ጂ ኢሜል መክፈት እና መቀየር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 262

  • @topefa271
    @topefa271  ปีที่แล้ว +1

    🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮 ሰላም ጓደኞቼ በዚህ ቪዲዮዬዬ በጣም ብዙ እይታን እና መውደድን ከእናንተ አግኝቻለሁ. ለዚህም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን. ጓደኞቼ. አብዛኞቻቹ. አይታቹ ብቻ ነው የምታልፉት ወደ 43 ሺህ ሰው ያየው ቢሆንም ነገር ግን. ከእነዚህ ውስጥ 3 ሺህ ሰው እንኳን ሰብስክራይብ አላደረገኝም. በዚህ ደግሞ በጣም አዝኛለሁ. ለእናንተ ቀላል ቢሆንም. ሰብስክራይቡ ለኔ ግን እጅግ ይጠቅመኝ ነበር. በጣም ብዙ የሚጠቅማቹን ለማሳወቅ ፍላጎት ቢኖረኝም. ነገር ግን ሰብስክራይብ ስላማታደርጉ ቪዲዮ ከመልቀቅ ተቆጥቤያለሁ. እስቲ ደግማቹም ካያቹት ወይም ከዚህ በሁዋላ የምታዩት ሁሉ ሰብስክራይብ ላይክ እና ኮሜንት እያደረጋቹ. ሸልሙኝ ለኔ ሽልማቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮

    • @Halimaalewi
      @Halimaalewi 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳታልፈኝ ሥም መቀየር ብቻ አይቻልም

    • @topefa271
      @topefa271  หลายเดือนก่อน

      ትችላለህ /ለ​@@Halimaalewi

  • @ሳምሪ-ተ1ኸ
    @ሳምሪ-ተ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ አመሠግናለው ወድማለም በርታልን

  • @kokobeteshome3822
    @kokobeteshome3822 4 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ አቢዬ እናመሰግናለን በርታ በጣም የሚገባና ደስስስ የሚል አስረዳድ ነው !!!

  • @saratube9632
    @saratube9632 2 ปีที่แล้ว +1

    ወ ዉ አሪፈ ነው በዚኩ ቀጥልበት

  • @beauty__nature26
    @beauty__nature26 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው

  • @ekarama370
    @ekarama370 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔርን እስከዛሬ ባወኩ❤❤❤❤

    • @topefa271
      @topefa271  ปีที่แล้ว +1

      instagram.com/ephremabity21 በዚህ ኢኒስታግራም እኔን ማግኘት ትችላላቹ
      REPLY

  • @ተስፋፍቅር
    @ተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ እቢ ብሎኝ በአንተ ነው የስራልን ተባርክ

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ወላሂ ቃላት አጣዉልህ በጣም የምፈልገዉ ነገር ነበር እኔ ኤሜሌን አሰርሆቼ ይጠቀሙት ነበር አሁን ባንተ አይቼ ቀየርኩት ግን ይቱቤ ምንም እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለዉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ቤተሰብ ሆኘለዉ

  • @hanademeke-cb4dz
    @hanademeke-cb4dz 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል ኢሜሌን በራሴ መቀየር ከቻልኩ ከጠለብ ጠፍቼ በኢሜል ይይዙኛል ብየ ጨቆኝ ነበር

  • @kedialhabeshya6129
    @kedialhabeshya6129 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ ሀርፍ ነው

  • @rrydhff7784
    @rrydhff7784 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወደም በርታ

  • @alemneshesesay9235
    @alemneshesesay9235 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድሜ በርታልኝ

  • @sndyedesye3269
    @sndyedesye3269 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅህ ይባረክ የነበረኝ ኢሜል ሁለት ነበር ለማጥፋት ግን አልችልምነበር ገላገልከኝ አመሰግን አለሁ 👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇸🇦

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናልለሁ. አናንተም ላይክ, ሼር ሰብስክራይብ, አድርጉኝ

  • @አሚናወሎየዋyoutube
    @አሚናወሎየዋyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ከልቤ አመሰግናለሁ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @mehubaaessfa
    @mehubaaessfa 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አለይኩም እደት ነህ በጣም ምርጥ እና አስተማሪይ ቁምንነገር አዘል ነው በርታልኝ አትጥፋ ብቅዱስ በልል ከቤቴ ሳከብርህ

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አልጠፋም

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ

  • @imissformama3939
    @imissformama3939 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ምንም ኣልልም ኣምላኽ ይባርካ ሓወይ🙏

  • @BanchiamlakiGetachew
    @BanchiamlakiGetachew 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናሁ

  • @fanotub
    @fanotub ปีที่แล้ว +1

    ዋው አንደኛ

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቀለል ባለ ሁኔታነው ያሳየኸን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @sabinaathiobya2228
    @sabinaathiobya2228 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @tuberobsan6546
    @tuberobsan6546 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek wendime

  • @ይችነችሀገሬ
    @ይችነችሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ክበርልኝ😊🤗

  • @WorkeWuha-vf3do
    @WorkeWuha-vf3do ปีที่แล้ว

    አሪፍትምህርትነዉ

  • @kalelema-q9f
    @kalelema-q9f 3 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን ❤"

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የእውነት አርዳድክ ደስ ይላል 💚💚

    • @አድስሚድያ-ጸ4ጨ
      @አድስሚድያ-ጸ4ጨ 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      እባኮ "ሰብስክራይብ" ካላደረጉን እንዲያደርጉን በትህትና እጠይቅለሁ ለማገዝም ፍቃደኛ ከሆኑ ሊንኩን ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ!!!

  • @መታገስዋጋአለው-ዀ1ዐ
    @መታገስዋጋአለው-ዀ1ዐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ክፉ አይካህ ያሠብከው ይሳካልህ አድስ ስልክ ገዝቸ ስልክቤት አስከፍታለሁ ብየ ሳምት ተቀመጠ አሰሪወቸን ኢሜሉን ላለማሳወቅ ብየ። ዩቲብ ላይ ለምን አላይም ብየ ሰርች አደረኩና ያለን እምትነካውን እየነካሁ ከፈተልኝ ደስ ብሎኛልልልልልልልል ዩቱብ አከፋፈት አሳየን

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ !!! ችግር የለም ዩቲዩብ አከፋፈት እንዴት እንደሆነ አሳያቹሀለው ።..

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      ካላስቸገርኩሽ ደግሞ ሁለት ወይም ሶስት ዩቲዩብ ቪዲዮዎቼን ኢሞ ፍሬንድስ ኦፍ ፍሬድስ ላይ ሼር አድርጉልኝ

  • @mesitigray8554
    @mesitigray8554 2 ปีที่แล้ว +1

    enamesegnalen wendmachn 😍😍😍

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @rnegnhilmennafaki8979
    @rnegnhilmennafaki8979 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      ለ አስተያየቶት ከልብ እናመሰግናለን!
      እባክዎትን ከተደሰቱበት.
      "ሰብስክራይብ" በማድረግ. ቤተሰብ ይሁኑን ኢሞ ፍሬንድ ላይም ሼር አድርገው ለሌላው ያጋሩልን እኛንም ያበርቱን!!🙏🙏🙏💜💜💜

  • @furutunageberegesus5407
    @furutunageberegesus5407 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @aziza-o4n
    @aziza-o4n 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ጀግና

  • @zedishayewelolij4944
    @zedishayewelolij4944 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ወድም እሪፍነው እናመሠግናለን የቴሌግራም እድራሻህን ሥጠኝ እሥኪ ጥያቄ ነበረኝ

  • @AbezashAlemu
    @AbezashAlemu 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እዝ ቤት ዎንድሜ ሰላም ይብዛ ባለህ ቤት በናት አይተህ መልስልኝ ሞን ከተሆነ በኃላ ኢሜል መቀየር ይቻላል ወይ

  • @nafikotfikade1641
    @nafikotfikade1641 ปีที่แล้ว +1

    Keberlgi wendmya amsgenalew tkimeugial

  • @ደብሬየወግድዋ5
    @ደብሬየወግድዋ5 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @HayelomKahsay-ej6qp
    @HayelomKahsay-ej6qp ปีที่แล้ว +2

    bro የኔ ደሞ endeza bye sgeba confirom pasward asgeba yilegnal alakewum ebakh mela belegn

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว

    ሹክረን

  • @Tube-ru2zf
    @Tube-ru2zf 3 ปีที่แล้ว +1

    በሪታ

  • @lamikosco5117
    @lamikosco5117 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow thanks bro kiy

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ በጣም ስፈልግ ነበር

  • @tarikmezgebu-id9vb
    @tarikmezgebu-id9vb ปีที่แล้ว +1

    ማሪያም ን እጠር ባለ በሚገባ መልኩ ነው ያሳየህን ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 ปีที่แล้ว

    በሚቀጥለዉ ደሞ ሜሴጀር ላይ ባንድ ግዜ ሙሉ በሙሉ Show us how to delete messages 🙏❤

  • @faida4911
    @faida4911 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ግን መጀመሪያ የከፈትኩት እንዴት ነው ማጥፋት የምችለው በተረፈ ባልከው መሰረት አዲስ አካውንት ከፍቻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @zenebeshimelis7274
    @zenebeshimelis7274 3 ปีที่แล้ว +1

    Gmail kafchee ba stepuu masarat Google yamilawn sicaan; wada setting app yiwasdanyaal lamindnaw? Arif naw qaxxil !!

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      ሁለተኛው ቪድዮ ተለቋል እዛ ላይ በደንብ አይተህ አስተካክል

  • @NaniiBeletaa
    @NaniiBeletaa ปีที่แล้ว +1

    Ok Thanks 👍👍👍

  • @ራሚ2-ፐ5ኀ
    @ራሚ2-ፐ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወድሜ። የኔ ቻናሌ ደልቼዉ ለመመለስ ደሞ ሲም ካርድመኖር አለበት የኔዉ ግን ተቃጥሎዋል መላካለክ

  • @TigistFentaw-s9u
    @TigistFentaw-s9u 17 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @serkSisay-wy2vz
    @serkSisay-wy2vz ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegnalu

  • @ወለተሠበት-ዘ5የ
    @ወለተሠበት-ዘ5የ 10 หลายเดือนก่อน

    አልማ ድንቅ አይቻልም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በረታ

  • @mardakelemework271
    @mardakelemework271 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @BemniBemni-o2o
    @BemniBemni-o2o หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ 🥰💪

  • @lulaabrahem8125
    @lulaabrahem8125 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you a lot

  • @ኡሙአብደላ-ጘ7ቀ
    @ኡሙአብደላ-ጘ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመረግናለን

  • @Eyerus-o7h
    @Eyerus-o7h 4 หลายเดือนก่อน

    Esu yasqemexelngn alfelekum berase new stfe masgebat yemfelgew enbi aleng

  • @betankefale5397
    @betankefale5397 3 ปีที่แล้ว +1

    That is good

  • @ETHIO25
    @ETHIO25 3 ปีที่แล้ว +1

    Baxam days yeemil timihirt nw barta wandimachin arif nw

  • @EyerusBerhan192
    @EyerusBerhan192 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ኢሜል ሰው ስላየው ሌላ መቀየር ይቻላል ደግሞ የትኛው ነው ችግር የሚያመጣው ሰው ሲያየው ኢሜል ነው ወይስ ፓስወርድ ለቤትህ ኣዲስ ነኝ ዛሬ ነው ሳብስክራይብ ያደረግኩህ መልስልኝ 🙏🙏

  • @diyaalemu5544
    @diyaalemu5544 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegnalew

  • @hayatyasinyasin5181
    @hayatyasinyasin5181 2 ปีที่แล้ว +1

    Tanxs

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @faiza4144
    @faiza4144 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ

  • @tadiosmedia2467
    @tadiosmedia2467 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @FromsaTeshome
    @FromsaTeshome ปีที่แล้ว

    good

  • @vfj9167
    @vfj9167 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @እሙአቡበክር-ፀ3መ
    @እሙአቡበክር-ፀ3መ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ላንተ ይሁን ወድሜ እስኪ ዋና ቻናላችንን ወደ ሌላ ስልክ ለማዘዋወር መላ ካለህ ንገረኝ

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว +1

      instagram.com/ephremabity21

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว

      በዚህ ኢንስታግራም አውሪኝ

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว +1

      ፎሎው አድጊና

  • @WoldegebrielMossie-x4o
    @WoldegebrielMossie-x4o ปีที่แล้ว

    Thank you so much bro

  • @MesertDilie
    @MesertDilie 3 หลายเดือนก่อน

    ክበረልኝ

  • @fekadugezahegn3117
    @fekadugezahegn3117 9 หลายเดือนก่อน

    በኢሜሌ ላይ የተቀመጡ ፎቶዎች ወደ አዲሲ ኢሜል ላይ ላገኛቸው ችላለው?

  • @madenamohamad7799
    @madenamohamad7799 5 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ መልስልኝ እኔአሁን ብቀይረው ቲክቶኬ ይጠፋልእደ አድስ ብቀይር ኢሜሌን

  • @ሀገሬቻናል-ደ3ዸ
    @ሀገሬቻናል-ደ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድም ትክክል ነህ የtou tube ኢሜል እንዴት እንደሚቀየራ ነው እንደሰራልን መፈለግ ወንድም ምትችል ከሁን መልስህ እጠብቃለሁ ሊላ ቻናል ስላላኝ መቀየር ፈልጊ ነው እባካህ 🙏

  • @etopetopetopetop123
    @etopetopetopetop123 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ነህ ወንድም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ግን የጠፋውን የኢሚል ባሶርድ ማውቅያ ፈልጊ ነበር ማገኛውን የሚያውቅ ካለ ነገርኝ ሰው ውለታውን እከፍላለሁ እርግጠኛ ሁኑ ለተናገሩት 200 ሰብስክራይብ አድርግለት አለሁ በታማኝነት 👆👆👆👆

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว +1

      👇በዚህ አውሪኝ በውስጥ👇
      t.me/Ephrem123

    • @azazazaz9370
      @azazazaz9370 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ብሮ

  • @tiktoktube2562
    @tiktoktube2562 3 ปีที่แล้ว +1

    Ishi wondime damo Apple ID indet inkftalen isun siraliygn please

  • @nejatmohammedeman1792
    @nejatmohammedeman1792 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ይብዛ የቆዩ ፎቶ መመለሻ ካለ ልቀቅልን

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      ጥሩ አስተያየት ነው እሺ !

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግኖለን ወንድም እኔ ሁለቱም ስልኬ አንድ አይነት ኤሜል ነው ግን አሁን አንዱን ለመቀየረ ፈልጌ ነበረ መዚ መንገድ ለመቀየረ ብሞክረ ይቻላል??

  • @ሶፍያዩቱብ
    @ሶፍያዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    من ينتهي من قراءتها يرسلها خفيفه​ .
    1 . ​سبحان الله​.
    2 . ​الحمد لله​.
    3 . ​لا إله إلا الله​.
    4 . ​الله أگبر​.
    5 . ​لا حول ولا قوه إلا ﺑﺎلله​.
    6 . ​أستغفرالله​ العظيم وأتوب إليه.
    7 . ​سبحان الله وبحمده​.
    8 . ​سبحان الله العظيم​.
    9 . ​اللهم نجني من عذابك يوم تبعث عبادك .
    10. اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا.
    *تكسب أﺟر كل من يقرأها*.

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም እኔ በፊት የምጠቀመዉን ኢሜሌን አቀዋለዉ እና አጋጣሚ ሌላ ኢሜል ከፈኩ በአድስ ስልክ እና ያን የማቀዉን ኢሜን እና ባስወርድ እንደት ልቀይረዉ ጎግሌን አሁን አድሰሰ የተከፈተበትን ኢሜል አላቀዉም ባስወርዱን ብቻ ነዉ የማቀዉ

    • @topefa271
      @topefa271  ปีที่แล้ว

      instagram.com/ephremabity21 በዚህ ኢኒስታግራም እኔን ማግኘት ትችላላቹ
      REPLY

  • @nuraman-w6j
    @nuraman-w6j 6 หลายเดือนก่อน

    gelts aydelm hult mengde nbre yalkew

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታ እንዛመድ

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      ተዛምደናል!

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እመልሣለሁ እመልሣለሁ

  • @sadddanuriya
    @sadddanuriya ปีที่แล้ว +1

    ወንድም እስኪ የፌስቡክ ኢሜል እንደትልቀይር ተባበረኝ

  • @Zuzu1230k
    @Zuzu1230k 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ አተ ባሳየኸኝ ቀየርኩት ግን ሲቲግ ስገባ መጀመሪያው ላይ የበፊቱ ኢሜልነው ያለው ጎግል ላይ ቀይሬዋለሁ ምላርገው

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว

      👇በዚህ አውሪኝ በውስጥ👇
      t.me/Ephrem123

  • @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
    @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 9 วันที่ผ่านมา

    በናትህ መልስልኝ ምንም አይነት አብልኬሽን አላወርድ አለኝ

  • @NaniiBeletaa
    @NaniiBeletaa ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @zinetfentabil4225
    @zinetfentabil4225 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን የከፈትከው አካውንት ለዩቱብ ይሆናል ወይስ ሌላ ቢዝነስ አካውነት ያስፈልጋል?

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว

      ማገናኘት ትችያለሽ ማንኛውንም አካውንት ከዩቲዪብ ጋር

  • @Zayed757
    @Zayed757 9 หลายเดือนก่อน

    ok

  • @hayatahimed9636
    @hayatahimed9636 2 ปีที่แล้ว +1

    betam amesginalwwendme

  • @uaeuae7142
    @uaeuae7142 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርኮ የስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @rahmaethiotube5362
    @rahmaethiotube5362 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እባክህ ከቻልክ መልስልኝ በሰዉ የተከፈተ ኢሜል ነበረኝ መቀየር ፈልጌ ከፍቼ ሁሉን ነገር ከጨረስኩች በዋላ ባስዋርድ ይጠይቀኘመል ምን ላድርግ ከቻልክ ተባበረኝ

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว

      👇በዚህ አውሪኝ በውስጥ👇
      t.me/Ephrem123

  • @ባንችየመቅደላዋ-ኀ6ተ
    @ባንችየመቅደላዋ-ኀ6ተ ปีที่แล้ว +1

    ለቤትህ አደስነኘ እኔምተዘጋበኘ እንደት በየልመልስ

    • @topefa271
      @topefa271  ปีที่แล้ว

      instagram.com/ephremabity21 በዚህ ኢኒስታግራም እኔን ማግኘት ትችላላቹ

  • @9tube373
    @9tube373 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነጋር ነባር ኣባው እኔ ምልሕጉግል ካኔውጪ እሜል ኣሥጋባ ይላኝል ካጉግል ውጪ እሜል ምድነው

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      አዎ አንድ ቪዲዮ በሱ ዙሪያ እሰራለው በዚህ ለማስረዳት አመቼ ስላልሆነ በቅርቡ ጠብቁ ሰብስክራይብም አድርጉ!

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v ปีที่แล้ว

    ሰላም እንደትነው ካንዱ ወደሌላ ስልክ ፋይል መላክ እሚቻለው

  • @ሰሙኢትዮጵያው
    @ሰሙኢትዮጵያው 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye mejemeryawn emil lematfat felga gn paswerd yteykegnal mn madreg alebgn bro

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      ለ አስተያየቶት ከልብ እናመሰግናለን!
      እባክዎትን ከተደሰቱበት.
      "ሰብስክራይብ" በማድረግ. ቤተሰብ ይሁኑን ኢሞ ፍሬንድ ላይም ሼር አድርገው ለሌላው ያጋሩልን እኛንም ያበርቱን!!🙏🙏🙏💜💜💜

    • @topefa271
      @topefa271  2 ปีที่แล้ว

      vm.tiktok.com/ZSdJtuvKo/

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe3863 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ በናትህ የላይቭ መግቢወ አፕ አዉረጀ ትክክለኛ ኢሜይል ስሰጠወ አይቀበልም ከዛ የሁነ ኢሚል ስሰጠወ ተቀበለ ነገር ግን የተቀበለኝ ኢሚል በሌላ ቁጥር ነወ የተከፈተ ኮድ ወደኔ አይመጣም ለምድነወ እና ለምን ትክክለኛ ኢሜል የማይቀበል

    • @topefa271
      @topefa271  3 ปีที่แล้ว

      051847783 awrign

  • @JamjamAhmed-s4h
    @JamjamAhmed-s4h 4 หลายเดือนก่อน

    እፍ የኔብቻ ነው የማይሰራልኝ ገና እየገባሁ ጎግል ላይ ስደርስ ወደውስጥ አያስገባኝም ፋተር ነው እሚለኝ ስሞላበት አልቀበለኝ አለ 😢😢😢

  • @mardakelemework271
    @mardakelemework271 ปีที่แล้ว

    👍

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 5 หลายเดือนก่อน

    እና ታዳ የቮሰትናቸው አይጠፉም ስልህ እኔ ሌላ ሰው ነበር የከፈተልኝ ቲክታክም በዛው ኢሜል ነው የከፈትኩት እና ብዙ ፎሎር አለኝ አይጠፍብኝም