ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መሳሪያ መዘዘ? | አርቲስቱ በሪፐብሊካን ጋርድ የደረሰበት ምንድነው? | "ህዝብ እያለቀ ብልፅግናዎች አስረሽ ምቺው ላይ ናቸው" | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มี.ค. 2022
  • #ethiopia #haletatv #አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ

ความคิดเห็น • 680

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 2 ปีที่แล้ว +92

    ብዙ አርትስቶች ለማሽቃበጭና ለሆዳቸዉ ሲሉ ሀይማኖታቸዉን ቀይረዋል አንተ ግን የሰዉ ሀዘን የገባህ ምርጥ ነህ ሰሌ

    • @zollohalphaaddis8263
      @zollohalphaaddis8263 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢትዩጵያ ውሥጥ ሐይማኖት አለ እንዴ ?

    • @rahelbelete9283
      @rahelbelete9283 2 ปีที่แล้ว

      Igziabher yestlan

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว

      ምን ኣይነት ሃይማኖት? ለውጠ ኣልለወጠ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ከፈጣሪ ጋ ምንም ግኑኝነት የለውም። ሁሉም ነፍሰገዳዮች ከበግ በሬ ደሮ ፍየል ስጋ ጾም ነው ብለው ኣይበሉም የሰው ስጋ ግን ጠብሰው የሚበሉ የኣጋንንት ስብስብ ያለባት ሃገር። ይሄ ስብስብ ደግሞ ሁሉን ብሄረሰብ ኣይወክልም። ኣንድ ብሄረሰብ ስብስብ ነው። ማን እንደሆነ ማስረዳት ኣይጠበቅብኝም ለቀባሪ እንደማርዳት ይመስልብኛል።

    • @zollohalphaaddis8263
      @zollohalphaaddis8263 2 ปีที่แล้ว

      @@blessed1914 በዕርግጥ የአሥተያየትሕ ጅማሮ መልካም ሆኖ ሣለ መጨረሻላይ አበላሸኸው፣ ይሔውም ከወቀሥክ ሁሉንም ሊሆን ሲገባሕ፣ የየትኛው ብሄር እንደሆነ ባይገባኝም፣ ግን አቀባብለሕ ተኩሠሕ ነበር ግን ምንያደርጋል፣ ሣትከው።

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว

      @@zollohalphaaddis8263 ሰው ጠብሰው እንደፍየል መብላት፡ በልተህ ተቀደስ፡ ኣረሜንያዊ ኣገዳደል፡ እነዚህ መጥፋት ኣለባቸው፡ ፍጹም ጥላቻ እንጥላቸው፡...........ወዘተ ብሎ ብሄሩን የሚሰብክ የትኛው ብሄር ነው? ይህ ስብስብ ነው የኢትዮጵያ ጠላት የመፍረስዋም ምክኒያት።

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 2 ปีที่แล้ว +76

    አይዞን ወንድሜ። እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ። በቃችሁ ይበለን።

  • @amentube5221
    @amentube5221 2 ปีที่แล้ว +80

    በእውነት ደሱ ሁሌ ይምታነባውን እንባ የእስራኤል ቅዱስ ይቀበልልህ

  • @zeboahmed1110
    @zeboahmed1110 2 ปีที่แล้ว +84

    ወይ ሀገሬ እንዳንተ ያለዉን ወገን ሲከፈዉ የሚከፈዉን የወገኑ ህመም የሚሰማዉን ያብዛልን

  • @samiart2989
    @samiart2989 2 ปีที่แล้ว +26

    እንዳንተ አይነቱን ሰው ነው ኢትዮጵያ የምታስፈልጋት !! ተባረክ !

  • @getinetgetu621
    @getinetgetu621 2 ปีที่แล้ว +40

    አሁን ሁላችንም በየቤታችን ማልቀስ ነው ያለብን ኢትዮጵያ ሀገሬ ታማለች እኛ ልጆቿ በጸሎትና በእንባ እግዚአብሔርን ልንጠይቅ ይገባል።

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሁሉም በየእምነቱ ይፀልይ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 ปีที่แล้ว +49

    ደሳለኝዬ የኢትዮጵያ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እረ ዘረኝነት እና ባለተራ አትናገሩም የሚል ህግ ሊቀጥል ነው ማለት ነው እረ በቃቹህ በለን በሌላ ተረኝ ደግሞ አታሰቃየን አቤቱ ፈጥነህ ድረሰልን ጌታችን ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว +111

    ተባረክ ሌላው አርቲስት የአብይ ሎሌ ሆኑዋል ህዝብ እንደቆሎ እየረገፈ እነሱ ድግስ ይደግሱ ለህዝቡ ድምፅ የሆነ ሌላ አርቲስት አላየሁም ያሳፍራል በእውነት;ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ታደግልን አገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል። እንደ ሰው። ምን አለ ቢያስቡ። ለሰው ለፍጡር። እንደ ከብቶቻቸው። ከሚያስቡ ብቻ ጌታ አንድ ተአምር ያምጣ። ለጠገቡትም። የሚያስተነፍስ

    • @filominahawle
      @filominahawle 2 ปีที่แล้ว

      Abiy Abiy yemtyw yanchi junta new yha hulu dem yemifesew artistum bihon beye xeye xenkay bat eyehadu hodachew sigol oooo ylalu Abiy mn ydrgsh

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

      @@filominahawle ስለአብይ መናገር እኔም እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የመናገር መብት አለኝ ምክንያቱም አገሬ ኢትዮጵያ ስለሆነ ስለየትኛው ጁንታ እንደምታወራ አላውቅም ገና ለገና የሰው ስም አያያችሁ ሰውን በስሙ ዘር የምትሰጡ ታሳፍራላችሁ እኔ ዘር ሳይሆን አንድ አገር ነው ያለኝ ኢትዮጵያ የምትባል ሁሌም በኩራት የምናገረው ማፈሪያ

  • @almeteshayterefe6325
    @almeteshayterefe6325 2 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን የምንሰማው በጣም ያማል

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว +38

    መድሀኒዓለል እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ምናለበት እንዳንተ ሁሉም አርቲስት ቢጮህ። 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @neza88
    @neza88 2 ปีที่แล้ว +17

    አንተ ከመንጋው ከአጨብጫቢው እና ከሆዳሙ አርቲስት ተብየዎች የተለይህ ሙሉ ሰው ነህ አቦ ተባረክ

  • @mussahussen5101
    @mussahussen5101 2 ปีที่แล้ว +16

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሀገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን ሁላችንም ያንተን ያክል ብንሠራ መፍትሄ ይገኝ ነበር

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 ปีที่แล้ว +19

    አይ ወንድሜ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታማለች በብርቱ እንጸልይላት ! ሰው አውሬ ሆኖአል። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ። ሁሉም እንደ አንተ ንጹህ ልብ ቢኖረው መልካም ነበር። አንተ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው👍💚💛❤

  • @abosemoonsemoon6449
    @abosemoonsemoon6449 2 ปีที่แล้ว +42

    ሀገሬ እንዳንተ ዐይነት ሠው ቢመራት ኑሮ እውነት እሥከአሁን ከአሜሪካ በላይ ነበረች።

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 2 ปีที่แล้ว

      Ahun eyetenager eydereg yalewin man semito eyetemarebet ena eyetgeberw new ena new ye hager "meri biton noro" malet yemichalew ? Joro yalew melikam hasab hulun semito metegiber new yemibejew

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ መች ሰው ጠፋ እርስ በርስ አንስማማ አልን እንጂ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +4

    አርቲሰት ደሣለኝ
    እግዚአብሔር ይባርከህ
    የኢትዮጵያ አለኝታ ነህ
    💚💛❤️

  • @dawitadula5132
    @dawitadula5132 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰው የሆነ ሰው ሕሊና ቢኖረው የእግዜርን ፍጡር አይኑ እያየ አሳት አይጨምርም በጣም ክፉዎች ናቸው ወንድም የላቸውም አባት የላቸውም ግን እግዜርን ያውቁታል ስሙን ይጠሩታል አምላኬ ለህዝቤ እባክሕ ምሕረት አርግለት

    • @baraktube9123
      @baraktube9123 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ እግዛብሔር ይጠብቅህ ስንት እወደድ ባይ አሽቃባጭ በሞላባት አገር አንተን በመስማቴ ተስፋ አርጌአለሁ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 2 ปีที่แล้ว +20

    ጉድነው ቅድስት የተባለች አገር ባለ2እግር አጋንት ገብቶአል የሰውን ልጅ ከነነብሱ የሚያቃጥል ተቃጠልኩ እያለ እየተፈራገጠ ሲወጣ መልሰው ሲከቱ አረ በዚአራት አመት ኢትዩጵያ ውስጥ ያላየነው የጭካኔ ጥግነው አረ ወይኔ ወዴት እየኤድነው ያሳዝናል ማራናታ ማራናታ 😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว

      Ene keze buhala agere alegn biye ligiba.

  • @abosemoonsemoon6449
    @abosemoonsemoon6449 2 ปีที่แล้ว +14

    ደስዬ የኔጀግና! እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ እንዳይለይህ ዕድሜ ልኬን እፀልይልሀለው። አንተ ሁሌም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረብህ የአንድዬ ልጅ ነህ። ሁሌም እንወድሀለን። ሁሌም ስለእውነት ኑር

    • @risaa8598
      @risaa8598 2 ปีที่แล้ว

      ሁለተኛ ቋንቋ ተናጋሪዉ ኦሮሞ ነዉ አንቴ ጀዝባ?

    • @n.medhanialem5978
      @n.medhanialem5978 2 ปีที่แล้ว +1

      የጀዘብከውማ አንተነህ የሰው ፍጡር ያልሆንክ ከአውሬም የማትመሳሰል ከሰይጣንም ሰይጣን የሆንክ እግዚአብሔር ይዳብስህ

  • @mesitube7906
    @mesitube7906 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እውነተኛ አርቲስት

  • @bayeashebir742
    @bayeashebir742 2 ปีที่แล้ว +30

    በትክክል ወንድሜ! እግዚአብሔር ያግዝህ። ለኛም ለመሪዎችም ልቦና ይስጠን።

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 ปีที่แล้ว +59

    ለጦርነቱ ያለማለቅ ምክንያቱ አዲስአበባ ላይ ለሚሠሩት አሻጥር ማዘናግያ ነው አዲስአበቤ ንቃ

  • @supraet
    @supraet 2 ปีที่แล้ว +21

    😭😭😭 Be blessed for having humanity in these terrible days.

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ተባረክ, ሁሌም እንዳለቀስክ ነው ከሻሽመኔው ጀምሮ 🙏🙏 ሌላዉም አርቲስት በቃ ማለት አለበት 💜💜💜✔️✔️✔️

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 2 ปีที่แล้ว +33

    😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ቁጣውን ያብርደው መቼም ዘንድሮ የአለም ፍፃሜ የደረሰ እየመሰለኝ ነው

  • @webak242
    @webak242 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስዬ ትለያለህ ወንድሜ እዉነት ነዉ መቸነው እንደሰዉ የምናስበዉ እግዚአብሔር ያስበን አሜን💔😭

  • @godislove.2076
    @godislove.2076 2 ปีที่แล้ว +18

    May God bless you more and more I love every word that you spoken 😭

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ እትዮጵያን መከራውን ስደትን ረሀብን በቃሽ በላት ፣በፃድቃን በቅዱሳን በሰማእታት ተለመነን ምሕረትን ቸርነትን ላክልን ።አሜን ይሁንልን።

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 ปีที่แล้ว +14

    😥😥😥😥😥😥😥😥ያማል በልቶ ያልጠገበ ምስኪን ህዝብ ጨረሱት

  • @danielabreham8305
    @danielabreham8305 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ የባርክህ !!! እውነትን የያዘ ዘላለማዊነት አለው !!! የከንቱ ከነቱ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን ።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +10

    You always touch my heart when I view your interview. You are a real human being a real Ethiopian. God bless you more and more. ❤❤❤🙏🙏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሜ እግዝአብሔር እንባህን ያብሳል፣አይዞህ አንድ ቀን በእንባ ፋንታ አፍህን በሳቅ ይሞላል።

    • @ishetuhinsarmu4500
      @ishetuhinsarmu4500 2 ปีที่แล้ว

      Kanka chal alchal yemechal gedeta yelebetem min asewera

    • @shwet5513
      @shwet5513 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 ปีที่แล้ว +5

    እመነኝ ስምህ አትርፎሀል
    ተራ ሰው ብትሆን እንኮን ጎደኞቹ ሊገላግሉህ በጭራሽ አይለቁህም ነበር
    ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💛❤️

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว +45

    የአንተን እንባ እግዚያብሄር ይቁጠረዉ አነባህ ስለኢትዮጲያ ህዝብን እንዴትት መጠበቅ እንዳለባቸዉ ፀጥታ እንዴት ማስከበር እንዳለባቸዉ ምንም ስልጠና አይሰጣቸዉም ትምህርት የሰጣቸው ኤርፖርት ከሀ እስከ ፐ እነሱ ናቸዉ ጭምልቅልቅ ያለ ተረኝነት

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺንም አጋጥሞሻል እህቴ አፋቸውን እንከዋን ያልፈቱ የሰገጤ መአት

    • @shwet5513
      @shwet5513 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ምላሳችሁ ነው አገር የሚበጠብጥው

    • @iamethiopian662
      @iamethiopian662 2 ปีที่แล้ว +2

      አርቲስት ደሳለኝ ሰው አሽቃ ባጭ አጨብጫቢ በሆነበት በዚህ ዘመን ህሊና ያለህ በመሆንህ አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 ปีที่แล้ว +24

    ፈጣሬ ይርዳህ ወንድሜ እንተ ተናግረህ ተናግረህ እሚሰማህ የለም እኮ ኢትዬጵያዊ በስቃይ እያለቁ ነው ተጨካክነናል

    • @masesisay5008
      @masesisay5008 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመልከተን ኢትዮጲያ ውበቷ ህዝቦቿ ገዳማቷ ናቸው ግን በዘር ቆጠራ እንዲጠፉ እየተደረግን ነው

  • @alemneshmengesha5864
    @alemneshmengesha5864 2 ปีที่แล้ว +10

    የጃቸውን ያገኛሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እነመለስን የጠረገ አምላክ አሁንም በመንበሩ አለ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 ปีที่แล้ว +13

    ወንድሜ አንተንጌታ ይጠብቅህ ስለ አብይ እንኳ ጭንብል አጥልቆ የሚኖር ሰው ነው በስልት ቤተክርስቲያንን የሚያጠቃ ነው ፖሊሱን ውረሱ ብሎ ሌብነት የፈቀደ ጀግና ነው የኛን አገር ፖሊሶች ፈጣሪ ይፍረድባቸው 💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @hareg6874
      @hareg6874 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል: ቲያትረኛው አብይ በአፉ ኢትዮጵያ እያለ በስራው ግን አገራችንን እያፈራረሳት ነው ይሄ የሳር ውስጥ እባብ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 2 ปีที่แล้ว +1

    መቸም የዚህ ወንድመ የዋህነት የተለየ ነው።እግዛብሂር ያንተን እንባ አይቶ ይታረቐን ።አስለቕሰን።አንተ ሲጀመር እንደ አነባህ ነው።የቐሶች አይተናል ።መቸም በዚህ ግዘ ይጶማሉ ብየ አላምንም።God bless you Brother. ❤❤❤

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 2 ปีที่แล้ว +62

    ባለተረኞቹ ገና ስንተነፍስም ገና አስፈቅዱ ይሉናል ይሄ ሁሉ የአብይ ስራ ነው ማንም ያልተማረ የበታችነት የሚሳማውን ህዝብ አሰፈረብን

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว

      Betikikil

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      @@markshawn6967yeatifiwoch hasab kalitefa sew kesew tilacha kalkere yeatifiwin abatun bitigelew liju astesasebun kalkeyere geday yihonal. Mesadeb kelal new megdelim lewenjelegnoch endezaw gin sew yehone metifo hasabin yitagelal begidia sayhon bemasamen lemalet new.

    • @saradawit9287
      @saradawit9287 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኝህ ደግሞ ከረፉ በጣም

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @bz1225
      @bz1225 2 ปีที่แล้ว +2

      አማሪኛው የገጠር ሆኖ ይሆናል እንጅ ቤተመንግሥትኮ ኦሮሞው አብይ ብቻ ነው።

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 ปีที่แล้ว +10

    Dessuye God bless you. I love you, we love you. you really have strong humanity.

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +8

    የናት ሆድ ዥጉርጉር እንደሚባለው ;አንተንና ታማኝን የመሰሉ ፍፁም እትዮጵያዊንት ሰባአዊንት ሩህሩህ ዜጋ እንደለ ሁሉ እሁን እያየነው የለው ሞትያስመርጣል ; እግዚኣብሔር በቃ ይበለን 🙏🏽 ወንድማችን አንተን የሚገልፅህ ቃል የለም ተባረክ ❤️

    • @shwet5513
      @shwet5513 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው ውዴ

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ኣላውቀውም ግን እንደታማኝ ነው ካልሽ ሰውየው መጥፎ ዘረኛ ነው ማለት ነው። ጥሩ ሰው ከሆነ ታማኝ ጋ ኣትቀላቅይው።

    • @seladagne5336
      @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +1

      @@blessed1914 እኔ እስከማውቀው ክህወሃት ዘመን ጀምሮ እስካለንበት ሰአት ኢትዮጵያዊነቱ ነው እማቀው

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว

      @@seladagne5336 ታማኝ መርጦ ኣልቃሽ ብቻ ሳይሆን ለኣማራ ህዝብም በነጻ የሚያገለግለው ይመስልሻል? ኣይደለም። ታማኝ ጎፋንድሚ (ገንዘብ ሲሰበስብ) 30% ገቢው ለሱ ነው። ሁሉ የሚያውቀው እውነት ነው። ከፈለግሽ ጠይቂ። ይህ ደግሞ ቆንጆ ቢዝነስ ነው ። ኣይመስልሽም። ይሄ ሰውየም እንደታማኝ ከሆነ ከሆነ ነው ያልኩት ለቢዝነሱ ነው ማለት ነው። ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ።

    • @seladagne5336
      @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว

      @@blessed1914 ይሄ ኮነው ችግራችሁ እሱ አማራነኝ ብሎ ላማራ ብቻ አልቆመም ,በኢትዮጲያዊነት ,በሳባዊነት እንጂ !! ለማንኛውም ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን 💚💛❤️‼️

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 2 ปีที่แล้ว +8

    ምፅአት ስለደረሰነዉ ጌታ እየሱስ ሊመጣነዉ ሁላችንም ንስሀ እንግባ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነዉ ንስሀ እንግባ ቃሉ ሊፈፀም ግድነዉ መንግስት በመንግስት ላይ ይነሳዘንድ ግድነዉ የዘመኑም ባለስልጣኖች አዉቀዉም ይሁን ሳያዉቁ የ666አገልጋዮች ናቸዉ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስዬ ሩሩህ አዛኝ ሰው ነህ ለተቸገሩ በአስከፊ ሁኔታ ላሉ ወገኖች ሁሌ ድምጽ እየሆንክ እያነባህ የምታስተላልፈውን መልእክት ሁሌ እከታተላለሁ እግዚሃብሄር አምላክ በጸጋው ይጠብቅህ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ተባረክ ወንድሜ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @habtamudessiew6193
    @habtamudessiew6193 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ትልቅ ነገር ነው የሰራሕው በጣም ትልቅ ነገር ነው አብዛኛው ሰው መከራ ሀዘን ቤቱ ጋር ካልገባ ሀዘኑ አይገባውም እና ለዛ ነው አስተዋይ ልቡና እግዚአብሔር ያድልን ወንድማችን እናመሰግ ናለን አርቲስት ደሱየ እንዲሁም አቅራቢው አካል

  • @biruknegash2687
    @biruknegash2687 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @azukira9743
    @azukira9743 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን መድሐኒት አለም ወላዲተ አምላክ ያንተን እንባ አይቶ ይታደገን አሜን አሜን

  • @user-fy1vn2ze1v
    @user-fy1vn2ze1v 2 ปีที่แล้ว +5

    ❤ የምህረት ልብ አለህ ። ሁሉም እይታው እዳንተ ካለሆነ እየተጠላለፈ ይወድቃል

  • @user-ds9bk9ix3d
    @user-ds9bk9ix3d 2 ปีที่แล้ว +13

    መሪ ተብዬውን ጨምሮ ሀገሪቷን በአፍጢሟ የደፏት እነሱን በድፍረት እንጠይቅ ዋናው ተጠያቂ እርሱና ስርዓቱ ነው በቃ✊✊✊✊

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว

      የበራልሽ ነሽ

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l 2 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭😭 ሰለ አንተ እንባ ብሉ ይማረን እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @harlove2985
    @harlove2985 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ጀግናነህ እውነት ተናግረህ መሞት ነው አይዞህ በርታ እንባህ ወደለያይ ነው የሚፈሰው አይዞህ ኢትዮጲያ ሰላሞ ይመለሳል 💚💛❤️

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว +6

    ችግሩ ምን መሰለህ እነዚህ ሰወች ምንም እውቀት የሌላቸው የሰውን መብትም ሆነ የራሳቸውን መብት የማያውቁ . ምንም አይነት ትሬኒንግ የማያውቁ ሰገጤዋች ናቸው

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዎገኖችህ እምታነባው ን እንባ እሚያየው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ስምቶህ በቃችሁ ይበለን 🙏

  • @thenewlookethiopia2565
    @thenewlookethiopia2565 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሱ ፈጣሪ በእጥፍ ይክፈልህ፤ አብዝቶ ይባርክህ። የምስኪኑ ህዝብ ህመም የሚያምህ፣ በተግባር የተገለጠ ደግነትህ ለመሰሎችህ እና ለሌሎችም ኢትዮጵያዊያን አርአያ የሚሆት ተግባር ነው የፈፀምከው።
    ውለታውን አምላክ ይክፈልህ 🙏🙏!

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 2 ปีที่แล้ว +14

    ተረኞቹ የሚያስብት በጡንቻቸው ነው ከእውቀት የፀዱ ናቸው እግዚአብሔር መላ ይስጠን!

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 2 ปีที่แล้ว

      Ewiket yalachew ayidel yemiyacharisun ,yemileyayun!!! Ke ewiket tsedew ema selamawi new ewiketachew yasitabeyachew hager liyasatun new

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว +6

    I am sorry my Brother I feel your pain.
    I am not in Ethiopia but Everything I hear and see on TV Affect my daily life
    It so depressing. I hope a better day is ahead of us. Thank you 🙏

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ !!! ርህራሄህ ያስደንቃል !!!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ደስዬ ዘመኑ ሰይጣኖች የበረከቱበት ዘመን ነው አግዚአብሔር ያስታውሳቸው በተአምራቱ አይዞህ ባክህ ጠንክር

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 2 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ደሳለኝ የእግዝር ሰው እንተማረዥም እድሜ ኑር ::ታስፈልጋለህ:: እውነት ነው ምን መኖር ያስመኛል : ያሳዝናል::7ኛው ንጉስና ትንቢቱ ይፈፅም ዘንድ እንዲህ ወረድን::አምላክ ሆይ የእንዳንተ አይነቱን ንፁህ ሰው እንባ ይስማ::እቤቱ ይቅር በለን::

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጥታ አስከባሪው መከልከል ካለበት በስርአት ቢሆን መልካም ነበር። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን።
    በእውነት ስታለቅስ እኔም አስለቀስከኝ።

  • @agerewondale560
    @agerewondale560 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ እድለኛ ነህ እንደ ኤልያስ ሞትን ለምነሀልና እግዚአብሔር ፀጋዉን ያድለህ

  • @ethiopia1959
    @ethiopia1959 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ!

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 2 ปีที่แล้ว +1

    ወ ንድሜ እባክህ እንዳትለቅ ያነተ በጤና መኖር የሚያስፈልጋቸው እጅግ ብዙ ነብሳት አሉ ::
    እግዝያብሔር በቃችው ይበለን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ሁሉ ያመጣው የዘር ፓለቲካ ነው ስለዚህ መንግስት ተብዬው ይህን መንገድ ካላስቆመ ሰላም አይመጣም የመንግስትን ቅንነት ያስፈልጋል

  • @almazalaye8931
    @almazalaye8931 2 ปีที่แล้ว +5

    ታሪክ እራሱን እየደገመነው በንጉሡ ጊዜ የወሎሕዝብ በርሃብ እያለቀ ለውሻ ሀውልት አሰሩ በደርግዜ የውሎና የትግራይ ሕዝብ እየተራበ አስረኛውን የኢሰፓን ምስረታ በታላቅፌሽታ አከበረ አሁንም ይሄሁሉ ሕዝብ እየተሰቃዬ ምኑአስደስቶአቼውነው አስረሽምችው የማሉት ይሉኝታምእኮ ያስፈልጋል የእዚአብሔር ዋንጫ የሞላለት ወዴትነው መደበቂያው?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው
    ወታደር በእኩልነት ሕዝብ ማሰተናገድ ሢገባው የፓርቲ አገልጋይ ነው
    አሣፋሪ ነው

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 2 ปีที่แล้ว +4

    Egzabher yibarkesh
    Something is wrong but we all need to pray and cry to God. Nothing seems to make sense at all🙏🏾🙏🏾

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 2 ปีที่แล้ว +1

    አታልቅስ የኔ ጌታ ፀልይ ሁሉ ነገር ያማል መንግስት የለም ብልፅግና ለደሃ አይሆንም ባለስልጣኖቹ በራሳቸውአለም ላይ ናቸው እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም ቦታቸውን ይሰጣቸዋል እኔ ፈራሁ የዚህ ሁሉ እንባ አወዳደቃቸው በጣም በጣም የከፉ ነው እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ ያሳየን

  • @maraki6786
    @maraki6786 2 ปีที่แล้ว +11

    Please go for it. 100% they need to learn before they act.

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሰው ትንሽ እረፍት ቢወስድ ጥሩ ነው 🚩🚩🚩

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሀን የሚያየው ልቦና ላንተ ለሰጠክ አመስግን ጉደኛ ሰዎች የመሰሉ አውሬዎች ባሉበት አገር ደግ ሰው እንዲ ስናይ እንፅናናለን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍርዳ ወይ አገሬ😭😭😭😭

  • @berhanegirmay6096
    @berhanegirmay6096 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ደሳለኝ እውነት በመናገርህ ታተርፋለህ እንጂ አትጎዳም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @eromoteketel517
    @eromoteketel517 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bring his mercy up on us....great man God bless you

  • @fasiga1082
    @fasiga1082 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለህዝብ ብዙ ሆነሀል ስንት አርቲስት ባለበት በጣም ጥቂቶች ናቹህ የወጣችሁት ህዝቤ ተጎዳ ብላችሁ ሌላዎቹ ህዝባችን ነው ሀብታችን ምናምን እያሉ ሚለፈልፉ የታሉ አንተን ግን አንድ ነገር ብቻ ልበልህ አታልቅስ በቃ መበርታት

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 2 ปีที่แล้ว +9

    ምንአለ ሁሉ እንደአንተ ቢሆን ገሚሶቹ ሆድአደር ናቼው እንደአንተ አይነትም ስው ይኖራል በርታ እናመስግናለን::

  • @iamfanoenemfanonegn
    @iamfanoenemfanonegn 2 ปีที่แล้ว +5

    Stay strong my people the true God will see our tears and will give us the victory just don't stop fighting for truth.

    • @heywet
      @heywet 2 ปีที่แล้ว

      Truth was / is/ will / not with Amara

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 2 ปีที่แล้ว +3

    የአተ እንባ እነዚ ጨካኞችን እንደጎርፍ ይወስዳቸዋ የቀን ጉዳይ ነው

  • @user-jp6uh6xt3n
    @user-jp6uh6xt3n 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ደሳለ አይዞህ አምባህ ሰማይ ያርጋል ሰዋች የምዕራባዉያን ባህል በደንብ ተጋብቶብን የዋህነታችኙ ነጥቀውናል ሐዘኒታችን ርሁሩህነታችን አውልቀውናል ምንናረግ አንተ ግን ጠንቀቅ በል ብዙ ሰው ይጠብቅሃልና አመሰግናለሁ።

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 ปีที่แล้ว

    ደሱ መድሃኔዓለም ከነ እናቱ ይባርክ አታልቅስ የሚሉህ የእንባን ጥቅም የማያውቁ ናቸው ጌታችን ለአላዛር አዝኖ አልቅሶአል ቅዱስ ዳዊት ፍራሼ በእንባዬ አርሳለሁ ብሎአል ።አባቶቻችንም የዳዊትና የጴጥሮስ እንባ ስጠኝ ብለው የሚፀልዩት የእንባን ጥቅም ስለሚያውቁት ደሱ እና ታድለሃል ጌታችንም እንባህን ያባብሰዋል ይብላኝ እንባን ላልታደሉት እንጂ አንተ እንባን የሚያፈልቅ እሩህሩህና አዛኝ አንጀት ስለተሰጠህ ደስ ይበልህ ተባረክ ።
    ሽመልስ ተሊላ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว

    እውነት,ነው,እግዚአብሔር,የባረከህ,ነህ,አንተ,ውድ,ወንድማችን,እግዚአብሔር,ይማረን😭👐

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ሰው ነህ አንተ ያየኋውን የመንግስት አካላት እንክዋን ሄደው ሊያዩ ሌላ አማራ እያሳረዱ ነው እነሽመልስ ትክክል ነህ ወንድሜ ከካንሰርም ካንሰር ነው

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว +13

    እረ ወንድማችን ጉድ ነዉ ወደ አንተ መጡ ሰዉ የሚያቃጥሉትን የሚገድልትም ወይ አያስሩ አይቆጣጠሩ የአዲስ አበባን እና ተዋህዶ ላይ ደምስራቸዉ ሁሉ ስራዉን ያቆማል

  • @tesfaasefa8616
    @tesfaasefa8616 2 ปีที่แล้ว

    እዲሜና ጤና እስከ ዘርሕና እንዲሁም ለምትወደውና የምታከብረው የኢትዬጲያ ሕዝብ ሰላም ፍቅር ይስጥልኝ የኔ እርሁሩሕ

  • @newaytilahun2079
    @newaytilahun2079 2 ปีที่แล้ว +5

    አብይ እና ካንሰሩን ህገ መንግስት አቅፈህ ይዘህ ሞት እልቂት አይቆምልህም እውነቱ ይኸው ነው ዋጡት💚💛❤️🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ደሳለኝ ለወገን ደራሽነህ:እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅክ 🙏🏽 ሁላችንም በፀሎት እንበርት

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 ปีที่แล้ว +10

    አንተ ስለሆንክ ነው ሎላ ቢሆን ተገድለዋል

  • @selenatlakew1472
    @selenatlakew1472 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞን እግዚአብሔር አለ

  • @hiliftygebretathios4884
    @hiliftygebretathios4884 2 ปีที่แล้ว

    ውለህ ግባ ድንግል ይጠብቅህ ርህሩህ ሰው ነህ!!!

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም በጣም አከብርሀለው ላሊበላ ያሉ አባቶች በተለይ ዶላር ከጎብኞዎች ይቀበሉ የነበሩ በቤተክርስቲያን ገንዘብ የሚጫዎቱ አባቶች እናንተ በሰራችውት ግፍ መከራችን የበዛው ላሊበላ ሄጄ ተጣልቼ ነው የመጣሁት እና በንሰሐ ተመለሱ እግዚያብሔር ፊቱን ይመልስልን

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ ሌሎቹ አርቲስት ነኝ ባዮች ለሆዳቸው ያደሩ የደም መጣጬ አብይ አጨብጫቢዎች ሆነዋል፡፡ አንድ ችግር ሲደርስባቸው የህዝብ ልጅ ነኝ ብለው ባደባባይ ወጥተው ይለምናሉ: ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲቸገር ግን መስሚያቸው ጥጥ ነው:: እንተ ግን ለተቸገሩትና ድምፅ ለሌላቸዉ ድምፅ በመሆንህ እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +9

    ገና ብዙ እናያለን ጠብቁ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እኮ ወንድምዬ ስለገባህ ነው እንድህ ሩህሩህ የሆንከው ብቻ እግዚአብሔር ይይላቸው💚💛❤🙏😭

  • @alemubekele1201
    @alemubekele1201 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ደሳለኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ !

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +3

    ከሚገርመኝ የአገራችን ጠባቂዎች ሰገጤው። ሰገጤው። ተመርጦ ። የተላኩ። ይመስለኛል። እና ሰልጠና። ትምህርት በዘለቀ ሁኔታ ያስፈልጋቸዋል

    • @toybamohammed665
      @toybamohammed665 2 ปีที่แล้ว +1

      የጫካ ከብት ናቸው ኦሮሞ በየትኛው ጭንቅላቱ ሀገር ይመራል አይቶ አያቅ ውሐ ብረቁ ነው

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 ปีที่แล้ว +13

    ምን አለ እዳተ ያለን ሰዉ ቢበዛልኝ ጁታእና ሸኔ አላህ ይጨርሳችሁ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      Allah yimelisachu bey ehite Allah yicherisachu maletin ayenew sew sewin besat seyakatilew yamal eniwaded dua enadirig Allah kekifu hasab yadinen yimelisen.

    • @raheldeata8542
      @raheldeata8542 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣንቺ ደደብ ኣላህ ባንቺ ኣይነሳም ዲብሎስ🤢🤢

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣላህን ጽድቅ የማይወድ ሰይጣን ኣስመሰልሽው።
      ጁንታና ሸኔ ለመኖር ለመብታቸው ባማራ ሊሂቃን ኣንገዛም ሁሉ ሰው እኩል ነው ኣንዱ ከኣንዱ ኣይበልጥም ለኛ የማትሆን ኢትዮጵያ እኛም ኣንፈልጋትም ቢሉ ምን ጣጣ ኣለው። ሴት ኣይደፍሩ፡ ሰው በሂወቱ እያለ በእሳት እያቃጥሉ፡ ኣላህ ይቸርሳቸው ኣልሽ እኔ ደግሞ እግዚኣብሔር እርዳቸው ከዚች ነፍሰገዳይ ኣማራዊት ኢትዮጵያ ቶሎ ገላግላቸው። ትግራይና ኦሮሚያ የሚባሉ ሁለት ኣዳዲስ የሰላም ደሴት የሆኑ ሃገራት ስጣቸው። ከክፉ ምቀኛ ኣድናቸው እላለሁ። ወይ ያንቺ ኣላህ ወይ የኔ ያሕዌ ኣምላክ የትኛው ቅን ፈራጅ እንደሆነ የምናየው ይሆናል። ኣላህ ቅን ፈራጅ ካልሆነ ለተገፉ ለተሰቃዩ የማይራራ ከሆነ ከያህዌ ኣምላክ ኣንድ ኣይደሉም ማለት ነው። ባንቺ ሃሳብና ጽሑፍ መሰረት ነው ገለጻው።

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 ปีที่แล้ว

      @@blessed1914 Amen🤲🤲🤲 Egizabhr lehulum ekule naw andun yebela lelaw yerasu guday yemilut deyabelosoche Egizabhr feqemmo ayesemame

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 ปีที่แล้ว +6

    My brother, Sorry to see you crying. I share your thoughts.

  • @lazer106
    @lazer106 2 ปีที่แล้ว

    I'm protestant follower . You are a good Christian. You are generous & kind . I don't know how i contact global alliance . May God bless you

  • @zemaritwoinshettesema3475
    @zemaritwoinshettesema3475 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሄን የመከራ ዘመን ያሳጥርልን አርቲስት ደሳለኝ አንተንም እድሜ ሰቶህ ደግ ዘመን ያሳይህ

  • @abosemoonsemoon6449
    @abosemoonsemoon6449 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔጀግና