ወሎ እና ትግራይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 600

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +67

    የልጅቱ ችሎታግን ግሩምነው ቋቋ መግባቢያ ነው❤❤❤❤ሰሜናውያን ሰላማችን ይመልስልን

    • @TsegaGhiwet-qv8fz
      @TsegaGhiwet-qv8fz 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን 😍😍😍😍

    • @SowdaBrahim
      @SowdaBrahim 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @samaraharelm6979
      @samaraharelm6979 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ልጂቱ ትግራዊቲ ናት ሆ ምን ጉድ ናቹሁ እኛ ትግራይ ተጋሩ እንባላለን

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 2 หลายเดือนก่อน

      @@samaraharelm6979 እኔ መቸ አማራናት አልኩኝ ችሎታዋን አደነኩጅ ነገር በደላላ ነገር ነሽደ

  • @Halimetendrs
    @Halimetendrs ปีที่แล้ว +55

    ሁሉም በባህሉ ያምራል አላህ ፋቅረና ሰላም ያውርድልን ወሎ ❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว +108

    ፍቅር ጠፋ እጅ በየባአላችን ወርቅ ነበርን እኮ ፍቅር ያድለን😥

  • @Wezam-yt7rs
    @Wezam-yt7rs 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወሎ እና ትግራይ ሁላችን ኣንድ ነን ብቻ ከላይ ሰላም ያውሪድልን እስኪ እትዮጵያውያን ለሰላም ዘምሩ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ሸ6ነ
    @የማርያምልጅ-ሸ6ነ ปีที่แล้ว +152

    ወሎ መሆን መታደል ነው የሰው ዘር ቅን ልብ ያለው ህዝብ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FdsasFdsas
      @FdsasFdsas ปีที่แล้ว +35

      እኔ ወሎየ ነኝ ግን ዘረኝነት አልወድም ማንም ፈልጎ የተፈጠረየለም ሁሉም የራሱ ዘር መታደልነው የማንም ከማን አይበልጥም የሰው ልጆች በጠቅላላ እኩል ነን

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a ปีที่แล้ว +2

      ​@@FdsasFdsas❤❤❤❤

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂😂

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 ปีที่แล้ว +3

      በትክክክክክልልልልልልል

    • @hayatAli-cl9lt
      @hayatAli-cl9lt ปีที่แล้ว +2

      ​@@jreeygualquihajreey1821ምን ያሰቅሻል🤔

  • @HsAlsuwaidi-o4n
    @HsAlsuwaidi-o4n ปีที่แล้ว +85

    ውሎ ትግራይ ሁሉም ውስጤ ናቸው 💗💗💗🔱🌻🌻 ውድድድድ

    • @WejeratAdey
      @WejeratAdey 6 หลายเดือนก่อน

      ደምርኒ🎉

    • @FoziyaAbera-br9w
      @FoziyaAbera-br9w 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤ሁለቱም ልዪ ናቸው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ ปีที่แล้ว +42

    ተመልካቾቹን አሥፈዘዘቻቼዉ ወሎየዎ አገራችንን ሠላሟን አላህ ይመልሥልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +29

    እደ አማራ እና ትግሬ ያልታደ ህዝብ የለም እምነት ባህል ውበት ጀግንነት ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮት ምን ዋጋ አለው መግስት እደጠላ ቂጣ በተገላበጠ ቁጥር ልጆችን ለጦርነት እየማገደ ይገብራል እኔ ትግራይና አማራ ወደቀድሞ ሰላማቸው ተመልሰው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አድነቷን አፅንታ ወደቀድሞ ክብሯ ተመልሳ አብይ ከስልጣን ወርዶ ማየት ናፈቀኝ

    • @Smarh-f7f
      @Smarh-f7f หลายเดือนก่อน

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 4 วันที่ผ่านมา

  • @hanategegne6128
    @hanategegne6128 ปีที่แล้ว +35

    በደህናው ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የኛ እንጅ የኔ ማለት የሌለበት ሁሉም አገሬ ብለን የምንሄድበት መዋደድንና ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን 😢

  • @hnah4891
    @hnah4891 ปีที่แล้ว +23

    እኛ ሠላም ነዉ የምንፈልግ ሠላም ያምጣልን ሁላችንም በየባህላችን እናምራለን ሠላም ያብዛልን

    • @uaeuae1256
      @uaeuae1256 ปีที่แล้ว

      አውን ክምንም ብላይ ስላም የብልጣል ስላም ያምጣለን ያረቢ

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 ปีที่แล้ว +30

    ወሎ ገራገሩው እሟሟሟሟሟሟሟ

    • @tigrayculture
      @tigrayculture  ปีที่แล้ว +1

      10Q

    • @attalinattalin7205
      @attalinattalin7205 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤🎉

    • @eliaswondimu5135
      @eliaswondimu5135 ปีที่แล้ว

      ​@@attalinattalin7205🎉bjjkpg67

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว +1

      ዉድድድየወሎጠበለሎች❤❤❤

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 ปีที่แล้ว +1

      I am from north Shewa, Amhara love u guys wollo have been kind to me every encounter I meet with them. So generous. We got ur back. Love tgrayian too just wish if love can break and kill the evil that made a barrier between us. Ers bers biniwaded hagerachn blom eyandandachn yet be detest. Much love to all Ethiopian brothers and sisters.

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 ปีที่แล้ว +14

    እኔ መቸም የትግሬ ና የአማራ መለያየት እባየን አፉሶ ሊገለኝ ነው ፉቅር ማን እደ ትግሬና አማራ ኢቶቢያ ትግሬ ና አማራ አድ ካልሆነ መቸም አታምርም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TsegaGhiwet-qv8fz
      @TsegaGhiwet-qv8fz ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh 😮😮😮

    • @AbebeshiAlbalushi
      @AbebeshiAlbalushi 2 หลายเดือนก่อน

      ጁታ እያልሽ እዳልጨፈጨፍያቸ ከብይ ተባብረሽ አይቆምጤ

    • @SameeraC-j9c
      @SameeraC-j9c 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂እረ ወዳ አልቀረም እባ

  • @Lieltiteshale
    @Lieltiteshale ปีที่แล้ว +9

    ትግራየ ማሬ ሰላምሽን ያብዛልሸ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 ปีที่แล้ว +10

    ራያ ውድ የአማራ ልጅ ራይማ

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 ปีที่แล้ว +15

    ወሎ ትግራይ🇪🇹❤️🇻🇳✊✊✊

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣ግን አንች ማነሽ ትግሬ ነሽ አማራ

    • @zeenatz1233
      @zeenatz1233 ปีที่แล้ว

      @@gujtuu4282 👊😂

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot ปีที่แล้ว

      😏😏😏ወሎ ከትግሬጋ የሚያገናኘን ነገር የለም አንች ግን ምንድን ነኝ አልሺ😏

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 ปีที่แล้ว

      ⁠@@TtYy-mf2otdoesn’t matter don’t love or hate a person because of what race he is from just love each others. That’s what God wants us to be besides we are all related. We can’t deny that so ur insulting ur long long long cousin besides not a time for dancing

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ปีที่แล้ว

      ​@@TtYy-mf2otድንበርተኛነንታጋብተናልበስ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +16

    አማራየወሎዋሀገሪ የኔ ልዩ❤❤

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله ปีที่แล้ว +10

    አቦ ትግሬወችን እወዳቸዋለሁ ❤ወሎ

  • @fatumahussen4638
    @fatumahussen4638 ปีที่แล้ว +17

    ወይ አገሬ ወሎ❤

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
    @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ ወሎየ ነኝ ግን የትግራይን ሙዚቃ በጣም ይመቸኛል

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
    @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ ปีที่แล้ว +13

    በደብ ነው የምትችለው ወሎ ባህል ቡድን አቀንቃኝ ብቅ ብትል ሀሪፍነው ዋው አገት አመታቷ 👌👌👌

    • @WejeratAdey
      @WejeratAdey 6 หลายเดือนก่อน

      ደምርኒ🎉

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح ปีที่แล้ว +11

    ትግራይ & አማራ በጣም ደስ ይላሉ ተሁሉም

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 ปีที่แล้ว +10

    ትግራይ ወሎ ❤️

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 ปีที่แล้ว +10

    ሀገሬ አማራየ ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenzem-si7rc
    @Zenzem-si7rc ปีที่แล้ว +3

    በወሎ ነተ ወሎለነተኮራሁ ❤❤❤❤

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว +13

    ሑለቱም ያምራል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 💚💛❤🥰

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየነት💚💛❤💪

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +8

    ራያን በጣም ነው የምወዳት ከነ ልጆቿ

  • @selamkonjoo
    @selamkonjoo หลายเดือนก่อน +3

    የልጅትዋን ኮፊደንስ ያለማድነቅ ንፍገት ነው በተለይ በወሎ ጭፈራይ ይበልጥ❤❤❤❤❤ 4:35

  • @ZegeyeGedame-lx7nt
    @ZegeyeGedame-lx7nt ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም ምርጦች።

  • @genagirl3684
    @genagirl3684 ปีที่แล้ว +8

    ወሉ ራያ ውድድ

  • @Ayman-wz1le
    @Ayman-wz1le 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለ የበፊቱ ሰላም ቢመለስ ሀገራቺን ❤❤❤❤❤

  • @ወጀረታይወአዩቱብwejeretayw
    @ወጀረታይወአዩቱብwejeretayw ปีที่แล้ว +14

    ትግራይ ዓደይ ሰላምኺ ይብዛሕ❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a ปีที่แล้ว +5

    ችሎታሽ 😍
    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሁም ይብዛ

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 ปีที่แล้ว +12

    ወሎአማራዬራያ💚💛❤️💋💋💋

  • @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
    @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ ปีที่แล้ว +13

    ወሎራያ አላማጣየ የአያቶቸሀገረ ሰላምሸይመለሰ❤❤❤❤

    • @galerayatigray9498
      @galerayatigray9498 ปีที่แล้ว

      😂

    • @GDGGHrty
      @GDGGHrty ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @UufufuYfyfuf
      @UufufuYfyfuf 8 หลายเดือนก่อน

      ወሎ ኣላማጣ😂😂😂😂😂😂😂ዐረ በሳቅ 4:23

    • @Sara-hm6q
      @Sara-hm6q 6 หลายเดือนก่อน

      😮

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 ปีที่แล้ว +7

    ወሎ ሀገር❤ሠላምያሽይመለስ 😢

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg ปีที่แล้ว +2

    ጓል ትግራይ ሽኮር ❤❤

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ፍቅራችን መልሰልን❤

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራቺን ልዩነቺ ልጅቷ ፈጣሪ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l ปีที่แล้ว +7

    ልጂቷኮ አንዲት ናት ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @temamm1631
    @temamm1631 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ነው የሚባለው መቸም እኛ ውሎዎች ትግሬን መቸም ይቅር አንልም ሂሳብ አለባቸው

  • @mllmslsl8584
    @mllmslsl8584 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ❤ትግሬ ውስጤነቹ❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱም ቆጆ ፍጥረት እባክህ አምላኬ ሥላሙን መልሥልን😢😢😢😢

  • @beniamasrat3929
    @beniamasrat3929 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ እወድሻለሁ

  • @GuiiiGyijg
    @GuiiiGyijg 11 หลายเดือนก่อน +1

    አማራይ💚💛💓 ትግራይ

  • @MeleseMele-fr7oy
    @MeleseMele-fr7oy 5 หลายเดือนก่อน +3

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️I love you Amhara calcure

  • @EMAANAhmed-g5u
    @EMAANAhmed-g5u 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወሎ ልጅ መሆን መታደልነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +3

    Amhara ena Tigray❤🙏❤️fikre yeshalal wogen

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 ปีที่แล้ว

      Yep trfu mezezu legna ena lelijochachn newende awropa ember alba honeh linker new. Yeabatochachnin liber enastebk

  • @FikrAchenef
    @FikrAchenef ปีที่แล้ว +4

    ወሎየ ውድድድድድድ

  • @Eyosi-u9b
    @Eyosi-u9b ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ ነው ገሩየ አስነጥሺው❤❤❤

  • @Djdhhd-l1d
    @Djdhhd-l1d ปีที่แล้ว +4

    እረ ሰላሙን ይመልስልን😢

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለሙን ያምጠልን😢

  • @TeshagerMulu-ue3bi
    @TeshagerMulu-ue3bi ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን አምላካቺን 😍😍😍

    • @zinet3989
      @zinet3989 ปีที่แล้ว

      ሳህ❤😂😂😂

  • @MeseretMoll
    @MeseretMoll ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gsvxgbsbzh
    @gsvxgbsbzh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አማራወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BettyBt-ur6bq
    @BettyBt-ur6bq 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔወሎየነኝየትግራይሙዚቃምእወዳለውይመቻችሁአቦ❤❤❤

  • @HayatHayat-i9x
    @HayatHayat-i9x ปีที่แล้ว +5

    my ወሎ ❤❤🥺ሰላምሸ ይመለስ ❤

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn ปีที่แล้ว

      ሁለቱም አንድ ናቸው

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ปีที่แล้ว +1

      ​@@Tigist-ww4gnአንድአይደለንም

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 ปีที่แล้ว

      No andaydelum Tigray trasu behal alew tsegur meserat ena Lela bahlun copy adrigo andinegn malet no no no no no not right. Wolo was tegaru until hailesellasie gave it to his family to rule. Living near Tigray of course they will take on Tigray’s culture. But Tigray is more than just hairstyle and music. Look deeper. It’s rich!

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 ปีที่แล้ว

      @@loyalbelieve6954 l can’t stop 😂😂😂😂😂😂😂😂 really wollo kenante bahil serqol ????
      Lemagnochi emakachihu stlemnu new lji hogne minm emisereq yelachihum ye raya bahil kehone meles wolloyewn afenaklo gelo tgra amto aseferebet Lela kezih yeteleye Tarik yelachihum !!!
      Ebabochi erasachihun kefff lelawn meta madreg lmadachihu new kfuwechi wollo kenante gorebat mehonu yeterefew dhinet lebnet !!!!

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 6 หลายเดือนก่อน +2

    ትግራይ መወለድ ተእድልት ነዉ❤❤❤

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወሎየ ነኝ የትግራይ ሙዚቃ ውስጤ ነው ልጆቹንም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @SameeraAthyooby
    @SameeraAthyooby ปีที่แล้ว +1

    ወሎ መሆን እዴት መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @አላህከሪም-ከ7ለ
    @አላህከሪም-ከ7ለ ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪሆይ የሀገራችንን ሠላም መልሥልን😢😢

  • @samiraaxmed-ev8xr
    @samiraaxmed-ev8xr ปีที่แล้ว +3

    ወሎየ ባልሆን ቀንቸ እሞት ነበር ወሎ❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ ปีที่แล้ว +4

    ወሎ ገራገሩ

  • @amsalebelay1545
    @amsalebelay1545 ปีที่แล้ว +6

    ወሎ ዉስጤ ነዉ😍😍😍🥂

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 ปีที่แล้ว +2

    ራያ የወሎ ቤተ አማራ ማንነት እንጂ ከትግሬነት ጋር የሚያገናኘዉ ምንም ነገር የለም ወልቃይትም ላይ በፈጣጣ መጥተህ ሰፈራ ብለህ ተቀምጠህ የትግሬ ነዉ ብለህ ስትገል ኖረክ ትዉልዱ በቃኝ ብሎ ሲነሳ እግሬ አዉጪኝ 😂😂😂😂 ራያ አማራ ብቻ ነዉ

  • @AbduGemal-k6e
    @AbduGemal-k6e หลายเดือนก่อน

    ትግራይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt ปีที่แล้ว +3

    ወሎሎሎሎ ዋዉ አገሬ ወሎ

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
    @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ ปีที่แล้ว +10

    ሁለቱም ያምራሉ የሴሜን ኮኮቦች ሠላሙን ያንጣል

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ውቢቱ ወሎዬ የኔ ውብ ሀገር ወሎ❤❤❤ ትግሬም እወዳለሁ

  • @NadiNadi-r2j
    @NadiNadi-r2j 4 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abigiyagetachew6210
    @abigiyagetachew6210 ปีที่แล้ว +1

    Wello amhara🦅🦅🦅🦅

  • @AAWW-c9n
    @AAWW-c9n 5 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ እና ትግራይ በሚል ይስተካከል የባህል ውድድሩ ዕርሱ

  • @JdDs-re3xq
    @JdDs-re3xq 4 หลายเดือนก่อน

    ወሎ መሆን መታደል ነው የሰው ዘር ቅን ልብ ያለው ህዝብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WtsSre
    @WtsSre ปีที่แล้ว +1

    የምርሑለቱም ያምራሉ ግንወለየየዋትለያለች ዉድድድድድMyወሎ

  • @melesudesalegn1701
    @melesudesalegn1701 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ስላም ይመልስልን

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt ปีที่แล้ว +2

    አይ ጊዜ አባሉን በፍቅር እዳልኖር 😢😢😢

  • @seadaMelsa
    @seadaMelsa 23 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም ปีที่แล้ว +2

    እድግበይልን

  • @Mmmdgd-vl3sp
    @Mmmdgd-vl3sp 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎየውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desalegnendiru4731
    @desalegnendiru4731 หลายเดือนก่อน +1

    AbAte wol mahon matadal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማይ ወሎ😢❤🎉🎉🎉🎉

  • @MmM-n7g3d
    @MmM-n7g3d หลายเดือนก่อน

    ውይ ወሎየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅር ነበርን እኮ ምንአለበት ሰላማችንን ቢበዛልን

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ ራያ እንደኛ 💚💛❤️👍👍👍

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot ปีที่แล้ว +2

    ማይ ወሎ💚💛❤

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @goytomgebreyes5845
    @goytomgebreyes5845 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tigray❤❤❤

  • @gtgt6477
    @gtgt6477 หลายเดือนก่อน

    አቤት አድነት ወሎ ወሎ ወሎ ❤❤❤❤❤ሀገሬ ትግራይ ትግራይ❤❤

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 ปีที่แล้ว +2

    ማይ ወሎ❤

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ሁሉም ሥታምሩ. ለሀገራችን ሠለም ይፊጠር❤❤

  • @hdhdyhdutit
    @hdhdyhdutit ปีที่แล้ว +3

    ሰላሙን ያምጣለን

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 ปีที่แล้ว +2

    Ayyokhi nayna! ❤❤❤❤

  • @mukitaryasen
    @mukitaryasen 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አቦወሎን ምን ይገልፀዋል ዝምታ

  • @eshetuketema3967
    @eshetuketema3967 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow baay'ee baay'ee namatti toolaa aadaan keessaan ummaataa jaalaala😍😍😍😍😍😍😍

  • @Topg-xg2et
    @Topg-xg2et 2 หลายเดือนก่อน

    ማርቱ ወሎ❤❤❤ማንእደሎ የትምተወለድ ወሎላይ እደግ

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ወለላዬ😍

  • @annemensah4091
    @annemensah4091 ปีที่แล้ว +1

    Extraordinaire juste la musique en TIGRIGNA

  • @SaraSaalo
    @SaraSaalo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ቆጂየነዉ ሰላማቺን ይመለስልን

  • @አበራሽ
    @አበራሽ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ በመሆኔ ኮራሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 ปีที่แล้ว +2

    ወሎና ትግራይ የሚባል ነገር የለም።ልጁን ከብቱን ገሎ ንብረቱን ዘርፎ ከፍተኛ ግምት ያለውን ንብረት አውድሞ ጨውና በርበሬ ሊጥ ሳይቀር ሰርቆ የሄደ ትግሬ የትግሬ ውላጅ ከወሎጋር የሚቀራረብበት ፈፅሞ ሊኖር አይችልም።ቅጣቱን ማግኘት አለበት