ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሁንስ የሰለቸኝ አስመሳይ ሰው ክፉ ሰው ነው ባሁኑ ሰአት ምነው ባልተፈጠርኩ ነው ያልኩት ውጥቅጡ የወጣ ነገር ነው ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው በፊልም አስመሰሉትጂ በጋህድም እየተፈጸመ ያለው ነው በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
በጣም. የት እንሂድ ምድሪቱን የሞሉት. አስመሳይ ናቸዉ
Zemnu keftwal Kebsaw mamen ensesa mamen yeshalal beahunu gezi ❤❤❤
😢😢
😊😊
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ውድ እህቶች ከአስመሳይ እና ከክፋ ስው ይስውራችሁ
አሜን አሜን አሜን 🤲
አሜን
አሜንን
አሚንን😢
አሜንአሜንአሜን
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤
❤❤በትክክል
አወ
ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ለሌላው የሚያስብ ሰው ድሮላይ የቆየ የሚባልበት ጊዜ ይገርማል መሰልጠን መሰይጠን ሆነብን
ለሰው ልጅ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነበር እባክህ አምላኬ ጊዜው ጎብኘው አሜን !!
እስይ ደስ ሲል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ለስው በቆፈረው ጉድጓድ እሱ ሲገባበት እንደት ደስ ይላል 😂
እምላኬይ ሆይ ከኩፉ ስው ጠብቀን😢😢❤
ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አምላኬ ሆይ😢ከክፉሠው ጠብቀን አገራችንን ሰላም አርግልንንንንንን❤❤❤❤❤❤
ቆይ ግን የባል ቤተሰቦች ችግራቸው ምንድ ነው እቺም ሴት ያቺም ሴት ናት ክፋት ግን ምን ይጣቅማል😢😢😢 ሰው የዘራውን ያጭዳል ክፋታችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ
አይዞሽ አላህ ልቢ ይስጣቸዉ😢
በጥም መራዝ ናቸው
እህት የተባሉ አርዮሶች የስንቱን ቤት አፈረሱ እዉነት ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አይ ሰው ከቱ ይህ ታሪክ በሁላችንም ላይ ያለ ነገር ነው ሰው እየጎዱ ሰውን መውደድ ይህ እራስ ወዳድነት እንጂ ፍቅር አየለም ፍቅር ማለት የሚወዱትን ሰው የማስደስተውን ነገር ማረግ ምርጫውን ማክበር ነው😊
😅ልሳቅ ወይስ😢ላልቅስ የአምሮ በሽተኛ ብሎ አመጣት ከዛም በደቂቃ እርቃንን የሚያሳይ ልብስ ለብሳ ከች አይ የትወና ብቃት😂😂😂
😂😂😂😂
😮😮😢😢
😂😂😂😂😂
አይ ክፋት የሰው ልጅ በክፋት ሰውን ለማጥመድ በሚዘረጋው ወጥመድ እራሱ ይያዛል ልጁቱን በክፋት ጥግ ሄደው አሳበዷት ነገር ግን እነሱ በዘረጉት ወጥበድ ተጠልፈው ወደቁ ስርጉም ቀረ እሷ ይሻላታል ያደረሱባት ግፍ በህይወቷ ትልቅ ጠባሳ ቢጥልም ግፈኞቹ ግን የእውነት ያብዳሉ 😢
ፍቅር በፍቅር እንጂ በክፋት አሳር ያበላል😢😢😢😢
እኔ ባሁን ስአት የሠለቸኚ ነገር ቢኖር አሥመሳይ ሰወች አዳደ ሣሥበው በጣም ሂወት ያስ ጠሉኚል 💔💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭
የምትለቁት ነገር በሙሉ እናመሠግናለን
ዲያሎግና ተውኔት ላይ ትንሽ ይቀራቹሀል በርቱ አሪፍ ነው
እውነትና ፀሀይ ተደብቆአይቀርም
እኔኮ በምክንያትነዉ ሴት የማልወደዉ ክፉ ጨካኝ ማለት ሴትናት😂😂😂😂😂
Karam!! ይልሃል ይሄ ነው !!የክፋት መጨረሻው What's goes round comes back around 😂
ዉይ የባል ቤተሰቦች ምን ይሻላቸዋል
ምን አለበት ብንተዛዘን ሰው አይደለን ሲቀር ለሚቀረው ዱኒያ እንዲ መከፋፋት
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን
ትልቅ መለክት አለው እናመሰግናለን 🙏
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን
😥😥😥😥ከክፉ ሰውች ይጠብቀን
ዉይ የኔ አባት እነዚህ ጉደኞች
ጎበዝ፣ወዲመ💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ዊይ እንዲ አይነት ሰው ብዛቱ ይጠብቀን
እሰይ ሰራለሰሪው ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
Ras wedajnat keakn belay beza Yeni yeni becha hone ker malt now Alem endazi kefu honech karch Egzabhir saw enday goda yetsebkan💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏
ፍልማቹን ቶሎ ቶሎ ልቃቁ 😅🥰
እመሰግናለሁ
ፈጣሪ የባርክህ ወድሜ
ሠላም እንካን በሰላም መጣችሁ በሩቱልን
🙏🙏🙏🙏thanks
ይገርማል ማለቴ በስከመጨረሻ መኪነው አልከፈተው ሲል ታማሚዋ በውስጥ ከፈተችለት ኢዲተሮች ግን ስራችውን በደንብ ስሩ
😄😄
አይ ይቺ አለም ክፉ ሰው ሲያስጠሉ
አቤት ክፍት አላህያጠብቅን
ዛሬ አደኛነኝ የመዳም ቅመሞች
❤❤
የዘሩትን ማጨድ ማለት ይሄ ነው
በሰማይ በምድር - ሰዎች እየማሉ፣ቃልን እየገቡ - አደርጋለሁ ሲሉ።አምኜ ስጠብቅ - ያሰብኩት አይመጣም፣እኔን ያስቸገረኝ - ሰውን ማመን በጣም።
አይ ሰዉ😭💔
ሰካራም ሴት ስታስጠላኝ ሴትነቴን ታስጠላኛለች
ሀይ ሴቶች😢😢😢ሙች ድግ ❤❤
Mecheresha lay gn berun setkeft ayitenatal😁
Fetarigar aydelem yewesedat alalechim fetari hulum bota endale erestawalechi
አቤቱ ከዚህ ነገር ስዉረኝ አር ሴቶች ተዉ አስቡ ነግ በኔ ነዉ አቤቱ አምላኬ
😅😅😅😂😂😂👍👍👍👍
😭😭
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
Asmesaynetu edale hono gn hulum film enteta ensker menamn tish
Auzubilah 😢
ይገባሻል 😄😄😄☝
ሳሳሳ
Tekefaye wetadere mehoneshen yawekale, lemrecha gize enagenachuhalene
😢❤
👍👍👍👍😍😍😍
በልቅሶ የተዘራ በደስታ ይታጨዳል ዉይ አስመሳይ ጨካኝ
Wekaru Egzeabeheri yegesexeni.Gudeni keyewexei fre Bess zikuna yemender setochi.
የዛሬው ምን ይሆን
Tebanuale
ዉይኔ😢😢😢
ሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂❤❤😢😢😢
Le mota keraneyo ye abiy ahmed wetader mehoneshe yawekale
ከስይጣናዊ ስራ ከሚስሩ ስዎች ሃገሬን ጠብቃት
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
❣❣❣❣❤❤💘💘💖💘
Kezi heberetesebe be mefetere azenalewe
ጨካኝ እህት ናት
ቶንኮል፡ብቻ፡እንደው፡ሰው፡ምንተሻለው
ስው የዘራውን ያጭዳል. ይገባሻል
😂😂😂😂😂 ሄደ አደል አይ ፎንቃ የስራህን
ሀሀሀሀ😂😂
😍😍😍😍
M18
ሴቶች አስመሳይ ናቸው
ጦሽ ያርግሽ ስታስጠላ ለገዘብብሎ እዲማድርግ
ድራማ እኮ ነው😢😢
ከብቶች
😢😢😢
😭😭😭
😢😢😢😢
አሁንስ የሰለቸኝ አስመሳይ ሰው ክፉ ሰው ነው ባሁኑ ሰአት ምነው ባልተፈጠርኩ ነው ያልኩት ውጥቅጡ የወጣ ነገር ነው ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው በፊልም አስመሰሉትጂ በጋህድም እየተፈጸመ ያለው ነው በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
በጣም. የት እንሂድ ምድሪቱን የሞሉት. አስመሳይ ናቸዉ
Zemnu keftwal
Kebsaw mamen ensesa mamen yeshalal beahunu gezi ❤❤❤
😢😢
😊😊
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ውድ እህቶች ከአስመሳይ እና ከክፋ ስው ይስውራችሁ
አሜን አሜን አሜን 🤲
አሜን
አሜንን
አሚንን😢
አሜንአሜንአሜን
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤
❤❤በትክክል
አወ
ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ለሌላው የሚያስብ ሰው ድሮላይ የቆየ የሚባልበት ጊዜ ይገርማል መሰልጠን መሰይጠን ሆነብን
ለሰው ልጅ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነበር እባክህ አምላኬ ጊዜው ጎብኘው አሜን !!
እስይ ደስ ሲል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
ለስው በቆፈረው ጉድጓድ እሱ ሲገባበት እንደት ደስ ይላል 😂
እምላኬይ ሆይ ከኩፉ ስው ጠብቀን😢😢❤
ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አምላኬ ሆይ😢ከክፉሠው ጠብቀን አገራችንን ሰላም አርግልንንንንንን❤❤❤❤❤❤
ቆይ ግን የባል ቤተሰቦች ችግራቸው ምንድ ነው እቺም ሴት ያቺም ሴት ናት ክፋት ግን ምን ይጣቅማል😢😢😢 ሰው የዘራውን ያጭዳል ክፋታችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ
አይዞሽ አላህ ልቢ ይስጣቸዉ😢
በጥም መራዝ ናቸው
እህት የተባሉ አርዮሶች የስንቱን ቤት አፈረሱ እዉነት ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አይ ሰው ከቱ ይህ ታሪክ በሁላችንም ላይ ያለ ነገር ነው ሰው እየጎዱ ሰውን መውደድ ይህ እራስ ወዳድነት እንጂ ፍቅር አየለም ፍቅር ማለት የሚወዱትን ሰው የማስደስተውን ነገር ማረግ ምርጫውን ማክበር ነው😊
😅ልሳቅ ወይስ😢ላልቅስ የአምሮ በሽተኛ ብሎ አመጣት ከዛም በደቂቃ እርቃንን የሚያሳይ ልብስ ለብሳ ከች አይ የትወና ብቃት😂😂😂
😂😂😂😂
😮😮😢😢
😂😂😂😂😂
አይ ክፋት የሰው ልጅ በክፋት ሰውን ለማጥመድ በሚዘረጋው ወጥመድ እራሱ ይያዛል ልጁቱን በክፋት ጥግ ሄደው አሳበዷት ነገር ግን እነሱ በዘረጉት ወጥበድ ተጠልፈው ወደቁ ስርጉም ቀረ እሷ ይሻላታል ያደረሱባት ግፍ በህይወቷ ትልቅ ጠባሳ ቢጥልም ግፈኞቹ ግን የእውነት ያብዳሉ 😢
ፍቅር በፍቅር እንጂ በክፋት አሳር ያበላል😢😢😢😢
እኔ ባሁን ስአት የሠለቸኚ ነገር ቢኖር አሥመሳይ ሰወች አዳደ ሣሥበው በጣም ሂወት ያስ ጠሉኚል 💔💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭
የምትለቁት ነገር በሙሉ እናመሠግናለን
ዲያሎግና ተውኔት ላይ ትንሽ ይቀራቹሀል በርቱ አሪፍ ነው
እውነትና ፀሀይ ተደብቆአይቀርም
እኔኮ በምክንያትነዉ ሴት የማልወደዉ ክፉ ጨካኝ ማለት ሴትናት😂😂😂😂😂
Karam!! ይልሃል ይሄ ነው !!የክፋት መጨረሻው
What's goes round comes back around 😂
ዉይ የባል ቤተሰቦች ምን ይሻላቸዋል
ምን አለበት ብንተዛዘን ሰው አይደለን ሲቀር ለሚቀረው ዱኒያ እንዲ መከፋፋት
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን
ትልቅ መለክት አለው እናመሰግናለን 🙏
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን
😥😥😥😥ከክፉ ሰውች ይጠብቀን
ዉይ የኔ አባት እነዚህ ጉደኞች
ጎበዝ፣ወዲመ
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ዊይ እንዲ አይነት ሰው ብዛቱ ይጠብቀን
እሰይ ሰራለሰሪው ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
Ras wedajnat keakn belay beza
Yeni yeni becha hone ker malt now
Alem endazi kefu honech karch
Egzabhir saw enday goda yetsebkan💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏
ፍልማቹን ቶሎ ቶሎ ልቃቁ 😅🥰
እመሰግናለሁ
ፈጣሪ የባርክህ ወድሜ
ሠላም እንካን በሰላም መጣችሁ በሩቱልን
🙏🙏🙏🙏thanks
ይገርማል ማለቴ በስከመጨረሻ መኪነው አልከፈተው ሲል ታማሚዋ በውስጥ ከፈተችለት ኢዲተሮች ግን ስራችውን በደንብ ስሩ
😂😂😂😂
😄😄
አይ ይቺ አለም ክፉ ሰው ሲያስጠሉ
አቤት ክፍት አላህያጠብቅን
ዛሬ አደኛነኝ የመዳም ቅመሞች
❤❤
የዘሩትን ማጨድ ማለት ይሄ ነው
በሰማይ በምድር - ሰዎች እየማሉ፣
ቃልን እየገቡ - አደርጋለሁ ሲሉ።
አምኜ ስጠብቅ - ያሰብኩት አይመጣም፣
እኔን ያስቸገረኝ - ሰውን ማመን በጣም።