ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሽመልስ ሶፍት እያቀበለኝ ሳለቅስ አልኖርም | አስቴር በዳኔ ዘ-ኢትዮጵያ | Ethiopia | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2022
  • #Ethiopia #HaletaTv

ความคิดเห็น • 781

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 2 ปีที่แล้ว +68

    ከልቤ የምወድሽ የዘረኝነትን ስር ነቅለሽ የጣልሽ ዘር ለገበሬ መሆኑን ያስመሰከርሽ ኦሮሞነትሽ ከኢትዮጵያዊነትን ማማ ላይ ያላስወረደሽ ሰው ሰው ምትሸቺ የዘመናችን ምርጥ ሴት ነሽ::

  • @almaztache4979
    @almaztache4979 2 ปีที่แล้ว +36

    አስቱ የዘር የጥቅም በሽታን የምትቃዋሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እንዳንቺች አይነቱን አምላክ ያብዛልን አምላክ ይጠብቅሽ ።

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว +36

    አስቴር ትልቅ ሰው በጣም ነው የምናመሰግንሽ ለኢትዮጵያ ድምጽ ስለምትሆኚ። መድሐኒአለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ። 💚💛❤

    • @tsehaytekelu8101
      @tsehaytekelu8101 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Abo selamsh yebzaln ewnet ewntun slemnageri new yemitelush mirt habesha ash swedsh

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 2 ปีที่แล้ว

      ምን አመጣች ወሬ ብቻ ትሄድና ትጠይቃቹው ምድያ ላይ ማውራት ምንጥቅም አለው

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 ปีที่แล้ว +36

    እህት አለም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እውነትን እንዳትደበቅ አርገሽዋል እናመሰግናለን 1000ሺ አመት ኑሪልን💚💛❤

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 ปีที่แล้ว +94

    እባክህ ጌታ ሆይ ለንፁሃን ህዝብ ውረድ ፍረድ አሁንስ ሰለቸን መፍቴው ካንተና ካንተ ብቻ ነው እስቱ❤️❤️❤️

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት እውነት ነው እኔም ልቅሶ ሁልግዜ ሆኖብኛል መፍትሄው ከእግዚአብሔር ብቻነው

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 2 ปีที่แล้ว +79

    አስቴርዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህቴ አንቺ እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ነሽ በእውነት አምላክ ካነቺ ጋር ይሁን እህቴ 🙏🙏🙏

    • @hirutabas6411
      @hirutabas6411 2 ปีที่แล้ว +4

      አቺ ጀግና ለውነት የቆምሽ አስቱዬ

    • @frehiwotkabada7862
      @frehiwotkabada7862 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ጀግናችን!!!!

    • @denbel426
      @denbel426 2 ปีที่แล้ว

      Good Ethiopian bad Ethiopian keep it up

    • @selima4387
      @selima4387 2 ปีที่แล้ว +1

      አንችትለያለሺየምንለውበምክንያትነውፈጣሪይጠብቅሺ

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 2 ปีที่แล้ว

      መፍቲዬ መምጣት አለባት ትነሳ

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +57

    አስቱ ውስጣችን ነሽ ❤️ የብዙኾን እትዮጵያኖች ድምፅ ነሽ ❤️ በስተመጨረሻ ለተማሬዎች የተናገርሽው እጅግ በጣም ❤️ ይነካል ❤️ተባረኪልን እግዛብሄር ይጠብቅሽ 💚💛💔🙏🏼😘

    • @embebabayru2163
      @embebabayru2163 2 ปีที่แล้ว +2

      አሁን ገና ነው የገባሽ መርጦ አልቃሽ ሆነሽ ነው እንጂ ኤርምያስ ኢትዬ 360 እንኳ አስጠንቅቀሽው አልነበርም ጠቅላዪን እወደው አለሁ ሽመልስ የዋህ ነው ስትይ አልነበረም ስለ ትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ጌታ እየሱስ እያልሽ የምትጠሪው ጌታ ይፍረድብሽ አንቺ እና መሰሎችሽ የምትጠርዋት ኢትዬዽያ የት እንዳለች አናውቃትም ሌባ አጭበርባሪ ሰው መሳይ በሽንጎ

    • @seladagne5336
      @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว

      ነፍሳቸውን ይማረው እና ዶክተርመስፍን እኔ እንኮን ተታለልኩ ብለዎል !! ይሄ መንግስት ሲመጣ ያነበነበልን ኢትዮጵያዊነት በንግግሩ ብቻ አማለለን ;አሁን ደም ሲያጠፋ መቃወመችን ትክክል አይድለም ልንባል አይገባም እንደ ሰው እደ ዜጋ 💚💛💔

  • @user-rw5im9qv5x
    @user-rw5im9qv5x 2 ปีที่แล้ว +17

    አስቱ በጣም ነው የማደንቅሽ የእውነት ኢትዮጵያዊት የማይብሽ ልዩ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርች

  • @shadowgamer-mh4qz
    @shadowgamer-mh4qz 2 ปีที่แล้ว +29

    አስቴር እውነተኛ ኢትዪጵያዊ ሰው ነሽ እድሜና ጤናሽን ያብዛልሽደ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +87

    ተጽኖ ፈጣሪ ሴቶች አስተር በዳኔ መስከረም አበራ መአዛ መሃመድ ጥምረት ፈጥራችሁ ብትሰሩ ብየ ተመኘሁ ።

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄 ችግሩ አንድ ቀን በዳኔ የሚለውን ስም ካልለወጠች ከግሩፕ ትባረራለች

    • @mekdialemu3917
      @mekdialemu3917 2 ปีที่แล้ว +10

      @@oromiyabirthoromo1916 ያን የሚለው እንዳተ ያለው የበታችነት የሚሰማው፣መሃይም ኦሮሞን እንወክላለን የሚሉ የፖለቲኬኞች ቁማር ነው

    • @Jeruslem
      @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +2

      @@oromiyabirthoromo1916 ደንቆሮ

    • @ferakaiu9806
      @ferakaiu9806 2 ปีที่แล้ว +2

      አሁን እኒኚ ሴቶች ምን አማራጭና መፍትሄ አሳይተዋችሁ ነው እንዲ የምታጨበጭቡት ስድብ ጥላቻ ግጭትን ማመላከት ነው ስራቸው ትገርማላችሁ በሬ ካራጁ የሚባለው የናንተ ቢጤ ነው

    • @Jeruslem
      @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ferakaiu9806 ገልቱ አንተ ከምታጨበጭብለት ገዳዬ አብይ አህመድ ይሻላሉ

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 2 ปีที่แล้ว +13

    አስቱ ድሮም በአርቲስትነትሽ ጀምሮ በጣም ነበር የምወድሽ ለእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ድምጽና አለኝታ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይጸጠብቅሽ።

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 2 ปีที่แล้ว +15

    ትክክል እህቴ በርች እውነትን የሚያግርሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ይባርክልሽ በርች ለተበደሉ ድምጽ ነሽና

  • @sabrinmengesha
    @sabrinmengesha 2 ปีที่แล้ว +33

    አሰቴር ጀግና ነሸ እግዚአብሔር ጤናሸን ይብዞልሸ

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 2 ปีที่แล้ว +26

    አስቱዬ ያገሬ ልጅ የአዲስ አበባ እንቁ ነሽ
    እኛ የአዲስ ልጆች ዘር የለንም ዘራችን ሰውኛ ነው
    ዘር ለእህል ነው ማንነታቸውን ባለማወቃቸው ነው እንጅ ሁላችንም የአዳምና የሄዋን ልጃች ነን።

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +12

    አስቱ ጀግና ነሽ ደሜ ክብር የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን💚💛❤‼

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s 2 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት አስቴር እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ።

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 2 ปีที่แล้ว +37

    አስቱዬ መጀመሪያ በጣም ነዉ የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ ሁለተኛ መልክሽ እናቴን ነዉ የምትመስይዉ እና በጣም ነዉ የምወድሽ የምር

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 ปีที่แล้ว +10

    አስቱዬ አንቺ በደንብ ነው የገባሽ ያልሸው ሁሉ ትክክል ነው የዚህ ሁሉ እየተደረገ ያለው የግፍ ግፍ ፍርድን ከአምላካችን ከፈጣሪያችን ነው እምንጠብቀው 🙏🙏

  • @user-mx2hm8le3u
    @user-mx2hm8le3u 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱ የኔ ጀግኒት ነሽ ማርያም በትክክል የምትፈርጅ የማታዳይ እግዚአብሔር ልቦናሽን አይለውጥብን አስቱዬ ውዴ

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 2 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ትንታኔ ነው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ አንቺ ሴት ድምፄ ነሽ ምን ላርግሽ ክበሪልኝ እመብርሀን ከጎንሽ ትቁምልሽ።

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰው በታጣበት ግዜ ሰው ሆኖ ድምፅን በማውጣት መውቀስ ታላቅነት ነው ።

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว +20

    She is back! Always good to see you Astu!

  • @fisseha20000
    @fisseha20000 2 ปีที่แล้ว +11

    I read some of comments of people I did not seen negative comment to Aster points.this makes me happy and hope on Ethiopian people God will be with us keep up Aster my breve women.

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 2 ปีที่แล้ว +4

    በቀለኛው እግዚአብኤር ሁሉን ማድረግ የሚችል ነውና እሱ ይበቀልልናል ዘወትር በፀሎት ጠይቁ ምንም ግዜው እረፈደ አትበሉ እግዚአብኤር ቀን አለው ጥጋበኛውም የጁን ያገኛል እመኑኝ ያዘነም እንባው ይታበሳል ሁሉም በግዜው በፀሎት በርቱ የኢትዮጲያ ትንሳኤ ቅርብ ነው

  • @daniel1122m
    @daniel1122m 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነትና ልበሙሉነት በአንች ሲገለፅ እንደት ደስ ይላል በእውነት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @gaga320
    @gaga320 2 ปีที่แล้ว +9

    ከሚሰራው ግፍ ብዛት አንዳንዴ ለመናገርቃላት ያጥረኛል ስሜቴን የምገልፅበት አንደበት እንኳን አጥቻለው ውነተኛ ሰው በኢትዪዽያ የቀረ እስከማይመስለኝ የሚሰራው ግፍ በዛ አሉ መልካም ናቸው የተባሉሰወች ወርደው ምን እየነካቸው አንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው።

  • @fisehafanta3760
    @fisehafanta3760 2 ปีที่แล้ว +15

    የእኛ አንደበት ሆነሽ ለዚህ አረመኔ መንግስት የልክ የልኩን ስትነግሪልን ደስታችንና ሀሴታችን ከፍ ያለ ነው::

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c 2 ปีที่แล้ว +6

    አስቱ፣ መቼም አንቺን ሰምቶ ሰውየው እንቅልፍ ይተኛ ይሆን??? የዘረኞቹን ስትራቴጂ በደንብ ነው የተነተንሽው ጀግና ነሽ።

  • @sone8065
    @sone8065 2 ปีที่แล้ว +1

    ተማሪዎች ላይ ግፍ ነዉ የተሰራው መንግሥት ግራ የገባዉ ነዉ አስቴር በዳኔ እናመሰግናለን ለምታደርጊዉ መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርክሸ።

  • @affrasatigist2127
    @affrasatigist2127 2 ปีที่แล้ว +10

    አንቺ ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ በዚ መሀል እውነትን መጋፈጥ በከበደበት ሠአት ለሀቅ የቆሞምሽ እንቁ አስትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 ปีที่แล้ว +25

    አስቴርኮ ወላሂ ከምር ሰው ነሽ እድሜና ጤናሽን ይብዛልሽ

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 2 ปีที่แล้ว +9

    ለአንቺ ቃል የለኝም አስቱዬ❤️❤️

  • @argenedechassa9766
    @argenedechassa9766 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቴር እግዚአብሔር አሁንም ሞገስን ይስጥሽ። ይልባችንን ነው የምትናገሪው።እኔ በእውነት ብዙውን ስራዎችን አይቻለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ። በርቺ ጀግና እህታችን።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቲ! ይህ pure & clear የሆነ በጥላጫና በንቀት የተሞላ አነጋገር በአደባባይ መንግስት ሲነገር ተሰምቶ ምንም እንቅስቃሴ አለመታየቱ ልረዳዉ አልቻልኩም!

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ በኛ ላይ ይሁን።
    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእውነት ቁመሻልና።

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o 2 ปีที่แล้ว +11

    አስቱካ የኔ አንደበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን የኔ ጀግና እወድሻለው ❤❤❤

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 ปีที่แล้ว +23

    የመንግስትን ክፉነት የገባሽ አንች ብቻነሽ ጠጦር ሲያምሱት የኖርውን ወጣት ደሞ በጭቅላታቸው መጡ ባቸው ለአማራ እኔ እንጃ ሁሉንም መልስ የምጠብቀው ከእውነትኛ ፈራጅ ከአምላኪ ከእግዚአብሔር ነው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +2

      Hulum gebitotal gin yet yihed lela ager yelew min yadergal ewnetegnoch zimalu

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነው no more እንቅስቃሴ ከአለማት ይልቅ የኢትዮጵያን ወንበርተኞችን ነው ያስደነገጠው እነዚህ ጥቂት ፅንፈኞች አከሸፉት

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 2 ปีที่แล้ว +3

    ውዷ ኢትዮጵያዊ እህታችን እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ለምስኪኖች የምትጮሂ አምላካቸው ይጠብቅሽ አሜን !!!

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጀግኒት አሥቴር በዳኔ ስለ ትንታኔሽ ያማል ያማል ንፁሐን ኢትዮጵያውያን በወንበዴዎችና በነፍሠ ገዳዮች እጅ ወድቀው ተወናብደዋል

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 ปีที่แล้ว +13

    Thank you very much my lovely our wonderful sister 😭🇲🇱💪🏼

  • @user-ls6wb9gv3z
    @user-ls6wb9gv3z 2 ปีที่แล้ว +5

    እባካቹ አማራዎች ዋግህምራ ሰቆጣ ለተራቡት መርዳት ለምትፈልጉ አናግሩኚ😢😭😭😭😭

  • @fikrteteklu1473
    @fikrteteklu1473 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለህዝብህ ምህረት አድርግ !!!!!!!!!!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቴር በዳኔ እናመሰግናለን በርች ፈጣሪ ከክፉዎች ሴራ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @bingogigo2840
    @bingogigo2840 2 ปีที่แล้ว +1

    You are telling them the truth if they are willing to leason what ever Ethiopian. Is thinking. Good bless you

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል ነዉ ንቀዉናል ደፍረዉናል እዉነቱን ነዉ መንጌ በጣም ልብ ይሰብራል የሀገሬ ነገር ምን ይሆን መጨረሻዉ አምላኬ እስከ መቼ ይሆን ዝምታህ ፍርድህን ፍረድ ለዚህ ሕዝብ

  • @frelakew8053
    @frelakew8053 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቱዬ መጀመሪያ በጣም ነዉ የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ እባክህ ጌታ ሆይ ለንፁሃን ህዝብ ውረድ ፍረድ አሁንስ ሰለቸን መፍቴው ካንተና ካንተ ብቻ ነው.....

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 2 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ልጅ እባክሽን እራስሽን ጠብቂ
    ለአንቺና ለተመስገን ደሳለኝ ከፍተኛ ክብር አለኝ
    Btw I met your Mom I told her she should b proud of you

    • @hussenkemal4378
      @hussenkemal4378 2 ปีที่แล้ว +1

      ራሰዋን ልትጠበረቅ ምን ራስ አላት?

  • @shewayegoshu1067
    @shewayegoshu1067 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቴር ጌታ አንችን ይባርክሽ አንደበትሽ የጌታ ነዉ

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱየ ኑሪልን የኛ አስተዋይ

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 2 ปีที่แล้ว +10

    አስቱካዬ ምንም አልል እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅሽ አሜን 🙏🙏🙏

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 2 ปีที่แล้ว +40

    ሀገሬ ከምንም ጊዜ በላይ በቀፋፊና በቆሻሻ ተረኛነት በግልፅ በሚታይበት አስተዳደር ውስጥ መውደቋ ያሳዝናል ትልቅ ነበርን በፍጥነት ትንሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ሆነናል።

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 2 ปีที่แล้ว

      @olivier coppin thnx bero

    • @jajah7767
      @jajah7767 2 ปีที่แล้ว

      መቼ ነው ትልቅ የነበርነው ግን????

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 2 ปีที่แล้ว

      @@jajah7767 ታሪክ አንብብ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰቴርየ ሰወድሺ የኔጀግና ብርቱ ሴት ናሺሀቀኛ ሰው ናሺ በርች ከጎንሺ ናን አወ አማራ ናኝ

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว +35

    Astu I just love you! Not because you say what I feel but because it’s true. If we are smart, being criticize is good for all of us, it will help us to see who we are from the inside. Amhara, Oromo, Guragay, Tigray, Dabube, Afare, Somali, Haderay, who cares we all are Ethiopian and most of all we all are human beings. Let us look beyond our ethnicity! People rise above ⬆️

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 2 ปีที่แล้ว +1

      You love devil ; that's why you love her !

  • @mekdialemu3917
    @mekdialemu3917 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቱካ በርቺ የኢትዮ ህዝብ ከጎንሽ ነው አብይ ከመጣ የኦሮሞ ጥቅም ለማስጠበቅ ሌላው እንደሁለተኛ ዜጋ መታየት የለበትም እሁድ ዲሲ ላይ እንገናኝ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +23

    አስቱዮ እኩዋን ደና መጣሽ ግን የመቸ ነው ሀበሻ ሚድያ የሚል ውሸታም ነው መሰል ስላንች መጥፎ ሲናገር ሰምቸው ነው አስቱዬ ጀግና ነሽኮ አላህ ይጠብቅሽ ትክክለኛ ተናጋሪ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነሽ 👏💚💛❤️

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉ በሰላም ቢኖር መልካም ነበር ነገርግን አኛ ብቻ ነን መግዛት ያለብን ፣አዲስ አበባም የኛ ናት የሚሉ ባልስልጣኖች ፡ በፊት የነበሩትን ፣ ሁሉ ለኛ ያሉት ፡ የወደቁበት ጉድጋድ ፡ ዛሬም ክፍት ነው።
    እግዚአብሔርን ብትፈሩ ፡ ይሻላችሀል ፡የኔ ዘር ብቻ ይደግ ፡ የምትሉ ፡ በሰፈራችሁት ቁና የሚሰፍር አምላክ በሰማይ አለ።

  • @martha8315
    @martha8315 2 ปีที่แล้ว +12

    እንደምን ነሽ አስቱዬ ሆዴ እግዚአብሔር ከአንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን አሜን አሁንስ እውነት ነው የምልሽ ልክ እንደልጆቼ ነው የምሳሳልሽ በተለይ ለአንቺ እና ለእስክድር መቼስ እግዚአብሔር ከምንም በላይ እርሱ ይጠብቃችሁ አሜን ይሔም ያልፋል እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አው ብቻ እግዚአብሔር ትንሣኤዋን ያሳያችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @martha8315
      @martha8315 2 ปีที่แล้ว

      አለው

    • @martha8315
      @martha8315 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አስቱዬ አሜን አስቱዬ

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x 2 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ የሰፌሬ ልጅ ስወድሽ ሳከብርሽ ሁሌም በምክንያት ነው ምክንያቱም ንፁህ ኢ !ት !ዮ!ጵ!ያ!ዊ!ት!!!! ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድልልን አሜን!!!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል ገልጸሽዋል እግዚአብሔር ፈርሀ እግዚአብሔር ለሌላቸው ጥበቡንና የማሰብ ችሎታቸውን ያጠፋባቸዋል ምሳሌ እብይና መሰሎቹን ብናይ ቅዠት ሰፍኖባቸው ከተራበ ህዝብ ይልቅ ለመሬት ውሀ ያጠጣሉ፣ክብራቸው በጫማቸው ውስጥ ገብቷል፣የሚናገሩትን የማያውቁ፣ክብረቢስ ሲያደርጋቸው አሳይቶናል በመጨረሻ አሟሟታቸው እንዳያምር ያደርገዋል ።

  • @shalomyalew417
    @shalomyalew417 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @addisalem5517
    @addisalem5517 2 ปีที่แล้ว

    ቃላቶችሽ ንግግርሽ ኢትዮጵያዊ ስሜት ኢትዮጵያዊነት ሀቅ ትግል ወኔ አለሽ በጣም አከብርሻለሁ ሰው የመሆን ሰበአዌ ስሜት ያለሽ ጀግና ነሽ ማሰብ 😥😥😭😭 ስለኢትዮጵያ ሳስብ እባኤ አይቆምም ባለብዙ ሀብት ሀገር ዛሬላይ እደሌላት ልጆቻ በስደት በርሀብ ሰውን አሰቃይቶ በመግደል ባለም አደኛ ሆናለች ምን አይነት እርግማን ቤኖርብን ነው የወበዴ ወበዴ ዋሻ የሆነችው ሀገሬ ምለው ተገዝተው ስልጣን ይይዛሉ ከዛ ሌላሀገር ይኑራቸው ብቻ የዜን የምስኬን ገንዘብ በመዝረፍ ሰው መሆናቸውን ይዘነጉታል ካለፉት እኳን ሌማሩ የማይችሉ ናቸው በዜ ከፍለ ዘመን በዘር በሀይማኖት በዜ ከፍለዘመን እንባላ እሺ የኑሮ መወደዱ ስደቱ እናቶች ያልቅሱ እፃናት እየተደፈሩ ሰው በቁሙ እየተቃጠለ ያለበት ሀገር ከሰውነት ታራአ ኮ ወተናል ይህ የሚሆነው ደሞ በመንግስት ግብረ ሀይሎች ነው አቤቱ የኢትዮጵያ አምላክ የት ነህ ፍረድ አሁንም ፍረድልን በገዢኦች ተሰቃየን ለፖለቴካቸው ቃልህን ዘነጉት እኛ ጋሻችን እግዚአብሔር ነው።

  • @ananyaabebe7966
    @ananyaabebe7966 2 ปีที่แล้ว +4

    አስቱ ያንቺን አስተሳሰብና አመለካከት ቢኖራቸው መሪዎች አገር የት በደረሰች ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @dawitberhanu5625
    @dawitberhanu5625 2 ปีที่แล้ว +10

    አረ አስቱ በርችችችችችችች።ጥንካሬሽ 100% wawwwww

  • @gmedhngedamu7119
    @gmedhngedamu7119 2 ปีที่แล้ว +7

    Thanks you !!! I think really understand emotions of people

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለእውነት መታገሉ እውነት መሆኑ ቢታወቅም በራሱ ፍጡር መሆኑ ደግሞ ለእኔ ይደንቃል እግዚአብሔር እንደሚጠብቅሽ ደግሞ እኔ አምናለሁ

  • @user-dp3jo9oo4n
    @user-dp3jo9oo4n 2 ปีที่แล้ว +6

    ወ/ሮ አስቴር አዳድዬም ስለ. ሳኡዲ ለመግስት አስተላልፌ ሳኡዲ አረበያም ላሉ ድምፅ ሁኜ እነሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው

    • @user-hb7iz7nf5s
      @user-hb7iz7nf5s 2 ปีที่แล้ว

      የሳውድ መንግስት ምን አረገ እህ ተውንጅ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር🔴 ጠላቶቾ ይውደሙ ፍትህ ለኢትዮጲያ ህዝብ ሞት ለገዳይ👈

  • @p-star722
    @p-star722 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱዬ አንቺ የህዝብ እንባ የታየሽ ሴት ነሽ ተባረኪ ዘር ይውጣልሽ ብርሀኑንበረቼ ለልጆቹ ለዘሩ ይሁን ስለአልመረጡት ነው የተበቀለው እነዚህ ናቸው መሪ ለመሆን የሚመኙት ቅርብ አሳቢዬችበትንሹ የሚደሰቱና በትንሹ የሚያዝኑ ጠባቦች በድህነት የሚያስተምረውን ቤተሰብ የገደለ ሰው ነው 97 ይደገማል አትጠራጠሪ። ብልፅግና እየተሸበሸበነው መጨረሻው ያስፈራኛልወሬ ለተናጋሪው ቀላል ነው ለሰሚውይከብዳል ቢታሰብበትጥሩ ነው ሞት አንፈራም አኛ እየሞትን ልጆቻችን ነፃ ይወጣሉ

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቱ እውነተኛ እና ጀግና ሴት ነሽ በርች የኔ ቆንጆ

  • @tamerithailu4635
    @tamerithailu4635 2 ปีที่แล้ว +6

    Long live the best Ethiopian

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚኦ እንበል🤲🤲🤲🤲😭

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 2 ปีที่แล้ว +4

    ምድረ ዘረኛ ጎጠኛ ይጠፋና ኢትዮጵያ ሀገሬ ዳግም ትነሳለች ጠላቶቿም አፈር ይልሳሉ አይቀርም የግዜ ጉዳይነው

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 ปีที่แล้ว +4

    That's true 👍 💯 my sister. God bless you and your family and Ethiopia people 🙏 🙏🙏✝️👏💚💛❤💖

  • @debebearega8955
    @debebearega8955 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቴርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ክፋትና ክፉዎችን ጌታ እግዚአብሄር እሳት ያውርድባቸው ኢትዮጵያ አትፈርስም!!!

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ😭😭😭💔💔💔 አስቱ በእውንት እናመሰግናለን 💓💓💓💓

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +4

    Honesty, truly and sweetly presented. Always like to hear you cause you are the voice of the voiceless.
    May God protects you from any devil act. 🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛

  • @selamberhe2003
    @selamberhe2003 2 ปีที่แล้ว +35

    ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ!!!!

    • @maryhaile7317
      @maryhaile7317 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ሁሉንም ጌታ ይረዳል

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ምንይሻለናል???አምላክ ይድረስልን !!!

  • @letube5960
    @letube5960 2 ปีที่แล้ว +7

    Omg!!! Aster, I don't know what to say to you. You are our Ethiopia. You always stand with the Truth. God bless you and your family.

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani 2 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ነው አግዚአብሔር ይፈርዳል በተለይ የ ብሄር ፖለቲካ እሚያራምዱት ላያ አድሜአቸው አጭር ነው

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ በዚ ድፍረትሽ እንዳትጠቂ እግዚአብሔር ይከልልሽ እነዚ ሰዉ መጉዳት እንደዉ ጨዋታቸዉ ነዉ እኔም በደካማ አንደበቴ እፀልይልሻለሁ 🙏

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ የዛሬዉን መልእክትሽን በእንባነዉ የሰማሁት በዉነት የፈሰሰዉ የንፁህ ደም ወደሰማይ ይጮሐል ጌታ ይፈርዳል ፉርዱግን ሊከብድባቸዉ ይችላል አስቱ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ምንአይነት አይምሮነዉ ጌታ የሰጠሽ የሁሉ እናት ነሽ ጌታ ዘመንሽን አዝቶ ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negestsaba
    @negestsaba 2 ปีที่แล้ว +5

    Astu, you are the salt and ligth of this world. May God bless you abundantly.

  • @dget8971
    @dget8971 2 ปีที่แล้ว +4

    "ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።" ዕብ 4:15

  • @markossarega3011
    @markossarega3011 2 ปีที่แล้ว

    አስቴር ንርቅዬ በኢትዬጵያዊት ተባረኪ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው! የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኩል ይጾማሉ ቅዳሴው ሳይቀር አንድ ነው። ኢትዮጵያ የቆመችው በቅዱሳን ጸሎትና ጾም ነው።

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አስቱካ በእኔ ልብ ሲመላለስ የነበረውጥያቄ ???የትግራይ ልጆች የ12ኛ ክፍል መቼ ተፈተኑ በአማራ ክልል የተማሪዎችን ውጤት ያበላሹት መቼ ተጠየቁ በሌላ ደግሞ ንጹህ የኦሮሞ ልጆች በእነሱ ስም የሚደረገውን ግፍ በቃ ሊል ይገባል ልክ እንደ ኢሕአዴግ እንደ አዴፓ በስሙ ሊነግዱ እንጂ ምንም የተሻለ ነገር አያደርጉላችሁምና የአገሬ ልጆች ብርቱ ትግል ይጠብቀናል በእውነት በቅንነት እንደነ አስቴር በዳኔ ለአገር ለወገን ከሚቆረቆሩት ጎን መቆም አለበት ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ በቅርብ ይወድቃሉ አንቺና ሕዝብሽ በአምላክሽ ረዳትነት ትነሻለሽ አይዞሽ አገሬ 💪💪💪💪

  • @birtukanhaylom1830
    @birtukanhaylom1830 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው የማደንቅሽ ቆራጥ ንሽ የድንግል ልጅ ጥላ ይሁንሽ

  • @danielzeleke9252
    @danielzeleke9252 2 ปีที่แล้ว +4

    ከጎንሽ ነን

  • @hiwot8579
    @hiwot8579 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላሉ ያገሬ ሰዎች በርቺ ሁላችንም አሞናል ያገራችን ጉዳይ እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጠን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigistugetahun6765
    @tigistugetahun6765 2 ปีที่แล้ว

    አስቴር ሳላስብ አድናቂሽ ነኝ ሙሉውን ቃለምልልስሽን ሰምቼለሁ በጣም ጥሩ ነው በተለይም ለተማርዎች የሰጠሽው ተስፋ ነገርግን ስለተማርዎች ፈተና ሙሉበሙል ውጤታቸውን ተቀምተዋሉ ለማለት በጣም ይቸግራል ምክንያቱም በችግር ላይ ነበሩ አልተዛጋጁም እንደውም ለምቀጥለው መቆየት ነበረባቸው ስለዚህ መፍትሄው እንደገና መፈተን ወይም በተረጋገ መልኩ እንድፈተሽ ማድረግ ነው እንጅ ትውልዱ ሌላ ቅሬታ ውስጥ እንድገባ መድረግ ጥሩ አይደለም

  • @tamarkasa7988
    @tamarkasa7988 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤስተር በዳኔ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስወድሽ ከነኚሕ እባቦች ምጋጋ ይጠብቅሽ

  • @absabs3111
    @absabs3111 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ጌታ ሖይ በምሕረትክ አሥበን አሜን

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 2 ปีที่แล้ว

    አስቴርዬ ይመችሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትክክለኛ ንግግር ነው የምትናገሪው ለሚታረደው አማራ ማን ደረሰለት ማንም ዛሬ ዶ/ር አብይ ለአንድ ለሞቱ የኦሮሞ ተወላጅ አዝኛለሁ የሚል መልእክት አስተላልፏል አንድም ቀን ስለ አማራው አዝኖ የተናገረበት ጊዜ የለም አስቱ በርቺ

  • @imanahimed5430
    @imanahimed5430 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ወላሂ አንቺ መአዛ መስከረም አበራ ፓርቲ መስርቱ ጀግና ናችሁ ❤❤❤

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 ปีที่แล้ว +2

    ማራናታ ጌታ ሇይ ቶሎ ና ፍረድ

  • @user-ju1yd1vd3o
    @user-ju1yd1vd3o 2 ปีที่แล้ว +7

    እፋራልሻለዉ እህቴ አለሀ ይጠብቃሽ ብቻ

  • @user-zd5il6np5z
    @user-zd5il6np5z 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቴርየ። እባክሺ እራስሸን ጠብቂ እውነትን የሚናገር ሰው አይወደድም ኑሪልነ ❤❤❤❤❤

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 2 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ልጅ ነሸና አባታችን እንዳሥተማረን ሃቁን ተናግሮ የሠዉን ልጅ እኩልነትን መናገርሸ በእዉነት ተባረኪ,