አርቲስት ታማኝ በየነ ከባህርዳር ህዝብ ጋር ያደረገው ውይይት ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 440

  • @selamawitadmassu9720
    @selamawitadmassu9720 6 ปีที่แล้ว +36

    ታማኝን የማደንቀው እንደሌሎቹ የፖለቲካ ኮርስ የወሰደ ልጅ ሳይሆን ለኢትዬጵያ ባለው ልዩ ፋቅር ከአንዳንድ የፓለቲካ ምሁሮች ነን ከሚሉ በተሻለ መልስ የሚሰጥ ምርጥ የኢትዬጵያ ጀግና እመቤቴ ትጠብቅህ አቦ

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +2

      SENT NACHEW POLITICAL SCIENCE YETEMARUT ETHIOPIA WESTE?!?!
      BE ZERR TESEBASEBO TELACHA MESBEK EKKO POLITEKEGNA AYASEGNEM, ENNE TPLF, OLF : ye ZERR-TELACHA SEBAKIWOCH NACHEW ENJIYE POLETIKA AWAKIWOCH AYEDELUM ✅

    • @hailugebretsadik912
      @hailugebretsadik912 3 ปีที่แล้ว

      @@lrn2-lrn224 ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተረረተተተተተረተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተረተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተረተረረተተተረረተረተረረረረተረተተተተረተተረረተረተተረተተተተረተረተተተረተተተተተረረተረተተተተተረተረተተተተረተተረረረረረረተረረተተረተተተተረረረተተረረተረተተረረረረረተረረረተረረረተረረረተረረረረረረረረረተረረተረተረረረረተረረረረተተረረረረረረረረረረረረረረረረረረተረረረረተረረረረረረረረረረረተተተረረረረረተረረረረረረረረተተረረረረተረረረተረረረረተተረረረረረተተረተረረረረረረረረረረረረተረተረረረረረረረረረተረረረረረረረረረረረተረረረረረረረረረረረረረረረተተረረረረረተረረተረረረረረረረተረረረረረረረረተረረረተረረረረረረረረረረረረተተተረረረረረረተረረረረረረተተረተረረረተረረተረተረረረረረረረተረተተረረረረረረተተረተተረረረተረረተተተረረረረረረረረረተረረተረረረረረረረረረረረተረተረረረረረረረረረረተተረረረተረረተተረረረረተረረተረረረተተረረተተተረረረረረረተሰረረረረተረረረተረረረረረረረረረረረረረረተረረረረተረረረተረረረተረረተረረረረተረረተሰረረረረረረረረተረረረተተረተተረተረረረረረተተተረረተተረረረረተረተረረተረረተረረረረረረረረረረረተረረተረረረረረረረረረረረረረረረረረተረረረረተተረተረረረተረረተረረረረረረረተረረረረረረተረረረተረረረረረተረረረረተረረረረረረረረረረተረተተረተተረረረተረተረረረረረረተሰተተረረረረተተረረረረተተረተረረረረረረረረረረተተተረረረተረረረረረተረረረረረረረረረረረረረተረረረረረረረረተረረረተተረተተረረረረረረረተረረረተረረረረረተረረረረተረተረረረረረረረተተረረረረረረረረተረረረረተረረረረረረተረረረረረረተረረረረተተረተረረረረረረተረተረረተረረተተረረረተረረረረረረረረረረተረተረረተረረረረረረረረረረረተረረረ

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n 2 หลายเดือนก่อน

      ​😊שק

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@lrn2-lrn2241לף😊

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። የዚህ ሁሉ ማጠንጠኛና የችግራችን ምንጩ የብሄር ፖለቲካ ላይ የተመሰረተው ህገ መንግስቱ ነው። ስለሆነም ጊዜ ያመጣውን ጊዜ እስኪመልሰው በዚህ መልኩ መወያየት ጠቃሚ ነው።
    ታማኝ ጀግናችን ኑርልን።

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 3 ปีที่แล้ว +16

    እስይ ትክክል ነህ ወንድሜ በትክክል ሁሉም መፍረስ አለበት ትክክል አማራ ብቻ አይደራጅ ማለት ትክክልአይድለም

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 3 ปีที่แล้ว +11

    ታማኝ ለወገኑ የኖረ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

    • @אוריאגומס
      @אוריאגומס 2 ปีที่แล้ว

      ምን ጉድ ነው እሂ አማራ የሚባል ህዝብ አገሪቱን መበጥበጥ ነው እሂ ህዝብ መታረም አለበት እቅፋት ነው

  • @zmzmjsi1197
    @zmzmjsi1197 5 ปีที่แล้ว +48

    እኛ ወሎየወች አማራነን አንደራደርም

    • @eskedarandarge447
      @eskedarandarge447 3 ปีที่แล้ว

      Lllloollollllllllllllllllllpllllllllì>

    • @eskedarandarge447
      @eskedarandarge447 3 ปีที่แล้ว

      Lllloollollllllllllllllllllpllllllllì>

    • @olinadhufe4338
      @olinadhufe4338 3 ปีที่แล้ว

      How Isayas Afwerki involve in our (Ethiopian) matter? By which morale he tries to comment to change our constitution?
      Isayas Afwerki, the dictator in the tiny nation of Eritrea, is well known by many. Once in a while, the international media mention the man to highlight the rights violation in that nation and the regime’s role in destabilizing the region. Indeed, he provides them with ridiculous conspiracy theories, accusations and unseemly remarks.
      Many remember him for his bizarre remarks to Al-Jazeera in 2008.
      According to Transparency International, Eritrea is one of the ten most corrupt countries in the world. Especially, in the last five years, the situation deteriorated as its rank in the corruption index worsened. The index is measured by the perception of corruption the public sector. The feeble legal, economic, and political framework of Eritrea allowed government and party officials to siphon billions. President Isaias Afwerki’s erratic and mercurial temperament - he has been the head of a one-party dictatorship since independence in 1993 - has culminated in a profoundly dysfunctional nation. A “hit and run” style has replaced any thoughtful long-term planning. Not being able to count on any stable or secure future, many public servants place their energy into amassing as much capital as possible, by any available means.
      The current Constitution of Ethiopia, which is the supreme law of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, came into force on 21 August 1995. The constitution was drawn up by the Constituent Assembly that was elected in June 1994. It was adopted by the Transitional Government of Ethiopia in December 1994 and came into force following the general election held in May-June 1995.
      The constitution consists of 106 articles in 11 chapters. It provides for a federal government of nine ethnically based regions governed by a parliament divided into the House of Peoples' Representatives and the House of Federation. It provides for a parliamentary system, with a mostly ceremonial President as head of state, and executive power vested in a Council of Ministers headed by a Prime Minister.
      The constitution expressly provides for a set of basic human rights; Article 13 specifies that these rights and freedoms will be interpreted according to the Universal Declaration of Human Rights, the International Covenant on Civil and Political Rights, and other international instruments adopted by Ethiopia. The document further guarantees that all Ethiopian languages will enjoy equal state recognition, so we accept and implement it forever and ever.

    • @diresdemewoz9689
      @diresdemewoz9689 3 ปีที่แล้ว

      @@eskedarandarge447 m😢😢😢😴😴

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስየሚል ወንድማችን ታማኝ በየነ በእውነት እግዚሀቤር እውነትና ፍት ይፈልጋል እድሜ ከጤና ጋር ለሀገራችን ሰላም አንድነትን ያውርድልን ፈጣሪ

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fanuelmelkamu8512
      @fanuelmelkamu8512 2 ปีที่แล้ว

      @@erahmaseid500 g

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +5

    የምመኘውና የምፀልየው የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍታውን ሳይረሳ ጥቃቅን ሀሳቦችን ንቆ ትቶ በበለፀገ አእምሮ ወደ ዲሞክራሲና ብልፅግና እንዲሄድ ነው። የአማራ ህዝብ ለኔ አስተዋይ፣ ለሰላምና ለአገር ክብር የሚቆም፣ ቅን ጀግና ልብ ያለው ዜጋ ነው።
    ጠላት ባዘጋጀው መንገድ እንዳንሄድ ፣በጠላት ሴራ ወድቀን ከከፍታችን እንዳንወርድ እናስተውል። ቀላሉና ቀናው መንገድ አንድ ነው። መደመር።
    በመደመር ውስጥ ይቅርታ፣ ፍቅር፣ አንድነት አለ። ውጤቱም ብልፅግና ነው።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ መስዋእትነት ተከብራ ለዘላለም ትኑር።

  • @lidacall6320
    @lidacall6320 3 ปีที่แล้ว +5

    አወነት ነው ታማኝ አንወድህለን አኛ አማራ ነው

  • @emumubarekk
    @emumubarekk 2 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ በይነ የኔ አበሳ አላህ ይጠብቅህ እዉነት ነዉ

  • @sebleseble8293
    @sebleseble8293 6 ปีที่แล้ว +39

    አማራ መደራጀት አለበት።

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว +6

    ያአላህ ሀገረችን ሰላም አረግልን ያረብ አላህ ይጠበቅችሁ ታማኝ አላህ ይጠበቅህ❤️❤️❤️

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሜሬ አችንም እ/ር ይጠብቅሽ

    • @haweekwt7302
      @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ለሀላችንም ያረብ

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 3 ปีที่แล้ว

      አሁንወደገደለው ወልቃይት

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 6 ปีที่แล้ว +40

    ልክ ነህ ታማኝ

  • @allahuakber3298
    @allahuakber3298 6 ปีที่แล้ว +35

    እደ ወሎ ወደየት እኛ ኦሮሞ አይደለንም አማራ ነን ወሎ

  • @werdukuae2466
    @werdukuae2466 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይጠብቃችሁ አሪፍ ውይይት ነው በርቱ ❤️💚💛👍

  • @sarahussein4902
    @sarahussein4902 6 ปีที่แล้ว +4

    I love you o seriously love you tamagn we are always next to you I really love you, and am so glad to see you with this new confidence

  • @hana4049
    @hana4049 3 ปีที่แล้ว +3

    ታማኝ ምን ግዜም ታማኝ ነህ ወንድሜ ይመችህ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮ ነው እሱ የሚሰብከው ስለዚህ ለመደራጀት እሱን ማስፈቀድ አይጠብቅብህም ምክኒያቱም አማረ እየተገደለ ስለሆነ እራሳችንን መከላከል አለብን።

  • @sand9434
    @sand9434 3 ปีที่แล้ว +8

    ታማኝ የኢትዬጲያ ጀግና ተባረክልን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክክልነህ ታማን በይነ የይቶጲያ የቁርጥ ቀን ጀግነ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል አገላለጽ የሚሰማ አዕምሮ ያለው ሰው ሊገነዘበው ይገባል ይህን የመከፋፈል ዘዴማ መለስ እዛው ዋሻው ውስጥ ሆኖ ያቀዳት እቅዱን ያሳካበት ነው ኢትዮጵያውያን በአንድነትና በፍቅር የኖሩትን የለያየበት ዘዴ ግን እግዚአብሔር የእጁን ከፍሎታል ሁሉንም እያሳየን ነው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ናት እንኳን በመሀይሙ ወያኔ በማንም ልትገዛም ልትለወጥም አትችልም ተባረክልን

  • @bourtoukalbourtoukal5430
    @bourtoukalbourtoukal5430 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ህግመግስቱይሸሻል፣☝️🇪🇹👍👍

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጂ ! ታማኝ እና ቴዲ አፍሮ ! አንድ እና አንድ ናቸው !! እግዚሀብሄር አሁንም ያኑርልን ! እናመስግናችሁለን !! በርቱልን ?? 🙏✅

  • @የድንግልማርያምልጅእግዚአ
    @የድንግልማርያምልጅእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +13

    ወደክም ጠላህም አማራ መደራጀት አለበት ማንም እየማጣ በኩርኩም የሚልበት ግዜ ከዚህ በሆላ ይበቃል አማራ አማራ ንቃ ታማኝ አያዋጣህም አብን ወደፊት እራስህን አስከብር ሌላዉ ሲደራጅ ዝም ጭጭ ትላላችሁ አማራ እንደራጅ ሲል እንደ ተልባ ትጣጣ ላችሁ አማራ እሚደራጅ እራሱን ለማስከበር እንጅ ሊዘርፍ ወይም ሊገል አይድለም እናም አማራ መደራጀት አለበት

  • @رحيمهكمال-ه3ن
    @رحيمهكمال-ه3ن 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት አንተሰው ዱአ የማድርግልህ አሏህሂድታያይስጥልኝ ይጠብቅልኝ እውነተኛእትዮጲያዊነህ

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 ปีที่แล้ว +9

    ታማኝ፣እመቤቴትጥብቅህ፣እደያስገድሎህ፣የአበይአሃመድ፣አራጄአሳራጀንው፣

  • @aishamerei7362
    @aishamerei7362 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ምድር የኢትዮጵያዊያን መሬት ነው (ታማኝ).
    ኢትዮጵያ 13 ክፍለሀገሮች በላይ አሏት። ህዝቧም በቻለው ስፍራ ተዟዙሮ ጥሮና ግሮ ይኖራል።ሩጫውን ሲጨርስም ወደ አፈሯ ይመለሳል። ክልል ብለን መዋጋት ያለብን የውጭ ጠላትን ብቻ ነው። ለኢትዮጵያ ህልውና በአንድነት ቆመን ጠላታችን ድህነትን እንዋጋ። በድህነታችን ሊደፍረን የሚፈልገውን የውጭ ጠላት ታሪክን በመድገም ቀጥተን ማባረር በአንድነት አለብን።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ አንድነት ተከብራ ትኑር። ብልፅግና ለህዝብ ይሁን።
    መደራጀት ለልማት፣ ለብልፅግናና እውቀትን ለማስፋፋት እስከሆነ ድረስ በብልጽግና ፓርቲ መደራጀት ተገቢ ነው።

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሰ7ሸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሰ7ሸ 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ክልል ወሰን ድበር ሚባለው ጥንቅር ብሎ ቀርቶ ኢትዮጵያ ብቻ ትባል

  • @samimtku1547
    @samimtku1547 3 ปีที่แล้ว +2

    ታማኛችን ከድለኞች በላይ እድለኛ ነህ ፈለክም አልፈለክም ከውስጥ የሚኮረኩር ኢትዮጵያዊነትን ተጎናፅፈሃዋል !

  • @genetgenet9295
    @genetgenet9295 3 ปีที่แล้ว +15

    እንወድሀለን ታማኛችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💔💔💔💔💔💔💔

    • @elianayonas6019
      @elianayonas6019 2 ปีที่แล้ว

      11111111111111111 111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq122222222211111

  • @የአፄዎቹዘርነኝ
    @የአፄዎቹዘርነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    አማራው የሚደራጀው ለበቀል ሳይሆን እራስን ለመከላከል ነው ሌላ አላማ የለውም ጥላቻንም ለመዝራት አይደለም ግፍ የወለደው ትውልድ ብዙ መከራ አይቷል
    በአቋምህ መጽናትክን ኢትዮጵያ ከልብህ መውደድክን ከልቤ እወድልሃለሁ ላመንክበት ጽናትህን እወዳለሁ
    የኔ ውድ ታማኝ♥

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 6 ปีที่แล้ว +3

    Yes Tamage Ethiopia invite you bcs. All Ethiopian was under tplf divide & rules thx to About Lema Team we are one now one Ethiopia

  • @workeneshdemeku517
    @workeneshdemeku517 3 ปีที่แล้ว

    Good job you you are the best office God bless you

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ከሆንክ ዉረድና ትግራይ ክልል ኦሮሞ ክልል ደቡብ ሂድና ስለ ኢትዮጵያዊነት ተናገር አማራን አታደንቁር አማራ ኢትዮጵያዊነቱገብቶት ነዉ ከሁሉም ቀድሞ ደሙን የሚያፈሰዉ ልብህ እያወቀዉ አታብግነን።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 6 ปีที่แล้ว +5

    አዎ!! ወልቃይት ሁሌም ጎንደርና በጎንደር አስተዳደር ስርና የተከዜ ወንዝ የሰሜናዊ ወሰኑ እንደሆነ ሁሉ ራያም ከጥንት ጀምሮ ወሎየና ሁሌም በወሎ አስተዳደር ስር እንጂ በትግራይ ግን ለአንድ ቀንም ሆኖ አያውቅም፡፡ ራያ ትግሬ ሳይሆን አማራ ነው፡፡ ራያንም ሆነ ወልቃይትን ትግሬ ለምና ሀብታም መሬቱን ስለሚፈልግ ብቻ ከመግደልና ከማሰደድ የተረፉትን በግድ ትግሬ ናችሁ እያለ እያሰቃያቸውና መብታቸው እየረገጠው ነው፡፡ ለዚህም ነው ወልቃይትም ሆነ ራያ ትግሬ ስላልሆኑ ራሳቸውን ለመከላከልና በትክክል ለመግለጽ ነው አማራ ነን የሚሉ፡፡ አማራነት ደግሞ ሌላ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ነው፡፡
    በመሆኑም አንዳንዳችሁ ስለጉዳዩ ደንታ የሌላችሁና በህወሀት ወንጀል እንደ ራያና ወልቃይት ያልተጠቃችሁ ወልቃይትና ራያ ኢትዮጵያ ነው፤ አማራ አትበሉ ማለትም ብታቆሙ መልካም ነው፡፡ ይህን ለማለት የሚያስገድዳቸውን ምክንያት ማወቅ ይገባል፡፡ በግድ ትግሬ ሁኑ ወይም ናችሁ ስለሚባሉ ነው፡፡ እውነቱ ግን ራያም ሆነ ወልቃይት ትግሬ ወይም በትግራይ ስር ሳይሆን አማራ ነው፡፡ የህወሀትን ወንጀል ለመከላከልና ለማስቆም ነው እውነቱን በመግለጽ አማራ ነን የሚሉ እንጂ ኢትዮጵያዊነትን በመካድ አይደለም፡፡ አማራ ድሮም፣ አሁንም፣ ወደፊትም፣ ሁሌም የማያወላውል ኢትዮጵያዊ ነው፡፡
    ራያዎችና ወልቃይቴዎች አማራ ነን የሚሉ በግድ ትግሬ ናችሁ ወይም ትግሬ ካልሆናችሁ እየተባሉ ለዘመናት በደል ስለሚደርስባቸው ትግሬነትን ላለመቀበልና በትግራይ አስተዳደር ስር በጉልበት መጠቃለልንና መጎዳትን በመቃወም ነው::

  • @esheteenkuahanech3486
    @esheteenkuahanech3486 3 ปีที่แล้ว

    ታማኝ እንደስሙ ታማኝ! በአካል ሳላገኘው እንዳልሞት እንዳይሞት ፈጣሪን እለምነዋለሁ ያኔ በ2010 ዓ/ም አዲስ አበባ ሲገባ ለማየት ከጎንደር ተነስቸ ሄጀ ግን ታምሜ ሳላየው ሄደ ብቻ አንድ ቀን አገኛዋለሁ።

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 3 ปีที่แล้ว +22

    እውነትም ታማኝ አተን የወለደች እናት የታደለች ናት

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ
    @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ 4 ปีที่แล้ว +7

    አማራ፡ጀግና፡የለትም፡ጀግናወቹን፡ጨረሰዉል፡የአልተማረ፡ያቁያትን፡የተማረ፡አጠፈት

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 3 ปีที่แล้ว +11

    ታማኝ አላህ ከአንተጋር ይሁን አወድህ አለሁ

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 ปีที่แล้ว

    ታማኝ በእውነት የኢትዮ የቁርጥቀን ልጅነህ እናመሰግናለን ትታግና ነበልባል ጅግናነህ እናመሰግናለን።

  • @kemalfedil8740
    @kemalfedil8740 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንደሞቸ በርቱልኝ እንታገል በጣም ደስ ያላል በርቱልን።

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 3 ปีที่แล้ว +3

    Tamgne wendma I agree with you the only Solution Change the System 👍

  • @zedmohammad8387
    @zedmohammad8387 3 ปีที่แล้ว

    ታማኝ ወድ ተወለድኩ ባተስም እምጠራው 2 ሁለተኛ ታማኝ በክፉ እሚነሳ ያቀጠቅጥኛል ታማኝ የኔ ጀግና ውድድድድድድድድድድድድድድ

    • @hellohansun
      @hellohansun 3 ปีที่แล้ว

      ልምን አትፈራገትም

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠህ ስወድህ እኮ

    • @meri1meri142
      @meri1meri142 2 ปีที่แล้ว

      🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐕🐕🐖🐖🐏

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አጥጋቢ ነገር አልተናገርክም (አለመለስክም)
    ዝም ብለህ አቦጫረከው !!!
    ጠያቂኦቹ ይበልጡሀል::

  • @ueuueu2877
    @ueuueu2877 3 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ ጀግናው

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @hulubante195
    @hulubante195 2 ปีที่แล้ว

    ታማኝ ማለት ዋነኛ የአማራ ጠላት ነዉ። ብልፅግና የቀጠረዉ። ዘራፍ ያለ ሁሉ እዉነተኛ አይደለም። አስመሣዮች ብዙ አሉ ከየብሔሩ ፣ከየሐይማኖቱ ፣አብይ የቀጠራቸዉ የሕዝብ አወናባጆች ብዙ ናቸዉ። ሕዝብ ሆይ ንቃ።

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 5 ปีที่แล้ว +42

    ታምኝ 24 ሰሀት ብቢናገር እይጠገብም

  • @semiraalemu2278
    @semiraalemu2278 3 ปีที่แล้ว

    ታማኝየ እንወድህ አለን አማራ በአማራ ነቱ መደረጀት አለበት

  • @ethiopiahager9921
    @ethiopiahager9921 6 ปีที่แล้ว +5

    Tamagneye ye Ethiopia wede Lij Enwedhalen 💚💛❤

    • @rutha6598
      @rutha6598 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪህን አስብ
      አሁን ሞት የሚነካህ የማይመስልህ የምታዋጋ፤ አዋጊ ፖለቲከኛ፤ ሚዲያ ላይ እየወጣህ መርዝ የምትረጨው ሁሉ አንድ ቀን ወደድክም ጠላህም እንደወትሮው የማትቀጥልበት ጊዜ ይመጣል። እንዲሁ አልተገኘህም ፈጣሪ አለህ ምናልባትም ከሀዲ ከሆንክ ያንተን አለማመን የእግዚአብሄር ህልውና አያስቀረውም ምናልባትም የምትኖርለት ሳይሆን ክፋትህን የምትደብቅበት ሀይማኖት ሊኖርህ ይችላል። ለጊዚያዊ ጥቅም፤ ለገንዘብ፤ ለዝና ብለህ በምታደርገው ነገር ሁሉ በሰው ፊት ልታስመስል ልታታልል የተሳካልህም ሊመስልህ ይችላል፤በእግዚአብሄር ፊት ግን አንተነትህ እርቃኑ ይወጣል። ተረት እንዳይመስልህ ራስህን አታታልል። በታሪክ ውስጥ በሀብቱ በዝናው በእውቀቱ በጀግንነቱ ከሞት የተረፈ ሰው የለም። ሞት ከሁሉም በላይ ሀያል ነው ሁሉንም እኩል ያደርጋል ሞትን የፈጠረው እግዚአብሄር ነው ይገድላል ያድናል ይፈጥራል በሃላ ደግሞ ምድርን ይጠቀልላል።
      ስለዚህ ቆም እንድትልና እንድታስተውል ልምከርህ። የእግዚአብሄር ቃል የሆነው መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል።
      የጭንቀት ጊዜ ሳይመጣ፣ “ደስ አያሰኙኝም” የምትላቸው ዓመታት ሳይደርሱ፣በወጣትነትህ ጊዜ፣ ፈጣሪህን አስብ። ፀሓይና ብርሃን፣ጨረቃና ከዋክብት ሳይጨልሙ፣ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፣ቤት ጠባቂዎች ሲርዱ፣ብርቱዎች ሲጐብጡ፣ጥቂት በመሆናቸው ፈጪታዎች ሲያቆሙ፣በመስኮት የሚያዩትም ሲፈዙ፣ወደ አደባባይ የሚያወጡ በሮች ሲዘጉ፣ወፍጮ ሟልጦ ድምፁ ሲላሽ፣ሰው በወፍ ድምፅ ሲነሣ፣ዝማሬው ሁሉ ሲዳከም፤ዳገት መውጣት ሲያርድ፣መንገድም ሲያስፈራ፣የለውዝ ዛፍ ሲያብብ፣አንበጣም ራሱን ሲጐትት፣ፍላጎት ሲጠፋ፤በዚያም ጊዜ ሰው ወደ ዘላለማዊ ቤቱ ይሄዳል፤አልቃሾችም በአደባባዮች ይዞራሉ።የብር ሰንሰለት ሳይበጠስ፣የወርቅ ሳሕንም ሳይሰበር፣የውሃ መቅጃው በምንጩ አጠገብ ሳይከሰከስ፣ወይም መንኰራኵሩ በውሃ ጒድጓድ ላይ ሳይሰበር፣ዐፈር ወደ መጣበት መሬት ሳይመለስ፣መንፈስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ፣ፈጣሪህን አስብ።ሰባኪው “ከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” ይላል። መጽሀፈ መክብብ 12:1- 8
      ከዚህ ሁሉ ማምለጥ የምትችልበት አንዱና ብቸኛ መንገድ የሰውን ሁሉ ሀጢአት ተሸክሞ በመስቀል ላይ የሞተው መድሀኒአለም ክርስቶስ ሞቱ እኔን ለማዳን ነው ብለህ ስታምን ነው።
      “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሀንስ ወንጌል 14:6
      አኑኑ ከልብህ ጥራው ያድንሀል። ለዘላለምም ይታደግሃል። “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” ሮሜ 10:13

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ታሜ የኔ ወንድም እኔ ወታደር ሥለለሌለኝ ነዉ እንደልባችሁ የምጠይቁኝክክክክክክክ የኔ ጨዋታ አዋቂ እ/ር ይጠብቅህ የኢትጵያ ልጅ

    • @leule9684
      @leule9684 3 ปีที่แล้ว

      Balege semayina MIDIR yefetere amlak simu endi aytsafim. Ke Christian ayitebekim lenegere kiristiano aremawiw yishalal

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว

      በፊት አማርኛ ተምርሽ ነይ የኔ ኮተት

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 ปีที่แล้ว

    This guy is telling us the best way Yes triblizem should be brokenI wish if there is only one Ethiopia and One Country. This will help us for the best result.

  • @salammengstu9450
    @salammengstu9450 6 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ማንነት እያለን ወደ ጎጥ ማንነት አትውሰዱን ያልከው ልጂ ጀግናዬ ነህ እውነትክን ነው

    • @gdy2725
      @gdy2725 4 ปีที่แล้ว

      ታማኝ ዋው ደስይላል

  • @zewduamhare7957
    @zewduamhare7957 2 ปีที่แล้ว

    የኔም ሀሳብ ኢትዮጵያ የሁሉም ህዝቦቻ ናት ሁላችንም በሀገራችን አካባቢወች የመኖር መብት ሊኖረን ይገባል።

  • @teferagebresilassie4605
    @teferagebresilassie4605 2 ปีที่แล้ว

    ታማኝ ማለት ኢትዮጵያን የተረዳ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው

  • @desutube44
    @desutube44 3 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝዬ 1ኛ!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ታማኝ ኢትዮጵያዊ የፈለገበት ቦታ ሃገር ለነፍሱሳይሳሳ ትኝቶ በሠላም ይትኛውም ምድሩዋ ላይ ሰያስብ ሳይገላምጥ ስይፈራ በሠላም የትኛውም የኢትዮጵያችን ላይ በሠላም ወጥቶ ሊገባ ይገባል እነዚህ ብስብስ ዝቃጭ ሙዋቹ ህውሃት ያመጣውን ውሻ አተሳሰብ አሺቀንጥረን ታልጣልን ይች በጣም
    የምንወዳትን ኢትዮጵያም ሆነ ሠላምን እንድነትን አብሮ አድርገን ማጥፋት ማምከን አለብን እልያ የማንም ሃገር እትሆንም ዜግዎችዋም ያን እይሹትም ተሳሰቦ መኖርን ነዉ የምናከስመዉ ያደግሞ ውሻዉ ሙዋቹ ለ 27 ዓመታት የሸረበዉን ሤራ እንዳይሞት እንዳይበቅል ተድርጎ የጠፋውን
    !!!!!!!!!
    የከሰመዉን ውሻዊ ሥርዓት እንደመመልስ ይሆናል ልብ ያለዉ ልብ ይበል !!!!!!!!!!!!!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว

    ታማኝ ይች ኢትዮጵያ የምትላት ማጭበርበሪያ ነች ለብርሀኑ ኢዜማ አማራውን ስታዘናጋው ነው።

  • @meskeremteshome5824
    @meskeremteshome5824 6 ปีที่แล้ว +3

    አይቸው የተናገርከው ልብ የሚነካ ንግርህ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ አድርጎ ያሳድግህ ትንሽ ልጅ ነህ ግን አስተሳሰብህ የትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ሁንልኝ አንተን የወለዱ የተባረኩ ልጃቸው ተባርኮ እንዲያድግ ያምላካቸውን ደጅ የጠኑ ናቸው ።

  • @teferibekele3400
    @teferibekele3400 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የመከፋፈል ህገ መንግስት ሁሉ ኢትዮጵያዊያን የሚወክል ለሁም እኩል የሆነች ኢትዮጵያ ህገ መንግስት ነው የሚያስፈልገው ተባረክ ታማኝ ጌታ ህዝባችንንም አገራችንንም ይጠብቅልን

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 3 ปีที่แล้ว

    ጎሽ ይባርክህ ትክክል አማራ አይደራጅ ማለት ትክክል እግዜር ይስጥህ

  • @zeenbmbz7347
    @zeenbmbz7347 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና ኑርልኝ

  • @Amnuel-f6w
    @Amnuel-f6w 2 ปีที่แล้ว

    መልካምውይይት እናመሰግናለን

  • @ithifithif6252
    @ithifithif6252 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንንቁአችን ታማኝ በየነ ብርሃን ሽአመት

  • @addisabeba5623
    @addisabeba5623 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን በጣም የሚገርም ውይይት ነበር

  • @berhanugeletu4302
    @berhanugeletu4302 3 ปีที่แล้ว

    The Nobel Speach of Brother Tanagn " THE 1953 Eth.C .COUP ON THE AMHARA REGIME BY THE AHMHARA REBELS WAS RESCUED BY THE OROmO LOYAL ETHIOPIANS GEN. JAGAMA KILO AND GEN TADESSE BIRRU." How wonderful message to the tribal and their parties. It is shame on them to take part under this pretext henceforth after this message. Bro. Tamagn Excuse me I was not with this understanding of you.. Bravo! Your saved the generation .

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว

    ደግ ብለሀል የኔ ባትሆን ኖሮ ይቆጨኛል ታድሌ ከእንዲህ ያለ ማህበረሰብ ተወለደኩኩ በክልል ተመቆራረጣቸው በቋንቋ ላይ ብቻ እንዱን ማህበረሰብ ባለቤት ሌላውን መጤ የፈለሰ ወይም ኢትዮጵያ ሁለተኛ አገሩ አድረገው አስቀምጠው ዛሬ ይወራጫሉ አገሮች የገነብት ህዝቦች ናቸው እሌቶች ወይም ፖለቲከኞች አይደሉም አንዱን መጤ አንዱን ባላባቶች ማድረግ በገዛ ሀገራቸው ምን ይባላል አያቱ ቅረመ አያቱ የከፈሉባት ትውልድ አለ መጪ ወራሸ እኛ ብንሞት ብለው እንጂ የተዋደቁት ወያኔ እግሩን ዘርግቶ ሊመዘብር አደን እንዲያደርግ አይደለም ወስዶ ከልሎ በቀላሉ ማግኘት ያለባቸውን ነገር ሰጣቸው አማራነትን 🇪🇹💔❤

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    እዳታ በርትቶተውቢሠሩ"ምንግዜም"አገርሠላምትሆንነበር"ታማኝውነ ት ታማኝነው"መሸአሏ"እድሜናጤናይስጥህ"ትክክልብለሀል"ከልቡ ሠውነው "የኛጀግና♥♥♥ስንትመሠዋትከፍለሀል"ለአገርህ"አሁንም"ወደሀላአትልም "አሏህይስጥህ"ሠላምህይብዛልን"እንወደሀለን

  • @gillnaahama8068
    @gillnaahama8068 2 ปีที่แล้ว

    Please if Ethiopia united their will be a healings.
    At the same time we all African regardless what we will never be divided.
    I love his response he is Ethiopian
    Better to organize don’t give the enemies success

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 3 ปีที่แล้ว +4

    ክልል የሚባል ይጥፋ በርቱ መሬት እርስታችን ኢትዮጵያ ናት

  • @سعادهعلي-د7ف
    @سعادهعلي-د7ف 7 หลายเดือนก่อน

    አማራወድሞቸአላህይጠብቃችሁ

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ምናለ ኝዳተ አይነት ሙህር 4 በኢትዩጵያ ቢኖር እናት ወልዳለች እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @jemalali6347
    @jemalali6347 6 ปีที่แล้ว +5

    ታማኝ ሁሌም አንወድሀለን

  • @alammare3219
    @alammare3219 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhar letiopan. Salem fekern yestan🙏💚💛❤️

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 3 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ እረባክህ አማራ ደራጅ ሁሉ እየተደራጀ እማራ እንዳይደራጅ ትቀሰቅሳለህ እረባክህ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk ปีที่แล้ว

    እኛ አሁን ሳዓት ኢትዮጵያ መሆነነ ያስጠረጠኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wgfethiopia395
    @wgfethiopia395 3 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you Tamagne ❤️

  • @gebreamlakmetasebiya1151
    @gebreamlakmetasebiya1151 3 ปีที่แล้ว

    አባባልህ ውነት ከሆነ ውነትህ ነው ግን አማራ ነው እያቀጣጠለ አገሪቱን እያጠፋት ያለ እስኪ የናትህን ዘመዶች ጠይቅ እዴት እደሚያሰቃዩአቸው

  • @astutadesse1438
    @astutadesse1438 3 ปีที่แล้ว

    በወልቃይት ጉዳይ እንኳን አንደራደርም።
    እያም የምንፈልገው ይህን ሀሳብ ነው።

  • @tamrugebrehiwotyoutubechan1673
    @tamrugebrehiwotyoutubechan1673 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ
    ክቡር ታማኝ ይህ ሁሉ የአንዳንድ ካድሬዎች ድምር ዉጤት ነዉ ቢባል ማጋነን አይሆንም

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว +5

    አዎ በምላሥ ዛሬ እንደመር ይለናል ዶ/ር አብይ ነገ በገጀራ ያሥቀንሠናል ይህ ነዉ የህገ መንግሥቱ ሙድ

  • @yenedebere9879
    @yenedebere9879 3 ปีที่แล้ว

    ለታማኝ ትክክለኛ ጥያቄ የቀረበለት አንድ ብቻ ነው የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ እንደቀር ታገል ትክክል

  • @emumubarekk
    @emumubarekk 2 ปีที่แล้ว

    አተወጣ ልጅ ለኔ ጀግናዬ ነዉ እንዳተ አይነት ሽ ይወለድ

  • @mathewosnegash1453
    @mathewosnegash1453 3 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ ?
    ለጌታቸው ረዳ፥
    ❤ "ዝምታ ጥበብ ነው! " ዝምታ ወርቅ ነው! "ሲባል ሳትሰማ አትቀርም። መሰማቱ ብቻውን ግን ፋይዳ የለውም።ከሰማኸው ነገር ተጠቃሚ ለመሆን የሰማኸውን የጥበብ ቃልም ከመስማት ያለፈ ለተግባራዊነት መትጋት ይጠበቅብሃል። በአጭሩ በተራህ ደርሶ ተጠርተህ /በወታደራዊ ሀይል ተማረከው ቃሊት እስክትወርድ ድረስ ለአንተ የሚሻለው ለኢትዮጵያ መከላከያ እጀ በመስጠት የትግራይ ህዝብ የጥፋትና የእልቂት ምክንያት ከመሆን ትተርፋለህና ብዙዎች ከማውራት ትቆጠብ ዘንድ ኢትዮጵያዊ ምክሬን ስለግስህ በሲዳማ በአፍን ሀላሌ ነው።

  • @linlio8451
    @linlio8451 6 ปีที่แล้ว +2

    ታማኛችን እንደፓለቲካ ነጋዴዎች በተቀባባ ቃላት ስለማትደልለን አመሰግንሀለሁ ከልብህ ያለውን እውነት ስለሆነ እምታወራው እኛንም በደንብ እንዲገባን ሆኖ ስለምታወራን አመሰግንሀለሁ።!!!!!!

  • @nejatkahsay6970
    @nejatkahsay6970 3 ปีที่แล้ว

    ጅግና ኢትዮጵያዊ ዕድመና ጠና ይስጥህ

  • @sofyadamtwe1849
    @sofyadamtwe1849 3 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ እውነት

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚብሔር ይባርክህ እንዳንተ የሚስብ ፖለቲከኛ የለም ምክኒያቱም ሀያ ስባት አመት የተዘራውን የዘር ፖለቲካ ነው በሁሉም ፖለቲከኛ ውስጥ ሰርጾ ገብቶ ያለው ለምሳሌ ባንዲራ ላይ ማየት ይቻላል እንደ አንተ የሚያስብ ፖለቲከኛ የለም ይህን ለማጥፋት የዜግነት ብቻ መታወቂያ መሰራት ይቀርባል፣

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
    @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 6 ปีที่แล้ว +7

    ፖርት ዋንም ፖርት ቱንም አየሁት ታማኝ ግን የዘመኑ ፖለቲካ ስላልገባው ነው .. ዘር ለገበሬ ነው ብሎ የዋሁ የአማራ ህዝብ እስከዛሬ ኢትዮጰያን እያለ ነው የኖረው ዛሬም እደዛው ነው አሁን ግን እራሱን ለማዳን ሲል ሲብስበት ምን ያርግ ይደራጅ እጂ ይሠብሠብ እጂ አድ ይሁንጂ አምላከ እስራኤል ይረደዋል ለዚህ ለተገፈ ህዝብ፡፡ የአማራ ህዝብ መዘናጋት የለም ንቃ የሚጠቅምህን ብቻ ውሠድ ከዚህ የመድረክ ውይይት ይህው ነው!!!

  • @አሁንስተስፋዬማነውአንተአ
    @አሁንስተስፋዬማነውአንተአ 6 ปีที่แล้ว +5

    ታማኝ ንቃ፡፡ ቃላት አሳምሮ መናገር ትርጉም የለውም ዋነው ቁም ነገሩ ችግር ያለበት ላይ ትኩረት ማድረግ ነው ዝም ብለህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትበልብን አማራ ቢደራጂ ለኢትዮጵያ ሰላም አይደለም እንዴ?
    ታዲያ ኢትዮጵያ የሚለው እንዳለ ሁኖ አማራው ቢደራጅ ምድነው ችግሩ?

  • @zabishetp1176
    @zabishetp1176 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል.አንተ.ከትልቁ.ስእ.የበለጠ.እውቀት.አለህ.ተባረክ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ነኝ ሚለው አማራው ብቻ ነው እዳትፈርስም እየጠበቀ ያለው ሌላው ዘር ሲጠራትም አይሰማም ስለዚህ አማራው ተደራጅቶ እደ እባብ አናት አናቱ መቀጥቀጥን ካላስቆመ አማራው ታርዶ ካለቀ ኢትዮጵያ የሚል ነገር ይቀበራል
    አሁን ወያኔ የለም ምታወሩት ስለወያኔ ነው አሳፋሪም ነው ከተወያያችሁ ነጭ ነጯዋን ቀለም እየቀባባህ እየሄድክ ዝናብ ሲመታው የተቀባው ቀለም ይረግፋል ስለዚህ ምታወሩት ስለወያኔ ነው ያለውስ መንግስት ማነው?????😎

  • @NaNaNaNa-jy3wl
    @NaNaNaNa-jy3wl 3 ปีที่แล้ว

    እድሜጤናይስጥሕፈጣሪአገራችንንይባርክልን

  • @alemi8780
    @alemi8780 2 ปีที่แล้ว

    ዳግማዊ ቲወድሮስ ብያለሁ ታማኝ

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 6 ปีที่แล้ว +3

    Tamagne there is something that you don't understand. When there is a problem it has to be solved according to its priorities. At this time, the immediate problem for Amara is stopping the genocide against Amara. It is the main responsibility of the Amara people to organize and stop this genocide. Once this is done, we can participate in forming multi ethnic politics.

    • @wondimuumeta5287
      @wondimuumeta5287 2 ปีที่แล้ว

      Mmmmmmmm mmmm mmmmmcmm mmmmmmmm mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm mvmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm mmmm mmmmmmmmmmmmmmmm mmmm mmm mmmmbmmm mmvmmmmmmmmmmm mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm nmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm mmmmmmm mmmmmmvmmmm mmmmm mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm mmm m mmmmmmmmmnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmvmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmbmmmmmmmmm mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 2 ปีที่แล้ว

    የአማራን ትግል ወደ ኋላ ከጎተቱን መካከል ደሀ ሰው አንዱ ነው!!

  • @girmtsiontesfayhagos2143
    @girmtsiontesfayhagos2143 2 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጰያ ውሰጥ የብሄር ፖለቲካ ድርጅቶች በህግ መሠረት ላይ ተመሥርቶ በአዋጅ ሊፈርሱ ይገባል : የኢትዮጵያ ፖለቲካ በዚህ ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ያጣሉ : የዚህ ዘመን ትውልድም ምንጊዜም በታሪክ በመጪው ትውልድ ተወቃሽ ሆኖ ይኖራል::

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 2 ปีที่แล้ว

    ከሥራ መባረሩሥ ታማሞኝ

  • @የኔሚዲያ-ዘ7የ
    @የኔሚዲያ-ዘ7የ 3 ปีที่แล้ว

    New and improved the city of the city youtube