ባል እና ሚስት ለማፋታት ደፋ ቀና የሚለው ጥበቃ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
- silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot
እኔ የምለው ሰራተኛ ለዘበኛ ብቻ ሚስት ያደረጋት ማነው ሰራተኛ እኮ ጀግና ነች የስንቱን አመል ችላ በኖረች
በትክክል ይህን ኣስተሳስብ መቸነው የምንጠፍው ከባህላችን
ትክክል
🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭
እና ባል ትቀማ ሆሆሆ
@@roozroozy6793 የቤት ሰራተኛ አስተያየት
ወይኔ ልጁ እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር አንዳድ እህቶች ግን ለምንድነው በወንድማቸው ህይወት ገብተው የሚበጠብጡት የምር እንደዚህ በማያገባችሁ እየገባችሁ የምትበጠብጡ እህቶች ነገ ኡንችም ታገቢያለሽ ባልሽም እህት ይኖረዋል እና ነግበኔ በይ በእውነት እህቶች እንደዚህ አይደረግም እናንተ አታገቡት ነገር የምን መበጥበጥ ነው
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
አሚን🌹😘😘😘😘😘😘😘
አሜነ አሜን አሜን
አሜን የኔ ውድ😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰
አሚን የኔውድ❤❤🎉🎉
ኮመንታሮች ፈጣሪያችሁን ፍሩ ቤተሰብ የሌለው ባል ይስጠን ከማለት ከመልካሞቹ ያጋጥመን እያላችሁ ዱአ አድርጉ ሁሉም አንድ አይደለም እኔ የወንድሞቼን ሚስቶች በጣም ነው የምወዳቸው
ትክክል
ወላሂ እኔም የወንድሞቸንሚስቶችበጣምእወዳቸዋለሁ
እነሱም ከእህቶቻቸዉበላይነዉየሚወዱኝ
የወንድም ሚስትሁሉክፉአደሉም
አልሃምዱሊላህ ለኔእህቶቸ ናቸዉ።
🎉🎉🎉ሳህ
ከእነደዚች አይነቷ ክፉ የባል እህት ፈጣሪ ይጠብቃቹ🥺🥺🙏🙏🙏
አሚን ያረቢ
ፈጣሪ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ።በተለይ የባል ቤተሠብ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤
እኔኮ ግርም የሚለኝ ወድማቸዉን ሌገቡት ነዉ ብዙጊዜ ወድማቸዉ ሴገባ እማይወዱ ሰወች አሉ በኖርማኑ ህይወትኮ አላየሁም
🤣🤣🤣❤❤❤
አጋጥሞሻል መሰለኝ ብስል ብለሽብኛል ክክክክክ
ያዉ የቤተሰብ ዉርስ የሚባል ነገር ስላለ ለሱ ብለዉ ይመስለኛል
@@agereaddis1762 ከከከከከከከከከ
እረ እውነትሽ ነው እኔም ተቸግሪለው ተቃጠልኩኝ ድራማው አስተማሪ ነው
ከትዳር አጋራችን ጋር እሚለያይን ነገር ፈጣሪ የያዝልን
አሜን(3) 🙏🙏🙏
አሚንንን
እፍፍፍፍፍፍ እንደዚህ አይነቶች ወንዶች ይብዙልን😭🥰
Beteseb yadrgun
Amen
ሰውን በሰውነቱ አክብሮ ከማይቀበል የባል ቤተሰብ ይሰውረን
አወን
አሚን
የባል ዘመድ በአይኑ አመድ አይደል ተረቱ
@@hanagosaye2992 እኳ🏌🏌🏌🏌
አሚን
ደስ የምል 🥰ፍቅር
በሰው ህይወት ላይ ገብተው የሚበጠብጡ ሰዎች ፈጠራ ልቦና ይስጣችሁ
😘😘😘😘
❤
ያረብ እድህ አይነት ለወድሟ ሚስት የቂጥ እሾህ የሆነችን አላህ ያሳት😢😢😢
ወላሂ መጀመሪያ ባሌን ያፈታችን እህቱ ነች 😥😥😥😭😭 ይሄው እኔም ሌላ ሂወት መጀመር ግድ ሆኖብኝ ጀመርኩት እርሱም ጠብቆ ጠብቆ 1 ወር በፊት አገባ 😢😢
አሜን
ከቲክቶክ አይቸ ነዉ የመጣሁት 😵😆🖐
እኛን የቤት ሰራተኞችን ማነው የሚረዳን ለማን አቤት እንበል እንደኛ እንደቤት ሰራተኞች ተቋቁሞ የሚሰራ ጠካራ የለም እኔ ስለሆኩ በጣም ከባድ ነው
እደዚህ አይነት ወዶችን ያብዛልን
እኔ እምለዉ ሰራተኛ ለምን ነዉ ዝቅ የምታደርጉት ሰራተኛ ሰዉ አደለም እኔ በጣም ይገርመኛል ሁሌም በስደትም ክብር የለን በሀገራቸንም እንዋረዳለን ሰራተኛ የፈጣሪ ፍጥር አደለን ማጣት ነዉ ዝቅ የሚደርገዉ ደግሞም መስራት ያስከብራል
ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍም 👍🙏
ሰራተኛ ማለት ለኔ ቃል የለኝም የምገልፅበት።ስለሰራተኛ ለማውራት ቃላቶቹን መገጣጠም ያቅተኛል።ሰታተኛ ማለት በትንሹ እንደሻማ የምትቀልጥ ለራሶ ስትኖር ሌሎቹን የምትኖር ለሌሎች ሂወቶን አሳልፋ ይውምትሰጥ ነች
አባቴ ነፍሱን በአፀጀ ገነቱ ያኑራት እና
እኛ ተሰብስበን ገበታ በምንቀርብበት ግዜ ሰራተኛ ከኛጋ አብራ ቀርባ እንጂ ብቻዋን አትበላም ነበር።
የሰዉ ልጅ እኮ ናት ፣ ገንዘብ አጥታ እኛቤት ስለሰራች ለምንድነዉ የምትለየዉ ይል ነበር።
የሰዉ ልጅ በሰዉነቱ ብቻ መከበር አለበት።
አላህ ይዘንላችው የኔ ውድ እህት ስው ማለት እንድህ ነው ነብያችን ሰራተኛ የሚስት ያክል ሀቅ አላት ብለዎል
ነፍሳቸዉን በደጋጎችጎን ያሳርፍ ምን አይነት ደግ አባት ናቸዉ 😢😍😍😍
@@firealemenedale4595 💔💔አሚንንን አላህ ያፅናሽ ልዩ😢
እሰይ የኔ አባት ነብሳቸው በገነት ትረፍ
@@saadayimer8273 አላህን ፍሪ ሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች አላህ ይዘንላቻው ዱአ ማረግ አይቻልም
ይሰውረን ከመርዝ አማች ለምድነው የወንድማቸው ሚስት ጠምዶ ምይዙ
ቅናት በሽታ ነው
ምርጥባል 👍👍👍👈
ደስ የሚል አፍቃሪ ባል🙏🙏🙏
ልክ እንዴ እኔ በል👍👍👍😘
ኡፍ አኮራኝ አባ ይመችህ ወንድሜ
ያምለያዩ መስሎኝ ፈርቼ ነበር 😢😢😢
ቀጣይ ይለቀቅ ተመችቶኛል👍👍👍
ያአላህ ከደዚህ አይነት ጥላት አላህ ይጠብቀን ያረብ ወንድማችን አላህ ያቁይክ ተባረክ ያረብ
ጠንካራ ህይወትን መምራት የሚችሉት የዚህን እባብ ህዝብ ባህሪ ተቋቁመው የሚኖሩት የቤት ሰራተኞች ናቸው!
Beteseb adrgun
ምርጥ ታሪክ
በጣም ደስ እሚል ልብወለድ አስተማሪ ኡፍ ተመችቶኛል
ልጅ እራሱ ያምራል
በጣም ያምራል
Kkkkkk.. you made me laugh and thank you.
እውነት ያሸንፋል እዉነት ካለ ማንም ምንም ባርግ አያሸንፍም ይህንን ነዉ ያስተማራችሁኝ ተባርኩ
Ethiopia ⛪⛪🔰 📚📚። ገብረ ቅዱስ መንፈስ። 📖🌷
እንኳን አደረሳችሁ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንኳን አደረሳችሁ
ቆይ ግን የባል ቤተሰቦች እናሱ ልያገቡት ነው የቤት ሰራታኛ ጥሩ ነገር አይገባትም እንዴ ይገርማል በጣም የወረደ አስታሳሰብ ከሰራታኞች እጃችሁ አሱ እኛም ሰው ነን እንደማንኛውም ሰው ጥሩ ትደር ያስፈልገናል
ፈጣሪ ሆይ አደዚች አይነት የባል እህት ሰዉረኝ እንዲዚህ አይነት ባል ወንዶችን አብዛልን
ጀግና ወንድ አንዳንድ የወንድ ቤተሠብ ነቀርሳ ነው
እንደሱ ቆንጆ መልካም ባል ካገባሁ በሰቃየም አይቆጨኝም😔
እድሀይነት ጥሩአሥተሳሰብያላቸዉንያብዛልን❤❤
ለምድነው ግን የባል እህት መረዝ ምቀኛ ቀናተኛ ነገረኛ የምሆኑት እኔማ አቃጥላ ልደፋኝ ነው ያገባሁት ወድሟን ሳይሆን ባሏን የቀማሃት እስኪመስለኝ ድረስ እፍፍፍፍፍፍ
ካንችና ከባልሽ አርቀሽ ተያት
አይዞሸ
ከቤተሰብሽ አርቂያት
ፊት አትስጫት አፏን ስትከፍት ኩም አርጊያት
ከባድ ነው አላህ ይስቱር
ውይየባልቤተሠብ ልጁንግን ሣላደንቅ አላልፍም በጭራሺ
የመዳም ቀመምችየ ከተት የለለዉ ባል ያጋጥምን አሜን
ለድራማምቢሆን. ግን ብዙ ሠወች የቤትሠራተኛን እንደሠው የማያዩ. መሀይሞችአሉ. በዚህ ምድር ሁሉም ሠራተኛነው.ሥራየተለያየቢሆንምሁሉም ሠራተኛነው.
ችግር እኮ ነው እናንተዬ አንዳንድ ሰው የራሱን ሂወት አስቀምጦ የሰው ሂወት ይበጠብጣል
በትክክል
Thank you so much brother
ብሰራት ገመቹ ምንአይነት ሰለ ሕይወት የሚል ዝግጅት ነው ወነጀልና ወንጀለኛ በሞላበት አገር የሕ ፕሮግራምሽ ወንጀል የሚያበረታታና ጭካኔን የሚያስተምር ሆኖ አገኘሁት አረ ተይ የሕ ለአገርም ለትውልድም የማይጠቅም ነው ጭንቅላትሽን ሌላ ነገር ተጠቀሚበት
ዉዶቸ ከክፉ አማት ይሰዉራችሁ
ተዋናይ ምረጡ ፕሊስ ትወና እውነት መስሎን ስናይ ነው ደስ የሚለኝ እንጅ 🤐
😄😙🤩😂😀🙏😉, ላይሉ ችግሮች ሪፖርት አድርግ የንብረት እንክብካቤ ፍ ምልክት
ድረስ ስሙ ልውጽ። ጽ።
ሥራ በጣም
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ችሁ ይብዛ አይ ወዶች በትንሽ ነገር መታለላቸው 🤣🤣🤣
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👼🗣🙆
ያርብ ጠብቀን
My kidus❤️❤️you were amazing!!
mechershawu dese Emile new 👍👍👍
Good job thank u💓🇪🇹
የባል ቤተሰብ ግን ጤና ቢሶች ናቸው በፈጣሪ ስም 😳ቤተሰቡን የጨረሰ ነው ማግባት የምወደው😫
ክክክክክክክ ይሻላል ከመቃጠል
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ስደት ያስተማረዉ ቤተሰብ የሌለዉ ካለዉም በጣም ከነሱ እርቀን ነዉ ከባሌጋ መኖር የምፈልግ የባል ዘመድ አይኑን ላመድ ይባላልኮ ተረቱም
እረ አይባልም ፍጣሪ መላ አያጣም ብትስማሚ ትስማሚያለሺ ካልተስማማሺም ከነሱ እርቃችሁ መኖር ነው
@@zuzuwolloyewa9024 የባል እናቱ እህቱ ዘመዶቹ ውይ ኧረ ስቱ ብቻ ሆድ ይፍጀዉ
ይቅርታ ኣርጉልኝ እና ቤተሰብ የሌለው ወንድ ባገባ ደስተኛ ነኝ ሁሉ ነገሩ ሆኜ ደስተኛ ኣደርገዋለው የኔ ኣዳም ግን የት ትሆን ያለሀው ማንን እየጀነጀንክ ይሆን 😢😢
🤣🤣🤣የኔ ማር ይመጣል አይዞሽ😍😍😍😍
ሀሀሀሀአወ
የኔ ሔዋን ጀርመን እኮ ነዉ ያለሁት
በትክክል ምንም አልተሰሰትሸም የደረሰውን ሰው ብቻ ነው የማውቀው
@@yosephkassahun3117 አንተ ቀልደኛ😆😆😆😆
ጠንከር ያለ እምነት ሁን❤❤❤❤
ምርጥ ድራማ ነው
የቤትሰራተኛማለት ሁሉንችላ የምትኖር ጀግናነች
ፈጣሪ ይጠብቀን
Good job kidus👏👏
እንኳን ሰላም መጣችሁ
የፍቅር ሰዉ❤❤❤❤❤
ምርጥ ባል ዋዉ 🥰🥰
Beteseb yadrgun
እንድያው የለመዱት እጅ ይሻላል ሌላው ያው ነው ሰውነት አይሆንም
በጣም ሀሪፍ ነው እናመስግናለን
እጂግ አስተማሪ ፖሮግራም
****+
❤❤❤❤❤😭
እህትን መጀመርያ መዳር ጥሩ ይመስለኛል
😂😂
😂😂😂😂
Wow kidus woww wowww kidus👏🏼👏🏼👏🏼 mirt tewena🙌🏼
ብ
ነው
Wow Nice!🥰🔥
ብራቦ ምርጥ ወንድም
Respect lameradu baloche ❤️🩹
💪💪💪💪 ዋው ደስ ይላል
መጨርሻውን ደስሲል
መጨረሻዉ ደስ የሚል ነዉ 🥰🥰🥰😍😍😍
❤እሰይ አረጊ የኔ ገግና
አየ. የባል እህት. የኔ ማ ከሰይጣንም. አትችልም ነበር. አሁን ከተለያየን. አራት. ስራችን ሁነ
እእ የሄም አለ ለካ
@@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ አወ. አለ. እራሳችሁን ጠብቁ. እኔም. ያለያየችን የባሌ እህት. ተብየው ናት. ይህው. አራት ወራችን ሞላ. ጎደኛየን ካላገባህ. እያለችን. ሁል ግዜ. ትቸካቸከዉ ነበር. አሁን ተለየሁላት.
@@messimessi7609 ከባድ ነው እስከዛሬ ያከብሩኛል በስልክ ግን ልጅ ለምን አትወልድልህም የሚል መሰጅ ቡዙ ግዜ ልጅ ዶሞ የፈጣሪ ስጦታ ነው አሁ አሁን ግን እየፈራሁ ነው😢
ቆይ ግን ለምድነው ሰብስክራይብ የማታዴርጉኚ😢😢😢
እህትዬው ስታስጠላ፡ደግሞ፡የመጀመሪያ፡ሂይወቱን፡እንኳን፡ነገረችው
ዋው ደስ ይላል እናመሰግናለን
Beteseb adrgign enat
ሳዱላየ
ባልየው ሲያምር 👍👍
Betam des yemil wend. Yemikora meleak new endezih Aynet sew telem betam ygermal Please we need to learn from
Amazing
ዋው መጨረሻው😊
እኔ የምለው ነገር ሰራተኛን ሁል ጊዜ ከዘበኛ ጋር ዘበኛን ከሰራተኛ ጋር የምታጣምሩት ነገር😮
አቃጣሪ ሁልግዜም ተኮለኛ አይሳካለትም ❤
እረ ልቀቁልን
ክክክክክክክክክ
ደስ ስል😢😢
ምርጥ ባል
Wowwww gobaze naeh
እዉነት ድራማ ባይሆን ጥሩ ነበር
የህት ምቀኛ እሡግ ን ሠው ነው ከልቡ
ወድምየው ጭዋ ነው እህት ተብየ ግን ይቀርሻን
መጨረሻዉ ያምራል
andegna kidus
በኔ ሂወት አይነት ይሄማ ቀላል በደል ነው😓😓
አይዝሽእህቴ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ
አይዞን
❤🌹👌👌
ፍቅር}
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
እኔ የባልእህት አልወዱም
እኔስ እወዳታለሁ እሷም አድ ብቻነታ ለቤቶቿ ሌሎቹ ወድናቸው
ሴት የፈለገው ነገር ብሆን ቅናታኛ ነት
ባሏደሥይላል እህትቱ ግን መርዝነች
የባል ቤተሰብ እኮ ችግር ነው🤔🤔🤔🤔
የእውነት አንዳንድ የባል ዘመዶች ነቀርሳ ናቸው በፈጣሪ😏😏
Ayizosh ima 🥺
ዋዉ ደስ ሲል መጨረሻዉ
እንሳሳም ልትይኝ ነው እሱ በሀላ ያደርሳል😂😂😂
❤