Ethiopia | ተገደን የጃንክ ምግብ( Junk Food) ጥገኛ፣ሶሰኛ አደረጉን :ለበሽታም ተዳረግን | የምግብ አምራቾች ሚስጥር ሲጋለጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @yenetena
    @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +10

    ሰፕሊመንቶቹን ለማዘዝ ሊኩን ይጫኑ ቤቶ እንልካለን : 🎉 www.yenetena123go.com

    • @FacelesswithHirut
      @FacelesswithHirut 2 วันที่ผ่านมา +1

      May God bless you, Dr. When it’s gone be ready kids vitamins?

  • @minyilshewagebre7470
    @minyilshewagebre7470 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርዬ መቼም ምን ይባላል አንተን ለኛ የሰጠንን አምላክ እያመስገንን ለ አ ንተና ለቤተሰብህ ሰላምና ጤና እንመኛለን ቤተሰብህ ጤና ሲሆን ነው ለኛ የምተጋው ተባረኩልኝ ጌታ ብድራታችሁን ይክፈላችሁ እንወዳችኋላን

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 3 วันที่ผ่านมา +24

    ዶክተር ዳኒ እኔ ምነዉ ቀደምብየ ባወኩህ ብየ ተመኘሁ 10አመታት ስሸማቀቅበት የነበረዉ የሰዉነት ክብደት አሁን ባጋጣማ ያንተን ትምህርት ካገኘሁት አሁን 4ወሬ በጣም ቢዶችህን አየኋቸዉ እናም 4ወርዉስጥ 12 ኪሎ ባተየተነሳ ቀንሻለሁ እናም አሁንም እንደቀጠልኩነዉ ቁመኔ 1ሜትር70 ነዉ ግን አሁን 78 ኪሎነኝ ከጀመርኩ ዳይቱን 4ወሬ ነዉ ስጀምረዉ ኪሎየ 90 ነበረኩ እንደት ደስ እንዳለኝ ወላሂ አልሀምዱሊላህ

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 3 วันที่ผ่านมา +1

      እስኪ በምን መልኩ ቀነሽ እኔም ሰው ባያየኝ ደስተኛ ነኝ ከሰው አይደለም ከራሴም ርቃለሁ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 3 วันที่ผ่านมา +1

      ምግብሽን አስተካክይ ስፖርት ስሪ ወክ አድርጊ ለውጡን ታይዋለሽ ​@@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 3 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ቁመቴ 1ሜ ከ85ሴ,ሜ ነኝ የዛሬ አመት 107 ኪሎ ነበርኩኝ አሁን 1አመቴ ምግቤን አስተካክየ ስፖርቴን እየሰራሁ አሁን 64ኪሎ ደርሻለሁ ከቁመቴ አንፃር 60 ኪሎ ሁኜ እዛው መቆየት ነው ግቤ

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +2

      Contact me on Instagram I want to know more about you journey

    • @ሉባባበሽረ
      @ሉባባበሽረ 3 วันที่ผ่านมา

      @@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ የኔዉድ ነይበዉስጥ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 วันที่ผ่านมา +3

    አናመሰግናለን ያገራችን ልጁ በተለያየ መንገድ ጤንነታችንን እንድንጠብቅ የተለያየ ቪዲዬ ስለምትልክልን በርታ ግን ሰላም ስትል እንደ ኢትዬዽያዊ ሀይ ሳይሆ ሰላምታ ችንን እንዴት ናቹህ ብትል ትልልቅ ሰዎችም ሊያዩህ ስለሚችሉ
    ሳላደንቅህ ግን አላልፍም

  • @kalidmohammed1888
    @kalidmohammed1888 3 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ትንታኔ ነው እንዲህ በዚህ ደረጃ ተምሮ መገኘት ደስ ይላል አደራ ወንድማችን እራስህን ጠብቅልን ይህንን ሚያመርቱ ሚስጥራቸውን ስላወጣህባቸው

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +6

      ያደባባይ ሚስጥር ነው እኛ ስላላወቅን ነው የምንታለለው

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 3 วันที่ผ่านมา +8

    re doctor ወንዴት ነው ያንተን ሰኘልመንት አኢትዬዺያ። ምናገኘው ❤

  • @genetwolderufaei6020
    @genetwolderufaei6020 3 วันที่ผ่านมา +4

    እባክ ዶክተር ለልጆቹ
    ለማስረዳት እኛ ስለሚከብደን በእንግሊዘኛ ይን ብትገልጽ ብትገልፅልን
    ልጆቹ እንዲረድ
    አመስግናለሁ

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህ ባለፈም ስርቶ የመብላትን ባህላችንንም እያጠፉብነው!

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🏽💕

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @MarthaBekele-n4t
    @MarthaBekele-n4t 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን drdanile ፀበጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።።

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነው ወንድማችን ❤❤🎉🎉🎉

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Dr🙏
    I just wanted to express my gratitude for all the valuable health information you share on your TH-cam channel. Your dedication to educating us and sharing your time and knowledge has made a positive impact on so many lives. Thank you for helping us live healthier lives. Your work is truly appreciated. Many blessings 🙏

  • @motidhabesa3964
    @motidhabesa3964 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ውስጤ ያለውን ሀሳብ ነው የተናገርከው

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ማርኮታኬ
    @ማርኮታኬ 3 วันที่ผ่านมา +4

    God bless America አሜሪክን ምግብ ሞልቶ የሚደፋበት አገር ነው. ብሎ ነበር አጎቴ ያመጣኝ ወይኔ

  • @enush7338
    @enush7338 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you Dr. We’re lucky to have you in a society… very helpful and informative. May God bless you🙌

  • @nileforethiopia5324
    @nileforethiopia5324 3 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you so much

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር ዳኒ እኔ የምኖረው ዱባይ ወይም አቡዳቢ ነው እነዴት ነው ሰለምነት በምነ በኩል ነወ የማገኝው አመሰግናለው ተባረክልኝ

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነው ያንተን ሰፕሊመንት ማግኘት የምችለው እኔ ያለውት ዱባይ ነው እባክህን መልስህን እጠብቃለሁ ተባረክልኝ ዶክተርዬ

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 3 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you doctor I wish you put this information in English for my teens 😢it’s really hard to explain to them

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +1

      I will try my best

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks and God bless ❤❤❤

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶክተር እባክህን ስለ high TSH በአዋቂዎች እና በህፃናት ላይ ስራልን

  • @helendemeke7522
    @helendemeke7522 3 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Doctor, ሰፕሊመንቶቹን ኢትዮጵያ ማግኘት እንችላለንን??

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา

      @@helendemeke7522 የተጋንበት ነው

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ejge betam betam enamesgenal 🙏🙏🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow dr great info bless you more !!!!

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา

      Thank you! You too!

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር በቀላሉ በሽታ ያጠቃኛል ግን ምንም የምወስደው ቋሚ መድኒት የለም በብዛት ግን የጨጓራ ህመም ጠቂ ነኝ

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 2 วันที่ผ่านมา

    Wow you are our hero no explanation about you doctor thank you for explanation ❤❤

  • @Fiori720
    @Fiori720 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @tesfaldethabte8277
    @tesfaldethabte8277 3 วันที่ผ่านมา +1

    Selam Dr.Daniel sle 'multi collagen peptides' mambrarya bitazegajiln amesegnalew

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 3 วันที่ผ่านมา +1

    Enkwan dehna metah berta ❤ ene betam ameseginalehu ❤ and ken ye tef kek mesrat yichalal bleh tenagreh neber ene hule ye tef kek eyeserahu new ye hager bet tef betam ameseginalehu ❤❤❤

  • @edunitessleman5049
    @edunitessleman5049 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much dr

  • @simpleabeba9817
    @simpleabeba9817 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for the information. Just checking if there is multivitamin for women in your shop store.

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา

      @@simpleabeba9817 yes , there is specially formulated for women , check it on yenetena123go.com

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 3 วันที่ผ่านมา +3

    True

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you D.r Dani❤🎉❤🎉❤🎉

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አልዋሽም Chick-fil-Aሱስ ይዞኛል ግን አልፎ አልፎ ነው የምበላው😅😅

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ዳንኤል ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ የምኖረው ካናዳ ነው እግሬ ስቆም ሰራመድ ሁለቱም እግሬ ከጉልበት ጀምሮ እሰከ ዉሰጥ እግሬን ያመኛል ሰቀመጥ ሰተኛ አያሜኛም ደረጃ ሰወጣ ሰወረደ ያመኛል እንቅልፋም ብዙ አልተኛም ማታ ብዙ ከተኛዉ 4 ሰዓት ነው ይንን መድሐኒት ካናዳ እንዴት ትልከለህ ?

  • @Etsub-o9j
    @Etsub-o9j 3 วันที่ผ่านมา +4

    በምን አንተን ማግኘት ይቻላል

  • @melakubayu7564
    @melakubayu7564 2 วันที่ผ่านมา +1

    how we get your supplement in ethiopia

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዶር ሰፕሊመንቶችህ በዶላርነው ዋጋቸው ሀገርቤት በብር የምናገኝበት እድል ይኖራልን😊

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 3 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተርዬ እኔ ያለሁት ኳታር ነው መድሀኒቶችክን መግዛት እፈልጋለሁ ምክንያቱም ጉልበቴ ደረጃ ስወጣ ስወርርድ ኮሸሸሽ ይላል ግን ህመም የለውም በምን ስልክ ላግኝክ እባክክን

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +1

      @@Marthamoges-yw5ub እዛ በሚመጣ ሰው ነው የሚቻለው

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 3 วันที่ผ่านมา

      @yenetena የሚመጣ ሰው አላገኝም ላስቸግርክ ምን አይነት ገዝቼ ብጠቀም ተትመክረኛለክ ስለቀና መልስክ አመሰግናለሁ

  • @SnitYemane-u2r
    @SnitYemane-u2r 3 วันที่ผ่านมา +1

    D/r ዳንኤል ደህና ነህ መልካም እኒ የምጠይቅህ የረጅም ጊዜ የትንፋሽ እጥረት ሽግር አለብኝ ከሳንባ የተያያዘ በሽታ አለብኝ እና በጣሞ የተለያየ መድሀኒት ነው የምጠቀመው ምንም አይነት ለውጥ ሊሰጠኝ አልቻለም በአንተ የሚተላለፍ ትምህርት አዘል መልእክት ስሰማ እኔም ምን አይነት የሚስማማኝ ምግብ መውሰድ እንዳለብኝ ጥቁር አዝሙድ እርድ ተልባ ሱፍና የተለያዩ ቅመማ ቅመም ሁሉ ፈዋሽ ናቸው እና እኒ ምን ልጠቀም በጣም ስለቸገረኝ ነው መልስ ብተሰጠኝ ደሰ ይለኛል D/r አመሰግናለሁ።

    • @yenetena
      @yenetena  2 วันที่ผ่านมา

      contact me FB messenger

  • @woldebazizew9385
    @woldebazizew9385 2 วันที่ผ่านมา

    ለ 3ዓመት ያህል በርገር እና ፒዛ በጣም እመገብ ነበር :: እንደ እድል ሆኖ ዉፍረት አላጠቃኝም :: በርግጥ የ እግር ጉዞ አበዛለሁ ለዚህ ይሆናል ዉፍረት ያላጠቃኝ

  • @meazasebhatu5947
    @meazasebhatu5947 2 วันที่ผ่านมา

    Sle gallstone yalesergeri endet remove yderegal?

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 3 วันที่ผ่านมา

    thank u doctor God bless u

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา

      So nice of you

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks dr

    • @yenetena
      @yenetena  2 วันที่ผ่านมา

      Welcome 😊

  • @meazasebhatu5947
    @meazasebhatu5947 วันที่ผ่านมา

    How treat gallstone with out surgere

  • @w.h167
    @w.h167 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዶ/ር ሚጣጢስ ለስኳር በሽታኛዎች ይመከራል ወይ??

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +1

      @@w.h167 ጨርሶ አይመከርም

    • @w.h167
      @w.h167 3 วันที่ผ่านมา

      @ Thank you Dr.

  • @Eyubak
    @Eyubak วันที่ผ่านมา

    what does Organic GMO mean ?

  • @lemlemtadesse7870
    @lemlemtadesse7870 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🎉

  • @hikmetseid4064
    @hikmetseid4064 3 วันที่ผ่านมา +1

    Allah yagezeh

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 2 วันที่ผ่านมา +3

    እደኔ ማነዉ ጃንክ አብዝቶ ሚጠላ

  • @natnaelmeharie6419
    @natnaelmeharie6419 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ዶክተር ደም ግፊት መጣብኝ ምን ላድርግ እርዳኝ

    • @haymanotwoldeamanuel7565
      @haymanotwoldeamanuel7565 วันที่ผ่านมา +1

      እስፖርት ስራ 100%ጨው አትብላ በየቀኑ ለ30ደቂቃ እሩጥ (ጂም ስራ)እራሱ ይጠፋል

  • @YonyElo
    @YonyElo 2 วันที่ผ่านมา

    Junk food የሚባለው ነገር ግን በኢትዮጵያ ይሰራል?

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እስቲ እባክህን መልስልኝ እንዴት ነው in person የምትገኘው

    • @yenetena
      @yenetena  2 วันที่ผ่านมา

      by Instagram

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ዳኒ እኔ የምኖረዉ ጀርመን ነው ገበያ ላይ የዋሉትን መድሀኒቶች ማግኝት የምችለዉ

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา

      You can order it from yentena123go.com

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር የቲክቶክ አካውንት ካለህ Link ብታስቀምጥ ሚጠቅም ሰው እንከተል እስቲ !!

    • @yenetena
      @yenetena  3 วันที่ผ่านมา +1

      @@ኢትዮጵያዊን @yenetena

  • @laveleable
    @laveleable 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👌🙏

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 2 วันที่ผ่านมา +1

    32 አመቴ ነዉ የእርጅና ፍርሃት ሊገድለኝ ነዉ😅😅

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ዶክተር መፍትሄ ካለህ ንገረኝ አንገቴ ያለድሜዬ ተሸበሸበ እድሜዬ 33 ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @tianastyle2139
      @tianastyle2139 2 วันที่ผ่านมา

      ሃኪም ጋር ሂጂ በኦንላይን ህክምና የለም

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 วันที่ผ่านมา

      @tianastyle2139 የሚቀባ ቅባት ካለ ይነግረኛል ቅን ሠው ነው

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 3 วันที่ผ่านมา +1

    Hi

  • @tarikukidane2265
    @tarikukidane2265 2 วันที่ผ่านมา +1

    😮❤

  • @MeazaKidane-r5l
    @MeazaKidane-r5l 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow am z first person 😂😂😂😂😂😂

  • @userhanna-x3b
    @userhanna-x3b 2 วันที่ผ่านมา

    ኢኮሜርስ ከሌለንስ

  • @zmina8802
    @zmina8802 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏