ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"አባክዎት እየወጡ ቆንጆ ቆንጆ ነገር አይንገሩን ደክሞናል!" አስቴር በዳኔ ዘ-ኢትዮጵያ | Dr Abiy Ahmed | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 เม.ย. 2022
  • #Ethiopia #Haletatv

ความคิดเห็น • 902

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +79

    ፍፁም ኢትዮጵያዊነትሽ ያኮራል 👑❤️ የእውነት የዜግነት ግዴታሽን እየተወጣሽ ነው 👌አንበሳ ነሽ አከብርሻለሁ ድምፃችን ነሽ 💚💛💔✨🙏🏽

    • @Onelove-bj1zf
      @Onelove-bj1zf 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊ ፡ መሆን ፡ ማለት ፡ በችግር ፡ ጊዜ ፡ ከሀገር ፡ ከሕዝብ ፡ ጋር ፡ መቆም ፡ መርዳታ ፡ በበጎ ፡ ገዜ ፡ ሰላማዊ ፡ ትግል ፡ ማድረግ ፡ እንጂ ፡ የባንዳ ፡ ቀለብተኛ ፡ መሆን ፡ አይደለም።

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว

      @@Onelove-bj1zf ትክክል ክብሪት መሆን አያስፈልግም በዚጊዜ

  • @za71
    @za71 2 ปีที่แล้ว +34

    አስቴር በዳኔ የቆምሽበት የእውነት መሰረት የሚገርም ነው በዘመንሽ ሁሉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን እነዶክተር ተብየው ከአንቺ የሚማሩ ቢሆኑ መልካም ነው

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +2

      በበሬ ጥሬ ስጋ ተደፍነዋል የሚሰሙበት። ህሊናም አይምሮም የላቸውም

  • @masreshatesfaye9009
    @masreshatesfaye9009 2 ปีที่แล้ว +68

    የልባችንን አወጣሽልን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @kalchayadete841
      @kalchayadete841 2 ปีที่แล้ว

      Excellent comment if any one leasn

    • @yanechambers3352
      @yanechambers3352 2 ปีที่แล้ว

      I love her 😍

    • @yesihakendashaw209
      @yesihakendashaw209 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሽ በሀገሪቱ ከተፈፀመ ያለውን ጥሬ ሀቅ ነው የተናገርሽው።
      አስቴር አድናቆት አለኝ ላንቺ!።

    • @nigusegame4186
      @nigusegame4186 2 ปีที่แล้ว

      Waw mene largesh gegnawa Ethiopiawit amlak yibarkesh kengegeresh mene godolo yegegnebetal? Ene yemafrew be zemenu aderbioche ena be beltabelte..... sewoch new

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 ปีที่แล้ว +43

    አስቱዬ ሁሉም ነገር እውነትሽን ነው እራስሽን ጠብቅ እመቤቴ ድንግል ማርያም በልጆአ ደም ትሸፍንሽ አምላክ ይጠብቅሽ ይህን መከራሊገፍልን የሚችል የሰማይ አምላክ ብቻ ነው እኛም በውጭ በጭቀት ልንሞት ነው በምን መገድም አገራችን እደምንገባ ጨቆናል

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሌም። ስጋት አለብኝ የሰው ልጅ ህይወት። እርካሽ ሆነናል። አዎን እውነት ጠፍታለች

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +39

    እውነት ብለሻል ደክሞናልልልልል።😭😭 ህዝቡ በችግረ በረሀብ እየተሰቃየ በየቦታው ከቡሩ የፈጣሪ ፍጡር እየተገደለ እየተፈናቀለ አንተ በየጌዜው ሀገር ሰላመ ነው እያልክ በህዝብ ትሳለቃለህ።
    ለሀገሪ ለወገኔ ፈጣሪ የበጀውን ይላክ።

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f 2 ปีที่แล้ว +31

    ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ለት!! አንቺ ያ ሰው ነሽ። አምላክ ይባርክሽ።

  • @bachitg9847
    @bachitg9847 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይለምልም፡ስለራስሽ ሳይበግርሽ እውነታውን ስለገለፅሽ፡እውነት ነው ሰልችቶናል የማንኖርበትን ህልም ማለም።

  • @solomongirma7190
    @solomongirma7190 2 ปีที่แล้ว +28

    ከቅጣት ብዛት የሚቀጥለው አመት መንዳት መቻሌን እጠራጠራለሁ በጣም ነው የማዝነው ሰለቸኝ አሁንስ 😔😔😔 ሌላው የሚያሳዝነኝ በዘር የሚሰራው ቁማር ነው የኦሮሞ ህዝብ ታላቅ ህዝብ ነው አሁን ያሉ ጥገኛ ፓለቲከኞች ሊያዋርዱት ነው የሚሯሯጡት ለኦሮሞ ምንም አይጠቅሙም!! ማንም መሞት የለበትም ህዝቡ መንቃት አለበት በቃን የሰው ደም ምድሪቱ ጠገበች ኧረ ታጠበችም በቃን 🛑🛑🛑

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 ปีที่แล้ว

      🥲🥲🥲

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n 2 ปีที่แล้ว +1

      የእውነት ኦሮሞ ከሆንህ አዝናለሁ ከነዛ አራጆች ውስጥ በመገኘትህ

    • @solomongirma7190
      @solomongirma7190 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-hs3pd4sj9n እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f 2 ปีที่แล้ว +47

    አስቴርዬ አከብርሻለሁ። እውነት ነው እኛ ዋጋችንን አላወቅንም። ውለታውን ለመክፈል ብንነሳ እንኳ ልንከፍለው የማይቻለን አምላክ ስሙ ለዘላለም ይመስገን!!! አገራችንን እና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን!! አሜን።

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 2 ปีที่แล้ว

      Wedeshee ketedefashe bergetushe aykefashe. Temertenale belawale yemeretu arefewe mekemete new.

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 2 ปีที่แล้ว +75

    ሀገር፣በረሃብና፣በጦርነት፣በችግርና፣ በጥላቻ፣ተጥለቀለቀች፣በዘረኝነት፣ ካንሰር፣ታማለች፣አምላክ፣ሆይ፣ ፍረድ።

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል። ኸረ። ያአሁኑስ። በዛ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቱ የእውነት ምንጭ የእውነት እናት ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለው🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቴር መቸም ቅመም ቅመም ነሽ ተምረናል ለሚሉ በመማራቸው ግራ ተጋብተው ህዝብን የደም ዋጋ ለሚያስከፍሉ ከአንቺ ብዙ ሊማሩ ይገባል ተስፋ የምትደጪ ጀግና ነሽ ተባረኪልን እህቴ!!

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 2 ปีที่แล้ว +56

    መንግሥት ማለት ከሁሉም ብሔር ሲዋቀር እንጅ የአንድ ብሔር ሀገረ መንግስት አይደለም

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል። መንግስት አባት ለልጆቹ አያዳላም የማይሆን ሆነ እና ተጨማለቀች ያቺ የታሪክ አገር

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf 2 ปีที่แล้ว

      @@georgessaroufim7733 ድሮ የአማራ ብቻ ነበረች፡ ከዛም የትግሬና የአማራ ሆነች፡ አሁን ደግሞ የኦሮሞና የአማራ ነች። አማራና ኦሮሞ በክፍፍል ተጣሉ እንጂ ሶማሌው፡ አፋሩ፡ ጋምቤላው፡ ሐዲያው፡ ወዘተ መንግሥት ውስጥ አይታይም።

    • @zemenuwordofa2938
      @zemenuwordofa2938 ปีที่แล้ว

      You are narrow minded woman . Which nation became government ? A woman of little mind.

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 ปีที่แล้ว +38

    ግዜ ያልፋል ሁሉም ታሪክ ያሳየናል ለዚህ አጭር እድሜ በሚመራው ህዝብ ቁማር የሚጫወት ከፕሬዚደንት እስከ ፓለቲከኛ ጦር መሪ የምትሰበስበው ገንዘብ ለልጆቻችቸው ይሆን ለነሱ ግዜ ያሳየናል የንፁሀን ደም ይፈርዳል

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቴርዬ እኔ መናገር የማልችለዉን ግን
    መናገር የምፈልገዉን በተሻለ ሁኔታ ስለምትገልጭዉ በጠቅላላ ስለ ኢትዮጵያ አገርሽና ሕዝብሽ ተቆርቋሪ በመሆንሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @kbtilahun9233
    @kbtilahun9233 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ምድር የመጣሽበት ምክንያት የገባሽ ብቸኛ ሴት አንቺ ብቻ ነሽ ለማለት እደፍራለሁ ።ሌላዉ ለአንድ እንጀራ እውነት ይሸጣል ።ባገኝሽ ደስ ይለኛል ።ዘርሽ ይባረክ

  • @ethiopiatheethiopia8090
    @ethiopiatheethiopia8090 2 ปีที่แล้ว +13

    አስቴር አሁን የተናገርሽው ሁሉ ስለ ደርግ መንግስት ይሁን ስለ አሁኑ መንግስት በወሬ ሳይሆን በሰማ በለው ሳይሆን እኔ ከንጉሱ ከስልጣን ሲወርዱ የ9 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እስካሁን ድረስ የማንም ፖለቲካ ደጋፊም ተቃዋሚ ሳልሆን ሁሉንም እታዘባለሁ :: የተናገርሺው ሁሉ መቶ በመቶ እውነት ነው :: በርች በርች በርች እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አስቱ ምንም ቃላት የለኝም መፀለይ ግን ጌታ ይመጣል እህቴ ሆዴ ጌታ ይርዳን።

  • @abdufantaw8440
    @abdufantaw8440 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቴር እውነት ነው ቤሔርን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ መዋቅር አገርን ሕዝብን የሚጎዳ ነው እግዚአብሔር. ይረዳን

  • @user-kj4hj8gh2m
    @user-kj4hj8gh2m 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቃል የለኝም በዚህ አስተሳሰብሽ አይቀይርሽሽሽ ያጽናሽ ያጽናሽ የልቤን የህዝብን ስሜት ደግሞም እውነት ስለሆነ አስቱየ

  • @getnetneway7449
    @getnetneway7449 2 ปีที่แล้ว +6

    የምትይው ሁሉ እውነት ነው፡፡ፈጣሪ ለሁላቸንም ልቦና እና ማስተዋሉን ይሰጠን፡፡

  • @askalalemayehu9126
    @askalalemayehu9126 2 ปีที่แล้ว +14

    I don't have words for being a word for the speechless!!!@!!!!!!!!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል የእስራኤል አምላክ ለኢትዮጵያ ይቁምለት የሚሆነውን ግን በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ይርዶን። እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፊንሽ ዘመንሸ ይባረክ።

  • @girumalemayehu9373
    @girumalemayehu9373 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቴር እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የእውነት የኢትዮጵያ ሀቀኛ ሰው በመሆንሽ መልካም በዓል ይሁንልሽ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 ปีที่แล้ว +17

    በስማም ዛሬ የተናገርሽው አንድም መሬት ጠብ የሚል ነገር የለም በርች በተለይ የደርግ መንግስት ሀገር አላፈረሰም ያልሽው በእውነት ልቤን ነው የነካው በርች አስቱ

  • @yyzz114
    @yyzz114 2 ปีที่แล้ว +4

    More than 100% true!!

  • @tameratababu7195
    @tameratababu7195 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለውለታችን ነሽ በተገቢው ሰአት የተገኘሽ እናመሰግናለን አስቱ !!!

  • @melakudessalegn3212
    @melakudessalegn3212 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን መቼም መውረድ አንፈልግም ከከፍታችን ወደ ተራ አስተሳሰብ መውረድ አንፈልግም ተባረኪልን፣ ከአፍሽ የሚወጣው የሚፈውስ ነው በርቺልን አደራሺን እንዳትመለሺ

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p 2 ปีที่แล้ว +8

    አስቱ ነፍሴ😍😘😍😘

  • @astersirak8209
    @astersirak8209 2 ปีที่แล้ว +14

    Asterye! I really don't know what to say. The way of ur expression is amazing, God b Always with U & you are allways in my prayer too. With lots of love n bless u much morre...
    Ethiopia lezelealem tinur
    Tsinfegnet yiwudem!!

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 ปีที่แล้ว +26

    አስቴር ምንጊዜም አስቴር ከኢትዮጵያዊነት
    መስመር ንቅንቅ ብላ ያልታየች ፣እንደእስዋ ያሉ ልጆች ብታበዛልን እንዴት ደስ ባለን ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +2

      በቃ እኮ የአዲስ አበባ ልጅ ማለት ይህ ነው የሁሉም ኢትዮጵያውያን መኖሪያና መናኸሪያ በቃ ወላጆችችን ከተለያዩ ክፍለሀገር መተው የመሰረቷት የእምዬ ሀገራችን አርማ ሰው በሰውነቱ እንጂ በብሔር አናምንም በ30 አመት ውስጥ እንኳ ዘረኝነትን ተሸክመው ቢመጡ ያልተቀበለ ህዝብ ምናልባት ቢኖር እንኳ ከታመሙበት ቦታ አዝለው የመጡት እራሳቸው ካልሆኑ በቀር አዲስ የተወለደ የዘረኛ ልጅ እንኳ የቤተሰቡን ማንነት ይቀይራል እንጂ እንደወላጆቹ በፍፁም በፍፁም ሊሆን አይችልም አይሆንምም ስንማር ሰርገኛ ጤፍ ስንኖርም እንደዛ ነና

  • @worketesfaye1434
    @worketesfaye1434 2 ปีที่แล้ว +4

    ደግሞ መልካም አትናገር ማለት ጀመርሽ አባቱ እኮ መልካም ነው ከደከመሽ እቤት ዝም ብለሽ ፀልይ እግዚአብሔር ባስቀመጠው ለይ ከመናገር ጌታ አእምሮሽን ይባርክ

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 2 ปีที่แล้ว +1

      Worke Tesfaye: yemetekewun mesmat ayechalem?
      Sansema enekebateralen

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት። አድናቂሽ ነኝ አስቱ ግን እነዚህ የዘመኑ የፓለቲካ ፓርቲዎች በህይወታቸው። ያላዬትን የበሬ ጥሬ ስጋ አይምሮቸውን ደፍኖታል

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 2 ปีที่แล้ว +10

    Aster you nailed it! you are so smart to make me see how deliberate is every thing happening to us! Dr Abiy should make use of your advice before it is too late for him and our beloved Ethiopia!

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጠን የልባችንን ተናግረሻል ፈጣሪ ይጠብቅሽ በፀሎት አስቧት ተከታዮች አባካችሁ

  • @geda630
    @geda630 2 ปีที่แล้ว +1

    መታየት ያለበት ሀያ ሰባት አመት ስለ ዘር እየተስበከ የዳበረ አእምሮ በ አራት አመት ውስጥ ይለወጣል ብዬ እላስብም ገና ብዙ ትምህርት እና መስራት ያለበት ነው ‼ አስቴር ምናልባት አንቺ የምትጠብው እንደ አ ደጉት ሀገሮች ነው ግና ኢትዮጵያ ብዙ ።።።ብዙ ይቀራታል የዘር ፖለቲካን ለመቀየር ሌላ ሀያ አመት ያስፈልጋል ‼ ምክንያቱም ሀያ ስባት አመት የእንድ ስው እድሜ ነውና ስለዚህ አስቴር ያንችን አላማ እና ምኞት ለማሳክት ሌላ ሀያሰባት ያስፈልገናል በእውነት አዝናለሁ በጣም እኔም ኢትዮጵያ ዬ እንደ ኢሮፕ ብትሆንልኝ እመኛለሁ ምክንያቱም እዚህ ሀብታሙሞ ደሀውም አንድ ናቸው ። የደሀም ሆነ የሀብታም ልጅ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ መማር ይችላሉ። ግን አስቴር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰ የደሀና የሀብታም ልጅ አንድ ትምህርት ቤት መማር ይችላሉ ❓❓❓ አስቴር 😳

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 ปีที่แล้ว +25

    አስቱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው👍❤💪

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +15

    አስቴርዬ እከብርሻለሁ እንኳን አብሮ አደረስን 💚💛❤አገርራችንን እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቦቺን ይጠብቅልን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲

  • @tensaibelete2537
    @tensaibelete2537 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አህቴ በርቺ ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ !

  • @FairylandAdventures2024
    @FairylandAdventures2024 2 ปีที่แล้ว +25

    ይህ መንግሥት ሕዝብን በመከፋፈልና ኢትዮጵያን በማፍረስ ረገድ ከወያኔ በበለጠ ሴራና ብቃት እየሠራ ነው። ህኖም ግን ይህች አገር አትፈርስም፣ ታሪካችን ይቀጥላል፣ ከወያኔ ያልተማሩት የወቅቱ መሪዎቻችንም የእጃቸውን ያገኛሉ።

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 2 ปีที่แล้ว

      ደደብ የ በግ ሌባ በግ አራጅ ጥፍራም

    • @FairylandAdventures2024
      @FairylandAdventures2024 2 ปีที่แล้ว

      @@loveyourself2406 ቆንጆ የዓመት በዓል ስድብ ነው።

  • @hailetsega9901
    @hailetsega9901 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰናይ እግሪሆሙ ለለ ይዜንዩ ሰናይ ዜና፣
    መልካሙን ዜና የሚናገሩ እግሮቻቸው ያማሩ ናችው፣
    በርቱ! ጌዜአችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አስቱዬ ልብ ይስጠው ለመግስታችን እኔማ ሁል ጊዜ በጸሎቴ ፈጣሪእባክህ ልብ ስጠው ብዬ የምጸልይለት ሌላ ምን እንበል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ በምን ቃላት ልግለፅሽ ውስጤ ነሽ በቃ በልቤ ያለውን ስለምትናገሪልኝ አመሰግናለሁ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኑሪልን የኢትዬጵያ አምላክ በቃ ይበለን ብልፅግና ብሎ ብልግና የሚያራምድ አውሬ በቃን #NO MORE #አብይ ሽመልስ ብልፅግና ሸኔ(ቁማር)በቃን በቃን በቃን

  • @tigistayele1116
    @tigistayele1116 2 ปีที่แล้ว +28

    እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር. Yes, you speak the truth, Aster. He knows how to speak and control people's minds. He always does the opposite of what he is doing. He does not care about people who died.

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +23

    ሀገር ውስጥ ቁጭ ብለሽ እውነትን ለመንግስት ስለምታስተላልፊ ለህዝቡም ለመንግስትም ባለውለታ ነሽ:: መንግስት ግን? እውነቱን መቀበል አይፈልግም:: አንቺ ግን የዘመኑ ጀግና ሴት ነሽ:: ምነው ሌሎች አርቲስቶች የሚዲያ ሰዎች? እንደዚህ እውነትን እየተናገራችሁ? ህዝቡን ችግሩን ብታሳዩለት?

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 ปีที่แล้ว +15

    አብይን የሚደግፍ ሰዉ ጤንነቱን ይመርመር

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @emebaemuti951
      @emebaemuti951 2 ปีที่แล้ว

      ሊመስልህ ይችላል ግን ሀቁና እውነታው ሌላ ነው፡፡

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 2 ปีที่แล้ว

      የሰዉልጅ ክቡር ነዉ ሰዉ በገጀራ የሚጨፈጨፍበት በማንነቱ ነፃነት የማያዉቁ ነፃ አዉጪዎች በመንግስት የሚደገፉ መሆናቸዉ እየታወቀ የምን መሸዋወድ ነዉ ጌታን የምወዳትን ሀገሬን በመጋ አስተሳሰብ የደሃቤት እየቀጠለ የሚፎክር የጨካኝ ስብስብ ናቸዉ አድርጎ ናቸዉ

    • @jery3457
      @jery3457 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቴር ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🏿♥️

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍ ንግግርሽ እንዴት ያረካል ።በርቺ አንድም ጠብ አይልም።

  • @brfoye
    @brfoye 2 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍ ተባረኪ ኑሪልን። ጀግኒት። ልክ እንደኔ ተስፋ ቆርጠሻል። ምን ንበልሽ ፈጣሪ ይባርክሽ። ንገሪልኝ። ኡፍ

  • @astertom9747
    @astertom9747 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቴርየ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን እውነት የሚናገር በዚህ ጊዜ እድሜው አጭር ነው እድሜሽን ያርዝምልን አንች ማለት ልዩ እና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጥሩ ድነጋገር ነው እግዚያብሄርይጠብቅሽ መልካም አውዳመት

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ከባድ ነው ጌታ ሰላምን ያውርድልን ፅናት ለህዝቦቻችን ጥበብ ቅንነት ለሀገር መሪወች

  • @abushyetneberk7636
    @abushyetneberk7636 2 ปีที่แล้ว +6

    አስቱ ማኛ👍👍

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +27

    Hello my hero , when ever I heard you I feel like comfortable . during theses period ,my country is endangered situation. May God help Ethiopian & Ethiopians.

  • @kedirmohammod8362
    @kedirmohammod8362 2 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንሽ አንቺ ለኔ በጣም ትለያለሽ ስለኢትዮጵያ እየኖርሽ ያለሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ ባፋቸው እየደለሉ እያጠፉን ይመስለኛል ግን የገባቸው አልመሰለኝም ህዝብ የተነሳ ግዜ መግቢያ አይኖራቸውም ፈጣሪ ይጠብቅሽ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @kedirmohammod8362
      @kedirmohammod8362 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏👍👍👍👍❤️💛💚❤️💛💚

      🍰🍦 🍥🍡
      🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
      🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
      🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
      🍥🍬🍬🍬🍰
      🍡🍬🍧
      🍇

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሔርተኝነት ያለአግባብ ተሰብኮ ወጣቱ በዚያ ተጠምቋል፡ በዚህም የተጠቀሙ አሉ፡ አንድ ሰው ከዛሬ ጀምሮ ይኸ የብሔር ጉዳይ በቃ ብሎ በአንድ ጀምበር ሊያጠፋው አይችልም፡፡ ቀስ በቀስ ስር እንደሰደደ ሁሉ በሒደት በሁላችንም ጥረት በየቤታችን ለልጆቻችን በምናስተምረው እያመነመነው እንሄዳለን፡፡ ከአንድ ሰው መጠበቅ የዋህነት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 ปีที่แล้ว +9

    በየዋህነት የምትሰጫው አስተያየቶች ምንሆና ነው እያልኩኝ ነበር አሁን እየገባሽ ሰለመጣ ደስ ብሎኛል 😍😍😍💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤ መሬት ያለውን አታይም ያሉሽ ትክክል ነው አብይን አትመኝው የእወነት ኢትዮጵያን ሊያሻግ ሳይሆን ስልጣኑን አስካለሳጣው ህዝብ ቢያልቅ ደንታ የለውም

    • @Onelove-bj1zf
      @Onelove-bj1zf 2 ปีที่แล้ว +1

      ሃምሳ ፡ ዓመት ፡ በዘርና ፡ በተንኮል ፡ በውስጥ ፡ ባንዳዎች ፡ በውጭ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውሃዋን ፡ ገድባ ፡ ተጠቅማ ፡ እንዳያልፍላት ፡ በሚያደርጉ ፡ ጠላቶቻችን ፡ ተከበን ፡ የእናቱን ፡ የእህቱን ፡ እንጨት ፡ ለቀማ ፡ የሚወድ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ባይኖርም ፡ ጥቂት ፡ የእጅ ፡ አዙር ፡ ተካፋዮች ፡ ጩኸት ፡ የእናቴን ፡ ጓዳ ፡ ችግር ፡ አይፈታም ፡ በጎ ፡ ስራ ፡ ላይ ፡ ጊዜን ፡ እናጥፋ ፡ ወሬ ፡ ሁሌም ፡ ወሬ ፡ ነው ፡ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

    • @nikolaiermilbobeica4542
      @nikolaiermilbobeica4542 2 ปีที่แล้ว

      huluin techi huluin awaki manim menga mehayim rasuin enkuwan be kitu memrat yemichil hulu yietenesa tentagn honoual chigiru ahuin yetefetere sayihon 27 ametat mulu be woyane sinkebalel yenore yeteterakeme chigir new be ande jember ayifetam gize yiwesdal gena ande tiwilid kertifo yibelal

    • @Onelove-bj1zf
      @Onelove-bj1zf 2 ปีที่แล้ว

      @@nikolaiermilbobeica4542 yes ended endwum 50 amet chiger new asfetew mayet yakatachw wey ayseru wey ayaseru wera bicha sera ensera kutube weta Belen enkofer anda segat, Layla giza tewrnal, ahune degmo teru teru wera teru mesmat kacatish, go Sheraton, badma etc…. Hoda teru tayalish weyem tesmialish 😃🇪🇹🇪🇷

    • @nikolaiermilbobeica4542
      @nikolaiermilbobeica4542 2 ปีที่แล้ว

      @@Onelove-bj1zf yemigrmew dr abyin "fetari" aderguit eko manim yietensa esu lay tatuin yikesral esu endehon ande sew new min madreg yichilal 24 sihat yale ereft yidkmal yemiredaw tefa bemagez fanta le santim bilew lemanim ye wich kitregna hagerachewin lemafres tebabari banda yihonalu

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፃነት እውነትን ከመኖርና ከመናገር ውስጥ ይወጣል። Thanks Aster Bedane!

  • @samrawitdemisse1129
    @samrawitdemisse1129 2 ปีที่แล้ว

    አስቴር ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚአብሔር ይቅደምልን በሁሉ መንገድ

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!እግዚአብሄር ይጠብቀን!የኢትዮጵያ ተስፉ አዳኝ ክርስቶስ ብቻ ነው!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 ปีที่แล้ว +4

    ኮሜቶች እስኪ ሹክ በሉኝ ታማኝ በየነ ከሚዲያ ለምን ጠፋ አስቱካ በርቺ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ግራ ገብቶኛል

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 ปีที่แล้ว +7

    በርቺ አብይ ተልኮው ያ ነው እያደረገው ነው። አትፈርስም እያለ እያፈረሳት ነው።

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 2 ปีที่แล้ว

      BEANETE:MEREZME:MELASE:AGERE:ATEFERESEME:BETERAKA:KUCHE:BELEHE:KEMESELOCHE:GARE:TEBETEREKE:KOTETAME::

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 ปีที่แล้ว +1

    Aster true ethiopian sister berchi we are with you more than 100 millions are with you

  • @zyefat
    @zyefat 2 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ወይ ሐሊሀሌታ. ዛሬ እስከ አደረኳችሁ ጥሩ ቀጥሉበት አስቱዬዬ አወድሻለሁ የኔ ቆጆ💞💞💚💚💚💛💛💛❤❤

  • @mirindamamo3321
    @mirindamamo3321 2 ปีที่แล้ว +6

    ኑሪልኝ ሰላም ጤና ረጅም።እድሜ ይስጥሽ

  • @letube5960
    @letube5960 2 ปีที่แล้ว +6

    Asto, love you my dear sister. Love the way how you describe the fact. Thanks

  • @yetsedayharegewoin742
    @yetsedayharegewoin742 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሰሽ/ አደረሰን። ባለፈው ከብልፅግና ወደልእልና የሚል በመንግስት ቲቪዎች ላይ ሳይ በጣም ገርሞኝ ነበር። እኛ ብልፅግናችን ገና ወደፊትይመጣል ብለን ስንጠብቅ ለካ እነሱ በልፅገው ጨርሰው ወደልእልና ጉዞ ጀምረዋል!ኪኪኪኪ .... እነሱ ሌላ አለም እኛ ደግሞ ሌላ አለም ላይ እየኖርን እንደሆነ የገባኝ ያኔ ነው። ሌላው ደግሞ ፖለቲከኞች/ባለስልጣናት ከማህበረሰቡ የወጡ አይደሉ። እስቲ እያንዳንዳችን ፊታችንን ወደየራሳችን ባሎች እንመልስና ስንት ፐርሰንቱ ባል ነው ያለበትን ድክመት/ ስህተት ሲነገረው በበጎ መልኩ የሚቀበለው/እኔ ልክነኝ ብሎ ድርቅ ሳይል የሚቀበለው፣ ስንቱስ ነው በውይይትና በብልጫ ሀሳብ አሸናፊነት የሚያምነው? ነገሩን በቁጣና እኔ ያልኩትን በግድ ተቀበይ ሳይል ውይይትን በሰላም የሚያጠናቅቀው ስንቱ ነው? እነዚሁ ባሎች አገር ለመምራት ስልጣን ላይ ሲቀመጡ ያንኑ በሚስቶቻቸው ላይ ባይጥምሽም በግድ ተቀበይ የሚል አካሄዳቸውን ወደሀገራችን ላይ ሲተገብሩት ብናያቸው አይድነቀን። ደሞ በጣም ግርም የሚለኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እነዚሁ ፈጣጣ ባሎች መንግስትን እንዴት የህዝቡን ድምፅ/ ብሶት/ ችግር አይቶ መፍትሄ አይሰጥም ብለው ሲሞግቱ ታደምጫቸዋለሽ። እነሱኮ እቤትቸው ውስጥ ላለው ችግር መፍትሄ ሳይሰጡ የበላይ ነኝ እያሉ ሲኮፈሱ እያየናቸው። ለማንኛውም እስቲ በዚህ ሀሳብ ላይ ያላችሁን ድጋፍ / ተቃውሞ ከስድብ በፀዳና በጨዋ መንፈስ ሀሳባችሁን እስከነምክንያቱ እንለዋወጥ አመሰግናለሁ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +13

    Amen astu! May God Bless Ethiopia & Ethiopians.

    • @asmarino3926
      @asmarino3926 2 ปีที่แล้ว

      Astu, you are the best.........

  • @haregeweinmolla1008
    @haregeweinmolla1008 2 ปีที่แล้ว +6

    አዲስ አበባ ሰላም ነች ይባላል ይሄን ሁሉ ጉድ ተሸክማ ለመሆኑ ግን አስቴር ብቻ ናት ማለት ነው ይሄ ነገር የሚመለከታት አረ ሼም ነው !!! እንዲህ ሆኖ ከመኖር እውነቱን ተናግሮ መሞት ይሻላል አስቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለማንኛውም በጣም ያሳዝናል

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ እውነትሽን እኮ ነው ደክሞናል በጣም 😢😢😢😢 ወገን አለቀ ወጣት አለቀ 😢😢

  • @hannateclemariam7510
    @hannateclemariam7510 2 ปีที่แล้ว

    Kezerennet bnweta lenem lanchim kanten yteqmenal🙏
    Dr. Abiy bota honech maseb btjemri mnalbat lgebash ychlal.
    Anegager gn betam tchlibetalesh

  • @sentayehufikre1566
    @sentayehufikre1566 2 ปีที่แล้ว +15

    እውነትን ለሚናገር እግዚአብሔር ሁል ግዜ ከጎናችሁ ነው አትፍሩ።

  • @tesfayemekonnen9296
    @tesfayemekonnen9296 2 ปีที่แล้ว +38

    Thank you for telling the truth. I used to the support these PM for a long time finally I give up fighting with others who are against him. Know as you did I open my eyes as you did. He is a fake PM responsible for everything what went wrong since he come to power. What makes me frustrated is that he still didn’t get it. Action speak louder than talking.

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      You see the right bro 🙄🙄👍

    • @mesfinabebe413
      @mesfinabebe413 2 ปีที่แล้ว +2

      አስቱ እማከብርሽ ጀግኒት ነሽ ሆኖም የማርምሽ ነገር ቢኖር ደርግ ወቶአደር አልነበረውም የኢትዮጵያ ወታደር ነበር ለዚህም ነው መሳርያ ይዞ ወደልመና የገባው ክብር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት

    • @ayshejemal635
      @ayshejemal635 2 ปีที่แล้ว

      ሲታሲ ጠይ ሚነወ እይ ዬኛ አሊሺ ወሬኛ

  • @solash5218
    @solash5218 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚች አይነት ምላሳሞች ልክ መግባት አለባቸው ለህዝቡ እያዘኑ እየመሰሉ መንግሰትና ህዝብ መካከል ጥላቻ የሚዘሩ አሰመሳዮች ናቸው ሃገራችንን ወደ መከራ አዘቅት እየከተቷት ያሉት ሌላው እራሰሸን ወክሸ ተናገሪ ህዝብ አልወከለሸም
    (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 12)
    ----------
    1፤ አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።
    2፤ እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
    3፤ የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውን ምላስ፤
    4፤ ምላሳችንን እናበረታለን፤ ከንፈራችን የእኛ ነው፥ ጌታችን ማን ነው? የሚሉትን።

    • @yodityemane6729
      @yodityemane6729 2 ปีที่แล้ว +1

      Shalom ይህንን ጥቅስ ደም ለጠማው መሪሽ ብትነግሪው ጥሩ ነው እንዳንቺ አይነት የህዝብ ሰቆቃ የማይሰማው በክርስትና ውስጥ የተደበቁ ሰይጣኖች እያሉ መፍትሄ አይገኝም።

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እውነቱን አንቺ ጋር ብቻ ፈጣሪ አሁንም ይጠብቅሽ።የኛ አርቲስቶች ሾው ብቻ።

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቱዬ አስቱዬ ስለእመቤቴ ማርያም አወላለድ ስትናገሪ
    ስለፈጣሪ መከራ ስትናገሪ
    አብዝቼ ወደድኩሽ ፈጣሪ ክብረቱን አብዝቶ ይስጥሽ
    ኑሪልን የኔ መልካም እውነተኛ

  • @goldminilik7462
    @goldminilik7462 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ አገላለፅ "ደክሞናል" እስቱ ምርጥ ሰው

  • @user-pp2nd6gh9o
    @user-pp2nd6gh9o 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እህቴ ምረጥ ንፁህ እቁ ኢትዮጵያዊት እንዳንች ንፁህ የኢትዮጵያ አምላከ ይጠብቅሽ አሜን አሜን አሜን በሂውትሽ ጨከነሽ የመላ ህዝበ ኢትዮጵያዊን ቁስል መፍትሄ የጠፋበናን ስቅይት ነው የመትፈተፍችልን አንችን ሳዳምጥ አለም የሰማኛ ያህል ይሰማኛል አሁንም እግዝያብሔር ይባረከሸ ይጠብቅሽም አሜን እውደደደደደደደሽአለሁ💖ማሬ🎁

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 2 ปีที่แล้ว +13

    YOU ARE THE BEST 👌 AS USUAL. HEROINE, PATRYOTIC , TRULY ETHIOPIAN . WOWWWWW 👌 👌 👌 👌 👌 👌 👌 👌 👌

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 2 ปีที่แล้ว +51

    I was one of the staunch supporters of Abiy's "reformist" government. But all that is in vain. It is absolutely hopeless. On my part, it is "GAME OVER"!!!

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 ปีที่แล้ว +3

      I'm glad you woke up in time.

    • @golbit4168
      @golbit4168 2 ปีที่แล้ว +1

      Its not over! We stand to fight

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว

      @@golbit4168 fight who the govt is the problem.

    • @golbit4168
      @golbit4168 2 ปีที่แล้ว

      @@eg3549 we will fight all the problem together!

    • @Brikti
      @Brikti 2 ปีที่แล้ว

      I smell Weyanes and their propaganda in this room. The GAME IS OVER for you 😁😁😁

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱ አከብርሻለሁ። እኔም እያልኩሽ ነበር!!! አረ አስቴርዬ በደንብ እይው! መሬት ላይ ያለው ነገር ሰንል: "አሁን አየ አይኔ" ሆነብሽ አደል😳 እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏

  • @sagerhabhi3764
    @sagerhabhi3764 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል 100% ሃቅ ነዉ ክብር ይገባሽ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว +12

    አብዛኛው ኦሮሞ በኢትዮጽያዊነት ሳይኦን በኦሮሞነቱ ነው የሚያምነው """ኦሮሞ ኢትዮጽያዊ አይደለም ነው ሚሉት""""ኦሮሞ እዝብ ላይ የተዘራው ዘር ጥሩ አይደለም"""መልካም በዓል አስቱካ!!!

  • @assefanegussie883
    @assefanegussie883 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቴር አደንቅሻለሁ፤ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ አስቴር በታም ድንቅ በሆነ ከመጀመሪያ በቅደም ተከተል ይሀገሪትዋን ልብ ትርታ እብስረሽል ቃል ህይወት ያስማልን እውነት ቀና እውነት እንቺ በእውነት ብልፅግና ነሽ ብልፅግና እደሚገለፀው መገለቻው ማለቴ ነው በእውነት የዶክርይ እንይ እማካሪው መሆን ምቻልሽ ብሪለት እውነት ቀና እስተያየት ነው ያለሽ እደንቅሻለሁ

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዳቺ አይነት ኢትዮጵያዊ ፍቅር እህት ለሰጠን በእግዚአብሔር አመሰግንሻለሁ ውድ እህቴ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel7278 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘር ልጋም ያልጎተተሽ ጀግና ነሽ እሺ።

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 2 ปีที่แล้ว +8

    አስቱ" አውነት ብለሻል "የጀርግ ሠራዊት እኮ በጥብቅ ድሰፕሊን የምመራ ጥብቅ ኢትዮጵያዊ መርህና ማንነት የተላበሰ፣ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው አሰቃቂ ሁኔታ እንዳይፈጠር የምታገል ሠራዊት እንደነበር ገና ታሪክ ይመሰክራል።

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏Akim yasatawi yeserawit amlak, good job Astu, God be with you 🙏

  • @jerrymulugeta4448
    @jerrymulugeta4448 2 ปีที่แล้ว

    አስቱ በጣም ነው የማደንቅሽ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 ปีที่แล้ว +6

    Activist Aster Badhane. She's great spokes-woman very linguistic her word's of choice's, accuracy, accent ,eloquent. She's amazing person, her Amharic language skills as spokes person. Please keep talking the truth and fact's , honestly down to earth 🌍.

  • @ayantukayo7303
    @ayantukayo7303 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀዳዳ ከበሮ ሲይዙት ሲያምር በሰዉ እጅ ሲያደናግር

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 2 ปีที่แล้ว

    Astu you’re great. I love you for your pure opinion.

  • @elanemekbibberketyinesu4729
    @elanemekbibberketyinesu4729 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አስቱ አማትጠገቢ ሰው ነሽ አመሰግናለው ተባረኪ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 2 ปีที่แล้ว +16

    ያማራ ህዝብ ንቃ አብይ ኦነግ ነዉ ንቃ ሊጨርሰን ታጥቆ ተነስቷል😭😭😭😭😭 ህዝቤ አለቀ እህህህህህህህ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @almazwlane1522
      @almazwlane1522 2 ปีที่แล้ว

      Kwkwlw

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 2 ปีที่แล้ว

      BEDEBE:TEBETERKE:WEYANE:EMATEMETABETE:MEGEDE:IELME::KUTARA:ZEBLEHE:ATEDEKEDEKE:KOTETAME::

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว

      በጥራቃ አብይ 10 ዐመት ይመራል ገና

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mebratgebre7554 ምነዉ ያብይ አሽከሮች አስቸገራችሁ ፈርኦንን የገላገለን ጌታ እናተንም በተኛችሁበት ባህር ሰምጣችሁ ቅሩ☝የድሃዉ ደም ይፍረድ💔😭

    • @golbit4168
      @golbit4168 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው! የጋላ ብልጣብልጥ አብይን አየን! እንኳንም ስልጣን ይዘው አየናቸው! ሴቶች እና ህፃናትን ስለገደሉ ጀግኖች የሆኑ መስሏቸዋል! ባዶ እጃችንን ተነስተን እንገጥማቸዋለን! የአብይን አንገት እንበጥሳለን! ቱ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +8

    ብልፅግና ስሙን አሳምሮ ውስጡን ለቄስ እና እባብ ቆዳውን አሳምሮ መርዙን ተሸክሞ ተመሳሰሉብኝ

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 2 ปีที่แล้ว

    Tankyou all the time miss you're right....good jobe..

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 2 ปีที่แล้ว +1

    አሱትዬ ቀላል ደክሞናል ተስፋችንን ሙጥጥ እኮ ነው ያረጉት እግዚያብሄር ለሃገራችን ይሁናት

  • @yemesrachthehaye3962
    @yemesrachthehaye3962 2 ปีที่แล้ว +9

    Life is short Astu we never forget your hero you made history in your life for all Ethiopian people all the time my God bless you, Please Ethiopian people say enough is enough stand up for your RIGHT .

  • @tenagneworkmekonne5221
    @tenagneworkmekonne5221 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አስቱየ መልካም በአል ከመላ ቤተሰብሽና መልካሙን ሁሉ ከምትመኝላት ሃገርና ምስኪን ህዝብ ጋር ይሁንልሽ