ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

‪@TamagneShow‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2023
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    ​ ​ @TamagneShow With Bitsat Seyum Part 1 | ታማኝ ሾው ከብፅአት ስዩም ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
    =========================
    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
    ===================================================
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ bit.ly/3kZNlgE
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    TH-cam
    ✓ bit.ly/3wcpVK0
    ===============================
    Fans Group and TH-cam Channel
    TH-cam
    ✓ bit.ly/3FHyEs4
    Facebook Group
    ✓ / 151303478435

ความคิดเห็น • 167

  • @TamagneShow
    @TamagneShow  ปีที่แล้ว +9

    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ​⁠ @tamagne_media ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።

  • @Horn_of_Afrika
    @Horn_of_Afrika 11 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ጨርቆስን ባላድግበትም/ባልኖርበትም ብዙ የጨርቆስ ልጆች ጏደኞች አሉኝ:: ሁሉም በጣም አሪፍ: ታማኝና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ምርጥ ልጆች ናቸው:: ረጅም ዕድሜ ለጨርቆስ ልጆች!

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 11 หลายเดือนก่อน +17

    ብስራትዬ በአንቺ ዘመን ተወልጄ ያደኩ ነኝ 63 አመት አምላክ የሰጠኝ ይመስገን:: ይህንን ማን አገኘ🙏🏾👏🏾❤

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 11 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ! 🙏

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 ปีที่แล้ว +9

    ሰው ግን ምን እየነካው ነው እድሜውን የምደብቀው እድሜ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw6152 ปีที่แล้ว +16

    ብፀሀትን እንዲ ወዞ ተመልሶ አምሮባት ሰላየው ደስ ብሎኛል

  • @musaali9185
    @musaali9185 11 หลายเดือนก่อน +7

    ብፀት ሥዩም የጨርቆስ ልጆች እናት ነበርሽ ክብር ይገበሸል።

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir ปีที่แล้ว +12

    የሄ ዘፈንሽ በጣም ነው የሚያስለቅሰኝ የኔውድ እወድሻለሁ እኔም በ15 አመቴ የወለድኩት ባርያ አለኝ ወደ አሜሪካ ሲመጣ ለእግዚአብሔር ይሄን እየዘፈንኩ አለቅስ ነበር 😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zebider9
    @Zebider9 11 หลายเดือนก่อน +5

    ከአለቢቾ ሾው ኋላ ልብ ሙልት የሚያደርግ ምርጥ ዝግጅት❤ ኢትዮጵያዊ የሆነ ለዛ፣ ውብ የሆነ የወርቃማ ዘመን ልጆች!! ወድጀዋለሁ። ፈጣሪ ይባርካቹሁ!! ...የሙልጌታ ተስፋዬ #አደራ_ልጀን የጻፈበት መንገድ ነፍስ ያንዘረዝራል። ብጽአት ዕድሜና ጤና ይብዛልሽ። ታማኝ ይህን አይነት ሾው ሀገራችን ያስፈልጋታል በርታልኝ❤

  • @biniyamyitbarek8945
    @biniyamyitbarek8945 ปีที่แล้ว +7

    ብስራትዬ ከልብ ነዉ የምወድሽ ታማኝንም ከልብ ነው የምወድህ ❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 11 หลายเดือนก่อน +3

    ብጽአትዬ የሰፈሬ የጨርቆስ ልጅ በጣም አምሮብሻል ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል። እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ🙏 ❤❤

  • @gebeyehuzeleke9864
    @gebeyehuzeleke9864 ปีที่แล้ว +4

    ብፅአት ስዩም የአንቺንና የተስፍሽን ታሪካችሁን ስሰማ በጣም ደስ ማለት ብቻ ሳይሆን እንዴት እንደወደድኳችሁ ስታለቅሱ አልቅሼ ነው በተለይ ይሄ አደራ የሚለው ዘፈንሽን ሰምቼ ሳላለቅስ የቀረሁበት ቀን የለም እንኳን ዘፈንሽው በተለይ ባአንቺ ድምፅ
    ሌላው ተስፍሽ ንፁህ እና ሆደ ቡቡ ነው ብቻ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ካፍቃሪዎቻችሁ አንዱ ነኝ

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ብጽአትዬ!
    ከነሙሉ ውበትሽ
    ሙሉ ጤናሽንና ረጅም እድሜን እመኝልሻለሁ።
    ብጽአትዬ!
    በእውነት እንደ እውነት ልበቅንና ሩኅሩኅ እህቴ ነሽ።
    ብጽአትዬ ኑሪልኝ።
    ኃያሉ እድሜና ጤንነትሽን ጨምሮ ጭማምሮ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ።
    ብጽአትዬ የኔ ወርቅ!
    ደህና ሁኝልኝ
    አሜን።

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 ปีที่แล้ว +9

    እንደገና እንደአዲስ ደግሜ ደግሜ ብሰማቸው ደስስ ይይለኛል ልጆቼ ጠቅላላ እማሚ ያንቺ ዘፈን መጣ ይይላሉ የብፀዐት ብቻ አይይደለም!!!

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብጽአት እህታችን የአንችን ዘፈን ሥንሠማ ልባችን ተረጋግቶ ኢትዮጵያዊነታችን ያዝናናነል። እድሜ ጤና ለብጸአት

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 ปีที่แล้ว +8

    ተስፍሽ ውድ ጏደኛዬ የፍቅር ሰው እጅግ አውቅሃለው ልብህ ንፁህ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለአንተም ለቤተሰብ እመኛለው

  • @Chrrishu
    @Chrrishu ปีที่แล้ว +7

    ብጽዬ እምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። መላው ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ።

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 ปีที่แล้ว +6

    ጨርቆስዬ ልዩ ነው ብፃትዬ ኑሩልን

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 11 หลายเดือนก่อน

    ብፅዬ የጀግኖቹ የታማኞቹ ሰው ወዳዶቹ ሀገር ወዳዶቹ በሄዱበት በፍቅር ከሰው ጋር የሚኖሩት የሰፈሬ የሰማቱ ቂርቆስ ልጆች እሱ ባላቹበት እሱ ይጠብቃቹ🙏⛪🇪🇹

  • @gebrel8937
    @gebrel8937 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሁለታችሁም አድናቂያችው ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከቤተሰቦቻውችው ጋር ይስጥልኝ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 11 หลายเดือนก่อน +1

    ታማኝ በየነ የብፅአትን ዘፈን አደራ ልጄ የሚለዉን ስትጠይቅ እና ማን እደፃፈዉ ስትጠይቃት አያ ሙሌ ወይም ሙሉጌታ ተስፋዬ የቅኔ አባት ነዉ ደራሲዉ የ አበበ ተካ ዘፈን ምንድነው ቃል ኪዳን ወፍዬ እንደሁም ሌሎች ዘፈኖችን የደረሰ የድርሰት አባት ሥራዎቹበ ብዙ ሰዎች ዘኖድ ያልታወቁለት ሳይደላዉ ታሞ ተጎሳቁሎ እንደሞተና ልጆች እንዳሉት ከዚህ በፊት የእሱን ታሪክ አንብቤ ተረድቻለሁ እና ታማኝ ብፅአትን ልጅ አለዉ ብለህ ስጠይቃት ሰማሁ የቅኔዉ ጌታ አባሙሌ ልጅ በየ አዕምሮ ህመም ተይዞ ማስታወቂያ ሚኒስትር አካባቢ ጎዳና ላይ እንደሚተኛና ማንም ረዳት እንደሌለዉ ሰምቼ ነበር። እንደዉም በሀገረ አሜሪካ ነዋሪ የሆነች ስንዱ የምትባል ግለሰብ የ አያሙሌን ሥራዎች አሳትማ ለመሸጥና ገንዘቡ ለ ሙሉጌታ ልጅ ማሳከሚያ እንደሚዉል ገልፃ ነበረ እና ታማኝ በየነ እባክህ ስንዱን ፈልገህ አግኝተህ የ አያ ሙሌን ልጅ እንርዳ እስከአሁን ካለ 🙏🏽🙏🏽ሀገራችን የጥበብ

  • @helenb8411
    @helenb8411 11 หลายเดือนก่อน +2

    ብጻትየ እንዴት እኔደምወድሽ 🇪🇷🇪🇷ታማኝምበጣም ነው ምከታተልህ እና ክብር አለኝ 💕💕💕🙏🏿🙏🏿💕

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማል ብፅአት! You are in good shape! እድሜሽ በጣም ረጅም ነው የሚሆነው የኛ እኩያ ሆነሽ ግን አትመስይም! ገና በጣም ወጣት ነሽ።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +1

      በአብዮቱ ጊዜ 19 ምናምን አመት ከነበረች ወደ 59 or 60 ነው የሚሆናት፣ ያን ያህል በጣም ትልቅ አትባልም። በእርግጥ ጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኗ ያስታውቃል።

    • @kedist1978
      @kedist1978 11 หลายเดือนก่อน

      @@LoveAndPeace2424ኧረ ሂሳብ ይስተካከል ከ60 በላይ ነው የምትሆነው

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 ปีที่แล้ว +2

    ብፆአትዬ እኔም የፈሌ ተማሪ ነኝ ትዝ ካለሽ አስቴር አለቃችን ነበረች እኛ ልጆች ነበርን ፊት ነበር የምንቀጠው እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @geez2115
    @geez2115 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ድንቅ ብርቅዬ የቅድስቲትዋ ሀገር ያራድዬ ልጆች ስወዳቹ እንደ ነፍሴ ነው እንዴት ተመስጪ እንደሰማዋቹ እራሴን እርስዎ ነበር በብጽአት መሳጭ ታሪክ የሸገር ልጅ ብሔር የለውም ይላሉ ያራድዬ ልጆች ዛሬ ገና ነው ብጽዬ ትግራዋይ መሆንዋን ያወኩት ኑሪልኝ ብጽዬ💎

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 ปีที่แล้ว +7

    ጨዋታሽን ስወደው ❤❤❤❤ ሳልጠግበው ነው ሁሌ የሚያልቀው ❤❤❤

  • @tr7094
    @tr7094 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችውንም እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ አከብራችዋለው 😘 😘
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ኑሩልኝ ወገኖቼ!!!

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 ปีที่แล้ว +3

    ብፅዓትዬ አሁንም የዕድሜ ፀጋውን ያብዛልሸ።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 หลายเดือนก่อน

    አይ እናት ህይወት የምትሰጥ እሷ እየተጠበሰች ብቻዋን የምትንገላታ እህቴ ለዚህ ቁም ነገር አበቃሽው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ እትዮጵያዊያን ወገኖቼ ስወዳችሁ ኑሩልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ብፁዬ እድሜ እኮ ቁጥር ነዉ ማቱሳላም እኮ የእድሜ ቁጥር ብቻ ነዉ የተፃፈ ሊሉች ግን ስራቸው ነዉ የተፃፈው እና እድሜ ቁጥር ብቻ ነዉ በድሜ የተሰራው ነዉ ቁም ነገሩ ተባረኪ🙏😘❤️

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 ปีที่แล้ว +8

    ታማኝ ለእኛም ለአገርህም ታምነህ የኖርክ የምትኖር ታሪክን በየአቅጣጫው ታሰታውሰናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር 🙏💕💚💛❤️

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 11 หลายเดือนก่อน

      የመተወደጀ ነቨ ትብርኩ አውድሽልሀ 46:28 46:31ጵ 46:42

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፅአትዬ እወድሻለው ልክ እንደኛ ሰፈር እንደሰራተኛ ሰፈር ልክ ስለኛ ሰፈር የምታወሪ ነው የመሰለኝ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሸ

  • @millionbiru8727
    @millionbiru8727 ปีที่แล้ว +10

    ታማኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከማያልቀው የጥበብ ስራህ የማትሰስት ድንቅ ልጅ።

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 11 หลายเดือนก่อน +5

    ታማኝ በየነ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg ปีที่แล้ว +4

    👉ስማ ታማኝ ጭልጋ ተወልደህ የጨርቆስ ነገር ኣልዋጥ ኣለህ ምነው😅 አይጠነሰስም ጌሾ በጠርሙስ ሰፈሬ ቡልጋርያ ታቦቴ ቂርቆስ እያል ነው ያደግነው ሃይ

  • @efremwitila5554
    @efremwitila5554 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egezhabare yebarekesh kana family Ga ❤ Nurilini yajawa zare.yasafara Lege.

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 ปีที่แล้ว +5

    አሰይ እኔም ከፍተኛ 21 ቀበሌ 10 ፈሌ ነው የተማርኩት ❤️ፓፓላሬ የፍቅር ሰፈር❤️❤️❤️❤️ማነው ይልማን ቤትን የሚያቀው

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 11 หลายเดือนก่อน

      በስንት አመተ ምሕረት ነው የተማርሽው ከው ❤

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 ปีที่แล้ว

    ውይ ታማኝ ወንድምዬ! መድረክ የማይበቃህ የዓለም አጫዋቹ!
    ፖለቲካ የሚባል ነገር ዘሩ ይጥፋ!
    ገና ብዙ ታጫውተኛለህ ብየ ስተማመንብህ፣ ለኔ ለሞገስ እንጂ ለማንም ለሌላ ሰው የተፈጠርክ አይመስለኝም ነበር።ክፉና ሆዳም ሰዎችን ሆዳቸውን ጠርብ ይግባበት በታማኝ ጨዋታ የማገኘውን ጤንነቴን ደስታዬን ነጠቁኝ።
    ኃያሉ ደስታቸውን ይንጠቃቸው!~
    ታማኝ ነፍሴ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትህን እመኝልሀለሁ!
    ታማኝ ነፍሴ! ኑርልኝ?። 13:22

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    Welcome back Tamagn beyene 🎉🎉🎉 እንኳን ወደሥራሕ ገባሕ ፖለቲካ ያስረጃል በሽታ ነው በተለይ የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምትክ የሌለሕ ታማኝ በየነ well come back home ብፅአት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ታማኝ በየነ አንተም long life For you and your family you guys 😅ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ታማኝ በየነ ።

  • @berhanuanse1084
    @berhanuanse1084 11 หลายเดือนก่อน +2

    it is really impressive....wow thanks God I Just feel it .

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካውያን በእድሜያቸው መርዘም ይመፃደቃሉ "እኔ እኮ 90 ነኝ እራሴን በደምብ ስለምጠብቅ ያረጀሁ አልመስልም"!
    ሲሉ ሌላው ወዳጃቸው ደሞ "እኔ ከ90 እበልጣለሁ እሷ እንደውም ወድቃለች " ! ብለው ይፎካከራሉ::
    ኢትዮጵያውያን ደሞ እድሜ መቀነስ ምን አይነት እንደሆነ የማይታወቅ በሽታ ተጠናውቶናል::

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 ปีที่แล้ว +3

    አዶት የአዋሳ ልጅ ነሸ እንዴ የት ሰፈር ነሽ እባክሸ በጣም ደስ የሚል ነው ያሳየሽን እንኳንም ደስ የሸለሽ ሁሉንም እንኳን አገኘሸ በሰላም ይመልሰሸችሁ አዋሳ ሰትይ ሰለሰማሁሽ ነው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እናቷ እንዴት ያምራሉ ነፍስ ይማር

    • @efremsa
      @efremsa 11 หลายเดือนก่อน +1

      Betikikil R.I.P

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 9 หลายเดือนก่อน

      Tikikil !!!!!!!!
      Betam konjiye nachew

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 11 หลายเดือนก่อน +2

    When was the original date of interview,post please tell us on the post,

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    It's my Golden Time እኛ ኢትዮጵያውያን በዛን ጊዜ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ጉራጌ ቤኒሻንጉል ሱማሌ አፍር ወላይታ Even ኤሪቲሪያ ብሔር የሚባል ነገር አናውቅም ። ታማኝ በየነ ዘር ለገበሬ ነው ብለሐል 😅😅😅አዎ ዘር ለገበሬ ነው ።

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለሀገራችን ብዙ ዉለታ ከዋሉት ሰዎች አንዱ አያ ሙሌ ሙሉጌታ ተስፋዬ ለ እራሱ ሳይኖር ለሌሎች እንደ ሻማ ቀልጦ ያለፈ የ ዘፈን የግጥም ባለ ቅኔ ነበረ ግን በተቻለ መጠን ልጆቹን ረድተን ሥራዎቹን ሰብስበን ሙዚየም በማስቀመጥ ታሪኩን ለትውልድ ማስተላለፍ የ ዜግነት ግዴታችን ነዉ እኔም የተቻለኝን ለማድረግ ፎቃደኛ ነኝ 🙏🏽🙏🏽

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ የሚል ሰፈር ነው የትም አይገኝም የጨርቆስ ልጅነት የትም አይገኝም ና እናሰጎበኝሐለን ምን ችግር አለው ። ብፅአትዬ በርቺ

  • @efremmulualem-jz3cg
    @efremmulualem-jz3cg ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ሙልጌታ ተስፋዮ ባለ ቅኔ(ኣያሙሌ) ነብስ ይማር ❤❤❤የሚገርም ገጣሚነበር።❤❤❤❤

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን የኛ ታማኝ❤

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia ปีที่แล้ว +1

    ጌትነት ተፈራ አስረስ ይሄን ኮሜንት ካየኸው ሰላም በለኝ

  • @danieltefera7771
    @danieltefera7771 ปีที่แล้ว +2

    የልጇን አባት በቅርብ ቀን ሶሻል ሚዲያ ላይ "ፍቅረኛየ ነበረች አንድ ልጅ ወልደናል" ንገሯት ታውቀኛለች እያለ ነበር

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 11 หลายเดือนก่อน

      እምም

  • @marmar803
    @marmar803 ปีที่แล้ว +2

    ብፅዓት የገባት ያራዳ ልጅ 👌🙌

  • @tamehaile474
    @tamehaile474 11 หลายเดือนก่อน +2

    You are so amazing my sister. Your brother ❤❤❤❤

  • @yeshimar7589
    @yeshimar7589 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፅአትዬ የአንቺ ዘመን ሴት ነኝ አንቺ ቤት ነበር ካበድኩለት ልጅ ጋራ እምደበረው ባይገርምሽ ጽጌ ባዮ ቤት የምትሰራው አልማዝ ከበደ ነበረች እባክሽ ፈልጊያት ታማ ውድቅ ድቅ ብላለች ብለውኝ ነበረ በየፀበሉ ትንከራተታለች

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Tamagn beyene Show 😮

  • @elsashibre667
    @elsashibre667 11 หลายเดือนก่อน

    I really love her she is so cute and funny.
    God bless you, my sister

  • @azebtesfaye2088
    @azebtesfaye2088 11 หลายเดือนก่อน +2

    ብፅአትዬ ስታምሪ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታና ታማኝ በየነ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ብፅአት ሥዩም በጣም ቆንጆ ልጅ ነበረች ኢትዮጽያዊ 😅 im sorry Actually ኢትዮጵያ የቆንጆዎች የሐይማኖት የጀግኖች ሀገር ናት ኢትዮጵያ

  • @teblatudender2704
    @teblatudender2704 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንክን እናትን ወንድንም የሚስለ በጣም ደስ ትይለሽ

  • @abiyayele3207
    @abiyayele3207 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ብቃት የማይለወጥ ተስረቅራቂ ድምጽ

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 11 หลายเดือนก่อน

    ታማኝዬ እንኳን ደህና መጣህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽብጽሀትዬ ተባረኬ

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 11 หลายเดือนก่อน

    ብፅአት ድራማ ትያትር ነገር ብትሞክሪ ጥሩ ነበር ቶሎ የማጥናት እንዲሁም አክት የማድረግ ችሎታ አለሽ ክፍል 2 ካለው ታማኝ አደራ ይሄን ጥያቄ አቅርብልኝ : ተስፍሽ የሸፈሬ ልጅ ነው ባልተቤትሽ ፒያሳ

  • @mimiteshome5664
    @mimiteshome5664 ปีที่แล้ว +3

    ጨርቆስ ፍቅር የሆነ ሰፈር ነው

  • @gugsaaligazmerso3332
    @gugsaaligazmerso3332 ปีที่แล้ว +2

    ብጽዐትየ And ታማኝ በጣም ትሰራላችሁ ።❤

  • @545menel
    @545menel ปีที่แล้ว +2

    ርጅም እድሜ ይስጠሽ ብፅሀት ስዮም

  • @user-kl6lb1ri8o
    @user-kl6lb1ri8o ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሳልወልድ ገና ለልጄ እየዘፈንኩት ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    አውቃለሑ ታማኝ በየነ በየትኛውም ጊዜ ለኔ አዲስ ነው Thanks Tamagn beyene and then Long life For you and your family ፋንትሽ በቀለ አንቺም 😅ድምፃዊ የታማኝ በየነ ባለቤት ስለሖንሽ አይደለም 😅።

  • @KedirAhmed-yy3rl
    @KedirAhmed-yy3rl ปีที่แล้ว +2

    Tamange beyene ebakh lezeh mesken hezeb bey botaw yemgedelew ahun tegel lay new ina weleta walelt all Amhara fano yashenfal wedefet 💪💪💪🇨🇬

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      Esu denta yelewm zefen cirash yaqeral 😢

  • @user-pw1zr4gz4g
    @user-pw1zr4gz4g 11 หลายเดือนก่อน

    ታማኝ በጠም የምራል እድሜ ይስጠችሁ

  • @musaali9185
    @musaali9185 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮም አዘኝ ነበርሽ!!

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

  • @user-gy5ln7zx2g
    @user-gy5ln7zx2g 15 วันที่ผ่านมา

    This lady is great

  • @TINATO73
    @TINATO73 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ብጽአት ታሳዝነኛለች😢

  • @sani7331
    @sani7331 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow i love cherkos Sehfe uuuuu

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ትዝታ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፀፃትዬዬዬዬ ቆንጆ ስታምሪ🥰🥰🥰

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 11 หลายเดือนก่อน +2

    እደስምህ ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 11 หลายเดือนก่อน

    ሕወሐትና ብልፅግና የመንግስት አሠራር፣ ሐገር አገነባብ፣ ሕዝብ አያያዝ፣ ማሥተባበርና ቅራኔ ያመጡ ማናቸውንም ማመንመንና ማሥቀረት የማይችሉ የጫካ ሠዎች ሥብሥቦች ናቸው ዕንጂ ሐገር ተረክበው መምራት የማይችሉ ተሞክረው የታዩ፤ የገባንበት መከራ፣ አሣር፣ የተቀጠፉት ወጣቶች ምሥክር ሖኖ ዕያለ ዥዋዥዌ መጫወቱ አይታየኝም። ለሐገራችን አይበጁም። የግድ ሑሉነገርና መንግሥት መቀየር በጦር በማሥገደድ መሖን ዕንደሌለበት ቢታመንም ፤ ተተኪ ልምድ ዕንዲያካብቱ ሐላፊነት ተቀብለው ሐገር ሊመሩ የሠለጠኑ ዕንዳይኖሩ አድርገው የምርጫ ኮሮጆዎችን በማሠረቅ ሑልግዜ አሸንፈናል ዕያሉ ሥልጣን ላለመልቀቅ ሢሉ ወንጀል ዕየሠሩ የከረሙ ጋር አንድ ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጥም ውርደት ነወ። ዕራሣቸው ለራሣቸው ይቅርታ አድርገው ባልተግባቡ ሠአት ወገን ዕያጋደሉ ወንጀል ሠርተው በነፃ ወጥተው አናታችን ላይ በሠረቁን ገንዘብ ዕየዘለሉብን ፤ ዕያየን ዕርቅ ድርድር የሚሉት ሐሠት የማምለጫቸው ጥበብ የንቀታቸው ወደር ማጣት የዕብሪታቸው ጥግ ነው፤ የሽግግር መንግሥት በመከላከያውና በአለም አቀፍ ሠላም አሥከባሪ ከለላ ይቋቋም ለዚሕ ከተባበሩ ልዑካን ይመጣሉ ከውጪ ሐገራት ዕኔም ለመመልመል ለማሥተካከል ዕገኛለሑ የማንም ምግዚት ሖኜ ሥለማላውቅ፥ ከዚሕ ውጪ ሕዝባዌ አመፁን የሚመሩትን ቦታ አሥለቅቀን በትነን ሔደው ይደራደሩ ተብሎ ዕሥክንድር ነጋን መሬ ወዳጆን, መሣፍንት ግርማን የመሣሠሉትን መላክና ማሣሠር አይሞከርም። መንግሥትም ሖነ የጭን ገረዶቹ ቃላቸውን ጠብቀው አያውቁምና ጀግኖቻችን ቦታ የሚለቁት ሙሉ ድል ሥንጎናፀፍና አዲሥ የሽግግር መንግስት ሢመሠረት መከላከያ በኢትዮጵያውያን ዕዝ ሥር ሢሖን በክብር በአጀብ በትልቅ ድምቀት የድል ባንዲራችንን ሠቅለን በድምቀት ነው የምንቀበላቸው ዕንጂ መጭበርበር ማንም የለበትም። በትክክል አሑንም ገልፃችሗቸዋል ማንነታቸውን። በምላሥ መሸኘት ይቅር ፤ ማናቸውም የዒትዮጵያውያን ሐይል መደራጀት ትግሉን በተግባር መደገፍ ብቻ ነው አሥፈላጊው። የተግባር ሠው ሑኑ ሑላችቱም። ብዙ ሥራዎች ትግሎች የቆሙትና የተቀጩት አሠራር አለመቻል ነው። ያለ ቋሚ መዋጮ ትግል አይሠምርም። ሑላችሑም ታረሙ። ይሕን የአማራውን ትግል አለማገዝ ዕራሥን ማጥፋት ብቻ ነው።

  • @MesfinTadesse-cn8uv
    @MesfinTadesse-cn8uv ปีที่แล้ว +1

    ብፅሐትዬ አንቺን ክለብ መጥቼ ለማየት ገንዘብ አልጠራቀም ብሎኝ ተሰቃይቻለዉ

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፅአት ትለያለሽድንቅ ሰው

  • @efremamare4190
    @efremamare4190 ปีที่แล้ว +3

    Good job tamagn

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 9 หลายเดือนก่อน

    Leza Le Bitsihat bicha new ende yetesetew!!!
    Beutiful Queen!!!!!!!!!!!❣💖❣

  • @maereg7308
    @maereg7308 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ezgabherem yayal ba Tigray hezeb lay yeserachuten gefe yeferdal

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 11 หลายเดือนก่อน +2

    I cannot believe people care for this kind of stuff at this crisis time. Come on people.

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ታማኝ ቂርቆስማ ከሰፈርም በላይ ነው ፍቅር አይገልጸውም ውዱ ሰፈራችን

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 ปีที่แล้ว +2

    Tamagnye yemnwedh alen berta

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 ปีที่แล้ว +1

    ብጺ ጀግናችን አዝማሪ

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 11 หลายเดือนก่อน

    አዎ ፈለገ ዮረዳኖሰ ተምሬበታለው አቤ ሎጋ ፣ ጮርናቄ ፣ሎሚ በደሰታ ክረሜላ ❤❤❤

  • @Bio650
    @Bio650 11 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ የማይደብቁ ኩኩ ነፃነት ብፅዐት

  • @senaitwolde6358
    @senaitwolde6358 11 หลายเดือนก่อน

    Betat god bles you ewdsalh🙏🙏🙏😍

  • @dmx3674
    @dmx3674 ปีที่แล้ว +3

    ጬርቆስ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ የአዲስ አባባ ልጅ እጅ የሚወደድ ነው። እነ አብይ አህመድ ፣አዳነች ፣ሽመልስ የሚባሉ መጤዎች ከተማችን ገብተው ኣአግማሟት እንጂ አዲስ አባባ እጅግ የሚወደድ ነው።

    • @maneshas9930
      @maneshas9930 ปีที่แล้ว

      እንዳንተ አይነቱ ነው ፖለቲከኛ ለመምሰል አገር የሚያግማማ አብይማ አገርህን ለወጠልህ ይሄ ደግሞ የሚገባው አእምሮው ያለው ሰው ነው እንዳንተ ዘረኛ ሳይሆን

    • @dmx3674
      @dmx3674 ปีที่แล้ว

      @@maneshas9930 አብይ ማለት ኦነግ ማለት ነው። አብይ ማለት ማልቲፕል ፐርስናሊቲ ዲስ ኦርደር በሽተኛ ነው። (Multiple Personality Disorder ) ይሄ አይነቱ ሰው የአይምሮ ታማሚ ነው። አብይ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ የሰራው ምንም ነገር የለም ፣ ግን ወገኖቹን አማራ ግደሉ አፈናቅሉ ከማለት ውጪ ። እመነኝ አንድ ድቀን አብይን አጋድመን እንዳርደዋለን ። ከአብይ በላይ ደሞ ብሄርተኛ አለ እንዴ ሹጣም ! ድሮም ጋላ አገር መርቶ አያውቅም ፣ወደፊትም አገር ሊመራ አይችልም ። የጋላ አገር የለማው በአማራ እና በሌሎች ነው። አሁንም አማራ እና ሌሎች በሚያቀኑት አገር ነው ጋላ የሚግማማብን ። አብይ አገር መምራት የማችል ደነዝ የሰባተኛ ክፍል ትምህርቱን በቅጡ ያልጨረሰ ግም የግም ዘር ነው።

    • @samuelwoldemariam4996
      @samuelwoldemariam4996 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ መግባት ወይም የኛ ብቻ ናት በማለት ስልጡንነት ወይም አራድነት አይመጣም የአዲስ አበባ ልጅ ማለት በሃይማኖትም በዘርም የማይመፃደቅ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው !!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 ปีที่แล้ว +2

    ብፅሀት ❤️

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሪኝ እምይዬ እናቴ 😢😊

  • @Everythin12
    @Everythin12 11 หลายเดือนก่อน +1

    የቆየ ኢንተርቪው ነው ? Please let me know 😊

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ante wosha agame you never change always get lost

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤wow ብፅአት

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 ปีที่แล้ว +1

    Good job back to the entertainment mister Tamagn

  • @user-oi2lt2tg7h
    @user-oi2lt2tg7h 11 หลายเดือนก่อน +1

    Anet Yeager Lejeune akeberrhalehu Fanetesh yeni wed ewedachehuwalehu

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፅኣትን ወንድምሽ የልቤ ጓደኛዬ ድድሽ ደህና ነዉ ወይ