለዛ በአንቺ አየው

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 หลายเดือนก่อน +7

    አቤላ እንኳ ተወለድክ ደስ የምት ሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛሌችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 หลายเดือนก่อน +386

    ነፂ እርጉዝ ናት የምትሉ😊

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f หลายเดือนก่อน +15

      አፋቹሁን ይበላቹሀል እስኪ ዝም በሉ

    • @Tigaddealemo
      @Tigaddealemo หลายเดือนก่อน +5

      ያስረገዛት ይበል እጅ እኛ ምን እንበል😮

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 หลายเดือนก่อน +6

      አዎ ናት ግን ለምን አይናገሩም 5 ወር ያለፈ ይመስላል

    • @enatager5416
      @enatager5416 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob หลายเดือนก่อน +10

    አቤላመልካም ልደት እረአትጥፊቶሎቶሎቢዲዬልቀቁ❤❤❤❤

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአሏህ ነፂዬ አለባበስሺ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @user-sd2rx2vs7d
    @user-sd2rx2vs7d 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል እንኳን ተወለድክ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @seblet148
    @seblet148 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ልደት አቤላ እንኳን ተወለድክ ፈታ ስለምታታደርገን እናመሠግናሀለን ,የወንድማማቾች ሚስቶች ደግሞ ክብብራቹህ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት🙏❤

  • @user-cl5zj5oh9k
    @user-cl5zj5oh9k หลายเดือนก่อน +42

    የጎደለ ሠው አለ "እረዱዬስ የኔ ቆንጆ "አቤላ መልካም ልደት

    • @seniy4518
      @seniy4518 หลายเดือนก่อน +7

      ረዱ ህጋዊ አደለችም ጠብቂ😂😂😂

    • @user-cl5zj5oh9k
      @user-cl5zj5oh9k หลายเดือนก่อน +1

      ​@@seniy4518 ሃሃሃሃሃሃ ማለት?

    • @Zft-shh
      @Zft-shh หลายเดือนก่อน

      ምትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂​@@seniy4518

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 หลายเดือนก่อน

      ​@@seniy4518እኮ😂

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክ​@@seniy4518

  • @user-kx1vq4ms7p
    @user-kx1vq4ms7p หลายเดือนก่อน +5

    አቤላ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ወንድሜ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም❤❤❤❤❤ባሎች ከነሜስቶች ልዮ ናችሁ እውነት አስተማሪ ቤተስብ ናችሁ😊በርቱ ቀጥሎበት

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl หลายเดือนก่อน +10

    እካን ተወለድክ አቤላ ቀሪው ዘመንክ የተባረከ ይሆን ደስ ስትሉ እረድየም አብራችሁ ብተሆን ክክክክክክ

  • @user-ww5dq4rp9f
    @user-ww5dq4rp9f หลายเดือนก่อน +3

    ድግል ማሪያም ከነሙሉ ቤተሰበህ ፍቅርን ጨማምራ ትስጣችሁ አተም ዘመንህ ይባርክ

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 หลายเดือนก่อน +3

    አቤላ እኮ ድምቀት ነው መልካም ልደት ይሁን❤️❤️❤❤❤ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️❤️

  • @ShegaZegeye
    @ShegaZegeye 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰባችሁን ሳይ ቅናት ይሰማኛል ማለቴ መንፈሳዊ ቅናት ታምራላችሁ ሁሌም ደስተኛ ያድርጋችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ አቤላ እንኳን ተወለድክ

  • @በቃ
    @በቃ หลายเดือนก่อน +4

    እኔኮ እሚገርሙኝ የሚስቶቹ ደሞ የወድማሞቾች ፍቅር አቤላ ግን በጣም አዝግነህ ክክክክ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 หลายเดือนก่อน +1

    የኔምርጦች ትለያላቺሁ ባሁኑ ስአት ውዲማማቾች አይግባቡም ከባዳጋነው እሚሽቃብጡት እና ትለያላቺሁ የምር❤

  • @MatewalMuller
    @MatewalMuller 29 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ትላላቹሁ የሰላም አምላክ በእውነት ሰላሙን ያብዛላቹህ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ነፂ ሁለተኛ ልጅ እየመጣነው እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ አንቺም እህት አምጪለት እንጂ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 29 วันที่ผ่านมา +1

    የትልቁ ወንድማቸው ሚስት ማሻ አላህ ፀባይ አቤላ happy birthday🎉

  • @EmebetLema-qk2hf
    @EmebetLema-qk2hf หลายเดือนก่อน +5

    አቤል ግን ጨዋታህ ሁሉ ያስቃል 😂❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f หลายเดือนก่อน +2

    ገና ዛሬ ቤተሰብ ሆንኩ ለካ የራሳቹሁ ከፍታቹሃል እንኳን ተወለድክ አቤላ❤❤❤❤

  • @AmhaMicro
    @AmhaMicro หลายเดือนก่อน +3

    ለአድስ ያላችሁ ክብር ይታየኛል!❤ እውዳችሁለሁ❤

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 หลายเดือนก่อน +8

    ይሀንን ቤተሰብ አይቼ አልጠግባቸዉም ወላሒ

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት አቤላ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw หลายเดือนก่อน +2

    አቦ የሳቄ ምንጮች በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ልደት አቤላ

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l หลายเดือนก่อน +20

    የዚህ ፋሚሊ ወዳጆች የት ናችሆ🎉❤❤

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 วันที่ผ่านมา

      ​@JfXh-gx2eo ደምረኛ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 27 วันที่ผ่านมา

    አቤላ መልካም ልደት ❤የሆንክ አዝግ ነገር ነህ ነገረስራህ ሁሉ ያስቃል 😂ቀሪ እድሜህ ይባረክ 🙏ነፅ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🙏❤

  • @rgbeymebrahtom331
    @rgbeymebrahtom331 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኣቤላየየ...😂😂😂😂 የቤታቹቹ..ድምቀትት .እንካን..ተወለድክልኝኝ❤🎉🎉....❤..ማርያምን..ኣንተን ከሌለህ..ኣንድም..ቀን..ገብቼ..ኣላያቸውማ.. የኔ..ኣዝግ😂😂😂😂❤❤

  • @HelenKeboda
    @HelenKeboda หลายเดือนก่อน +4

    ❤መልካም ልደት ልባም ሚስት ከእግዚአብሄር ሲሰጥ ደስላል የድሮ ባሕላችን አስታውሰሽ ስላደረግሽ እናመሰግንሻለን መልካም ልደት አቤላ የቤቱ ድምቀት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳንተወለድህ አቤላ አቤልን 50k እናስገባው

  • @BereketNegaBetebo
    @BereketNegaBetebo 5 วันที่ผ่านมา

    ደስ ትለላችሁ በእውነት ፋቅራችሁ ይጨመር

  • @user-mw5oj3yn1o
    @user-mw5oj3yn1o หลายเดือนก่อน +2

    ማሽአላህ ደስየሚሉቤተስብ ሁሌየም በፍቅርያኑራችሁ ያረብ ስቃችሁየምታስቁንነገርስ My family ❤❤❤❤❤

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 หลายเดือนก่อน +1

    ያኢላሂ ስወዳችሁ ያሰላም እኔም ወንድሞቸ 4 ናቸው አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
    አቤላየ እንኳን ተወለድክ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es หลายเดือนก่อน +2

    ኣቤላ ምንጭ ሳቄ ነው እንኳን ተወለድክ 😂የእውነት ያለ ኣቤል ኣይደምቅም ቤተሰቡ ይለያል 😂

  • @user-lq1bu9yc4o
    @user-lq1bu9yc4o หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ ሡሦቼ ❤ አቤል እንኳን ተወለድክ 🎂

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 หลายเดือนก่อน +17

    አቤል ሙዝ በዳቦ ልደት ወይኔ 😂😂😂😂

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 หลายเดือนก่อน +10

    የብላክ ኬክ ስፖንሰራችሁ ግን ማነው😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@zemenaybaye7457ደምረኛ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 29 วันที่ผ่านมา

    አቤልዬ ባረፍድም መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ ዘመንህ በሳቅ በደስታ በልምላሜ ይለቅ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HelenGebrmdin
    @HelenGebrmdin หลายเดือนก่อน

    የኛ comedi አቤሎ የቤቱ ድምቀት ትለያለህ The best family ever happy birthday 🎉🎉

  • @user-hy2bh8tn4h
    @user-hy2bh8tn4h หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ አቤላ ወይኔ 😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ እኮ ነው በፈጣሪ ስም😂😂😂😂

  • @slam1281
    @slam1281 22 วันที่ผ่านมา

    የተባረከ ቤተሠብ አቤላ ቀልዱ አይጠገብም እኳ ተወለክ❤❤❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk หลายเดือนก่อน +1

    ከ you tube የምወዳቸውና የማደቃቸው ፋሚሊወች❤😊

  • @HdhGse
    @HdhGse 14 วันที่ผ่านมา

    ወዉ,አቤልበጠም,ምኖደኪ❤❤❤❤❤❤❤❤,ቃሊም,ኑረልኔ,ሁለቹም,ትምራለቹ,

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ አበል ኮሜዲ የቤቱ ድምቀት ❤❤❤❤

  • @tirsithaielgebrial5409
    @tirsithaielgebrial5409 หลายเดือนก่อน +2

    እደዛሬ እባዬ እስኪፈስ ስቄ አላውቅም፡፡ለማንኛውም መልካም ልደት

  • @user-kv4vg1bx5j
    @user-kv4vg1bx5j 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል የሳቃችን ምንጭጭ ኡኡኡኡ ሆዶ አመመ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @romanhabte9153
    @romanhabte9153 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንክ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @user-kj9kx2bm9e
    @user-kj9kx2bm9e 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል መልካም ልደት ነፅ ክርስቲና ለኔ 🎉🎉🎉😊

  • @user-rp9eq4we4z
    @user-rp9eq4we4z หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት አቤላ ቀር ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-rs3fz6ck3j
    @user-rs3fz6ck3j 29 วันที่ผ่านมา

    ወይነ ኣቤልየ በሳቅ ገደልከኝ የሳቅ ምንጭ ነህ ሺ ዓመት ንሩልን የኔ ወንድም በተረፈ ኣይዞች ዮ ቱፐ መጀመራቹ በጣም ጥሩ በሌላ ቪድዮ አንጠብቃለን በርቱ።❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @Zft-shh
    @Zft-shh หลายเดือนก่อน +5

    ሚስትህ እርጉችናት. በሰላም ትገላገል

  • @user-ey5co5cx5h
    @user-ey5co5cx5h หลายเดือนก่อน +1

    አራ ነፂ ምን አጥፋቶ እንድህ
    የጫከንሽበት😂😂 ለማኔኛውም አቤል መልከም ልደት 🎉🎉🎉አራት ሀያ አምሰት አመተትን ለመክበር ያብቃህ🎉🎉❤

  • @user-hg7uw5hi6d
    @user-hg7uw5hi6d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት አቤላየ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማየት አልቻልኩም በስመአብ በሳቅ ገደለኝ አቤላ ነፍ አመት ኑርልን

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i หลายเดือนก่อน

    አቤላ እንኳን ተወለድክ❤ መልካም ልደት 🎉🎉🎉 ደሥ የሚል ቤተሠብ የሣቄ ምንጭ ናችሁ ሥወዳችሁ❤❤❤

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት ❤ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 29 วันที่ผ่านมา

    ምርጡ ቤተስብ🎉 የቤቱ ድምቀት አቤላ እንኳን ተወለድን አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እድሜ ለንስሐን ዘመን ለፍስሐን ያድሉክ በልጃቹ አለም ተደሰቱ የምኖትክን ይፈፅምልክ 🎉🎉🎉🎂

  • @zinashmelaku110
    @zinashmelaku110 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ተወለድክ አቤላችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl 29 วันที่ผ่านมา +2

    ግን አንድ ቆንጅዬ ልጅ የእዮባ ልዕልቷ ብትኖር ኖሮ ይበልጥ ድምቅ ይል ነበር

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee หลายเดือนก่อน

    አቤል መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክን እማምላክ ትባረከው ትዳራችሁን ፈጣሪ አምላክ ይባረከው

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n หลายเดือนก่อน +1

    አይ አቤል 😂😂ምን አይነክተሽ ነው የደረቀው አለ ደስ ምትሉ ቤተሰብ አቤላ መልካም ልደት❤ 😂😂

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c หลายเดือนก่อน +1

    ሔኖኬ,ጀግና,ለልጆቹ,ለትዳሩ,ወይይይይይይ,አቤሎ,ገን,ቀለድ,አያልቅበተም

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ከዚህ ባላይ ያርግላቹ ውንድማማቹች በጣም ልዩ ናቹ ወላሂ አቤላ አስቂ ቁም ነገርኛ

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ በጣም ነው ደስምትሎት እግዚያብሄር አምላክ የይለያቹ