የአማራ ምሁራን ውይይት በባሕር ዳር ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @አበበችየአማራይቱልጅ
    @አበበችየአማራይቱልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ ምሑራን ሥማችሑ ብቻ ያምራል ስራችሑና ግብራችሑን ብአደን ነዉ እስኪ እንያችሑ ብአደንን ሡሪ አልብሡልን እነ ሽመልስ አብድሳ አይጋልቡአቸዉ

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር
    @ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 ปีที่แล้ว

    አማራን ባህል አማራን ታሪክ የአማራን ማንነትን ለማጠናከር አማራ መጠንከር አማራ አንድነት ወሳኝ ነው

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። የዚህ ሁሉ ማጠንጠኛና የችግራችን ምንጩ የብሄር ፖለቲካ ላይ የተመሰረተው ህገ መንግስቱ ነው። ስለሆነም ጊዜ ያመጣውን ጊዜ እስኪመልሰው በዚህ መልኩ መወያየት ጠቃሚ ነው።
    ታማኝ ጀግናችን ኑርልን።

  • @እንተገጊኹማመለይእዩሽማ
    @እንተገጊኹማመለይእዩሽማ 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ኣነጋገር ነው በጋራ መስራት ተመራጭ በዚ ያለነው ወቕት ሁሉ ዘረኞች ነን ትግሬዎች ኣማሬዎች ኦሮሞች ዘረኞች ናቹ የስልጣን ፍላጎት ነው በኤርትራ ተመሳሳሊ የዘር ችግር ኣለን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 6 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት ሁሉን ያሳተፈ የምሁራን ውይይት በአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን በሁሉም የኢትዮጵያ ቀጠና መተግበር ያለበት መልካምና አስፈላጊ ነው። ይጠናከር እናመሰግናለን። አንድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መምህር ያሉት "ተራጋቢ" የተባለው እኛ ያሁኑ ትውልድ ወጣቶችን በደንብ የሚገልፀን ይመስለኛል። እኛ ያሁኑ ትውልድ ወጣቶች መፃህፍቶችን አንብበን ከመረዳት, ታሪክን ከማጥናት, ከማዳመጥ, ከማገናዘብ, ከማስተዋል ይልቅ በስሜት የምንነዳ ተራጋቢ ሆነናል። በዚህም ደሞ አምባገነኖቹ 27 ዓመት እድሜያቸውን ለማራዘም ችለዋል ተጠቅመዋልም ። እውነቱን ለመናገር አምባገነን ስርዓቱ ብቻ ሳይሆን የብዙዎቻችን ወላጅ ቤተሰቦችም ኢትዮጲያዊነትን ሳይሆን ጎጠኝነትን አውርሰውን የጠቀሙን መስሎኣቸው ጎድተውናል። እራሳችንን ልንፈትሽ ይገባል!

  • @የድንግልማርያምልጅእግዚአ
    @የድንግልማርያምልጅእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +14

    እንቃ አመራ መሞት ይብቃን ሁሉም እየተደራጀ አመራ ገፈት መቅመስ የለበትም አማራ አብን ወደፊት አብን መደገፍ ሌላ ዘር መጥላት አይደለም እራስን የማዳን ጉዳይነዉ አማራ ለዘመናት ተገሎል ተጨቁኖል ፍትህ አቶል በአማራነቱ ተገሎል መሬቱን ተቀምቶል ይህ ሁሉ አንድ አለመሆናችን ነዉ ይህን መከራ የቀመስነዉ ለፍህት የሚሆን ሰዉ ስላጣነዉ

  • @anabudiya2993
    @anabudiya2993 5 ปีที่แล้ว +5

    አብን ውስጤ ነው አብንን፡ እንውደድ

  • @fathergod5092
    @fathergod5092 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው አማራ አንድ ነገር ልንገርህ አባባ እደተናገሩት በርግጥም አማራ መንፈስ ነው ማንም የሚያሸንፈው የለም ነገር ግን በመጀመርያ እርስ በራስህ ተስማማ አመራ ከአማራ ጋር ተስማማ ወድምህን ከጠላት ጋር ሆነህ አትውጋው አሁን ችግሩ አለመስማማት ነው ጥቅም በመፈለግ ወድምህን አትጣለው አማራ ላማራ ያስፈልገዋል ስለዚህ መከባበር የሁሉ ማሰርያ ነው ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዳው አይቀበለውም ስለዚህ አማራ አማራን አክብር አማራን እግዚአብሔር ያከበረው ሕዝብ ነው አማራ ተስማምቶ ከቆመ ተዋጊው አምላክ እግዚአብሔር ነው በዘመናት አይተናል በትንሽ እድሚችን አማራ እደሰማቹሁት ነው አማራ ማለት እደአሜሬካ የሁሉ እናት አባት ነው ሁሉን እዳመጣጡ የሚያስተናግድ ሕዝብ ነው አማራ ያልደገፈው መንግስት ጊዜ የለውም ለምሳሌ ተመልከቱ ደርግ የወደቀዉ አማራን ለማጥፋት ሲተጋ ነው ወያኔ የወደቀው እዲህው ነው አባቸዉና አሳምነው ባለመስማማታቸው ያጠፋትን ጥፍት ከነሱ ክስተት የተነሣ ጀግኖችና እቁ ወድሞቻችን አጣን እነ መግባሩ ከበደና እነ ይዘዝ የመሰለ እዲሁም ያልተነገረላቸው ጎቤ ሌሎችም ጀግኖች ጭምር ካለፈው ተምረን እንቻቻል መቻቻል መፍቲ አለው ወድሜ ለኔ ያስፈልገኛል እኔ ለወድሜ አስፈልገዋለሁ ማለት መፍቲ ነው በርቱልን ያለፈው አልፋል ደግሞ አይደገም አንድ ሁኑ አድነት ሀይል አለው እኛም እንፀልይ ላቹ አለን አምላክ ይዋጋላቹሁ ኃል ይረዳቹሁማልም አይዞቹሁ በርቱልን ወጣቶችን ደግፋአቸው እነሱ አገርተረካቢናቸው።

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
    @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 6 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ነው አባ አማራነት መንፈስ ነው 😍😍

    • @mdmohannad9769
      @mdmohannad9769 3 ปีที่แล้ว

      አማራጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹❤❤👍👍👍😍😍😍👍👍👍👍

  • @sartt7625
    @sartt7625 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል መንፈሥ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @aynadisalemneh1041
    @aynadisalemneh1041 6 ปีที่แล้ว +2

    ለማንኛውም ሠለኢትዮጵያ አትነግርውም አማራውን ሌላውን አሠትምር

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 6 ปีที่แล้ว +3

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾✌🏿✌🏿✌🏿excellent discussion with thoughtful chairman!!

  • @asffhn9652
    @asffhn9652 6 ปีที่แล้ว

    ዉይ አዲበትህ ብቻበቂነዉ
    አማራ ኩራቴ አማራነት ኢትዩጲያዉይነት
    አብን ንንንንን ይደግፉ አበን ማለት
    ፍቅር ኩራት የአማራ ብርሀን አዲነት
    ሀይላችን ዲሞክራሥ መብታችን
    💚💚💛💛❤❤📚🎓👏👏👏👈👈👌

  • @አበበችየአማራይቱልጅ
    @አበበችየአማራይቱልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አብኖችን ምሠሉ ለአማራ ሕዝብ መሥዉአት እየሆኑ በጀግንነት የቆሙልን አብኖች ናቸዉ ብአደን ቦታዉ ይዞያስጨፈፈፈን ብአደንን

  • @igo1071
    @igo1071 6 ปีที่แล้ว +2

    ኩሩ ኢትዬጵያዊ ታጋሽ ነው💚💛❤️🙏🏼

    • @mt-dq1rs
      @mt-dq1rs 6 ปีที่แล้ว

      Don't listen Daniel Kibre.He is working to weaken amhare people.He isn't Amhara.He is Tigre.

    • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
      @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 3 ปีที่แล้ว

      @@mt-dq1rs 💚💛❤️
      💚💛❤️

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር
    @ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ወገኔ ነው ብዬ ሳይሆን አብሮ በልተው ተምረው ወገንሽመጣ ተብለን ሳሚው ሳማት ተቃቀፉ አካፍላት አካፍሊው የያዝናትን ነገር ያደግንነን ታዲያ ዛሬ የኛን የአማራንሴት ለመድፈር ለመበቀል ምን ገፋፋችሁ ግፍ ጥሩ አደለም እግዚአብሔር አይወደውም በሀቅ መናገር ያስደስተኛል በቃ የይሃዲግ መንግሥት ፓለቲካም እድገቴም ስብእናዬም የደርግ ታዳጊነኝ ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይገዛኝም አለቀ

  • @igo1071
    @igo1071 6 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ሀቀኛ ኑው

  • @የወሎቀበጥ-ፈ6ነ
    @የወሎቀበጥ-ፈ6ነ 6 ปีที่แล้ว +20

    ዳቆን ዳንኤል። አማራን ኢትዮጵያን። አታስተመረዉም ጠንቅቆ የሚያቅ ህዝብ ነዉ ስለዚህ ለማያቅ ንገረዉ

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩዢምርነዉ፣በርቱ፣ኢትዮጲያን፣ቀናአድርጓት፣በአድነት፣ሁሉም፣ቢሔረቢሔረሰብ፣ከጎናቺሁነዉ፣በአድነት፣አገር፣ትደምቃለቺ፣አማራዉ፣የአገርኩራት፣ሁሉን፣አቃፊ፣የፍቅርህዝብነዉ፣በርቱልን፣💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mesiethio2424
    @mesiethio2424 5 ปีที่แล้ว

    ንቁ አማራች ጠላት ብሰቷልና

  • @sartt7625
    @sartt7625 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️👍

  • @MekonnenB
    @MekonnenB 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ምን ሰማከኝ ዛሬ ስንት እንዲህ መወያየት ተጀመረ ተመስገን ተመስገን ፈጣሩ ልልልልልልልልልልልልልልልልላል

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +3

    አብን ብቻ ለአማራ የሚቆረቆር ሌላው ወሬ ብቻ👎

  • @tiwresaweke4299
    @tiwresaweke4299 6 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው በየቦታው የሚየፈናቅሉትን እና የሚገድሉት ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 6 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr Hailemariam, you get the point!

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +38

    አብን ውሥጤነው

    • @samijohn974
      @samijohn974 6 ปีที่แล้ว

      Teacticsof brainstorming. Be sure you are real guy.

    • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
      @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 3 ปีที่แล้ว

      አብን ካልተመረጠ መቸም ቢሆን የአማራ ደም መፍሠሡ አያቋርጥም

  • @MekonnenB
    @MekonnenB 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል ነበር የፃፍከት

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว

    DR DAGNACHEW እና ዲን ዳኒኤል በጣም ገንቢና ጠቃሚ ነው ያልገባቸው በትንሿ ጭንቅላት በራሱ ቢቻ አጥቦት መልሶ ራሱ የፅንፍ ሀሳቡን ያወራልና ሲገባው ይገበዋል።

  • @salicsalman7045
    @salicsalman7045 6 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነው ለካ #ትምክህት ተብለው የተሰየሜው።

  • @abushabusj4808
    @abushabusj4808 6 ปีที่แล้ว +3

    አብን እደግፈዋለን

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 6 ปีที่แล้ว +10

    ቀፎው የተነካ ንብ እና ትግስቱ ያለቀ ህዝብ አንድ ነው በርቱ ወደፊት አብረን አብን እንውደድ፡፡

  • @figarow5363
    @figarow5363 6 ปีที่แล้ว +3

    Amahara has blessed Ethiopia with lots and lots of positive staff.

    • @shirowet4596
      @shirowet4596 3 ปีที่แล้ว

      I am not Amhara and I agree.

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 3 ปีที่แล้ว

    ጥንቃቄ ከድርጉ በየቦታው በዙሪአችሁ የተጠመደላችሁን ወጥመድ ለማክሸፍብርቱ ጥንቃቄ አድርጉ ለደቂቃ እንዳትዘናጉ እግዚአብሔርን ይዛችሁ ንቁ!!!

  • @አበበችየአማራይቱልጅ
    @አበበችየአማራይቱልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    የአማራን ሕዝብ ከእልቂት ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን ብላችሑ ምከሩ ሌላ ክልል ያለዉን ሢጨርሡ እናተን ነዉ ቀድመዉ እሚበሉት

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
    @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል አማራ አንድንሁን

  • @hanagetu8393
    @hanagetu8393 6 ปีที่แล้ว +1

    እር መለስ ነብሱን በሰማይ አይማርው እንጅ የአገራን ህዝብ አሰቃየው ውድማይቀርው ሙቱ ሐድ

  • @mekusitotaw915
    @mekusitotaw915 6 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot I am waiting a lot!!!! for other parts

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว

    ከፈረሰንም ሀገርንም ምንም አያመጣም ዉይይታችሁንም ንፋስም ወስዶትም ይቀራልም ሀሀሀ መለዉ ታገል ታገል ህዝብየም አማራየልይም መፍርሄዉንም ትግልም ነዉ እና አማራም ከዉስጥግንም ያለዉንም መቀርሳም አማራም ብልፅግናም። የሚባልም የኡሀደግንም ጠላትንም ፈልፋይንም ፈጣርይም በዘርንም ክልሎም ሀገርንም ካደረገንም በኻላም ጥጥቅንም አስታጥቆም አማራም ማስመታትም ማሳፈንም ትግላቸውንም የበአዲንም ሲራም ድራማንም አክልላችንም ይጥዳልንም ነዉ ትግላችንም ሰላማችንም በክንዳችንም እናረጋጋው አለንም በልጄቻችንም ሀይልም በትግላችንም በክንድልችንም ክልላችንም መንራትም መስራትም እንድንችንም ከክልላችንም ከዉስጣችንም ያለዉንም ጠላትንም ህዝብንም የእስዉንም ፕሎፈዘሽንም የጥንቁልናም አይነትም ድራማዉንም። በአዲንም የተብልለም መቀርስልም አማራም ህዝብንም መጥዳትም ስምዉንም ቀይሮንም ብልፅግናም። ማለትዉንም የህዎሀትም ጤርንም መከላከያም አማራም ደግሞንም እንደማይነሳም አድርገንም ቀብረነዋልም ብልዎልም ሳሞራም እንደሲጋራንም ንም አቃጥለንም አጢሰነም እረግጠነውል ብልዋልም አሁንም የኦሮሞንም ሳሞራም ፊልድ ማርሻልንም የተባለም የእርስንም በርስም እየተሻቻሙንም ባማራም ደም ግድያም ሚቀልድዉትም የኦሮሞንም ፊልድ ማርሻልም ብርሀንዉም ጁላም የተባለም ክልልንም ተረክቦንም እያፈነም ፋኖንም አራሽንም ነህም እያለም መለግደልምይህንምድራማንም ተቀብልይንም አማራም ህዝብንም ለማጥፋትንም ሊሰጥም ከየትም ቦታም ከክልልዉንም ኦሮሞንምእየገደለም ከአዲስንምአበባም ከገዛምቦታቸዉንም ምን ያልም ጥፋትም እያደረሰም ነዉ። በአዲንምብልፅግናም ድርጅትንም ይህንም ባስቸካይ መጥፋትም ያለበትም ነዉ ከየትም አያመልጥም ስምዉንም እየቀየረም ብልፅግናም ነይም ቡልም ገዳይም አቅፎንም ክልልንም አናራም እደቁስዉ አለሁይንምተቀሻይነትም የለዉን ህዝብዉ እራስዉንም ችልዋልም የራስዉንም ህዝባዊንም ንም ሰራዊትም አናራም ክልልንም ፈጥርዋልም እና።

  • @bekriibrahim4713
    @bekriibrahim4713 6 ปีที่แล้ว

    Excellent start.

  • @melesewdagnew7763
    @melesewdagnew7763 5 ปีที่แล้ว +1

    Great dear scholars. Keep on. But has to be continuous. Amhara nationalism should not be segregated and targeted.
    Either amhara nationalism should be respected like the most Ethiopian ethics or stop the ethnic extremists group in every region of Ethiopia and go to Unitarian system.
    Plse keep on as a continuum
    The dispersed Amhara people are liable to many crisis.

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 6 ปีที่แล้ว +26

    አብ ነው አማራን የሚወክል የት ነበራችሁ አማራ ሲጨፈጨፋ

    • @siyanasiyana2014
      @siyanasiyana2014 6 ปีที่แล้ว

      ማነሽ በከን ቱ ሃሣብ የምትዋ ዥቂ?

    • @matiyaskebede8359
      @matiyaskebede8359 4 ปีที่แล้ว

      አብን ለውጥ አመጣ እንዴ ምቀኞች ስለሆንን አናድግም

  • @haylahayla8955
    @haylahayla8955 6 ปีที่แล้ว +2

    ብድግ ስንል እግር ከወርች ለማሰር እምትሆኑት ያሳጣችሀል አትድከሙ እንደድሮው ተመልሰን አንተኛም ይሄሁሉ ግርግር በመንቃታችንነው
    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
    ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ።

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር
    @ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 ปีที่แล้ว

    አብሮ ለመኖር ፍቅር ነው በጥላቻ ማንኛችንም የትም አንደርስም በእኩልነት ህዝቦችን ለማኖር ወገኔ ዘመዴ ሳንል በእኩል እናኑር ምክሬነው ለሁሉም ብሄርብሄሰቦች

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
    @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 6 ปีที่แล้ว +7

    ተወያዮ ተነጋገሩ መልካም ነው ፡፡ .. ከመነጋገር ይመጣል ነገር አይደል የሚባለው

  • @aberafeyissa1441
    @aberafeyissa1441 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል ዲያቆን።

  • @werketube7635
    @werketube7635 4 ปีที่แล้ว

    አማራአሉት እውነት ነው

  • @toybayasin3933
    @toybayasin3933 5 ปีที่แล้ว +1

    ሽማግሌዎች ኢትዮጲያዊ አትበሉን!!እኛ አማራዎች ነን!

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 6 ปีที่แล้ว +4

    Glad our wish to come true, we are blessed God to give us this days, opportunities to share you intellectual knowledge to your beloved country
    I’m sure all these wonderful educated people were suppressed not share their knowledge
    Now it is the time all stand together!!!!!! To clean the road

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 ปีที่แล้ว

    የኣሁኑ ወጣት ኣማራ ነኝ፡ ኣማራ ነን የሚለው ወገናዊና ኣንነታዊው ካላወገዳችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ኣታገኝም ብአሰላምም ኣትኖርምም። ትበታተን ኣለች። ለጥፋት ኣትመልከቱ።
    ኣማራ-ኣማራ- ኣማራ ብቻ ሲባል፡ ሊላው ህዝብስ ምን ሊበል፧ ይሀን ብአሽታ በኢትዮጵያውነት ካልተካችሁት ችግሩ የወያነ ዘርኢ ዘርተው ነው የምትለፈልፉት ያላችሁት።
    የኤርትራ ጉዳይ መብቱ በገዛ ራሱ ያመጣው ናጽነት ነው። የሀው በውስጣችሁ ያለው ሽግራችሁም ሳትፈቱ፥ የውስጣችሁ ወገንነትና ኣማራ-ኣማራ-ኣናራ እያላችሁ ስታለቅሱና ልቅሳችሁም በኣንድነት ሳትነሱ፥ ኢትዮጵያ ያለ ወደብ ኣትኖርም፥ ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ትመለሳለች የምትሉት ነገር መድሃኒት የለየለው በሽታ ካለኣስተካከላችሁና ካላመናችሁ የሀን የምትዘምሩት ምአዝምሮች የእብዶች ለብውላች፧ እንጃ ታሪክ ልትቀይሩ ኣትችሉም። ታሪኩን በኡነት ኣንቡቡት። ኤርትራ ከኢትዮጵያ በፊት ታሪክ ያላትና የነበራት ምድረ ግእዝ፡ ምድረ ባሕሪ፡ እየ ተባለች፡ ራሱም ኢትዮጵያ( ኡትዮፒኽ) የሚል ስያሜም መጀነርያ በኤርትራ ተተሰጠ ስም ነው። ሃይማኖትም ቢሆን ክርስትና ከኢዮረሳሌም መጀመርያ በቀይ ባህር ኣድርጎ ወደ ኤርትራ ነው የገባው። ከዛ ነው ወደ ኢትዮጵያ የቀጠለው። ኤርትራን ዝሎ ወደ ኡትዮጵያ ልሄድ ኣችልምና። ምስልምናም በመካ ጌና ሳይቋቋም መጀመርያ ብአምጽዋ ነው የገባው። ኣልሳሓብ የምትባል ከዓለም የመጀመርያ የምስሊሙ መስጊ የተሰራች እዛ ነች። ታሪክ ብትክክል ኣንብባችሁ ተረዱት ኣትእበዱ። በሽታችሁ ራሳችሁ ነው የምታመጡትና ራሳችሁም ኣስተካክሉት።
    ኣሁኑ ያለ መሪም በትክክል ኢትዮጵያን የሚመራና ሃሳቡም በምሉ ለኢትዮጵያ ሰላምና ሃሳብም ውጥንም ያለው ሰው ነው። ከወገንና ከሃናኖት ጽግዕተኝነት ነጻ የሆን ሰው ነውና በሽታችሁም ወጊድ ብላችሁ በውልቃዊና በግዝያዊ ጥቅ ሳትደለሉ እንድተከተሉት ኣደራ እላቸዋለሁ።
    ስለ ኤርትራና ስለ ኣፍሪቃ ዶባት የተሰራበት ግን በርእሰማላውያን ግዛት ማለት በእንግሊዝ፡ በፍራንስ፡ በጣልያ ወዘተ ግዛት የተከለው ዶባት ነው። ኤርትራ፡ ሶማልያ፡ ጁቡቲ፡ ሱዳን፡ ግብጽ ምኖቹ ሊቀጥል፧ ኣፍሪቃ በምሉ የተከለለው በዛ ግዜ ኣይደለም'ዴ፧ ኤርትራም ከነዚህ ኣገሮች ነች። ለችግራችሁ ችግር ኣትፍጠሩ። በሽታ ሊበታትንባችሁ ነው። ተውት።

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 6 ปีที่แล้ว +36

    አማራ እንቁ ልጆች አሉት

  • @fikerabe4107
    @fikerabe4107 6 ปีที่แล้ว +37

    አሁን ያማራ ህዝብ የሚያስፈልገው ፈላስፋና ቀዳሽ ሳይሆን ወቅቱን የተረዳና የሚመጥን አብዮተኛ ምሁር ነው ልክ እንደ አብን የመሰለ ወደ ኋላ ሚጎትት ተረተረትና መራቀቅ ሲደላ ነው፣

    • @edenwasihun9708
      @edenwasihun9708 6 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ሀሳብ ያስፈልጋል ለተሻለ ግንባታ

    • @YoYo-hr8jf
      @YoYo-hr8jf 6 ปีที่แล้ว

      ene tarik temehert bet semar Tedrows, yohanes, menilik, haileselase belo Derg ale...
      ayate demo tarik siyastemeregni, ye oromo hezeb berasu astedader yemimera, nigus yemibal endalnber nw yenegerugni....selezi Ethiopiawi hogne tarike yetu new beye lekebel,
      siketel ye Ethiopia music 5 kegnitoch alut tebelen temaren, ye welaytigna kegnit ke 5tu yetust new yemimedebew... weyes welaytigna, ye Ethiopia music adelem... ye welaytigna becha nw?
      simeselegni... hulachenem... Ethiopian yetekebelnat bezu endehonen aseben adelem... selezi ye oromo TV, ye Ethiopian tarik be Geda setetedader endeneberech yastelalefal, ye Amhara TV demo neguse negestochu yahlubeten tarik ye Ethiopia new yelal....
      kezi hulu, huletum temamenew... yetu deres leyebecha endetedaderu, keza Ethiopia yemetebalewen Hager endemeseretu biyaweru... huletachenem Ethiopiawi enehonalen

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር
    @ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 ปีที่แล้ว

    ማናትና እንዳትሉኝ ዘረኝነትን ከምጠየፍ የሰሜንሸዋ ልጅነኝ

  • @danielayele2709
    @danielayele2709 6 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ይህን ህዝብ አይተውትም በጣም ይገርማል ! ከዚህ በላይ ምን እንዲፈጠር ነው ለምን ይህን ተረትተረት ኦሮምያ ወይም ትግራይ ላይ አይደግሙትም ? የተቦረቦረችን ኢትዬጵያ በአምሀራ ደምና እና አጥንት የመጠገን አጀንዳ ተባኖበታል አምሀራ በአምሀራነት ብቻ ነው መብቱን የሚያስከብረው አልያ ተመልሰን ሌላ የመከራ ዘመን ከፊታችን ሊጠብቀን ነው ! ይበቃናል ይበቃናል በማንነታችን ገላችሁናል አጥፍታችሁናል !

  • @metyay5185
    @metyay5185 5 ปีที่แล้ว

    ለኦረም ለትግሬ ብሄር አወያየዉ አማራየ ብሄር ምን እንደሆነ አኑቅም ስናድግ አናቅም ስለዜህ እያሳደዱ ሜገሉትን ዘረኞች ብታስተምር ጥሩ ነዉ እኛ አማራ ስንወለድ ሙህር ነን ባክህ ተዉን አታታሉ አማራን ምን ተልኮ አለህ ማን ምን ተናገረ ለማለት ነዉ

  • @BillyBob-zq9gr
    @BillyBob-zq9gr 3 ปีที่แล้ว

    እነዚ ሰዎቸ በጣም አነሱበኘ። አሁን ከዚህ ውይይት ለአገር ምን ጠብ ይላል ?

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 5 ปีที่แล้ว +2

    ምክክር ምክክር እያላችሁ. ህዝብ ትልልቅ አትመልከቶ የሚገባውን መሳሪያ አሟልታችሁ ሀገሩንና ወገኑን ይከላከልበት. ችላ ልትሉ አይገባም. ከአጣዬ እስከ ደሴ ከተማ ተወሮ. እየሞተ የሚታየው የአመራ ክልል ነው

  • @sus.suseihossin9110
    @sus.suseihossin9110 6 ปีที่แล้ว +2

    አማራዎች መደራጀት አለባችሁ ተረድ በአላህ ጋላዎችን አታውም

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว

    ዘንድ ሮ ሀዘናችን መሮል

  • @endubiz3880
    @endubiz3880 6 ปีที่แล้ว +33

    ለምን የአማራን ጉዳይ ለወጣቱ አትተውለትም። የእናተ ዲስኩር ለ 40 አመት አልጠቀመውም። አብን መደገፍ ወሳጘ ነው።

  • @igo1071
    @igo1071 6 ปีที่แล้ว

    ቆፍጣና አማራ ታማኝ ይሉኝታ ያለው ፍቅር የሆነ ስው አክባሪ ግን በደንብ ተጠናከሩ አንድ ሁኑ በርቱ በአንድ ኢትዬጵያ በአንድ ኢትዬጵያ ጵኑ አደራ ዘረኞች እንዳትሆኑ አደራ አደራ

  • @mesitelahune2239
    @mesitelahune2239 6 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 6 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ንግግር ነው አባት

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍ አማራ ነው ኢቶብያን ያቆያት

  • @fjtstirss4347
    @fjtstirss4347 3 ปีที่แล้ว

    አማራ ዘረኝነት የለበትም ጉድ እኮ ነው እየሞተ ያለው አማራ እሱን ትመክራላችሁ ሰው በላወች ዙሬውን ከቦ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว +2

    ህወሃት ባይቀበርም ፡ በቁሙ ሞቷል!
    እናም "ከጎሰኝነት ውይይት"
    ወደ
    ወደ "ኢትዮጵያዊ ውይይት"
    ተሸጋገሩ!!!
    በዓለም ላይ ያለው አንድ *የሰው ዘር* ብቻ ነው።
    ይህም የሳይንስ _እውነታ_ ነው!

  • @דרבהאיילו-ב9ט
    @דרבהאיילו-ב9ט 4 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ክብረት ሆዳም አማራ መሆንክን በሚገባ አየነህ ስላአማራ አታውራ በቀህ።

  • @דרבהאיילו-ב9ט
    @דרבהאיילו-ב9ט 3 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ የአማራ ብልጽግና ለምን ተባለ እንዴት ጡትቆረጠ አማራ እያ አውልት አቁመው እያስተማሩ ።እያዬን የፍራት ነው እሰከመቸ ዳር መዞር ።

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 6 ปีที่แล้ว +12

    ውይይቱ ዋናው አላማው 27 አማት የአማራ ህዝብ በማንነቱ ተሰዱዋል፣ተኮላሽቶዋል ብሎም ኢትዮጲያ እያለ መስዋእት ከፍሎዋል ነገር ግን አንዳንድ ዶ/ር ነኝ ባዮች ና ለሆድ ያደሩ አሁንም ቆዳቸውን ቀይረው ኢትዮጲያዊነተን ለአማራ ብቻ ለመጫን የምታወሩ ሰዎች በቃ የለየላችሁ የአማራ ጥላት ስለሆናችሁ አማራን በሚመለከት ምንም አይነት አስተያየት ባትሰጡ ይሻላል፡፡

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
    @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 6 ปีที่แล้ว +2

    አማራነትወይሞ ኢ/ያለኛ ታሥተምረንም ዳኒኤል ክብረት

  • @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ
    @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ 6 ปีที่แล้ว +29

    አንተ ፕሮግራሙን የምትመራው የሆንክ ስነምግባር ብሎ አልፈጠረብህም እንዴት አማራ ለንስሀ ጌዜ አይሰጥም ትላለህ አማራማ ቻይ ነው እናንተ ሰድባችሁ ለሰዳቢ የምትሰጡት አማራ እኮ ኢትዮጵያን ነው የሚለው አሁን ግን ተገፍቶ ተገፍቶ ወደ ዘር እንዲሄድ አደረጋችሁት ይህ የእናንተ ውጤት ነህ ሳይፈልግ ነው የተገፋው

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 3 ปีที่แล้ว

    የአማራ ሙሁራን ዘመን ተቀይሮ ኢሮኝ አኔድ በሆነበት ወቅት እነዚክ አሰመሳይ የበረከት ጫጬቶች አብን ድርጅት አጥፉ ህዋት የሚወደውን የሚወድ የሚጠላውን የሚጠሉ ናቸው ለውጥ ያመጡትን የቤት ሰራ እንዲሰጡ በረከት ሲባር ጠፍጥፎ የሰራቸው ናቸው

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 6 ปีที่แล้ว +2

    ሽማግሌው አሳዘኑኝ ወያኔ ከአድስ አበባ ዪኒቨርቲ አባሯቸው ማለት ከመምህርነታቸው ከችሎታ ምልነስ የተነሳ ብለው ህዝቡን አስደመሙት አይወያኔ ዘርህ ይጥፍ አማራን እዳሳደድክ እግዚአብሄር ያሳድህ

  • @tadelelake103
    @tadelelake103 6 ปีที่แล้ว +9

    ባክህ ሂድ እና ለትግራይ ብሄርትኛ ለኦሮሞ ብሄርተኛ ንገር ስለ ኢትዮጵያዊነት ለአማራ ማስተማር ሞኝነት

  • @dinbertesfaye3154
    @dinbertesfaye3154 6 ปีที่แล้ว

    mulugeta my bro

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 6 ปีที่แล้ว

    ታሪክን ማስታወስ መልካም ነው። ሀገሪቱን ለ44አመታት የመጠላላት የመጋደልና ጭከና ስቃይ የዳረጋት ለውጥ ዋና አራጋቢ ፣አስተሳሰቡ ከተጨባጭ ሁኔታ ያልተገናኘ የአማራ ምሁር መሆኑን ማስታወስ መልካም ነው። አብዛኛውን የአማራ ህዝብ የሚያሳስበው በተለያየ የሀገራችን ክፍል የሚኖረው አማርኛ ተናጋሪ ደህንነት እንዴት ይረጋገጥ ።በእራሱ በአማራ ክልልስ ለሕዝብ ወገንተኛ ያልሆኑ ባለስልጣኖች እንዴት ለአካባቢው ሕዝብ በሚቆረቆሩ ሰወች ይተኩ። እውነተኛ ምሁር ቀጥታ መልስ ሊፈልግለት የሚገባው ይሄ ይመስለኛል። በፌድራል መንግስት አካባቢ ከአሁን በሁዋላ አማራውን ማግለል ይኖራል ብየ ባላስብም ቢደረግ ለአማራው የሚቆመው ማን ነው። አማራ ጨቋኝ ነው የሚል የሀሰት ፕሮፕጋንዳ ይዘው ጫካ የወጡወገኖቻችን??

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 ปีที่แล้ว

    ብዙሙህራን፣እያለ፣መሰባሰብ፣አቅቶ፣የአማራዉ፣ስነልቦና፣ተሰብሯል፣በሚገባ፣ስለዚህም፣ሰብሳቢስላጣነዉ፣ምክንያቱም፣ወደአዘቀት፣የሚከታቸዉነዉ፣ያለዉነበር፣እስካሁድረስ፣አሁንኳን፣ሰብስብ፣ብላቺሁ፣ከአቀረቀሩበት፣ቀናአድርጓቸዉ፣በርቱ፣ሁሉም፣በኩልነት፣መጠቀምአለባቸዉ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 6 ปีที่แล้ว +5

    ወደን ሳይሆን ተገደን ነው ባለመደራጃታችን ህዝባችን ተጨፈጨፈ አሁንም እንዳይደራጅ እንቅፉት እየሆናችሁ ነው። አውሬዎቹ ሊበሉት እያገሱ ነው።

  • @דרבהאיילו-ב9ט
    @דרבהאיילו-ב9ט 4 ปีที่แล้ว

    እናንተ ምሁሮች ያልተገነዘባችሁት አለ ብየ አስባለሁ አማራ ሰንቱ እንዳለቀ ማየት ዪገባችሗል አማራ ከአገሩ ጎጃም በቀሰት ሲታደን እያያችሁ ከፈራችሁ እባካችሁ ዝም በሉልን ከየትላዪነው ለውጡ አማራ እንደተቀበረ አታውቁም እሰቡ።

  • @tadelelake103
    @tadelelake103 6 ปีที่แล้ว

    ክልል አትበል ብሄር ነው አማራ ብሄር እንጂ ክልሉ ገና ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ ያስቃልም አደል በዘርንም በቢሄርንም ኡፋፍሎም በለዉ ፍለጠዉ የፈደራልም ድብቅንም የዉስጥም ጦርነትም አስወጥተህንም በለዉ ክልልህንም ነዉ የፈደራልም ህግንም መብትንም እስከመገንጠል 39 ህግንም አንቀፅንም የፈደራልም መንግስት በሰጠዉንም ህግም እያፈናቀለም ሙያስገድልም ፈደራልም መንግስትም ከክልልም አማራም አስወጥተንም መዉቀጥም ስራችንም ትግላችንም ይሆናልም ትግልዉም ከፈደራልም ጋርንም ህግህንም ወታደርህንም አንፈልገዉም ብለናልምህዝብንም አማራም እራስዉንም ክልልንም ነዉ ማንም አይወስንለትም ህግንን ከለለዉንም ፈደራልም መንግስትም አንሸከመዉም ከክልላችንም የሙጫወትበትም ሚዳም ተዘግትዋልን የራስዉንም ህግንም የራስዉንም ጤርንም ህዝባዊንም ንም ሰራዊትንም መስርትዋል የራስዉንም ጦርንም ክልልዉንም ከፈደራልም ከብልፅግናም ያወጣል የራስዉንም ሰላም ያረጋጋልም ትግላችንም ።

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 ปีที่แล้ว

    እንዲ ሚዲያ ብቻነው የምዘግቡት ብዙ ቲቪዎች መክት አለባችሁ ለሰውም ስራ ነው

  • @msblen6577
    @msblen6577 6 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 6 ปีที่แล้ว +1

    With do respect professor ezehch lay enredada hebretsebachen yemiwrrarese behele new yalew malet andu keandu tewerarash new enji andu becha lelaw alaweresem endemimeslegn.

  • @abasa1556
    @abasa1556 6 ปีที่แล้ว +1

    አደው ይቅርታ አድርጉልኝና ዶ/ ር አብይ የሌለበተ ሐድረክ ተከታተይው ተከታተይው አይለኝም አብያችነረ ጀግናችን ሠላም ሑን ወድሜ

    • @Nade090-f7z
      @Nade090-f7z 6 ปีที่แล้ว

      ደደብ ባሪያ/ባንዳ

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 6 ปีที่แล้ว

      اabasa ا weregna

  • @አበበችየአማራይቱልጅ
    @አበበችየአማራይቱልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ዳቆን ዳንኤል ከአብይጋር እየበለፀገ ያለ ሠዉ ሆነ ያዛዝናል

  • @በርሃነይደግ
    @በርሃነይደግ 6 ปีที่แล้ว +10

    ከማንኛው ክልል ይምጣ
    የት ነው አገርህ አይባልም፡
    ምን ነው ሞያህ ተብሎ ነው ሚጠየቅ
    አሉ ምሁራኖች
    የድሮ ስራ ሊመጣ ነው መሰለኝ
    ጭላ ጭል ታይቶኛል

  • @አበበችየአማራይቱልጅ
    @አበበችየአማራይቱልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አብይ አህመድ ቀድሞ ጫማዉሥር ጣለሕ እግዛብሔር ወደልቦናሕ ይመልስሕ ህዝባችን እያለቀ መደመር ልታሥረዳን አትሞክር

  • @ታምተረረምኢትዬጽያ
    @ታምተረረምኢትዬጽያ 6 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ጉድ ሙህራኖች 27 አመት ተገለን ስለዱሮው ታወራላችሁ ያስገደለን ስረአት እኮ እሱ ነው

  • @masreshaabebe4710
    @masreshaabebe4710 6 ปีที่แล้ว

    NAMA is our only alternative!!

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 6 ปีที่แล้ว

    ጎንደርን ለጎጃሜዎች ሽዋዎች ለወሎዮዎች ወለየዎች ለጎንዴሪዎች እደህዝብና እንደ አማራ የማይታዩባት አማራ መፍጠር አይቻልም ? በመጀመሪያ ሰው ክቡር መሆኑን እመኑና ከዝያ ሰው ትሆናላችሁ ፡፡

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር
    @ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 ปีที่แล้ว

    ዘሬ አማራ ነው ግን ኦሮሞንም የትግሬውም የጉራጌ ውን ሌላውንም ብሄር ብሄረሰብ ወገኔ ብሎ አቅፎ ላስተምርና ላቅፍ በተግባር ስንሰራ እኩል ለማኖር ስንጥር ማንምቢሆን ያከብርሃል ትከበራለህ የማንኛህም ብሄርሁን አለቀ 86 ብሄሮች ተከባብረው እንዲኖሩ ትልቁን ሚና ህዝቡም ቢሰራም በዘርፓለቲካ የሰከሩ ባለስልጣናት ጭቅላታችሁን አሰሩት

  • @yonassamuel2213
    @yonassamuel2213 6 ปีที่แล้ว +3

    ዳኒኤል ክብረት የሚባለው ምንይሰራ እዛ በናታችሁ ሌላጊዜ አባሩት ።

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 3 ปีที่แล้ว

    ዘር ማለት መሰረት ሲሆን ለኢትዬጸያ ድብልቅ ልቅ ያለ የዘር ግንድ ያላት ዘር የሚለው አይገልጻትም

  • @willbeldom8936
    @willbeldom8936 6 ปีที่แล้ว

    አዎ,,፣ የሚገርመዉ እነዚህ ወቅቱን ያነበቡ ጊዜዉ በትክክለኛዉ ቦታና ሰዓት የወለዳቸዉ አራት ሰዎች ምንም እንኳን ከጎንዮሽ ከሁላ የስራ ቡድን ቢኖራቸዉም እራሳቸዉን አሳልፈዉ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ከፍተዉ እባካችሁ አብረን እንስራ ብለዉ ዉጪ የስደተኛ ገንዘብ ሲሰበስቡ የነበሩና በዚሁም የደለቡ የዘር ንግግር ልብ አዉላቂዎች ሁሉ ተጋብዘዉ ገቡ ፣ገብተዉም መርዛቸዉን ተከሉ ለዉጡንም ያመጣነዉ ዕኛ ነን ብለዉ ፎከሩ ፣ጨፈሩ አስጨፈሩም፣ በዚህም አርፈዉ አልተቀመጡም ህዝብን ማመስ ጀምረዎል ያዩትን ሁሉ የኛ ነዉ ማለት አባዜ ተጠናዉቷቸዉ ሀገር ዉስጥ ሌላ ስራ የሌለ እስኪመስል ድረስ ጠዋት ማታ ሌሊት የዘር መግለጫ ብቻ ሆኗል እናም ማቆሚያ ሊበጅለት ይገባል,,,,,,ይገባል,,,,,,ማቆሚያ ካልተበጀለት መድረሻዉም ሩዋንዳ ላለመሆኑ ማንም ማስተማመኛ መስጠት አይችልም ማቆሚያዉም ዕንዲሁ ቀላል አይሆንምና,,,,,,,

  • @anabudiya2993
    @anabudiya2993 5 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን የምናውቀውን አትንገረን ስንሰማ ስንማርነው ያደግነው በእምነት ተቋማት በትምህርት ቤት በሙዚቃ በቀረርቶ እስኪሰለቸን ሠምተነዋል ለአማራ ህዝብ ስለኢትዮጵያዊነት አትንገሩት፡ ስነ ልቦናው ኢትዮጵያዊነትን ነው ሚወደው ግን የትናንት ማንነት ዛሬ ካለንበት ስቃይ ሊወጣን፡ አይችልም በፍፁም ነገን ለመኖር ዛሬ መስራት ይኖርብናል አብን እንደግፍ ስላለፈው ስንተርክ ዛሬ እያለቅን ነው በኢኮኖሚ እጥረት ስደቱ መፈናቀል መከራ በዝቶብናል በየተገኜንበት እየተገደልን በስው፡ሀገርም በሀገራችንም፡ እስከ መቼ ነው ያለፈው ተረት ምንሰብከው ???

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 6 ปีที่แล้ว +7

    ወሬ አታብዙ ወጣቶቹ ስራቸውን ይስሩበት የአማራ ህዝብ በየ ጥሻው እየሞተ እየወደቀ ነው አይናችን እያየ ከለውጥ ምናምን በፊት ሰብአዊነት ይቀድማል

  • @commentonaa
    @commentonaa 6 ปีที่แล้ว

    I agree 💯 with the guy on 22:00 minutes

  • @ማይሹም
    @ማይሹም 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፡ የምለው ፡ ለምን ፡ አማራ ፡ በአማራነቱ ፡ እዲጣል ፡ ሆነ????????? ኢትዮጵያ ፡ በማለቱ ፡ አይመስለኝም ፡ ለምን ፡ ቢባል ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ሁሉም ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ዋጋ ፡ ከፍለዋል፤ ለምን ፡ እናተ ፡ ምሁራን ፡ ተቡዬዌች ፡ እውነተንኘ ፡ ታሪኩን ፡ የምትናገሩት?????

    • @toybayasin3933
      @toybayasin3933 5 ปีที่แล้ว

      እውነቱ ይህ ነው!ስለንግስናው ከሆነ የትግራይ የኦሮሞም ንጉስ አልፈዋል!

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር
    @ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 ปีที่แล้ว

    ባለግዜነኝ ብለህ ብትበድል የአንድ ብሄርን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ተጠንቀቅ

  • @endaleellisho798
    @endaleellisho798 6 ปีที่แล้ว

    wuyiyitachu betam des yilal qetilu