ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግሩም ነው። እንጀራ እየጋገሩም ማንበብ! እድሜ እና ጸጋውን ያድልሽ።
እዉነትም አነብበሻል ማንበብ ብቻ ሳይሆን በአግባቡ ተረድተሽዋል ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏❤
አቤት እኔ ግን አሁን ሰው ነኝ ስንት ትርፍ ጊዜ እያለኝ እንኳን ሌላ መጽሐፍ ጸሎት አደርጋለሁ በእውነት ጆግና ነሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
እዛ መፅሓፍ አብ ዝሓለፈ ዓመተት አንቢበዮ ነይረ ብጣዕሚ ፅቡቅቲ እያ ብዝበለፀ ናይ አቡነ ሽኖዳ መፃሕፍቲ ብጣዕሚ እዮም አብቲ ዘለካዮ ቦታ አትዮም ዝግሱፅካ የቀንየልና
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በእውነት ምትገርሚ ጀግና ትጉህ እህት ነሽ👏
በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ወጣት ማየት ልብን በተስፋ ይሞላል። እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አወ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የምትለዉ መፅሀፍ የግዴታ ልኖረን ይገባል እኔ ምኖረዉ ዱባይ ነዉ ግን ይችን መፅሀፍ ጓደኛ አምጥቶልኝ ለመፈሳዊ ጉዞየ በጣም ጠቅሞኛል ያፅናናል ደስ ይላል ብቻ ___
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ግን እነነበብን ቅንጭላት ሞን ነገር ለማይዝና ንባብ ጀምር ጀምር እያረግን ለምንተዉ ምን ይመክሩናል😢😢😢😢
እኅቴ ጎበዝ ነሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤
"የተመረጡ ገጾች" ግሩም ነው። አንባቢያ ከወደዷቸው መጻህጻፍት 3.....1,2,3 ብለው የራሳቸውን ደረጃ እዲሰጡ ማድረግ ቢቻል? በሌላ አነጋገር ከ 1 ይልቅ 3 መጻህፍት ቢያስተዋውቁን።በርቱ
የክርስቲያን መልኩ መልካምነት ነው ። እንደ ሳራ
የገርማል እጀራ እየጋግርኩ መጥሀፍ አነባለሁ እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛልሽእኔ አለሁጅ ግዜየን በከቱ እማሳልፍ በጦለተችሁ እሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
በእወነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።
እኔ እያሰሬሁ አነብ ነበር አሁን ፍፁም ፍሌጎቴ የለኝም😢እንዲመለስልኝ እፈልጋለሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢😢
ፍፃሜሺን ያሳምረሺን
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤
ማህበሩን ያስፋልን
ቃለህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን እኅታችን❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን!! እንደክርስቲያን ሴት የማሰብን ብርታት ነው የጠቆምሽን!
እግዚአብሔር ይመስገን
Saletegebate aleke!!!❤ kezehe belaye tsegawun yabezaleshi tedareshi yebareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮
እኔማ ውዳሴ ማሪያም ስደግም እቅልፋ ያዳፋኛል
አምላኬ ሆይ እንዳንች ያሉትን ያብዛልን። ያንች በዓል በእጅጉ የተቀደሰቅዱስ ነው የታደለ
መፅሃፍትን የሚያነብ ሰው፣ ማለት የፈለገውን እና የሚያውቀውን እንዲህ ጥሩ አድርጎ ይገልጻል። እናመሰግናለን
ኣነ ከኣ ዘንብብ ሰብ ክፈቱ ወላ ጻዕዳ ይኩን ንፍዕቲ ዛሓፍተይ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ያነበቡትን ሲኖሩት እንዴት ደስ ይላል ድንቅ አገላለፅና አነጋገር ያላት ድንቅ ሴት ከዚህም በላይ ማስተዋሉን ያብዛልሽ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ማኅበረ ቅዱሳን የእውነት የቅዱሳን ማኅበር ያድርግልን ፍጻሜውን ያሳምርልን ግን ጥያቄው አይታይም የምትጠይቋት ጽሁፉን ጎላና የሚታይ ቢሆን
ጎበዝ መንፈሳዊት ሴት 😍በርችልን። እኔ እዳንች ብርቱ አይደለሁም ግን በቀን አንድ ምእራፍ ከመፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ሰነፍ ስለሆንኩኝ ነዉ እጅ ግዜ አጥቸ አይደለም ግን መፅሐፍ ቅዱስ ማበብ ይለዉጣን ይሰራል ቢያስ ከነበብኳን ምራፍ ዉስጥ ተግሳጽ ስለምትኖር በተወሰነ እራሴን ከመጥፎ ነገር ለመጠበቅ ይረዳኛል። ያንች ሁኔታ ደሞ አስቀናኝ በርችልኝ 😍ማህበረ ቅዱሳን ❤❤
እግዚአብሔ ር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ጠጋውን ያብዛልሽ ለእኛም የማስተዋል ልባና ይስጠን አሜን
👏👏👏እህት ሣራ🙂
የእኔ እናት ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳት አንስት እናቶቻችን ረድኤት በረከት አይለይሽ የማይታሰብ ነዉ ወጥ ቤትና እንጀራ እዬጋገሩ ማንበብ ማድረጉ ይቅርና የሚያስበዉ ይኖራል ወይ ??? ፀጋዉን ያብዛልሽ ዋለ ለእኔ የተሰጠኝን ጊዜ በዋዛ በፈዛዛ የማሳልፈዉ ጊዜስ😥
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፍጻሜሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልሽ❤❤❤
በእውነት በእህታችን በርችልን እግዚአብሔር ይርዳኝ መፀሀፍን ገዝቸዋለሁ ተቀማጩ እዳለደርገው እዳነብ እግዚአብሔር ይርዳኝ
የት አገኘሺ መገኛው ቁጥሪ ካለሺ ላክልኝ እኔም እፈልጋለሁ 👏
@@TigstuAlemu-bs1tu ጂዳ ነው ያገኝሁት ወይነሺ ያለሺው 😘
መታደል ነዉ ያንቺን ጸጋ ለሁላችንም ያድለን
ኮንፊደንሶ ፣ የአነጋገር ብቃቷ ፣ ለዚህ የአባቷ መሰረት አንዱ እና ዋነኛው ነው።
እውነት ነው። የክስቲያን መልኩ መልካምነት ነው።
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በስመአብ ለኛም ይህን ማስተዋል ያድለን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ለእንደኔ ያልነው ደካማ እህቶችሽ ተምሳሌት ነሽ
“ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች” ቤትሽን ሰርተሻ መጨረሻሽን ያሳምረው...
ተዓዲልኪ ሓፍተየ ብሓቂ ቅዱስ ቅንኢ ቀንኤ ሓፍተየ 😭❤❤❤❤🙏🏽💐💐💐💐💐💠🤲🏾🕊 ጸግኡ የብዝሓልኪ ሓፍተየ ❤🙏🏽💐💠🇪🇷
ዋላ ኣነ❤🥰🥰
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሸ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔማ ሰለንባብ ሲቀርብ እኔም ማንበብ አለብኝ ብየ እጀምራለሁ ግን ይሰለቸኞል ወይም እንቅልፍ ይመጠኞል 😔
ፀጋውን ያብዛላችሁ
ፍጻሜሽን ያሳምርልን
እናመሰግናለን 🙏 እኔ አለሁ አደል አንድ ምዕራፍ ለማንበብ በእንቅል የምዳፍ ሰነፍ እኔም እኮ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ እላለሁ ጌታ ሆይ ዓይነ ልቦናየን ወደ አንተ መልስልኝ🙏😭
😢ብዙዎቻችን ነንጅ
ንባብ ምርጥ የአይምሮ ምግብ ነው
የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ጎበዝ 😘ለግብዣሽ እናመሰግናለን😘🙏💚
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ቃለ ህይወት ያሰማል።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን።
አምላከ አበው ቅዱሳን ያጽናሽ ❤🙏❤
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን የሳምረው እህታችን እሺ እናነባለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን ፀጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልሽ ወይ እየጋገርሁ ግሩምነዉ ጎበዝ✝️ ከኑሮ ጋር እዴት እደሚሄድ እራሱ አስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን
እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
ግሩም! ፍጻሜያችሁን ያሳምር
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
አሜን አሜን አሜን
betam des yilal berich felege kobor gena bizu yitebikal
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሳሪ እሺ እናነባለን💕
Er Ye ene iht endet endesakugn. Mebrat sitefa anebalehu yalshiwu. Gobez nesh ihre. chgrochin wode kum ngr mekeyersh. Berchi. Melkam tdar hiwot
ከፈጣሪ በታች የአባትሽ እገዛና የአንቺ ብርቱ ጥረት በሁሉም ቤተሰብ ውስጥ እንዲኖር መሪና አስተማሪ ነው ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ፣ እንድንፈጽመው ይርዳን ፣ ሀገራችንንም ከነሕዝቧ ይባርክልን !!!
*እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ገራሚ ወጣት*
ሳሪዬ እግዚአብሔር ኃይል እና ብርታት ይስጥሽ ❤🙏❤ ።
እኔ መንፈሳዊ እና ቅዱሳት መፀሐፍትን መግዛት ያስደስተኛል ግን አላነብም
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን የሴቶች ዘውድ ነሽ!! ውዴ
ሰላም ጤና ይስጥልን እደምን ዋላችሁ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
ጎበዝ በርቼልን እህት
kale hiwot yasemaln saricho....mahibere kidusan bertuln💯
Betam arif nw ehetachign Egzabher yakbrlgn
ጎበዝ ነሽ ከምር እኔም አነባለሁ
እግዚአብሔር ያበርታሽ
Wuhan different every day
በርቺ
Kale hiyiwet yasemalin
Berchi ehitachin
My ሳሪ❤
Sara Moges ❤
እግዚአብሔርይባርክሽእረጅምእድሜናጤናሽንይስጥሽማህበረቅዱሳንንያስፋልንአሜን3
🙏❤️
🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩም ነው። እንጀራ እየጋገሩም ማንበብ! እድሜ እና ጸጋውን ያድልሽ።
እዉነትም አነብበሻል ማንበብ ብቻ ሳይሆን በአግባቡ ተረድተሽዋል ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏❤
አቤት እኔ ግን አሁን ሰው ነኝ ስንት ትርፍ ጊዜ እያለኝ እንኳን ሌላ መጽሐፍ ጸሎት አደርጋለሁ
በእውነት ጆግና ነሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
እዛ መፅሓፍ አብ ዝሓለፈ ዓመተት አንቢበዮ ነይረ ብጣዕሚ ፅቡቅቲ እያ ብዝበለፀ ናይ አቡነ ሽኖዳ መፃሕፍቲ ብጣዕሚ እዮም አብቲ ዘለካዮ ቦታ አትዮም ዝግሱፅካ የቀንየልና
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በእውነት ምትገርሚ ጀግና ትጉህ እህት ነሽ👏
በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ወጣት ማየት ልብን በተስፋ ይሞላል። እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አወ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የምትለዉ መፅሀፍ የግዴታ ልኖረን ይገባል እኔ ምኖረዉ ዱባይ ነዉ ግን ይችን መፅሀፍ ጓደኛ አምጥቶልኝ ለመፈሳዊ ጉዞየ በጣም ጠቅሞኛል ያፅናናል ደስ ይላል ብቻ ___
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ግን እነነበብን ቅንጭላት ሞን ነገር ለማይዝና ንባብ ጀምር ጀምር እያረግን ለምንተዉ ምን ይመክሩናል😢😢😢😢
እኅቴ ጎበዝ ነሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤
"የተመረጡ ገጾች" ግሩም ነው። አንባቢያ ከወደዷቸው መጻህጻፍት 3.....1,2,3 ብለው የራሳቸውን ደረጃ እዲሰጡ ማድረግ ቢቻል? በሌላ አነጋገር ከ 1 ይልቅ 3 መጻህፍት ቢያስተዋውቁን።በርቱ
የክርስቲያን መልኩ መልካምነት ነው ። እንደ ሳራ
የገርማል እጀራ እየጋግርኩ መጥሀፍ አነባለሁ እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛልሽ
እኔ አለሁጅ ግዜየን በከቱ እማሳልፍ በጦለተችሁ እሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
በእወነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።
እኔ እያሰሬሁ አነብ ነበር
አሁን ፍፁም ፍሌጎቴ የለኝም😢
እንዲመለስልኝ እፈልጋለሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢😢
ፍፃሜሺን ያሳምረሺን
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤
ማህበሩን ያስፋልን
ቃለህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን እኅታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን!! እንደክርስቲያን ሴት የማሰብን ብርታት ነው የጠቆምሽን!
እግዚአብሔር ይመስገን
Saletegebate aleke!!!❤ kezehe belaye tsegawun yabezaleshi tedareshi yebareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮
እኔማ ውዳሴ ማሪያም ስደግም እቅልፋ ያዳፋኛል
አምላኬ ሆይ እንዳንች ያሉትን ያብዛልን። ያንች በዓል በእጅጉ የተቀደሰቅዱስ ነው የታደለ
መፅሃፍትን የሚያነብ ሰው፣ ማለት የፈለገውን እና የሚያውቀውን እንዲህ ጥሩ አድርጎ ይገልጻል። እናመሰግናለን
ኣነ ከኣ ዘንብብ ሰብ ክፈቱ ወላ ጻዕዳ ይኩን ንፍዕቲ ዛሓፍተይ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ያነበቡትን ሲኖሩት እንዴት ደስ ይላል ድንቅ አገላለፅና አነጋገር ያላት ድንቅ ሴት ከዚህም በላይ ማስተዋሉን ያብዛልሽ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
ማኅበረ ቅዱሳን የእውነት የቅዱሳን ማኅበር ያድርግልን ፍጻሜውን ያሳምርልን ግን ጥያቄው አይታይም የምትጠይቋት ጽሁፉን ጎላና የሚታይ ቢሆን
ጎበዝ መንፈሳዊት ሴት 😍በርችልን። እኔ እዳንች ብርቱ አይደለሁም ግን በቀን አንድ ምእራፍ ከመፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ሰነፍ ስለሆንኩኝ ነዉ እጅ ግዜ አጥቸ አይደለም ግን መፅሐፍ ቅዱስ ማበብ ይለዉጣን ይሰራል ቢያስ ከነበብኳን ምራፍ ዉስጥ ተግሳጽ ስለምትኖር በተወሰነ እራሴን ከመጥፎ ነገር ለመጠበቅ ይረዳኛል። ያንች ሁኔታ ደሞ አስቀናኝ በርችልኝ 😍ማህበረ ቅዱሳን ❤❤
እግዚአብሔ ር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ጠጋውን ያብዛልሽ ለእኛም የማስተዋል ልባና ይስጠን አሜን
👏👏👏እህት ሣራ🙂
የእኔ እናት ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳት አንስት እናቶቻችን ረድኤት በረከት አይለይሽ የማይታሰብ ነዉ ወጥ ቤትና እንጀራ እዬጋገሩ ማንበብ ማድረጉ ይቅርና የሚያስበዉ ይኖራል ወይ ??? ፀጋዉን ያብዛልሽ ዋለ ለእኔ የተሰጠኝን ጊዜ በዋዛ በፈዛዛ የማሳልፈዉ ጊዜስ😥
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፍጻሜሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልሽ❤❤❤
በእውነት በእህታችን በርችልን እግዚአብሔር ይርዳኝ መፀሀፍን ገዝቸዋለሁ ተቀማጩ እዳለደርገው እዳነብ እግዚአብሔር ይርዳኝ
የት አገኘሺ መገኛው ቁጥሪ ካለሺ ላክልኝ እኔም እፈልጋለሁ 👏
@@TigstuAlemu-bs1tu ጂዳ ነው ያገኝሁት ወይነሺ ያለሺው 😘
መታደል ነዉ ያንቺን ጸጋ ለሁላችንም ያድለን
ኮንፊደንሶ ፣ የአነጋገር ብቃቷ ፣ ለዚህ የአባቷ መሰረት አንዱ እና ዋነኛው ነው።
እውነት ነው። የክስቲያን መልኩ መልካምነት ነው።
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በስመአብ ለኛም ይህን ማስተዋል ያድለን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ለእንደኔ ያልነው ደካማ እህቶችሽ ተምሳሌት ነሽ
“ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች” ቤትሽን ሰርተሻ መጨረሻሽን ያሳምረው...
ተዓዲልኪ ሓፍተየ ብሓቂ ቅዱስ ቅንኢ ቀንኤ ሓፍተየ 😭❤❤❤❤🙏🏽💐💐💐💐💐💠🤲🏾🕊 ጸግኡ የብዝሓልኪ ሓፍተየ ❤🙏🏽💐💠🇪🇷
ዋላ ኣነ❤🥰🥰
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሸ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔማ ሰለንባብ ሲቀርብ እኔም ማንበብ አለብኝ ብየ እጀምራለሁ ግን ይሰለቸኞል ወይም እንቅልፍ ይመጠኞል 😔
ፀጋውን ያብዛላችሁ
ፍጻሜሽን ያሳምርልን
እናመሰግናለን 🙏 እኔ አለሁ አደል አንድ ምዕራፍ ለማንበብ በእንቅል የምዳፍ ሰነፍ እኔም እኮ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ እላለሁ ጌታ ሆይ ዓይነ ልቦናየን ወደ አንተ መልስልኝ🙏😭
😢ብዙዎቻችን ነንጅ
ንባብ ምርጥ የአይምሮ ምግብ ነው
የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ጎበዝ 😘
ለግብዣሽ እናመሰግናለን😘🙏💚