ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን ወንድም
🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤
እናመሰግናለን ወንድሜችን❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም እና መስግናለን በርታ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አልይ እናመሰግናለን አልይ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደና መጣህ አልይ በጣም አሪፍ መረጃ 👍🥰🥰
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴና መጣህ ወንድም በጣም አሪፍ ነገር ነው ያስተላለፍክልንበጣም ተቸግረን ነበር እስኪ እሞክረው አለሁ በዚሁ ቀጥልበት ወንድሜ
አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላሜሰላምሰላምሸይብሸይብዛ የኔመልካምወድማል ሰላምይብዛል አግራችንሰላም ማሻላህ ማሻላሄ
ሰላም ሰላም 🎉🎉አንካን ደና መጣህ 🎉🎉🎉Thank you🙏🙏🙏🙏🙏like🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ እና ጥሩ ነው ጀዛክላህ ኻይር 🎉
ቴሌግራምህአይሰራ እናመሰግናለንወድሜ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላአሪፍ መረጃ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጥሩ መረጃነዉ በርታ
ሰላም እካንደና. መጣህ ቅድም. እናመሰግናለን 🎉🎉
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መርባ እናመሰግናለን አሉያችን
አዲስ የአድሰንስ ህግ መጥታዋል ድራልን❤❤
ዊአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
❤❤❤❤🎉🎉
እንካን ሰላምመጣህ ወዲሜ እናመሰግናለን በጣም ተቸግረን ነበር እዲሌን ሞክራለሁ
ተዘግቷል የ80 እሪያሉ እና የ120ዉ እንዳትከስሩ ትናት ጀምሮ ኢትዮ አይደዉልም እሌላ ሀገር ይደወዉላል ምሳሌ የመን ዱባይ ወዘተ
የኔም አይሰራም😢😢
ጎበዞች ሌላው እንዳይከስር መገራችሁ አሪፍ ነው እኔም አትሙሉ እያልኩ ነበር አይሰሙም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሃወበረክትሁሹክረን
አሰላሙ አለይ ከም ወራህመ ቱላሂ '' ወበረካትሁ 👍🙏
እናመሠግናለን ወድማችን ክበርልን ቅን ሠው ነክ እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልክ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህለን እንኳን ደና መጣህ🎉🎉
ሰዋ መጃን ንገሩኝ ለሀገር
ሠላምሠላም
ለመጃንብቻነውወይስለወርዳታይሰጣል?
አይሠራም🎉🎉
ሁሉም ሰረቶ ነበረ ግን ተዘጋ እዳትመጂኑ እዳታለቃቅሱ እዴኛ ውጦ ዝም አለ አላህ ይይለት
ያስሩ እና የስልሳ አምስቱን ተጠቀሙ አድስ የመ አለ እሰራለሁ
Enem 80 molche tnshi new yawarag dagm smokr yelewm
@@mmohammed9998 እኔም ቲንሽ ነው እናቴን ያወራሁት ከዛ አባቴ ላይ ስሞክር ወፍ የለም በጣም ነው የተናደድኩት😢
@@Halima-sy4dt እኔም ወላሂ ከ900//835ደቂቃ ይዞ ሄድ ወላሂ በጣም ነዉ የተናደድኩት አላህ ይይላቸዉ
እረ ሥራልን
ጀዛከላህ ኸይር እስኪ ነገ እሞክረዋለሁ
እንዴት ነው በውስጥ ምነገኝህ ፈልጌህ ነበር ወንድማ
19 ሀገር እሚለው ኢትዬንጨምሮ ለ22ሀገር ሆኖ በአድስ መጥቶል በብዙ አማራጭ ተጠቀሙ
ሞቶ ነበር ግን አይመጅንም
@@የማራምልጅስደተኘዋ የ80 ይሰራል ወላ ንገሩኝ
@@የማራምልጅስደተኘዋ ከሴሙ ሊሆን ይችላል እንጅ ይመጅናል ሁሉም
@@MuhammadMuhammad-kz2gf ከሲሙ ስትይ ማለት መቶልኛል ግን አይመጅንም
@@የማራምልጅስደተኘዋ ሴሙ ብዙ እማትሞይበት ከሆነ ማንኛውንም መጃን አይመጅን ማለት አይሄድም ስትልኪ
በአላህ መልስልኝ ፌስቡክ ሞኒታይዝ አደራርግ እንደት ነው ንገረኝ 😢
ልጠይቅህ እስኪ ወንድም ሰርተህም ከሆነ ሊኩን እዚህ ስጠኝ ካርድ መጃር ከሞላሁ በኋላ መጃኑ ሲያልቅ ጥርግ አርጎ ብሩን ይወስድብኛል እና መፍተሄ ካለ እባክህ🙏
አሰላምአለይኩም አሊ የቲክቶክ ሰብስክራይብ እንዴት ፕሮፋይል ስር እንደሚቀመጥ ስራልኝ እጠብቃለው እንዲሁ የቲክቶክ እቃ ሲጠለብ አሳየኝ እኔ አንተ ስታስራዳ ይገባኛል
እሺ በቴ እነግርሻለሁ አናግሪኝ
@አልይኮቻALY-kombolcha እሺ
ባለፈዉ ወር ሰርቶልኝ ነበር ድጋሜ ስሞላዉእቢለ
አሁለይ አይሰራም ትናት ጀምሮ ተነስቶል
እኔምሜልቸዉእንቢለኝ
እኔም
@@LaylaNasry ደምሪኝ ለይሉ በቅንነት
አይሰራም ሌላካል ለ ስራልን
ኧር ዛሬ አይሰራም ዛሬም ከሰርኩ እኔ ያዳች ይዞኛልኡፍ 120 አትሙሉ😢😢😢
እኔም ከሰርኩ😢
@@user-sz4jh3zc1u እኔም ወላሂ በጣም ተናዲጃለሁ😥😥😥
እኔም አቀለጠኝነይ እቤቴ በቅንነት
እኔ እያልኩ ነው ለሁሉም አይሰራም ሌላ አድስሽየመጣ አለ ጠብቁኝ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ ወንድም እንጠብቃለን
አረንገሩኝ አሑንም ይሰራል ወይስ አይሰራም
ሰላም ኮቼየ
አድስ አልተለቀቀም ግን ይሄ ሁሉ አይሰራም እያሉ። ነወ
8200 ወደ ዘጠኝ መቶ ላኪው ይህ ሁሉ ይሰራል
@@አልይኮቻALY-kombolchaእረባሥርብርእዴትነው የሚመጀነው
እኔ ሞልቸው 10ቀን ሲቀረው ደይቃው እያለ አይሰራምንአስቶት ነው መሰል አዳሙሉ
መልስ
የ35እና 9ብቻነዉየሚሰራዉ ሌላዉአይሰራም ዉዶቸ❤❤❤
ውዴ በአላህ 35 ወይም 9 እደት ነው እሚሞላው😢😢😢
@@ስአድወለየዎ ወየዉዷ ሰዋ ሸሪሀነዉ የኔ ለ 900 የ9ብር. 20 ደይቃ 8208 የ35ብር 80ደይቃ 8258 እደዚህነዉየምጠቀመዉ ዉዴ
እባክህን መልስልኝ እኔ ወደኢትዮጵያ ሰደውል ኮቢውተር እያነሳብኝ ተቸገርኩ ካርዱንም ይበላዋ እምታውቅ ከሆነ መልስልኝ
ያጋጥማል ግን የሱ ጥሪ ይለያል ቶሎ መዝጋት ነው
ተቆረጠደ አልሠራም አለኚ ዛሪ ኦረ ኡኡኡኢኢኢ 566ደቂቃ ሊከሥር ነዉ ኦረ ፍትህ ለኔ የሆነ ነገር በሉኚ
እኔም እቢይ ብሎኛል😭
የስንቱ 120 እኮ አትሙሉ እያልኩ ነው አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ
@@አልይኮቻALY-kombolchaእስኪ ስራልን ወንድሜ እኔም ከሰረኩ2ቀኔ ከሞላሁ 😢😢😢
የኔም እቢ ብሎኛል ደይቃው እያለ
እኔም ትላንት 120ሰርቼ ፅጥ አለ አንድም ደቂቃ ሳላወራ ወይኔ ኬሳራዬ😢
አይሰራምምምምም
የመቸ ነው በአላህ
ከለህ ይሰራል ግን ቸክ አርጉ
ኧረ ወድም እዳታልፈኝ አደራ እኔ ሞልቸ ነበር ሁለት ቀን ሰርቶልኛል ከዛ ቡለሃ ሂሳብ የለሽም ይለኛል ለምድነዉ ?
የስንቱን ሞልተሽ ?የመቶው ሀያው ለሁሉም አይሰራም አትሙሉ ብያለሁ አድስ ይርመጣ አለ እሰራለሁ ጠብቁኝ
@@አልይኮቻALY-kombolcha ሰርቶልኝ ነበር አሁን እቢ አለኝ 120
አወ አሁን ተቀርጡዋል አንዴ ይሰራል
@@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ የስንቱን ነው የሞላሽው 120 የ80 የ65 ተቋርጧል
@hutadawed2 አወ አሁን እሚሰራው የ35 የ 10 የ9 ነው
እኔ ሞልቸ 8ቀን ትንሽ ትንሽ አወራሁ ኢትዮ ተዘ እቢ አለ አልቆ አደለም ሸበካ ግን እየተጠቀመሁነው
170 ሞልቸነበር 7ደቂቃ ነበርችው ዛሬ ስሞክር እቢአለኝ
ዘጉት 120 የ80 የ100 አድስ ተለቆል እሰራለሁ ጠብቁኝ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሺእጠብቃለን
120ሰርቶልኝ ነበረ ከሁለት ቀን ቡኋላ እቢይ አለኝ😢😢
ምንም ያልሰራ አሉ እኔ ተናግሬለሁ ሌላ አድስ የመጣ አለ ጠብቁኝ
እኔ ምልቸው ሳልጠቀምበት ዘጉት
መቸ ይመጣል ይሆን??@@አልይኮቻALY-kombolcha
አዲስ አተለቀቀምወይ
ተለቋል ግን ገና አልሰራም ቲሰራ እምሰራ ነው እሚሆነው
የ120ይሰራልእኔምእየተጠቀምኩነው❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ ግን ለሁሉም አይሰራም ለተወሰኑ ነው የሰራው
የኔም ሰርቶልኝ ነበረ ከሁለት ቀን ቡኋላ እቢይ አለኝ😢😢
@@ለምለምyouTube-m8p የኔምእቢአለ ከሰርኩኝ
ዛሬ ጀምሮተዘጋእንዳሞሉ
አሰለሙ አለይኩም ዉረመቱለህይ ዉበረከቱ አሊይ ቁጥሪህን ፈሊጌ ነበሪ ተበበረኝ ቸነሌ ችግሪ ገጥሞት ነበሪ ተበበረኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ከብሮፋይሌ ከታች አለልሽ
170 በትክክል ይሰረል ወይ
አሁን አቁሞል 120 የ80 አሁን ያለው የ35 የ10 የ9 የ6 ብቻ ነው ያለው አድስ የመጣ አለ ግን ግና አልሰራም ቲሰራ እሰራለሁ ከበፊቱ ሁሉ የተሻለ ነው
እር ወንድሜ እሰቲ የኳተር ካወክ ንገርኝ እህ
እሞክራለሁ
120 እማ አልሞላም ሆ ምን. እዳ አለብኝና እህቶች ወጭን ገቢን በአግባቡ አድርጉ
እሱ ይሻል ነበር ጭራሽ እስከሱ አልሰራ አለ አሁን170 ነው 500 ደቂቃ😂
ክክክክ ሳህ
@@Rነብሯ በአስር ሪያል በሳምንት አንድ ቀን ቤተሰቤን እጠይቃለሁ እንጅ መቼም አልሞላም ይህን ያህል
አትሙሉ 170 የተሻለ እስተሚመጣ 10 በቂ ነው
@@አልይኮቻALY-kombolcha ትክክል
አረ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው ከትላንት ወዲያ የ89 ሪያል ሞልቼ ሸበካ ብቻ ነው የሚሰራው ኢትዮጵያ አያስደውለኝም ማዳሜም በወቅቱ ሳልነግራት ስልኬን ወስዳ የ115ሪያል ም ሰዋ ፍሌክስ ዛሬ ሞላችልኝ የመጀመሪያው ሳያልቅ ገና ሶስት ቀኑ ነው ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ አያስደውለኝም መፍትሄ ካለ ንገሩኝ
ብዙ ሰው እቤ አለ እያለ ነው አትሙሉ እያልኩ ነው ያስር ብሩን ተጠቀሙ ብየ ነበር አሰሙ ደህና እስተሚመጣ አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ ጠብቁኝ
ሑሉም አልሰራም ለኔ
ዳኽል ሸበካ ማለት ለሰዋ ብቻ ኻርጅ ሸበካ ማለት ለሁሉም የሳኡዲ ሲሞች ማለት ነው እንዳትከስሩ
አወ ሞከር ነው አሁን ግን እኮ በፊት ኻሪጅ እሚለው ተሳውድ ውጭ ነበር አሁን ሸውዶናል
@@አልይኮቻALY-kombolcha ከሀገር ውጭ ደውላ ነው
ወንድሜ እባክህ ንገረኝ አሁንም ይሰራል?
የስልቱ ይሰራል ያልኩት ሁሉም ይሰራል የሰማንያው ብቻ ቁሞል
ብርለሚቆርጥብንመፍትሄካለህ
800444 ከታች D ብለሽ ላኪው
እሚለቁት ሁሉ ሲጀመር በፍልስፍና ነዉ ይሄ እዉነት ነዉ ብለን ስንሞክር አይሰራ የዉሸት አትልቀቁ በናታችሁ
የቱ ነው ውሸቱ አይሰራም ብየ ሰርቸ ነበር ባለፈው ግን ላአንዳድ ሰው ይሰራል ያልኩትም አለመሙላት የተሻለ ነው የአስሯን የዘጠኛን 35 በቂ ነው አሪፍ እስተሚመጣ
115ብር 500 ደቂቃ የሚለው ለኢቶ ይሰራል መልስለኝ አሁን ልሞላ ነበር
አይሰራም አሁን ቸክ አረግነው እንዳከስሪ
@@አልይኮቻALY-kombolcha የስንቱ ነው የሚሰረው
@@አልይኮቻALY-kombolcha 170ጋር እኮ ፁፍ አንድ ነው። 8000 በዚህ እሪሳላ የመጠው እኮ ነው
@@የማራምልጅስደተኘዋ በፊት ካሪጅ እሚለው ከሳውዲ ውጭ ነበር አሁን ተሰዋ ውጭ ነው እሚለው 170 ውም ለኢትዮቢያ አይሰራም ቆርጨ ላወጣው ነው ሌላው ግን ይሰራል
@@አልይኮቻALY-kombolcha አመሰግናለሁ ልሞለው ነበር
80 ብር 400 ደቂቃ የሚሰጠው ለኢትዮ ይሰራን እዴ የምታቁ ቶሎ መልሱልኝ
ኣወ ይሰራል ውዴ
ሞክረሽዋል@@hiwotmharimhari
ጥሩነውመረጃውተሠራ
ተመጣልሽ ነው
አይሰራም እህት ትላትና ጀምሮ እደከሴሪ
እስኪ *888ብዬ ስፅፍ ሶሪ ነው ሚለኝ እባካችሁ መፍተሂ ካላችሁ😢
8200 ውደ 900 ላኪው በሜሴጅ
ለኔም 120 ወላሂ ሠርቶልኛል
ትክክል ነሽ ግን ለሁሉም አይሰራም
ለኔ ሰጥቶኝ ነበር አሁን ደግሞ አልሰራ አለኝ ምን ሆኖ ነው በናትሽ እስኪ ሞክሪዉና መልሽልኝ
630 አለኝ ግን እምቢ አለኝ
እኔ ተናግሬለሁ ለተወሰነ ብቻ ነው የሰራው አሙሉ ብየ አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ
የዘይን ሸበካ አድስ አፕልኬሽን የተለቀቀ ካለ ንገረኝ ወንድሜ አፕልኬሽኖቼ ሁሉም እምቢ አሉኝ አዷ ብቻናት የምሰራው ይችም ትቆራረጣለች ካለ አማና ወንድሜ 😢😢
እሺ አሪፍ ታገኘሁ እሰራለጉ እስከዛ ሰርቺ አርጊ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ ወንድሜ ካገኘህ ቪድዎስራ ሁል ጊዜነው የምከታተልህ በርታ 🥰
የ80 ብሩን ሞልታችሁ የሰራላችሁ ንገሩኝ
ንገሯት ግን ብዙ ሰው ይሰራል ነው እሚለው ተመጣልሽ ግን አትሙይ ባስር ብሯ ተጠቀሚ ወይም 35
በቀኑ ዘሩ ነው በአለህ። እናት ነፈቀችኝ። በፈት መቶም 100 ዜጠነም ነበር
120የሞክራችሁነገሩኝ😢😢🙏
ይሰራል እኔ ይሄው. ሁለትግዜአሰርኩFlexየሚለው
@@መኪየሀርቡዋ እሺ❤❤❤❤
አድስ የመጣውን ሙሊ በ100 300ደቂቃና 52ጅቢ ኔት ለሁሉም ሽሪሀ ይሰራል ሰዋ
@@MuhammadMuhammad-kz2gf እሺ🙏❤❤
አረ፡መቶቡር፡ሞልቼ፡በሰምት፡ነው፡ሚልቅቡኝ
ኧረ ወድም እኔ ዛሬ ሠዋ ፍሌክስ ሞልቸ አልሰራልኝም ለኢቶጵያ ምን ሁኖነዉ
በፊትም ጀምሮ ለብዙ ሰው አልሰራም ለተወሰኑ ሰወች ነው የሰራው አትሙሉ ከሳራ ነው ብያለሁ ሌላ እደስ የመጣ አለ እሰራለሁ
ሁሉም አይሰራም ዛሬ ተነስቶል እኔ ሞወልቸ ነበር
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤
እናመሰግናለን ወንድም
🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤
እናመሰግናለን ወንድሜችን❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም እና መስግናለን በርታ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አልይ እናመሰግናለን አልይ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደና መጣህ አልይ በጣም አሪፍ መረጃ 👍🥰🥰
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴና መጣህ ወንድም
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያስተላለፍክልን
በጣም ተቸግረን ነበር እስኪ እሞክረው አለሁ በዚሁ ቀጥልበት ወንድሜ
አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላሜሰላምሰላምሸይብሸይብዛ የኔመልካምወድማል ሰላምይብዛል አግራችንሰላም ማሻላህ ማሻላሄ
ሰላም ሰላም 🎉🎉አንካን ደና መጣህ 🎉🎉🎉Thank you🙏🙏🙏🙏🙏like🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ እና ጥሩ ነው ጀዛክላህ ኻይር 🎉
ቴሌግራምህአይሰራ እናመሰግናለንወድሜ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላአሪፍ መረጃ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጥሩ መረጃነዉ በርታ
ሰላም እካንደና. መጣህ ቅድም. እናመሰግናለን 🎉🎉
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መርባ እናመሰግናለን አሉያችን
አዲስ የአድሰንስ ህግ መጥታዋል ድራልን❤❤
ዊአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
❤❤❤❤🎉🎉
እንካን ሰላምመጣህ ወዲሜ እናመሰግናለን በጣም ተቸግረን ነበር እዲሌን ሞክራለሁ
ተዘግቷል የ80 እሪያሉ እና የ120ዉ እንዳትከስሩ ትናት ጀምሮ ኢትዮ አይደዉልም እሌላ ሀገር ይደወዉላል ምሳሌ የመን ዱባይ ወዘተ
የኔም አይሰራም😢😢
ጎበዞች ሌላው እንዳይከስር መገራችሁ አሪፍ ነው እኔም አትሙሉ እያልኩ ነበር አይሰሙም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሃወበረክትሁሹክረን
አሰላሙ አለይ ከም ወራህመ ቱላሂ '' ወበረካትሁ 👍🙏
እናመሠግናለን ወድማችን ክበርልን ቅን ሠው ነክ እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልክ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህለን እንኳን ደና መጣህ🎉🎉
ሰዋ መጃን ንገሩኝ ለሀገር
ሠላምሠላም
ለመጃንብቻነውወይስለወርዳታይሰጣል?
አይሠራም🎉🎉
ሁሉም ሰረቶ ነበረ ግን ተዘጋ እዳትመጂኑ እዳታለቃቅሱ እዴኛ ውጦ ዝም አለ አላህ ይይለት
ያስሩ እና የስልሳ አምስቱን ተጠቀሙ አድስ የመ አለ እሰራለሁ
Enem 80 molche tnshi new yawarag dagm smokr yelewm
@@mmohammed9998 እኔም ቲንሽ ነው እናቴን ያወራሁት ከዛ አባቴ ላይ ስሞክር ወፍ የለም በጣም ነው የተናደድኩት😢
@@Halima-sy4dt እኔም ወላሂ ከ900//835ደቂቃ ይዞ ሄድ ወላሂ በጣም ነዉ የተናደድኩት አላህ ይይላቸዉ
እረ ሥራልን
ጀዛከላህ ኸይር እስኪ ነገ እሞክረዋለሁ
እንዴት ነው በውስጥ ምነገኝህ ፈልጌህ ነበር ወንድማ
19 ሀገር እሚለው ኢትዬንጨምሮ ለ22ሀገር ሆኖ በአድስ መጥቶል በብዙ አማራጭ ተጠቀሙ
ሞቶ ነበር ግን አይመጅንም
@@የማራምልጅስደተኘዋ የ80 ይሰራል ወላ ንገሩኝ
@@የማራምልጅስደተኘዋ ከሴሙ ሊሆን ይችላል እንጅ ይመጅናል ሁሉም
@@MuhammadMuhammad-kz2gf ከሲሙ ስትይ ማለት መቶልኛል ግን አይመጅንም
@@የማራምልጅስደተኘዋ ሴሙ ብዙ እማትሞይበት ከሆነ ማንኛውንም መጃን አይመጅን ማለት አይሄድም ስትልኪ
በአላህ መልስልኝ ፌስቡክ ሞኒታይዝ አደራርግ እንደት ነው ንገረኝ 😢
ልጠይቅህ እስኪ ወንድም ሰርተህም ከሆነ ሊኩን እዚህ ስጠኝ ካርድ መጃር ከሞላሁ በኋላ መጃኑ ሲያልቅ ጥርግ አርጎ ብሩን ይወስድብኛል እና መፍተሄ ካለ እባክህ🙏
አሰላምአለይኩም አሊ የቲክቶክ ሰብስክራይብ እንዴት ፕሮፋይል ስር እንደሚቀመጥ ስራልኝ እጠብቃለው እንዲሁ የቲክቶክ እቃ ሲጠለብ አሳየኝ እኔ አንተ ስታስራዳ ይገባኛል
እሺ በቴ እነግርሻለሁ አናግሪኝ
@አልይኮቻALY-kombolcha እሺ
ባለፈዉ ወር ሰርቶልኝ ነበር ድጋሜ ስሞላዉእቢለ
አሁለይ አይሰራም ትናት ጀምሮ ተነስቶል
እኔምሜልቸዉእንቢለኝ
እኔም
@@LaylaNasry ደምሪኝ ለይሉ በቅንነት
አይሰራም ሌላካል ለ ስራልን
ኧር ዛሬ አይሰራም
ዛሬም ከሰርኩ እኔ ያዳች ይዞኛል
ኡፍ 120 አትሙሉ
😢😢😢
እኔም ከሰርኩ😢
@@user-sz4jh3zc1u እኔም ወላሂ በጣም ተናዲጃለሁ😥😥😥
እኔም አቀለጠኝ
ነይ እቤቴ በቅንነት
እኔ እያልኩ ነው ለሁሉም አይሰራም ሌላ አድስሽየመጣ አለ ጠብቁኝ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ ወንድም እንጠብቃለን
አረንገሩኝ አሑንም ይሰራል ወይስ አይሰራም
ሰላም ኮቼየ
አድስ አልተለቀቀም ግን ይሄ ሁሉ አይሰራም እያሉ። ነወ
8200 ወደ ዘጠኝ መቶ ላኪው ይህ ሁሉ ይሰራል
@@አልይኮቻALY-kombolchaእረባሥርብርእዴትነው የሚመጀነው
እኔ ሞልቸው 10ቀን ሲቀረው ደይቃው እያለ አይሰራምንአስቶት ነው መሰል አዳሙሉ
መልስ
የ35እና 9ብቻነዉየሚሰራዉ ሌላዉአይሰራም ዉዶቸ❤❤❤
ውዴ በአላህ 35 ወይም 9 እደት ነው እሚሞላው😢😢😢
@@ስአድወለየዎ ወየዉዷ ሰዋ ሸሪሀነዉ የኔ ለ 900 የ9ብር. 20 ደይቃ 8208 የ35ብር 80ደይቃ 8258 እደዚህነዉየምጠቀመዉ ዉዴ
እባክህን መልስልኝ እኔ ወደኢትዮጵያ ሰደውል ኮቢውተር እያነሳብኝ ተቸገርኩ ካርዱንም ይበላዋ እምታውቅ ከሆነ መልስልኝ
ያጋጥማል ግን የሱ ጥሪ ይለያል ቶሎ መዝጋት ነው
ተቆረጠደ አልሠራም አለኚ ዛሪ ኦረ ኡኡኡኢኢኢ 566ደቂቃ ሊከሥር ነዉ ኦረ ፍትህ ለኔ የሆነ ነገር በሉኚ
እኔም እቢይ ብሎኛል😭
የስንቱ 120 እኮ አትሙሉ እያልኩ ነው አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ
@@አልይኮቻALY-kombolchaእስኪ ስራልን ወንድሜ እኔም ከሰረኩ2ቀኔ ከሞላሁ 😢😢😢
የኔም እቢ ብሎኛል ደይቃው እያለ
እኔም ትላንት 120ሰርቼ ፅጥ አለ አንድም ደቂቃ ሳላወራ ወይኔ ኬሳራዬ😢
አይሰራምምምምም
የመቸ ነው በአላህ
ከለህ ይሰራል ግን ቸክ አርጉ
ኧረ ወድም እዳታልፈኝ አደራ እኔ ሞልቸ ነበር ሁለት ቀን ሰርቶልኛል ከዛ ቡለሃ ሂሳብ የለሽም ይለኛል ለምድነዉ ?
የስንቱን ሞልተሽ ?የመቶው ሀያው ለሁሉም አይሰራም አትሙሉ ብያለሁ አድስ ይርመጣ አለ እሰራለሁ ጠብቁኝ
@@አልይኮቻALY-kombolcha ሰርቶልኝ ነበር አሁን እቢ አለኝ 120
አወ አሁን ተቀርጡዋል አንዴ ይሰራል
@@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ የስንቱን ነው የሞላሽው 120 የ80 የ65 ተቋርጧል
@hutadawed2 አወ አሁን እሚሰራው የ35 የ 10 የ9 ነው
እኔ ሞልቸ 8ቀን ትንሽ ትንሽ አወራሁ ኢትዮ ተዘ እቢ አለ አልቆ አደለም ሸበካ ግን እየተጠቀመሁነው
170 ሞልቸነበር 7ደቂቃ ነበርችው ዛሬ ስሞክር እቢአለኝ
ዘጉት 120 የ80 የ100 አድስ ተለቆል እሰራለሁ ጠብቁኝ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሺእጠብቃለን
120ሰርቶልኝ ነበረ ከሁለት ቀን ቡኋላ እቢይ አለኝ😢😢
ምንም ያልሰራ አሉ እኔ ተናግሬለሁ ሌላ አድስ የመጣ አለ ጠብቁኝ
እኔ ምልቸው ሳልጠቀምበት ዘጉት
መቸ ይመጣል ይሆን??@@አልይኮቻALY-kombolcha
አዲስ አተለቀቀምወይ
ተለቋል ግን ገና አልሰራም ቲሰራ እምሰራ ነው እሚሆነው
የ120ይሰራልእኔምእየተጠቀምኩነው❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ ግን ለሁሉም አይሰራም ለተወሰኑ ነው የሰራው
የኔም ሰርቶልኝ ነበረ ከሁለት ቀን ቡኋላ እቢይ አለኝ😢😢
@@ለምለምyouTube-m8p የኔምእቢአለ ከሰርኩኝ
ዛሬ ጀምሮተዘጋእንዳሞሉ
አሰለሙ አለይኩም ዉረመቱለህይ ዉበረከቱ አሊይ ቁጥሪህን ፈሊጌ ነበሪ ተበበረኝ ቸነሌ ችግሪ ገጥሞት ነበሪ ተበበረኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ከብሮፋይሌ ከታች አለልሽ
170 በትክክል ይሰረል ወይ
አሁን አቁሞል 120 የ80 አሁን ያለው የ35 የ10 የ9 የ6 ብቻ ነው ያለው አድስ የመጣ አለ ግን ግና አልሰራም ቲሰራ እሰራለሁ ከበፊቱ ሁሉ የተሻለ ነው
እር ወንድሜ እሰቲ የኳተር ካወክ ንገርኝ እህ
እሞክራለሁ
120 እማ አልሞላም ሆ ምን. እዳ አለብኝና እህቶች ወጭን ገቢን በአግባቡ አድርጉ
እሱ ይሻል ነበር ጭራሽ እስከሱ አልሰራ አለ አሁን170 ነው 500 ደቂቃ😂
ክክክክ ሳህ
@@Rነብሯ በአስር ሪያል በሳምንት አንድ ቀን ቤተሰቤን እጠይቃለሁ እንጅ መቼም አልሞላም ይህን ያህል
አትሙሉ 170 የተሻለ እስተሚመጣ 10 በቂ ነው
@@አልይኮቻALY-kombolcha ትክክል
አረ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው ከትላንት ወዲያ የ89 ሪያል ሞልቼ ሸበካ ብቻ ነው የሚሰራው ኢትዮጵያ አያስደውለኝም ማዳሜም በወቅቱ ሳልነግራት ስልኬን ወስዳ የ115ሪያል ም ሰዋ ፍሌክስ ዛሬ ሞላችልኝ የመጀመሪያው ሳያልቅ ገና ሶስት ቀኑ ነው ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ አያስደውለኝም መፍትሄ ካለ ንገሩኝ
ብዙ ሰው እቤ አለ እያለ ነው አትሙሉ እያልኩ ነው ያስር ብሩን ተጠቀሙ ብየ ነበር አሰሙ ደህና እስተሚመጣ አድስ የመጣ አለ እሰራለሁ ጠብቁኝ
ሑሉም አልሰራም ለኔ
ዳኽል ሸበካ ማለት ለሰዋ ብቻ
ኻርጅ ሸበካ ማለት ለሁሉም የሳኡዲ ሲሞች ማለት ነው እንዳትከስሩ