ኪንዋ ገንፎ quinoa porridge በጣም ጤነኛ ገንፎ Ethiopia food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 270

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +2

    ኪንዋ እንጀራ ሊንኩን ይጫኑ 👉th-cam.com/video/tfw0m06XMck/w-d-xo.html

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +16

    Quinoa benefits 👇👇
    1,Reduce cancer
    2,Digestive health
    3,Fiber
    4,Iron
    5,weight loss
    6,protein
    7,Skin health
    8,Manage Diabetes

    • @assegedechtilahun6144
      @assegedechtilahun6144 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንድነው ኪኖዋ? ገብስ ወይስ ምነ? ከየትስ ነው የሚገኘው?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +1

      @@assegedechtilahun6144 it is a gluten free grain የትም ሱቅ ይገኛል

    • @fasekamekonenkebede9792
      @fasekamekonenkebede9792 4 ปีที่แล้ว +1

      ለየት ያለ ዋው እንሞክረዋለን ቆንጆ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      @@fasekamekonenkebede9792 thank you 🙏❤️

    • @jemilakedir5715
      @jemilakedir5715 4 ปีที่แล้ว

      ኪንዋ ምንድ ነዉ?

  • @Fetatime
    @Fetatime 4 ปีที่แล้ว +6

    ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ቻናል ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላማችንን ይመልስልን...

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 4 ปีที่แล้ว +3

    Betam arif aserar naw Freye I 👍

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ወድጄዋለሁ ዝግጅትሽን ተባረኪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆና እሚያስጎመጅ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👍👍👍

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ🙏❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว +2

    Genfo ejig wedalew betam... Konjo adergegsh new yeserashew kinwan tiru genfo endeweta adergeshewal gobez emokerewalew... Thank you

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +2

    አናመሰግናለን ጤናማ ነው እጅሽ ይትባረክ ሼር

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 ปีที่แล้ว +1

    ኪኖዋውን ብታሳይን ጥሩ ነው ብዬ ነበር ይቅርታ ወደ ታች ስወርድ አየሁት ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @haileabgegziabher864
    @haileabgegziabher864 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምሪል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ገንፎ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሼር
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው እንጀራውን ሁልግዜ እጠቀመዋለሁ የሚገርመው አስቤው አላውቅም ለገንፎ ተባረኪ ፀጋ የተለያየ ነው

  • @Ejandalicious0
    @Ejandalicious0 4 ปีที่แล้ว +2

    I'm excited your next video.
    Thank you so much for sharing.
    Godbless

  • @ellenit64
    @ellenit64 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ የሆነ ነገር ነው 👍🏽

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ🙏❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ቤተሰብ እንደምን ከረማቹ የእግዚአብሔር ጥበቃው በያላችሁበት ይብዛላችሁ ኣገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይህንን ቪዲዯ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር በማድረግ እኔን መጥቀም ይችላሉ🙏❤️❤️❤️ሼር ሼር

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያስጎመጃል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ

  • @tsigezeleke2513
    @tsigezeleke2513 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 ปีที่แล้ว +3

    Yummy yummy I love genfo but mashetu yadekmegnal 🤣. Thank you for sharing 😊.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣመሰግናለሁ ቲናዬ 🙏❤️🥰የኔ ማር ላንቺ ሲባል ብቻ የገንፎ ማሽን እንፈጥራለ ቆይ ግድ የለም😁😁😁😁

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የሆነ ገንፎ ነው ያሳየሽን ተባርኪ🙏😍

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ ጤናማ ገንፎ ያሚ 😋👌

  • @yerguabraha3823
    @yerguabraha3823 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless Anich Ethiopia Set Tebrki
    Egzhaber yebrkch
    I will this morning
    12/8/2020
    Tuesday with my family our breakfast Genfo yehnle
    God bless you

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እጅሽን ይባርከው በጣም በጣም ቆንጆ ነው 👌👌👌👌👌

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job mostly i using for salad I'm going to try it for my children especially my daughter she love so much ganfoo 🙌

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው አሁን ወቅቱም ብርድ ስለሆነ ሞቅ ያረገናል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቆንጆ አሰራር ነው ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ 👌👌👌😍

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +2

    #1
    ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክ ፍርዬ😋👌👌❤️👍👍

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል ኪንዋ አስቤውም አላውቅም ለገፎ አዲስ ነገር አስተማርሽኝ የኔ ውድ ተባረኪ,👌🏼😍👍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ኪንዋ በጣም ጤነኛ ምግብ ነው እሞክረዋለሁ እኽጅሽ ይባረክ 🙏😍ሼር

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆና ጤነኛ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ።🙏😍👍

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 4 ปีที่แล้ว +1

    👌👌 healthy.. Ye genfo neger demo ayhonelegnem kikiki betam liyu newberchiEgn

  • @rahelabraham2161
    @rahelabraham2161 4 ปีที่แล้ว

    I like your way of cooking because it is very healthy. I am going to try it. For sure. Thank you very much for your creativity.

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow it’s very healthy I will try it. Thanks for sharing

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ገንፎ እንዲሁም ጤናማ ዋው ፍሪ እጅ ይባርክ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነወ ልዮ ነው አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን እምክረዋለው ተባረኪ

  • @ShokherRanna20
    @ShokherRanna20 4 ปีที่แล้ว +2

    Super blog.Thanks for sharing.

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen ehitachin share siladeregshin beteseb hognalew wedenem bet bik bey thank you

  • @JoJoJazzYogaMusic
    @JoJoJazzYogaMusic 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ ሆኛለሁ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነው

  • @tsifitsum3207
    @tsifitsum3207 4 ปีที่แล้ว +1

    Like the idea ....its very healthy never cross to m mind about genfo

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesgnln genfo kemiwdute andwa negn berchi Addis beteseb negn anchim gora biy

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 ปีที่แล้ว +1

    very good, I will try it, mostly I use oats.
    do you have engera and quinoa video
    if u have please send me the link
    tks

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣመሰግናለሁ 🙏❤️እስካሁን ኪንዋ ብቻውን እንጀራ ኣልተጋገረበትም እኔ ግን ብቻውን ለመጋገር እያሰብኩ ነው ከዚህ በፊት ግን ኪንዋ ከጤፍ እና ከሌሎች ዱቄቶች ጋር ደባልቀው ብዙ ዪቱበሮች ጋግረውበታል እኔ ግን ደባልቄ ጋግሬ ኣላውቅም እስኪ ብቻውን እጋግረውና ኣሳያችሃለሁ

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow 🤩 it look so yummy and healthy I will definitely try it . Thank you for sharing yene konjo great job 👌🥰😍

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow interesting. I’m going to try. it looks so yummy yummy yummy.Thank you for sharing my sis!!

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ምርት ገንፎ ነዉ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው ዋዉ ምራቄን አስዋጥሽኝ በኩዋና ሞክሬ አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ ከእንግዲህ እናመሰግናለን 👍🏾💞

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much sister. It was my long wish to learn how to cook quinoa.
    Tebarekilegn

  • @tsigeredameles351
    @tsigeredameles351 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job እጅሽ ይባረክ

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 4 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing! May you be blessed
    Thank you so much🙏

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjio Ena tenama genfo nw egeshe ybarek enamsegnalen

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 4 ปีที่แล้ว +1

    Bekininet beteseb hugnalehu enatem bik belu wuda wowww

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 ปีที่แล้ว +1

    ለስጠሸኝ ፈጣን መልስ አመስግናለሁ በርቺ እህቴ

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez yene konjo zare anchi bate zor zor eyalekugn gubgnet lay negn😍👌

  • @aidah832
    @aidah832 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙያ ከእርጋታ ጋር እግዜር አድሎሻል: እሞክረዋለሁ:: ተባረኪ እህታችን::

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሞክሪው በጣም ትወጅዋለሽ🙏❤️❤️

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው😍👌🙏

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify 4 ปีที่แล้ว +1

    Looking good 😉 yam yam 😋

  • @tatyyehayis5698
    @tatyyehayis5698 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks I will try it.

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว +1

    I will definitely try it, thank you for sharing🙏🏻

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ልዪ ገንፎ ነው ወድጄዋለው😋😍

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new👍

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww very interesting 🧐just cross ur channel luckily very impressive!!!!!thank for sharing this special recepie shkorina 🙏🙏🙏🙏👌👌👌subscribed💪🏻

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching yena konjo bless you too 🙏❤️

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow endet yamral enamesegnalen

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow yummy and healthy 👍🏽

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 ปีที่แล้ว

    Does Ethiopia produce quinoa? I just want to know. I didn't know this grain before.

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว +3

    quinoa ምን እንደሆነ google አድርጌ እንዳልሽው በጣም ለጤና ቆንጆ እንደሆነ አየሁ! በጣም የገረመኝ ገንፎ እንደሚሆን እንዴት አሰብሽዉ?! በጣም ለስለስ ያለና ቆንጆ ገንፎ ነዉ የወጣዉ። እንደዚህ ለስለስ ሲል ነዉ እኔም የምወደው። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን የኔ ቆንንጆ💙 shared!!

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +1

      ሜሪዬ የኔ ቆንጆ በጣም እኔም ኣመሰግናለሁ የ እህል ዘር ሰለሆነ ይሆናል ብዬ በማሰብ ነው የሞከርኩት thank you for your support beautiful 🙏❤️❤️

  • @1minuterecipes466
    @1minuterecipes466 4 ปีที่แล้ว +1

    amazing delicious

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 4 ปีที่แล้ว +1

    My favorite genfo is qunwa genfo. Good job konjo

  • @abebaabraha5063
    @abebaabraha5063 4 ปีที่แล้ว

    Ehte edmena tena ystsh begermen ager yalen smu mn ybalal tebaberin

  • @jesusislord973
    @jesusislord973 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez Birchi🙏🏾🙏🏾🙏🏾 great job

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow that looks amazing 😍 Fereye balemoya nesh gluten-free genfo , well done 👏🏾

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow It's Amazing
    May God Bless you sister ❤👌😁⚘🌷

  • @kidistkassa8416
    @kidistkassa8416 4 ปีที่แล้ว +1

    I love it 😀 I will try 🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว +1

    Yummy and healthy share!

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +2

    Welcome konjo

  • @jesusisgreat8724
    @jesusisgreat8724 4 ปีที่แล้ว +1

    Ehtiye, quinoa flakes now ? Weys triew now? Selam kanciga yhun. 😚

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣምሼዋለሁ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing! That looks healthy! I can't wait to try it!

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ኪነዋ እኛ አገር ይኖራል ስሙስ ምን ድነው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ 🙏❤️ኢትዮጵያ ያለ ኣይመስለኝም እስኪ እጠይቃለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว +2

    I really love quinoa that is my favourite 😍 ❤ thank you for sharing. I am your family 👪
    Yene konjo ❤

  • @MesiTube165
    @MesiTube165 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziybehera yimasgan betm Enamsganl betm konjo new👌

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ልስላሴው እራሱ ያስታውቃል

  • @sadi1229
    @sadi1229 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, it very healthy.

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 4 ปีที่แล้ว +1

    The is Good Thank you 🙏🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow yene konjo! It looks so good! And bunch of Health benefits ❤️ thank you for sharing! Shared

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much ethiopiaye 🙏❤️

    • @Lovelyathome
      @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว +2

      @@WowEthiopianfood2018 ❤️❤️❤️

  • @etagegnehuyirga2017
    @etagegnehuyirga2017 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጤናማ አሰራር ነው ወድጄዋለው🥰.ቻናል አለኝ ጎራ በይ እህቴ 🙏

  • @rahelasefaha9077
    @rahelasefaha9077 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo One more question please yabokashiwm yaketenshiwem be moke yale weha new???

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👌

  • @ruthtesfahun6392
    @ruthtesfahun6392 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow 😳 looks yummy 😋😋

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ኘው። ኩነዋ በአማርኛ ሥም አለው ወይ። ከጤፍ ይመሣሠላል ሲታይ። አናመሠግናለን።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      እስካሁን ምንም ባማርኛ ሰም ላገኝ ኣልቻልኩም እስኪ ጠይቄ እነግርሻለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      @Fissha Mirach it’s not mashela is in English sorghum

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      @Fissha Mirach you are welcome 🙏❤️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new 😋😋

  • @foziyakalil4973
    @foziyakalil4973 4 ปีที่แล้ว +1

    What is kenwa

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      ኪንዋ ጉልተን ፍሪ የ ሲድ ኣይነት ነው የትም ሱፐርማርኬት ይኖራል እዛ ሄደሽ ጠይቀሽ መግዛት ትችያለሽ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys 4 ปีที่แล้ว +1

    Mindnew qinwa malet algbagnm

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      Its a gluten free grain

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @mebratdesu9660
    @mebratdesu9660 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እባክሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት በኣማርኛ ምንድን ነው ?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      በኣማርኛ ስሙን ማግኘት ኣልቻልኩም ኢትዮጵያ ያለ ኣይመስለኝም ግን ጠይቄ እነግርሻለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @etagegnehuyirga2017
    @etagegnehuyirga2017 2 ปีที่แล้ว +1

    ማለት ነጭና ቀይ ማሽላ ነው ወይስ ሌላ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁ እንደ ሁል ጊዜው አዲስ ነገር ስለምታሳውቂን እጅግ ድስ ይለኛል ተባረኪ

  • @abayetsi5632
    @abayetsi5632 8 หลายเดือนก่อน

    ኪንዋ ማለት ምንድነዉ አልገባኘም

  • @kidistkassa8416
    @kidistkassa8416 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN 🙏

  • @neimanure5508
    @neimanure5508 4 ปีที่แล้ว +1

    ኪንዋ ምንድን ነው አማርኛ አርጊው የማይገባው ሊኖር ይችላል እየተረጎምሽ እህትዋ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 ปีที่แล้ว

      አማርኛ ስም የለውም ኢትዮጵያም የለም የኔ ቆንጆ❤️