ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታማኝ አበሳ💪💪💪💪🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪አማራዬ ኩራቴ ነው ወላሂ ኢትዮጵያ አገራቺን አላህ ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺🥺
አሜን አሜን አሜን
@@salamst8116q I q❤❤❤❤❤
49:25
አብሽሩ አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራን ህዝብ
ተባረኩ ወድማቻችን አማራ ጀግና ሰው አክባሪ ነው አማራ ማለት አገሩን እሚወድ በማንነቱ እማይደራደር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Isn’t that the case for every ethnic group? Or are those qualities only reserved for you?
በጣም ይገርማል ይህንን ውይይት በጣም እይተገረምኩ ሰማሁት እኔ ድር ማጌ አማራ ነው ንም ቅልቅል የሌ ለብኝ ግን ይውይይቱ አዝማሚያ ያው ጠላት የዘራውን ዘር እናብቃል ነው መልእክቱ ተዉ በእውነት እ/ር እድሜህን ያርዝመው ከኢትዮጵያዊነት ከፍታ አትውረድ በእውነት የኢትዮጽያ ታማኝ ልጅ አከበርኩህ እ/ር ያክብርህ
ታማኝዬ የኛ ጀግና ኑርልን እዉነትም ታማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ታማኛችን ከልቤ ነው የምወድህ♥ሀገራችን ኢትዮጵያን ስለምትወዳት ደስ ይለናል ጥያቄውም ጥሩ ጥያቄ ነው ስለ ኢትዮጵያ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ እናስባለን ስለ አማራው ደሞ የአማራ ልጆች ተደራጅቶ እራስን መከላከል ግድ ነው ነገ ኦነጎች ሲወሩን እራስን መከላከል ግድ ነውእናት አባቶቻችን ለኢትዮጵያ ሲሉ ዋጋ ከፍለዋል ይሄን ለማድረግም አማራው ብዙ ታግሏል ከዘመኑጋ መሄድ አለብን እያንዳንዱ አማራ ውስጡ ቢፋቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
ትክክልነው
ትክክል አማራ አገር ወዳድ ሰው አክባሪ ነው አይዛን አማራየ ሊነጋስል ይጨልማል ይባላል እናም አማራ ማለተ የተገፋ ሰውነው አላህ ይጠብቃቹህ 💚💛❤💪💪
በርቱልን አማራ ጀግና ነው
ታማኝ በዘረኝነትና በጎሳ ፖለቲካ ያልተነደፈ ድሮ የሚያቃትን ኢትዮጵያ በልቡ ነቅሶ ይዞ የሚዞር ጀግና ትውልድ ነው።
Ganoch aleQunaMinchetoch ene Tamagn Gan honu ? KKKKKKKKKKKKK
@@abebe7532 አቤት አቤት ምን ከምን ራያና ቆቦ
አስመሳይ ነው አንድም ቀን በተወለደበት ኮርቶ አያውቅም
በእውነት ወንድሞቼ ጠንክሩ በረቱልን ከእግዚአብሔር ጋር አይዞአቹሁ
አላህ ይርዳችሁ ግፍ ለባለግፉ
@@ዜድነኝወሎየዋዜድዜድ lM
ማሻ አላህ የኔ ጀግና ወቺ በርቱልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ አማራዬ ለዘላለም አለን ዛሬም ነገም ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ሆይ ሀገሬን ሠላሞን በቅርብ መልሥልንያረብ
ወጣቱ ወንድሜ በጣም አዝናለሁ በደረሰብ የእስር ግፍ፡፡ እንዳልከው እኔም የሸዋ አማራ ነኝ፡፡ ኩሩ ምንጃሬ ኩሩ መንዜ ኩሩ ቡልጋ በአራቱም የዘር ሃረጌ እና ኩሩ አማራ ነኝ፡፡ ማንም አማራነቴን የሚነጥቀኝ የለም፡፡
በርቱልን ያማራ ልጆችን
ታማኝ አከበርኩህ ክበር በእውነት ሚዛንህ የተጠበቀ እውነተኛ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ እንዲ አትመስለኝም ነበር ተባረክ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታማኝ እንደስምህ የሚኮራብህ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ምኮራብህ አንድን ዘር ከሌላው ማታበላልጥ ኢትዮጵያዊነትን በመስበክ የህዝብን ንቃተ ህሊና ከፍ ያረክ ጀግና ነህ እውነት ነው አማራ ለኢትዮጵያ ዋልታ የሆነ ህዝብ ነው ታማኝም አማራ ነው ግን በአማራነቱ ማይታበይ ለመላው ኢትዮጵያ የጮኸ ውድ ልጅ በርታ
Yes we’re all Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
.
ተባረክ ወድማችን አማራ እውነተኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አማራ አማራ አማራ ክቡር ነው የሚያስብ ጀግና
ኦሮሞ አማራ አፋር ሁሉም ብሄሮች ያጋጣሜ ጉዳይ ስይሆን የኢትዩጵያዊነት ዉጤት ነው ታማኝ እናመስግናለን አምላክ ይጠብቅህ
የአማራ ወጣት እሳት እሳት የሆኑ ሀገር ወዳድ አሉ አሏህ ይጠበቃቸሁ ደሞቸ
በሶስተኛ ላይ የተናገርከው ወንድሜ እግዚሐብኤር ይባርክህ።ዕድሜህ ይለምልም።
ጎበዞች በርቱ ከጎናችሁነን አማራ በ4ቱም አቅጣጫ መግቢያ አጥቶ ፍኖን ማደራጀት ሲገባ ትፅቅ ለማስፈታት መሞከር አስፈላጊ አደለም ስለዚህ ይህንን ማንኛውም ሰው ያውግዘው ።
ታማኝ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማራ መደራጀት የኢትዮጵያ። መዳሃኒት ነዉ አማራ ይድራጅ እኔ ጉራጌ ነን ግን አማራ ከማንም በያይ እወዳለሀ ኢትዮጵይ ስለሚወዳት
እናመሰግናለን
ተባረክ ወድማችን እዲሕ አይነት ወጣቱን የሚያነቃ የተባረከ ተባረክ እድሜሕ ይርዘም አተ ለኢትዮጵያ ወጣት ብዙ ትጠቅማለሕ ተባረክ ወድሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ከአማራ እራስ ላይ የማይወርዱት እኮ የበታችነት የሚያጠቃችው ብቻ ናቸው በአማራነቴ በጣም እኮራለሁ አማራ ማለት ደግ እውነትኛ በሃይማኖቱና በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግና አይበገሬ ነው🙏🏾💚💛❤️
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ታማኝ ተባረክ
ታምኝ አተ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነህ እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ይስጤህ
ታሜ ቃላት የለኝም💔💘👏
ፍትህ ለወልጋ አማራ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
የመጀመሪው ጠያቂ የልቤን አደረሰው ጥያቄህ ትክክክክል ነው አማራ ባማራነቱነው የተሰቃየያለው ፍትህ ለአማራ ለኢጂነር ስመኘው። ፍትህ
Enem yelben new yenegerelegn
አዛኝ ቅቤ አንጓች አትሁን ለአማራ የሚጠቅመውና የሚመጥነው ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው በርግጥ ባለፉት የጭቆና አመታት በአማራነት ተደራጅቶ መታገል ተገቢ ነበር አሁን ግን በጋራ ሁነን የኢትዮጵያን ትንሳኤ መመለስ ብቻ ነው የሚያስፈልገን
ሰላም ለኢትዮጵያ Ndjd tekikili
BE ETHIOPIAWI yemiamin bizcha new, bezih yemayamin lehager tser new
7
አማራ አማራ አማራ ነን
ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ፍትህ????
Sisisisi
Tikikil engineer semegnew is our hero .his killers are abiy galaw with tigray leboch
ውይ
በትክክል ወንድሜ አዎ በአማራነቱነው!!!
ታምየ በጣም ጎበዝ
Bravo tamagn ከ ኢትዮጵያዊ ነት ማማ ያልወረድክ ከተለያየ ብሔር የተወለድነውስ የቱን ልንመርጥ ነው።
አማራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የነገርከን ወንድም ትመሰገናለህ!!ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ
ዋዉ ዛሪ ታማኝ አኮራህኝ አዎ አማራነን አማራነታችን ማንነታችን ኢትዬነት ኩራታችን
አላህ ይጠብቃችሁ እዉነት አንድነታችንን ማጠናከር አለበት። ከአሁን ቡሀላ የአማራ ብኽር ተመርጡ መገደል ይቁም !!የአማራ እርሥት መከበር አለበት።
በትክክልል የመጀመሪያው ጠያቂ ምችት ይበልክ👌
ታማኝ አደኛዬ ውድድድድ
Midre banda
በእውነት ወንድሞች የጠየየቁት ክክክል ነው በእውነት አማራ ነው ኢትዮጵያ እያለ ያለው እንደው ሌላውን ሁሉ ተውትና ባንዴራን እሁት የአባቶቻቾንን አደራ ይዘው ነው እየለፉ ያሉት እና አማራ ማለት ለኢትዮጵያ ነው የሚለፈው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አማራ መደራጀት አለበት እነጃዋር የተደራጁት አማራን ለመበቀል ነዉ እኛ ድጋሚ መረገጥ አፈልግም እንደራጃላን
Q1q1q11qqqqq11111qqqq1q11qq¹¹1¹1111111111¹¹qqqqqqqqq
በቀበሌ ተደራጁ ማን ጉዳይ ግን ከእኛ ላይ ውረጅ ቀላዋጭ
አርቲስት ታማኝ በየነ ከባህር ዳር ሕዝብ ጋር የተደረገውን ውይይት አደንቃለሁ፣ የዜጎች የልብ ትርታ የተደመጠበት፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የተነገረበት እና ግልፅ ውይይት የተደረገበት መድረክ ነው። እንደዚህ አይነት ግልፅ ውይይት ወደ ብሔራዊ ሕርቅ ያመጣል በሁሉም ዋና ዋና ከተሞች በቅድሚያ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። አሁን ያለው ሕገ መንግስት የሕውሃት/ኦነግ ፕሮግራምን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ካልቀየረው የብሔር ፌደራሊዝም እና የብሔር ፓርቲ በሕግ እስካልታገደ ድረስ ችግሩ ይቀጥላል በዚህ ላይ ዜጎች ከመንግስት ጋር ሊመክሩና ሊያስገድዱ ይገባል ።ሳሳሁልህ ከበደከአዲስ አበባ
አላህ ይጠብቃቺሁ ዉዲ የአማራ ልጆቺ በያላቺሁበት አላህ የሀገራቺንን ሰላም ይመልሰልን
ታማኝ ቅድሚያ ላማራ ምክንያቱም እየተጎዳያለው አማራነው ማንኛውም ብሄር ቀድሞ ተደራጂቷል
ትክክል ነው፣ጥያቄው፣ወድሞቼ
ታማኝ አስተማማኝ አወ አማራ ትክክል ነችሁ ደሞቸ መደረጀት አለብን
👍👍👍👍👍💚💛❤️💪
አይ. ታማኝ. እንኴን. ኖርክልን. ያንተ. አይነት. 100.ሰው. ቢኖረን. ኢትዮጵያ. ላይ. ይኸ. ሁሉ. መከራ. አያገኝንም. ነበር. እድሜ እና ጤና.. ሰጥቶ. የኢትዮጵያን. ትንሳኤ. ያሳይህ. ክብር. ለታማኝ. ።
አግዚ አብሔር ረጅም አድመና ጤና ይስጥህ
ትክክል አማራ ንቁ ሰፊ ሀገር ወዳድ ጠባቂ እና ከሰው ተባብሮ የሚኖር። ሰላም ወዳድ ነው ክፋዌች ሆዳሞች ሀገር። መገነጣጠል ገዳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አሜን
ድልበድል ረታ የተናገርከው ነገር የኦሮሞ ምሁር ነን ለሚሉ ትክክለኛ ምላሽ ነው የሰጠሀቸው ለሁሉም የታማኝን ሃሳብ ያንተን የተረዳህበትን ማስተዋል ለኛም ይስጠን ተባረክ እድግ በልልኝ ውስጤ ነህ ።
የመጀመሪያው ጠያቂ ልክ ነህ የኔም ጥያቄ ነው
ታማኝ አምላክ ይጠብቅህ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ብዙ ታማኝ ይውለድ ታምየ ስውድህ እኮ ወንድማለም
ታማኝ😘😘😘♥️♥️♥️የኛ ጀግና💚💛❤
My man Tamagne!! A true Ethiopian who massage is “ Amde Ethiopia”.
በትክክል💚💛❤💪💪💪💪
ጀግናዉ፣ታማኛ፣እቅጪ፣እቅጯን፣ተናግረሀል፣ለሚገባዉ፣ትክክለኛ፣አስተያየትነዉ፣የሰጠህዉ፣በርቱ፣ለማንኛዉም፣አማራዉተበድሏል፣በሚገባ፣በማንኛዉም፣ደረጃ
አማራዬ ዴሜ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያረቢይ ወንድማችን አላህ ይሰጥህ ጡሩው ጥያቄነው
እውነት እውነት እዉነት። ይህ ቃል ጣት፣ ቀን፣ ማታ፣ ከዛም በሗላ ህያዉ ነዉ 💚💛❤️
ጀግና በርቱ💚💛❤💪💪
i am Eritrean i love amhara peaple deeply be strong guys
ትክክል አማራዎች መደራጅት አልበን ።
ነገሩት።አሥተሚበቃው።መቸም።አይገባው።
አማራዬ በርቱ በጎጥ መከፋፈሉን በደ ጉን ብላችሁ አንድ ሁኑ የጀግናችን የአሳምነው ፅጌን ቃል አክብሩ ባታከብሩ አፅሙ እሾሕ ሆኑ ይወጋችሗል 👍 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
ትክክል ወንድሜ የተናገርከው
አየህ ታማኝ ሰው ለሁሉም ያጨበጭባል። አየህ የገጠመን ችግር_ማጨብጨብ፤ ማጨብጨብ፤ ማጨብጨብ....፤ ጌታየን የምጠይቀው ከአጨብጫቢነት አውጥቶ አስተዋይ ህሌና እንዲፈጥርልኝ ነው።
የወጣቶቹ ጥያቄ 1000 ትክክክል ነው ታማኝ። አማራነው እየሞተ እየተሰደደ ያለው ወልቃይት የራያ ጉዳይ። መልስ ሊያገኝ ይገባል
YESSSSSSSSSS💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️SENTAYHU
ማነቴ አማራ ነው
እንደዚ ተወያዩ እና አማራ እንደ አማራ መደራጀቱን በይብልጥ ደግፉ
ትክክል❤❤
አማራ በአማራነቱ ለመደራጀት ማንንም መጠየቅ የለበትም መደራጀት ንው
EWNTE NW 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
በትክክል
ትክክል
ፍት ለሰመኘየ ፍት ለአክሱም ሙስሊሞች ፍት ለደባርቅ ሙሰሊሞች
እዉነት እዉነት ሀቅነዉ ከጦት ክማታ እንታጠቅ እንቁም አማራ እራስህን አዳራጂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ወንድሞቼ በርቱ አላህ ይጠብቅክ
Our Hero , Tamagn Beyene be strong am always with you!!!! Thank you 😊
አፍር
7:00... WOW!!! Preach the Truth Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁
አንበሳዬ ስውደክ እኮ ታማኙ ጀግና የጀግና ልጅ 💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪💪
ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇨🇬❤👈💪💪
አብሹሩአማራየ አላህይጠብቃችህ
ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ተባረክ ታማኝ
የአማራ ወጣቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አሚን 🌹😘👍
ዛሬም አማራ ሳይሆኑ አማራ ነኝ ብለው በምክር ቤት በሐላፊነት ያሉ አሉ አወቀ ኃ/ማርያም የመሳሰሉ ።
በፍቅር ትቀላቀላለች አይዞህ ወንድሜ አገርና መሬት የጋራ ነው።
አንበሳዉ ታማኝዬ እነ ከልብ ነዉ የምወድህ የኛ ጀግና የጀግና ልጆች አላሂ ከናንተጋ ይቁምልን ወገኖቸ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህባችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👈
አሳምነው ያነጸው ወጣት ነው ጎቦዞች።
እግዚአብሔር የሠላም ይስጠን 😢😢😢የአማሪ እንባን ያብስለን 😢😢😢በቃ ይበለን በርቱ
❤❤❤💪💪💪
ጀግናውየማራልጅዋው❤❤❤❤❤❤
Yesssssssssssgood coment
ጀግና ነው ቢጫ ለባሹ
ታማኝ ሿሿሿሿሿሿ ኢዜማ ነው አማራ ተጠንቀቅ
እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤️🕊🕊🙏🏼
ትክክል ዉድሜ በአማራነቱ ነዉ ሰላምህን ያብዛዉ
የኔጅግና። አማራየ
Aseb kedrom ye eritrea ahunum ye eritrea nat lezelealm tketlalechm.
ሽ አመት ኑር
አሚን
ዋው ታማኝ አማራየ 💪💪💪💪💪💪💪💪
በእውነት አማራ ማለት እውነት ተናጋሪ ነው👌👌👌
👍👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ትክክል ያማል
ታማኝ አበሳ💪💪💪💪🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪አማራዬ ኩራቴ ነው ወላሂ ኢትዮጵያ አገራቺን አላህ ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺🥺
አሜን አሜን አሜን
@@salamst8116q I q❤❤❤❤❤
49:25
አብሽሩ አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራን ህዝብ
ተባረኩ ወድማቻችን አማራ ጀግና ሰው አክባሪ ነው አማራ ማለት አገሩን እሚወድ በማንነቱ እማይደራደር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Isn’t that the case for every ethnic group? Or are those qualities only reserved for you?
በጣም ይገርማል ይህንን ውይይት በጣም እይተገረምኩ ሰማሁት እኔ ድር ማጌ አማራ ነው ንም ቅልቅል የሌ ለብኝ ግን ይውይይቱ አዝማሚያ ያው ጠላት የዘራውን ዘር እናብቃል ነው መልእክቱ ተዉ በእውነት እ/ር እድሜህን ያርዝመው ከኢትዮጵያዊነት ከፍታ አትውረድ በእውነት የኢትዮጽያ ታማኝ ልጅ አከበርኩህ እ/ር ያክብርህ
ታማኝዬ የኛ ጀግና ኑርልን እዉነትም ታማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ታማኛችን ከልቤ ነው የምወድህ♥
ሀገራችን ኢትዮጵያን ስለምትወዳት ደስ ይለናል
ጥያቄውም ጥሩ ጥያቄ ነው
ስለ ኢትዮጵያ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ እናስባለን ስለ አማራው ደሞ የአማራ ልጆች ተደራጅቶ እራስን መከላከል ግድ ነው ነገ ኦነጎች ሲወሩን እራስን መከላከል ግድ ነው
እናት አባቶቻችን ለኢትዮጵያ ሲሉ ዋጋ ከፍለዋል ይሄን ለማድረግም አማራው ብዙ ታግሏል ከዘመኑጋ መሄድ አለብን እያንዳንዱ አማራ ውስጡ ቢፋቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
ትክክልነው
ትክክል አማራ አገር ወዳድ ሰው አክባሪ ነው አይዛን አማራየ ሊነጋስል ይጨልማል ይባላል እናም አማራ ማለተ የተገፋ ሰውነው አላህ ይጠብቃቹህ 💚💛❤💪💪
በርቱልን አማራ ጀግና ነው
ታማኝ በዘረኝነትና በጎሳ ፖለቲካ ያልተነደፈ ድሮ የሚያቃትን ኢትዮጵያ በልቡ ነቅሶ ይዞ የሚዞር ጀግና ትውልድ ነው።
Ganoch aleQuna
Minchetoch ene Tamagn Gan honu ? KKKKKKKKKKKKK
@@abebe7532 አቤት አቤት ምን ከምን ራያና ቆቦ
አስመሳይ ነው አንድም ቀን በተወለደበት ኮርቶ አያውቅም
በእውነት ወንድሞቼ ጠንክሩ በረቱልን ከእግዚአብሔር ጋር አይዞአቹሁ
አላህ ይርዳችሁ ግፍ ለባለግፉ
@@ዜድነኝወሎየዋዜድዜድ l
M
ማሻ አላህ የኔ ጀግና ወቺ በርቱልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ አማራዬ ለዘላለም አለን ዛሬም ነገም ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ሆይ ሀገሬን ሠላሞን በቅርብ መልሥልንያረብ
ወጣቱ ወንድሜ በጣም አዝናለሁ በደረሰብ የእስር ግፍ፡፡ እንዳልከው እኔም የሸዋ አማራ ነኝ፡፡ ኩሩ ምንጃሬ ኩሩ መንዜ ኩሩ ቡልጋ በአራቱም የዘር ሃረጌ እና ኩሩ አማራ ነኝ፡፡ ማንም አማራነቴን የሚነጥቀኝ የለም፡፡
በርቱልን ያማራ ልጆችን
ታማኝ አከበርኩህ ክበር በእውነት ሚዛንህ የተጠበቀ እውነተኛ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ እንዲ አትመስለኝም ነበር ተባረክ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታማኝ እንደስምህ የሚኮራብህ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ምኮራብህ አንድን ዘር ከሌላው ማታበላልጥ ኢትዮጵያዊነትን በመስበክ የህዝብን ንቃተ ህሊና ከፍ ያረክ ጀግና ነህ እውነት ነው አማራ ለኢትዮጵያ ዋልታ የሆነ ህዝብ ነው ታማኝም አማራ ነው ግን በአማራነቱ ማይታበይ ለመላው ኢትዮጵያ የጮኸ ውድ ልጅ በርታ
Yes we’re all Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
.
ተባረክ ወድማችን አማራ እውነተኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አማራ አማራ አማራ ክቡር ነው የሚያስብ ጀግና
ኦሮሞ አማራ አፋር ሁሉም ብሄሮች ያጋጣሜ ጉዳይ ስይሆን የኢትዩጵያዊነት ዉጤት ነው ታማኝ እናመስግናለን አምላክ ይጠብቅህ
የአማራ ወጣት እሳት እሳት የሆኑ ሀገር ወዳድ አሉ አሏህ ይጠበቃቸሁ ደሞቸ
በሶስተኛ ላይ የተናገርከው ወንድሜ እግዚሐብኤር ይባርክህ።ዕድሜህ ይለምልም።
ጎበዞች በርቱ ከጎናችሁነን አማራ በ4ቱም አቅጣጫ መግቢያ አጥቶ ፍኖን ማደራጀት ሲገባ ትፅቅ ለማስፈታት መሞከር አስፈላጊ አደለም ስለዚህ ይህንን ማንኛውም ሰው ያውግዘው ።
ታማኝ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማራ መደራጀት የኢትዮጵያ። መዳሃኒት ነዉ አማራ ይድራጅ እኔ ጉራጌ ነን ግን አማራ ከማንም በያይ እወዳለሀ ኢትዮጵይ ስለሚወዳት
እናመሰግናለን
ተባረክ ወድማችን እዲሕ አይነት ወጣቱን የሚያነቃ የተባረከ ተባረክ እድሜሕ ይርዘም አተ ለኢትዮጵያ ወጣት ብዙ ትጠቅማለሕ ተባረክ ወድሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ🙏🙏
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ከአማራ እራስ ላይ የማይወርዱት እኮ የበታችነት የሚያጠቃችው ብቻ ናቸው በአማራነቴ በጣም እኮራለሁ አማራ ማለት ደግ እውነትኛ በሃይማኖቱና በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግና አይበገሬ ነው🙏🏾💚💛❤️
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ታማኝ ተባረክ
ታምኝ አተ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነህ እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ይስጤህ
ታሜ ቃላት የለኝም💔💘👏
ፍትህ ለወልጋ አማራ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
የመጀመሪው ጠያቂ የልቤን አደረሰው ጥያቄህ ትክክክክል ነው አማራ ባማራነቱነው የተሰቃየያለው ፍትህ ለአማራ ለኢጂነር ስመኘው። ፍትህ
Enem yelben new yenegerelegn
አዛኝ ቅቤ አንጓች አትሁን ለአማራ የሚጠቅመውና የሚመጥነው ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው በርግጥ ባለፉት የጭቆና አመታት በአማራነት ተደራጅቶ መታገል ተገቢ ነበር አሁን ግን በጋራ ሁነን የኢትዮጵያን ትንሳኤ መመለስ ብቻ ነው የሚያስፈልገን
ሰላም ለኢትዮጵያ Ndjd tekikili
BE ETHIOPIAWI yemiamin bizcha new, bezih yemayamin lehager tser new
7
አማራ አማራ አማራ ነን
ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ፍትህ????
Sisisisi
Tikikil engineer semegnew is our hero .his killers are abiy galaw with tigray leboch
ውይ
በትክክል ወንድሜ አዎ በአማራነቱነው!!!
ታምየ በጣም ጎበዝ
Bravo tamagn ከ ኢትዮጵያዊ ነት ማማ ያልወረድክ ከተለያየ ብሔር የተወለድነውስ የቱን ልንመርጥ ነው።
አማራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የነገርከን ወንድም ትመሰገናለህ!!
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ
ዋዉ ዛሪ ታማኝ አኮራህኝ አዎ አማራነን አማራነታችን ማንነታችን ኢትዬነት ኩራታችን
አላህ ይጠብቃችሁ እዉነት አንድነታችንን ማጠናከር አለበት። ከአሁን ቡሀላ የአማራ ብኽር ተመርጡ መገደል ይቁም !!የአማራ እርሥት መከበር አለበት።
በትክክልል የመጀመሪያው ጠያቂ ምችት ይበልክ👌
ታማኝ አደኛዬ ውድድድድ
Midre banda
በእውነት ወንድሞች የጠየየቁት ክክክል ነው በእውነት አማራ ነው ኢትዮጵያ እያለ ያለው እንደው ሌላውን ሁሉ ተውትና ባንዴራን እሁት የአባቶቻቾንን አደራ ይዘው ነው እየለፉ ያሉት እና አማራ ማለት ለኢትዮጵያ ነው የሚለፈው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አማራ መደራጀት አለበት እነጃዋር የተደራጁት አማራን ለመበቀል ነዉ
እኛ ድጋሚ መረገጥ አፈልግም እንደራጃላን
Q1q1q11qqqqq11111qqqq1q11qq¹¹1¹1111111111¹¹qqqqqqqqq
በቀበሌ ተደራጁ ማን ጉዳይ ግን ከእኛ ላይ ውረጅ ቀላዋጭ
አርቲስት ታማኝ በየነ ከባህር ዳር ሕዝብ ጋር የተደረገውን ውይይት አደንቃለሁ፣ የዜጎች የልብ ትርታ የተደመጠበት፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የተነገረበት እና ግልፅ ውይይት የተደረገበት መድረክ ነው። እንደዚህ አይነት ግልፅ ውይይት ወደ ብሔራዊ ሕርቅ ያመጣል በሁሉም ዋና ዋና ከተሞች በቅድሚያ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። አሁን ያለው ሕገ መንግስት የሕውሃት/ኦነግ ፕሮግራምን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ካልቀየረው የብሔር ፌደራሊዝም እና የብሔር ፓርቲ በሕግ እስካልታገደ ድረስ ችግሩ ይቀጥላል በዚህ ላይ ዜጎች ከመንግስት ጋር ሊመክሩና ሊያስገድዱ ይገባል ።
ሳሳሁልህ ከበደ
ከአዲስ አበባ
አላህ ይጠብቃቺሁ ዉዲ የአማራ ልጆቺ በያላቺሁበት አላህ የሀገራቺንን ሰላም ይመልሰልን
ታማኝ ቅድሚያ ላማራ ምክንያቱም እየተጎዳያለው አማራነው ማንኛውም ብሄር ቀድሞ ተደራጂቷል
ትክክል ነው፣ጥያቄው፣ወድሞቼ
ታማኝ አስተማማኝ አወ አማራ ትክክል ነችሁ ደሞቸ መደረጀት አለብን
👍👍👍👍👍💚💛❤️💪
አይ. ታማኝ. እንኴን. ኖርክልን. ያንተ. አይነት. 100.ሰው. ቢኖረን. ኢትዮጵያ. ላይ. ይኸ. ሁሉ. መከራ. አያገኝንም. ነበር. እድሜ እና ጤና.. ሰጥቶ. የኢትዮጵያን. ትንሳኤ. ያሳይህ. ክብር. ለታማኝ. ።
አግዚ አብሔር ረጅም አድመና ጤና ይስጥህ
ትክክል አማራ ንቁ ሰፊ ሀገር ወዳድ ጠባቂ እና ከሰው ተባብሮ የሚኖር። ሰላም ወዳድ ነው ክፋዌች ሆዳሞች ሀገር። መገነጣጠል ገዳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አሜን
ድልበድል ረታ የተናገርከው ነገር የኦሮሞ ምሁር ነን ለሚሉ ትክክለኛ ምላሽ ነው የሰጠሀቸው ለሁሉም የታማኝን ሃሳብ ያንተን የተረዳህበትን ማስተዋል ለኛም ይስጠን ተባረክ እድግ በልልኝ ውስጤ ነህ ።
የመጀመሪያው ጠያቂ ልክ ነህ የኔም ጥያቄ ነው
ታማኝ አምላክ ይጠብቅህ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ብዙ ታማኝ ይውለድ ታምየ ስውድህ እኮ ወንድማለም
ታማኝ😘😘😘♥️♥️♥️የኛ ጀግና💚💛❤
My man Tamagne!! A true Ethiopian who massage is “ Amde Ethiopia”.
በትክክል💚💛❤💪💪💪💪
ጀግናዉ፣ታማኛ፣እቅጪ፣እቅጯን፣ተናግረሀል፣ለሚገባዉ፣ትክክለኛ፣አስተያየትነዉ፣የሰጠህዉ፣በርቱ፣ለማንኛዉም፣አማራዉተበድሏል፣በሚገባ፣በማንኛዉም፣ደረጃ
አማራዬ ዴሜ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያረቢይ ወንድማችን አላህ ይሰጥህ ጡሩው ጥያቄነው
እውነት እውነት እዉነት። ይህ ቃል ጣት፣ ቀን፣ ማታ፣ ከዛም በሗላ ህያዉ ነዉ 💚💛❤️
ጀግና በርቱ💚💛❤💪💪
i am Eritrean i love amhara peaple deeply be strong guys
ትክክል አማራዎች መደራጅት አልበን ።
ነገሩት።አሥተሚበቃው።መቸም።አይገባው።
አማራዬ በርቱ በጎጥ መከፋፈሉን በደ ጉን ብላችሁ አንድ ሁኑ የጀግናችን የአሳምነው ፅጌን ቃል አክብሩ ባታከብሩ አፅሙ እሾሕ ሆኑ ይወጋችሗል 👍 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
ትክክል ወንድሜ የተናገርከው
አየህ ታማኝ ሰው ለሁሉም ያጨበጭባል። አየህ የገጠመን ችግር_ማጨብጨብ፤ ማጨብጨብ፤ ማጨብጨብ....፤ ጌታየን የምጠይቀው ከአጨብጫቢነት አውጥቶ አስተዋይ ህሌና እንዲፈጥርልኝ ነው።
የወጣቶቹ ጥያቄ 1000 ትክክክል ነው ታማኝ። አማራነው እየሞተ እየተሰደደ ያለው ወልቃይት የራያ ጉዳይ። መልስ ሊያገኝ ይገባል
YESSSSSSSSSS💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️SENTAYHU
ማነቴ አማራ ነው
እንደዚ ተወያዩ እና አማራ እንደ አማራ መደራጀቱን በይብልጥ ደግፉ
ትክክል❤❤
አማራ በአማራነቱ ለመደራጀት ማንንም መጠየቅ የለበትም መደራጀት ንው
EWNTE NW 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
በትክክል
ትክክል
ፍት ለሰመኘየ
ፍት ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍት ለደባርቅ ሙሰሊሞች
እዉነት እዉነት ሀቅነዉ ከጦት ክማታ እንታጠቅ እንቁም አማራ እራስህን አዳራጂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ወንድሞቼ በርቱ አላህ ይጠብቅክ
Our Hero , Tamagn Beyene be strong am always with you!!!! Thank you 😊
አፍር
7:00... WOW!!! Preach the Truth Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁
አንበሳዬ ስውደክ እኮ ታማኙ ጀግና የጀግና ልጅ 💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪💪
ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇨🇬❤👈💪💪
አብሹሩአማራየ አላህይጠብቃችህ
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤️
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏