አነጋጋሪው የሊቃውንቱ ፍጥጫ | ያድምጡና ይወስኑ..ቡና ይጠጣልወይስ?? የማይታመን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • አነጋጋሪው የሊቃውንቱ ፍጥጫ | ያድምጡና ይወስኑ..ቡና ይጠጣልወይስ?? #ethiopian_orthodox_new

    #orthodox
    የኔታ ገብረመድህን እንየው,መምህር ገብረመድህን እንየው,gebremedhin enyew,አዲስ ስብከት,የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን,የዓለም ብርሀን የትጉሀን መማክርት,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,ethiopian commedy,new ethiopian film,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
    ፍኖተ ፅድቅ,ሰበር,ዲያቆን ዮርዳኖስ,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙር

ความคิดเห็น • 443

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 8 หลายเดือนก่อน +51

    ጎበዝ ወንድም አለም በርታልን በዚ ጨቅላ ወጣትነት እንደዚ አይነይት ትምህርት ይዘህ መምጣትህ ድንቅ ነው

    • @TigistKinde
      @TigistKinde 2 หลายเดือนก่อน +1

      ገበዝ ወንድሜ በረታ የተባረክ ሁን ደስ የሚል እውነት አግኝተናል አድሜ ይስጥህ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 7 หลายเดือนก่อน +11

    በርታልን ወንድማችን እኔም ድርሳነ ጽዮን ላይ ያለውን ራሴ አንብቤ ዘገነነኝ እና ተውኩት እግዚአብሔር ይመስገን ቡና ይጠጣል ብለው የሚያስተምሩትን እየሰማቹ አትወዛገቡ ራሳቹ አንቡቡት እና ፍረዱ ቡናናናና አይጠጣምምምም።

  • @دالجد
    @دالجد 8 หลายเดือนก่อน +19

    ጎበዝ ወጣቶች በ መንፈሳዊ ነገር ብንነቃ 🙏🙏

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 8 หลายเดือนก่อน +21

    ከአባቶቻችን አንበልጥም
    የሚጠቅመንን መውሰድ የኛ ፋንታ ነው
    እንጂ
    አባቶች የእግዚአብሔር አይኖች ናቸው
    እሺ ቤተሰብ

    • @dawitloveboss
      @dawitloveboss 7 หลายเดือนก่อน +1

      መብለጥ አንችል አዎ ግን ምክንያቱን ማዎቅ ሀጢያት ነው ትላለህ/ሽ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน

      የበግ ለምድ የለበሱ እንዳሉ ቤተክርስቲያንን የፈረካከሲ የዘመኑ አባቶች ወይስ እበቶች

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 หลายเดือนก่อน

      Benegerachin lay ene gudegnaye buna atitechi silat. Bechirash alechign ahune bermil kidus geworgis kehadu behala huletum gudgnocha akumewAle enam fetari yimesgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Harek354
      @Harek354 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน +1

      የበግ ለምድ የለበሱ አባቶች መኖራቸውን አትርሳ

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amelewerk-alan
    @amelewerk-alan 8 หลายเดือนก่อน +29

    በተለይ ድረሳነ ፅዮን፣ ዜና ስላሴ መፅሓፍ ኣለ ስለ ቡና እንደማይጠጣ በደንብ ይገልፃል

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน +1

      አባ ገብረ ኪዳን መነኩሴ ሆነው ለምን አያነባቸውም ወይስ ከአየው አይመልሰኝ ነው

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነትነዉ አይጠጣምቡና የዳቢሎስነዉ

    • @AyeneTsegay-tg4mm
      @AyeneTsegay-tg4mm 4 หลายเดือนก่อน

      ድርሳነ ጽዮን ገፅ ስንት ነዉ ያለ? ዜና አበዉስ ገፅ ስንት?

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AyeneTsegay-tg4mm ድርሳነ ፅዮን ገፅ 265 ጀምሮ አለ የድሮ መፀሀፍ ላይ

    • @KalebII-m2s
      @KalebII-m2s 3 หลายเดือนก่อน

      ስለ ሀሺሽስ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ገዳም ፀበል ገብቼ ነበርና.ስለ ቡና አብቡ ብለው ሰጡን ስናነበው አደማይጣ ነው የተረዳነው ባንጠጣ የተሻለ ነው በርታልን ወድማችን እድህ ተረድቶ ማስረዳት ብልህነት ይጠይቃል የበለጠ አምላክ ይፍቀድለህ የማዳም ቅመም.ነኝ ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @destaseyoum4117
      @destaseyoum4117 7 หลายเดือนก่อน

      ቤተክርስቲያን የምትመራው በ አራቱ ጉባኤያት ነው እንጂ በድርሳነ ጽዮን እና በ ዜና ሥላሴ አይደለም።
      የሱ ትርጉም እንደተረዳችሁት አይደለም።

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน

      አባ ገብረኪዳን የትይሆን የመነኮሱት ?????ብና ውግዝ ነው እንደጫት

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 หลายเดือนก่อน +31

    ቡና አይጠጣም ድርሳነ ፅወን አለ አባቶች አስተምረዋል አለ የድሮ መፀሀፍ ላይ አለ ጎበዝ የተዋህዶ ልጆች ገባገባ በሉ እናበረታታቸዉ ወድማችን የተዋህዶ ሚዲያን ከጎናቸዉ እንሁን❤❤❤❤❤❤

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 8 หลายเดือนก่อน

      Gedle abune mebatsions?

    • @temu3632
      @temu3632 8 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው አይጠጣም

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@temu3632 አይጠጣም የዳቤሎስ ነዉ ቡና

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 8 หลายเดือนก่อน

      መጽሀፍ ወቅዱስ ላይ አጠጡ የሚል የለም ​@@hannagetaw1186

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነውዐቡና ውጉዝ ነው ጫት ማለት ነው

  • @meazameaza8379
    @meazameaza8379 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእኛ የአርዳድ ችግር እንጂ አባቶቻችን ልክ ናቸዉ እኛ ከነሱ አንበልጥም በጣም ጥሩ አባቶች ናቸዉ

  • @negasiadane
    @negasiadane 8 หลายเดือนก่อน +29

    ይቅርታ ሮሜ 8.6 ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነው ስለ ነብስ ማሰብ ሂወት ነው ተብልዋል እና ወንድሞቼ አስተውሉ ፍፁም ሰው የለም ፍፁም ኣምላክ እንጂ

  • @user-zb2bz5gy1q
    @user-zb2bz5gy1q 8 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @bebinigist
      @bebinigist  8 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @KamalMrr
    @KamalMrr 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamTefera-kz8vl
    @SelamTefera-kz8vl หลายเดือนก่อน +1

    Kaleheyewet yasemalen sewech senebal yemebengerewun aenesemam

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lm4sq8wo4e
    @user-lm4sq8wo4e 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቡና በወገኔ የምለው ኣይጠጣም ምክንያቱ ሰይጣን ቡና ይጠጣል ይወዳለ ስለዚ የሰራዋት ጌታ እግዚኣብሄር ኣይፈቅድም ሃጥያታችን ይቅር ይበለን ኣሜን❤❤❤❤❤❤

    • @trihasasmelash815
      @trihasasmelash815 7 หลายเดือนก่อน

      የትኛው ወንጌል ነው የሚነግረው ቦታው ምዕራፍና ቁጥር ይንገሩ እባክዋት አመስግናለው

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ፃድቃኔ ቅድስት ድንግል ማርያም የዛሬ 21አመት በሱባኤ እንደማይጠጣ ነግራኛለች፡፡እኔ አልጠጣም ቤተሰቦቼም አይጠጡም
    እሺ ያለ አይጠጣ
    እምቢ ያለ ተዋቸው ነው ያለችኝ፡፡
    ለእናንተም ብትተውት ትጠቀማላችሁ፡፡
    ባተውት ትጎዳላችሁ፡፡

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 4 หลายเดือนก่อน +1

      ተመስገን እኔም አልጠጣም እሜጠጡትን ልቦናቸዉን ታብራልን እዳይጠጡ የፃድቃኔ ማረያም እናቴ❤❤❤❤

  • @tigesttubee
    @tigesttubee 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይዎት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @LuaulTesfay
    @LuaulTesfay 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይወት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @EneYemaryamnegn-is2gb
    @EneYemaryamnegn-is2gb 8 หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ❤❤❤❤ በረከታችሁ አይለየን 👏👏👏 ቡና መጣት አጠቃቀማችን እንጅ ሀጣት አይደለም ምን ከአባ ገ .ኪ❤

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน

      ሆድ አምላኩ ቡና ምድቡ ከጫት ነው አባ ኪዳነ ማሪያም የዋልድባው አባት ,በርሜል ጊዮርጊስ ,አርሴማ ገዳም ከእግዚአብሔር ቀል ተቀብለው አትጠ ጡ ተብላል ።አዠ
      አባ ገብረ ኪዳን የብና ሱስ ስላላቸው ከአፈርኩ አይመልሰኝ አይነት ነው መልሳቸው

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 5 วันที่ผ่านมา

    አባ ገብረኪዳን በጣም ልክ ናቸው

  • @worku3723
    @worku3723 7 หลายเดือนก่อน +12

    ማርያምን ጎበዝ ነክ ቡና የእባብ ምግብ ነው እዳጠጣ ጎበዝ

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 2 วันที่ผ่านมา

    አጠቃቀማችንን እናስተካክል አምልኮት ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን።የሱስ ተገዥም አንሁን ይህን ካላደረግን ቡናን ማቆም መልካም ነው።

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ወንዲምዬ ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዲንቅ ትምህርት😍😍😍♥️♥️♥️

  • @Astaludejene
    @Astaludejene 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልነሰ ወድማችን በርታልን በቤቱ ያፅናህ ስለብና ሁሌም ግራ ያጋባኛል እሱ ላይ ብና አልጠጣም ግን

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 8 หลายเดือนก่อน +3

    የዮሐ ወ 3:16ይመልከቱ።

  • @MagvvvMadd
    @MagvvvMadd 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቃል ሕይወት ያስማልን ❤

  • @KalkidanAdenaw
    @KalkidanAdenaw 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሠማልን አሜን አዉነት ነዉ

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 8 หลายเดือนก่อน +3

    የቡና ጥቅሙ ስለማይታየኝ የአባከዳነ ማሪያም እንደ መይጠጣ በሚለው ወስኛለው በተጨማሪም በመፅሐፍ የተፃፈ መፅሐፍ አንብቤ ላለመጠጣት ወስኛለሁ ይጠጣል የሚሉ አባቶች የሚጠጡናቸው

    • @MedinaGachaw
      @MedinaGachaw 8 หลายเดือนก่อน +2

      ቡና ከልክሎ ጠላ እና ጠጅ ማውታት አይከብድም እንደው በበአል ክርስቲያን ቤት ጠላ እና ቅራሪ ማይደረግበት አንድ ቤት ይገኝ ይሆን?

    • @Hamere-Noh
      @Hamere-Noh 7 หลายเดือนก่อน

      ጠላ ክርስቶስ ራሱ በመጀመርያ ባርከዋል ፡።​@@MedinaGachaw

  • @T9gi-gt7pj
    @T9gi-gt7pj 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @MekdesBelayneh-yk4hb
    @MekdesBelayneh-yk4hb 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አሁን መጠጣት ከጀመርኩ አራት ወር ሆነኝ በፀሎት አስቡኝ እድተው። ወለተ ኪዳን

  • @Jfdaa-su1vg
    @Jfdaa-su1vg 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድምአለም❤❤❤

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mefthe9274
    @mefthe9274 8 หลายเดือนก่อน +98

    ቡና ተክሉን የፈጠረው እግዚአብሔር መሆኑ አይካድም።የተፈጠረበትን አላማ አስቶ የሰው ልጅ ቆልቶ አፍልቶ ለሱስነት እንዲጠቀም ያስተማሩት ግን አጋጋንንት ናቸው። ልክ እንደ ትንባሆ ሀሺሽ የመሳሰሉት።ሱስ ከእግዚአብሔር መንገድ እንዲያወጣ ደግሞ አከራካሪ አይደለም።ስለዚህ ቡና ባይጠጣ መልካም ነው።አከራካሪ ለሆኑ ነገሮች ደግሞ ወደ አለመጠቀሙ መዞር አትራፊ ያደርጋል።እግዚአብሄር የፈጠረው ነገር ሁሉ መልካም ከሆነ ትንባሆ ሃሺሽ መጠቀም እንችላለና።

    • @bebinigist
      @bebinigist  8 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን

    • @yafietamanuiel8195
      @yafietamanuiel8195 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ene bezi neger gra bigabam , andachuchu , fetari tobacco, sigara sle fetere ye gd mewsed eyalachu buna aytetatam , alachu ena yhe tbh reason ayhonm , gn
      》 Be amilkot miteta kehone aw hatiat nw ena bereka mnmin eyalk kehone
      Lela gn mnm asemagn mkniyat yelem eske ahun ene sle mitetaw syhon gn le yale amilcot mitetu sewoch mels btsetu gn arif yimeslegnal.

    • @amarch8112
      @amarch8112 8 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you. That is a great critical way of thinking. Buna 20 gize neber meteta betam suse hunbaghe. Hiwoten betam new yableshawo endahume menfesawai hiwoten. Ahune kibere hulu le Dengel Lij 5 amete hunaghe buna kakumku.

    • @fera7834
      @fera7834 8 หลายเดือนก่อน

      Awo buna amelko nw nw nw manm gn aysemagnm

    • @nfreek5276
      @nfreek5276 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኣው ቡና. አይጠጣም. ፍጹም

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ወድሜ❤❤❤

  • @AbabelAynalem
    @AbabelAynalem 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ሁሉን ነገር እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን።

  • @SirakSidrak
    @SirakSidrak 8 หลายเดือนก่อน +18

    በአባ ኪዳነ ማርያም እስማማለሁ ለእኛ ብለው ነው

    • @bebinigist
      @bebinigist  8 หลายเดือนก่อน +1

      Tkkl

    • @YonasShushay-ih6hm
      @YonasShushay-ih6hm 7 หลายเดือนก่อน

      የ ኣባ ትምህርት ፍትሓዊ እና መንፈሳዊ ይመስለኛል

    • @AbebegemaAbebemesele
      @AbebegemaAbebemesele 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደግሞ በአባ ገብረ ኪዳን እስማማለሁ! ምክንያቱም እንደ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ የጉባኤ(የአብነት)መምህር እንደ መሆናቸው ትክክለኛውን የቤተ ክርስትያን ትምህርት መገኛ ናቸው።

  • @user-kj5cc6xq6i
    @user-kj5cc6xq6i 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ናታኔምትዩብ
    @ናታኔምትዩብ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህውት ያሰማልን

  • @MaznaMo
    @MaznaMo 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የስመዓልና

  • @KasayeTarekegn-ug4sq
    @KasayeTarekegn-ug4sq 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @berehan260
    @berehan260 8 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ አባ ኪዳነማርያምን እቃወማለሁ ልክ አደሉም ምእመናን እራሳችሁን አድኑ መንገድህን አንተ ምራኝ እንበለው እውነት የሚናገሩ አባቶችን ያብዛልን ብና አይጠጣም ።

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 8 หลายเดือนก่อน +1

      ድርሳነ ፂወን
      ዜና ሥላሴ
      መፅሐፈ ቀለሜንጦስ
      ድርሳነ ሰንበት
      እነዚህ እያወገዙት ይጠጣል ማለት
      አይጣልል

    • @haregewoinshita7659
      @haregewoinshita7659 5 หลายเดือนก่อน +1

      ታዲያ አባ ኪዳነ ማርያም እነዚህን መፅሃፍ አያቁትም? ምነው ብዙን እያሳተ መጥፎና ሃጢያት የሚያሰራውን እንዲ ቢወገዝ ጥሩ ነበር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሚከልክለውን ስለመጠጥ ቢያስተምሩ ጥሩ ነበር ቡናውን ሲጠጣ የሚተገበርው ነው ሃጢያ የሚሆንው ለማንኛውም ፈጣሪ ማብስተዋሉን ያድለን ::

  • @bruktawitamdemariam8482
    @bruktawitamdemariam8482 8 หลายเดือนก่อน +4

    የቡና ነገር ሁሌም ግራ ይገባኛል አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ይግለጥልን

    • @dawitmilkias8611
      @dawitmilkias8611 8 หลายเดือนก่อน +1

      አትጨነቂ ስትጠጪ ሰው አትሚ አታምልኪበት በዚህ አይነትማ ሻይም ኃጢያት ሊሆን ነው ውዷ

  • @berhanudeboch9728
    @berhanudeboch9728 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፡አባ ኪዳነማርያምን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @berhanudeboch9728
    @berhanudeboch9728 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-kq9hn7xd7f
    @user-kq9hn7xd7f 7 หลายเดือนก่อน

    ቃሎዋትን ሕይወት ያሰማልን

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @GetachewTsegaye-xc8lq
    @GetachewTsegaye-xc8lq 4 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድሜ egziabiher yibarikih

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 หลายเดือนก่อน

    እር አባ ገብር ኪዳን በእግዚአብሔር

  • @zomayedidu4630
    @zomayedidu4630 7 หลายเดือนก่อน +9

    ብና አይጣጣም የምትሉ ብና ስጎዳ አለያንም የምጎደንን ዘረኝናትን እናቁም❤እንድሁም አልኮን ነገሮችን እንተው እኛ የምጎደን ይሄ ነው።

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน

      ቡና ይጎዳል ከጫት የሚመደብ የነው ውግዝ ነው የኛ አባቶች ከጥንቆላው ስለማይረቁ ይወዱታል ንፁሀን ካህናትን ከይመለከትም

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk 3 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ💙ጎጃመቅዲጎጃሜዋቃልይሆትያሠማልንአሜን ልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yishaktadesse5445
    @yishaktadesse5445 5 หลายเดือนก่อน +1

    Aba gebiremariam true❤❤❤❤❤❤

  • @سليمهشغاله
    @سليمهشغاله หลายเดือนก่อน

    ትክክክል ነው

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ ገብረ ኪዳን እርሶን ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ምንም አያወዛግብም አንተ እራስህ አሁን ያቀረብከው የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ከቡና ጋ ምንም አይገናኝም

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 5 หลายเดือนก่อน

      are,,,lbeluat yefelegut abegumbah,,,kok nat ylutal...

  • @TamratSelomon
    @TamratSelomon 2 หลายเดือนก่อน +1

    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18

  • @fasiga
    @fasiga 8 หลายเดือนก่อน

    ewnet new yega hezb eko tesmkh angthn defth endtnore new yemflgut maryamn mebtwa new gizwa new feta bela tenure thanks bro ሠላም ሠላም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን❤❤

  • @tagestapadra
    @tagestapadra หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችንበርታልን

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 7 หลายเดือนก่อน +2

    ባይጠጣስ ምንይቀራል ?እኔ ለረዥም አመታት ቡና አልጠጣሁም ነገር ግን ምንም አልጎደለብኝሞ።❤❤❤

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እኔም ቡና አልጠጣም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t 8 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ወንድማችን 😢

    • @Beautiful.People
      @Beautiful.People 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SehayeeSehayy
    @SehayeeSehayy 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ትክክክል ነው

  • @netutamene4518
    @netutamene4518 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቡና ፈጣሪ ሲሰቀል አቆጠቆጠ ለሚባለው ፈጣሪ ሁሉንም በሰአቱ ፈጥሮ ጨርሶ ሳለ እንደገና አቆጠቆጠ የሚለው የፈጣሪን ስራ አለማመን ነው አባ ገብረኪዳን ያሉት ትክክል ነው የምናደርገውና የምንጠቀመውን መለየት ነው!!

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 8 หลายเดือนก่อน

    Jesus Christ for give us ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gl7zc4eg5f
    @user-gl7zc4eg5f 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ቡና መጠጣት ሃጥያት አደለም በቡና ምክንያት ግን በዓል መድፈር ስል መውቀጥ ለጉዝጓዝ ቅጠላቅጠልን መቁረጥ በለተሰንበት እንኳ ቤተክርስትያን አርፍደን በቅዳሜ በማርያም ሌሎች ትላልቅ በአላትን ጨምሮ የታጨደን ቀጤማን ገዝተን እንሄዳለን ይገርማችኋል አንዳዶችን አያለሁ ዛሬ ሚካኤል ወገብርኤል ናቸውኮ ይሉና ቡና ላፍላ ብለው ያ በባአል የታጨደን ሳር በሉት ቅጠላቅጠል ጎዝጉዘው ሻማ አብርተው በተለያየ ብልጭልጭታ የቡናውን ረኮበት አጅበው ባዓላትን አከበርን የሚሉ ብዙ አይቻለሁ ከዛ ተሰብስበህ ሀሜት ነው ፈንድሻም መበተን አለ ብቻ ወዘተ እሄ ነው ቡናን ለጣዖትና ለተለያዩ ዛር መናፍስት መጠቀሚያ ስሚደረግ ነው እንጅ ቡና ሃጥያት ቢሆንማ የዋልድባን አባቶች መጠየቅ በቂ ነው
    አጠቃቀማቸው እንደኛ በደኮሬሽን እጣን የቡና ቁርስ ወዘተ አደለም እንጅ እህል የማይበሉት ባህታውያን አሉ መዳህኒአለም ( አባሳሙኤል ) ገዳም ያሉት ቋርፍ ብቻ ምግባቸው ማለት አትክልት ብቻ ነው ምግባቸው እነሱ ቡናን ይጠጣሉ አጠቃቀማቸው ደሞ ቡናው በደንብ እርር ብሎ ይቆላል ከዛ በጉርድ በርሜል በደንብ ሲበስል ይውልና በተለይ አብይ ፆም ላይ ፋጋ የሚባል የቅል መጠጫ ትንሽ ጨው ብቻ ጨምረው ይጠጡታል ጥቅሙን ሲነግሩን ደሞ የመብላት ፍላጎትን ስለሚዘጋ ለዚህ ነው እና አለማወቄን ተረዳ ማለት ክፉ አይመስለኝም ። እና የትንባሆን ቅጠል ከቡና ጋ ማወዳደር ተገቢ አይመስለኝም ስለዚህም የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት በደንብ መከታተል ጠቃሚ ነው አምላካችን ፈጣሪ ኩሉ አለም አይነ ልቦናችንን ካበራልን እና ፈቃዱ ከሆነ ነው ።
    አለበለዚያ ያው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ በየ አደባባዩ ከቤተክርስቲያን ቅጥር ውጭ ብዙ መምህራን መሳይ አሳሳቾች ይበዛሉ ወ ዘ ተ የሚባለው ነገር ደረሰ ማለት ነው ።

  • @TigstBrhan
    @TigstBrhan 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኔም ቡና መጠጣት አቁሜአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidisthailu9945
    @kidisthailu9945 4 หลายเดือนก่อน

    Aba Gebrekidane gobez abat nachewu ene yesachewun timihirit merichalewu

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 8 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድሜ እንደዚህ ነገር ስታቀርብ መጀመሪያ ካንተ በውቀትም የተሻለውን ሰው ጠይቅ መልካም ነው ማቅረብህ ግን ትልቅ ማስተዋልና የሚጠይቅ ነገር ነው ለገንዘብ ብለህ ጠልቀህ ላማታውቀው ነገር አትስራ ከቻልክ አባቴችን ጠይቅ

    • @bebinigist
      @bebinigist  8 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @tigisttsegaye9027
      @tigisttsegaye9027 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አረገ በዚህ እድሜው ይህን በመስራቱ ጎበዝ ልጅነው❤❤❤❤❤❤

    • @Henok.ethio1
      @Henok.ethio1 3 หลายเดือนก่อน

      ይቺ እህቴ ልክ ናት

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 7 หลายเดือนก่อน +1

    የአባ ኪዳነ ማርያምን እቀበላለሁ ምክንያቱም ቡና አፍይዉ ኡንደሚያፈላበት አላማ ሁኔታዎች ይወሰናሉ :: በተለይ ባሁኑ ጊዜ በርካታ ሰዉ ሱስ እንኴን ባይኖርበት እንደዉ ዘና ለማለት ያክል በቤቱም በዉጪም አንድ ሲኒ ቡና አልፎ አልፎ ሁላ የሚጠጣ አለ :: ታዲያ በዚህ ዘመን በገሀድ ሳይቀር የምንሠራዉ ስንትና ስንት ሀጢያት እያለ በቡና ሠበብ መሸፋፈኑ ከበድ ይላል ::

  • @HaymanotGetachew-uu9vk
    @HaymanotGetachew-uu9vk 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አይጠጣም በትክክል እርግጠኛ ለመሆን ሴና ስላሴን ማንበብ በቂ ነው ፈልጋችሁ አንብቡና ምስክርነትን ስጡ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ዛሬ ባህታዊ ህግ እየሆነ መጥቷል በዚህም የተነሣ ቤ/ከ ሙሉ ወይም ስንዱ እመቤት ለሁሉም መልስ ያላት የተማሩ መጽሐፎችን የሚተነትኑ ሊቃውንት አባቶችን ትተን ባህታዊ መከተል ፈጽሞ የድንቁርናችን መገለጫ ነው። ቡና መጠጣት ጽድቅ ነው ያለ የለም እንጀራ መብላት ጽድቅ ነው ያልተባለውን ያህል! በድፍረት በድቅድቅ ድንቁርና የሌለ ሥርዓት መመስረት ግን ትልቅ መናፍቅነት ነው!ስለዚህ ካልተማሩ መጽሐፍ ካልገባቸው ደፋር ጨዋ ባህታውያን መጠበቅ አለብን!ከቤ/ክ ያልሆነ ሁሉ ባእድ አምልኮ ባእድ ስርዓት ነው።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝበርታ

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቡና አይጠጣም ሁሉም ያውቁታል።ነገር ግን ገዳማዊ የሆኑትን ሁሉ አይጠጡም።አለማዊ የሆኑት ደሞ ይቺን አለም ማሸነፍ ስለሚያቅታቸው።ይጠጣል ይላሉ።

    • @BurtikanKahisay
      @BurtikanKahisay 8 หลายเดือนก่อน

      Esh santeta binseras endet enhun

    • @BurtikanKahisay
      @BurtikanKahisay 8 หลายเดือนก่อน

      Esh santeta binseras ene esun new mseraw gen altetam

    • @bebinigist
      @bebinigist  8 หลายเดือนก่อน

      መሸጥም ለሰው መግዛትም ቢሆን ቢሆን ክልክል እንደሆነ ነግረውናል፤ ከተቻለ ሌላ አማራጭ መፈለግ

    • @Tsegish-jb4kb
      @Tsegish-jb4kb 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው‼‼‼

  • @TeruworkTesfu
    @TeruworkTesfu 7 หลายเดือนก่อน

    አባ ገብኪዳን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @selambzenyeh4816
    @selambzenyeh4816 8 หลายเดือนก่อน

    ብዙ መምህራኖቺ አስተምረውበት ያለፉ ነገር እኮ ነው ወገኖቸ

  • @aminuddin8597
    @aminuddin8597 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቡና ኣይጠጣም ኣሉ ኣባታችን አንድ ኣብነዘብረኣሩክ የምባሉ ቁዱሰ ኣባ ነበሩ በፉፁም ቅድሰና እና ትህትና ኣገልጋይ እግዚኣቢሄር ነበሩ ከእለታት ኣንድ ቀን ቃል ኪዳን የፈለከዉ እሰጣሀለዉ ኣለዉ እና ኣብነዘብረኣቡሩክ ዶሞ ከሲኦል ሰዉ ላዉጣዉ ፍቀደልኝ ኣሉት እግዚኣቢሄር ዶሞ ኡሺ ኣለ ቡዙ ሰዎች ኣወጡ ኣን ሰዉ ግን ለመዉጣት ተቸገሩ ከዛ እግዚኣቢሄር ሆን ቢዙ ሰዎች አዉጠቻለዉ የኣንድ ነብሰ ግን መዉጣት ኣልቻልኩም ቡዙ ትጮሀለች ለቡቻዋ ምን ኣይነት ሀጥያት ሰሪቻ ነዉ ሲሉት ኣምላክ እንዲህ ኣለ ኣንደ እንዳንት በፉፁም ቅድሰና የሚያገለግለ ኣባ ሓዊ የሚባል ነበር ብዙ ተማሪዎች ነበሩ ተኩሊ ቡና ነበረች ና ከዚ ኣትጠጡ ሚለዉ ትእዛዝ ኣሰተላሊፈዉ ነበሩ ዓርብ እና ቀዳሜ ተሰዉረዉ የመንበረ መንግሰት ያጡኑ ሰለ ነበሩ ሲሄዱ ሰይጣን እንደ ኣባ ሓዊ መሰሎ መጣ ና ኣምላክ ጡጡ ኣላቹ እና ጠጡ ቡሎ ኣሳሳተዋችል ከዛ ኣባ ሓዊ ለምንን ጠጣቹ ሰላችዉ ኣንተ ነዉ ጠጡ ያልኩ አሉት እኔ ኣይደለሁም እና ንሳ ግብ ሰላችዉ ሁለችዉ ገብ ኣንድ ሰዉ ግን ኣልገባም ከዛ ለዘላልም በነብሰም በሰጋም የተረገችመች ቱሁን ሰላሉ በዚ ምክንያ ነዉ ለፍቁር ልጄ ዶሞ ቃል ኪዳን ሰለ ገባችለዉ ኣትወጣም ኣለ ሰለዚ ኣይፈቀድም ቡና ሺሻ ጫት ሸጋራ

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 6 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም ብለህ አይፈቀድም አትበል ማነው ፈቃጁ መጽሐፍ በግልፅ አትጠጡ አላለም አሁንስ በፈጣሪ ስራ እየገባችሁ ስትፈተፍቱ ሃይማኖቱ
      እንዲጠላ አረጋችችሁት ጌታ አትብሉ ያለው ዕፀ በለስን ነው።ቡና መጀመሪያ የቀመሱት ፊየልና የገዳም
      መነኮሳት ናቸው።ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ባለም ላይ ሰላማዊ መጠጥ
      ቡና ነው።ኢትዮጵያዊ ነው ቡና ቡና ።

  • @ወለተኢየሱስ-የ9ኘ
    @ወለተኢየሱስ-የ9ኘ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድርሳነ ፅዮንን አንብቡ በደንብ ትረዳላችሁ ድርሳነ ፅዮን የቤተክርስቲያን አዋልድ መፃፍ ነው

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 8 หลายเดือนก่อน

      Gedle mebatsionn anchim anbbi

  • @itscmobile8067
    @itscmobile8067 7 หลายเดือนก่อน

    Ba kirsetose eysuse sime hasabchune egzaber yefrsawu🙌🏻🙌🏻egzaber lente mastwle yesxachu🙌🏻salykute🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻ba eysuse sime

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ በርታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    ስለ ቡና ብዙ መጻሕፍት አሉ
    ታላቁም መጽሐፍ በትርጓሜ ይነግረናል።
    እሱም የሰለሞን መጽሐፍ አንድምታ ላይ ማየት ይገባል!!!

    • @bebinigist
      @bebinigist  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amesegnalew

    • @ዮርዳኖስተሰማ
      @ዮርዳኖስተሰማ 8 หลายเดือนก่อน

      ከመጽሐፈ ሶሎሞን አለ ያልከውን ጥቅሱን አስቀምጥልኝ

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 8 หลายเดือนก่อน

      @@ዮርዳኖስተሰማ ትርጓሜያተ ሰለሞን መጽሐፈ ጥበብ አንድምታ 9 በጥሬው አታገኘውም።

  • @ewunet417
    @ewunet417 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የማይወዳደር ነገር ነው ያወዳደርከው የፃድቃኔው አባት የተናገሩት የፃድቃኔን ካልኪዳን ነው የሷን ፀበል የጠጣ ቡና ይከለከላል አባ ገብረኪዳን ጠቅለል አድርገው ነው የተናገሩት ቪው ለማግኘት እያላችሁ የሰውን አእምሮ አትበጥብጡ

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 8 หลายเดือนก่อน +4

    ትውልድ የሚወዛገበው ሰውን እያየን ስለሆነ ነው እንጂ አምከ ኢትዩጵያ እያሰተማረን ነው፨ ግን ሰው የሚለው ሌላ አግዚአብሔር የሚለው ሌላ....

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሁለት አመተ ተተው ይጠጣል ቤሉም አልጠጣም ደህና ተገላገልህ

  • @negasiadane
    @negasiadane 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቡና መጠጣት ለነብስ ነው ወይ ለስጋ መጀመርያ ማወቅ ኣለብን ብና የምንጠጣው ለስጋ ነው ስለ ስጋ ማስብ ሞት ነው ብልዋል ሮሜ 6.8

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 8 หลายเดือนก่อน +2

      እንጀራም የምንበላው ለሥጋ ነው

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንጀራ ኒኮቲን የለውም ቡና ግን ምድቡ ጫት ነው

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 หลายเดือนก่อน

      Susu new buna ewunet lemenager enam enata kalitetach erasan yamat neber enem

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 หลายเดือนก่อน

      9 amet honegn kakomkugn kibir le semata arsama astwagnalech

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@tmcleaning5529ጫትን ማን ነው የፈጠረው

  • @azebyemareyam1220
    @azebyemareyam1220 4 หลายเดือนก่อน

    Eweneteshen new yene enat sideman mareyam tesemash

  • @whsbbabwb39
    @whsbbabwb39 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጎብዝብርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቡና መጠጣት አለመጠጣት የግለሰብ ምርጫ ነዉ። በእግዚአብሔር ቃል አልተከለከለም። ስለተከለከለዉ አስካሪ መጠጥ ለማስተማር ትጋ።

    • @Gojamhagera
      @Gojamhagera 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @heriakostewodros5298
    @heriakostewodros5298 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቡና ተው እሱን ከተውኩኝ ብሀላ ነው አጋንንትን የለቀቀኝ
    አባታች ትክክል ናቸው

  • @temu3632
    @temu3632 8 หลายเดือนก่อน +1

    አዘጋጁ ክበርልኝ ቡና የኢትዩጵያ ጠላት መጥፎ ነገር ነው የቡና ምርት ዛፉ ቢጠፋ ደስ ይለኛል

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 8 หลายเดือนก่อน +7

    ብና አይጠጣም አንዳንድ አባቶች ችግር አለባችው ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ እራሳችው ፈጥረው ሰውን ያስታሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው

    • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
      @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ😢

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ነህ ችግር ያለብህ ስንቱ ችግር ሞልቶ ቡና ላይ ምንአንጠለጠላችሁ ቡና ይጠጣል እንደጉድ የኤኮኖሚ ዋልታ የሚበላ ሲጠፋ ከጠኔ የሚያድን ከክፉ ዘመን ወደ ደግ ዘመን የሚያሻግር የኤኮኖሚ ዋልታ ነፍስ አድን ነው ነው ኣላዋቂዎች ሰላም ስጡን ።

  • @TedyAngo-h3c
    @TedyAngo-h3c 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድሜ

  • @ltlttltl7289
    @ltlttltl7289 7 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @user-em9lm8lq4x
    @user-em9lm8lq4x 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱሳን አበቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የጻፉትን ገድላት የሚያንቁ የምእራፍና የቁጥር ሊቅ አንድ ጸጋ የለላቸው ቡና ይጠጣል ሲሉ ይገርመኛል ስማቸዉን አልጠራውም አንድ የተናገሩት ነገረ አለ ቡና መልካም የእለተ ሰንበት ፍጥረት ነው ብለዋል እሽ የጫትና የትባሆ እጾችስ መቸ ተፈጠሩ ነው አንጠቀማቸው ወንድሜ ሰወወየው ሁሌም ጠበቃ ሁነዉ አያቸዋለሁ

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 3 หลายเดือนก่อน

      እረባካችሁ፣ውሀም አትጠጡ ብላችሁ በውሀ ጥም እንዳትጨርዙን ምን አይነት ጊዜ ነው ።በቀደም ኬንያ ውስጥ ኢየሱስ እየመጣ ነውና አትብሉ ተብሎ ስንት ሰው በጠኔ አልቛል።ከናንተ ምንም አይጠበቅም

  • @ephremwasie
    @ephremwasie 6 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ ጫትን ትንባሆንም የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ግን አንጠቀምም ስለዚህ አለማዊ መድረክ እና ገዳማዊ መድረክ ይለያያል ገዳም እውነት ነው ሠው ያማኛል የለም አለም ወይም ከተማ ግን ለሰው የሚመቸውን ነው ትምህርቱ

  • @HanaTamene-rh9dv
    @HanaTamene-rh9dv 5 หลายเดือนก่อน

    Gizwa new feta❤

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቡና፡ይቆይና፡አሰርቱ፡ቃላት፡እየጠበቅን፡ነው፡ወይ፡አትንጫጩ፡መጀመርያ፡እነዚህን፡እንጠብቅ፡፡