አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
  • 546
  • 720 695

วีดีโอ

🔴#እንኳን ደስ አላችሁ ኢንተርኔት ተለቀቀ በአማር ክልል #sts #አድስ መረጃ #ኢትዮጵያን #አልይኮቻ
มุมมอง 4.8Kหลายเดือนก่อน
#እንኳን ደስ አላችሁ #አልይኮቻ#ኢትዮጵያ
STS የኢትዮጵያ መጃን መፍትሄ 900 ደውየ ያገኘሁትን መረጃ እንዳትሸወዱ #sts #አልይኮቻ
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
#sts #አልይኮቻ #የኢትዮጵያ መጃን#
ብር የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት በስልካችን በአማረኛ #youtube #አልይኮቻ #ethiopia
มุมมอง 3262 หลายเดือนก่อน
#ብር የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት #አልይኮቻ #አማራ
🔴#warning የዋርኒግ ፈተና በቀላል ደቂቃ መፈተን የብዙወቹ ጥያቄ #አልይኮቻ #ethiopia
มุมมอง 3442 หลายเดือนก่อน
#warning #የዋርኒግ ፈተና#አልይኮቻ #ethiopia
🔴ሜሴጅ አልክም አለኝ ቀረ ስልክ ቁጥር ለማወቅ የማንኛውንም ሴም #አልይኮቻ #ethiopian #youtube
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
#ሜሴጅ አልክም አለኝ#አልይኮቻ #ኢትዮጵያ#
🔴ኢሞ አልሰራ ላላችሁ መፍትሂው #imo ሰኔ 1//2016 ዓ.ም ወቅታዊ#ethiopia #አልይኮቻ
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
#imo #አልይኮቻ #ethiopia
🔴ዩቱብ እስቲዲዮ አድስ ነገር በጅሜል ሜሴጅ ለመጣላችሁ 29//2016 ዓ.ም ወቅታዊ #amhara #ethiopia #አልይኮቻ
มุมมอง 22K3 หลายเดือนก่อน
#ሰበርዜና #አልይኮቻ #ethiopia #ዩቱብስ
🔴(ሩቅያ) ሲህር እንደት ነው እሚታወቀው ምልክቶቹስ?#ethiopia #አልይኮቻ
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
#amhara #አልይኮቻ #ethiopia
🔴አሁኑ መስተካከል ያከበት ሰልክ ተያዝን አይቀር ይህን ማወቅ ግደታ ነው #አልይኮቻ #ethiopia
มุมมอง 5424 หลายเดือนก่อน
#ስልኬ ጋለብኝ #አልይኮቻ #ethiopia
በዩቱብ እምናግርኘውን ዶላር ቶሎ እንድከፈለን ወይም ማቆየት አድሰንስ ላይ የብዙወች ጥያቄ #አልይኮቻ #ዩቱብ #አድሰንስ #youtube
มุมมอง 2736 หลายเดือนก่อน
በዩቱብ እምናግርኘውን ዶላር ቶሎ እንድከፈለን ወይም ማቆየት አድሰንስ ላይ የብዙወች ጥያቄ #አልይኮቻ #ዩቱብ #አድሰንስ #youtube
STC ሰዋ ኢንተርኔት ለወር በ6 ርያል ጀምሮ በ15 ርያል በ65 ራያል ይምረጡ #stc #አልይኮቻ #አቡጊዳ #ድንቅልጆች
มุมมอง 5K7 หลายเดือนก่อน
STC ሰዋ ኢንተርኔት ለወር በ6 ርያል ጀምሮ በ15 ርያል በ65 ራያል ይምረጡ #stc #አልይኮቻ #አቡጊዳ #ድንቅልጆች
🔴ዘይን ሸሪሀ መደዋወያ መፍቱህ የፈለጋችሁትን ሰው ማገናኘት ከ አምስት ርያል ጀምሮ እንዳያመልጣችሁ#አልይኮቻ #live #stc
มุมมอง 2.3K7 หลายเดือนก่อน
🔴ዘይን ሸሪሀ መደዋወያ መፍቱህ የፈለጋችሁትን ሰው ማገናኘት ከ አምስት ርያል ጀምሮ እንዳያመልጣችሁ#አልይኮቻ #live #stc
ዘይን ሸሪሀ ኢንተርኔት ከ 5 ጀምሮ 60 ያለውን መፍቱህ እንዳያመጣችሁ መጃን ማለት ይቻላል#አልይኮቻ #ethiopia #
มุมมอง 14K8 หลายเดือนก่อน
ዘይን ሸሪሀ ኢንተርኔት ከ 5 ጀምሮ 60 ያለውን መፍቱህ እንዳያመጣችሁ መጃን ማለት ይቻላል#አልይኮቻ #ethiopia #
ዩቱብ ተሰራችሁ ይህን በትኩረት ተከታተሉ ኮቢራት እስቲራክ ይታወቃል ግን ይህ ግን ብዙው ሰው አያውቀውም #አልይኮቻ #ዩቱብ #አቡጊዳ #youtube
มุมมอง 5799 หลายเดือนก่อน
ዩቱብ ተሰራችሁ ይህን በትኩረት ተከታተሉ ኮቢራት እስቲራክ ይታወቃል ግን ይህ ግን ብዙው ሰው አያውቀውም #አልይኮቻ #ዩቱብ #አቡጊዳ #youtube
🔴STC እንኳን ደስስ አላችሁ ሰዋ ሸሪሀ መጃን ወደ ኢትዮጽያ በመቶ ርያል 850 ሆነ ሁሉም ይጠቀምበት #አልይኮቻ #stc #አቡጊዳ
มุมมอง 31K9 หลายเดือนก่อน
🔴STC እንኳን ደስስ አላችሁ ሰዋ ሸሪሀ መጃን ወደ ኢትዮጽያ በመቶ ርያል 850 ሆነ ሁሉም ይጠቀምበት #አልይኮቻ #stc #አቡጊዳ
🔴የአየርላንድ የግብር ታክስ ህግ ትክክለኛ አሞላል 11/2023#ad #አድሰንስ #adsense# አልይኮቻ #አቡጊዳ #ድቅልጆች#ኢትዮጵያ
มุมมอง 6969 หลายเดือนก่อน
🔴የአየርላንድ የግብር ታክስ ህግ ትክክለኛ አሞላል 11/2023#ad #አድሰንስ #adsense# አልይኮቻ #አቡጊዳ #ድቅልጆች#ኢትዮጵያ
መጃን አምጥተን ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ ለኢትዮጺያም ይሁን ለሳውዲ እንድሁም በቀላል ብር ብዙ ነው ጥቅሙ #አልይኮቻ #stc
มุมมอง 4.7K9 หลายเดือนก่อน
መጃን አምጥተን ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ ለኢትዮጺያም ይሁን ለሳውዲ እንድሁም በቀላል ብር ብዙ ነው ጥቅሙ #አልይኮቻ #stc
ዩቱብ አድሱ አብደይት ገራሚ ነው እንዳያመልጣችሁ ተጀመረ እኔም ተሸውጀ ነበር#ዩቱብ #አልይኮቻ #አቡጊዳ #ኢትዮጵያ #ድቅልጆች
มุมมอง 42810 หลายเดือนก่อน
ዩቱብ አድሱ አብደይት ገራሚ ነው እንዳያመልጣችሁ ተጀመረ እኔም ተሸውጀ ነበር#ዩቱብ #አልይኮቻ #አቡጊዳ #ኢትዮጵያ #ድቅልጆች
🛑ዩቱም💲ገራሚ ነገር ይዞ መቷል እንኳን ደስ አላችሁ ላይቭ ብዙ ዶላር እንድቆጥር ያብሩ online 2023#youtube#LiVe# #አልይኮቻ #ቪድዮ#
มุมมอง 56710 หลายเดือนก่อน
🛑ዩቱም💲ገራሚ ነገር ይዞ መቷል እንኳን ደስ አላችሁ ላይቭ ብዙ ዶላር እንድቆጥር ያብሩ online 2023#youtube#LiVe# #አልይኮቻ #ቪድዮ#
ፌስቡክ ፎሎ በቀላሉ Facebook Followers Settings 2023 / Follow Button on facebook አዲ ፊሬንድ ወደ ፎሎመቀየር#አልይኮ
มุมมอง 1K11 หลายเดือนก่อน
ፌስቡክ ፎሎ በቀላሉ Facebook Followers Settings 2023 / Follow Button on facebook አዲ ፊሬንድ ወደ ፎሎመቀየር#አልይኮ
ዩቱብ ላይ ቪዲዮ ተጫን ብኋላ እዛው ላይ ታናጠፋ መቁረጥ #አልይኮቻ #ድንቅልጆች #ALY-Kombolcha#
มุมมอง 67511 หลายเดือนก่อน
ዩቱብ ላይ ቪዲዮ ተጫን ብኋላ እዛው ላይ ታናጠፋ መቁረጥ #አልይኮቻ #ድንቅልጆች #ALY-Kombolcha#
STS ሰዋ ሸሪሀ መጃን በቀላል ርያል 500 መቶ ደቂቃ በቅናሽ በ6 በ 10 በ25
มุมมอง 58K11 หลายเดือนก่อน
STS ሰዋ ሸሪሀ መጃን በቀላል ርያል 500 መቶ ደቂቃ በቅናሽ በ6 በ 10 በ25
አድሰንስ ላይ Errors ስቴፕ 2 ማስተካካያ መንገድ በቀላሉ #አልይኮቻ #አድሰንስ #adsense
มุมมอง 31811 หลายเดือนก่อน
አድሰንስ ላይ Errors ስቴፕ 2 ማስተካካያ መንገድ በቀላሉ #አልይኮቻ #አድሰንስ #adsense
የ ዩቱብ ህግ ምንድን ነው ተጠንቀቁ የብዙ ሰው ቻናል እየተዘጋ ነው #youtube #አልይኮቻ #ድንቅልጆች
มุมมอง 573ปีที่แล้ว
የ ዩቱብ ህግ ምንድን ነው ተጠንቀቁ የብዙ ሰው ቻናል እየተዘጋ ነው #youtube #አልይኮቻ #ድንቅልጆች
🔴ነፃ ሸበካ💯 ለብዙ ሸሪሀ እሚሰራ እንዳያመልጣችሁ #ALY-KOMBOLCHA#አልይኮቻ#
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
🔴ነፃ ሸበካ💯 ለብዙ ሸሪሀ እሚሰራ እንዳያመልጣችሁ #ALY-KOMBOLCHA#አልይኮቻ#
🔴Ethiopia:አድሱ ህግ የGoogle ህግ ምን ማድረግ አለብን የብዙወቹ ጥያቄ መልስ ምን ማረግ አለብን
มุมมอง 359ปีที่แล้ว
🔴Ethiopia:አድሱ ህግ የGoogle ህግ ምን ማድረግ አለብን የብዙወቹ ጥያቄ መልስ ምን ማረግ አለብን
🔴አድሰንስ አይደንቲቲ በአድሱ አሞላል How To Verify ldentity Verification zon Adsense YouTube Monitization 2023
มุมมอง 703ปีที่แล้ว
🔴አድሰንስ አይደንቲቲ በአድሱ አሞላል How To Verify ldentity Verification zon Adsense TH-cam Monitization 2023
🔴የአድሰንስ የታክስ አሞላል በአዲሱ ህግ መሰረት /TAX #አልይኮቻ #አቡጊዳ #ድንቅልጆች #How to Submit Adsense US TAX lnfo
มุมมอง 406ปีที่แล้ว
🔴የአድሰንስ የታክስ አሞላል በአዲሱ ህግ መሰረት /TAX #አልይኮቻ #አቡጊዳ #ድንቅልጆች #How to Submit Adsense US TAX lnfo

ความคิดเห็น

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 วันที่ผ่านมา

    ወድም ለዳታ እሚሆን ሥራልን ለወር የሚቆይ

  • @SuleymanAbdulbaki
    @SuleymanAbdulbaki วันที่ผ่านมา

    ፡ ኢማም ፡ ፡ 50 አመታት ፡ ያሰገዱትን ፡ ማባረር። ነባር ፡ አስተማሪዎችን ፡ ማባረር። ቢስሚላሂ ፡ እረህማን ፡ አረሂምን ፡ ድምፅ ፡ አሰመምታችሁ ፡ አነበባችሁ ፡ ብላችሁ ፡ አባረራችሁ። ዲኑን ፡ ቆሎ ፡ በልተው ፡ ፡ ለዚህ ፡ ያደረሱትን ፡ ነቅፈው ፡ የሳኡዲን ፡ ሩዝ ፡ እየበሉ ፡ የሚሰብኩት ፡ ብቻ ፡ አዋቂዎች ፡ ናቸው። ቁርአን ፡ ቀብር ፡ ቦታ ፡ እየቀበሩ ፡ ቁርኣን ፡ ከመቅራት ፡ ሰው ፡ ፡ ማ ፡ ማትና ፡ አልባሌ ፡ ወሬ ፡ ይፈቀዳል። ለቅሶ ፡ ቤት ፡ ሰለዋት ፡ ከማውረድ ፡ ሀሜትና ፡ አልባሌ ፡ ወሬ ፡ ይፈቀዳል።

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሩዙን ምን አመጣው ቁርአን እና ሀድስ ከሆነ ተቀበል ቢድአ ያው ቢድያ ነው ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው ከሳውዲ መስሎኝ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የተላኩት ቆም ብላችሁ እስቡ ስሜትን አንከተል

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አልይ እናመሰግናለን አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ

  • @kediroumer-b2r
    @kediroumer-b2r วันที่ผ่านมา

    Wealeykum selam

  • @UmAbubekr-zs5hv
    @UmAbubekr-zs5hv วันที่ผ่านมา

    ይህ ሙታን አምላኪ ሙታን ይጠቅማል የሚል ቆሻሻ የአህባሽድግሪው ውሸትን መማር ነው የውሸት ደኩተር

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አተም ተሳሳክ ስድብ አያስፈልግም ባለን አቅም እንዳቁ ማድረግ ነው ካውጭ ሂሳቡ አላህ ጋር ነው

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7m 3 วันที่ผ่านมา

    ግን መልሶይቆሪጣል

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 3 วันที่ผ่านมา

      ይህ አርገሽ ታላቆም ሌላ ተጨማሪ እንዳይቆርጥ 800444 ከታች D ላኪው

  • @dej1328
    @dej1328 4 วันที่ผ่านมา

    እባክህ። መጃንእዳለ ንገረኝ አገርየሚደዉል። የብዙብር

  • @astreabat828
    @astreabat828 4 วันที่ผ่านมา

    እኔእንቤአለኝአልመጣልኝአለወንድሚተባበርኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 3 วันที่ผ่านมา

      ሌላ ሰርቻለሁ ከፍ ብለሽ ታገኝዋለሽ መቶ ይሰራል

  • @astreabat828
    @astreabat828 4 วันที่ผ่านมา

    በጣምጉበዝበርታ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 4 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 4 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 4 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤

  • @MoMo-op7tn
    @MoMo-op7tn 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሞልቸ 8ቀን ትንሽ ትንሽ አወራሁ ኢትዮ ተዘ እቢ አለ አልቆ አደለም ሸበካ ግን እየተጠቀመሁነው

  • @roozail
    @roozail 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @Jdjd-r1b
    @Jdjd-r1b 5 วันที่ผ่านมา

    እረ ሀቢቢ የኔ ሸሪሀ እቢ አለኝ አልመጂን ብሎ መፍቴሄ ካለህ እርዳኝ ማንኛውንም መመጀን አይችልም

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 6 วันที่ผ่านมา

    አር በአላህ አሳዉቁ የ 100እሪያል 500መቶ ባሁን ሰአት ይሰራል ወይይይ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 6 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አሁን አቁሞል እመጀመርያ ኮመት ላት አስቀምጫለሁ አሁን ያለው 65 የ10 /የ9የ 6 ነው እሱንም ሰርቻለሁ አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ ጠብቁኝ

  • @hiwitina3457
    @hiwitina3457 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነክ

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 6 วันที่ผ่านมา

    መልስልኝ 500መቶው ይሰራል ዛሬ ??????????

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 6 วันที่ผ่านมา

      በደብ ታረጋገኩ ብኋላ እሰራለሁ አድሱን የመቶው የ65 የ120 የ80 አሁን አቁሟል

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 6 วันที่ผ่านมา

    አድሱ የት ነው

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 6 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ይሰራል እሲ አሳውቁኝ በአላህ ልሞላ ነበር ከይሰራም እያሉኝ ነው ጎጀኞቼ

  • @መኪነኝወሎየዋ
    @መኪነኝወሎየዋ 6 วันที่ผ่านมา

    አይሠራም🎉🎉

  • @halima6958
    @halima6958 6 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ እና ጥሩ ነው ጀዛክላህ ኻይር 🎉

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 6 วันที่ผ่านมา

    ኮቻ እፈልግሀለሁ በምን ላግኝህ ወንድም

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p 7 วันที่ผ่านมา

    እር ወንድሜ እሰቲ የኳተር ካወክ ንገርኝ እህ

  • @user-ld9wx5ln9t
    @user-ld9wx5ln9t 7 วันที่ผ่านมา

    170 በትክክል ይሰረል ወይ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 6 วันที่ผ่านมา

      አሁን አቁሞል 120 የ80 አሁን ያለው የ35 የ10 የ9 የ6 ብቻ ነው ያለው አድስ የመጣ አለ ግን ግና አልሰራም ቲሰራ እሰራለሁ ከበፊቱ ሁሉ የተሻለ ነው

  • @RuqihMoh
    @RuqihMoh 7 วันที่ผ่านมา

    የ35እና 9ብቻነዉየሚሰራዉ ሌላዉአይሰራም ዉዶቸ❤❤❤

    • @user-hv2pc1lg8p
      @user-hv2pc1lg8p 5 วันที่ผ่านมา

      ውዴ በአላህ 35 ወይም 9 እደት ነው እሚሞላው😢😢😢

    • @RuqihMoh
      @RuqihMoh 4 วันที่ผ่านมา

      @@user-hv2pc1lg8p ወየዉዷ ሰዋ ሸሪሀነዉ የኔ ለ 900 የ9ብር. 20 ደይቃ 8208 የ35ብር 80ደይቃ 8258 እደዚህነዉየምጠቀመዉ ዉዴ

  • @AsFf-l8d
    @AsFf-l8d 7 วันที่ผ่านมา

    አልመጣልንአለ አብልኬሽኑ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 6 วันที่ผ่านมา

      ይህ እቁመውታል ሌላ መቷል በዛንኛው ቻናሌ እለቃለሁ አልይ ኮቻ2 በሚለው ጠብቁኝ

  • @HayatJemal-h9l
    @HayatJemal-h9l 7 วันที่ผ่านมา

    አረረ ውንድሜ የኔ ግን እንዳሳየሀኝ ሞክሬ ነበር ግን አያመጣልኝ አብልኬሽኖችን ?Help ብቻ ነው የሚለው🥺🥺

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha วันที่ผ่านมา

      እንደኔ ታላመጣ የለም ወይም የስልካችን አይነት ይለያያል

  • @ልድያ-ገ4ወ
    @ልድያ-ገ4ወ 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜዋ እስቲ 120/ከቻልክ ንገረን እዳታልፈኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 7 วันที่ผ่านมา

      የመቶ ሀያው ሰማኔው አሁን አቁሟል አድስ የመጣ አለ ጠብቁኝ

    • @ልድያ-ገ4ወ
      @ልድያ-ገ4ወ 7 วันที่ผ่านมา

      @@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ አመሰግናለሁ💚💛💛💖💖

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 7 วันที่ผ่านมา

    እስኪ *888ብዬ ስፅፍ ሶሪ ነው ሚለኝ እባካችሁ መፍተሂ ካላችሁ😢

  • @user-zb4yk9bc5q
    @user-zb4yk9bc5q 7 วันที่ผ่านมา

    ለኔ ሰዋ ሴም አለኝ በቃ ጢታ ቦታ አይሰጣኝም እን ዴት ለድርግ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 7 วันที่ผ่านมา

    አልገባ አለኝ😮

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm 7 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአሊኩም ሰላም ውድም በርታእንድትነህ ቅድም ፈልጌህነበር ቡዉስጥባውራህድስይለኛል

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 7 วันที่ผ่านมา

      ከብሮፋይሌ ከታች አለልሽ የቴሌ ግራም ሊክ ጥያቄ ካለሽ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 8 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ሰረቶ ነበረ ግን ተዘጋ እዳትመጂኑ እዳታለቃቅሱ እዴኛ ውጦ ዝም አለ አላህ ይይለት

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 7 วันที่ผ่านมา

      ያስሩ እና የስልሳ አምስቱን ተጠቀሙ አድስ የመ አለ እሰራለሁ

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 7 วันที่ผ่านมา

      Enem 80 molche tnshi new yawarag dagm smokr yelewm

    • @Halima-sy4dt
      @Halima-sy4dt 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@mmohammed9998 እኔም ቲንሽ ነው እናቴን ያወራሁት ከዛ አባቴ ላይ ስሞክር ወፍ የለም በጣም ነው የተናደድኩት😢

    • @user-jb5hg4wj8j
      @user-jb5hg4wj8j 6 วันที่ผ่านมา

      @@Halima-sy4dt እኔም ወላሂ ከ900//835ደቂቃ ይዞ ሄድ ወላሂ በጣም ነዉ የተናደድኩት አላህ ይይላቸዉ

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 5 วันที่ผ่านมา

      እረ ሥራልን

  • @SenaytDesaln
    @SenaytDesaln 8 วันที่ผ่านมา

    አባክህ ዎድሜ ስልከ ፎርምት ሆኑል ምንም ንገር የለም አዴት መምለስ እቺላለዉ ዎዳላ 😭😭😭😭

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha วันที่ผ่านมา

      ሰርቺ እርጊ እስቲ ፎርማት የሆነ ስልክ እንደት እንደነበር ማረግ ይቻላል ብለች

  • @user-yn1nq4wx5t
    @user-yn1nq4wx5t 8 วันที่ผ่านมา

    170 ሞልቸነበር 7ደቂቃ ነበርችው ዛሬ ስሞክር እቢአለኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 7 วันที่ผ่านมา

      ዘጉት 120 የ80 የ100 አድስ ተለቆል እሰራለሁ ጠብቁኝ

    • @user-yn1nq4wx5t
      @user-yn1nq4wx5t 7 วันที่ผ่านมา

      @@አልይኮቻALY-kombolcha እሺእጠብቃለን

  • @rukiyaendres-tu6zs
    @rukiyaendres-tu6zs 8 วันที่ผ่านมา

    88720

  • @ልድያ-ገ4ወ
    @ልድያ-ገ4ወ 8 วันที่ผ่านมา

    ይሰራን እዴ የሞቶ ብሩ አሁን ተዘግቶን እያሉ ነው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሞልቸው 10ቀን ሲቀረው ደይቃው እያለ አይሰራምንአስቶት ነው መሰል አዳሙሉ

  • @birkiatube4283
    @birkiatube4283 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ የዘይን አሳየኝ

  • @user-sd8fm5ev1f
    @user-sd8fm5ev1f 8 วันที่ผ่านมา

    ተዘግቷል የ80 እሪያሉ እና የ120ዉ እንዳትከስሩ ትናት ጀምሮ ኢትዮ አይደዉልም እሌላ ሀገር ይደወዉላል ምሳሌ የመን ዱባይ ወዘተ

    • @user-lw2lt7zo6m
      @user-lw2lt7zo6m 7 วันที่ผ่านมา

      የኔም አይሰራም😢😢

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 7 วันที่ผ่านมา

      ጎበዞች ሌላው እንዳይከስር መገራችሁ አሪፍ ነው እኔም አትሙሉ እያልኩ ነበር አይሰሙም

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 8 วันที่ผ่านมา

    ባለፈዉ ወር ሰርቶልኝ ነበር ድጋሜ ስሞላዉእቢለ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 8 วันที่ผ่านมา

      አሁለይ አይሰራም ትናት ጀምሮ ተነስቶል

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 7 วันที่ผ่านมา

      እኔምሜልቸዉእንቢለኝ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry วันที่ผ่านมา

      እኔም

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 วันที่ผ่านมา

      @@LaylaNasry ደምሪኝ ለይሉ በቅንነት

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 8 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ወድም እኔ ዛሬ ሠዋ ፍሌክስ ሞልቸ አልሰራልኝም ለኢቶጵያ ምን ሁኖነዉ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 8 วันที่ผ่านมา

      በፊትም ጀምሮ ለብዙ ሰው አልሰራም ለተወሰኑ ሰወች ነው የሰራው አትሙሉ ከሳራ ነው ብያለሁ ሌላ እደስ የመጣ አለ እሰራለሁ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 8 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም አይሰራም ዛሬ ተነስቶል እኔ ሞወልቸ ነበር

  • @rawdaa4606
    @rawdaa4606 8 วันที่ผ่านมา

    አረ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው ከትላንት ወዲያ የ89 ሪያል ሞልቼ ሸበካ ብቻ ነው የሚሰራው ኢትዮጵያ አያስደውለኝም ማዳሜም በወቅቱ ሳልነግራት ስልኬን ወስዳ የ115ሪያል ም ሰዋ ፍሌክስ ዛሬ ሞላችልኝ የመጀመሪያው ሳያልቅ ገና ሶስት ቀኑ ነው ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ አያስደውለኝም መፍትሄ ካለ ንገሩኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 8 วันที่ผ่านมา

      ብዙ ሰው እቤ አለ እያለ ነው አትሙሉ እያልኩ ነው ያስር ብሩን ተጠቀሙ ብየ ነበር አሰሙ ደህና እስተሚመጣ አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ ጠብቁኝ

  • @sufiyansl
    @sufiyansl 9 วันที่ผ่านมา

    እቢ አለኝ አንተም እየቆረጠ

    • @sufiyansl
      @sufiyansl 9 วันที่ผ่านมา

      ሠዋ ነዉ ሸሪሀየ መላ በለኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 9 วันที่ผ่านมา

      800444 ከታች D ብለሽ ላኪው ይደረግመዋል

  • @nory22-54
    @nory22-54 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሞልቸው ትንሺ ሰርቶ እቤ አለ😢😢😢

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 8 วันที่ผ่านมา

      የስንቱ ?

    • @nory22-54
      @nory22-54 8 วันที่ผ่านมา

      @@አልይኮቻALY-kombolcha 120መብቲ ካለህ ተባበርኝ

  • @DjxjdjdjdjIddkjdidid
    @DjxjdjdjdjIddkjdidid 9 วันที่ผ่านมา

    😮ለምን ዳታ ኣይሰራም

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ አሁን በቅርብ ቀን65ራይል ሞልቼ ነበር ነገር ግን ለኢትዪጱይ አይሰራም ምንትመክረኛለህ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha 8 วันที่ผ่านมา

      እመጀመርያ ኮመት ላይ አትሙሉ ብየ ነበር ለተወሰኑ ሰወች ይሰራል ግን ለሁልም አይሰራም ለግዜው አቁመውታል ሌላ አድስ መቷል እሰራለሁ