ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣህ likeshare እናመስግናለን 🙏🙏
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ወንድም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የኔ ቅን የወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
አሰላምአለይኩም አህለን ወድም አሊ እኳንደህናመጣህ ማሻአላህ እናመሠግናለን አላህ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ ላይክ ሼር🌺🌺👍👍👍
አሰላምአለይኩም አህለን አሊዋ ደዛከአላህ ወድም👍👍👍👍
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን አሊ ኮቻ ጀዛክ አላህ ከይረን ✅✅✅ምርጥ ትምህረትነው ያሰተላለፈከልንንንን
ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣህ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
ሠላም ሠላም ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣህ ሥለመጣህ ደሥ ብሎኛል የውነት በጣም እናመሠግናለን ሁሌም የምታቀርብልን በጣም አሥተማሪ የሆነ ነው ከልብ እናመሠግናለን በርታልን
አሰላማላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣህ የምትሰራቸው ቢዲወች በጣም አስተማሪና ቆንጆ ትምህርት ነው ማሻ አላህ
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ ወንድምዬ እናመሰግናለን 💚💛❤
አሰላምአለይኩም ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጡሩቆይቲነበር እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድም አልይ🎉🎉
አሰላም አሊኩም ወንድሜ ማሻአላህ አላህ ይጨምራል በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ ብያለሁ
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነዉ ጀዛኽ አሏሁ ኸይርን 👍👍
አሰላም ከለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዚህ ቤትትትት እኳን አደረሳቹ ውድ የኢስላም ልጆች ጥሩትምርት ያለውነገር ነው ብዙ እጠብቃለን ቀጥልበት
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርፍካትሁ አህለን አልያችን እኳን ደህና መጣህ ከልብ እናመሰግናለን👍
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ አህለን አልይ እነማሰግነለን አሪፍ ቪድዮ ነዉ
ሠላምክ ዮብዛ አልይ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ወሳኝ መርጃ ነው ከልብ እናመሠግናለን ✅✅✅
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፊክ አልይ እንኳን ደህና መጣህ ዋውውውው ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን ብዙዎቻችን ስንፈልገው የነበረ ወሳኝ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ጀዛክ አላህ ኸይር
አሰላምአሌኩምእራሕመቱላሒ ወበረከቱ ማተበረክ አላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ወድማቸንአሪፍ ቆይታነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኻን ደህና መጣህ አሊ መሻ አላህ ኢንሻ አላህ እናስተካክላለን ጠቃሚ አስፈላጊ ትምህርት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
ሰላም አሊኩም ወድሜ ክበርልኚ እዳተ አይነቱን አላህ ያበዛልን በጣምቀን ነህ ለውነት ወድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን ያረብ
ከልብ እናመሠግናለን መልካም መረጃ ነው ቀጥልበት
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኮቻ ጀዛካአላህ ጥሩ መረጃ ነው
ሰላም ላንተ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አሊ ኮቻ በእውነት ፈጣሪ የምትፈልገውን ሁሉ ይስጥህ።ጤናህን ያብዛልህ የኛ ቅን ወንድም
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላምጤናይስጥልኝ የዚህ ቤተ ተከታታዮች በሙሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ጤና ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ይስጥልን
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አሊ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ
አሠላሟአይኩም ወራህመቱሓሂ ወበረካትሁ አህለን ወድሜ በርታ ማሽአላህ የኔመልካም ካተ ብዙእንጠብቃለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወንድሜ እንኳን በሰላም መጥስህ ማሻ አላህ እናመሰግናለን በርታልን አሊየ
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የንውድ መሻአላህ አስተማሪ ቢደዎነው ወላሂ በጣምቅን ሰውነህ አዳተያል ቅን ያብዚልን ጀዛክሙ አላህ ከይርጀዛ ለምታስተምረን ቡደዎሀሉ በጣም ሀሪፊ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ አህለን አሊ ጀዛክ አሏህ ኸይር እናስተካክላለን ኢንሻ አሏህ ለሀገራችን
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሄ ወበረካቱሁ አሊ ወድም አለሚ እኮን ደና መጣህ ማሸ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሄ እደት እደተጨነኩ ነበር እደዚህ ሲመጣብኝ እኔ ትርፍ አካዉት እደሚጠይቀኝ መቸ አወኩ አልሀምዱሊላህ አሁን አስተካከልኩ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም አልይ ጀዛክ አላህ ኸይር ያወከዉን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን።/ማሻአላህ አብሸረ
እ ሴት ናትደ ኪኪኪኪ
@@Umufetitube ክክክክክክ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ እንዴናቹህ አልይ አንዱ እኔ ነኝ ቶሎ የማይገባኝ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ በጣም ጥሩ አስተምሩት ነው ብዙወቻችን ጀማሪ ነን ቀጥልበት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህሌን አሉ እነመሰግናለን👍👍
እናመሠግናለን
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ እናመሠግናለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሹክረን ራህማ
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁማሻአላህተባርክአላህ
አሰላማሊይኩም ወድም አሊይ እናመሰግናልን መሸአላህ ጥሩ ነዉየምታሳየን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን በደብ እዲገባን አድርገህ ስለምታስረዳን በርታልን
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ወንድሜ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን ረመዷን የራህመቱ ወር አላህ ዱአቺን ይቀበለን ያረብብ አሚንንን 💐
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣህ ወንድማችን ምረጥ ትምረት ነው የእኔ እዝኸ ቦታ ላይ ካንዱ በቀረ ሌላው እራይት ነው ግን ልክ አንተ እንዳረከው አረጌ አላረኩትም ይመስለኝል
በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስረዳኸን
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ጀዛክአላህ
እንኳን ደህና መጣቹሁ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤
ጀዛክ አላህ ኸይር አኺና
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከላሁኸይር ወድማችን
❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንዲሜ አልይ ሹኩራን ጀዛኩም አላህ ኸይረን የኔም እንዚህ ሁኖብኝ ነበር ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን ይስጥልን ለተራቡትም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው ያረብ ኢንሽአላህ አብሽሩልኝ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሰላም ፍቅረ ለአገራችን በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞች አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን አላህ ያሳብነውን አሳክቶ🍫
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ አላህ ወበረክትሁ እንደምን አላችሁ ጠክሪ አሩፋ አሰተማሪ ነዉ
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁአህለን ወድሜ አልይ ኮቻ ሰለም ነህ ሹክራን ቅን ወድማችን ጎባዝ ቀጥልበት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ታኢባ አህለን በይ አስተካክይ ታላስተካከልሽ
በርታል ጠቃሚ መረጃነው የሰጠህን ሞኒየን አስቶብኛል ብታስተካክል
ኢንሻአላህ
@@አልይኮቻALY-kombolchaአረ ወንድም እኔ ብለው ብሰራው ኮድ አልክም ብሎ እቢ አለኝ ሪከበር ኢሜሉ ምን ላድርግ በአላህ ተባበረኝ
Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metah bertalin
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁ
አህለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሜ አህለን የት ጠፍተህ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድማችን ከትርፉ ድካሙ ተረፈን አየ
🥰🙌ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁሠላም ውዲ የዝህ ቤት ቤተሠቦች አላህ ሠላም በናተ ላህ ይሁን ሀገራችንም ሠላም ያርግልን ለወለጋ ህዝብ ፍትህህህ
ወድምኮዱአይመጣምየትነውየማገኛውአረበናትህዝምአትበል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እዳታልፈኝስልኬቺክርላይነኝ
ሠላምሠላም💚💛❤️🌹🌹🌹
ሠላም ሠላም ውደ የሀገሬ ልጂቸ በያላቸሁበት ስላም ፍቅር አይለያቸሁ እያልኩኝ አብረንንን እንደግ ውዱቸ ቅንነት ለራሥ ነው🇪🇹🇪🇹
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞቹ ይበላቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያማል
አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራቺን ይሁን አረፍ መረጃ ነዉ አሊ እኔም እቢ በሎኝል ኡኡኡ
አሁን አስተካክይው
💚💛❤👍👍👌💃💃💃👈
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን አልይ እ ጥያቄ ነበረኝ ሪከበሪ ኢሜሌ ያደረኩት ቻናል ተዘግቶዋል ልቀይረው ? እንዴት ነው የሚቀየረው ቪዲዮ ስራልን ከተመቸህ!
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እ ሰራሁ የጥያቄሽ መልስ ነው ይህ ሁሉንም እይው
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ አሊየ በይህ አይነት ነበር የሞከርኩት ግን ፓሥወርደን አይቀበለኝሜ ሀምን ድን ነዉ🎉🎉
አባውት ላይ የቴሌ ግራም ሊክ አለልሽ ነይ በዛ
Bertalen wendmachen
በጭራስ አይሰራም ይሄ የምትለው መገድ ባክህ
አሰላሙአለይኩም ወድም እናመሰግናለን እኔግን እቢብሎኛል በፌትአሰተካክየው እሬይት ነበር ግን አሁን ተመልሶ ቢጫሁኗል እቢያለኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በይ አሁን አስተካክይው ራይት መሆኑ ተስተካከለ ማለት አይደለም
ዩር ዲቫይስ ከኔ ሌላ ገብቶ አገኛለሁ ከዛም ዊዝ አውት አድርጌ ተመልሰው ይገባሉ ፓስወርድም ቀየርኩ ምን ባደርግ ይሻላል
መፍትሄው ቲገቡ አስወጥተሽ ፓስዋርድ አትሞክሪ
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ አልይ ሴክሬታሪ ሁሉም ቀይ አብርቶብኛል ሪኮፈሪ ኢሜልም ኮድ አልክ ብሎኛል ከቻልክ እርደኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሺ ነይ ብርቴሌ ቀላል ነው
ሰኩሪቲላ የኔ የዋናዉ ቻሌ ኢሜል አለ ቁጥሩም ዋናቻናሌ የከፈኩበት ቁጥር ነዉ ያለ እና በትርፍ አካዉት ልቀይረዉ ወይ መልሥልኝ ካየሄዉ
ኧረ እይቀየርም ይህ እኮ እዋናው ላይ ጭማሬ ነው ነይ በቴሌ ታልገባሽ
ይሄንን እያየሁ ነበር ግን ኮድ አላመጣልኝ አለ
ወንድሜ መልስልኝ በአለህ ሪከበሪ ኢሜል ጠይቆኝል ኦሪጅነሉን በዝገበለት ችግር አለወ ወይ ገደኝዬ ፌክ ኢሜል አዝገቢለት አለችኝ ኢበክ ተበበረኝ
ትርፍ አሜል ነው ማስገባት ያለብሽ ልክ እንደስልክ ቁጥር ማለት ነው አጥብቀሽ ያዥው
ኢሺ አመሰግነለው
ግን ለሁለተኛው ኤሜል ሌላ ቁጥር ማስገባት አለብንደ ? ወይስ ለዋናው የሞላንበት ቁጥር ብቻ ነው
ሁሉም በቁጥር መሆኑ በጣም አሪፍ ነው
በናትህ የኔ ኢሜል ሳስገባ አልመጣልኝ አለ 😢😢😢😢
እንደት ነው እማይወጣው አታቂውም እንደ ኢሜልሽን
@@አልይኮቻALY-kombolcha አቀዋለሁ ግን ስሞላው አይሰራም ይለኛል የተሳሳት ነው ሚለኝ
በስልክ ቁጥሬ ቤሆን ችግሪ አለው ኢሚሉ አልሰራልኝ አለ 😢@@አልይኮቻALY-kombolcha
ወንድሜ እባክህ ኮምንቴን ካየህ መልስ ስጠን email ሪከቨሪ ምሴጅ አልመጣልኝ አለ
ዛሬ እንቢ ብሏል ኮድ አይልክም ነገ ሞክሪ ኮዱን ግን ማየት ይስለብሽ እምታስገቢው ኢሜል ላይ ነው እዋናው ላይ አይደለም
ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣህ likeshare እናመስግናለን 🙏🙏
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ወንድም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የኔ ቅን የወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
አሰላምአለይኩም አህለን ወድም አሊ እኳንደህናመጣህ ማሻአላህ እናመሠግናለን አላህ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ ላይክ ሼር🌺🌺👍👍👍
አሰላምአለይኩም አህለን አሊዋ ደዛከአላህ ወድም👍👍👍👍
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን አሊ ኮቻ ጀዛክ አላህ ከይረን ✅✅✅ምርጥ ትምህረትነው ያሰተላለፈከልንንንን
ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣህ
አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
ሠላም ሠላም ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣህ ሥለመጣህ ደሥ ብሎኛል የውነት በጣም እናመሠግናለን ሁሌም የምታቀርብልን በጣም አሥተማሪ የሆነ ነው ከልብ እናመሠግናለን በርታልን
አሰላማላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣህ የምትሰራቸው ቢዲወች በጣም አስተማሪና ቆንጆ ትምህርት ነው ማሻ አላህ
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ ወንድምዬ እናመሰግናለን 💚💛❤
አሰላምአለይኩም ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጡሩቆይቲነበር እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድም አልይ🎉🎉
አሰላም አሊኩም ወንድሜ ማሻአላህ አላህ ይጨምራል በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ ብያለሁ
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነዉ ጀዛኽ አሏሁ ኸይርን 👍👍
አሰላም ከለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዚህ ቤትትትት እኳን አደረሳቹ ውድ የኢስላም ልጆች ጥሩትምርት ያለውነገር ነው ብዙ እጠብቃለን ቀጥልበት
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርፍካትሁ አህለን አልያችን እኳን ደህና መጣህ ከልብ እናመሰግናለን👍
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ አህለን አልይ እነማሰግነለን አሪፍ ቪድዮ ነዉ
ሠላምክ ዮብዛ አልይ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ወሳኝ መርጃ ነው ከልብ እናመሠግናለን ✅✅✅
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፊክ አልይ እንኳን ደህና መጣህ ዋውውውው ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን ብዙዎቻችን ስንፈልገው የነበረ ወሳኝ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ጀዛክ አላህ ኸይር
አሰላምአሌኩምእራሕመቱላሒ ወበረከቱ ማተበረክ አላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ወድማቸንአሪፍ ቆይታነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኻን ደህና መጣህ አሊ መሻ አላህ ኢንሻ አላህ እናስተካክላለን ጠቃሚ አስፈላጊ ትምህርት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
ሰላም አሊኩም ወድሜ ክበርልኚ እዳተ አይነቱን አላህ ያበዛልን በጣምቀን ነህ ለውነት ወድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን ያረብ
ከልብ እናመሠግናለን መልካም መረጃ ነው ቀጥልበት
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኮቻ ጀዛካአላህ ጥሩ መረጃ ነው
ሰላም ላንተ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አሊ ኮቻ በእውነት ፈጣሪ የምትፈልገውን ሁሉ ይስጥህ።ጤናህን ያብዛልህ የኛ ቅን ወንድም
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላምጤናይስጥልኝ የዚህ ቤተ ተከታታዮች በሙሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ጤና ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ይስጥልን
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አሊ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ
አሠላሟአይኩም ወራህመቱሓሂ ወበረካትሁ አህለን ወድሜ በርታ ማሽአላህ የኔመልካም ካተ ብዙእንጠብቃለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወንድሜ እንኳን በሰላም መጥስህ ማሻ አላህ እናመሰግናለን በርታልን አሊየ
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የንውድ መሻአላህ አስተማሪ ቢደዎነው ወላሂ በጣምቅን ሰውነህ አዳተያል ቅን ያብዚልን ጀዛክሙ አላህ ከይርጀዛ ለምታስተምረን ቡደዎሀሉ በጣም ሀሪፊ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ አህለን አሊ ጀዛክ አሏህ ኸይር እናስተካክላለን ኢንሻ አሏህ ለሀገራችን
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሄ ወበረካቱሁ አሊ ወድም አለሚ እኮን ደና መጣህ ማሸ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሄ እደት እደተጨነኩ ነበር እደዚህ ሲመጣብኝ እኔ ትርፍ አካዉት እደሚጠይቀኝ መቸ አወኩ አልሀምዱሊላህ አሁን አስተካከልኩ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም አልይ ጀዛክ አላህ ኸይር ያወከዉን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን።/ማሻአላህ አብሸረ
እ ሴት ናትደ ኪኪኪኪ
@@Umufetitube ክክክክክክ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ እንዴናቹህ አልይ አንዱ እኔ ነኝ ቶሎ የማይገባኝ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ በጣም ጥሩ አስተምሩት ነው ብዙወቻችን ጀማሪ ነን ቀጥልበት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህሌን አሉ እነመሰግናለን👍👍
እናመሠግናለን
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ እናመሠግናለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሹክረን ራህማ
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
ማሻአላህተባርክአላህ
አሰላማሊይኩም ወድም አሊይ እናመሰግናልን መሸአላህ ጥሩ ነዉየምታሳየን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን በደብ እዲገባን አድርገህ ስለምታስረዳን በርታልን
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ወንድሜ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን ረመዷን የራህመቱ ወር አላህ ዱአቺን ይቀበለን ያረብብ አሚንንን 💐
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣህ ወንድማችን ምረጥ ትምረት ነው የእኔ እዝኸ ቦታ ላይ ካንዱ በቀረ ሌላው እራይት ነው ግን ልክ አንተ እንዳረከው አረጌ አላረኩትም ይመስለኝል
በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስረዳኸን
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ጀዛክአላህ
እንኳን ደህና መጣቹሁ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤
ጀዛክ አላህ ኸይር አኺና
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከላሁኸይር ወድማችን
❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንዲሜ አልይ ሹኩራን ጀዛኩም አላህ ኸይረን የኔም እንዚህ ሁኖብኝ ነበር ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን ይስጥልን ለተራቡትም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው ያረብ ኢንሽአላህ አብሽሩልኝ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሰላም ፍቅረ ለአገራችን በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞች አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን አላህ ያሳብነውን አሳክቶ🍫
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ አላህ ወበረክትሁ እንደምን አላችሁ ጠክሪ አሩፋ አሰተማሪ ነዉ
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
አህለን ወድሜ አልይ ኮቻ ሰለም ነህ ሹክራን ቅን ወድማችን ጎባዝ ቀጥልበት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ታኢባ አህለን በይ አስተካክይ ታላስተካከልሽ
በርታል ጠቃሚ መረጃነው የሰጠህን ሞኒየን አስቶብኛል ብታስተካክል
ኢንሻአላህ
@@አልይኮቻALY-kombolchaአረ ወንድም እኔ ብለው ብሰራው ኮድ አልክም ብሎ እቢ አለኝ ሪከበር ኢሜሉ ምን ላድርግ በአላህ ተባበረኝ
Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metah bertalin
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁ
አህለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሜ አህለን የት ጠፍተህ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድማችን
ከትርፉ ድካሙ ተረፈን አየ