ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስራዋ ለሌሎች ወጣቶች አርእያ ስለሆነ የስል ፍላጎት ያላቸዉ ወጣቶች ከእርሷ ጋር እንዲማሩ አድራሻዋን ብታስቀምጡልን መልካም ነዉ!
እግዚአብሄር የባረካቸው እጆች እንዲህ ዉብ ነገርን ይሰራሉ
ኡፍፍ የአሁን ግዜ ልጆች ስራችን ከስልክና ከስልክ ውጭ አይናችን ሌላ አያይምእንዲህ ደግሞ አይኑን ወደ ሰማያዊ ቤት የሚያዞር ሰው ሲታይ እንዴት ደስ ይላል ቸሩ አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
ሴቶችዬ ? ወይይዬ በሉኛ??? "ትችላላቹሁ የምንለው በምክንያት ነው እሽ?? በተረፈ ጀግናዬን እንበርታት ፣ ፈጣሪም ያበርታሽ
በእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛው የቅዱሳኑ እረደት አይለይሽ❤❤❤❤😢😢
እንዴት ጨዋ እና የተደነቀች ሴት ናት።ብዙ ነገር ታስተምራለች ።እኔ እንኳን ሙያ ቀርቶ ምግባርም የሌለኝ ደካማ ነኝ 😥💔
እንተም እኮ በጣም ምረጥ ሰው ነህ በዛ ላይ አስተዋይ ነህ ምክነያቱም አስተዋይነት ይጠየቃል ይሄን ለመረዳት እሺ በርታ ከዚ የበለጠ መሆን ትችላለህ እመን
ከሞያ ምግባር ቢቀድም ጥሩ ነበረ ሁሉም ጠፍቶ ተቸገርንጂከዚያ ቀጥሎ ሁሉም ይመጣ ነበረ
@@WubitBekele እሺ አመሰግናለሁ እህት ወንድሞቼ 🥰🙏
@@ላምሮት-በ8ኈ እውነት ነው። ከሁሉም በፊት እግዚአብሔር መፍራት ይቀድማል።
እሺ
በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን አብዝቶ ያድልሽ እህቴ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜሽን ያሰማረው
እመብረሀን በፀጋላ ፀጋ ታብዛልሽ እንዴት መታደል ነው እፍ መክሊቴን ባለማወቅ እድሜየን ጨረስኩት 😢
ኣይዞህ ውንድሜ ጤና ካለ የፈለከወ ማድረግ ትችላለህ ❤
ጎበዝ ንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው ❤❤❤ ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን እኅትነ
ወይ ግሩም እናንተን ሳይ ተስፋየ ይለመልማል ቸሩ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
ፍፃሜሽን ያሳምረው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
አይ መታደል መጨረሻሽን ያስምረው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እሕታችን
ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መታደልን ፍጻሜሽን ያሳምረው የአምላካችን ቸርነት የመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳኑ አማላጅነት አይለሽ አይለኝ አሜን አይማሮ ካሰሩት እንደ ሀገረ ይሰፋል ((ጌታ ሆይ እኔ ግን ለምን ፈጠርከኝ))😭 አረያ አልሆን ወይ ምሳል መፍትሄ አልሆን ብቻ አንተው ታውቃለህ 😢
ድንቅ። እጆችሽን ቁርጥማት አይንካቸው። አገልግሎትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ልጄ ስእል ጎበዝ ነች የእመቤታችንን በእርሳስ ስላታለች ማደግ ትፈልጋለች እንችን ብታገኝ ደስ ብለኝ የቅዱሳኑን ስእል ብትስል መክሊቷን ብትጠቀምበት እግዚአብሔር ያግዛት እንዳች
በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እማዬ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ብዙ ነገር እዳስብ ነው ያደረግሽኝ😢
እሚገርም ተሰጦ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ በእዉነት
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🙏🙏በጣም ጎበዝ ነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈሳዊ ስዕላትን መሳል መመረጥ ነዉ ❤🙏 ስዕል መሳል በጣም ደስ ይላል ከቀለማት ጋር መነጋገር ሰላም ይሰጣል
Embrhan texebqshi tigawrn yabzalshi⛪⛪⛪
እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ጥበቡን
እመ ብርሐን ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ እህትዬ እጅሽን ቁርጥማን አይካው ከጥበብ ላይ ጥበቡን ይጨምርልሽ በስራወችሽ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ያግዝሽ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ጸጋ ያብዛልሽ ❤ ❤ ❤
ታድለሽ በቤቱ ያፀናሽ 🙏
እንዴት መታደል ነው እሕታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ጎበዝ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ❤
ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን መታደል ነው በርች ❤
ጥሩ ኣስተማሪ መርሐ ግብር ነው። ስታወሩ የማጀቢያውን ድምጽ ብታጠፉት ንግግሩ በደንብ ይሰማል
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ድንቅ ስራ ነው
የኔ እህት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያኑርሽ
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለኛም ልቦና ይስጠን
በርቺልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ሲመራ የእሱ ያደርሀል ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ ይህ ስራ በእግዚአብሔር መመረጥን ይጠይቃል በርችልን
እግዝኣብሔር ይባርካችሁ !ለሁሉም ሰው ትምህርት ሰጭ ዝግጅት ነዉ!ግዜያችን በከንቱ ስናባክን ከምን ውል በእንደዝህ ዓይነት ለነፍስ በሚጠቅም ብናሳልፍ ጥሩ ነው !/በርቱ
ደስ ይላል ፀጋውንያብዛልሽ እህታችን
ምትሰሪበትን እድሜ ከጤና ጋር
"የኔ ልባም እኅት እግዚአብሔር ያስፈጽምሽ። በጣም ጎበዝ በርች!!!!
ጎበዝ ጨዋ ትሁትልዑል እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ መቼም የሰው ልጅ ሊያሳካ የሚፈልገው አላማ ይኖረዋልና !!ያቀረብሽልን እህታችንም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
እህቴ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ አፅንቶ የበለጠ ጥበቡን ይግለጥልሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ እመ ብርሃን የልቦናሽን ሀሳብ ትፈፅምልሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እሕታችን 🌹💐
የስዕል ቀለሞችሽን በደንብ ብታሳይን ደስስስስስ ይለናል❤❤ ነው ወይስ ማናቸውም ቀለም ይሆናል??? በተረፈ በርችልን
ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ እህታችን
ከዚህም በላይ ፀጋውን ጥበቡን ይግለፅልሽ እህቴ ታድለሽ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ
እግዚአብሔር ስራሽን ይቀበልልሽ
Egziabher yetebkesh emebrehan terdash betam new des yemilew hilum sil
እመብርሃን እጅሽን ትባርክልሽ እህቴ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያማልን እህታችን❤❤❤
Egziyabher Mertoshal ejesh yebarek Berchi!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ያድልሽ....
በጣም ጎበዝ በርች ማርታ ግን ሰዓሊት አይባልም ሠዓሊት እንጂ ሌላ ሚዲያ ላይ የምናየውን Mk Tv ላይም ማየት የለብንምና አስተካክሉት
ልገልጽልሽ አልችልም አድናቆቴን እመብርሀን ትባትክሽ
ስም እና ግብር !!!!ስምን መላዕክት ያወጣል በረከትሽ ይደርብን
❤❤❤❤ጉበዚ
አቤት መታደል አቤት መመረጥ አቤት መባረክ ከዚህ በላይ ፀጋዉን አያብዛልሽ በፀሎትሽ አሲቢኝ እኔ ደካማና ጐስቋላይቱን😢😢😢
ታድለሸ ዋናውን ይዘሻል በርቺ እህታችን
Yene werk ❤❤❤❤
ይስማን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እህታችን ።
እግዚአብሔርአምላክፍፃሜሽንያሳምርልፀጋዉንያብዛልሽእህታችመታደልነዉማህበረቅዱሳንንያስፋልንብእናሰግናለን❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤እህታችን
አድኖ ስእል
✝️✝️✝️
አቤት ፀጋ
በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
ለማገዝ አድራሻ? ካላት
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መታደል ነዉ🥰🥰🥰🥰 መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን!ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልሽ
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ ጎበዝ በርች
❤ ❤ ❤
😢😢😢😢😢ታድለሽ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል፣በርቺ።
ታድለሽ:: እግዚአብሔር እንዲህ ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ሙያ አደለሽ:: መጨረሻሸን ያሳምርልሽ::
berchi Ihite,,,,,,,,,,,, mk contentachihu des yilal
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆጆ እሕት
❤❤❤መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አሜን
ድንቅ ሴት❤❤❤❤❤
መጨረሻስ ያስምርልሽ ዉዴ እህታችን በርችልኝ❤
Tebareke
በጣም ጎበዝ ነሽ እመብርሀን መጨረሻሽን ታሣምርርልሽ❤❤❤❤
Jegna berchln❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥበቡን ያብዛልሽ በእውነት
ለማሰራት ፈልጌ ነው አድራሻዋን ፈልጌ ነቀር ???
ስልኳ ድባካቹ
መታደልነዉ እህታችን በርች❤❤
ጸጋውን ያብዛልሽ የት ቦታ ነው እምትሠራው ?
ብጣዓሚ ጎቦዝ❤❤❤
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በርቺ ❤❤
Waww God bless you sister ❤❤
Steti Liji Sila Adino Masali Yichalali endee???
ተባረኪ❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Egezabeher hagarachinen Salam yadergelen
በርች ጎበዝ እህቴ
Wonderful great
በጣም ፍላጎት አለኝ ግን የት ልሂድ በእውነት የት ልሂድ
ሰአሊዎችን የምታገኚበት ነገር አመቻቺና ለመማር ሞክሪ ደግሞ ፈቃደ እግዚአብሔር ካልሆነ አይሆንም እና ፈቃደ እግዚአብሔርን ጠይቂ
EGZABHAR amelak kezhm belay tenkarn yesteshe
ስራዋ ለሌሎች ወጣቶች አርእያ ስለሆነ የስል ፍላጎት ያላቸዉ ወጣቶች ከእርሷ ጋር እንዲማሩ አድራሻዋን ብታስቀምጡልን መልካም ነዉ!
እግዚአብሄር የባረካቸው እጆች እንዲህ ዉብ ነገርን ይሰራሉ
ኡፍፍ የአሁን ግዜ ልጆች ስራችን ከስልክና ከስልክ ውጭ አይናችን ሌላ አያይም
እንዲህ ደግሞ አይኑን ወደ ሰማያዊ ቤት የሚያዞር ሰው ሲታይ እንዴት ደስ ይላል ቸሩ አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
ሴቶችዬ ? ወይይዬ በሉኛ??? "ትችላላቹሁ የምንለው በምክንያት ነው እሽ?? በተረፈ ጀግናዬን እንበርታት ፣ ፈጣሪም ያበርታሽ
በእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛው የቅዱሳኑ እረደት አይለይሽ❤❤❤❤😢😢
እንዴት ጨዋ እና የተደነቀች ሴት ናት።ብዙ ነገር ታስተምራለች ።እኔ እንኳን ሙያ ቀርቶ ምግባርም የሌለኝ ደካማ ነኝ 😥💔
እንተም እኮ በጣም ምረጥ ሰው ነህ በዛ ላይ አስተዋይ ነህ ምክነያቱም አስተዋይነት ይጠየቃል ይሄን ለመረዳት እሺ በርታ ከዚ የበለጠ መሆን ትችላለህ እመን
ከሞያ ምግባር ቢቀድም ጥሩ ነበረ ሁሉም ጠፍቶ ተቸገርንጂ
ከዚያ ቀጥሎ ሁሉም ይመጣ ነበረ
@@WubitBekele እሺ አመሰግናለሁ እህት ወንድሞቼ 🥰🙏
@@ላምሮት-በ8ኈ እውነት ነው። ከሁሉም በፊት እግዚአብሔር መፍራት ይቀድማል።
እሺ
በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን አብዝቶ ያድልሽ እህቴ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜሽን ያሰማረው
እመብረሀን በፀጋላ ፀጋ ታብዛልሽ እንዴት መታደል ነው እፍ መክሊቴን ባለማወቅ እድሜየን ጨረስኩት 😢
ኣይዞህ ውንድሜ ጤና ካለ የፈለከወ ማድረግ ትችላለህ ❤
ጎበዝ ንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው ❤❤❤ ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን እኅትነ
ወይ ግሩም
እናንተን ሳይ ተስፋየ ይለመልማል ቸሩ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
ፍፃሜሽን ያሳምረው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
አይ መታደል መጨረሻሽን ያስምረው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እሕታችን
ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መታደልን ፍጻሜሽን ያሳምረው የአምላካችን ቸርነት የመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳኑ አማላጅነት አይለሽ አይለኝ አሜን አይማሮ ካሰሩት እንደ ሀገረ ይሰፋል ((ጌታ ሆይ እኔ ግን ለምን ፈጠርከኝ))😭 አረያ አልሆን ወይ ምሳል መፍትሄ አልሆን ብቻ አንተው ታውቃለህ 😢
ድንቅ። እጆችሽን ቁርጥማት አይንካቸው። አገልግሎትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ልጄ ስእል ጎበዝ ነች የእመቤታችንን በእርሳስ ስላታለች ማደግ ትፈልጋለች እንችን ብታገኝ ደስ ብለኝ የቅዱሳኑን ስእል ብትስል መክሊቷን ብትጠቀምበት እግዚአብሔር ያግዛት እንዳች
በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እማዬ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ብዙ ነገር እዳስብ ነው ያደረግሽኝ😢
እሚገርም ተሰጦ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ በእዉነት
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🙏🙏በጣም ጎበዝ ነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈሳዊ ስዕላትን መሳል መመረጥ ነዉ ❤🙏 ስዕል መሳል በጣም ደስ ይላል ከቀለማት ጋር መነጋገር ሰላም ይሰጣል
Embrhan texebqshi tigawrn yabzalshi⛪⛪⛪
እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ጥበቡን
እመ ብርሐን ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ እህትዬ እጅሽን ቁርጥማን አይካው ከጥበብ ላይ ጥበቡን ይጨምርልሽ በስራወችሽ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ያግዝሽ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ጸጋ ያብዛልሽ ❤ ❤ ❤
ታድለሽ በቤቱ ያፀናሽ 🙏
እንዴት መታደል ነው እሕታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ጎበዝ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ❤
ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን መታደል ነው በርች ❤
ጥሩ ኣስተማሪ መርሐ ግብር ነው። ስታወሩ የማጀቢያውን ድምጽ ብታጠፉት ንግግሩ በደንብ ይሰማል
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ድንቅ ስራ ነው
የኔ እህት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያኑርሽ
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለኛም ልቦና ይስጠን
በርቺልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ሲመራ የእሱ ያደርሀል ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ ይህ ስራ በእግዚአብሔር መመረጥን ይጠይቃል በርችልን
እግዝኣብሔር ይባርካችሁ !ለሁሉም ሰው ትምህርት ሰጭ ዝግጅት ነዉ!ግዜያችን በከንቱ ስናባክን ከምን ውል በእንደዝህ ዓይነት ለነፍስ በሚጠቅም ብናሳልፍ ጥሩ ነው !/በርቱ
ደስ ይላል ፀጋውንያብዛልሽ እህታችን
ምትሰሪበትን እድሜ ከጤና ጋር
"የኔ ልባም እኅት እግዚአብሔር ያስፈጽምሽ። በጣም ጎበዝ በርች!!!!
ጎበዝ ጨዋ ትሁት
ልዑል እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ መቼም የሰው ልጅ ሊያሳካ የሚፈልገው አላማ ይኖረዋልና !!
ያቀረብሽልን እህታችንም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
እህቴ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ አፅንቶ የበለጠ ጥበቡን ይግለጥልሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ እመ ብርሃን የልቦናሽን ሀሳብ ትፈፅምልሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እሕታችን 🌹💐
የስዕል ቀለሞችሽን በደንብ ብታሳይን ደስስስስስ ይለናል❤❤ ነው ወይስ ማናቸውም ቀለም ይሆናል??? በተረፈ በርችልን
ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ እህታችን
ከዚህም በላይ ፀጋውን ጥበቡን ይግለፅልሽ እህቴ ታድለሽ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ
እግዚአብሔር ስራሽን ይቀበልልሽ
Egziabher yetebkesh emebrehan terdash betam new des yemilew hilum sil
እመብርሃን እጅሽን ትባርክልሽ እህቴ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያማልን እህታችን❤❤❤
Egziyabher Mertoshal ejesh yebarek Berchi!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ያድልሽ....
በጣም ጎበዝ በርች ማርታ ግን ሰዓሊት አይባልም ሠዓሊት እንጂ ሌላ ሚዲያ ላይ የምናየውን Mk Tv ላይም ማየት የለብንምና አስተካክሉት
ልገልጽልሽ አልችልም አድናቆቴን እመብርሀን ትባትክሽ
ስም እና ግብር !!!!
ስምን መላዕክት ያወጣል በረከትሽ ይደርብን